Ethiopian Orthodox Mezmur Song by Zerfe Kebede እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 249

  • @freweyniasefa5664
    @freweyniasefa5664 3 роки тому +265

    እግዝአብሄር ወደ ኦርተደክስ እምነትሽ ይመልስሽ አይነ ልቦናሽ ያብራልሽ ውድ እህታችን መዝሙርሽ በጣም ነው ምወደው ግን😢🙏🙏🙏😢😢😢

    • @wubshatarekiso4097
      @wubshatarekiso4097 3 роки тому +37

      ወደ ኦርቶዶክስ እምነት ነዉ ያልሽዉ? ወደ ክርስቶስ እምነት ሄደሌችነ አትማለስም ከሃይማኖት ወደ ህይወት ለዉጥ አድርገለችነ የሎጥን ምስት ማንፈስ ከለይሽ ለይ በጌታ በእየሱስ ስም ገለበጥኩት

    • @freweyniasefa5664
      @freweyniasefa5664 3 роки тому +25

      @@wubshatarekiso4097 አንተ ሰይጣን ወደ ሰይጣን አምልኮት ስለሀደች ደስ አለህ እዴ ጠብቅ እሱዋማ እሜቤታች ትመለሰዋለች ተስፋአለች🙏

    • @zenashwolde2218
      @zenashwolde2218 2 роки тому +3

      @@freweyniasefa5664 mayhon hilim ke hilim yalef kizhet nw ke chelema wotalech

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 2 роки тому +1

      @@zenashwolde2218 Chelsea west Yalachehu Ye Diyabilos Ye Satan Bariya Mehonachehu ma Eyayen eko new
      Kidist Dengel Maryam Temelesatalechi
      Ke Satan 666 Amleko Tewetalwchi
      Anchi Satan setamelki tenorialesh Egziabher Lebona Yestesh Yikirem yebelesh
      Niseha Betegebu Yeshal neber
      Be Zefen Le Satan Esat west Kemetekatelu.. Nefsachehun Adenu
      Ye Tinbitu Mefetsemiya Atehugni

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 2 роки тому +9

      @@freweyniasefa5664 መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ 4.12.

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 3 роки тому +99

    ዘርፌ አማምላክ ወላዲተ አምላክ ወደቤትሽ ትመልሽ አይነ ልቦናሽን ታብራልሽ 🙏😭

    • @abitidavid7453
      @abitidavid7453 3 роки тому +1

      Amen 🙏

    • @zenashwolde2218
      @zenashwolde2218 2 роки тому

      be mn silxan atichilim eyesus geta nw lelaw koteti

    • @wubshatarekiso4097
      @wubshatarekiso4097 2 роки тому +1

      እማ አምለክ ታብሎ የተፀፈ ነገር በመፅሐፍ ቅዱስ የለም አምለክ እግዝአብሔር ብቻ ነዉ

    • @habteaddis7854
      @habteaddis7854 2 роки тому

      @@wubshatarekiso4097 dirom seyitan tiru neger ayayim eko ande beseyitan eg wedkachuhal esu 1 egziabgher yiftachuh eng enatema ande wedkachuhal be ewunet betam tasazinugnalachuh eskemeche endemitchefru ena balakm gin yenaten mefetat tesfa adergalehu

