Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የቅዱስ ቂርቆስ ልጅ የሰፈሬ ልጅ አሁንም እርሱ ይጠብቅህ መጨረሻህን ከነ ቤተሰብህ ያሳምርልህ።
የአንተን መዝሙሮች ስሰማ በቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት ያስታውሰኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢🎉
E
Me too
Yasalefkuten Hulu Befetare chernt malefien yastwesial keber lemdhneialem
እውነት ነው
ብዙዎቻችን ቤት ካሴትህ አለ እየሰማንህ ነው ያደግነው በቤቱ ያኑረን በቤቱ ያፅናንን❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
ድምፁ የማይቀየር የበረታ የቅዱስ ቂርቆስ ባርያ ዳጊዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያቆየልን ይመስገንልን ሁሌም ያኑርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ መዝሙርህን ብቻ አይደለም አለባበስህን ጭምር ቀላል ደስአይልም እግዚአብሔር ፀጋህን አሁንም የብዛልህ።
ያሳደገኝ መዝሙር ነው ፡መሐዘ ስብሃት ዳግማዊ ኣባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ከ የመንፈስ ልጅህ መርሃዊ ጸጋይ ( የኤርትራ ልጅ ኣዲስ ኣበባ)
ብዙዎች ጌታን ያመሰገኑበት በ ኣበይት በዓላት ሁሌ በ ሕብረት በሰንበት ትምህርት ቤት የሚዘመር ድንቅ መዝሙር። ወንድም ዳግም ፀጋውን ያብዛልህ በርታ።
እልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የተዋህዶ ጀግና የማትቀየር በርታ ወንድሜ
❤❤❤❤❤
እልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያስማንልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን የተዋህዳ. ጃግና የማትቀየር በርታ ወንድሜ
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በጣም የምወደው ዘማሪ መዝሙሮቹ ሁሉ ወደ እግዚአብሔር የሚያገናኙን መሰላሎች ናቸው
አጥትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አበረታኝ ፍቅርህ ጌታዬ🥰🥰🥰 የአምላካችን ፍቅር እስከ መስቀል ሞት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወደኋላ መለሰኝ 90ዎቹ የተባረከ ዘመን ሁሉ ነገር ወዝ የነበረው እናመሰግናለን 🥰 ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
ይሄ መዝሙር በጣም ትልቅ ትዝታ አለብኝ በጣም ነዉ የምወደው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቅር ያለኝ ነገር ከበሮ ለምን ቁጭ ብሎ ይመታል መቆም እየቻለ እሡ ቅር ብሎኛል
Turu new gin kuchi bilo eyemeta yalew mayiku gar endikerbew ymeslegnal
በቦታው ያለሁ ያክል ነው የተደሰትኩት መዝሙሮችህ ያረሰርሱኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ከስር በግጥም ቢሆን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
በጣም ደሰ ያሚል ስረ ጀምረችዋል በረቱ ውብ አግልግሎት አንገፈ ዘማረየችን ደግማዊ ፀጋ ለይ ፀጋ ይብዘ በቤቱ የፅናችሁ❤
መቸም፣ቢሆን፣መዝሙርህ፣የውሥጤ፣መንፈስ፣ነው፣ኣባቴ፣ኑርልን፣ለዘላለም
አቤት ድምፅ! ልዩ ነው! ዱሮም ከምወዳቸው ዘማሪዎች ዋናው ነበርክ፣ መልክህን ግን አይቸው አላቅም ነበር፣ በጣም ነው የምናመሰግንህ።
አቤትዜማ አቤት ግጥም አቤት መታደል አቤት ፀጋውን ይብዛልን ሁሉ ጊዜ ምሰማው ዘማሪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር !!!
