Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Thanks!
አገልግሎታችንን ስለደገፉ እናመሰግናለን
መምህራችንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏
ትክክለኛ አምልኮ የሚከተሉ እና ዘረኛ ሰው ባለመሆንዎ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥዎት መምህር።
ሁሉም ሰው ላይክና ሼር ቢአደርግ ይህ ነፍስ አድን መልእክት የኢትዮጵያን ሕዝብ ያድናል ግደለው ስቀለው የሚል ዩቱቨር ቢሆን ላይክና ሼር እንዴት ይጥለቀለቅ ነበር እባካችሁ ሚዲያውን ብናግዘው የምንድነው እኛ ነን ክፉና በጎውን ሀሰትና እውነትን የሚአስረዳንን እንደ ሻማ በባዕድ ሀገር እየቀለጠ በሰጠን የእውነት ብርሃን ካልተጠቀምን ስህተቱ የእኛ ነው ሼርና ላይክ እናድርግ
This man is much deserved to wach and listen! A bright man see things brightly and vividly!
መልካም ትምህርት ነው። በርታ መምህር ትውልድን ከጥፋት አድን። ከራሳችን ጋር እንታረቅ።
እድሜ ፀጋሖትን ይሥጥልን የተዋሕዶ አባት ተዋሕዶ ለዘለአለም ክብር ነች
ሐሰተኝነት ኢትዮጵያዊያንን ሊያጠፋፋን የደቀነብንን አደጋ በእውነት በእውቀት እንድረዳ እግዚአብሔር በወንድማችን መምህር ፋንታሁን ዋቄ አድሮ እየነገረን ነው የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን
💛💚❤🤝
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ይህንን ትልቅ ትምህርት ነው መምህር ፋንታሁ ዋቄ❤❤❤❤❤
መምራችን እጅግ አድርገን እናመስግናለን❤❤❤ እውነትን እውነት ውሸትን ውሸት በሉ ነው የተባልነው. መምራች እግዚአብሔር አብዝቶ ዪባርኮት ❤❤❤
ምርጥ አባት ነዎት
❤መምህር ፈንታሁን ዋቄን እሰይ በጎ እንበለው❤የኦነግንና የትነግንሴራ የሴራ እንቁላል አገማባቸው ።
መምሕር በአሀኑ ሰአት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ግልፁን እንዲሕ ትንትን አድርጎ መሳወቅ ከብዙ ❤😊መጥፋት እንደናለን ስለዚሕ የተቀደ ብርሐን የሆነ ትንታኔ ነው እጀድሜ ከጤና ይሰጥልን
መምህር ታሪካዊ ትንታኔ ነው እየሰጡ ያሉት እግዚአብሔር ይባርክዎ ።
መምህር ፋንታሁን ... እጅግ እናመሠግናለን ... የሚገርም የሴራውን ሥረ-መሠረት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ! ዕድሜ ከጤና ከበለጠ ዕውቀትና ፅናት ጋር ያቆይልን።
Great parallel comparison it’s eye opening!
Thank you memhir Fantahun Wake. May God bless you. You have a great respect in the heart of Ethiopian people.
ድንግል ማሪያም ቤተሰቦችህንና ዘርህን ፈጣሪ ይባርክ
መምኀራችን !!! ይህን የመሰለ ታላቅ የምስጢር ቋጠሮ በመፍታትና በማስተማር አዕምሯችን እየከፈቱ " መመኀር "ሲሉዎት " መመኀር ልባል አይገባኝም ። " በማለት በትህትና ይመልሳሉ። እግዚአብሔር ሰላምና ጤንነትን ከሌሎች አስፈላጊ ነገሮች ጋር አሟልቶ ይስጥልን!!!
Thank you memhir
ምንም ጥርጥር የለውም የሚሉት ሁሉ ልክ ነው እኔ ተስማምቶኛል አገርም ማንነትም እምነትም ባህልም እንዲጠፋ የሚደረገው በኢደት በረቀቀ ስልት ነው ይህንን ቢዘገይም በጊዜ ካወቅነው ይህንን ሂደት ማስቆም ማደናቅፍ ጊዜ የማይሰጠው ቅድሚያ ተጋድሎ ማድረግ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ
እውነት ነው መምህር ደንዝዘናል መንቃት አለብን
ቃለ ህይወት ያስመልን
ጤና እና ዕድሜውን ይስጥልኝ። ምን ብዬ እንደምገልፀው ቃላት ያጥረኛል፣ ቀን ቢቀየር እነ እቡይ አህመድ እና ኮተቶቹ ቢወገዱ ይህንን ትምህ ርት ሀገራችን ላይ በሚዲያ ቢሰጥ ምንኛ በታደልን ነበር። እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣ የፈጠረን አምላክ ለሀገር፣ ለቅድስት ቤተክርስቲያን፣ ለትውልድ፣ የሚጠቅሙ፣ የሚቆጩ ደጋግ አባቶቸን አያሳጣን። መምህር ፋንታሁን እርስዎን እና እርስዎን የመሳሰሉትን ሳይ ለቀጣዩ ትውልድ ተስፋ ይኖራል ብዬ አስባለሁ። እንደ እነ አቡነ ሩፋኤል (አቡነ???) የሚባሉትን ወፍራም ጳጳስ ሳይ በእውነት መፈጠርን ያስጠላል። ነገር ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም አይተወንም ብዬ አምናለሁ። የፈጠረን አምላክ ፊቱን ይመልስልን፣ ወገኖቼ አጥብቀን እንለምነው እንደ ሀጢአታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ በረሀብ፣ በስደት፣ በጦርነት፣ በጭካኔ በክፉ አገዛዝ በእስር ቤት ውስጥ በማንነታቸው፣ በሃይማኖታቸው፣ ለሚማቅቁት ወገኖቻችን እግዚአብሔርን ሳናቋርጥ እንለምነው። አደራ አደራ አደራ!!!
God bless you
Thank you, Mr.Fanthun Wake. we like to listen to you all the time, and we appreciate your hard work. Happy to help if you creat a go fund me link.
❤ ትልቅ ሀሳብ ነው
Memoir tikiklegna ewunetegna timhirt new egziabher yibarko
መማር ማለት በተግባር ይሄ ነዉ።ስለዚህ መፍትሄዉ ምንድነዉ የሚለዉ መልስ ያስፈልጋል።
ይሄ ነገር ምንአልባት ለተኛው ህዝባችን ንቃተ ህሌና እንዲኖረው የሚያደርግ ነበር: ግን ማን ያስተውላል:
ከጀርባ በጣም የሚረብሽ ድምፅ ስላለ በጥራት አይሰማም፣ ትኩረት ይነፍጋል።
ሰው በተለይ የኦርቶዶክስ ምእመን ፍጹም ሊረዱ አልቻሉም። አሁንም ብሄር እየመሰላቸው ነው ሀይማኖት መሆኑን አላወቁም። እንዴት እናስረዳ?
Ye German naziwoch ye ayehudan sega alebelum gedelu eneje ye ethiopia naziwoch Gen ye amharan sega aredewut segawum beletewal
አቢይ አህመድ የትባለው ፍሽስት ሂትለር ከጨፈጨፈው ህዝብ የበለጠ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ አካሂዷል
Selam new abeyance ahemed he nazi hitter Keller werda arset hefhef oneg he Ormoma leb mefek yued bada abey orthodox amera lemef yemet 666 setnew

❤መምህር ፈንታሁን ዋቄን እሰይ በጎ እንበለው
❤የኦነግንና የትነግንሴራ የሴራ እንቁላል አገማባቸው ።