የወር አበባ መዛባት /ደም ብዙ መፍሰስ/የወገብ ህመም/ራስ ምታት መንስኤው እና መፍትሄው//Reasons for Menstrual cramps

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 309

  • @ስደተኛነኝ-ጸ2ጸ
    @ስደተኛነኝ-ጸ2ጸ 3 роки тому +15

    ዶክተር እናመሰግናለን ስለምክራችሁ የኔ ጥያቄ የወር አበባዬ ሲመጤ።በጣም ያመኛል ሴት።መሆኔን እስከመጣላ ድረስ ያመኛል ቀኝ እግሬንም።ያመኛል እስከ ቁርጭሚቴ።ድርሰስ ስራ መስራት እራሱ በጣም ነው እሚያቅተኝ

    • @sartsatu614
      @sartsatu614 Рік тому

      የኔህት😢😢😢

    • @samkfn3321
      @samkfn3321 Рік тому +1

      ረ መልሱልኝ ጨቆኛል ፕሬድ አምስት ቀን እጨርስ ነበር ዓሁን መጥቶ አምስት ቀን አለፈው ሽ ንት ሽ ንት ቶ ቶሎ ቶሎ ሽ ንት ቤት ስሄድ ሽ ንት ይፈሰኛል ከዛ ፕሬድ መጨረሻ ላይ ትንሽ ጠብ ይላል ታዳያ ስቃይ አለው ያስምጠኛል ያቃጥለኛል ምን ሁኘ ይሆን የምታውቁ ንገሩ ኝ

    • @الوالو-ب1ض8د
      @الوالو-ب1ض8د 6 днів тому

      ቀኝጎሬ እኔምያመኝል ወገቤ ሳውዲከመጣውበሀላ

  • @YeabseraYrabserashimeles
    @YeabseraYrabserashimeles 4 місяці тому +9

    በጣም ወገቤን ያመኛል ግን መፍሰስ አልቻለም ዛሬ 1 ወር ከ5 ቀኔ ነው

    • @rehimahussen5805
      @rehimahussen5805 Місяць тому +1

      እደት ነሽ እህት እዴት ሆንሽ አችዋየ እኔም እዳች ሁኘ ነው መፍትሄ ታገኘሽ ንገሪኝ

  • @tigistbirhanu474
    @tigistbirhanu474 3 роки тому +4

    Tanks for sharing God bless u

  • @ተዋበችሀይሉ
    @ተዋበችሀይሉ 2 роки тому +6

    እኔስ ሞቼ ነዉ ምነሳዉ 14 አመቴ ጀምሮ ይኸዉ አሁን 24 አመቴ ሆኖኛል ምንም ለዉጥ የለኝም እንደዉም የወገብ ህመምና ማቅለሽለሽ ጨመረብኝ በፊት ማህፀኔና እግሮቼ ይቆራጠጥሙኝ ነበር አሁን መላ ሰዉነቴ ተቆጣጥሮኛል እባካቹ መፍትሄ ስጡኝ

    • @eimansaid1164
      @eimansaid1164 Рік тому

      የኔ ቢጤ እኔ ሆደ ቆስሉል እግሬን ይሞቃል ይነዳል ጨቆኛል

  • @haymanotgetu9897
    @haymanotgetu9897 3 роки тому +5

    ዶክተር በምን ላግኛችሁ በጣም አስፈላጊ ጥያቄ አለኝ

  • @ከአድማስማዶ
    @ከአድማስማዶ 28 днів тому +1

    እኔ በወር ከሳምትን ቆይቶ መጣ እርግዝና መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ግን መጣ ሲመጣ ሃይለኛ ከሚባለው በላይ እራስ ምታት ያመኛል

  • @haymanotgirmamamcha3438
    @haymanotgirmamamcha3438 2 роки тому +1

    Hi doctor gena 16 amet leje nech seflg 4 wore koyeto yemtal keza sefes kewor belay yekoyal medenew chgeru please mefteya kalew

  • @dinodino7139
    @dinodino7139 Рік тому +3

    እራስ ምታት ልሞት ነው በተለይ ፔሬድ ሲመጣ

  • @hanagetaneh9966
    @hanagetaneh9966 3 роки тому +3

    Period basement yefasegale mewesdew medhanit yelame ergezna embi algine sister men laderge?

