Ethiopian Orthodox Mezmur: Zemarit Zerfe Kebede-የኔ ናርዶስ የኔ ቤዛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 Рік тому +24

    መኃልይ መኃልይ ዘሰለሞን ላይ ያለ ታሪክ በአጭሩ በዚህ መዝሙር ይገለጣል። አንቺንም የመዝሙሩን ግጥም ፀሃፊንም እናመሰግናለን😍🙏

  • @eshetuwollo3818
    @eshetuwollo3818 3 роки тому +243

    ይሄን መዝሙር ስሰማ ሁሌም አለቅሳለሁ አምላኬ ሆይ ልቦናዋን መልስላት

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 2 роки тому +37

      ምንም ማልቀስ አያስፈልገዉም አልመለስም እስር ቤት ብላለች እናተጋማ የየሱስ ክርስቶስን ወጌል ሽፍንፍን አርጋችሁ ሰወ እዴት ወጌል ይስማ እኔም ኦርቶዶክስ ነበርሁ ሁሌ ነበር ቤተክርስቲያን የምሄድ ግን የየሱስን ቦታ በብዙ ነገሮች ተሸፍኖ አንድም ቀን ሲሰበክ ሰምቸ አላዉቅም ለምን ይሆን ግን? መቸ ይሆን ኦርቶዶክስ የምትነቃዉ እየሱስ ሊመጣ ነዉኮ ግን ተመስገን ነዉ በየቀኑ ተቆጥሮ የማያልቅ ህዝብ በየቸርቹ ጊታን የግል አዳኙ አድርጓ እየተቀበለ ነዉ ቃሉም ይላል ከየሱስ ክርስቶስ ወጌል ሌላ የሚሰብክ መለአክም ቢሆን የተረገመ ይሁን ይለመል ቃሉ ገና የየሱስን ወጌል ይዘን ለፍጥረት እንገለጣለን እየሱስ ብቻዉን ያድናል

    • @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ
      @የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ 2 роки тому +30

      @@agereaddis1762 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አላልሽም ዱቄት የግል አዳኝ አልሽ ቤተክርስቲያናቸን በደንብ ታስተምራለች የሚሰማ ካለ ነው እደናተ በካራቴ እያልን መዘረር ወይም መጨፈር አለብን እኛ እደዚህ የሚል አስተምሮ የላትም ቤተክርስቲያናችን ልቦና ሰቷችሁ ወደቤታችሁ ተመለሱ

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 2 роки тому +2

      @@የድንግልልጅነኝ-ሰ1ኘ ኧረ ነዉ እዴ አለባበስ በተለይ ሴቶች አወ ችግር አለብን ግን በዉስጣችን የሾምነዉ ማንን እደሆነ ይታወቃል ማርያምም እግዚአብሔርም እሱን ስሙት ብለዉ የመሰከሩለትን ነዉ እሱም እየሱስ ክርስቶስ ነዉ
      እኔ መንገድ ነኝ
      እኔ የዘላለም ሂወት ነኝ
      እኔ እዉነት ነኝ ከኔ በስተቀር ወደአብ የሚመጣ የለም የአዲስ ኪዳን መካከለኛ እኔ ነኝ ያለው እየሱስ ነዉ በሀዋሪያቶች ደሞ ከየሱስ ክርስቶስ ወጌል ሌላ የሚሰብክ ቢኖር መለአክም ቢሆን የተረገመ ይሁን ተብሏል እና እናተ ዘፋኝ ተሳዳቢ ዝሙተኛ እያገቡ መፍታትን በእጅ የተቀረፀ የፈረጅ ስእል የፈረጅ ፎቶ ደርድራችሁ በላይ በስን ወር አዴ ስጋችሁን ነጭ አልብሳችሁ ይኸ ነዉ ትክክለኛ ይኸ ነዉ ቀጥተኛ ቄሱ ጠዋት መቅደስ ቤት ከሰአት መጠጥ ቤት አይደለ 44 ነበረ የምታመልኩት አሁን ደሞ አባዝታችሁታል እኔ ድሮ ኦርቶዶክስ ነበርሁ ግን እግዚአብሔርን ብየ ምየ ልናገር በቄስ በሚቀድሰዉ ሰው ተደፍሬአለሁ እና ይኸ ነዉ ክርስትና እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 7 አመቴ ነዉ እውነተኛዉን ክርስቶስን አዉቄ መከተል ከጀመርሁ እሽ? በፖሮቴስታትም ፍፁም ሰዉ አለ አልልም ግን እግዚአብሔር ያጋልጠዋል ስለዚህም ቀን በቀን ከሙስሊምም ከኦርቶዶክስም እየጎረፈ ወደ ፕሮቴስታት የሚመጣዉን ሰዉ እያየን ነዉ ብቸኛዉ አዳኝ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ ሳይመሽ ወደየሱስ ኑ እየሱስ አዳኝ መንገድ እውነት የዘላለም ሂወት ነዉ አሜን

