Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በውሀ ሳይሆን በወተት በማር ተምር ብትጨምሪበት ተጠጥቶ አይጠገብም የኛ አሰራር ተምር ዘፍዝፈሸ ከተልባው ጋር ወተት ማር በጣም ለጤናም ምርጥ ነው
wetetoo kertoo soja (ye adore atere wetete)BEHONE yemeretale....❤
ስኳሩን ያደረገችው ለናተ አይደለም የስኳር ኮመት በዛ። በተረፈ ተባረኪ ቆንጆ ነው እሞክረዋሐሁ ተባረኪ
ተባረኪ እንደዚህ ባህላዊ ምግቦችን ለጤና ጠቃሚ የሆነውን ስላሳየሽን ደስ ብሎኛል👌
ተባረኪ ቅን ነሽ ሌሎቹ አንዴት ነጭ ማድረግ አንደምንችል ሳያስረዱን ነጭ አድርገው ያሳዩናል ያንን ልመጣ አያለ ብዙዎቻችን ተችግረን ነበር በግልፅ ስላሳየሽን አናመሰግናለን
Use almond milk and bananas. No need to use sugar.
በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን በማር የበለጠ ይረዳል::
እጅሽን ይባርከዉ በጣም አሪፍ ነዉ
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በጣም ጥሩ ነው ተልባ በጣም ጤና ነው:: በጣፋጭ fruit መስራት ይቻላል ስኳሩን ለመተካት?
ስኳር ለጤና መጥፎ ነው። ለዛውም ይህን ያክል
ዋዉዉዉ የባለሞያ ልጅ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
ማር ብንጠቀም ለጤና ጥሩ ሳይሆን አይቀርም
መጠለል የለበትም ዋናው አሰርነቱ ነው የሚፈለገው
ጥሩ ሙያ ነው እጅ ይባረክ እህቴ
ቆንጆ ነው ግን ትንሽ ስኳር ባይበዛው ጥሩ ነው አለኩሊሀል ጥሩ ነው እታችን ሹኩረን
ለጤና ከሆነ በማር በደንብ ይሻላል ።
ምርጥ ነው ሐቢብቲ እጅሽ ይባረክ
While grinding donot make full to get better powder , anyhow thanks for sharing
እኔም እጠቀማለው ካንቼ ደግሞ የተሻለ ሞያ አገኘው እኔም ዩቲብ አለኝ አይተሽ አበረታችኝ አዲስ ነኝ
Gobez Egziabihare ybarkish my sister 🙏🏾
Sister, avoid sugar. Especially, when you present to your followers.
❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው
የመፊጫ ማሽን የሌለን በሙቀጫ ወቅጠን ብንጠቀም ምን ችግር አለዉ
Techyeleshi
holome ende alewe yehonal 😮
አድግዜ ማዘጋጀት ይላል ወይስ ይበላሸል
በጣም ጎበዝ ነሽ ❤
Use fruit instead of sugar. Peach or banana, etc.
ፍራፍረ ኣደግኝ ስካር ኣለው። ፉሩኩትስ ስካር ይባላል ። ከፍራፍር። ከማር፡ ከዳቦ ወዘት ሰውነታችን ውስጥ የሚገባ ካርቦህይድረይት ሲሰባበር ስኻር ይባላል። ስለዝህ ኣብዛኛው የምንበላው ምግብ ከተቻለ፡ ኣትክልት ፕሮትን ፋት ጥራጥረ መሆን ኣለበት።ፓስት፡ ሩዝ ፡ ድንች አህል ደንበኛ የስካር ምንጭ ነው። ይህ በብዛት መውሰድ ኣያስፈልግም።
instead of suger it is better to mixe with fruit banana. for me it is milk.not jus.
