አታምርም ተብሎ ብዙ ተገፍቻለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @alganehwmariam5970
    @alganehwmariam5970 Місяць тому +1463

    ይሄንን ቃሎችሽን በመጽሀፍ መልክ ጽፈሽ ታሪክሽን ለአንባቢዎች ብታቀርቢው በትምህርትን ለብዙ ዜጎች ይረዳልና እባክሽን በቃልሽ የተረክሽውን እንደ ወረደ ጻፊውና ለንባብ አብቂው🎉 አደራሽን ።

    • @AlemAdino-b4r
      @AlemAdino-b4r Місяць тому +45

      😂 እውነት እኔ በጣም ነው ያዘንኩት

    • @MihretKumsa
      @MihretKumsa Місяць тому +24

      Enem eyasabku neber.

    • @enkebaberleselam1603
      @enkebaberleselam1603 Місяць тому +13

      ኡኡኡ ማበዴ ነው ወይኔወይኔ እህቶቻችን ።እባካችው እባካችው ።ምን እናድርግ

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 Місяць тому +39

      ችግሩ የኛ ማህበረሰብ እንኳን በመጽሃፍ ተጽፎ ጭንቅላቱም ተቀዶ ብትጨመርበት አይማርም

    • @TafeKiya
      @TafeKiya Місяць тому +8

      ቤተሰብብሽን እርጂ ይቅርታ አድርጊላቸው ግዳታ ነው ለጎደኛሽ እንኳን ይቅርታ አድርገሻል ቬሎ ልከሻል

  • @عبابهعبابه-ذ9خ
    @عبابهعبابه-ذ9خ Місяць тому +834

    እንደኖ ከቲክታክ የተቆረጠ ቢድዮ አይቶ የመጣ👍👍

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ Місяць тому +624

    ማነው እንደኔ ድንገት ገብቶ ሙሉውን የሰማ የሚገርም ነው የስዴተኞች ጉዳይ

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 21 день тому +10

    What makes this story more enteresting is she don’t even understand how beautiful she is inside and outside . She has to understand she is the most beautiful woman ever and for me I admire your strength in life. I love her strength.

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 Місяць тому +22

    ከ fb ፖስት ተደርጎ አይቼ ነው የመጣሁ የምር በጣም ነው የምታምሪው እግዝያብሔር ምስክሬ ነው ከልቤ ነው ምልሽ ይህን ኮሜንት ድንገት ካነበበሽ ማርያምን በራስሽ መተማመን የሚገባሽ እርጋታሽ ምን ልበልሽ የምር ቆንጅዬ ሚለው ቃል አይገልፅሽም 🙏🥰🥰 ከ ውበትሽ ይልቅ ልብሽ ንፁህ ይሁን ብቻ ❤

  • @ysmnijaml574
    @ysmnijaml574 Місяць тому +219

    ማሻላህ በጣም ታምሪያለሽ ምክንያቱም የአላ ፍጥረቶች በሙሉ ውብ ናቸው

    • @alemtsehay279
      @alemtsehay279 Місяць тому +2

      አላህ እኮ ፈጣሪ አይደለም።

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 Місяць тому

      Stupid don't play with the religion

    • @faaxeelove8142
      @faaxeelove8142 Місяць тому

      😂😂😂😂ina yasus new ?​@@alemtsehay279

    • @tizitatamre-u8s
      @tizitatamre-u8s 27 днів тому

      😂😂😂😂😂 ሙስሊሞች አፈላችሁ የምር በግድ ሙስሊም ሁኝ ነው😅

    • @አዳበኛዋ
      @አዳበኛዋ 21 день тому

      ሳህ

  • @Yemariam7122
    @Yemariam7122 Місяць тому +665

    እዚህ አገር ከሚሠራ ልክስክስ ፊልም 100% ያንቺን ታሪክ ማዳመጥ ልብ አንጠልጣይ ነው በርቺ እግዘብሔርን እመኝ

    • @tsigeredaJesus-s2x
      @tsigeredaJesus-s2x Місяць тому +5

      ጌታ አግኛታ እግዚአብሔር ሂወቷን ቀይሮታል የሚደንቅ ምስክርነት ነው ያላት ይቀጥላል ታሪኳ ።

    • @azebtemesgen9340
      @azebtemesgen9340 Місяць тому

      መልካም ወጣት ላይ የቀረበች ናት ?​@@tsigeredaJesus-s2x

    • @najmuseml4257
      @najmuseml4257 Місяць тому +2

      ሃቅ ነዉ😂😂

    • @RYAN-l2i
      @RYAN-l2i Місяць тому +3

      እውነት ነው

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a Місяць тому +2

      በትክክል 😢❤

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Місяць тому +398

    ሁሉም ነገር ሲያልፍ ቀላል ይመስል ያስቃል። እንኳን ይህን የህይወት ፈተና እየሳቅሽ ለመናገር አበቃሽ። ❤❤❤

    • @emu3288
      @emu3288 Місяць тому +11

      ሳቅ ሁሌ የደስታ አይደለም ። ሰዎች ብዙ ህመሞችን የምናሳልፈው በሳቅ እየሸፈንን ነው።

    • @Emebet-m2e
      @Emebet-m2e Місяць тому +1

      Parttwo

    • @HirutYacob
      @HirutYacob Місяць тому +1

      😂😂

    • @ሰውነኝ
      @ሰውነኝ 28 днів тому

      በጣም ትክክል

  • @MekdesMihretu-u4u
    @MekdesMihretu-u4u Місяць тому +173

    የኔ ቆንጆ አንቺ ውስጥሽም ውጭሽም ቆንጆ ሴት ነሽ። የእግዚአብሔር ፍጡር ሁሉ እጅግ ውብ ነው። አትሳሳቺ። ድንቅ እና ውብ ሴት ነሽ።

  • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና

    የልጅትዋ ጥንካሬ ና የፈተና ብዛቱ በልጅነትዋ ይገርማል ቅልድና ቁም ነገር ብዙ ፈተና ደርሶባት ሂወትዋ ስታወራ የሰው ልብ ስብር ይላል እና ተመልሳ በፈገግታዋና ቀልድዋ ከሀዘን ታወጣዋለች ጎበዝ ደሞ ቆንጆ ናት መልከ ልፉ ብለው ያሳቀቅዋት ልቦና ይስጣቸው ስትስቅ ስታምር አንቺ ትልቅ ደረጃ ትደርስያለሽ ሰፊ ያስተሳሰብ አቅምና ትግስት ብትወድቅም ተስፋ የማትቆርጥ ጀግና ናት በወጣ ዉረድዋ ምክንያት እምባየ ልፍስ ሲል ስትስቅ ረስቼ ከስዋ እስቃለው😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenGirma-yh1wf
    @EdenGirma-yh1wf 11 днів тому +1

    ተጫዋችነትሽ ፣ ግልፅነትሽን በጣም ነው የወደድኩት .....እና ደግሞ በጣም ነው የምታምሪው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው።

  • @Senayit-e8j
    @Senayit-e8j Місяць тому +346

    የኔ ልእልት በጣም ቆንጅዬዬ ነሽ እና እግዚአብሔር አምላክ የማታ እንጀራ ይስጥሽ

  • @Xx_N01awitheexe_Xx
    @Xx_N01awitheexe_Xx Місяць тому +439

    በመጀመሪያ በጣም ነዉ የምታምሪዉ ሲቀጥል በጣም ወሬ(ጨዋታ) ያምርልሻል በጣም smart ነሽ እንዴት አፌን ከፍቼ እንዳዳመጥኩሽ ደሞ ብታቂ❤

    • @AzebHaileGebremedhn
      @AzebHaileGebremedhn Місяць тому +3

      Betam tafach nesh

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul Місяць тому +1

      እኔም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @enkenyeleshalemu201
      @enkenyeleshalemu201 Місяць тому +2

      @@Hana-nb4ul enem netammmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul Місяць тому +1

      @@enkenyeleshalemu201 እኛም አንድ ቀነ ታሪካችንንንን እናወራለን❤❤❤❤የኔ ማር💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Shuvo-133
      @Shuvo-133 Місяць тому

      በጣም ማር ናት

  • @addismelake8812
    @addismelake8812 Місяць тому +26

    ይህንን ባጋጣሚ ነው ያየሁት፣ ግን የገረመኝ
    በጣም ውብ የሆንሽ ሴት አንደበትሽ ብቻ ተደምጦ የማይጠገብ የምታጓጊ ፀጋ የሞላብሽ እህት ነሽ፣ ታሪክሽ ገጠመኞችሽ አገላለፅሽ ተደምጦ አይጠገብም፣ በጣም ደስ የምርት ለተዋናኝነት 100% ብቃት ያለሽ ነሽ❤

  • @RehmatAhmed-j9h
    @RehmatAhmed-j9h Місяць тому +56

    ሱበሀን አላህ ሚገርም ታሪክ ነዉ አላህ ሱበሀነሁ ተአላ በተከበረ ቃሉ ወበሽሪ ሶብሪ ይለናል ታጋሾችን አበስራቼዉ ላተቅነጡ ሚራህመቲላ ይላል ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ከብዙ መንገላታት ቡሀላ ምቾት አለ አልሀምዱሊላ በሀዘንም በደስታም ጊዜ ማመስገን ነዉ ፈጣሪአችንን

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 Місяць тому

      Allah yale Eyesus ayseram

    • @Gamingspeed789
      @Gamingspeed789 5 днів тому

      @@floethiopiawit3921ewenet nw be Allah ezenet tesfa ayekoretem esu metegiyachen nw ya yemayeweledew yemayeweledew esum amesayam bitem yelelew bichenga Amlak

  • @meskeremgirma2507
    @meskeremgirma2507 Місяць тому +2

    በየቤቱ ስንት ታሪክ እና አጋጣሚዎች አሉ በጣም ጠንካራነሽ ሒወትሽ ብዙዎቹን ያስተምራል።

  • @diboradula3486
    @diboradula3486 Місяць тому +82

    በእውነቱ ቃላት አጠቃቀምሽ ደስ ሲል ታሪክ አገላለፅሽ ሁሉ ተመችቶኛል ❤❤❤

  • @betelehemsolomon9259
    @betelehemsolomon9259 Місяць тому +56

    Incredible story. You don't have to be light skin to be beautiful. You are የጥቁር ቆንጆ። አነጋገርሽ በጣም ይመስጣል ። ጎበዝ ልጅ ነሽ I can't wait to hear the next interview.

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Місяць тому +16

    የሁላችንንም የሴደተኞች ህይወት ነው የገለፅሽልን 😢

  • @Samisalfako
    @Samisalfako Місяць тому +7

    በጣም ጠንካራ ቆንጆ❤ ታርክሽን ስከታተል ቆየት ብዬ ጀምሬ ከለሌቱ 7፡00 ሆነ..በጣም ግሩም ፈገግታሽ...መስማት...

