КОМЕНТАРІ •

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 років тому +40

    ሰላም ያገሬ ልጆች ሳምንቱ እንዴት ነበር ዛሬ ሱፍና ተልባ በድልህ መልክ እንደ አገራችን እንብላ subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

    • @selamaberaart9315
      @selamaberaart9315 5 років тому +1

      በተለይ የጉዳዴ ፆም መያዣ እየቀረበ ነው በዚህ 2 ወር ውስጥ ብዙሃኑ ክርስቲያን ቤት የማይጠፋ ምግብ እና የሱፍ ወተት ነው

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +1

      የተባረከ ምግብ ይሁን እናመሰግናለን ዜድ

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 5 років тому +1

      ምን ያህል ግዜ ይቆያል ፍሪጅ ውስጥ።

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 5 років тому +1

      @@Abby-qt3sg 15ቀን

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 5 років тому +1

      እመሰግናለሁ የኔ እህት ዛሬውኑ እሞክራለሁ ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው።

  • @rahelabera2080
    @rahelabera2080 4 роки тому +3

    ብዙ ጊዜ ምግብ ከመጣፈጡ ይልቅ ምን ያህል ገንቢ ነው የሚለው ያሳስበኛል።በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ባለሞያ ማግኘት ደስ ይላል፨❤

  • @fasikadejene9604
    @fasikadejene9604 5 років тому +36

    ስንት ባለሙያ አለ በየቤቱ እጅሽ ይባረክ

  • @FasiNico
    @FasiNico 5 років тому +25

    በሚያስፈልገን ሰአት ነው ይዘሽልን የመጣሽው 👏እናመሰግናለን በጣም 😍 ተባረኪ

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 3 роки тому

    ዋው እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት ይቻላል።እጅሽ ይባረክ።

  • @esategemora3877
    @esategemora3877 5 років тому +3

    Thank you sharing your knowledge I appreciate you. All your dishes are real our parents and grandparents recipe I like it.

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 років тому +11

    ለየት ያለ የተዋጣለት ሴትነት እናመሰግናለን

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 років тому +1

    ዋዉ ቆንጆ ነው ዜድዬ እናመሰግናለን

  • @PP-qo6uq
    @PP-qo6uq 4 роки тому

    አስጎመጀሺኝ እባክሽ። ስራሽ በጣም የሚያስጎመጅ ነው።አንቺን ያገባው ታድለዋል፣ጸባይሽ እንደስራሽ ቆንጆ ቢሆን ደግሞ በጣም በጣም ይመረጣል።በርቺ

  • @LIZ91317
    @LIZ91317 4 роки тому +2

    Put on my hand a little bit, wanted to test that, so super 👍

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 5 років тому +39

    እናመሰግናለን በርቺ .ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬችም መልካም ኩዳዴ ይሁንልን።

  • @redaefamily4691
    @redaefamily4691 5 років тому +1

    ጌታ ይባርክሽ በጣም አድናቆቴ በጣም የላቀ ነው ስዎች ጋር እበላልሁ አሰራሩ ስብጠይቅ ግን እውነቱን አይኖግርኝም እና በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁል ግዜ እከታተልሽ አለሁ ጌታ ብፈቅድ እና ብንኖር ተባረኪ

  • @helenb8411
    @helenb8411 5 років тому

    Betam gobez nesh yawekshwn masawek betam tru new tebareki 👏👏👏

  • @ninijohn8211
    @ninijohn8211 4 роки тому

    Zed sipley you are the best ....wowwwwwwwwwwwwwwww , I wish i was your neighbour

  • @addislove6602
    @addislove6602 4 роки тому +1

    Wow! Zed you the best chef. how can I order your product?