    • @Naif-sz8zo
      @Naif-sz8zo 2 роки тому

      @@wubshatarekiso4097 ይልቅሰ ወገለ ገቡተ አይወ መጽሐፍ ከወቅህ

  • @53067
    @53067 Рік тому +33

    መቼም ከ አይምሮዬ የማይወጣ መዝሙር ያንን ምርጥ ግዜም ያስታውሰኛል ለነብሴም ምግብ የምመገበው አውደምህረቱስ ኦ አምላኬ ዛሬ የት ነኝ😢ግን በጣም ጨካኝ እና እራስ ወዳድ ናችሁ እኛ ማለት ያኔ ለእናንተ ከእግዚአብሔር የተሰጠን ያደራ በጎች ነበርን መምህር በጋሻው እናንተ ዘማርያን በሙሉ ግን በትናችሁን ሄዳችሁ ተመልከቱ እስኪ አሁን ትውልዱን ተሳዳቢ እና ክፉ ሆኖ ቀረ እናንተስ በትናችሁን ከሄዳችሁ በዋላ የትኛውን ትውልድ አዳናችሁ ዩቱብ ላይ ከመተቸት ውጪ ምነው ትንሽ እንኳን አላስታዋላችሁም ያንን ሁሉ ምእመን ብትንትን አድርጋችሁ ም ንስ ተጠቀማችሁ እውነት አሁን ያላችሁበት ልክ ሆኖ ነው? እንዴትስ አላሳዘናችሁም ለማንስ ብላችሁ እግዚአብሔር እኮ አይሳሳትም እናንተን በቤቱ ሲሾም ልክ ነበር አለዛማ ከመጀመርያው በ ኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ ሆናችሁ ባልተወለዳችሁ ትምህርቱንም ቢሆን በመነጋገር እያስተካከላችሁ ታስተምሩ ነበር ግን ሀላፊነታችሁን ታግላችሁ ማሸነፍ አቅቷችሁ እኛን ያለ እረኛ እንደቀሩ በጎች በተናችሁን ይህንን ስል ደሞ ሰባኪ የለም ዘማሪም የለም እያልኩ እዳልሆነ እወቁ ግን እናንተን በፍፁም ፍቅር እንወዳችሁ ነበር ብዙም ተለውጠን ነበር ግን በጣም አዝናለው እግዚአብሔር ቢወድ እዛው አውደምህረቱ ላይ ድጋሜ አይቻችሁ ብሞት ማርያምን አይቆጨኝም አሁንም ባላችሁበት ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁሌም እንወዳቹሀለን 😇🙏😇 አመሰግናለው ይህንን መልእክቴን እዮት

    • @netsiart
      @netsiart 11 місяців тому +1

      be ewnet awo betkkl🥺
      amen lbonachewn ymelsw

    • @53067
      @53067 11 місяців тому +3

      @@netsiart ለምን እንደሆነ አላውቅም ትቆጨኛለች እህቴ ዘርፌ ታውቃላችሁ በቃ ደስተኛ አትመስለኝም ባለችበት ግን እግዚአብሔር ልቦናዋን ይመልሳት ዘንድ ፀሎቴነው እኔ እሷ መዝሙር ከመልቀቋ 2አመት ቀደም ብዬ ነው ከጠፋሁበት ወደ አባቴቤት የተመለስኩት እና ያኔ በደንብ እንድ ጠነክር የሚያደርገን ዝማሬያቸው ስብከታቸው ልዩ ነበር ለኔ አሁን እነሱ ያሉበትን እምነት ገና በልጅነቴ ነበር የተቀላቀልኩት ግን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የናቴን ፀሎት ድካም አይታ ነው ልቤን የመለሰችልኝ ብቻ እኔ በናቴ በቅድስት ድንግል ማርያም አፍሬም አላውቅም ወደ አባታቸው ቤት ይመጣሉ ብቻ እንፀልይላቸው፣

    • @EskenderKosha
      @EskenderKosha 2 місяці тому

      ከመሳደብ እንደዚህ በሥርዐት መጠየቅ ይልመድብን

  • @MaahhaMananaja-ne5im
    @MaahhaMananaja-ne5im 9 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ወደ ትክክል ኛው ኦርቶዶክስ እምነትሽ ይመልሽ መዝሙርሽ በጣም ብዙ ሰው ነበር የሚፅናናበት እህታችን 😢😢😢😢

  • @ጌታሆይእንደፍቃድህኣኑረኝ

    አይነ ልቦናሽ ገልጦ ወደ ተዋህዶ ቤትሽ ይመልስሽ ዘርፌየ ደሞ ይሆናል አንድ ቀን ትመለሽያለሽ ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ መዝሙሮችሽ ውስጤ እንዴት እንደሚነኩኝ ብቻ እዟኝቷ ማርያም ወደ ሰላሙ ጎዳና ትመልስሽ