  • @AddisGirma-nm8fl
    @AddisGirma-nm8fl Місяць тому +38

    የህይወት ታራክሽን ስሰማው የኔ ህይወት በሌላ ሰው እየተተረከ ነው የመሰለኘ በጣም ተመሳሳይ ነው... አንደበተ ጣፉጭ ነሽ❤

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Місяць тому +93

    ውበትማ ጥቁረት ነው ሀበሻ የከለር አባዜ አለበት በጣም ይገርመኛል፡😊ጌታ ይወድሻል ከለር የማይመርጠው
    You are Beautifull❤

  • @Woynshet-r1j
    @Woynshet-r1j Місяць тому +296

    ሀበሻ ሲጀመር በመልክ ,በቅላት ነዉ ሚያምነዉ እኔም በስንት ሀበሾች ተገፍቼ ግን በስተመቸረሻ በነጭ ተመርጬ አግብቼ መኖር ከጀመርኩኝ ሁለት አመት አለፈኝ ተመስገን ፈጣሪይ ይመስገን ሰዉ ቢጥልም ፈጣሪ መቼም አይጥልም🙏🙏🙏🙏🙏

    • @FelahMohammed
      @FelahMohammed Місяць тому +26

      ልክ ነው የወረደ አስተሳሰብ ነው ያለን የሚገርምሽ እኔም በከለሬ ብቻ ባሌ ልጁን አሳቅፎኝ ተወኝ ሽምግልና ላይ ለፍች ምክንያትህ ምንድ ነው ሲባል መልስ የለውም እኔ ግን አቃለሁ ስደት ነኝ ሰውም ዘመድም የለኝም እሱን ብዬነው የመጣሁት ያመጣኝም እሱ ነው ሂወት ልትከብደኝ እየሞከረች ነው እኔ ፈጣሬዬን አምነዋለሁ አይጥለኝም የተሻለ ሂወት ይሰጠኛል ሰው ሁሉ ቆንጆ ነሽ ቀይ ብትሆኝ ደሞ ይሉኛልእና ከለር አምላኪነን

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 Місяць тому +1

      🙏🙏🙏👍

    • @konjo9894
      @konjo9894 Місяць тому +2

      ​@@FelahMohammedayezosh ke tikur endaletewledu eko new act yemiyadergut

    • @mlbmlb3659
      @mlbmlb3659 Місяць тому +2

      የእኔ ዉድ አይዞን ፈጣሪ ከሰዉ ሁሉ ይበልጣል❤​@@FelahMohammed

    • @MesertMesi-rh3re
      @MesertMesi-rh3re Місяць тому +1

      Sew bitilmi igezyabhar aytilmi

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Місяць тому +10

    የኔም ታሪክ ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር አምላክ ምድራችንን ሰላም አድርግልን ከአረብ ሃገር ግርደት ከስደት ተመልሰን ተሳስበን ተዋደን የምንኖርባት ምድር ያድርግልን

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 Місяць тому +9

    በጣም ቆንጆ ንቁ ኮንፊደንት እና ስታስቂ ደግሞ ታሪኮችሽን ቀለል አድርገሽ በማሳቅ ነው ምታወሪው የኔ ውድ እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ ውብ ነው የሰው አይምሮ ነው መጥፎ ሚያፈልቀው 🎉🎉

  • @woine123
    @woine123 Місяць тому +92

    እንኳንም ተሳካልሽ የተገፋ ድሮም ቀን ይወጣለታል!እስከመጨረሻው ትርፍርፍ ያለውን ፀጋ በረከት ይስጥሽ::

    • @brookdawit8804
      @brookdawit8804 Місяць тому +1

      🤩AMEN🙏

    • @HitbyHitby
      @HitbyHitby Місяць тому

      🎉❤አሚን

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete Місяць тому +1

      ምነው እኔ አልወጣልኝ😢

    • @woine123
      @woine123 Місяць тому

      @ ግድየለሽም በቀኑ ስለሚሆን ነው:: አይዞሽ በርቺ

    • @ዓዊ
      @ዓዊ Місяць тому

  • @SophiaS-c4m
    @SophiaS-c4m Місяць тому +34

    ወርቅ በእሳት ሲፈተን ይሉአል እንዲህ ነው። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ። ኮራሁብሽ። ያሳለፍሽውን እንዳትረሽ በማንም እንዳትታለይ ተጠንቀቂ። ዛሬ ሁሉ ገንዘብ ነው የሚገዛው ብልጥ እንደ እባብ .....እእእ

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 Місяць тому +488

    ድንገት ነበር የገባሁት ግን መዉጣት አልቻልኩም በጣም ነዉ ደስምትይዉ የኔ ቆንጆ😅😅

    • @hdlidet
      @hdlidet Місяць тому +6

      እኔም ድንገት ገብቼ መውጣት አቃተኝ ቶሎ ብዙ ጉጉት የሚያሳድሩ ነገሮችን ትናገራለች

    • @GenetKastro
      @GenetKastro Місяць тому +1

      እኔስ

    • @ሀሊመትHalimet
      @ሀሊመትHalimet Місяць тому +2

      ደንገት፡😅❤እኔ፡ወላህ፡ዲንገት፡ነበር፡የገባሁት፡ግን፡ልወጣ፡አልቻልኩም😢😂❤

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 Місяць тому

      Eny ersu kurachun ayechy newo

    • @MarMarrye
      @MarMarrye Місяць тому

      ደስ የሚል የሚስማማ ነገር ሲሆን ማየት አለብኝ አያስብልም ሳንወድም ይይዛል@@hdlidet

  • @SenaitHmariam-yp2iu
    @SenaitHmariam-yp2iu Місяць тому +11

    አነጋገርሽ ፣እርጋታሽ፣ ደስ ስትይ ደሞ ቃላቶችሽ እራሱ ያምራሉ ❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @GetachewAsefa-j9f
    @GetachewAsefa-j9f Місяць тому +3