  • @Mango-y2u
    @Mango-y2u 10 місяців тому +1

    ሰላሞ ጤናይስጥልን እባክወ ዶ/ር ቀን እየተሳሳተብኝ ነው በወረ(19) ከመጣ በቀጣይበ(29/19$10)አየሆነብኝ ነው ተሎተሎ ይመጣል ይረጋል አላገባሁም መፍትሄ እፈልጋለሁ😢😢😮

  • @KikiKiki-w4g
    @KikiKiki-w4g 10 місяців тому +2

    ሰላም ሠላም ዶክተር አእኔ የወርአበባዬ ከቀረ3ወር ሆኖኛል የምን እጥረትነው

  • @anosisy3220
    @anosisy3220 2 роки тому +1

    እናመስግናለን ለኔ በጣም ተመልሶልኛል

  • @kamilaessa
    @kamilaessa Рік тому

    Salam yandamo yikoyal kaziya ayfasim ebakish ergin

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን ድንግልና እያለስ የኔ ይዛባል አይወርድልኝም በጣም ነው የማምጠው

  • @nardostilahun4880
    @nardostilahun4880 3 роки тому +4

    ሰላም ዶክተር በጣም ተጨንቂያለሁ ከ2 አመት በፊት በመዳኒት አስወርጄ ነበር ግን ከ15 ቀን ብሆላ መተሽ የምትወስጅው መዳኒት አለ ብሎኝ ቀረሁ አሁን አመት ሊሆነኝ ነው ለማርገዝ እየሞከርኩ ነው እስካሁን ግን ማርገዝ አልቻልኩም ምን ይሆን ችግሬ እባክሽ ቶሎ መልሽልኝ

  • @myethiopia2418
    @myethiopia2418 2 роки тому +3

    ዶክተርዬ እናመሰግናለን የወራበባዬ ሁለቀን ብቻ ነው የሚፈሰኝ በዛላይ ብዙ አይፈሰኝም ምን ባረግ ይሻላል

  • @ftoom9920
    @ftoom9920 2 роки тому +2

    ዶክተርእንኳንበሠላምመጣእኔየወርአበባበጣምያሥቸግርኝል።አንደየበሀያአራትይመጣኝልአንደየበሃሠባት።አሁንደግሙጭራሹኑአቁመ።አንድወርከሥምትቀንሁነውግንበጣምሁደንያመኝል።መደሀኒትካለውመመልሡልኜ

  • @RomeMuhe
    @RomeMuhe Рік тому

    Selam Dr,ene lej walije 6amat honogyal,ye Walid maklakay 5amat wasije nebr,gin Andi amet bicha now ye koyew ka awatahu 4amat honegy.preiod gizehun xabiqo aymatam ,Hakim heje minim chiger yelahum alugy,choice sixaqam yestakakalal saqom damo aymaxam ka Max damo ayqomim baxam yefasal min largow Dr?

  • @ayishaabdi4556
    @ayishaabdi4556 3 роки тому +1

    Selam doctor period ke meta 20 kenu new maletem mefeses kejemer 20 kan alefew ena metenu rasu chemerwal

  • @BanchalemB
    @BanchalemB 21 день тому +1

    በናታችሁ ንገሩኝ እስካሁን ፔሬደ ተዛብቶ አያውቅም ነበር አሁንግን ባለቀ በሳምንቱ ተመልሶ መጣብኝ አሁን 15ቀንሙ አልሔደም መፍትሔ ካላችሁ ጨንቆኛል