  • @FrehiwotKitaw
    @FrehiwotKitaw 10 місяців тому +7

    መዝሙሮችሽ በጣም ነው የምወዳቸው ከድሮ ጀምሬ አዳምጣችዋለ ወደ በፉቱ ተመለሺ እህቴ እባክሽ ፈጣሪም ልቦና ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቤተሳሚስ-በ2ከ
    @ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 роки тому +51

    የቀደሞ ዝማሬሽ ናፈቀኝ አፌን የፈታዉት ባንቺ ዝማሬ ነበር እባክሽ ነይ ተመለሽ 😭😭
    ቤተ መቅደሱ የጣኑ ሽታ አልናፈቀሽም?😭

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 Рік тому +1

      ዛሬም ድሮም በክርስቶስ ነች።አርቃችሁ አትዩት።እንደኔ እይታ

    • @netsiart
      @netsiart 11 місяців тому +1

      @@abenettadesse228 wendme betam yrarakal enji🥺
      betam yrarakal
      amlkotachn en@ astesasebachn yleyayal
      protestant gar Getachnn amalaj ylutal sifelgu amlak, engdi enesu gar getachn mn endehone altawekew
      Orthodox gar gn amlak new hulem yezelalem amlak new
      yleyayal wendme

    • @53067
      @53067 11 місяців тому +1

      ባለንበት ሄነን ሁልጊዜ በፀሉት እናስባቸው ይህ ጌዜ የካሳ ዘመን ተው የማይቸለውን የሚችል ጌታ ታምር ይሰራል ይመጣሎ በፍፁም ፍቅር እንውደዳቸው እንፀልይላቸው፣

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 3 роки тому +11

    ለሞት አትስጠኝ ነፍሴን ለአለ እንዳንተ ያለ ማንም የለ አሜን!!!

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 3 роки тому +19

    ተባረኪ አንች የጌታ የወንጌል አገልጋይ ድንቅ ዝማሬ ነው አሜንንንንንን ለሞትና ለአለም አይሰጠንም አሻግሮናል ዛሬም ያሻግረናል ታማኝ ነው ፀሎትን ይሰማል ይመልሳል!!!!

  • @hoshgojsv729
    @hoshgojsv729 2 роки тому +11

    እህታችን ኔይ ታመለሽ ግዴለም እውነተኛ እምነት ተዋሕዶ ነው

  • @saragetachew8339
    @saragetachew8339 3 роки тому +18

    ዝምታህ ያስፈራኛል ድምፅህን ልስማ
    መብራቴን እንዳይዘጋው ያለምጨለማ
    የማምለጫ አለቴ ክንድህን ዘርጋ
    መባዘን ይብቃ ልቤባንተ ይርጋ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 3 роки тому +68

    😭😭😭😭 የኔ ውድ እህት ዘርፍዬ በጣም ናፈቅሽኝ በጣም ድምጽሽን ልረሳው አልቻልኩም
    😭😭😭 አዎን ከእኛ በመሄድሽ አንጀቴን ብታቃጥይውም በዝማሬዎችሽ ግን ፈጽሞ ልረሳሽ አልቻልኩም ። እግዚአብሔር አምላክ ግን አንድ ቀን ወደ ቀደመችው እምነትሽ መልሶሽ እንደሚያሳኝ ሙሉ እምነቴ ነው።

    • @muluayalew9280
      @muluayalew9280 3 роки тому

      Amen awo betham emtiewededi zemari nebrechi ene betham new emwedate gin min waga alewe ezu kin alewe

