Ethiopian Food - How to Make Telba Fitfit - የተልባ ፍትፍት አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 85

  • @MarthaTakela
    @MarthaTakela 8 місяців тому +1

    የኔ ባለሙያ እናት እኔ ሙያ እዲኖረኝ በጣም ነው ምፈልገው ምንም ነገር ልሰራ ስፈልግ እሮጬ የእርሶን ቪዲዮ ነው ማየው ሱፍ ፍትፍት እና የችንብራ ወጥ ዶሮ ወጥ ከእርሶ አይቼ ሰርቻለው ዛሬ የተልባ ፍትፍት ልሰራ እግዲህ ተዘጋጅቻለው ኑሩልኝ

  • @yosithegreat7877
    @yosithegreat7877 3 роки тому +1

    እኔ መቼም በጣም ቀላሉን የምግብ አዘገጃጀት ያልኩትን የተልባውን ፍትፍት ሰርቼ ስበላ ጣፍጦን በልቻለው እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ማምዬ!

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 4 роки тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ የኔ እናት የሚሰሩት ሁሉ ድንቅ ነው አመሰግናለሁ። ከቶሮንቶ ሐሚ።

  • @godisgood5915
    @godisgood5915 Рік тому +1

    የኔ እናት ስወድሽ እርጅም እድሜ አምላኬ ይስጥሽ❤

  • @behailumuluneh8966
    @behailumuluneh8966 2 роки тому +1

    እናቴ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የእናት ትምህርት ቤት ፕሮግራም ነው በርቱ

  • @WawWaw-hv8eb
    @WawWaw-hv8eb 6 років тому +1

    አላህ እድሜዎትን ያርዝመው እኔ ሀገሬ ስገባነው ምሰራው እዚህ ያለሁበት ቤት ለምንም አይመችምና ማየት እራሱ። እየፈለኩ ምንም አይመችም ብቻ ሁሉም ያገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቅልኝ

  • @allahkarm9703
    @allahkarm9703 5 років тому +2

    እማየ እጃችሁ ይባረክ ብዙዙ ነገር እያስተማራችሁን ነው ግን የተልባ ፍትፍት እንደት እንደናፈቀኝ

  • @mahedergebreyesus4860
    @mahedergebreyesus4860 6 років тому +1

    ዉድድ ነዉ የማረጎት ! እግዚሃብሄር ከነቤተስቦ ሠላም ፍቅር, ረጅም እደሜ ይስጣችሁ !

  • @SalayemSalayem
    @SalayemSalayem 4 місяці тому

    Thank u 🙏 mom from❤eritria ❤❤

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ዠ9ዘ 6 років тому +1

    እንኳንደህናመጡየኔዉድእናትሁሉነገርያምራል

  • @rozaanasi9622
    @rozaanasi9622 3 роки тому

    የእግዚያብሔር ያኽብርልን በጣም እናመሰሰግናለን።

  • @nxnxjnxnxj2738
    @nxnxjnxnxj2738 6 років тому +3

    እናመሰግናለን ማሚ ባሌ ታድሏል አገር ስገባ ቆንጆ ቆንጆ ምግብ እየሰራሁ አበላዋለሁ እርሜ ለማሚ

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 5 років тому

      እናትና አባትሽ መከራይተውሽ ያሳደጉሽ እያሉ ባሌ ትያለሽ ምስጊን

  • @roose2248
    @roose2248 6 років тому +5

    ማምየ እንደት ነወት ስራ ጤንነት ሁሉ ሰላም ነው

  • @yesmukassaw2631
    @yesmukassaw2631 Рік тому

    እናታችንእናመሰግናለን

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 6 років тому +4

    ማማዬ እድሜና ቴና ይስጥልኝ ኑሩልን❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 Рік тому

    Thank you beautiful. MoM. ❤️❤️

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 6 років тому +1

    ማማዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
    ማምዬ የምትሰሪዉ ሁሉ አንዳንዱን ሞክሪአለሁ እና በጣም የሚጣፍጥ አሰራር ነው በርችልን እናትዬ

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 6 років тому

    ከልብ እናመሰግናለን ማሚ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @liyayeabi1711
    @liyayeabi1711 4 роки тому +1

    Motherye I have learned a lot from you God bless you.

  • @tekanego5295
    @tekanego5295 6 років тому +1

    ማማዬ እድሜና ጤና ተመኝሁልሽ ምራቄን ዋጥ እያረኩኝ ነው

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 6 років тому +2

    ዋው ማምየ እናመሰግናለን ሰወደወት

    • @kebebushehagos3319
      @kebebushehagos3319 Рік тому

      ማሚ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @ሀናንየአላህባሪያ
    @ሀናንየአላህባሪያ 4 роки тому

    ማማዬ እናመሰግናለን

  • @honeyshow5678
    @honeyshow5678 4 роки тому

    egzihaber selam ena tena yestesh mamay

  • @zenashabebe8037
    @zenashabebe8037 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 5 років тому

    ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ

    እናቴ እግዚአብሔር በድሜ በ ጤና ይጠብቅሽ እናመሰግናለን
    የምነረዉ ሳዑዲ ነው እኔ ከነሱ ኣልመገብም ስጋ ኣልበላም በስጋ ያስተማርሽኝ እፅፈዋለሁ ኣገር ስገባ እንድሰራው ሌላ ግን ቡዙ እሰራለሁ በጣም ነኝ የምወድሽ እናቴ

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 роки тому +1

      ታዲያ ምን ትበያለሽ ብቻ ግመል አይሁን እንጂ በስም እግዜአብሔር ባርክሸር ተመጋቢ ።

  • @የድንግልማርያምያደራልጂነ

    እንኳን በሰላም መጣሽልን ማማዬ በጣም ደስ ይላል አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ባለሽበት ከነ ቤተሰብሽ ሰላምሽ ብዝትትት ይበልልን ውድድድድድድድኮ ነው የማረግሽ!!!!!!

  • @babidani4765
    @babidani4765 6 років тому

    Mamiya endat adershi ena meketatel kegimerku jimera ymetasetmerwen migeb nw eyesiraw yememegebaw edema ketana gar yesitelegi and teyaka alegi berzi yal gasho asayegi amesgenalew kefw ayenekashi nurlegi enatachin

  • @ሑሉምሲያልፍዋዛ

    እኔ ተልባውን ስቆላ ትንሽ እሳት ገባአለው እና ምንላረገው እናቴ መላካለው ንገሪኝ

  • @sultanalshehhi3637
    @sultanalshehhi3637 6 років тому +1

    Uffffff mamay sewdeshe enaten selamtmsyghe new anchy bey yterweshe enmsgenlen

  • @emebetgirma2445
    @emebetgirma2445 4 роки тому

    እድሜ ለርሰዎ ልጆቼ አበሻ ምግብ መስራትና መመገብ ጀምረዋል::

  • @jemilaoumer6244
    @jemilaoumer6244 6 років тому

    እናመሰግናለን

  • @ameltshun6619
    @ameltshun6619 9 місяців тому

    ምን ሆነሽ ነዉ የጠፋሽዉ ማሚ Please ሰላም በይን በቪድዮ

  • @selamawitkebede6439
    @selamawitkebede6439 2 роки тому

    ማሚየ ስወደውት እኮ የኔ ባለሞያ

  • @asteraster6729
    @asteraster6729 6 років тому

    momiyyy tebarekuu

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 років тому

    የኔእናት፡እደትእደምወደወት፡efffffffff
    ኑሪልኝእናቴ፡እደው፡ባገኘወት፡ደስይለኝ፡ነበር፡በዛላይ፡ቁርጥ፡አክስቴን፡እግዚያብሄር፡እረጅም፡እድሜይስጥልን፡እመቤቴትጠብቀወት፡ውድድድድድድድድ፡ነውእማደርገወት

  • @AJ-yj5yz
    @AJ-yj5yz 3 роки тому

    Thank you motherye 🙏🏾

  • @emmaemmabete934
    @emmaemmabete934 6 років тому

    Thankyou mame 👍💜💜💜💜💛💚💛💛💛💛

  • @mewe4713
    @mewe4713 4 роки тому

    Egezabhar EDMEA ysehesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 років тому

    ሠላም እማዬ እድሜ ይሥጥሽ

  • @tesfahunmintesnot7807
    @tesfahunmintesnot7807 6 років тому +1

    Thank you so much very helpful 🙏🏿

  • @terriyoung5032
    @terriyoung5032 6 років тому

    Thank you

  • @Rose-lw8nn
    @Rose-lw8nn 6 років тому

    Ameseginalew Enate beterefe demo ye wuchi migibochim kechalshi asayen le bufe yemehonu

  • @helengetachew2832
    @helengetachew2832 3 роки тому

    Motherye Eskahun Kayehut Kelalu Yehe new Yehen new Eyeseraw yemebelaw 🥺🙄

  • @ብስራትየጊወርጊስልጅA

    እማምየ በጣም እናመሰግናለን

  • @mimonahasan2749
    @mimonahasan2749 6 років тому

    Mameye ene gonen besga serechalehu

  • @tsegabutsamlak9976
    @tsegabutsamlak9976 10 місяців тому

    Yegomen alcha

  • @ወለተስእላሴ
    @ወለተስእላሴ 3 роки тому

    ቅቅልሽን ሰርቸው ዋውውውው😍😍😍

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 6 років тому +3

    ውይይይ ተልባ ውስጤ ነው ግን የዝህ ሀገር ጣእሙ እደኛ አግምር አይደለም እናመስግናለን እናታችን

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od 6 років тому

    Er yadan enat telbawu anse

  • @feventigistu9873
    @feventigistu9873 6 років тому

    Butcha serchalhugn kerswo temre sitafttttt , kissessssss.

  • @bashaduleloo1497
    @bashaduleloo1497 6 років тому

    Enamesgenalen enatachin

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 років тому +1

    Hello dear mother nice to see u mamey much loved much respect😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤

  • @GenetTadesse-h5z
    @GenetTadesse-h5z 8 місяців тому

    ❤❤

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s 8 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @felekeshebeta3756
    @felekeshebeta3756 10 місяців тому

    እኔ በበኩሌ በጣም ብዙ ተጠቅሜአለሁ እዜር ይስጥልኝ ፎቶ ሌላ ጊዜ እልክሎታለሁ

  • @berhanberhan2165
    @berhanberhan2165 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 років тому

    U are special mother 😘😘❤❤

  • @elisseyoum2
    @elisseyoum2 2 місяці тому

    ማማየ እወድሻለሁ

  • @3239861
    @3239861 6 років тому

    would someone please tell me what telba is? thanks

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  6 років тому +1

      Telba is Flaxseed in english, It has a lot of health benefits.

    • @3239861
      @3239861 6 років тому

      thanks for your quick reply I love flaxseed

    • @feventigistu9873
      @feventigistu9873 6 років тому +1

      Semi di lino

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    እናመሰግናለን እማማየ ግን እስኪ አንድ ነገር ብቻ ልጠይቃችሁ ጠይቃችሁም ይሁን ከምታቁት ጉበት አለብሽ ተብየ ነበር አኪም ቤት እና ተልባ እዳልበላ ጓደኞቸ ከለከሉኝ ችግር አለዉ ግን አለብሽ ተባልኩ እንጂ አንድ ቀን አሞኝ አያቅም ፈጣሪ ይመስገን እና ችግር አለዉ ወይ በመገበዉ ድርቀት እያስቸገርኝ ተቸገርኩ በ15 ቀን ነዉ ሺት ቤት እምገበዉ እምበላም በቀን አንዴ ነዉ አይርበኝም እሱንም

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 5 років тому

    Thanks for the video.
    *I think to buy grinded flex seed s not good options because you don't know when they grinded it. It is useless. Better buy the seeds & do it at home. Use mortar & pestle That is what I read on Google. Do research if you want.

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 6 років тому +6

    ማምዬ ተልባ ፍትፍት አማርኝ የት ላግኝ
    እኔ አግሪን ስግባ ነው ያስተማርሺኝን የምስራው እዚህ አይመችኝም
    እናመስግናለን እንውድሻልን ኖሪልን ማምዬ የኛ ውድ እናት ♥

  • @feventigistu9873
    @feventigistu9873 6 років тому

    Mammaye inamesgnalen wededdeddd new maregwot eko

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462
    @alemtelewawachalemtelewawa5462 6 років тому

    እናትዬ እንደው ቢመልሱልኝ ደስ ይለኛል ተልባ ለነፍሰጡር ይሆናል እንዴ???

  • @lovelylife7432
    @lovelylife7432 6 років тому

    ውይ እማምየ ምንው ኣሁንስ ጎሮቤትዎ ባረገኝ , እንዴት እንደ ኣማረኝ የተልባ ፍትፍት እንዴት ኣባቴ ኣርጌ ልስራው ማድቤት ስገባ ወይም ወጥ ለመስራት ስገባ ሽታውን መቃቃም ኣልቻልኩም እርጉዝ ነኝ 🤰መብላት ግን ያምረኛል ግን ያለኝ ኣማራጭ ጥቅልል ብየ መተኛት 😌

    • @justdoit7769
      @justdoit7769 6 років тому

      እመቤቴ ሁሌም ከኔጋ ነች አይዞሽ እናቱ

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 5 років тому

      ውይ እንዴት ነሽ ግን አሁን?

  • @ያአላህየኔነገርአደራ1919

    ማማዬ እኔ ሀገሬ ስገባ ነው ምስራው አሁን እንጀራ የልኝም

  • @fikerabera7513
    @fikerabera7513 6 років тому

    I love you

  • @sisay4318
    @sisay4318 6 років тому

    ❤️❤️❤️💖💖🇪🇹🇪🇹

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 років тому

    እህቶቸ በልጅነቴ ፀጉሬን እሳት ተቃጥየ አልበቅልልሽ አለኝ እሚያበቅል የምታቁ ታላችሁ ተባበሩኝ በአላህ
    ኮሜንት ፃፉልኝ

    • @rawandaher4853
      @rawandaher4853 6 років тому

      እማየ እወድሻለሁ ፎክስ ተቀቢው እህቴ

    • @helentamiru693
      @helentamiru693 6 років тому

      እማየ እወድሻለሁ Vicks mockery

    • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
      @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 6 років тому

      ወላሂ Vics እየተቀባሁ ነበር ግን አልበቀለም በጣም አመሰግናለሁ

  • @serkalemfeleke8685
    @serkalemfeleke8685 Рік тому

    ❤❤❤❤❤