  • @toyibaToyiba-k8o
    @toyibaToyiba-k8o 14 днів тому

    ዬ ዉረ ከባባ መመጨዉ ሰአቱ ደረሶ በዛ በሰአት እደይምጣ እለፈ እዲል መረጊይ ከኒን ይምታቁ ጣፊልኝ ፈረማሲ ለገዛ ፈልጌ ነዉ

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 2 роки тому +4

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ 2 роки тому +6

    አሕሌን ዶክተር ወላሒ እኔ አንዳኔዴ ወር ሣይሞላው ይመጣል በዚሕ ወር ግን በ9 ነበር የመጣው ዛሬ 24 ነው አስራ አራት ቀን አለፈው ሕመሙ ወገቤን እስከ እግሬ ድረስ በጣም ያመኛል የማቅለሽለሽ ባሕሪ አለው አሁላይ የሕመሙ ስሜት የወር አበባዬ ሊመጣ ሢል የሚሠማኝ ስሜት ነው ግን ሣይፈስ 14 ቀን ሖነው ወላሒ ሕመም በስደት አይጣልባቺሁ

  • @Fjcvcc-k2x
    @Fjcvcc-k2x 9 місяців тому

    ሠላም ዶክ ተር አይ ተህ መልሥል ኝ በወር 2ግዜ ይ መጣል እና ም ምን ማ ድረግ አለብ ኝ??

  • @ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ

    መልሱልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ እድሜ ከ30-35 ነው ግን በዚህ አመት ግን ቀኑን ጠብቆ አይመጣም ምሳሌ ባለፈው ወር መይ ከ6-12 መጣ ዛሬ ደሞ በ31መጣ ሌላው አንድ ሶስት ሆነኝ ጡቴ ሁለቱም የባቄላ ፈሬ የሚመስሉ ከሁለቱም ጡቶቸ አሉ ከንዱ አራት ፍሬ ሚመስልነገር አለ ጨኘቀኝ

    • @enat5573
      @enat5573 3 роки тому

      አብሺሪ የኔም የዛባል

  • @Black_venom0
    @Black_venom0 6 місяців тому

    Dokter ebakhu melislhe yworabbaye kamst ken beft new emimtaw men yhon mknity

  • @NuritAhmed-s6n
    @NuritAhmed-s6n Місяць тому +1

    የኔ. አይመጣም. ሀኪምም. ህጀመፍትሄየለውም. በከኒን. ብቻ ነው. የሚመጣው. መልስልኝመፍትሄውን

    • @NogsHsan
      @NogsHsan Місяць тому

      እኔም😢በኪኒኒ ይመጣል ኪኒ ኒ ሲያቆም እሱም ያቆማል 😢😢

  • @HindAlraeesi-s9u
    @HindAlraeesi-s9u 29 днів тому

    ዶክተር የውልድ መከላከያ 5 አሜት ወስጀ ነበሬ ግን በአራት አሜት አሰወጣው 8 ወሪ ሆነዋል አምጣ ምን ያሻላል ያለውት አሁን ስደት ማለት ሰው ሀገር እና የወገብ ህሜም አለኝ

  • @maskemangistu
    @maskemangistu 9 місяців тому

    ene 7 ken alefeng himem yalewum mindinw sister damom yizabal

  • @Hna-jv1ql
    @Hna-jv1ql 5 місяців тому +3

    የወር አበባዬ ቀረ መርፌ አና 72 ሰአቱ እጠቀም ነበር መርፌ ለሁለት አመት ተጠቀምኩ እና ሁሉንም ተወሁት እና ቀረ ምንይሻለኛል ከተወሁት 8ወር የለም

    • @FedilaAssen
      @FedilaAssen 2 місяці тому

      ቁጥርሽን ላኪልኝ

    • @musabjemal-c9y
      @musabjemal-c9y Місяць тому

      ​@@FedilaAssen እኔ ልላክልሺ ጥያቄ ነበረኝ

  • @SelamKase-d2s
    @SelamKase-d2s 9 місяців тому

    Doctor enem betedegagami yefrsegnal

  • @karemahassan5485
    @karemahassan5485 3 роки тому

    Yene ahun 4 wari alfotal almetam min largi ????hakibet mehed alchilm

  • @AynalemAnberbir
    @AynalemAnberbir 9 днів тому

    ዶክተር እኔ ፔሬድ ከመጣ አንድ ወር ከአራት ቀን ሆነኝ ግን ወገቤን ያመኛል ለምልክት ጥቁር እርግት ያለ ያሳይና ይጠፋል የምን ችግር ነው ከአሁን በፊት ግን የሶስት ወር ተጠቅሜ ለ4ወር ያክል ፈሶኛል ከዛን በመሀል ተወኝ ና ድጋሜ 15ቀን ፈሰሰኝ የምን ችግር ነዉ ዶክተር

  • @sarem4492
    @sarem4492 Рік тому

    Thank you so much !!