    • @wondimukifle108
      @wondimukifle108 3 роки тому +11

      ገና እናንተ ትመጣለችሁ እንጅ ወደ እናንተ አትሄድህ
      አልመለስም ወደ እስር ቤት

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 3 роки тому +14

      @@wondimukifle108 በፉከራ የሚሆን ምንም ነገር የለም ወንድሜ ! ዘርፌ በፊት ኦርቶዶክስ ነበረች ፣ ከዚያም ተሃድሶ ፣ ከዚያም አሁን ደግሞ ጴንጤ ወደ ፊት ደግሞ ወደነበረችበት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት እንደምትመለስ አንተ በዚህ ጊዜ ምንም የምታውቀው ነገር የለም አዎን ምንም ። ነገር ግን እኔ ለእርሷ ካለኝ ፍቅር የተነሳ የሚሰማኝን ስሜት ለራሷ ለዘርፌ ነው የገለጽኩላት ። ስለዚህ እኔ በእግዚአብሔር ላይ ባለኝ ሙሉ እምነት ከልብ በሆነ ስሜት ዘወትር ወደ እግዚአብሔር አምላክ እየጸለይኩላት ነው ። አምላኬ እግዚአብሔር የጸሎቴን ምላሽ እንደማያስቀርብኝ ደግሞ ሙሉ እምነት አለኝ ። በተረፈ ለእኔም ለአንተም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጠንና በጊዜው የትኛው እስር ቤት የትኛው እውነተኛ የክርስቶስ ማደሪያ ቤት መቅደስ ውስጥ እንደቆመች እውነታውን በድጋሜ ከራሷ ከእህታችን ዘርፌ አንደበት የምንሰማው ይሆናል። ዕድሜና ጤናን ይስጠን ወንድሜ !ምላሽ ስለጻፍክልኝ በድጋሜ አመሰግናለሁ 🙏 bye

    • @wondimukifle108
      @wondimukifle108 3 роки тому +2

      @@mahiletmekonnen5794 እኔም በፉከራ አይደለም ያልኩት እሷዋ ወደ ኦርቶዶክስ ብትመለስም እንኳን ስለ እውነቱ ተስታምራለች የሚል እምነት አለኝ ብዙ ስህተቶች አሉ

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 3 роки тому +2

      @@wondimukifle108 ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ 🙏

  • @redwanukasha1362
    @redwanukasha1362 8 місяців тому +5

    Welahi ene muslim nagn ehen mazmur endet ende mewedew lelaw demo ketagesut hulum yalfal yemelown demo bfkr nw mewodew 😘😘😘

  • @eskenderamare9515
    @eskenderamare9515 2 роки тому +1

    አቤት አቤት እንዴት ይረሳኛል
    እእእ በዛ በሀጥያት ጎዳና ተዘፍቄ እኔነቴን እስክጠላው ድረስ፡
    እና ያኔ በመዝሙርሽ የጌታዬ ፍቅር አደረብኝ፡
    አፅናናኝም አስታረቀኝ ልቤን መለሰዉም፡
    እናማ ጠላት ምን ይስራ ለመልካምና ለፅድቅ ስራ አይኑ ደም ይለብሳል፡ እንቅልፍም ፈፅሞ አይተኛልንም፡ ኧረ እንንቃ፡ እንቁዋቻችን በፈተና እያጠመደን ነዉ፡ ከፀሎት ዉጪ ሌላ የምንዋጋበት ሀይል የለንምና፡ እነሱንም ወደ ቀድሞ ክብራቸው እንዲመለሱ፡ ጌታን ይሄን ያህል የሚወዱት እንደዚህ ከጠፋብንማ
    እኛ መሀይሞቹን የነሱ ቅንጣት የማንሆነው እንዴት እንሆን ይሆን።
    ኧረ ነገ ሙች ነንና በፀሎት እንተሳሰብ
    በፀሎት እንተሳሰብ ወገን፡

  • @wubjmberie
    @wubjmberie 2 роки тому +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ድሮም ቀብቶ ለራሱ ለይቶ እያለማመደሽ እያነቃቃሽ ለነበረው እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለሌሎችም መዳን ይሁንላቸው ጌታ ይርዳቸው

  • @MouHc-d3l
    @MouHc-d3l 6 днів тому

    እግዚአብሔር ቦታሽን ያሳውቅሽ እህት ሌላ ምንም አልልሽ😢😢😢

  • @ttdyfgufy6716
    @ttdyfgufy6716 2 роки тому +6

    እዜግብኣሄር ልቦና ይስጥሸ😥😥😥😥

  • @BettyBetel-z6r
    @BettyBetel-z6r 6 днів тому

    Endmetwejw yawekal gen ebakesh bebtu honesh amlekiw ❤❤❤❤❤❤

  • @KweghEyu-1833
    @KweghEyu-1833 5 місяців тому +1

    Zerfi btami eye zefitweke zhaftey mearey amlak Edmen tienan yhabki eme birhan msaki tkun ms fikur wedia🙏🙏🙏❤❤❤