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል የኔ አባት ዝማሬ መለአክት ያሰማልነ ፀጋዉን እና በረከቱን ይስጥልን🙏🙏🥰🥰💖💖💖💖💖💗💗💗
እኔስ ፈዝዠ ቀረሁ 😢የኔ አባት በቤቱ ያጽናህ 🙏🙏🙏
የአንተን መዝሙር ስሰማ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሜዲስን ተማሪ ሁኜ ያሳለፍኋቸውን ጊዜያት ያስታውሰኛል።አይ ደጉ ጊዜ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር
እመቤቴ ማርያም ስምሽ ምን ያምርበፍየል ብራና በቄስ ከናፍር❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የዝማሬው፣የቃሉ ባለቤት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤
መዝሙሮችህ የብዙዎች የሰንበት ትምህርት ቤት ትዝታ ነዉ ልክ እንደ እኔ ማለት ነዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።በጣም በጣም እወዳሃለሁ በጣም ለምን ብትለኝ በዝማሬዎችህ ነዉ በገጠሪቱ ቤተክርስቲያን ያደኩት
ወይኔ ድምፅህ አይቀየር ልጂ እያለሁም እንዲሁ ነበር ቃለ ሂወት ያሰማል💛💛💛🙏🙏🙏
የልጅነት ምርጡ ጊዜ ነበር ሰንበት ትምህርት ቤት በዝማሪ እለት ከእለትየማይሰለች ህይወት ትውስታ😊❤❤❤
ዳጊ የሰፈሬ ልጅ ድሮ የተባረክንባቸውን ዝማሬህን እንዲህ በአዲስ መልክ ብታቀርብልን። እግዚአብሔር ይባርክህ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
አሜን ዘማሬ ማልይክት ያሰማልን እልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🌺💐💐💐💐💐💐💐💐
አበረታኝ ፍቅርህ ጌታዬአበረታኝ ክንድህ አምላኬ የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን እልልልልልልል❤❤❤
አበረታኝ ፍቅርህ ጌታዬ ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏🕊️👏🕊️👏👏👏🌿🕊️
በጣም የማደንቅክ የምወድክ ዘማሪ ነክ በተለይ ብሄረፅጌ ማርያም ሲዘምር ደሞ በቃ ይለያል ተባረክ በቤቱ ያፅናክ❤
የኔ መረዋ ድምፅ እ/ግ ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤
ክብር ለእርሱ ይሁን....ዳግሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያርግልህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን ያንተን መዝሙር ስሰማ አለም ታስጠላኛለች ልቤ ያውቀዋል ያደረክልኝን ነገርመድሀኔአለም አወጣኸኝ ከመከራ በቃል ጉልበት አይሰራ እኔ ነው ያወጣኝ ከስንቱ መከራ😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን ዳጊ
በሱ በዕገዛና ብርታት እዚ ላደረሰን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁነ አሜን!!!!
ድኖግል ማርያምን ከአላየሁና የሷ ስም በውስጥ ከለለ ቅርርርር የሚለኝ ነገርስ መዝሙሩ ድረስ የኛ አይመስለኝም እሷን ከአላየሁ
እሱ ልክ ነው ፀጋው ይብዛለት!ለድንግል ማሪያም ግን ውዳሴ አያስፈልግም
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
እልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፋጊዬ። በልጅ መባረክ ደሞ ልዩ ያደርገዋል
Ebakhe zemari "bemn des lasegneke yene geta "yemilewn degame seraw😢❤
ሰንበት ት/ቤት ትዝ አለኝ። ቃለ ህይወት ያሰማል 🙏🏽
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ዳግምዬ ያንተን ዝማሬዎችህ ስዘምር ነው ያደኩት በጣምነው ምወድህ ጸጋው ይብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን!!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በጣም ነው የምወደው መዝሙር እልልልልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልል
Amen amen amen zmare melaktn yasemaln yagelglot zemenhn ybarkln tsegawn yabzalh abate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen zemare melaikt yasemalen tesga yabizalih ❤❤❤❤❤🎉🎉
ዝማሪ፡መልኮት፡ያስማልን፡በቤቱግያፃናልን፡እግዚአብሔር፡ይስጥልን❤😊❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልንመዝሙሩ ከስቲድዮ ይልቅ ቤተክርስቲያን ቢሆን፣ቢያንስ ስእላት ቢኖሩ.....