    • @tsehyneshwerku4155
      @tsehyneshwerku4155 2 роки тому +6

      አሜን በእውነት አሜን

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 2 роки тому +9

      ክርስትና ትዕግስት ነው እሷ ምን አይታ ነው ሁሉን ትታ የተከተለችው ?ታሉቁ መፅሃፍ እንደምለው መዳን በሌላ በማንም የለም ነው ምለው የሐርያት ስራ 4.12።

  • @BiniyamMekonnen-p5l
    @BiniyamMekonnen-p5l Місяць тому +6

    ጌታ ኢየሱስ አገልግሎትሽን ያስፋልሽ በመዝሙርሽ ተባርከናል

  • @ተመስገንኣምላኽይ
    @ተመስገንኣምላኽይ Рік тому +12

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ፀግኡን ብርኩቱን ይብዛሓልኪ ኣብ ቤቱ የፅንዕኺ ህያብይ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ናብቲ ቁኑዕ ምንግዲ ይምራሓኪ

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 2 роки тому +43

    ውድ እህቴ ዘርፊ የሰራዊት ጌታ ወደ ነበርሽበት ይመልስሽ ልቦና ይስጥሽ

  • @SkanKo-d1d
    @SkanKo-d1d Місяць тому +2

    እግዛአብሄር የተመሰገነይሁን 🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን

  • @SB10889
    @SB10889 8 місяців тому +4

    ዝማረ መላእክት የስማዓልና❤

  • @genettadesse448
    @genettadesse448 2 роки тому +33

    አምላክ አንድ የእምነት ትክክለኛ ቦታ ላይ ያቁምሽ እናቴን ማርያም ተማጸኛት

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 2 роки тому +3

      ሀሀሀሀሀሀ አሁን ትክክለኛው ቦታ ላይ ናት

    • @shiferawdagnew5737
      @shiferawdagnew5737 2 роки тому +2

      ደግሞ ያንቺ እናት ማርያም ማን ትሆን?

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 2 роки тому +2

      @@shiferawdagnew5737 ሺ አክተር ርግጫና ዳንሱ አዝናናህ እንዴ

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 2 роки тому +2

      @@agereaddis1762 የሲኦል ስብስብ ግን እውነት ለመናገር አሪፍ አሪፍ የነብይን ገፀ ባህሪ አንብበው የሚተውኑ አክተሮች አሏችሁ እነሱስ ተከፍለው አልገባነ ያለ የናንተ ጨፋሪነት ነው ለውዝዋዜ ይከፈላችኋል

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 2 роки тому +3

      @@merontewodros60 ለደካማ ጥያቄ መልስ አልመልስም ትክክለኛዉን መልስ ስለሚያደክም

  • @Yisak13
    @Yisak13 2 роки тому +28

    ዘርሬ እህታችን እግዚአብሔር ይመልስሽ። በውነት ይሄ ክብርሽ እግዴት ደስ ይል ነበር።

  • @adisanbase661
    @adisanbase661 3 роки тому +73

    “ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 4፥8

  • @samiabi3029
    @samiabi3029 2 роки тому +27

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተቀደሰ እምነት ነው

  • @teklemebrahtu1797
    @teklemebrahtu1797 Місяць тому +2

    Kale hiwet yesemaln

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Рік тому +15

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም የጸናች ናት ቢታገሉዋት ነቅ እማትል አለት ነች እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።

  • @dagneshdana
    @dagneshdana 9 днів тому

    የኔ ውድ እህት ስወድሽ እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ወደ ጌታ በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሎኛል ድሮም እንዲሁ እወድሽ ነበረ አሁን የ አንድ አባት ልጅ ሆነናል❤❤❤❤

  • @vipinkumar-xx9uc
    @vipinkumar-xx9uc 2 роки тому +14

    So sweeeeet voice.....i can't understand urs language......but heart touching voice...beautiful vedio..LORD JESUS CHRIST BLESS U .....ALL

  • @leyouasmamaw9495
    @leyouasmamaw9495 2 роки тому +19

    አይንሽን መድሀኔለም ይገለጥልሽ እናት😪ይሄ ሁሉ ፀጋሽ ተገፈፈ

    • @abeltekletsadikdemissie6684
      @abeltekletsadikdemissie6684 2 місяці тому

      ከሞት ወደ ህይወት ያሻገራት የኢየሱስ ፍቅር ነው! ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለአለም ጌታ ነው። ወደ እግዚአብሔር መግቢያው ኢየሱስ ነውና በሌላ አይገባም መግቢያው እኔ ነኝ ያለውን መያዝ ነው ለመዳናችን ዋስትና! ህዝቤ አትሸወድ

    • @mesayabebe1880
      @mesayabebe1880 2 місяці тому

      ​​@@abeltekletsadikdemissie6684 የሴጣን ተባባሪ ነህ።

    • @Tyfh-v5z
      @Tyfh-v5z 2 місяці тому +1

      😮ሰይጣን በኮመንትም ይመጣል እንዴ ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @abeltekletsadikdemissie6684
      @abeltekletsadikdemissie6684 2 місяці тому +1

      @@Tyfh-v5z አካል ለብሶ ሲሰድበን እያየሽ ነው አይደል

    • @HanaLakew-u7q
      @HanaLakew-u7q 23 години тому

      አድ ቀን መመለሷ አይቀርም ጭፈራው ሲበቃት እዝጎ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሁን የምትናገረው ነገር ሁሉ ጥላቻ ነው ይገርማል

  • @ሽሞይተዋህዶውሽጠይግንባዶ

    ኣሜን(3)👏👏👏ዝማሬ መላአሰክት ያስመዐልና ፀጋኡን በረከቱን ያብዘሐልኩም

  • @AkiyoMarc
    @AkiyoMarc Місяць тому +5

    ሁላችን ፀሎት እናድርግ የዘርፌ በሽታን እንዲተዋት ለኛም እንዳይዘን 💔💔💔💔💔💔💔💒💒💒

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 16 днів тому

    ይህን ሁሉ ለምን እረሳሽ እግዛብሔር አምላክ ልቦናሽ ወደ እውነቱ ይመልስሽ😢😢😢😢😢

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 7 місяців тому +5

    ለተቀበሉትሁሉግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚያብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ዮሀንስ ወንጌል 1:12 እየሱስ ያድናል

  • @EzraMekonnen
    @EzraMekonnen Місяць тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @TigistBekele-p3q
    @TigistBekele-p3q 8 днів тому

    ፈጣሪዬ ሆይ የጠፉ ልጆችህን ወደቤትህ መልሳቸው 🙏

  • @fikradisstesfaye9450
    @fikradisstesfaye9450 2 роки тому +69

    የእውነት በልጅነቴ ነው የሰማሁት እሳካሁን በልቤ ያለ መዥሙር ነው እመቤቴ ማርያም ወደ ቤታ ትመልስሽ _😭😭😭

    • @ARTTUBE7
      @ARTTUBE7 7 місяців тому

      ወይ ተዋህዶ እምነት ማማርሽ በእውነት እስኪ ከዚህ እምነት ኮብልሎ መሄድ አሁን ምን ይባላል የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ወደ ተዋህዶ እምነት ይመልስሽ

    • @sayedahmada1847
      @sayedahmada1847 6 місяців тому

      እኔየም በወንድሜ የስልክ መጥርያዉ ነበር እኔ ሰዉ ካደወለለት አላነሳም ነበር ዝም ብየ ነዉ የማዳምጠዉ 😢😢😢

    • @abeltekletsadikdemissie6684
      @abeltekletsadikdemissie6684 2 місяці тому

      ኢየሱስ አገኛት!

    • @wondimayehuwoldegiorgis9430
      @wondimayehuwoldegiorgis9430 Місяць тому +1

      She is in the right place

  • @devidlouis4719
    @devidlouis4719 3 роки тому +43

    አይ ውበት🙏🏾
    ፈጣሪ ይህን ውበትሽን ይመልስሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @messayan3845
    @messayan3845 2 роки тому +10

    ከዘፋኝ ወደ ተዋህዶከተዋህዶ ወደ መናፈቅ ያሳዝናል 😥

  • @Orthodox381
    @Orthodox381 7 місяців тому +1

    Blessing Easter .for all Orthodox people in the all world.

  • @tigistgebeyehu1526
    @tigistgebeyehu1526 2 роки тому +43

    እግዚአብሔር አይተውሽም። ወደ ነበርሽበት ይመልስሻል። አሜን።

    • @MekibebTesfayeMekibebTes-ji7dc
      @MekibebTesfayeMekibebTes-ji7dc 7 місяців тому +1

      ስው ኢየሱስን አግኝቶ ወደ ሌላ መሄድ አይችልም

    • @sayedahmada1847
      @sayedahmada1847 6 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምህረት እና አማላጅነት አይለያት😢😢

    • @sosinaworkenh
      @sosinaworkenh 2 місяці тому

      Kidisit betkristianm eysusn new yemtsebkew 😊​@@MekibebTesfayeMekibebTes-ji7dc

  • @21የድንግልማርያምልጅነኝ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲🤲🤲

  • @FrehiwotKitaw
    @FrehiwotKitaw 11 місяців тому

    የምር በጣም ነው መዝሙርሽ የምወደው ከድሮ ጀምሬ ነው የምሰማው ፈጣሪ ዎይ ወደ በፊትሽ ይመልስሽ ልቦና ስጣት አምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @YonasWeldeyes
    @YonasWeldeyes 12 днів тому

    ያንችን መጨረሻ ሳላይ እንዳልሞት እግዚአብሔር 3:48 ልቦና ይስጥ ሽ 4:32 🙏🙏🙏

  • @ፍቕሪእዩመንገደይ-ረ2ዸ

    እግዚአብሔር.የቅደም. ውበትሽ. ይመልስልሽ. እህቴ.

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 7 місяців тому +7

    ወይ ተዋህዶ እምነት ማማርሽ በእውነት እስኪ ከዚህ እምነት ኮብልሎ መሄድ አሁን ምን ይባላል የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ወደ ተዋህዶ እምነት ይመልስሽ!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FifiAbel-hv1bi
    @FifiAbel-hv1bi Рік тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏

  • @temesgen12able
    @temesgen12able 6 років тому +20

    Zerfe Kebede what a beautiful voice. God bless you.

    • @ሰላምጉዕሽ
      @ሰላምጉዕሽ 2 роки тому +1

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 2 місяці тому

    መዝሙር ይህ ነው አለም ሁሉ ይወቅ ይረዳ አሜን

  • @ebisabette5488
    @ebisabette5488 2 роки тому +6

    Yhen mezmurn ahun lay sesmaw tinbitm ymeslegnal..."teketelkut hulun tche" blesh zemeresh geta redtosh hulu titech yesu bcha honeshal
    Geta abzto yebarksh 🥰🙏

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ

  • @freedomedlawte9067
    @freedomedlawte9067 10 місяців тому +1

    ምርጥ መዝሙር ነው።

  • @ZerituHailu-lu8py
    @ZerituHailu-lu8py Місяць тому +1

    እንኳን ወደገለጠልሽ አምላክ ገባሽ

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 3 роки тому +16

    What a powerful መዝሙር
    God Bless !

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 2 роки тому +4

    እህቴ ዘርፌ እግዚአብሔር ይመልስሽ ወደ እና እምዬ ኦርቶዶክስ

  • @misfenassefa8036
    @misfenassefa8036 2 роки тому +5

    ልቦናሽን ይመልስልሽ

    • @gebrekidantube1015
      @gebrekidantube1015 2 роки тому

      እግዚአብሔር ወደ ቤትሽ ይመልስሽ ብረሀኑን ያብራልሽ ምን ታደርጊያለሽ
      ዲያብሎስ ስራው እጅግ ብዙ ነው

  • @meseretloya6392
    @meseretloya6392 Рік тому +1

    የወደቀዉ መላክ ምን ይሰራል ከግዚአብሔር መለየት አደል መጥፋትሽ ያሳዝነኛል😢😢

  • @netsanetterefe2665
    @netsanetterefe2665 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርፍዬ

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 2 місяці тому

    🙏🙏🤲ስጋእና.ነፍሴ.አትፈሪ.አይዞሽ.በግዚብርሔር.ፍቅር.ነዉ.የተዋረድሽዉ

  • @BiniyamMekonnen-p5l
    @BiniyamMekonnen-p5l Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @UserPromi-pd9uu
    @UserPromi-pd9uu Рік тому

    ፈራጁ አምላክ እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ

  • @mytab1102
    @mytab1102 2 роки тому +12

    ይሄን ፀጋሽን እኮ ነው የምናውቀው ዘርፍየ እግዚአብሔር ይቅር ባይ አምላክ ነው ነይ ወደ ተዋህዶ ቤትሽ አሁን ያለሽበት አያዋጣሽም ግዴለሽም እህቴ

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 роки тому +1

    ዛማንሽ የተባራኬ ይሁን ዘርፍሻ

  • @Lidet-s9q
    @Lidet-s9q 5 місяців тому +2

    አባቴ ሊሞት 2ቀን ሲቀረው አብረን የሰማነው

  • @TeferaEyilachew-uk8jy
    @TeferaEyilachew-uk8jy 3 місяці тому

    ቴዲዬ መድኀኔዓለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola 3 місяці тому +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እባክሽ ወደ ድንግል ማርያም ተመለሽ የሷ ስትሆኝ ነው ደስ የምትይን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @BiniyamMekonnen-p5l
      @BiniyamMekonnen-p5l Місяць тому +1

      እየሱስ በቂ ነው። ፍፁም መሐሪ ነውና አማላጅ አያስፈልገውም

  • @Estifanosd
    @Estifanosd 2 роки тому +33

    ዘርፍዬ አንቺ በ ቤትሽ ነው የምታምሪው እባክሽ ነይልን እንወድሻለን

  • @አመለእግዚአብሔርፍቅርነው

    ዘርፍየ እባክህ እሜበታችንን እያመሰገንሽ ኑሪ ነይ አውን እሳቱ ውስጥ ነሽ ውጭ ካለሽበት

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 2 роки тому +5

      መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋርያት ስራ 4.12.ማርያምን ማምለክ ማርያምን ያዋርዳታል እንጂ አያከብራትም ሳጥናኤል ከሰማይ የተጣለበት ምክንያት አምልኩኝ በማለቱ ስለሆኔ ።ማርያም ራሷ የምታመልከው አምላክ ስላላት የኛን ውዳሰና አምልኮ አትፈልግም።

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 2 роки тому +2

      maryamn kemamlek eko hiwpt yesetatn eyesusn mamlek yshalal

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 2 роки тому

      @@temesgenreta8899 ስብከትማ ውይይይ ምላስ

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 2 роки тому

      @@obsehika5518 እየሱስን የወለደች ማናት

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 2 роки тому

      @@abrahamfantu4736 እህትህን ከሰይጣኖች መሀል ፈልግ

  • @Bhm7392
    @Bhm7392 Рік тому

    Thanks!

  • @kedsitkedsitbokona3646
    @kedsitkedsitbokona3646 3 місяці тому +1

    ተከተልኩት ሁሉን ትቼ

  • @Fitsum-el6kq
    @Fitsum-el6kq 2 місяці тому

    wow የሚገርም ድንቅ መዝሙር ነዉ።

  • @kingabeny5436
    @kingabeny5436 2 роки тому +1

    ልቦናን ስለሰጣት ነው የዘመረችው ። ነገር ግን እሷን መልሰ ከማለት የት ነው የቆምኩት ፣ ጌታ ሆይ አይኖቼን ክፈት ማለት መልካም ነው

  • @YeabsiraAbinet
    @YeabsiraAbinet 5 місяців тому +1

    እየሱስ ይወድሻል እንኳን ጌታን ተቀበልሽ እህቴ

  • @merontewodros60
    @merontewodros60 2 роки тому +3

    የያዘሽ መናፍቅ ይልቀቅሽ

  • @NegashgebremichalHagos
    @NegashgebremichalHagos 3 місяці тому

    በጣም ምወደው መዝሙር ነው ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭👌👌👌

  • @enattarik2369
    @enattarik2369 2 роки тому +2

    zerfe gin min honesh new wed ebdochu yetekelakelshew. yihen yemesele demts ena wubet amlak setosh. ahunim temelesh egziabher yikir bay new

  • @Naif-sz8zo
    @Naif-sz8zo 2 роки тому +1

    ወደ በት ይመልሰሸ ለለ ምነ እላላህ😭😭😭

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 Рік тому

    😢😢😢😢😢 መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @aschalewtefera3547
    @aschalewtefera3547 2 роки тому

    እግዚሐብሄር መልካም ነው፡፡ ወደ ከፍታ አውጥቶሻል ፡፡ ወደ መተት ፣ማርት ፣ ድግምት ፣ እንዳትመለሺ

  • @tsionderese5116
    @tsionderese5116 2 роки тому

    Wede bezash ahun bedenb sle kerebish berchi. God bless you.

  • @Asfaw-g5b
    @Asfaw-g5b 2 місяці тому

    እግዘብሔር ልቦናሽ ይመልሰው እመብርሃን ትራዳሽ ወደ ቀድሞው የእውነት ቤትሽ ትመልስሽ እመቤቴ ማርያም

  • @mikiman3523
    @mikiman3523 3 роки тому +4

    Ayeshiw mogeseshen ahunm wede ewnetu yemlesesh

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 2 роки тому +2

    አመላክይ መልሳት

  • @dagim314
    @dagim314 9 місяців тому

    የድንግል ልጅ ከላይሽ የሰፈረውን ያንሳልሽ በጣም ነው ምታሳዝኚኝ ሰው እንዴት ወደኋላ ይሆዳል😭

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 2 роки тому +2

    የኔ እህት እመብርሀን ልብሽን ታብራልሽ

  • @Had-b6q
    @Had-b6q Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @bizualemyilma9813
    @bizualemyilma9813 2 роки тому

    Fetarye hoyi wede ewunetegnaw bota melsat amen

  • @Maria-l5z7j
    @Maria-l5z7j 5 місяців тому +1

    Yemalsesh😢😢😢

  • @MesiMesi-j1o
    @MesiMesi-j1o Місяць тому +1

    ዘርፍዬ እንዴት እንድምወሽ ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ ሄድሽብን😢😢😢😢

  • @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
    @መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ 3 роки тому +55

    😭😭😭😭ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልስሽ እህቴ

    • @mam2522
      @mam2522 2 роки тому +6

      @""መቅዲ መቅዲ
      ወደ እዉነተኛና ሐቀኛ ህይወት የየሱስ ጌታችን መንገድ መርጣለች። ጌታ ረዳት ረዳን አንችም ይርዳሽ አይኖችስ ይከፈት ለጌታ ጠይቂዉ ይመራሻል የሚሰማ የሚናገር የሚመልስ ነዉ የምናመልከዉ ተባረኪ Happy New Year. ለአገራችን ሰላም።

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 2 роки тому +1

      እስር ቤት?

    • @tdtadesse547
      @tdtadesse547 2 роки тому +5

      @@mam2522 የናንተ እምነት የመጤዎች ነው:: እኛ የጥንት አያቶቻችን የተቀበሉት ጌታ ኢየሱስ ነው የተቀበልነው

    • @eyuelbirukeyu9904
      @eyuelbirukeyu9904 2 роки тому +1

      amen amen

    • @wicell3905
      @wicell3905 2 роки тому +2

      እየሱስ ብቻው ያድናል አይስልቂስም 🤔🙄

  • @kamilyenus7767
    @kamilyenus7767 Рік тому

    ደሥይለኛልሥሠማው ወላሂ

  • @HaileyHaile
    @HaileyHaile 5 місяців тому

    እግዛብሄር ልቦናዋን መልስላት እመብርሀን በምልጃሽ አትለያት

  • @tiztazewde5822
    @tiztazewde5822 Рік тому

    ጌታ በነገር ሁሉ አዋቂ ነው

  • @mbmaereg
    @mbmaereg 11 місяців тому

    እንድዉ ፈጣሪ ኣንድ ቀን ተመልሰሽ ያሳየን

  • @BertukanTsega-o1f
    @BertukanTsega-o1f 20 днів тому

    ፈጣሪየልቦናስጠኝ

  • @faryoutube735
    @faryoutube735 2 роки тому +42

    እህቴ እንወድሻለን እባክሽ ንይ በቤትሽ ምን ሆን ተፈጠረ ከጥንት የቆየሽ ቤትሽ የወጣሽ እሜቤቴ ኣደራ መልሳት ከዚይ ሰውረኝ ጌታየ ሆይ😓😓😥

    • @soos3805
      @soos3805 Рік тому

      🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

    • @arrarsa5741
      @arrarsa5741 Рік тому +2

      ጥሩ መልዕክት ነው ሁሉም ነገር ከንቱ ነው ይሉኝታ ገንዘብ ሊያታልለን አይገባም ዘርፌ እንደጠፋችው አንዲት በግ እንፈልጋታለን መሐሪም አስተማሪም ወደ ሆነች ቤቷዋ ብትመጣ እጃችንን ዘርግተን እንቀበላታለን እንግዲህ ጨው ሆይ ለራስሕ ብለህ ሟዋሟዋ አለበለዚያ ድንጋይ ነህ ብለው ይወረውሩሃል::

    • @mbmaereg
      @mbmaereg 11 місяців тому

      ኣሜን ​@@arrarsa5741

  • @musebetsegawyinoral
    @musebetsegawyinoral 11 місяців тому +2

    Salimot yanchin memeles yasayegn tseliyalew geta adera

  • @yrgalemgebremikial4449
    @yrgalemgebremikial4449 2 роки тому +3

    አይዘርፊ በጣምአዘንኩ

    • @obsehika5518
      @obsehika5518 2 роки тому +1

      Lemndnew mtasniw eysusn bmekebelua

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 2 роки тому

      @@obsehika5518 ኮንሰርት ውስጥ በመግባቷ

  • @josseytube7759
    @josseytube7759 2 роки тому +9

    እንዴዝ ብትቆይ ጥሩ ነበረ 😭😭ግን አሁን የለሽም መናፈቅ ሆናሻል😥😥😥

    • @hphonetatstic5390
      @hphonetatstic5390 2 роки тому

      😭😭😭

    • @ashenafimatthew7238
      @ashenafimatthew7238 2 роки тому +2

      መናፍቅ ምን ማለት ነው ?
      በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን ነው መናፍቅነት ወይስ ምንድነው ?
      መጽሐፍ ግን እንዲህ ይላል :- “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።”
      - ዮሐንስ 17፥3

    • @merontewodros60
      @merontewodros60 2 роки тому

      @@ashenafimatthew7238 በየትኛውም ሀይማኖት ዳንስ የለም

    • @Kidisttube21
      @Kidisttube21 10 місяців тому

      @@ashenafimatthew7238መናፍቅ ማለት ግማሽ ፀጉሩን አበጥሮ ግማሹን የተላጨ ግማሽ እውቀት ያለው ማለት ነው

  • @sarayijjk2443
    @sarayijjk2443 2 роки тому

    እህቴ ዘርፌ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስሽ እህቴ

  • @Feker-p1j
    @Feker-p1j 5 місяців тому

    ዘርፌ ይሔን መዝሙር ሳልዘምረው ውየ አድሬም አላውቅምነበር አሁን ግን እረሳሁ አንቺም ከቤቱ ወጣሽ

  • @mamymama6985
    @mamymama6985 2 роки тому

    ዝማሬ መልኣክትን ያሰማሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤትሽ ይመልስሽ እንወድሻለን እህታችን ግን እስከዚያው ቢያንስ በንግግር አታቁስይን ዝምታ ወርቅ ነው አስከእወነቱ ድረስ

  • @ተመስግንአምላኬ
    @ተመስግንአምላኬ 2 роки тому +4

    ፍጥረት ወደ ቤቱ ይመልስሽ እህት በጣምአዘንኩ

  • @abelderese9638
    @abelderese9638 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ቀኙን ያሳይሽ እሱ ይሁንሽ

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 4 місяці тому

    ወይኔ በማርያም እዴት እደምወደው የኦርቶዶክስ መዝሙሯን ሁሉንም😢😢❤❤❤ልብን ይመልስላት ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ይመልሳት😢🙏

  • @samri9002
    @samri9002 2 роки тому +13

    ለመጀመሪያ ጊዜ ልጅ እያለሁ የሰማሁት ታሪኬን ቀያሪ የሚለውን የአንቺን መዝሙር ነበር ።ወደ ቤቱ ይመልስሽ ልቦናሽን መልሶት አንድ ቀን እንደምትፀፀቺ አምናለሁ 😪😔🙏

    • @mussietesfamariam1288
      @mussietesfamariam1288 11 місяців тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለይኩን እስመ ኣልቦ ነገር ዘይሰኣኖ ለእግዚኣብሔር።

  • @FanoseDesta
    @FanoseDesta 3 місяці тому

    ፈጣሪይ መልሳት ምንም አይሳነውም

  • @robelmtrd
    @robelmtrd Рік тому

    Zmare Melaekti Yesmealna Egziabher Amlak Amen Amen Amen.

  • @yalsoyali7475
    @yalsoyali7475 2 роки тому

    እግዚሀቤሄር ይመልስሽ

  • @FhFh-u8n
    @FhFh-u8n 11 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አምላኬ ሆይ ልቧናዋን መልስ😢😢😢😢

  • @mounaalemu8227
    @mounaalemu8227 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏👍❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @YordiTesfaye-j6t
    @YordiTesfaye-j6t Рік тому

    የሰራዊት ጌታ ሆይ ማረን😢😢😢😢😢😢

  • @waldaayesuusjiraataa1309
    @waldaayesuusjiraataa1309 Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉🎉ebifamii gifti kiyyaa