  • @zerebstudio4101
    @zerebstudio4101 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔም አንቺም ልብ ገዝተን ወደ ቀደመችይቱ መንገድ እንድንመለስ እናፍቃለሁ

  • @adugnaalem
    @adugnaalem 2 роки тому +5

    Amen amen hallelujah tebareki ❤️🇪🇹🙏☮️

  • @Meseret-pi4gu
    @Meseret-pi4gu 10 місяців тому +1

    ሥለገባሽ እውነት እግዚአብሔርይመሥገን

  • @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ

    ሲጅምር እግዚአብሕር በስጣት ፀጋ ልታመስግነው አልቁመችም በዘፈን ነው የጅመርች

  • @zenbechteshom6641
    @zenbechteshom6641 2 роки тому +2

    ቆይ እሽ እኔ ምን ላድርግ መዝሙሮችሽን ሁሉ በጣም ነው ምወዳቸው ማርያምን ተወግዟል ይሉኛል😥😥😥 ብቻ እመብርሃን ወድ ቤትሽ ትመልስሽ እህታችን ያንቺ መዝሙር እንደተለቀቀ በእንባ ነበር አብረን ምንዘምረው ማርያምን😥😥

    • @ውበቴነሽማርያም-ገ8ኀ
      @ውበቴነሽማርያም-ገ8ኀ 2 роки тому

      እኔ እራሱ የሷን እና የሀዋዝን በጣምነው እምወደው መተው አልቻልኩም 😭😭💔💔

    • @haymanotmengistu-bg7ux
      @haymanotmengistu-bg7ux Рік тому

      እኔ ችግር አለው ብየ አላስብም ምን ችግር አለው ኦርቶዶክስ እያሉ የዘመሩት መዝሙሮች ብናዳምጥ የኛ መዝሙር ነው

  • @bc7965
    @bc7965 3 роки тому +24

    እልልልልልልልል ተመስገን ጌታየ

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 2 місяці тому

    ሰልች ቶኞል.የኔጌታ.ሁሌማልቀስ..አሜን.አሜን.ደህናሁኝ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 роки тому +7

    Amen
    Tebarek i

  • @fenetbedo3224
    @fenetbedo3224 Рік тому +2

    Ameeen ilililililil ilililililililili haleluya haleluya 🙏🙏

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 3 роки тому +5

    Zemare melekt yasemalen 🙏🙏🙏⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏

  • @emaa2726
    @emaa2726 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር አምላክ ወደቀድሞ ሀይማኖትሺ ይመልሰሺ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናሺ ይመልሰሺ 😭😭😭😭😭

    • @wubshatarekiso4097
      @wubshatarekiso4097 2 роки тому

      ሃይማኖት ህይወት ለይሆን ክርስቶስን ሸፍኖ ማርያምን ከስማለከ ገደይ ነዉ ማርያምም ያለችዉ እሱን ስሙት የምለችሁን አድርጉ ነዉ አረ ኦርቶዶክስ በስማ ክርስትነ ጠኦትን መምለክ ይቅርበችሁ ቃሉን አምብቡ ደግሞ ከጭቃ ዉስጥ የወጡትን አትጎትቷቻዉ እግረቸዉን አትያዙ ይልቅ እኘንም አስማልጣን በሉት ሃይሉ ሙሉ ነዉ ጰዉሎስንም ከታሰረበት ሰንሳለት ፈቶ የአበቱ ማንግስት የምስረች ነገር አርጎታል እነንተንም ያደርገችኋል

  • @TsihonTsita-e8n
    @TsihonTsita-e8n 11 місяців тому

    አረ በማርያም ዘርፍዬ በጣም ነው ምወድሽ እናቴ ልቦና ትስጥሽ❤❤❤🙏🙏🙏🙏😭😭

    • @axumtigray
      @axumtigray 11 місяців тому

      እኔም ሆሌም መዝሙራ ሲሰማ ነም እምውለው እግዚአብሔር ወደ ቤቷ ይመልሳት😢

  • @ተመስገንኣምላኽይ

    እግዚኣብሔር ኣምላኽ ናብ ቤቱ ይምለስኪ ክብርቲ ሓፍተይ

  • @fiyoforina2428
    @fiyoforina2428 3 роки тому +6

    Wedebetu yimelsish wede ewnetegnawa orthodox tewahdo libonashin yimelsish yedingl mariyam lij 🙏🙏🙏

