Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Thanks for sharing dear
Kings tube
Kongo ya thank you very much sweetheart good job
አሳረርሽው
Do you do it on high heat? Yene ayitatam, why do you think?
በጣም አሳረርሽው
ማሻአላህማርበጣም አመሰገናለሁ
እናመሰግናለን ቆንጆ
በአረበኛ የምታውቁ ንገሩኝ ስሙን
ብድሮ፣ታንክ
Astekakyew
Thank you! ለመጀመሪያ ጊዜ እየቆላሁ ነው😀
እኔ አለውቅም ግን የነገሩኝ እንደዚህ ብዙ መንጣጣት የለበትም በትንሹ ይበቃዋል ትንሽ ጣጣ እንዳለ በቂው ነው እንደ አንቺ ከተቆላ ደግሞ ልወጥ ነው የሚሆነው ነው የተባልኩት በዛ መሰረት ትንሽ ጣጣ አድርጌ ጥዋት ከውሀ ጋር አንድ ማንኪያ እወስዳለሁ እንግዲህ የቱ ትክክል እንደሆነ አላውቅም
በጣም አሻሮ ነው የመሰለኝ
የኛ ነገር ካላቃጠልን እንብላ
በአረበኛ ተልባ ምን ይባላል?ዱባይሥ ይገኛልዴ?
በአረበኛ አላውቀውም ግን google ላይ Flaxseed ብለሽ ፈልጊ በአረበኛም የተፃፈ አለ ድሁፍን ስለማላውቀው ነው
ስሙን ባላው ቅም ዱባይ በየ ሱበረማርኬቱ አለ
በአረብኛ ከታን ይባላል አጣር ውይም የሀበሻ ሱቅ ይገኛል
@@konjotube4817 ብዙር እልካታን ይባላል በየሱቁ አለ ቡሀር የሚሸጥበት በትናንሽ ላስለቲክ ታሽጎ ታገኘዋለሽ
Flax seed ybalal
Thank you very much for your information; one day I will find me a wife just like you
እኔ ግን ስቆላው እሳቱን ቀንሼ ነው ምቆላው አይንጣጣም
ተልባማሳይጣጣ አይቆላም
እናመሰግናለን እህት
Ye juice meficha yehonal
ናኣይ ህወተይ ወደይ 'ዮ A yes
ይህማ የያዘው ነገር ጥቅሙ ተቃጠለ እኮ እህቴ ለማነኛውም ጡሩ ነው ትንሽ ነው የምናምሰው በደብ ከታመሰ በውስጡ ያለው ይሞታል
እንዴ በጣም አረረ እንደዚህ። ሲሆን ጥሩ ነው
ቴክስ
ማማ ቲንሽ ጠቆረ አይመርም
እስኪ እህቶቼ በአረበኛ ስሙን ንገሩኝ
ብዝር ክታን
ውዴ ጎግል ግቢና በአማርኛ ስጽፊ ይመጣልሻለሁ ታልባ ማለት ነው ከዛ ይሄን አምጪልኝ በያት ለሴቶች
ሲንጣጣ ውሃ ማርከፍከፍ/spray
አወ
Konjo do nitburn it us not a sharp.
كنثن

በአረበኛ ተልባ ምን ይባላል?
ዱባይሥ ይገኛልዴ?