  • @ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ

    እናመሰግናለን ስለሁሉም ዶክተር የኔ 3-5ወር እየዘገየ ይመጣልሲመጣ የሚቆይብኝ ደግሞ አድ ሳምት ነው ያለምንም ምክንያት ምንም አልጠቀምም ምን ሆኖ ነው እስኪ መፍትየ ዶክተር እባክህ replay አድርግልኝ

  • @radlax449
    @radlax449 Рік тому

    Mejemeriya selamachu yibiza
    Betam sigat wusti negni mikinayatum peirod ke meta wor honognal gin5 ken yahil kome na endegena ende mejeriya jemere lezam betam yarega dem new mifesesaw gara tegabichiyalew doctor

    • @radlax449
      @radlax449 Рік тому

      Beza andande ende fesahi new mimetaw terenu turu ayidelem

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 роки тому

    Yena kongo tebarekileng esu new leka dem manese yamtabenge

  • @dohaqater9789
    @dohaqater9789 2 місяці тому +1

    😢😢ወገቤንቆራርጠኝ ያቅለሸለሽኛልም ምንምእሚወርድየለ ምንላርግ😢😢😢እምታቁንገሩኝ

  • @uaetamssalatkfn4464
    @uaetamssalatkfn4464 2 роки тому +1

    ኽረ እኔ 3አመቴ እስከ 4ወር እየቆየ ነው እሚመጣው ምን ላድርግ

  • @ሱሱዩቱብ-መ5ተ
    @ሱሱዩቱብ-መ5ተ 3 роки тому +2

    ሰላም።እኔየምኖረውእውጪነውከሀገርከወጣሁየወርአበባበጣምያመኛልከብርቴበታቺናወገቤንበሀያቀንአያለሁእዲሜህያውስጥነውመፍተሄንገሪኝበጣምእቸገራለሁ

  • @SenayitMitiku-e3n
    @SenayitMitiku-e3n 9 місяців тому

    Dokiteriye yawar ababaye kanu alifal minim yarekut nager yalem gin simetu yargizina naw mimesilew

  • @samritaalex3129
    @samritaalex3129 Рік тому +2

    Be 3 wer mimeta kones 🙏🙏 melsu

  • @elizabethgmedhin3863
    @elizabethgmedhin3863 3 роки тому +12

    የወር አበባዬ ከተቋረጠ ቆየ አሁን መውለድ ፈልጋለሁ ግን የወር አበባዬ ስለማይመጣ ግራ ገባኝ

    • @hawaahmed-mg8fx
      @hawaahmed-mg8fx Рік тому

      Enamsagnaln

    • @SameeraS-zs7ee
      @SameeraS-zs7ee 11 місяців тому +3

      የቅርንፉድ ዉሀ ጠጪ

    • @YoDaha
      @YoDaha 10 місяців тому +6

      ችግር የለውም ኣንድዋ በቅርብ የሚያውቃት 2 ኣመት ቤሬድ ሳይመጣኝ ቀረና ከዛ ከ2 ኣመት በሀላ ቤሬድ ሳይ መጣኝ ኣረገዝኩ ኣለችን ኣሁን 3 ልች እናት ሆናለችና ኣዞሽ እግዚኣቢሔር የሚሳነው የለም ለቤሬድ ብለሽ ምንም ኣታርጊ እህቴ

    • @adesialelgn8316
      @adesialelgn8316 6 місяців тому +6

      ንስሐ ስግደት ጾም ጸሎት ፀበል መጠመቅ መጠጣት የቅዱስ ሩፋኤል ፀበል አጥብቆ መማፀን ፈታሔ ማሕፀን ነው ና ። መሳል ስልት ይህን ካደረግሽ በርግጠኝነት ትወልጃለሽ። የተዋሕዶ ልጆ ከሆንሽ አትጠራጠሪ እመቤቴ ማርያምን ተማፅኑ ያፈረ የለም። እናት

    • @FoziyaHussen-w8k
      @FoziyaHussen-w8k 6 місяців тому +1

      የቅርንፉድ ውሀ ጠጪ ወላሂ ቶሎ ይመጣል

  • @SelamBushu-m7u
    @SelamBushu-m7u Рік тому

    Selam xenaseteleg pared badam yefasagal

  • @SawdaaHabib
    @SawdaaHabib 24 дні тому

    Yena and amat alamatam

  • @fhgu7136
    @fhgu7136 3 місяці тому

    ዶክተር የኔም እየተዛባ ነው ወር ከሠባት ቀን ነበር የሚመጣው አሁን ጭራሽቀኑ እያራዘመብኝ መጣ ምን ይሻለኝ

  • @FozeBehru
    @FozeBehru 10 місяців тому

    ዶክተር የኔ አረት ወር ሆኖተል መፍትሄ ምን ለርግ

  • @senaatube2tube266
    @senaatube2tube266 Рік тому

    Dr ene yawari ababa semata yataqorate sega yewatagnale mekineyatu medenew

  • @KalkidanGetanh
    @KalkidanGetanh Місяць тому

    ሠላም ዶክተር የኔ ነሀሴ 6 የመጣ ጥቅምት 9 መጣ እኔ መርገዝ አፈልጋለሁ

  • @BuzeAnte
    @BuzeAnte 7 місяців тому

    ልክ ነሽ

  • @werqekeyar7116
    @werqekeyar7116 2 роки тому

    ዶክተረ እባክህ ውርጃ ካጋጠመኝ በሆላ ፔሬዴ ተዛባ ምድኘው መፍትሄ የዛሬ ወ ሐምሌ አራት መጣ አሁን ደሞ አልመጣም በጣም ጨነቀኝ

  • @alamalam6866
    @alamalam6866 Рік тому

    ዶክተር እናመሠግናለን የኔበወርሁለት ጊዜነዉ የሚመጣኝ አዳድጊዜ በ15አዳድጊዜ በ21ቀኔ ደሞም ይበዛብኛል

  • @AsQw-zu5wt
    @AsQw-zu5wt 11 місяців тому +1

    እንዴት ናችሁ ፋጡማ እባላለሁ ጥያቄ ነበረኝ

  • @AaAa-lf9ku
    @AaAa-lf9ku 10 місяців тому

    yene demo kemeta 3 wer hunognal anam meftihew mndnew gra gebagn abakachu mefthe kalachu😢

  • @AsinekaAsefa
    @AsinekaAsefa 3 місяці тому

    ሰላም እዴናችሁ እባካችሁ ዶክተር እኔ በጣም ይቆያል 3ወረ ቆይቶ ነው የሚመጣው ግን አያመኝም ምንም ሀኪቤት ሂጀ አልትራሳውድ ታየሁት ምንም ችግር የለብሽም ብለው መደሀኒት አዘዙልኝ ለ2ወር የሚወሰድ ከዛ በየወሩ ደህና እየመጣ መልሶ ደሞ ተዛባ ምን ይሻለኛል የሚያሰጋነገር አለው

  • @KidsteAwoke
    @KidsteAwoke 3 місяці тому

    ዶክተር መርፌነው ምጠቀም ግን በ3ወር ይመጣና 25ቀን ከዛበላይ ይቆያል አይፈሰኝም ሂዶ ይቆይና ይመጣል ምክንያቱ ምንድነው በጣም ነው የጨነቀኝ ዶክተር መፍትሄውን

  • @akak981
    @akak981 9 місяців тому

    ጎበዝ ነቄ በጣም የወር አበባ መዛባት አድም ኪሎ በመቀነስ ያልሽዉ በትክክል እኔ 55 ኪሎ ነበርኩ ምክንያቱም ሳላዉቅ 40 ነኝ አሁን እናም የወርበባ በሁለት ወር እራሱ አይመጣም በፊት በወር ነበር 😭