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Рік тому

    ምርጥ ነው በተለይ ለጾም እጆችሽ ይባረኩ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 5 років тому +4

    የምወደው ምግብ ማማዬ እጅሽ ይባረክ

  • @mamshatadesse872
    @mamshatadesse872 5 років тому +1

    How long can stay in the fridge? One week or more? Please answer,
    Thank you

  • @Hailu-Etissa-Debissa
    @Hailu-Etissa-Debissa 3 роки тому

    Thank you, you did very good !!

  • @kidistgetachew9912
    @kidistgetachew9912 4 роки тому

    እናመስግናለን፣እጂሺ ይባረክ እህቴ ጥሩ አስትምሮ ነው ።

  • @sfiyahans870
    @sfiyahans870 4 роки тому

    Amharic Aykeln Eye Betigrina etay Yetikulu from Eritrea

  • @genethana1145
    @genethana1145 4 роки тому +1

    Thank you very much. Delicious

  • @ethioh8050
    @ethioh8050 4 роки тому

    I can’t wait to try it, thanks a lot. Awesome job

  • @yitbarekbelete8723
    @yitbarekbelete8723 4 роки тому

    betam harefi newo ehitachn betamim yasgomejale

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 5 років тому +1

    Bream ameseginishalehu tebareki.

  • @beniyamdemisie8763
    @beniyamdemisie8763 5 років тому +4

    where are you in South Africa?
    because I can't see any difference between Injera and the plate!

  • @rikiriki1483
    @rikiriki1483 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ምረጥ ነገር ይመስላል ፆምም ስለሆነ ተባረኪ እሞክረዋለሁ

  • @frefre2060
    @frefre2060 5 років тому +2

    Thank you dear for sharing , love your dishes😍😍😍😍💐💐💐💐💐

  • @kidisttesfaye7234
    @kidisttesfaye7234 4 роки тому

    በጣም የሚጣፍጥ ምግብ በጣም እናመሰግናለን

  • @kibrneshshire3755
    @kibrneshshire3755 5 років тому +5

    በጣም አመሰግንሻለሁ የረሳሁትን አስታወስሽኝ ደሞም ባለሞያነሸ ቀልጣፋነሸ ቀጥዪበት

  • @mesereteberhanu9272
    @mesereteberhanu9272 5 років тому

    ተባረኪ የኔባለሙያ በጣም ነው የምወድሽ ብዞ ሞያ ተምራለህ ኻንቼ

  • @Huda19998
    @Huda19998 5 років тому +3

    WOW I love it well done Sister 👍.

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ስራ ነው

  • @deraworkbasha3776
    @deraworkbasha3776 4 роки тому

    wow በጣም ያምራል ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ተባረኪ!

  • @abyssiniyacookingabyssiniy1404
    @abyssiniyacookingabyssiniy1404 4 роки тому

    Suf ket yigegnal?

  • @betelhemmullugeta8519
    @betelhemmullugeta8519 4 роки тому

    እጅሽ ይባረክ። ሱፉን ግን ቀቅለሽ በjuice መፍጫ መፍጨት ይቻላል። እኔ የሱፍ ፍትፍት ስሰራ ቀቅዬ ነው የምፈጨው።

  • @HT_Peace7
    @HT_Peace7 5 років тому

    ሰርቼዋለው በጣም አሪፍ ነው ለጤናም በጣም ጥሩ ነው::
    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ

  • @urjiibekele6128
    @urjiibekele6128 3 роки тому

    Omg... very nice 👌👌

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 роки тому

    ሥራሽ ጥሩ ነው ማብራሪያው ይበዛል ጊዜ ስለማይናር አጠር አጠረ አድርጊ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 роки тому +1

    ጎሽ እናትዬ አያቴ አስተምራኝ ነበር በደምብ ነው የምችልበት በሀገር ቤት እሰራ ነበር በአዲስ በዘመናዊ መልኩ ስላመጣሽልን እናመሰግናለን

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa9322 5 років тому +2

    Zed...thank you for showing us new things👏👏

  • @TGWollotube
    @TGWollotube 5 років тому +2

    እናመሰግናለን
    በማዳም መጅቡስ ሆዴ ደርቋል ዜድየ ኪኪኪ

  • @freyaleethiopia2728
    @freyaleethiopia2728 5 років тому +3

    ዜድዬ እንደተለመደዉ ቆንጆ ቪድዮ ነዉ እናመሰግናለን

  • @mamituemana278
    @mamituemana278 4 роки тому

    Tebarak betam yamiral

  • @saraashenafi7798
    @saraashenafi7798 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ እጅሽ ይባረክ

  • @yonastekle1848
    @yonastekle1848 4 роки тому

    beautiful... love it so much

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 4 роки тому

    በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @adiamteklehaimanot3397
    @adiamteklehaimanot3397 3 роки тому

    Wow 👍👍👍

  • @wesenyeleshbiru2649
    @wesenyeleshbiru2649 5 років тому +1

    አመሰግናለሁ የምወደውን ምግብ ነው ያስተማርሽን

  • @lijinet
    @lijinet 5 років тому +2

    Anche Video lay Leyet yale nager silemay das yilaignal thanks Berchi!!

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 5 років тому +1

    Weyne sayewu gomegehu
    Hjish yebarek ihte betam mert megb newu

  • @hawasadik3723
    @hawasadik3723 4 роки тому

    Great job

  • @zebibasherif85
    @zebibasherif85 5 років тому +7

    አንቺን አይቶ አለማድነቅ አይቻልም ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሙያ

  • @netsanetasfaw6847
    @netsanetasfaw6847 3 роки тому

    አሪፍ አሰራር ነው ይመቸሽ

  • @tigisttadesse5439
    @tigisttadesse5439 3 роки тому

    Thanks Zed

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 4 роки тому

    Wow amazing I’m new to your channel 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @aynalemteshager9763
    @aynalemteshager9763 5 років тому

    በጣም ጡሩ ሞያ ነው ያገኘነው

  • @macymace7
    @macymace7 4 роки тому

    "Le lijoch yohonal" quickly took back with "le awakim yihonal, yibelawal". LOOOOOL! That was funny but THANK YOU for showing us, loved the video and will try it myself. God Bless.

  • @ruthmehari4943
    @ruthmehari4943 5 років тому +1

    Yal besobla new yeserut betam new mitftew egish yebarek

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ዜድዬ

  • @almazbrendel5163
    @almazbrendel5163 5 років тому +2

    Waw konjo newu lemegemeriya gizi yayehut

  • @kebedehabtegabriel936
    @kebedehabtegabriel936 3 роки тому +1

    አስራሩን በመጽሄትና በጽሁፍ ቢደገፍ ብዙዎች ሰውን ሊማረው ይችላል ይባርክሽ።

  • @zenebechwolde4155
    @zenebechwolde4155 5 років тому

    ባይነፋሰ ተልባውን አድቅቀን ብንፈጨውሰ ስራ። አያቀልልንም ወይ?

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 5 років тому +1

    በጣም ጥሩ አዘገጃጀት ነዉ እናመሰግናለን ። ተልባውን የቆላሽበትን መጥበሻ የት እንደገዛሽው ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 5 років тому

      Tizalu አበሻ ሱቅ ህንድ ሱቅ አይጠፋም

    • @tizalumengesha3385
      @tizalumengesha3385 5 років тому +1

      @@zedhabeshafood2518 እኔ የምኖረው ኖርዌይ ትሮምሶ የሚባል ከተማ ነው የህንድም የሃበሻም ሱቅ የለም።ሰፋ ያለ ስለሆነ ለእንጀራ መጋገሪያ ፈልጌው ነው ከቻልሽ የገዛሽበትን አድራሻ ፃፊልኝ።ስለመለሽልኝ አመሰግንሻለሁ።

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 5 років тому

      Tizalu wasse mitad ብለሸ ዩቲዩብ ወይም Google አርጊ ይነግርሻል ወይ online ሊሆንም ይችላል እኮ

    • @tizalumengesha3385
      @tizalumengesha3385 5 років тому

      @@zedhabeshafood2518 እሽ የኔ እመቤት በጣም አመሰግናለሁ።

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 років тому

    ማሻአላህ የማላቀዉን ሙያ አሥተማርሺኝ ተባረኪ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 років тому +2

    በምጠጪው ሱፍ ስኳር ይገባበታል እንዴ ወይስ እንዲሁ ነው ምጠጣው ወይኔ ሲያምር እጅሽ ይባረክ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 5 років тому

      Astek አይገባም በጣም ትንሽ ጨው እኔ ባዶ ነው ምጠጣው

  • @zeretutezera4058
    @zeretutezera4058 5 років тому +1

    Tens Adam ena besobela be English-language mine yebalale?

  • @elsaefrem7838
    @elsaefrem7838 4 роки тому

    Good Job my sister

  • @kongitalemu5495
    @kongitalemu5495 5 років тому +2

    ጎበዝ ባለሙያ ተባረኪ

  • @abinettesfay2655
    @abinettesfay2655 4 роки тому

    Pikchru betam yastlal
    Megemeriya aynsh liwedew ygedal

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 років тому +2

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @akliluyemane1538
    @akliluyemane1538 2 роки тому

    betam amesegenalewu yemiwedilish neger metenin menagerish berich

  • @makim3975
    @makim3975 5 років тому +1

    Is it good for pregnancy ?

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 5 років тому +1

      Eleny no you eat and drink suf only don't use telba,but it is good after birth

    • @makim3975
      @makim3975 5 років тому

      @@zedhabeshafood2518 thank you

  • @misraky1548
    @misraky1548 4 роки тому

    Zedye, moya bicha sayhon, tikikilegna yeqalat agebab ena ateqaqemim new yemimarew kanchi. Tebareki

  • @negedeyimam2745
    @negedeyimam2745 4 роки тому

    እጅሽን ይባረክ

  • @taysplc
    @taysplc 5 років тому +1

    betam yamiral, gobez nesh

  • @assefachekun9788
    @assefachekun9788 5 років тому +1

    Medenew beso bela malet?

  • @nalah4990
    @nalah4990 4 роки тому

    ስንት ግዜ ይቀመጣል ደሞ እንደወጥ ነው እንዴ የሚበላው በርበሬው አያቃጥልም

  • @nisri1567
    @nisri1567 5 років тому +2

    ሕዝብሽን ለማሳወቕ፡ ለማስተማር በገዛ ፍላጎትሽ ደከመኽ ሰለቸኝ ሳትዪ ለምታደርግን በጣም ጠቓሚ ትምህርት ላበረከትሽልን እግዚኣቢሔር ጤናን ጉልበት ይስጥሽ። ኣይዞሽ በርቺልን እንድነ ኣንቺ ጎበዝ እህትን እንቶች ናቸው የሚያስፈልጉን። ጥራዝ ነጠቕ የሚዲያ ይጓሮ የድብቕ fake የፖለትካ ምሁር ባይማ እንደ ርካሽ የጉሊት ገበያ ብሀድክበት ነው። ያንቺን ዓይነቱ ክቡር ሰው ግን በጣም ጥቂት ነው።
    dislike ለምትሰጡ ምድረ ምሃይም ደግሞ ወይ ኣትማሩ ወይ ኣታስተምሩ ማሀል መንገድ ላይ ብቅን መንፈስ ለሚጓዙ ትጉ ዜጎች ለማደናቀፍ ኣውራ መንገድ ላይ ይጋድም ኣትዘፈቁ። ትንሽ ይሉኝታ ቢሰማቹ ቢያንስ ሞራል መስጠት ቢሳናች ለምኮራዋ እንኳን like ብትሰጡ የሚጎድልባቹ ምን ኣለ ነውና! ባይሆን ሞራል መስጠት ነበር የሚገባቹ ወይስ ቅናት ይሆን? እ/ር ምህረቱ ይላክላቹ እንግዲህ . ..

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 роки тому

    በቃ ለባሌ ምን ልሰራ ቀረ የኔዋ ምርጥ ነሸ 😘😘😘

  • @davidobed5939
    @davidobed5939 5 років тому +1

    You did a great Ethiopian recipes,I love the smell of Telba,
    Please show us your face,because you have a beautiful hands,
    Let’s enjoy this 🌝

  • @ethiobeautylifestyle9621
    @ethiobeautylifestyle9621 5 років тому +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን የኔ ውድ::

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
    @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 5 років тому +3

    በጣም ያምራል ይጅሽ ይበራክ

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 4 роки тому

    Thank you for sharing, lf you mix all together in 1, than put in a blunder it would be easier .

  • @genettewelde950
    @genettewelde950 4 роки тому

    Thank you for sharing my sister 👍

  • @elizabethmichael8768
    @elizabethmichael8768 5 років тому +1

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን !!!ግን እኔ ያለሁበት አገር በሶብላ አይቼ አላውቅም ።ባይጨመርበት ጣሙ አይመጣም ?ለማንኛውም እሞክረዋለው ።

  • @sarahcalap633
    @sarahcalap633 3 роки тому

    ሳልቀምሰው ጣፈጠኝ ዋውው

  • @sofifamily
    @sofifamily 5 років тому +11

    ልፆም ጊዜ አሪፍ ነዉ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 роки тому

    ሱፉ በምን ያህል ውሃ እና ሰአት ይቀቀላል አልተናገሽም።

  • @Bezatube
    @Bezatube 5 років тому +1

    Enamesegenaln konjo berechilgni

  • @hiwotabebe76
    @hiwotabebe76 5 років тому +1

    Ehete betam new yemadenkesh 👌

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 4 роки тому

    Ewanite betam nw Manamasgenawu bariche

  • @hannaaragie8962
    @hannaaragie8962 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል አዝገጃጀትሽ የተዋህዶ ልጆች ከፆማችሁ ጋር ሰብሰብ ብላችሁ ከቅዳሴ መልስ

  • @nejatmuhammed5385
    @nejatmuhammed5385 5 років тому +3

    Thanks zedeya ❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 5 років тому +7

    አመሠግናለሁ ማሽንሽ እንደተሰካ በብረት። አትንኪ በእንጨት ነገር አደጋ አለው ለሁዳዴያችን አገኘን ስንት ቀን በፍሪጅ ይቆያል ተልባ ስለሆነ

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 5 років тому

      Gete 15ቀን ፍሬሽ ሆኖ ይቀመጣል አሰራራችንና አቀማመጣችን ወሳኝ ነውበደንብ የሱፉን ውሀ ማፍላት እኔ በየ15ቀኑ አሠራለሁ ሰለማሽኑ አመሠግናለሁ

  • @emebettsegayesisay6981
    @emebettsegayesisay6981 5 років тому +1

    U Tebarekilgn

  • @የድንግልልጅ-ዐ7መ
    @የድንግልልጅ-ዐ7መ 5 років тому +2

    Good job

  • @messeret911
    @messeret911 4 роки тому

    Dear GOD BLESS you thankyou

  • @rosemanawi5734
    @rosemanawi5734 5 років тому

    Zare new yayehushe agelaleseshe betam des yelal serashem. sedt Yale new telba besuf zare new yayehut hulu negresh des yelal

  • @loveandkindness2619
    @loveandkindness2619 5 років тому +1

    Can you please tell us what is suf in English

    • @zedhabeshafood2518
      @zedhabeshafood2518 5 років тому

      Genet ሰሙ sunflower seed ነው

    • @loveandkindness2619
      @loveandkindness2619 5 років тому

      @@zedhabeshafood2518 thanks so much you are awesome

    • @myyem1203
      @myyem1203 5 років тому +1

      It is called safflower seeds not sunflower(this is a different kind)