    ጌታ መልካም ነው እህቴ በእውነት ግልፅ ነትሽን ወደድኩት ተባረኪ አንቺ ውብ ምታ ምሪ ልጅ ነሽ ስለ እውነት ታምሪያለሽ

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Місяць тому +168

    ታሪክሽ ተቀይሮ ደግሞ ሁለተኛ ግዜ እዚሁ ሚዲያ ላይ ቀርበሽ ታወሪልናለሽ እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ አይዞሽ::

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia Місяць тому +43

    ምን አይነት ድንቅ ምስክርነት የሒወት ተሞክሮ ነው ስታወሪ ቃላቶችሽ ሲጣፍጡ ሳልናገር የማላልፈው ችግር ላይ ቀለድሽበት አሪፍ ምሳሌ ነሽ ጀግና አድናቂሽ ነው ቀጣዩን ሰምቼ ሙሉ አስተያየቴን እሰጥሻለው

    • @Foreverfree00
      @Foreverfree00 Місяць тому

      እሱን ከስሷ ወስጃለው እውነት ነው

  • @AlebawTafese
    @AlebawTafese Місяць тому +9

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የማይታለፍ ፈተና የለም እግ/ር ስረዳ። ጀግና ነሽ ያንን ተቋቅመሽ መቀጠልሽ

  • @Sebli_mossie11
    @Sebli_mossie11 Місяць тому +14

    ብዙው ታሪክሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል የረሳሁትን አስታወሺኝ ቆሰልኩ 😭😭😭😭😭

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Місяць тому +2

    የምትገርም ልጅ ታሪክሽ አነጋገርሽ መከራው የሚያሳዝን ደስ የሚል የሚያስቅ ነው ትረካ ላይ ጎበዝ ነሽ እንደውም ዩቱዩብ ኖሮሽ እንደዚህ ፕሮግራም ቢኖርሽ በቀጥታ ማለት በምክር ሃሳብን ማካፈል ባለሽ ልምድ ብዙ ተከታይ ይኖርሻል ❤❤❤❤❤

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f Місяць тому +20

    እንደቀልድ ገብቼ ጨርሼ ቀጣሁ በጣም ጎበዝ ልጅነሽ ጠንካራ ሴት በርቺ ግን አንድ ስተት ሰራሽ በያንዳንዱ የሒወት ፈተናውስጥ እንድንወጣ የሚያደርገን የቅዱስ እግዚአብሔር እርዳታነው እግዚአብሔር አረዳኝም በሬሴ ትግል ጥረት ነው አይባልም በሁሉም ሁኔታወች ሀያሉ ጌታነው የሚረዳን አመስግኚ በተረፈ በርቺ❤

  • @WoynshetAschalew
    @WoynshetAschalew Місяць тому +196

    አንደበታቸው ለጆሮ የሚጥም አስተማሪ የሆነ ታረክ ነው የምታቀርበው በርታ ጎበዝ

    • @nequheyewet5076
      @nequheyewet5076  Місяць тому +23

      እናመሰግናለን

    • @Degie-t8l
      @Degie-t8l Місяць тому +11

      ፍጼ ፕሮግራሞችህ በጣም ነው ደስ ሚሉት እያዝናና የሚያስተምር አንተም ስትጠይቅ ድርቅ ያለ ሳይሆን ፈን በሚያደርግ መንገድ ነው ምትጠይቀው በዚሁ ቀጥልበት እንወድሀለን

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን Місяць тому +4

      በጣም የልጂቷ ጥንካሬ አደቃለሁ በስደት ያላችሁ እኸቶቸ ተማሩ ብራችሁን ያዙ አዳድ ቤተሰብ ከሀዲ ነው ከባድ ነው እንድኸ አይነት ቤተሰብ አይሻብን አባት እንድኸ ሲሆን እሬት ነው ብር እንያዝ ቤታችሁን ስሩ ብር በጃችሁ ያዙ በሙሉ አትስጡ አንጂቴ የተንሰፈሰፈ ግን በለቅሶም በሳቅም የጨረስኩት ከባድ ነው

    • @yanetassamenew1911
      @yanetassamenew1911 Місяць тому

      @@nequheyewet5076gen part 2 tolo betleke follo subscribe arghe nber gne bezu megagate alwedem

    • @zedegoshime-wu7xx
      @zedegoshime-wu7xx Місяць тому +1

      በጣም ደስየሚልና አሳዛኝ ትምርት ሰጪ ታሪክ ነው በጉጉት ነበር ሳዲምጥሽ የነበር መጨረሻሽኝ ለማየት ያን ሁሉ ፈተና አልፈሽ ዛሬ ላይ ታሪክሽን ስታወሬ ደስ ይላል ጀግና ሴት ነሽ በዛ ላይ ቆንጆ ነሽ የደስ ደስ አለሽ ፈተና ቢበዛም ጥንካሪን ሰቶሻልሰለሁሉም ነገር ፈጣሪሽን አመስግኚ ከሀጢያት በስተቀር ያሰብሽውን ያሳካልሽ በክፍል 2ደሞ የተሻለ ነገር እጠብቃለው እህቴ ባንቺ ጥንካሬን ተማርኩ ወንድሜ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለው ሁሌ የምታቀርባቸው ጥሩ ትምርት ሰጪ ናቸው በርታ አመሰግናለው

  • @fregenetwondimu5939
    @fregenetwondimu5939 Місяць тому +9

    ድምፅሸ ያምራል ፡፡ ሰው በከንቱ የማይሰራውን ይንቃል እግዚአብሔር በስራው ሁሌም ትክክል ነው፡፡

  • @ZeharaademAdem
    @ZeharaademAdem Місяць тому +3

    በጣም የሚገርም ታሪክ እና አሥተማሪ ነዉ እዉነት የሠዉልጂ በዚች ምድር ላይ ብዙ እንደሚፈተን ተምረናል ካንች በዛም ላይ ሥታወሪ ሁሉ በጣም ደሥ ስለምትይ አፌን ከፍቸ ነዉ ታሪክሽን ሥሠማ የነበረዉ ከጣዩን በፍጥነት ልቀ ቁት

