መዝሙረ ዳዊት በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ታላቁ የጸሎት መጽሐፍ ሙሉው (Mezmure Dawit) | Book of King David [EDUCATIONAL video]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,1 тис.

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 10 місяців тому +16

    አቤቱ አድርግህልኛልና አመሰግናለኹ የዳዊት ልጅ #ጌታየ #ኢየሱስ ሆይ እዘንልኝ እንኳን አደረሰን እንደ ልቤ ያለው# ልዑል #ፈጣሪ ለቅዱስ ነብይ ንጉሥ #ዳዊት ብሰላም አደረሰን አደረሳችኹ #የቅዱስ ዳዊት ወዳጆች ከበዓሉ በረከት ረዴአት ይክፈለን የከርሞ ሰው ይበለን የዳዊት ልጅ ብዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!!!

  • @LovelyElectricity-zx3kl
    @LovelyElectricity-zx3kl 10 місяців тому +27

    ሁልጊዜ የማይጠገብ ይኸን በሠማሁጊዜ ልቤይረካል አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 11 місяців тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 ፀጋውንበያብዛልዎት🙏

  • @hiwotasrat7716
    @hiwotasrat7716 10 місяців тому +64

    መዝሙረ ዳዊትን ስሰማ መንፉሴ ይታደሶል ውስጤ ይታደሳ የጌታዬ ፍቅሩ ደግነቱ ምህራረቱ ቸርነቱ ጎልቶ ይታየኛል!! ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @Amina-bm8py
    @Amina-bm8py Рік тому +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሒወት ያሰማልን
    በረከታችሁ ይደርብን

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 9 місяців тому +29

    አቤቱ አምላኬ ቃልክን መስማ ልቤን ክፈትልኝ😢😢😢 ለአባታቺንም ተስፋ መግስትክንም አዉርስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @zainarak-qr2lt
    @zainarak-qr2lt Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እዴሜና ጤና ይስጥልኚ

  • @youdijyoudij1826
    @youdijyoudij1826 Рік тому +3

    አሜን ❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥኋት

  • @ahme9759
    @ahme9759 Рік тому +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Рік тому +21

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት እረድኤት በረከት አይለየን አሜን

  • @abrehatasefai5609
    @abrehatasefai5609 Рік тому +3

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin Abatachin edimena Tsegawn yatkın❤❤❤

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Рік тому +7

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @danudanu6191
    @danudanu6191 Рік тому +4

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmaln ❤❤❤

  • @worklmworklm
    @worklmworklm 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አቤት እርካታየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Рік тому +18

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል 💓💓🎉

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 роки тому +17

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የቅዱስ ዳዊት እረደኤት በረከት ይደርብን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 Рік тому +12

    አሜን አሜን አባችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ለኛ ሐጢያተኞች ደግ እግዛብሔር ይቅር ይበለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @AschalewMirani
    @AschalewMirani Рік тому +2

    ተመስገን እግዚአብሔር የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @abrehamgebeyehu8464
    @abrehamgebeyehu8464 11 місяців тому +1

    አቤቱ ጌታዬና አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ በዚች ምድር ላይ ኃጢያተኛ ነኝና ይቅር በለኝ አሜን 🙏🙏🙏

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 11 місяців тому +3

    እሜን እሜን እሜን ❤🙏🏽 እና 🎉🎉🎉

  • @theworldintheweek6850
    @theworldintheweek6850 Рік тому +1

    አሜን፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣ ቃለህይወት ያሰማልን፣ ለትውልድ ሁሉ የሚተላለፍ አገልግሎት ነው።

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Рік тому +2

    አሜን ፤አሜን ፤አሜን ፤ቃለ ፤ህይወት ፤ያሰማልን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    በትግስት በእርጋታ እያነበቡ የእግዚአብሔርን ቃል የማሰሙን የማስተምሩን አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያትንም ያውርስልን በርከታችሁም ይድርሰን አሜን፫

  • @serkAddisTesfaye
    @serkAddisTesfaye 3 місяці тому +21

    አሜን የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ደግ ሰው ጠፍቷልና እንደቸርነትህ ይቅር በለን።

  • @ወለተአማኑኤል
    @ወለተአማኑኤል 2 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን😭😭🙏🙏

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን

  • @TesfayeDebebe-i4l
    @TesfayeDebebe-i4l Рік тому +3

    Mesemure dawiten yemiyanebe, yemisema ye dawiten tshga yelansale & egeziabhar yebarekewal amen❤❤❤❤❤

  • @house8969
    @house8969 2 роки тому +5

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አምላከዳዊት ይማረን
    የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @fasikabayeh8028
    @fasikabayeh8028 Рік тому +121

    የጠፉ በጎቹን የሚፈልግ ፈጣሪያችን የልባችን መሻት አይቶ ወደ ቤቱ እንዲመልሰን ድንግል ሆይ ለምኝልን
    ቃለህይወት ያስማልን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 11 місяців тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ይማረን❤

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 Рік тому +1

    ረጅም እድሜ ሳይሰለቹ በትግስት ላነበቡት አባት

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Рік тому +60

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቃላቶችን ሳይሰባበሩ ከነክብራቸዉ ተጠንቅቀዉ በስርዓቱ ስላነበቡልን እና ልባችን ዉስጥ በመግባት ለህሊና ሰላም ለነፍስ ምግብ እንድሆን አድርገዉ ስላቀረቡልን
    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ሽአመት ኑሩልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!!!

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 2 роки тому +4

    Aeeeen kalhiwet yasemalign 💚💛❤💔💔💔💔💕🙏💕

  • @abie790
    @abie790 11 місяців тому +17

    እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ብዛት ለወደደን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ኣምልኮና ዉዳሴ ለሱ ይሁን::
    አሜን ለመምህራችን ደግሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ሰላማችንም ያብዛልን::

  • @JosiTeka-n2t
    @JosiTeka-n2t Рік тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብን አሜን.

  • @SelomeTaffesse
    @SelomeTaffesse Рік тому +1

    አምላከ ዳዊት ተለመነን 😢😢😢
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @CasaTech-m7p
    @CasaTech-m7p Рік тому +42

    ማነው እደኔ የመዝሙር ዳዊት ሰብከት ሲሰማ ነፈሱ የሚለመልም አባታችን በድሜ በጠና ያቆይልን🙏❤🙏

  • @dagimsintayehu590
    @dagimsintayehu590 Рік тому +6

    በምድርም መካከል መድኀኒትን አደረገ አንተ ባህርን አፀናሀት አንተ የእባቦችን ራስ በውሀ ውስጥ ሰበርክ አንተም የዘንዶውን እራሶች ቀጠቀጥክ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሀቸው።

  • @markosdendi4665
    @markosdendi4665 Рік тому +4

    ልዑል እግዚአብሔር ቃለ ህይወትያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ግሩም ንባብ::

  • @azmeraabebe4475
    @azmeraabebe4475 Рік тому +2

    አባታችን እናመሠግነወታለን ጤና እና እድሜ ሁንይሥጥልን እግዚአብሄር ቃለህይወት ያሠማልን

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ

    አሜን አሜን አሜን በዉነት ቃለሂወት ቃለበርከተን ያሰማልን የኔ አባት💙💙💙

  • @saraalsaadi6855
    @saraalsaadi6855 Рік тому +25

    መዝሙረ ዳዊት ስሰማ በጣም ደስ ይለኛል አቤቱ አባቴ ሆይ ባሪህን መልሰኝ ወደቤትህ

  • @EsayasWeldeyesus
    @EsayasWeldeyesus 4 місяці тому +10

    የዳዊት ኣምላክ እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @lozilozi4123
    @lozilozi4123 Рік тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏!!!

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 11 місяців тому

    በእውነት ለአባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የቅዱስ ዳዊት በረከቱ እረዴቱ ይደርብን

  • @DhifjF-se4ei
    @DhifjF-se4ei Рік тому +57

    ዳዊት ❤ በእግዚአብሔር❤የተወደደና የይቅርታ ልብ ያለው ❤እግዚአብሔር የእሴይልጂ እንደልቤ ያለው መልካም ሰው❤ የዳዊት አምላክ ይቅር በለኝ ሀጢያቴን ይቅር በለኝ

  • @Barockzemichal3969
    @Barockzemichal3969 Рік тому +8

    Amen Egzeyabehar yemsegen amesegenalew bante dese yelegale ❤

  • @adanechgashaw8443
    @adanechgashaw8443 2 роки тому +58

    እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን የመሰለ የዳዊት መዝሙር እንድንሰማ የፈቀድክልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samsungj6plus400
    @samsungj6plus400 Рік тому +1

    Kalhiwot Yasemalegn abatachin❤❤❤❤

  • @jannashdxb4966
    @jannashdxb4966 Рік тому +1

    አሜን አሜን እሜን ቃሉ ህይወትን ያሰማልን

  • @zaa4689
    @zaa4689 3 роки тому +22

    አቤቱ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @zaharazahara831
    @zaharazahara831 3 роки тому +12

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @abazmenfes
      @abazmenfes 2 місяці тому

      ይህን ኮሜንት የጻፍክ ወንድሜ በህይወት አለህ ፤ ሰላም ለ እናንተ ይሁን፡፡

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 3 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡አባታችን የልብ አምላክ ዳዊት የተመሰገነ ይሁን

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 11 місяців тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh5858 9 місяців тому

    ቃለሒወት ያሰማልን በጣም እምነቴን አጠክሮኛል ስተኛ ይሔንን ካልሰማሁ እቅልፍ አይወስደኝም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን አምላከ ዳዊት ይጠብቀን

  • @tadelechdaka7218
    @tadelechdaka7218 4 місяці тому +5

    Amen amen amen ❤❤😢😢😢Salam Enikilifi teginaew Kesemawuti Amen amen Amen yene geta❤❤

  • @seblemichael105
    @seblemichael105 2 роки тому +16

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቤቱ የዳዊት አምላክ ሆይ ማረን ይቅር በለን የልመናችንን ቃል ይስማን

    • @kidst461
      @kidst461 Рік тому

      አሜን አሜን አሜነ🙏🙏🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Рік тому +19

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤ የቅዱስ ዳዊት ፀጋና በረከቱ በሀገራችን በህዝበ ክርስቲያኑ ላይ አድሮ ይኑር🙏

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @atalelawoke748
    @atalelawoke748 Рік тому

    አቤቱ እንደስራየ ሳይሆን አንደ ቸርነትህ ማሪኝ። 💦💎👏💦💎👏💦💎👏

  • @atsedebirhenu6830
    @atsedebirhenu6830 2 роки тому +48

    መታደል ነው በብርጭቆ ተቀድቶ እንደውሀ የሚጠጣ ልዩ ድምፅ አባቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥወት አባት ፈጣሪየ በቅን ልቦና እንድኖር ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ

    • @mussemulugetadejene8604
      @mussemulugetadejene8604 2 роки тому

      I'm asking if there is a software that a help of eye glass and hearing aids can see and listen sound of Jesus ( Angel's) and Devil's ( Damon's , Evil's ) or a video camera software that both appeared ? I have no credit USA card can you a help me ask or apply Microsoft HoloLens or other software company?

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 Рік тому

      Amenamenamen🙏❤️❤️🤲🤲♥️♥️

    • @thth4053
      @thth4053 Рік тому

      እግዛቤር ይስጥልንአባቴ

  • @Eyosi22
    @Eyosi22 Рік тому +22

    የዳዊት አምላክ ስሙ የተባረከ ይሁን ነፊሰ💓💓 በቃልህ ታርፋለች

  • @birhanetigabu4940
    @birhanetigabu4940 Рік тому

    የቅዱስ ዳዊት በረከቱ ይደርብን

  • @samsamara4003
    @samsamara4003 Рік тому +2

    ቃለህይወት ያሠማልን አባቴ በእድሜ በጤና ያቆይልን በጣም የምፅናናበት ነው መዝሙረ ዳዊት አቀራረባቸውም ልብ ላይ የሚያርፍ የሚማርክ ነው እናመሠግናለን

  • @samrawitmoges5957
    @samrawitmoges5957 2 роки тому +37

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው በቀን በቀን ሳልሰማ አልውልም
    አባታችን ርጋ ብለው ደስ በሚለው ድምጻቸው በደንብ እንዲገባን አድርገው ነው የሚያነቡት
    አባታችን በማሪያም ሌላም እንጠብቃለን
    ጸጋውን ይብዛለወት

  • @genetayalew8738
    @genetayalew8738 4 роки тому +8

    አቤቶ የዳዊት አምልክ ይቅርበለኝ ክፋቴ በዝቷልና

  • @kal7566
    @kal7566 2 роки тому +5

    ስለ ቃሉ ባሌቤት ልኡል ኣልካችን ቅድስ እግዝኣብሔር ዛሬም ነገም ለዘለኣለም የተመሰገነ ይሁን በእዉነት በረከቱ ይደሪብን ልበ ኣምላክ ቅዱስ ዳዉት
    በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድመ በጤና ይጠብቅልን እግዝኣብሔር ፀጋዎትም ያብዛልን ።
    እኛም ሰምተን የቃሉ ባለቤት በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን ኣሜን ፫

  • @sddggg4321
    @sddggg4321 Рік тому +18

    አሜን አሜን አሜን ከኛ የበረተችሁ አስቡን በፃሎተችሁ የአባቶቻችን ፀሎት በረከት ይድረስን

  • @TG-nq6js
    @TG-nq6js 7 місяців тому +9

    አቤቱ አምላከ ቅዱሳም የነፍስም የድጋም ፈጣሪ አናዳኝ አንተው ወለተ ኪዳንንንካለችበት መከራ እባክህ ፈውሳት የምትመለከያቱ ሀሉ በፀሎት አስቧት እግዚአብሔር ይማርሽ በሏት እግዚአብሔር ይማርሽ እሜን

  • @mekdesChere-dt7oe
    @mekdesChere-dt7oe Рік тому +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👐👐

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Рік тому +96

    የአለም ፈጣሪ የሆነው ልዑል እግዚአብሔር ላመኑት ፣ቃሉን ፣ትእዛዛቱን ላከበሩ ሁሉ ጤናን በረከትን ይሰጠናል ፣ከክፉወች ሁሉ ይጠብቀናልና ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን ። ቃሉን ላስተማሩን አባታችንም ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @gigichernet80
    @gigichernet80 3 роки тому +10

    አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይባረክ

  • @ناىانمىت
    @ناىانمىت 3 роки тому +22

    ልብ የሚያርስመንፈስን የሚያድስ ሰውን ወደ ነፍሱ የሚመልስ በእውነት የአባታችን አንደበት ትህትና ገራሚነው የሰራዊት ጊታ እግዚአብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቅልን ረዢም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Рік тому

    አሜንአሜንአሜንየአባታችንቅዱስ፣ዳዎት፣በረከት፣ይድረሰን፣።

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 роки тому +4

    መመረጥ ምንኛ መታደል ነዉ ዪህን አጥንትን የሚለመልም ልብን የሚስደሰት የቃላቱ ለዛ የማዪጠገብ ነው
    የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ዪግባው አሜን አሜን አሜን

  • @yaredtsegaye1398
    @yaredtsegaye1398 Рік тому +26

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊትን ቃል እንተገብር ዘንድ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን !!!!!

  • @nunumekonen2518
    @nunumekonen2518 3 роки тому +54

    ለኔ ለ ሰነፍአ ይሁን ዘመን አመጥ ቶ የበረቱ አባቶቻችንን ፀሎት እንድ ን ፀ ል ይ ያ በ ቃ ን አምላክ ክ ብ ር መስጋና ይ ግ ባ ው አሜን! አባ ታ ች ን ን በድ ሜ በ ጤ ና ይ ጠ ብ ቅ ል ን አሜን አሜን አሜን

  • @EthioForum21
    @EthioForum21 3 роки тому +8

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @ADISSEDemelieADISSEDemelie
    @ADISSEDemelieADISSEDemelie Рік тому +1

    በእድሜ በጤና ይጥብቅልን

  • @mulukeneni8036
    @mulukeneni8036 Рік тому

    የዳዊት አምላክ ሆይ ማረን እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን

  • @tsegaanday2089
    @tsegaanday2089 3 роки тому +8

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ዝማሬ መልኣክት ያስማልኝ
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒💒❤️

  • @አገርዬወለተማሪያም
    @አገርዬወለተማሪያም 3 роки тому +23

    አሜን አሜን አሜን ሰለቅድስ ቃሉ የቃሉባልተቤት ልኡአል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን የሰማነዉንቃል በልቦናችን ያኑርአሜን፫

    • @webalemsoressa5874
      @webalemsoressa5874 8 місяців тому +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @መንበርተረፈ
    @መንበርተረፈ 7 місяців тому +9

    የዳዊት አምላክ የተባረከና የተቀደሰ ነው አሜን🙏💒

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ

    የእውነት ኪርስቲያን የሆናችሁ እደኔ በሀጢያት ያልወደቃችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢

  • @Roza-Kebede
    @Roza-Kebede Рік тому +13

    I couldn't stop listening while I was working in the office Even the right voice and begena for King Devid's song God Bless You!

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 2 роки тому +76

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክቡር አባታችን በዚህ አይነት የተባረከ በተረጋጋ አንደበት ጥዑም ድምፅ ደስ በሚል ንባብ ሌሎችንም ቅዱሳን መፅሀፍቶችንም አንበው ከሆነ ብታካፍሉን ደስ ይላል አሜን ክቡር አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ነፍሶትን በገነተ ሰማይ እያመሰገኑ ከጻድቃን ሰሰማእታት ከመላእክት እንዲያመሰግኑ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @ዝናሽዚዙ
    @ዝናሽዚዙ 4 роки тому +13

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ዳዊት እና የእስራኤል አምላክ ሆይ አቤቱ ሃጢያታችን አታስብብን እንደቸርነትህ እርዳን ፀሎታችንን ስማን ባርክልን ስለእናትህ ስለቅድስትፕቅዱሳንድንግል ማርያም ብለህ

  • @edlwondale3079
    @edlwondale3079 Рік тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጠናአ ያድሎት አባታችን

  • @bbb9645
    @bbb9645 Рік тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጀም እድሜ ይሰጥልን እግዝአሄር አባታችን❤❤❤።

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 роки тому +14

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን የቅዱስ ዳዊት በርከት ይደርብን አሜን

    • @Kaka-xp9rh
      @Kaka-xp9rh 4 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን

    • @abazmenfes
      @abazmenfes 2 місяці тому

      ይህን ኮሜንት የጻፍክ ወንድሜ በህይወት አለህ ፤ ሰላም ለ እናንተ ይሁን፡፡

  • @zinbfjh7267
    @zinbfjh7267 8 місяців тому +3

    Ye dawit amlak yrdan abyetu sle tadiqh bleh yqr belen erdanm❤

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 2 місяці тому +4

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን አሜን❤❤❤😢😢

  • @elsabetharega4039
    @elsabetharega4039 Рік тому

    ኦርቶዶክስ ቲብ ስከፍት ይህንን ቃል በሰማሁ ግዜ ቀኔ ብሩህ ሽክሜም ቅልል ይልልኛል እውነት ልብ ውስጥ ይገባል አባታችን እድሜ ይስጥልን።
    ብርታቴ መመኪያዬ መሻገርያ የማምለጫ አለቴ ባዶነቴን የምረሳበህ የዘላለም አምላክ አልፋና ኦሜጋ የዳዊት እምላክ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @SaraHb-g7n
    @SaraHb-g7n Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልንአባታችን❤🙏

  • @merontadele70
    @merontadele70 Рік тому +5

    እኔ በየቀኑ አዳምጠዋለሁ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ይህን የሚያነቡ አባት እድሜና ጤና ፀጋ እግዚአብሄር ይስጦት ።።

  • @mimimulat1286
    @mimimulat1286 Рік тому +35

    ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ
    ለአለምና ለዘለዓለም በእግዚአብሔር ምህረት ታመንኩ
    አድርገህልኛልና ለዘለዓለም አመሰግንሀለው

  • @apaaa2612
    @apaaa2612 2 роки тому +22

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በዕውነት የቅዱስ ዳዊት አምላክ ዕድሜና ጤና ያድልልን ቃለ ህይወት ያሠማልን⛪️

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 3 роки тому +86

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማ
    ረኝ እንምረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ ከሀጥያቴም አንጻኝ አሜን አሜን አሜን
    እዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለወት ❤❤❤🍃🍃🍃