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs 2 роки тому +2

    Zerfyie kdst dngl maryam wede bieta tmelssh ehtie abietu gietahoy mechereshayien asamrlg 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk Місяць тому

    Amen amen amen amen amen tebarki yana wed❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yirgeduhabtu3901
    @yirgeduhabtu3901 2 роки тому +2

    ዘርፌ ዝማሬሽ ልብንይማርካል በአካል አላውቅሽም ወንጌል እውነት ነው የሀይማኖት ካምፕ መንግስተ ሰማያት አያስገባም ተባረኪ

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 2 роки тому +3

    ውድ ዘማሪት ዘረፌ እግዝአብሄር ይባርክሽ

  • @setotatube5138
    @setotatube5138 2 роки тому +23

    ጌታን መውደድ ወደ እውነት ይመራል
    እየሱስ ያድናል።

  • @eleni311
    @eleni311 Рік тому +6

    እኳን የዘላለም ህይወት ወደ ሆነው ጌታሸ መጣሸ ይሄ አለም ቀሪ ነው ጌታ ኢዩሱስ ሰንቀበል እሱም በአባቱ ፊት በደሰታ ይቀበለናል ክብር ሁሉ ለእሱ ይሁን አሜን🙏

  • @luliagebere8280
    @luliagebere8280 3 роки тому +5

    I love mezemur very very much

  • @Tigst-c6d
    @Tigst-c6d 10 місяців тому

    😢😢😢😢 uffff.bxam yemewadaw . Zemare naw faxari bameratu wdabateshe yemaleseshe

  • @Mistre-q4p
    @Mistre-q4p 5 місяців тому

    Amen yemelesezhe sew hono mayesasat yelem yemeleseshhe ❤

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 7 місяців тому

    ወይ ተዋህዶ እምነት ማማርሽ በእውነት እስኪ ከዚህ እምነት ኮብልሎ መሄድ አሁን ምን ይባላል የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ወደ ተዋህዶ እምነት ይመልስሽ!!

  • @ጌታሆይእደፈቃድህአዉለን

    አሜን ጌታ ይባርክሽ

  • @graceasiret5298
    @graceasiret5298 5 років тому +13

    Amen Amen
    God bless you sis

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 8 місяців тому

    እግዚያብሄር በቤቱ ይመልስሽ😢 ዘርፉየ

  • @aynalemfeyisa5987
    @aynalemfeyisa5987 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @Riiiriia
    @Riiiriia Рік тому

    eyesus geta kbrun hulu ersu ywsed slanchi egziabhern amesegnalew

  • @youngish10
    @youngish10 3 роки тому +5

    Orthodox mehonko kbr ena srat new esun lbsh yawkal suri argo church wst kemenzefzef ygelaglsh bcha ewedshalew

  • @mesig5277
    @mesig5277 Рік тому

    Orthodox mehon wubetm selamem alew egziabher leb setito yemelssh

  • @lmlmhagos3048
    @lmlmhagos3048 Рік тому

    ፈጣሪ ልቦናሽን መልሶ በፀበሉ ዳብሶ ወደ አባቴችሽ ርስት ይመልስሽ የኔ እህት😢❤😢❤😢

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 Рік тому +3

    ዘርፌ ወስናለች እናንተም ወስናችሁ ወደ ጌታ ኑ !!!