እጅሽ ይባረክ ሁሉም ይጠቅማል አሪፍ ነው
ቆይ እንዴት ተልባዉ ሲፈጭ ሳይያያዝ ዱቄት ሆነ??ማለቴ ቅባትነት ስላለዉ
ለስንት ጊዜ መቆየት ይችላል
በስምኣም፣ ይህን ሁሉ ስኳር ጠጥቼ ልፈንዳ እንዴ 😂😂😂😂
አሪፍ ነው
thank yoou for the recipe ,❤
እጅሽ ይባረክ እህቴ
እጅሽ የባረክ
መች ነዉ የምንጠጣው?
ሰዎች እኔ ሰፈጨው ይያዝብኛል(ይለነቅጥብኛል ቃሉን ካልተሳሳትኩ) ድቄት አይሆንም። ምን ላድርግ? ❤❤
Yenem
መለንቀጥ ሳይጀምር ሸርከት እንዳለልሽ በወንፊት አጣሪው ከዛ ቀሪውን እየፈጨሽ(እየወቀጥሽ) በወንፊት አጣሪው
ጥሩ ነው የእንግሊዝኛ ቃላት አትቀላቅይ
እናመሰግናለን ።
ወይኔ እኔ በጣም ስኮር አባዛለው ሻይ የጣጠሁ አይመስለኝም ሞቅ ቃላለ እንዴት እንደምቃንስ ግራ ገብቶኛል
ማማየ በጣም ነው የምናመሰግነው ቤተሰብ አርጌሻለሁ በቅንነት መልሽልኝ
ደምርኝ እመልሳለሁ ወዴ
tezegajeto sent ken mkemt yichelal
ከሥር የዘቀጠውን ምንድነው የምታረግው
አመሰግናለሁ ተባረኪ
Yetanadam ketel tenshe tal adergeshe kemshew waw newwodtach yewordew ZEKETE new mebalew beta teru new berchi
Thank you Habibati
እርፍ እስራር ነው እጅ ይባርክ
ስትቆይ በድስት ቢሆን አይበታተንብሽም
Do u think it would taste good with coffee or other fruits? Have you ever tried this? Just curious 😊
Yes tray with fruit i blend with the powder
ጌታ ይባርክሽ
KEDESTE DENGEL MARIAME TAMALDESH❤
شكرا بارك الله فيك
ምርጥ ነው፡፡
ትክክል እኔ በወተት የምትስሪው መስሎኝ ነበር
Telba fetsmo eskintata aykolam. Shtet new. Gal eskil mames bcha beky new.
እዚህ ፡ ላይ ፡ ትንሽ ፡ አስተያየት ፡ ልስጥሽ ፡ የምትቆይው ፡ ወፈር ፡ ባለ ፡ ብረት ፡ ድስት ፡ ቢሆን ፡ ሰይፈስ ፡ ልትጨርሽ ፡ ትችያለሽ ፡ ሞክሪው
Good job
Tebarky for sharing just don’t put sugar 🙏
ተባረኪየኔቆንጆ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እንግሊዝኛዉን ትተሽ አማርኛ ተጠቀሚ እባክሽ። እንግሊዝኛ የማያዉቅ ይኖራል።
Good job❤
Thank you ❤
Wow thank you!
ቆንጆ ነዉ
Yozkital yibalal
ቀጥይበት
አንቺ የተልባ ጁሽ ጠጡ እያልሽን ነው ሌላዋ ደግሞ በጥናት ያገኘሁት ነው ብላ ተልባ ከበዛ ም መርዛማ ነው እያለችን ነው አንቺስ ምላሽሽ ምንድን ነው
ተልባ ሳይበዛ መሆን አለበት ደሞ ከ1 ቀን በላይ ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ ጥሩ አይደለም !!! ጁሱ በማር ወይም በሙዝ ቢሆን ይመረጣል ስክዋር መጥፎ ነው ለጤና ! ብዙ ነው የፈጨችው ግን ለቤተሰብ ከሆነ በቂ ነው ለ1 ሰው ከሆነ ግን 3 ሾርባ ማንክያ በቂ ነው !
Wow
እምዋውው ጠንክሪየኔውደ ቤተስብእንሁን ፕሮፍይሌንተጭነሽ አብሽሪ
Megahna metfu new yebl yel telb
Megana mindnaw?
Wowwwwww❤❤❤❤❤
ደምሩኝእመልሳለሁ
Jesus loves you ♥️ Amhara great again Amhara life matters 💐 thank you ♥️
እይይይይይ ጾም የለ ስግደት የለ መናፍቅ ተመለሱ ሳይረፍድ
መፍጫ ከድሮም በሙቀጫነዉ እድገት ሆኖ ማሽንመጣእንጂ
ጩህቱን: መስማት: አይጠበቅብንም: ድምፅን: ማስቆም: ትችያለሽ
ማመስገን ማትወዱ ሁሌም መንቀፍ ታሳዝናላቹ ክፉዎች :: አስባ ማቅረብዋ ያስመስገናታል !!!
በጣም ሞላሺው ስትፈጪ
❤❤❤❤
yesuuf
አረ ኢኡኡኡኡኡ ስኳሩ
ውሀው የሞቀ ነው የቀዘቀዘ
ይዘቅጣል😅😅
ተልባ በእጅ አይነካም
ተልባውን ስትቆይ ክዳን ባለው ንፁህ ረድስት ቢሆን ተልባው አይባክንም
Temsgn
Yezketal
አረረ እ
ሰላምአለይኩምእሙየበጣምደሰየሚልየተልቦጅሰመሸአላህተልባለጨጎራለጤለብዙነገርጠቃሚነውበጣምደሰይላልበርችጠክርጎብዥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስትፅፊ እያራራቅሽ ፃፊ😊
ለነፍሰጡር ሴት ይመከራል
አይመካ ርም
ኣይመከረም
ወሯ ሲገባ ከ36 ሳምንት ጀምሮ በጣም ጥሩ ነው ለብዙ ነገር ይጠቅማል ምጥን ያቀላል ከወለደች በሃላም ሆድን ያጥባል። ግን ስትጠቀሚ ማታ ቢሆን ይመረጣል ወይም በደንብ መታጠብ ምች እንዳይመታሽ።
Please don’t mix English with Amharic
BEWETETE FANTA SOJA BEHONE BESKORE FANTA 1 FREE TEMBRE BEDEREGBET MERETE YEHONAL...BERCHE !!!
Stop using English words
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️
በውሀ ሳይሆን በወተት በማር ተምር ብትጨምሪበት ተጠጥቶ አይጠገብም የኛ አሰራር ተምር ዘፍዝፈሸ ከተልባው ጋር ወተት ማር በጣም ለጤናም ምርጥ ነው
wetetoo kertoo soja (ye adore atere wetete)BEHONE yemeretale....❤
ስኳሩን ያደረገችው ለናተ አይደለም የስኳር ኮመት በዛ። በተረፈ ተባረኪ ቆንጆ ነው እሞክረዋሐሁ ተባረኪ
ተባረኪ እንደዚህ ባህላዊ ምግቦችን ለጤና ጠቃሚ የሆነውን ስላሳየሽን ደስ ብሎኛል👌
ተባረኪ ቅን ነሽ ሌሎቹ አንዴት ነጭ ማድረግ አንደምንችል ሳያስረዱን ነጭ አድርገው ያሳዩናል ያንን ልመጣ አያለ ብዙዎቻችን ተችግረን ነበር በግልፅ ስላሳየሽን አናመሰግናለን
Use almond milk and bananas. No need to use sugar.
በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን በማር የበለጠ ይረዳል::
እጅሽን ይባርከዉ በጣም አሪፍ ነዉ
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን በጣም ጥሩ ነው ተልባ በጣም ጤና ነው:: በጣፋጭ fruit መስራት ይቻላል ስኳሩን ለመተካት?
ስኳር ለጤና መጥፎ ነው። ለዛውም ይህን ያክል
ዋዉዉዉ የባለሞያ ልጅ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
ማር ብንጠቀም ለጤና ጥሩ ሳይሆን አይቀርም
መጠለል የለበትም ዋናው አሰርነቱ ነው የሚፈለገው
ጥሩ ሙያ ነው እጅ ይባረክ እህቴ
ቆንጆ ነው ግን ትንሽ ስኳር ባይበዛው ጥሩ ነው አለኩሊሀል ጥሩ ነው እታችን ሹኩረን
ለጤና ከሆነ በማር በደንብ ይሻላል ።
ምርጥ ነው ሐቢብቲ እጅሽ ይባረክ
While grinding donot make full to get better powder , anyhow thanks for sharing
እኔም እጠቀማለው ካንቼ ደግሞ የተሻለ ሞያ አገኘው እኔም ዩቲብ አለኝ አይተሽ አበረታችኝ አዲስ ነኝ
Gobez Egziabihare ybarkish my sister 🙏🏾
Sister, avoid sugar. Especially, when you present to your followers.
❤❤❤
በጣም አሪፍ ነው
የመፊጫ ማሽን የሌለን በሙቀጫ ወቅጠን ብንጠቀም ምን ችግር አለዉ
Techyeleshi
holome ende alewe yehonal 😮
አድግዜ ማዘጋጀት ይላል ወይስ ይበላሸል
በጣም ጎበዝ ነሽ ❤
Use fruit instead of sugar. Peach or banana, etc.
ፍራፍረ ኣደግኝ ስካር ኣለው። ፉሩኩትስ ስካር ይባላል ። ከፍራፍር። ከማር፡ ከዳቦ ወዘት ሰውነታችን ውስጥ የሚገባ ካርቦህይድረይት ሲሰባበር ስኻር ይባላል። ስለዝህ ኣብዛኛው የምንበላው ምግብ ከተቻለ፡ ኣትክልት ፕሮትን ፋት ጥራጥረ መሆን ኣለበት።
ፓስት፡ ሩዝ ፡ ድንች አህል ደንበኛ የስካር ምንጭ ነው። ይህ በብዛት መውሰድ ኣያስፈልግም።
instead of suger it is better to mixe with fruit banana. for me it is milk.not jus.
እጅሽ ይባረክ ሁሉም ይጠቅማል አሪፍ ነው
ቆይ እንዴት ተልባዉ ሲፈጭ ሳይያያዝ ዱቄት ሆነ??ማለቴ ቅባትነት ስላለዉ
ለስንት ጊዜ መቆየት ይችላል
በስምኣም፣ ይህን ሁሉ ስኳር ጠጥቼ ልፈንዳ እንዴ 😂😂😂😂
አሪፍ ነው
thank yoou for the recipe ,❤
እጅሽ ይባረክ እህቴ
እጅሽ የባረክ
መች ነዉ የምንጠጣው?
ሰዎች እኔ ሰፈጨው ይያዝብኛል(ይለነቅጥብኛል ቃሉን ካልተሳሳትኩ) ድቄት አይሆንም። ምን ላድርግ? ❤❤
Yenem
መለንቀጥ ሳይጀምር ሸርከት እንዳለልሽ በወንፊት አጣሪው ከዛ ቀሪውን እየፈጨሽ(እየወቀጥሽ) በወንፊት አጣሪው
ጥሩ ነው የእንግሊዝኛ ቃላት አትቀላቅይ
እናመሰግናለን ።
ወይኔ እኔ በጣም ስኮር አባዛለው ሻይ የጣጠሁ አይመስለኝም ሞቅ ቃላለ እንዴት እንደምቃንስ ግራ ገብቶኛል
ማማየ በጣም ነው የምናመሰግነው ቤተሰብ አርጌሻለሁ በቅንነት መልሽልኝ
ደምርኝ እመልሳለሁ ወዴ
tezegajeto sent ken mkemt yichelal
ከሥር የዘቀጠውን ምንድነው የምታረግው
አመሰግናለሁ ተባረኪ
Yetanadam ketel tenshe tal adergeshe kemshew waw new
wodtach yewordew ZEKETE new mebalew beta teru new berchi