ጌታን በእንግድነትንም እንዲሁ ቢዘመር ደስ ይለናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Min malet new ay chifegnat
እእግሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አባቶቻችን በረከቶ ይድረሠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️👌🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒❤️❤️👈እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አባቴ ደሰ የሚል መዘምር ❤️❤️👏👏👏👏👏👏
ወንድሜ ዳጊዬ የሰርጌ አድማቂ ተጠበቅልኝ የማይቀየር ድምፅ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን።ዳጊዬ የኔ መልካም።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዳግምየ የእኛ እንቁ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ በልጂነቴ የምሰማቸው መዝሙሮች በጣም የምወደው ዘማሪ ልቦናን የማፅናኑ ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!በእግርህ የሚተኩ ልጆች ለሰጠህ የድንግል ልጅ ምስጋና ይሁን
በጣምነው የምወደው ሁሉንም መዝሙር ያገልግሎትዘመንህ ይባረክ።
ድንቅ ዝማሬ!!!ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የደብራችን ፈርጦች
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ዝማሬወችህ ሁሌም ለኔ ልዩናቸው❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ
እልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰይመሰገንእልልልልልልለልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዘመን ተሻጋሪ ዝማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የማይጠገብ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በቤቱ ያጽናዎት ግሩም እምግሩማን ውእቱ
እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
መዝሙሮችህ አጥንትን ያለመልማሉ ተባረክ ዳጊዬ
እልልልልል እልልልልል እልልልልል 👏👏👏👏እልልልልል ማዝሙር ማለክተ የሳማልን
ደስ ብሎኛል ዳጊየ ልጆችህ የዜማ መሳሪያ ለመያዝ ተመርጠዋል❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!!
አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን ቃለ ሕይዉት ያሠማልን በዉነት ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያቆይይልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልእልልሎሎሎሎሎልልልልእልልልልልልልልልልልል
ያሳደገኝ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤ኑርልን ሊቁ❤❤❤❤
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ 👏👏👏
አባቴ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤️✝️💒
ዘማሪ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ ጥዑም ዝማሬ
አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን❤❤❤❤
ዘማሪ ዳጊ ❤️❤️❤️ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ፍፁም ሰላም ያለዉ መዝሙር❤❤❤
የኔ ዉድ ❤ዘማሪ ♥️ሺ ዓመት ኑራላኝ ♥️ዘማሬ መላክት ያሰማልን ♥️
ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን እልልልልልልልልል እናመሰግናለን
ወንድም ዓለም ደስ ብሎኛል የአንተ የድሮ ዝማሪዎች ያደግንበት ናቸውና ይበል ብለናል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን/3/በግጥም ቢሆን ደስ ይለኛል❤❤
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል ን
ዝማሬ መለእክትያሰማልን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬመላአክትያሰማልን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዳጊዬ አባታችን 🥰🥰🥰
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አምን ድንቅ መልክት ያለው ዝማሬ
የኔ ጌታ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
ከልጅነቴ ስሰማው ደስ የሚለኝ መዝሙር
የቅዱስ ቂርቆስ ልጅ የሰፈሬ ልጅ አሁንም እርሱ ይጠብቅህ መጨረሻህን ከነ ቤተሰብህ ያሳምርልህ።
የአንተን መዝሙሮች ስሰማ በቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት ያስታውሰኛል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢🎉
E
Me too
Yasalefkuten Hulu Befetare chernt malefien yastwesial keber lemdhneialem
እውነት ነው
ብዙዎቻችን ቤት ካሴትህ አለ እየሰማንህ ነው ያደግነው በቤቱ ያኑረን በቤቱ ያፅናንን❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
ድምፁ የማይቀየር የበረታ የቅዱስ ቂርቆስ ባርያ ዳጊዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያቆየልን ይመስገንልን ሁሌም ያኑርልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ መዝሙርህን ብቻ አይደለም አለባበስህን ጭምር ቀላል ደስአይልም እግዚአብሔር ፀጋህን አሁንም የብዛልህ።
ያሳደገኝ መዝሙር ነው ፡መሐዘ ስብሃት ዳግማዊ ኣባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ከ የመንፈስ ልጅህ መርሃዊ ጸጋይ ( የኤርትራ ልጅ ኣዲስ ኣበባ)
ብዙዎች ጌታን ያመሰገኑበት በ ኣበይት በዓላት ሁሌ በ ሕብረት በሰንበት ትምህርት ቤት የሚዘመር ድንቅ መዝሙር። ወንድም ዳግም ፀጋውን ያብዛልህ በርታ።
እልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የተዋህዶ ጀግና የማትቀየር በርታ ወንድሜ
❤❤❤❤❤
እልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያስማንልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን የተዋህዳ. ጃግና የማትቀየር በርታ ወንድሜ
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በጣም የምወደው ዘማሪ መዝሙሮቹ ሁሉ ወደ እግዚአብሔር የሚያገናኙን መሰላሎች ናቸው
አጥትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አበረታኝ ፍቅርህ ጌታዬ🥰🥰🥰 የአምላካችን ፍቅር እስከ መስቀል ሞት ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወደኋላ መለሰኝ 90ዎቹ የተባረከ ዘመን ሁሉ ነገር ወዝ የነበረው እናመሰግናለን 🥰 ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
ይሄ መዝሙር በጣም ትልቅ ትዝታ አለብኝ በጣም ነዉ የምወደው ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቅር ያለኝ ነገር ከበሮ ለምን ቁጭ ብሎ ይመታል መቆም እየቻለ እሡ ቅር ብሎኛል
Turu new gin kuchi bilo eyemeta yalew mayiku gar endikerbew ymeslegnal
በቦታው ያለሁ ያክል ነው የተደሰትኩት መዝሙሮችህ ያረሰርሱኛል እግዚአብሔር ይመስገን
ከስር በግጥም ቢሆን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
በጣም ደሰ ያሚል ስረ ጀምረችዋል በረቱ ውብ አግልግሎት አንገፈ ዘማረየችን ደግማዊ ፀጋ ለይ ፀጋ ይብዘ በቤቱ የፅናችሁ❤
መቸም፣ቢሆን፣መዝሙርህ፣የውሥጤ፣መንፈስ፣ነው፣ኣባቴ፣ኑርልን፣ለዘላለም
አቤት ድምፅ! ልዩ ነው!