    • @tedotedla1180
      @tedotedla1180 Рік тому

      አይዟቹ እኛ ከጌታ ጋር ነን ☦️☝️

    • @SalamMakhlouf-w4h
      @SalamMakhlouf-w4h Рік тому

      ​@@tedotedla1180እኮ አድስ ጌታ የለም

    • @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ
      @መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ Рік тому

      ህጉን ጥብቁ

    • @YordiTesfaye-j6t
      @YordiTesfaye-j6t Рік тому

      ድሮም አሁንም የክርስቶስ ነን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Bontufeyisa-w4e
      @Bontufeyisa-w4e 9 місяців тому

      አሁንም ዘላለምም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ ከድንግል ማርያም ያለ ህማም የተወለደዉ

  • @hayimanotderibe8806
    @hayimanotderibe8806 Рік тому

    Kale hiwot yasemaln ehtachin !!!

  • @abdisahatwu9188
    @abdisahatwu9188 3 роки тому +3

    ጌታ ይበሪክሽ!!!!!!!

  • @tegestttadele2888
    @tegestttadele2888 5 років тому +5

    ammmeenn

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m Рік тому

    እንዴምወዴህ አንተ ታዉቃለህ😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭

  • @senaytaregahagnbrehanu7801
    @senaytaregahagnbrehanu7801 3 роки тому +1

    amennn 🙏🙏🙏 zmare meliyikt yasemaln 💗💗💗

  • @tesfayeayele7865
    @tesfayeayele7865 3 місяці тому

    Ebaksh zerfe wede tekekelegna haymanotsh temeleshi😢

  • @saragetachew8339
    @saragetachew8339 3 роки тому +9

    ዜድዬ የተባረክሽ ለሞት አትስጠኝ ብለሽ እደዘመርሽ ይሄ አልጣለሽም ታማኙጌታሽ

  • @gpgp6501
    @gpgp6501 Рік тому

    Amee Amee Amee Amee Amee Amee Amee Amee Amee Amee Amee Amee Amee Amee Amee

  • @tayeshawil8282
    @tayeshawil8282 2 роки тому

    Yegna konjo enemewdishalehu wibineshe medahinialm yitebikishi

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 3 роки тому +2

    ዘርፎየ ኣሁን የት ነሽ አረ ተመለሽ ወደ ህይወት የሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዚአብሔር የሰመልስሽ እናቴ በጣም ነው ያዘንኩት ዘርፍየ ማማየ 😥😥😥

    • @trailersongs7746
      @trailersongs7746 2 роки тому

      ISSWAA TIKIKILEYNAA MENGED LAY NAT...ANCHIMM GETAN TREKEBEY WUDDD IHIITT!!!!!

    • @mgt7614
      @mgt7614 Рік тому

      ​@@trailersongs7746abetu ykr ybelachu dngl mariyam lbonachhun tkfetew

  • @bilca8198
    @bilca8198 2 роки тому

    Amen tabaraki yane wude

  • @merrymerry2335
    @merrymerry2335 3 роки тому +3

    amniiii amniiii 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሒወትዮቱብ
    @ሒወትዮቱብ 2 роки тому +8

    እመቤቴ ልብሽን ትመልሥልሽ

    • @mgt7614
      @mgt7614 Рік тому +1

      Amen😢😢😢😢😢

  • @TameTamrat-kn7jh
    @TameTamrat-kn7jh 6 місяців тому

    ተመለሺ ማር

  • @kidestakidana9715
    @kidestakidana9715 Місяць тому

    Sing more zemarit zerfe kebede

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama1921 2 роки тому +1

    AMMEN 🙏🙏🙏

  • @sgfdfdg572
    @sgfdfdg572 3 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @kenawaraga
    @kenawaraga Місяць тому

    መዳኒአለም ይመልስሺ እህቴ

  • @abu-cg7vc
    @abu-cg7vc 2 роки тому +3

    Glory to God

  • @sabontuuoromoo7289
    @sabontuuoromoo7289 3 роки тому +3

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💞💞😘😘😘😘

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 роки тому +5

    እንዲህ ብለሽ ዘመርሽ ወራሹ ወረሰሸ እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል

  • @Ramiel_T
    @Ramiel_T 2 роки тому +4

    Please pray for my wife LIdiya 😭😭😭 🙏

  • @abelmulugeta9745
    @abelmulugeta9745 2 роки тому +1

    Sadamtew enbaye ymtal

  • @fitsumfishufitsum4195
    @fitsumfishufitsum4195 2 роки тому +3

    ለሞት አትስጠኝ ነብሴ እንዳለ
    .... አሜን ወደቤትሽ ይመልስሽ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому

    ተባረኪ፡በብዙ

  • @yod638
    @yod638 Рік тому

    God bless you zerfe.