  • @edenmelesse78
    @edenmelesse78 Місяць тому

    ይህን ታሪክ በሁሉ ቋነቋ ተተርጉሞ በአለም መስማት እና ፊልም እወነተኛ ታሪክ የፈጣሪ ድንቅዬ የተባረከሽ ሰው ወሽ🙏❤❤❤

  • @Lilik4680.
    @Lilik4680. Місяць тому +78

    ወይ አንተ ፍጹም ከማታገናኘን ሰው የለም ግን በጣም ኢንስፓየር የሚያደርጉ ሰዎችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን!

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Місяць тому +50

    መልካም ወጣት ላይ ያየናት ልጅ
    ነች አይደል 😢😢😢
    የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ የምር ደሞ ጂማ ስመጣ ባገኝሽ ደስ ይለኛል 😘😘

  • @RozaTek
    @RozaTek Місяць тому +14

    ይገርማል ተመስጨ ነው ያዳመጥኩሽ እበቀላችዋለሁ ስትይ በክፈ መስሎኝ ነበር አንች ግን በጡሩ ስትበቀይ እንድት ነው ውስጤን ደስ ያለው ካንች ብዙ ተምህር ሁላችንም እንደተማርን ጥርጥር የለውም ሁለተኛወ‍እን ምራፍሽን በጉጉት እንጠብቃለን ❤

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase Місяць тому

    ድምፅሽ ከለርሽ ሳቅሽ የምር በጣም ነዉ የምታምሪዉ እኮ በፈጣሪ የምር ጀግና ነሽ የኔ እናት አይዞሽልኝ ሁሉም ፈተና ለበጎ ነዉ ጠንካራና ጎበዝ ነሽ ፊልም ሁላ ቢሰራ ጥሩ ትምህርት ይሆናል የኔ እናት በጣም ነዉ የወደድኩሽ ባገኝሽ ሁላ ዉስጤ ነዉ ❤❤❤

  • @blackdiamond4158
    @blackdiamond4158 Місяць тому +2

    She is very intelligent the way she use the words is amazing you have beautiful soul

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Місяць тому +21

    አንቺ ትገርሚያለሽ !!ስርቆት በቀልን የተፀየፍሽ!! በዚህ ሁሉ ችግርሽ ውስጥ ትልቅ 😢መመረጥ ነው የእውነት ጌታ ታድጎሻል❤ ቃላቶችሽን ፃፊያቸው !!!

  • @TADELEAbe
    @TADELEAbe Місяць тому +76

    እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው በእውነት እኔም ቤሩት ሊባኖስ ነኝ 8 አመት ቆይቻለሁ ያንቺኝ ታሪክ የቀየር አምላኬ የኔንም ተታሪክ ይቀይርል

  • @Hawiortdox21
    @Hawiortdox21 Місяць тому +24

    What a story teller she is በእመቤቴ ታሪክሽ ከእኔ ሕይወት ጋር በጣም ነው የሚመሳሰለው ብቻ ንግግርሽ፤የቆዳሽ ቀለም እርጋታሽ የእኔ ውብ የሆነ ሕይወቴ ላይ የሚለውጠው ብዙ ነገር ያለው ታሪክ😢 የሰደቡሽ ሁሉ ተሰድቤያለሁ ያልናቀኝ ጓደኛ ያላስከፋኝ ቤተሰብ የለም😢 እናቴ እንደበደለችኝና እንደገፋችኝ ግን አይሆንም በቃ የእኔ ሕይወት እኮ ነው የተናገርሽው ከአረቡ ሀገር ውጪ በእርግጥ ስደት ላይ ነኝ የእኔ ቆንጆ ይሄንን ታሪክ ቀጣይ ክፍል እስክሰማ ጓጉቻለሁ🙏
    እኔ ለእናቴ በእርግጥ ብር እልካለሁ ምን አልባት በሃይማኖት በርትቼ ይቅር ማለትን ባላውቅ ኑሮ እናቴን መግደል ሁላ ነበር የምመኘው😢አትፍረዱብኝ ልጅነቴን ነው የቀሙኝ😭 ይሄ ታሪክ ለእኔ ብዙ ነገሬ ነው ማርያምን ደግሞ በቶሎ ልቀቅልን🙏

    • @hiwoteshetu1919
      @hiwoteshetu1919 Місяць тому +1

      አይዞሽ ፀጋ የቤተልሄም እናቴ አሳዘንሽኝ አይዞሽ ፀልዪ ..... ክፋትን በበጎ መልሽ በርቺ ባለሽበት ❤❤❤

    • @Hawiortdox21
      @Hawiortdox21 Місяць тому

      @hiwoteshetu1919 እሺ እኅቴ ተባረኪልኝ🙏

  • @birktiyonas8319
    @birktiyonas8319 Місяць тому +2

    Girl...u have been in so much pain ...u r really strong, i have never thought someone could be this strong ...i admire u a lot u r a huge inspiration for everyone

  • @RukyaAbdu
    @RukyaAbdu Місяць тому +7

    ደስ የሚል በፈተና የታለፈ ሕይወት ቀጣይ እጠብቃለን

  • @tsegayebelete2937
    @tsegayebelete2937 Місяць тому +100

    እኛ መልካም ሆነን ነገር ግን ክፉ የሚያደርጉብን ሰዎች የወደፊት ህይወታችንን የሚያንፁ መሀንዲሶች ናቸው። ካንቺ ህይወት ብዙ ተምሬያለሁ

  • @raconwon
    @raconwon Місяць тому +13

    አስተሳሰብሽ: የልብሽ ንፅህና :የቋንቋ አጠቃቀምሽ: ታሪክሽን የምትገልጭበት መንገድ: እርጋታሽ ምኑን አንስቼ ምኑን ልተወው ?
    በቃ እህቴ ይሄ እኮ ነው ውበት ያውም የውበት ቁንጮ በእውነት ማን ምን አይነት እንከን ያወጣል ከአንቺ ላይ?
    I've never seen anyone like this.
    በርቺ በርቺ በርቺ!

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Місяць тому +53

    በጣም ግልፁ ነች ደም እግዚያብሄር የሰራሽ በአምሳሉ የድንግል ልጁ ማሪያምን ቆንጆነሽ ሁሉም ለራሱ ቆንጆ ነው የዋህ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Місяць тому +6

    በጣም ቀልደኛ እውነት በተመሥጦ ነው የተከታተልኩት ይሔን ጭውውት

  • @MohammedAbdulahiAbdi
    @MohammedAbdulahiAbdi Місяць тому +2

    በጣም የወደድከት ቃለምልልስ ነው ልጅቷን በጣም ነወ የወደድኳት ንግግሯ በጣም ያምራል በጣም አስተዋይ ናት

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ Місяць тому +23

    የኔ እናት እያሳዝንሽኝም እያሳቅሽኝ ጨረስኩት ብቻ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ መዲኃኒአለን❤❤🎉🎉

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 Місяць тому +16

    ዋው!!!! ፍፁምም ልጅቷም በጣም ታምራላችሁ- ከብሩህ አይምሮና humor ጋር::በእውነት ሁለታችሁም❤

  • @RozaTek
    @RozaTek Місяць тому +16

    እየሱስ አባ የኔ ጌታ እንድት እደምወደህ አንተ ልጆችህን የማትጥል አንተ ለሁሉም መለመላ አለህ ❤❤❤

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 Місяць тому +3

    ድንገት ነበር የገባሁት ግን መዉጣት አልቻልኩም በጣም ነዉ ደስምትይዉ የኔ ቆንጆ

  • @mamudiaime4145
    @mamudiaime4145 Місяць тому +3

    በጣም ጎበዝ ልጅ ሀሳብሽን የመግለፅ ችሎታሽ ጨዋታ አዋቂነትሽ ገራሚ ነው ጠንካራ ነሽ

  • @HelenHalena
    @HelenHalena Місяць тому +7

    ብዙ ስሜት ውስጥ ሆኜ ያዳመጥኩት ታሪክ ብቻ ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ ደሞ ቆንጆ ነሽ❤

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 Місяць тому +21

    ፍፄ ጥሩ ጥሩ አስተማሪ እንዲሁም አዝናኝ የሆኑ ኢንተርቪዎችን እያመጣህነው በርታ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Місяць тому +18

    part 2 please የዚችን ቆንጅዬ ልጅ ታሪክ መጨረሻ ናፈቀኝ አንቺ በጣም ቆንጆና አስተዋይ ሴት ነሽ ጌታ እስከመጨረሻው ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @HananKastero
    @HananKastero Місяць тому +1

    እያንዳንዱ ስለ ስደት ያለችው ሁሉ በትክክል እውነት ነው እግዚአብሔር እንኳን ከዚ ሁሉ ፈተና አተረፈሽ እና ለዚ ክብር አበቃሽ

  • @Fdgd-f8r
    @Fdgd-f8r Місяць тому +1

    ዋዉ ዋዉ ዋዉ የምገርም አገላለጥ ጥሩ ትምህርት ነዉ በተለይ ለስደተኛወቹ 😢 ❤❤

  • @BeziBe
    @BeziBe Місяць тому +41

    ያለፍሽበት መንገድ ያሳዝናል ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ደሞ ታምሪያለሽ

  • @mahasim6286
    @mahasim6286 Місяць тому +44

    ዋው እንዴት ደስ እያለኝ እንደሰማሁሽ
    ፊልም የሚመስል ታሪክ የኔ ውብ❤❤

  • @Dundee616
    @Dundee616 Місяць тому +30

    I love this girl. Amazing sense of humor!!

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam 28 днів тому

    ማርያምን ዉብ ነሽ ምርጥ ታሪክ የኔ እናት😭😭😭😭 thanks fore sharing ❤️‍🩹❤️‍🩹🥰🥰🥰በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂😂😂🥰🥰🥰

  • @Moral-please
    @Moral-please Місяць тому

    በጣም የምትገርም ልጅ ናት ታሪኳን መናገር መቻል ብቻ ሳይሆን ። አዝናኝ አድርጋ መተረክ የምትችል ልጅ ናት 😊

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 Місяць тому +142

    ውይ የኛ አስተዳደግ😢 እኔም በልጅነቴ ይቺ በማን ወታ ነው መልከ ጥፉ እያሉ ቅስሜን ይሰብሩኝ ነበር ያ በልጅነታችን የሚያሳቅቁን ለዛሬ ህይወታችን ፈተና ነው በራስ ያለመተማመን ደፋር አለመሆንና ፈሪ ያደርጋል

    • @Sislema
      @Sislema Місяць тому +3

      Tikikil

    • @tirsitzemede3746
      @tirsitzemede3746 Місяць тому +9

      የኔ ውድ አንቺ እኮ የዓለሙ ንጉሥ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ ሁሉም ሰው የመጨረሻ ቤቱ ሰማይ ነው አንድ ያደርገናል ቆንጆ የለ አስቀያሚ የለ ሁሉ አንድ የሚሆንበት ይሄ ሥጋማ በሥባሽ እኮ ነው ትል የሚያፈራ በፈጣሪሽ እመኜ ብቻ !!!❤❤❤

    • @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
      @ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ Місяць тому +5

      ልክ ነሺ እህት ወላሂ አሁን ላይ ቆንጆ ነሺ ሸፒ ነሺ ምናምን ሲሉኝ አላምንም ለትዳር ሲጠይቁኝ አላምንም ጫና አለብኝ😢😢😢

    • @MtkueAbabu
      @MtkueAbabu Місяць тому +1

      ሳህ እኔ ራሱ ማንንም ትመስላለች እያሉኝ ነው ያደኩት

    • @rishonrishon4762
      @rishonrishon4762 Місяць тому

      😢😢

  • @WeldeAergawu
    @WeldeAergawu Місяць тому +4

    ፍጼ ግን በቃ ተባረክ ታሪክሽ በጣም ቢያናድደኝም ሙሉን አዳመጥኩት በጣም ደግና ሰውን የምታምኝ ግን በጣም ጠንካራ ነሽ በጣም ብዙ ሴቶች ይማሩበታል ፈጣሪ ይርዳሽ ያንች እጅግ ይለያል የሰዎችን ጭካኔ ለፈጣሪ ብቻ የተውሽ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @SeadaAhmedAhmed-d8x
    @SeadaAhmedAhmed-d8x Місяць тому +36

    የኔ ቆንጆ በጣምነው የምታምሪው
    ጠንካራነሽ ታሪክሽን ተመሥጨነው ያዳመኩት

  • @shibeshiabebe3621
    @shibeshiabebe3621 Місяць тому +1

    የእዉነት የሚያምም ደስ የሚልም ስሜት ነዉ የተሰመኝ አላቅም፣አምላኬ የለም ብላ ስታማርር የነበራች እህታችን ይሄዉ በፍተሻ በር ላይ ተከሰተላትና አደናት ከብር ለመድሀንያለም ጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን።አሜሜሜን🙏🙏🙏🙏
    👉 እንግዲህ ቀጥሎ የሚሆነዉን አያለሁ፣ መልካም እንደሚገጥማት ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @AhmadAhmad-gk7bs
    @AhmadAhmad-gk7bs Місяць тому

    የሚገርም አዛዛኝ ታሪክ ነዉ ጎበዝና ጀግና ነሽ እህቴ አለማድነቅ አይቻልም አንቺን❤❤❤

  • @DinkeneshGebre
    @DinkeneshGebre Місяць тому +62

    አንዴም እያለቀስኩ አንዴም ፈገግ እያልኩ ❤
    ወይ ጉድ ሰታምሪ❤❤❤❤

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Місяць тому +16

    እጅግ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ እኮ የኔ እህት ውስጥሽ ቆንጆ እንደሆነ ታስታውቂያለሽ ዋናውን ይዘሻል እኮ እንዲች ብለሽ እንዳታስቢ ። ግን ታሬክሽ በጣም ልብ ይነካል መሀል መሀል ላይ እንባዬ ሲመጣ ነበር 😔

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn Місяць тому +44

    ዶሮ የሰጠችሽ እውነት ሀበሻ ከሆነች ክፍት ነው እኔሀበሻ ብዙአይቼለሁ እርስበእርሳችን ምቀኞች ናቸው ገናስትገቢ እንድጠሉሽ ነው ያደረገችሽ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Місяць тому

      ሃበሽ ሃንሽ የሚሉት አርብ ወደውአይደለም ክፍታችንን ስለሚያውቁእኮ ንው ደሞ እንደኛ ክፍ አለ እርርርርር

    • @mlbmlb3659
      @mlbmlb3659 Місяць тому

      100%👌​@@chuchumike3286

    • @Zeynba-f1k
      @Zeynba-f1k Місяць тому

      አሉ ኮ 😢

  • @HelenFassl-kb9qs
    @HelenFassl-kb9qs Місяць тому +1

    ምህረት ተባረኪ አሁንም የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛልሽ❤❤❤

  • @ZeharaAbuker
    @ZeharaAbuker Місяць тому +1

    ጣፍጭ የሆንሽ ልጅ ማሻ ❤ወላሂ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት ጀግና 💪 ሴት ነሽ ❤

  • @NardiHaile-i5z
    @NardiHaile-i5z Місяць тому +45

    ጌታን ለመጀመሪያ ግዜ ባላለቀ እያልኩኝ የሰማሁት ታሪክ

    • @ሙናA
      @ሙናA Місяць тому +1

      ደምሪኚ ስወድሽ💗

  • @abay5630
    @abay5630 Місяць тому +8

    በጣም የሚገርም ታሪክ ባንድም በሌላ እኛ ሳናውቅ እግዚአብሔር አምላክ ታሪክን ይቀይራል እግዚአብሔር ይመስገን ግን መጨርሻው ናፈቀኝ

  • @AlmazBirhanu-b4c
    @AlmazBirhanu-b4c Місяць тому +47

    እውነት እኔም እንዳንች ዝብርቅርቅ ያለ ህይወት ያሳለፍኩት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት የምር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹🌹🌹 እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😄😄

    • @sebay3334
      @sebay3334 Місяць тому

      ኣይዞሽ የኔ ቆንጆ ኣልፎ ኣንድ ቀን ታወሪዋለሽ ኣንቺም:: ሳይመሽ ኣይነጋም እንደሚባል ❤

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 Місяць тому

    የኔ ቆንጆ ታሪክሸ እጅግ ልብ የነካል እውነት አንች ከውብም ውብ ነሸ
    ደግሞ አርብ በሀገሬ ልጆች የምትፈፅሙት እግፍ እግዛብሔር ዋጋችሁን ይሰጣችሁ ለነገሩ እርሰ በእርሰ የምትገዳደሉት ዛሬ ሶሪያ ላይ ዋጋ እየከፈላችሁ ነው ያጥፉችሁ የእነሱ እግፍ ነው

  • @MilkoAsefa
    @MilkoAsefa 6 днів тому

    ማሻአላህ የኔ እህት በጣምምምምምም ቆንጆ ሴት መሆንሽን እንዳትረሺ 💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝☝🙏💞💞💞💞💞

  • @EleniTeshome-p3f
    @EleniTeshome-p3f Місяць тому +6

    ባርችዬ ታሪክሽ በጣም አሳዛኝና ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ ግን ነገሮችሽን ሁሉ ምንም ፈተና ቢበዛበት አምላክ ካንቺ ጋር እንዳለ እመኚ ስደት ላይ ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ አይሆንም አንዳንዴ በጨዋታሽ የሰማሁት እግዚያብሔር አድርጎልኝ አይደለም ትያለሽ ያለሱማ ምንም የሚሆን የለም ይችን አርሚያት ሁሉ በእርሱ ያለእርሱ አንድም የሚሆን ስለሌለ ታሪክ ቀያሪ ይክበርልን የድንግል ማርያም ልጅ

    • @ሙናA
      @ሙናA Місяць тому

      ደምሪኚ ስወድሽ💗

  • @abdurazakjibril2335
    @abdurazakjibril2335 Місяць тому +20

    Wow የንግግር ችሎታዋ ይለያል ክፍል ሁለት በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @TenaAlmayo
    @TenaAlmayo Місяць тому +16

    በጣም የሚያጓጓ ታሪክ ነው እናመሠግናለን ❤❤እባካችሁ አረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ መጥፋት ቀላል ነው ብላችሁ እዳጠፉ ከባድ ነው

  • @shewitfeleke7341
    @shewitfeleke7341 Місяць тому +1

    You are such a good story teller. You tell such painful stories and critique on this society with such humor, the interviewer doesn't even know when he isn't supposed to laugh.

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq Місяць тому +1

    ሳልጠግባት አለቀ ከአፈሽ የሚወጡ ቃላቶችሽ እራሱ ይማርካሉ ወበት አላቸው የችግር ብኸላ ምቾት አለ ሁሉም ነገር ለበጎ ለኸይር ነው ዴሞ ፍልቅልቅ ያልሽ ውብ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterHmariyame
    @AsterHmariyame Місяць тому +28

    አረ በጣም ቆንጆ ቆንጆ ነሽ
    የፀይም ቆንጆ የ ኔ እህት
    ውድ ውባታም እንደዚህ አይነት ቆንጆ
    አንቺን የሚመስል በአለም ላይ እኮ እደሌለ አታውቂም 😍❤️

  • @aju-
    @aju- Місяць тому +7

    ፍፄ የምታቀርናቸው ሰዎች አስገራሚ ታሪክ ያላቸው ናቸው ! በርታ ወንድሜ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 Місяць тому +4

    የሚገርመው በዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ የአንቺን ፅናት ነው ጌታ እንዴት እንደሚወድሽ ነው የተረዳሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hela259
    @Hela259 Місяць тому +1

    አረቦች ከጥቂቶች በስተቀር ብዙዎቹ ፈጣሪን የማይፈሩ የተረገሙ ናቸው። በቀን አስር ግዜ ይፀልያሉ ይፆማሉ ክፋታቸው ግን ስይጣንን ያስንቃል። ለዚህም ነው ሰላም የሌላቸው ሀገራቸው ሁልግዜ የሚታመሰው።

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Місяць тому +15

    በራሷ ላይ የቀለደች የመጀመሪያዋ ሤት እውነት በጣም አከበረኩሽ

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 Місяць тому +9

    ፍፄ አንተ የምታቀርባቸው ሰዎች ሁሉ በጣም አስተማሪና ዘና የሚያደርጉ ናቸው ፊልም ይመስላል ቀጣዩን ለመስማት ጎጎሁ

  • @Lovef115
    @Lovef115 Місяць тому +5

    ዋው ሚገርም ታሪክ እህቴ አንቺ ብቻ አደለሽም እኔ ቤቴን ንብረቴን አውድመው ቤተሰቦቼ ስመለስ ባዶ ቀረው ሰው ቤት ተቀጥሬ ሰርቼ የማታ ተምሬ አሁንላይ ተለውጫለው ባጭሩ ነው ያወራውት ብዙ እህቶቻችን በቤተሰቦቻቸው ገንዘብ ንብረታቸውን የተዘረፉ ብዙዋች ናቸው ። እህቶች እባካቹ ከዝች እህት ተማሩ ብራቹን ለእናት አባት ለወንድም እህት አስቀምጡልኝ ብላቹ አትላኩ።

  • @abc12452
    @abc12452 Місяць тому +22

    በስማም ገራሚ ነዉ ኸረ ቀጣይ ሳልሞት ቶሎ ልቀቅልን ፍፄ

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan Місяць тому

    ዋው የኔ ቆጆ በጣም የማሳዝን ታሪክ ነው ፈጣሪ ከዚክ በሀላ ደስተኛ ያዲርግሽ ክፍል ሁለትን እጠጠብቃለን❤❤❤❤❤

  • @AminaAhmed-w6n
    @AminaAhmed-w6n Місяць тому +4

    በች ተሪክ አላህዬን አመሳገንኩት❤😢አልሀምዱሊላህ