ዱሮም ከምወዳቸው ዘማሪዎች ዋናው ነበርክ፣ መልክህን ግን አይቸው አላቅም ነበር፣ በጣም ነው የምናመሰግንህ።
አቤትዜማ አቤት ግጥም አቤት መታደል አቤት ፀጋውን ይብዛልን ሁሉ ጊዜ ምሰማው ዘማሪ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር !!!
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል የኔ አባት ዝማሬ መለአክት ያሰማልነ ፀጋዉን እና በረከቱን ይስጥልን🙏🙏🥰🥰💖💖💖💖💖💗💗💗
እኔስ ፈዝዠ ቀረሁ 😢የኔ አባት በቤቱ ያጽናህ 🙏🙏🙏
የአንተን መዝሙር ስሰማ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሜዲስን ተማሪ ሁኜ ያሳለፍኋቸውን ጊዜያት ያስታውሰኛል።
አይ ደጉ ጊዜ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር
እመቤቴ ማርያም ስምሽ ምን ያምር
በፍየል ብራና በቄስ ከናፍር❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን የዝማሬው፣የቃሉ ባለቤት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤
መዝሙሮችህ የብዙዎች የሰንበት ትምህርት ቤት ትዝታ ነዉ ልክ እንደ እኔ ማለት ነዉ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።በጣም በጣም እወዳሃለሁ በጣም ለምን ብትለኝ በዝማሬዎችህ ነዉ በገጠሪቱ ቤተክርስቲያን ያደኩት
ወይኔ ድምፅህ አይቀየር ልጂ እያለሁም እንዲሁ ነበር ቃለ ሂወት ያሰማል💛💛💛🙏🙏🙏
የልጅነት ምርጡ ጊዜ ነበር ሰንበት ትምህርት ቤት በዝማሪ እለት ከእለትየማይሰለች ህይወት ትውስታ😊❤❤❤
ዳጊ የሰፈሬ ልጅ ድሮ የተባረክንባቸውን ዝማሬህን እንዲህ በአዲስ መልክ ብታቀርብልን። እግዚአብሔር ይባርክህ።
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
አሜን ዘማሬ ማልይክት ያሰማልን እልልልልልል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🌺💐💐💐💐💐💐💐💐
አበረታኝ ፍቅርህ ጌታዬ
አበረታኝ ክንድህ አምላኬ የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን እልልልልልልል❤❤❤
አበረታኝ ፍቅርህ ጌታዬ ድንቅ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ 👏👏🕊️👏🕊️👏👏👏🌿🕊️
በጣም የማደንቅክ የምወድክ ዘማሪ ነክ በተለይ ብሄረፅጌ ማርያም ሲዘምር ደሞ በቃ ይለያል ተባረክ በቤቱ ያፅናክ❤
የኔ መረዋ ድምፅ እ/ግ ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤
ክብር ለእርሱ ይሁን....ዳግሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያርግልህ
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልን ያንተን መዝሙር ስሰማ አለም ታስጠላኛለች
ልቤ ያውቀዋል ያደረክልኝን ነገር
መድሀኔአለም አወጣኸኝ ከመከራ በቃል ጉልበት አይሰራ እኔ ነው ያወጣኝ ከስንቱ መከራ😭😭😭😭😭😭
ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን ዳጊ
በሱ በዕገዛና ብርታት እዚ ላደረሰን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁነ አሜን!!!!