  • @mariy814bah9
    @mariy814bah9 4 роки тому +3

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @almanalfrp7271
    @almanalfrp7271 3 роки тому +1

    Ameeen Ameeen ebifama 💚❤️❤️💚

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @Fiyamita-s4k
    @Fiyamita-s4k 9 місяців тому

    እባክሽ ተመለሽ ባንቺ መዝሙር ነው አፌን yefetahut🙏🙏🙏🙏

  • @ananiya3501
    @ananiya3501 2 роки тому

    እህታችን ምንስ እንኳን እውነተኛዋን መንገድ ስተሽ ሌላ ብትከተይም ዝማሬዎችሽ አጥንትን ያለመልማሉ ግን የዲያቢሎስን ስራ መጋፈጥ አቃተሽ ይቅር ባዩ አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስሽ ማስተዋሉን ይስጥሽ 🙏😭😭😭😭🙏

  • @meskerem.m3161
    @meskerem.m3161 3 роки тому +1

    አሜን አሜን
    አሜን አሜን😍😍😍😢😢😢

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 Рік тому

    ዮሐንስ 21 (John)
    15፤ ምሳ ከበሉ በኋላም ኢየሱስ ስምዖን ጴጥሮስን፡- የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ከእነዚህ ይልቅ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው፡- ግልገሎቼን አሰማራ፡ አለው።
    16፤ ደግሞ ሁለተኛ፡- የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ፡ አለው። ጠቦቶቼን ጠብቅ፡ አለው።
    17፤ ሦስተኛ ጊዜ፡- የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። ሦስተኛ፡- ትወደኛለህን? ስላለው ጴጥሮስ አዘነና፡- ጌታ ሆይ፥ አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ፡ አለው። ኢየሱስም፡- በጎቼን አሰማራ።

  • @SerkalemAssefa-q1b
    @SerkalemAssefa-q1b 11 місяців тому

    ያንቺ ክብር ሞገስሽ ቤተክርስቲያን ነች እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 2 роки тому +1

    Amen amen

  • @heueueheheueue6903
    @heueueheheueue6903 3 роки тому

    Tabaraki.

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 3 роки тому

    Yamenshiw amlak kezelalem metfat be 1 liju tadgoshal ...sewn sayhon kirstosn bemamen tsentesh nuri ehte

  • @duresabeyene5794
    @duresabeyene5794 3 роки тому +1

    Egizhaber yebrikshe

  • @mikiman3523
    @mikiman3523 3 роки тому

    Fetari mastewalun seto yetdfenewn libshen kefto wede mesertesh yemlesesh

  • @fanubori1910
    @fanubori1910 3 роки тому +1

    AMEEN🙏❤❤❤😭

  • @wudeasfaw3561
    @wudeasfaw3561 Рік тому

    Ameen Ameen Ameen😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimodarge7944
    @mimodarge7944 3 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @eyeruswendem3035
    @eyeruswendem3035 3 роки тому +2

    እዚለይስታምሪእግዚብሄርወደእምነትሽያምራሽ

  • @mimit4032
    @mimit4032 3 роки тому +1

    Amen 🙏

  • @enanatadesse6926
    @enanatadesse6926 Рік тому +1

    ዘርፍየ አንዴት ነሽ ዘማሪ መክሊት ነኝ

  • @hanamulugeta6919
    @hanamulugeta6919 2 роки тому

    አይይይ ዝማሬሬሬ ስወደዉ ግን አቺ ወደቤትሽ ይመልስሽ አምላክ የዉነት የያዘሽን በሰይፊ በታትኖ ይጣልልሽ

  • @bezamesfin4592
    @bezamesfin4592 2 роки тому

    ወደ የምትወደው ጌታ ተጠጋች እንጂ ምን አጣችና ተመለሽ ትያታለሽ?

  • @birhanezeleke8471
    @birhanezeleke8471 3 роки тому +1

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒💒