Ethiopian Orthodox Mezmur Song by Zerfe Kebede ለዓይኔ እንቅልፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 247

  • @chere1893
    @chere1893 3 місяці тому +26

    ለካ የሰው ልጅ መጨረሻው ካላማረ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምረው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 3 місяці тому +2

      Ewnate new Amen Amen Amen 😢😢

  • @hanabuna2898
    @hanabuna2898 8 місяців тому +18

    በዚህ ዝማሬሽ ስንቱ ነፍስ ረሰረሰ።እመብርሃን ድጋሜ በቤቷ ትሳብሽ🙏ፀጋዋን ታልብስሽ🙏

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 8 місяців тому +11

    ዘርፌ ስትቀየር እሄን ዉብ የሆነ ድምፅዋ ሁሉ ነው የተቀየረው እግዚአብሔር ይመልስሽ እህታችን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Рік тому +47

    ከወይኑ ግንድ ከአንተ ኮብልየ መች ተመቸኝ የኔ ጌታ 😢 ልብሽን አይቶ ወደቤቱ ይመልስሽ እህቴ

  • @HirutZerfu-w7b
    @HirutZerfu-w7b 2 місяці тому +9

    መጨረሻችን አሳምርልን ከቤትህ አታውጣን ።

  • @BekelchMekonen
    @BekelchMekonen Рік тому +59

    እውነት ይሄን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ እግዚአብሔርም አንድ ቀን ይመልስሻል❤

    • @semaligwondemu4744
      @semaligwondemu4744 6 місяців тому +1

      Wodite naw memilsewu Eysuse yidenil🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌😊

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 23 дні тому

      ​@@semaligwondemu4744wede hiwetua newa. Kesetan esrat antenm yftahna wede ewnetegnaw menged ymelsk😢

  • @KedramanualFatuDjibouti-fg2ms
    @KedramanualFatuDjibouti-fg2ms 8 місяців тому +19

    Ene muslim☪️️ naje gene ehte yemeyamerebeshe Orthodox hayemanote nawe ke ebedoche tera Allâh yawetashe❤

  • @የክርስቶስባሪያ-ፈ7መ
    @የክርስቶስባሪያ-ፈ7መ 2 роки тому +30

    ልቤ በጣም ይረበሻል መዝሙሮችሽን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ላተ እሚሳንሕ ነገር የለም የጠፉትን በጎችህን መላሳቸው ወደቤተ መቅደስሕ ዳቢሎስ በሰው ልጅ ላይ አይሰልጥን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TtGt-k5u
    @TtGt-k5u 3 місяці тому +9

    99 በጎችን ትቶ ስለ አንዲቷን እስከ ሞት ራሱን አሣልፎ የሰጠ መድኃኒታችን ኢየሱስ ወደ ኦርቶዶክስ ማርኮ ይመልስሽ

  • @ArtbegenaArt
    @ArtbegenaArt Рік тому +16

    ሁሌም ተስፋ አለኝ ዘርፌ አንድ ቀን እግዚአብሔር ውድ ቀደመው መልካም መንገድ እንደሚመልስሽ.....🙏🙏🙏

  • @ሰላማዊትብርሄየጎጃምልጅ

    የኔ እናት ፈጣሪ የእመብርሀ የድንግል ማርያም ልጅ ወደቤቱ ይመልስሽ የኔ እህት ድምፅሽን ስሰማ በጣም እረበሻለሁ እህቴ ዉበትሽ በመቅደሱ መቆም ነዉ እና ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏👏🙏

  • @MikLko
    @MikLko 4 місяці тому +6

    ኧረ በውነቱ እመብርሀን ትመልስልን የኔ መፅናኛ ዘርፍዬ በመዝሙርሽ ነው የኖርኩት ተመለሽ በእወነት የተዋህዶ ልጆች ፀሎት ስታደርሱ ሥሟን ከእጃችሁ እየፃፋችሁ አሥቧት አምላካችን ትአምሩ ብዙ ነውና ይመልስልናል እሚሣነው የለም አስቧት አሥቧት 😢😢😢😢😢😢

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 4 місяці тому +2

    መዝሙሮቿ ሁሉ እወዳቸዋለሁ በጣም ልብን ይነካሉ አድ ቀን ደግሞ ትመለሳለች በርግጠኝነት በድግል ማርያም ልጅ እርዳታ ❤😢😢

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu Місяць тому +1

    ዘርፍዬ ጥለሽብን የሄድሽዉ መዝሙሮችሽ መልክታቸዉ ሁል ጊዜ እንደ አዲስ ስሰማቸዉ አለቅሳለሁ ኑሪልን

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 2 роки тому +53

    ይሄን እንባሽን መስዋት አድርጎ አማኑኤል ቸር ነውና ወደ ቤትሽ ይመልስሽ አሜን፫

    • @hananhp4217
      @hananhp4217 Рік тому +3

      አሜን አሜን አሜን ታሳዝነኛለች መጨረሸዋ እዲህ ሆነባት😭😭😭😭😭😭

    • @HirutZerfu-w7b
      @HirutZerfu-w7b 5 днів тому +1

      @@hananhp4217 አሜን ይመልሳት ፈጣሪ ።

  • @53067
    @53067 2 роки тому +62

    መቼም ብሳማው የማይሰለቸኝ መዝሙር ዘርፍዬ ዛሬ እኔ ባለሁበት እምነት ባትኖሪም ይህንን የመሰለ መዝሙሮችሽ መቼም ከልቤ አይወጡም ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 3 місяці тому +1

    ዘርፍየ ይሄን መዝሙርሽን ደግመሽ ብትሰሚው በእባ ነው እምትጣጠቢው በእውነት ወይኔ ልብሽን ያራራልሽ ፈጣሪ 😢😭😭

  • @asiapopsi1184
    @asiapopsi1184 4 роки тому +34

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እደ ገና በመቅደሱ ያቁምሽ

  • @tirutiru2362
    @tirutiru2362 Рік тому +8

    በጣም የምወዳት ዘማር ናት እውነት ነው ልጅ ያጠፋል ልቦና ይስጥሽና ወደ ቤትሽ ተመለሽ ማርያምን በጣም እያለቀስኮ የምሰማው መዝሙር ነው

  • @bekaluderese9590
    @bekaluderese9590 2 роки тому +9

    እህቴ አማኑኤል ይባርክሽ በዘመንሽ ሁሉ እንዲህ የሰውን ልብና መንፈስ የሚነካ ዝማሬን መንፈስ ቅዱስ ይስጥሽ።እንወድሻለን ኑሪልን።

  • @mahiyimesgen8981
    @mahiyimesgen8981 3 роки тому +19

    መድሃኒዓለም ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራሽ። ዘርፌ የ ማርያምን አማላጅነት ከድተሽ ሰላም አታገኝም እመቤታችን ትምረጥሽ

    • @aep.ronaldoedits
      @aep.ronaldoedits 2 роки тому +3

      Yeselamun Geta agegnech eko.

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 2 роки тому +4

      @@aep.ronaldoedits medhanialem yeselam geta new.

    • @selamawittewelde7261
      @selamawittewelde7261 2 роки тому +2

      wede meshalt ena wede tkekelgin meged metalech

    • @Vanity_vanity
      @Vanity_vanity 2 роки тому +2

      የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን ክርስቶስን የሚያስደስት ህይወት ስለ መኖር ነው ጉዳዩ

    • @nigatuaylate3555
      @nigatuaylate3555 8 місяців тому

      መርቷት ኢየሱስ ጋር አድርሷታል

  • @solomonAlemayehu-xv3rq
    @solomonAlemayehu-xv3rq 8 місяців тому +1

    "ከወይኑ ግንድ ከአንተ ኮብልለዬ መች ተመቸኝ የኔ ጌታ"
    አማኑኤል ይራራልሽ ከሞት አስቀድሞ ለንስሐ ያብቃሽ (ያብቃን)..።

  • @HabebaHab
    @HabebaHab 3 місяці тому +3

    እመብርሀን በቤቷ ዳግም ትመልስሽ ለእሷ የሚሳናት ነገር የለምና

  • @HabMotion
    @HabMotion Місяць тому +1

    halilullahhhhhhhh ehet zerfee enkuwane wegile beralesh wedde mayetewush geta enkuwan metash halilullahhhhhhhh , keteretert yawutash geta semu yebarek besemit tensasetachi temeleshi yemeteluwat ehet wendemochi eyalachihu yalewun nger alawukachihum geta ewunetune yegeletelachiwal ayekerm 😉

  • @nigatuaylate3555
    @nigatuaylate3555 8 місяців тому +1

    ዘርፌ በረከት ይደርብሽ የእግዚ አብሃር አምላክን ፍቅርና አባታዊነት የሀጢያትንም ክፋት አሳይቸሽኛል ተባረኪ!

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +7

    😭😭አየዘርፌ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ አይይይ😭😭💒🙏

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 7 місяців тому +1

    ያኔ የተተማሹውን ምህረት በኢየሱስ አግኝተሻል ተባረኪ ❤️

  • @سليمهشغاله
    @سليمهشغاله 3 місяці тому +2

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን ❤😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 5 місяців тому +2

    ድንግል ማርያም ወደቤትሽ ትመልስሽ ልቤን የሚነካኝ የራሴ ታሪክ መዝሙር😢ተመስገን🙏

  • @yohannestube4947
    @yohannestube4947 8 місяців тому +2

    እንዴት እንደምወደው እሄን መዝሙር ❤❤❤

  • @monaali9356
    @monaali9356 3 роки тому +10

    አሜን አሜን አሜን ዘርፍዬ ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ የንቺ መዝሙር እንዴት እንደሚያሳርኝ በአንቺ አድሮ የሚያሳርፈን ጌታ ክብሩን ይውሰድ ።

  • @Martaendalew-k8y
    @Martaendalew-k8y 5 днів тому

    አቤቱ ፈጣሬ ሆይ ልቦናዋን መልስው ላአንተ ምን ይሳንሀል ይኸን አንደበት በድጋሜ ወደ ቤቱ ተመልሰሽ ለማመስገን ያቦቃሽ

  • @YusefZbib
    @YusefZbib Рік тому +3

    አሜን እህቴ ዘርፍ በእውነት እግዛብሔር ዘመናችን ይባርክልን ያንችን ሁሉን መዝሙር ሥሠማ ራሤን ምንነቴን ማን ነኝ ብየ እጠይቃለሁ እህቴ እዉቴነው የምልሽ መዝሙርሽ የሒወት በር ይከፍታል ቃለ ህይወት ያሠማል

  • @kalkidantaye6174
    @kalkidantaye6174 5 місяців тому +1

    አባቴ የኔ ደግ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 7 місяців тому +1

    ልጅ ያጠፋል እንደዘበት 😢😢😢ከምር እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው ፈጣሪ ከገባሽበት እልህ ነፃ አድርጎሽ ወደ ቤቱ ይመልስሽ እህትዋ

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 роки тому +21

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏, በጣም ነዉ የምወዴዉ ይችን መዝሙር ለእኔነዉ የተዘመረችዉ ሁለዬ እሠማታረሁ ተባረኪ ዘርፍዬ ዉድድድድድድድ

  • @Abuzu-hq9xm
    @Abuzu-hq9xm 3 місяці тому +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መዳህኒለም ወደ ቤቱ ይመልሽ እህቴ🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @haimebelay506hayme
    @haimebelay506hayme 2 роки тому +4

    zimara melaykit yasemaln yagelglot zemenewetin yarazimmln

  • @betsegawjohn9558
    @betsegawjohn9558 2 роки тому +4

    ለተቀበሉት ሁሉ ግን፣ በስሙም ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው።ዮሐ:1፥12

  • @dagnachewmekonnen3417
    @dagnachewmekonnen3417 Рік тому +2

    ጌታብርክያድርግሽ

  • @Trhasgaltewahdo
    @Trhasgaltewahdo 3 роки тому +7

    ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ልኡል አምላካችን ስሙ ለዘልአለም ይክበር ይመስገን በእውነት 👏👏👏👏ጥዑም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ እህታችን 🌹🌹🌹

    • @daneiltiruneh7071
      @daneiltiruneh7071 2 роки тому

      ያኔ በጨለማ ሳለሽ ልቅሶሽን አይቶ ወደብርሀን አወጣሽ ስሙ ይክበር

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 4 місяці тому +1

    አምላኬ ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ መልሳት መዝሙሮቿን እስካሁን እየፈለኩኝ ነው እማዳምጣቸው አይጠገቡም በማርያም😢😢❤

  • @yeshasabeabebe4828
    @yeshasabeabebe4828 Рік тому +7

    መዝሙሮችሽን ስሰማ ልጅነቴን ማስታወሰው እረ በፈጠረሽ ተመለሽ ዘረፌ

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 3 роки тому +3

    አሜን ጌታ ይባርክሽ
    ዘመንሽ ይባርክ
    በዝማሬ የበረከሽ የጌታ ስም ይባርክ
    ጌታ በእውነት በመንፈስ ይመራሽ
    እህቴ
    በርች ጌታ ከጎንሽ ይሁን🙏🙏🙏😭😭

  • @ብሌንጎጃሜዋ
    @ብሌንጎጃሜዋ Рік тому +3

    እንደተከለከለ እንኳን እያወኩ እያነባው እምሰማው መዝሙር እግዚአብሔር ወደ ቤተ መሽቅደሱ ይመልስሽ

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Рік тому +6

    መዳሐኒያለም አትተዋት ልጅህን አትተዋት እሕቴ ተመለሽ እመብርኅን እህታችንን መልሽልን አሜን

  • @aseterdemse1239
    @aseterdemse1239 3 роки тому +199

    እህት ዘርፌ በመድኃኒያለም እባክሽ ወደቤትሽ ተመለሽ ድምፅሽን ስሰማ ፎቶሽን ሳይ በጣም ያመኛል የበጋሻው የቀደመው ፍቅርህን ትተሃልና የምነቅፍብህ ነገር አለ የሚለውን ስብከት አስታውሺ እባክሽ እንደወጣሽ አትቅሪ እህት

    • @AliAhmed-rt8nt
      @AliAhmed-rt8nt 3 роки тому +1

      💔💔💔

    • @isaacmaru9990
      @isaacmaru9990 2 роки тому +16

      ወደዘመረችለት ነው የሄደችው አትዘን ከቻልክ ወደተዘመረለት ወደተሰቀለው ተመለስ

    • @adeslove
      @adeslove 2 роки тому

      ...9
      P.l9.^pm
      K9
      MP
      O
      Pk..

    • @Vanity_vanity
      @Vanity_vanity 2 роки тому +7

      የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን ክርስቶስን የሚያስደስት ህይወት ስለ መኖር ነው ጉዳዩ

    • @beamanmenber
      @beamanmenber Рік тому +1

      Satnoriw kereshi MN waga alew

  • @entisarabdu6872
    @entisarabdu6872 2 місяці тому +1

    Enkuwan geta eredash betam desbilognali enkuwan wedegeta metashi ewdishalew ehite

    • @TigistDessie-e4h
      @TigistDessie-e4h 2 місяці тому

      Ye mariam telochi esua degmo ande Ken leb setetuat tmelesalechi

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 2 роки тому +3

    ወዴ፡ቃለህይወትን፡ያሰማልን፡ኑሪልን

  • @RahelAbrha-v5k
    @RahelAbrha-v5k 8 місяців тому +2

    Gieta hoy gena santawer yayenbet bota atasatan 😢😢😢😢

  • @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
    @ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ 11 місяців тому +3

    አየ ዘርፈ የእውነት መዝሙሮችሽ በጣም ነበር የምወዳቸው እባክሽ ወደ ቤትሽ ተመለሽ አሁን ባለችበትኮ ግርማዋ ፀጋዋ ራሱ ተጎፈዋል እባክሽ ቆም ብለሽ አስብ እመ ብርሃን አይኔ ልቦናሽ ታብራልሽ 😢😢😢
    የእውነት ለካ መጨረሻየ አሳምርልኝ የምባለው እውነት ነው የሰው ልጅ መጨረሻው ስያምር ነውና እኛም እመ ብርሃን መጨረሻችን ታሳምርልን ከእቅፍዋ አታውጣን በበቱ ያፅናን አሜን

  • @gnzebgeni
    @gnzebgeni 8 місяців тому +2

    fetari yibarikshi ❤❤❤❤❤❤❤

    • @gnzebgeni
      @gnzebgeni 8 місяців тому

      yasilekisal betam ❤❤❤❤

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ለአይኔ እንቅልፍ የለኝም ለጉንጮቼም እረፍት
    ዘወትር አነባለሁ ከልካይ በሌለበት

  • @KedestMersha
    @KedestMersha 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይህንን እንባሽን አይቶ ይመልስሽ

  • @wendyebelachew9445
    @wendyebelachew9445 Рік тому +2

    ለምን? የኢየሱስ ደም ከሀጥያት ሁሉ ያነፃል. ንስሀ እድል ነው ኔታ እዲህ ጨካኝ አይደለም ደግሞ'' ብትመለሱ እመለሳለሁ'' ያለ ጌታ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому +19

    አሜን ብናለቅስም ሰምቶ ለሚመልስ ጌታ ነው እህታችን በርች

  • @-ethiopianwisdom5366
    @-ethiopianwisdom5366 5 місяців тому

    ያንቺ ዓይነት ድምጽ መቼም አይፈጠርም። እግዚአብሔር ይመልስሽ 😭

  • @MahiYalew
    @MahiYalew 5 місяців тому

    Ehite wede betuu temeleshii begize ❤❤

  • @EyuelAdugna-r8q
    @EyuelAdugna-r8q Рік тому +2

    ትክክለኛውን እና እውነተኛውን መንገድ የመረጥሽ ጀግና የእግዚአብሔር ሴት:ባንቺ ዝማሬ ገና ትውልድ ይፈታል:የቀሩትንም መሳብ ይሁንልሽ።:የአባትሽ ቤት ምቹ ነው።ውሻ ነው ወደ ትፋቱ የሚመለሰው:ወደ እስር ቤት አልመለስም ብለሽ ዘምረሻል።የግብፅን ሽንኩርት አትበይም።ከነአን ሆኖሐ
    ልሻል።

    • @LamriKurabachew
      @LamriKurabachew 8 місяців тому

      Amlak yetefutn lijochun yifelgal wodebetachewm yimelsachewal ena wodetekeberww betua yimelsatal esua stkeyer yihe wub dimsuam teftual ewnetegnaw eyesus ye dngl lij yemimelekbet bet timelesalech

  • @JaJa-w8e
    @JaJa-w8e Рік тому +1

    አቤቱ እንደ ዮአንስ እስከ መስቀልህ ጥግ አፅናኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @tigistbekele2123
    @tigistbekele2123 7 місяців тому

    እውነት አሁንም የተዋህዶ በር ክፍት ነዉ ይጠብቅሻል

  • @FikaduHabtama-me6yh
    @FikaduHabtama-me6yh Рік тому +3

    አሜንእሕታችን እግዚአብሔር ወደ ነበርሽበት ወደቤቱ ይመልሥሽ

  • @ritaadinew1335
    @ritaadinew1335 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመለሰሸ አቤት አለባስሸ እራሱ ሲምር

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 роки тому +4

    amen.amen.amen.ይች መዝሙር ለእኔ ነዉ እንድ የዘመርሽልይ ሥወድሽ እዉነት እዉነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤💐👏👏👏👏👏

  • @Analizafulgencio
    @Analizafulgencio 7 місяців тому

    Zerfeyy bemegedu yimrash

  • @amaamm-c4b
    @amaamm-c4b 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሽ

  • @Me-xo8pc
    @Me-xo8pc Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን በብዙ ተባረክ 😭💔🙇

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ዘርፌ እንዴት መሰለሽ እምወድሽ የኔ እህት ተመለሽ እህታችን አስብበት አሁንምን ላይ ነው ያለሽው እየሱስ ወደ ቤትሽ ይመልስሽ
    ድምፃ በጣም ነው ምወደት

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 2 роки тому +3

    ዘርፌ ስሰማ ነዉ ያደኩት ይሂ ድምፅሽ ይለያል አ

  • @yeznaatalelealemu6186
    @yeznaatalelealemu6186 8 місяців тому +1

    😢😢😢😢😢እኔከፍቶኚ በጣዉ ላዳምጥሽ እምቤቴ ትጠብቅሽ😢😢

  • @jerusalemhagazi1802
    @jerusalemhagazi1802 День тому

    በሰርገኛ ድግስ ለሚዜ ምትጨፍሩ እሳን ትታችሁ ጌታን ፈልጉ እንዳይረፍድባችሁ...

  • @kegelila
    @kegelila 12 днів тому

    እንደነዝ አይነት ሰዎች ከቅድስት ቤቴ ክሪስቲያን የሚወጡት መጀመሪያም ስለማያውቋት ነው። ቅዱስ ያሬድ በድጓው ቤተክርስቲያንን አየሁዋት አወክዋት ወደድኳት ይላል እነርሱ አዩዋት እንጂ አላወቋትም ብያውቋት ያመጣሉ እንጂ አይሄዱም ምክንያቱም ባወቋት ቁጥር ክርስቶስን እንዴት እንደ ምትሰብክ ይረዳሉ።ይወዷታልም።

  • @khaledigzaaberfiqirnew9783
    @khaledigzaaberfiqirnew9783 4 роки тому +1

    ⛪⛪⛪⛪⛪Ameen Ameen Ameen man ale inda igzabeher ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsionhagos3039
    @tsionhagos3039 Рік тому +1

    😢😢"ልጅ ያጠፋል እንደዘበት ያበላሻል ብዙነገር ግን ይምራል ይቅር ይላል ይታገሳል የአባት ፍቅር😭😭" አዎ እንደሱ ያለ መሀሪ እንደእኛ ያለ ሀጢያተኛ የለም ስለዚህ ሁላችንንም ለንስሀ ሞት አብቅቶ ዘማሪዋን ወደቤቱ ይመልሳት የመዝሙሩ ስንኝኞችላይ እንደለችው ከወይኑ ግንድ ካንተ ኮብልየ መች ተመቸኝየኔ ጌታኖርኩኝ እንጂ በዝች አለም

  • @BetelhemMengstu-c7d
    @BetelhemMengstu-c7d 7 місяців тому

    God bless u

  • @saharttttss915
    @saharttttss915 2 роки тому +2

    መድንሐለም አይትውሽ

  • @AlemayehuJillo
    @AlemayehuJillo 4 дні тому

    ወደ ኧርቶዶክስ ተመለሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 10 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

  • @HenokfkaduErtbu
    @HenokfkaduErtbu 5 місяців тому

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒያለም በቤቱ ይመልስሽ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢

  • @fantuabebe7151
    @fantuabebe7151 2 роки тому

    Amen Amen 😭😭😭😭Tabereki

  • @lidetugalchu5460
    @lidetugalchu5460 Рік тому

    ተባረኪ

  • @mytab1102
    @mytab1102 7 місяців тому

    ዘርፌዬ አሁንም አረፈደም ወደ ቤትሽ ተመለሺ ይሄ ፀጋ ነው አሁን ለይ የተገፈፈው

  • @AlMushe-bt6yq
    @AlMushe-bt6yq 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ😢😢😢

  • @madinaasleman-6348
    @madinaasleman-6348 Рік тому

    እህቴ እናምሰገ ነለነ🙏🙏😍

  • @lichiaaraya6546
    @lichiaaraya6546 3 роки тому

    Amen Amen Amen zerfieyyyy

  • @gezachewbegashaw1281
    @gezachewbegashaw1281 Рік тому

    ድንቅ ዝማሬ እልልልልልልልልልል

  • @eskenderamare9515
    @eskenderamare9515 2 роки тому +6

    አዎ ይምራል፡ መዝሙሩንም ለአንቺው
    እንዲሁም ለኛ ሀጥያተኞች ነው የዘመርሽው
    እናም ልብሽን ይመልሰው

  • @حياةعشرن
    @حياةعشرن 2 роки тому

    አሜንአሜንአሜን👏👏👏

  • @dagimfisehadagizema1796
    @dagimfisehadagizema1796 Рік тому +1

    ኢየሱስ ሆይ አንተዉ ልቧን መልስላት

  • @dhhdvzz9326
    @dhhdvzz9326 3 роки тому +2

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @eiyoreeiyore
    @eiyoreeiyore Рік тому

    ኣሜንንንን(3)❤እልልልልልልልል

  • @اباب-د2ع
    @اباب-د2ع 2 роки тому +8

    ጌታየሆይየጠፋችውንልጅህንወደቤትህመልሳት

  • @kiyatigray5407
    @kiyatigray5407 3 роки тому

    amen
    amen
    amen
    kal e/r yaseman

  • @Azalechi
    @Azalechi 9 місяців тому

    የኔ እናት እግዛብሔር አሁንም አይተውሽ በቸርነቱ ይመልስሻል እኛም በናፍቆትእጠብቅሻለን ስለናቱ ብሎ ይመልስሽ አቤቱ እግዛብሔር ሆይ በቃ በላት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔእናትእግዛብሔርአሁንምአይተውሽበቸርነቱይመልስሻልእኛምበናፍቆትእጠብቅሻለንስለናቱብሎይመልስሽአቤቱእግዛብሔርሆይበቃበላት

  • @MilionTemesgen
    @MilionTemesgen 3 місяці тому

    Ene ehen sasemawu alkesalewu😢

  • @nanigebre3747
    @nanigebre3747 2 роки тому +6

    በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት እያለሽም እየሱስ ክርስቶስን በመዝሙሮችሽ ታውቂውም ታመልኪው ነበር ታዲያ አሁን ያ ሁሉ ክህደት ምን አመጣው?

    • @Vanity_vanity
      @Vanity_vanity 2 роки тому

      የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን ክርስቶስን የሚያስደስት ህይወት ስለ መኖር ነው ጉዳዩ

    • @Vanity_vanity
      @Vanity_vanity 2 роки тому

      የሀይማኖት ጉዳይ ሳይሆን ክርስቶስን የሚያስደስት ህይወት ስለ መኖር ነው ጉዳዩ

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Рік тому

    እህቴ ታይ ወደክብርሽ ተመለሽ እህቴ መዝሙርሽን ስሰማ ምኖር እያስጠላኝ ነው እኔም ንገ የት እንዳለሁ አላውቅም እና እመብርኅን ልቦናዋን መልሽላት አሜን

  • @workneshdeguala2797
    @workneshdeguala2797 8 місяців тому +1

    እመብርሀንየልብሺን መሻትትፈፁምልሺ😭😭😭😭😭😭

  • @semuyedingilmaryamlij45
    @semuyedingilmaryamlij45 8 місяців тому

    ayne libonashin embirhan tabralish.

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. 10 місяців тому +1

    ሰምቼው አላውቅም ነበር