ድኖግል ማርያምን ከአላየሁና የሷ ስም በውስጥ ከለለ ቅርርርር የሚለኝ ነገርስ መዝሙሩ ድረስ የኛ አይመስለኝም እሷን ከአላየሁ
እሱ ልክ ነው ፀጋው ይብዛለት!ለድንግል ማሪያም ግን ውዳሴ አያስፈልግም
ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
እልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፋጊዬ። በልጅ መባረክ ደሞ ልዩ ያደርገዋል
Ebakhe zemari "bemn des lasegneke yene geta "yemilewn degame seraw😢❤
ሰንበት ት/ቤት ትዝ አለኝ። ቃለ ህይወት ያሰማል 🙏🏽
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ያሳድግሽ
ዳግምዬ ያንተን ዝማሬዎችህ ስዘምር ነው ያደኩት በጣምነው ምወድህ ጸጋው ይብዛልህ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን!!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
በጣም ነው የምወደው መዝሙር እልልልልልልልልልልልልልልልል
ልልልልልልል
Amen amen amen zmare melaktn yasemaln yagelglot zemenhn ybarkln tsegawn yabzalh abate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen zemare melaikt yasemalen tesga yabizalih ❤❤❤❤❤🎉🎉
ዝማሪ፡መልኮት፡ያስማልን፡በቤቱግያፃናልን፡እግዚአብሔር፡ይስጥልን❤😊❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መዝሙሩ ከስቲድዮ ይልቅ ቤተክርስቲያን ቢሆን፣ቢያንስ ስእላት ቢኖሩ.....
ጌታን በእንግድነትንም እንዲሁ ቢዘመር ደስ ይለናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Min malet new ay chifegnat
እእግሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን አባቶቻችን በረከቶ ይድረሠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️👌🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒❤️❤️👈እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አባቴ ደሰ የሚል መዘምር ❤️❤️👏👏👏👏👏👏
ወንድሜ ዳጊዬ የሰርጌ አድማቂ ተጠበቅልኝ የማይቀየር ድምፅ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን።ዳጊዬ የኔ መልካም።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዳግምየ የእኛ እንቁ ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ በልጂነቴ የምሰማቸው መዝሙሮች በጣም የምወደው ዘማሪ ልቦናን የማፅናኑ ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!በእግርህ የሚተኩ ልጆች ለሰጠህ የድንግል ልጅ ምስጋና ይሁን
በጣምነው የምወደው ሁሉንም መዝሙር ያገልግሎትዘመንህ ይባረክ።
ድንቅ ዝማሬ!!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የደብራችን ፈርጦች
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ዝማሬወችህ ሁሌም ለኔ ልዩናቸው❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ
እልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰይመሰገንእልልልልልልለልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዘመን ተሻጋሪ ዝማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የማይጠገብ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በቤቱ ያጽናዎት ግሩም እምግሩማን ውእቱ
እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
መዝሙሮችህ አጥንትን ያለመልማሉ ተባረክ ዳጊዬ
እልልልልል እልልልልል እልልልልል 👏👏👏👏እልልልልል ማዝሙር ማለክተ የሳማልን
ደስ ብሎኛል ዳጊየ ልጆችህ የዜማ መሳሪያ ለመያዝ ተመርጠዋል❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!!!
አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን ቃለ ሕይዉት ያሠማልን በዉነት ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያቆይይልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል
እልልሎሎሎሎሎልልልል
እልልልልልልልልልልልል
ያሳደገኝ መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤ኑርልን ሊቁ❤❤❤❤
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልህ 👏👏👏
አባቴ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤️✝️💒
ዘማሪ መላክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እልልልልልልል🎉🎉🎉🎉
ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ ጥዑም ዝማሬ
አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን❤❤❤❤
ዘማሪ ዳጊ ❤️❤️❤️
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ፍፁም ሰላም ያለዉ መዝሙር❤❤❤
የኔ ዉድ ❤ዘማሪ ♥️ሺ ዓመት ኑራላኝ ♥️ዘማሬ መላክት ያሰማልን ♥️
ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን እልልልልልልልልል እናመሰግናለን
ወንድም ዓለም ደስ ብሎኛል የአንተ የድሮ ዝማሪዎች ያደግንበት ናቸውና ይበል ብለናል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን/3/
በግጥም ቢሆን ደስ ይለኛል❤❤