  • @samiramohammad6757
    @samiramohammad6757 10 місяців тому

    ዶክርት ፣እኔበየሀያምሥት ፣ቀንይመጣነበር፣ አመሰግንሃለሁ60ቀንአለፍዉ፣ሆዴን፣ምግቡሥበላይነፍኛል ፣እብርቴስር ይቆርጠኛል፣ ብዙምየምግብፍላጎትየለኝም፧ምንማድርግአለብኝ፣፣

  • @tsehayanshebo2217
    @tsehayanshebo2217 Рік тому +2

    እሲክ ዶክተር መላበለኝ እኔ የወርእ አበባ በጣም የፈስብኝል በዝያለይም በወቅቱ አይመጣም አሁን አራት ወር ሆኖኛል ሲመጣም አረት ወር ሙሉ የፈሳል እባክህ መላ በለኝ አክም ቤት መሃድ እፈልጋለው ግን በሲደት ነው የለውት እና በጣም ጨንቆኛል😒💔💔🙏🙏

  • @AphomiEnusha
    @AphomiEnusha 2 місяці тому

    የወር አበባ ነሀሴ ላይ ከመጣ ለመስከረም እንዴት ነው የሚቆጠረው

  • @KalDemsew
    @KalDemsew Рік тому

    አንድ ወር ከሁለት ሳምንት ሆነኝ ምን ላድርግ የውስጥ ስልካቹህን አስቀምጡልን

  • @NegatuTekalign
    @NegatuTekalign 8 місяців тому

    የሦስት ዓመት የወሊድ መቆጣጠሪያ የተጠቀመችሴትደምአልቆምሲላትእንዴትነው
    የምታስቆመው?

  • @YitbarekZergaw
    @YitbarekZergaw 10 місяців тому

    ብሬድ በ15 መቶ ከ15 በላይ እየፈሰሰኝ ነዉ መፍትሔዉ ምድን ነዉ

  • @fatemaadam6365
    @fatemaadam6365 3 роки тому +3

    ዶክተር እኔ የወገብ ህመም በጣም ያሠቃየኛል በፔረድ ጊዜ አይደለም በማንኛውም ቀን ለዚህ መዳኒት ንገሩኚሢ?????

    • @saadamuhammed6634
      @saadamuhammed6634 3 роки тому +2

      ኩላሊት ሊሆን ይችላል ውሀ በደንብ ጠጪ ውጤታማ ትሆኛለሽ

  • @Aman-z8l9o
    @Aman-z8l9o 8 місяців тому

    ለሰጣችሁን መረጃ እናመሰግናለን እኔ የ3ወሩን መርፊ ወስጄ ነበር 1ዴ ብቻ ግን ፔሬዴ አልመጣም ከ2ወር በኃላ ግን ወይ በደንብ አይፈሰኝ ወይ አያቆም ቡኒ ፈሳሽ ይፈሰኛል 1ወር ሞነኝ አያቆምም መጡኑ ግን ቡዙ አይደለም ወገቤንም ያመኛል ምን ይሆን

  • @ወበሽሪሳቢሪን
    @ወበሽሪሳቢሪን 3 роки тому +6

    እውነት ነው 3 ቀን ነው ሚያመው ትክክለኛው

    • @seniyoutube
      @seniyoutube 6 місяців тому

      ማነው ያለው ፈጣሪ ኣዴለም እንዴ ለሂዋን ለ70 ኣመት ብሎ ረገማት እስዋ ደሞ ለ7ት ቀን ነው ያልክኝ ሲትለው ይሁንልሽ ያላት ትክክለኛ ለ7ት ነው ቢቀንስም ችግር የለውም

  • @KalkidanGetanh
    @KalkidanGetanh Місяць тому

    ዶክተር የኔ ሠኔ 6 ጥቅምት 9 መጣ መርገዝ ፈልጊ ነበር መፉትሄው

  • @aahh8376
    @aahh8376 3 роки тому +4

    ዶክተር እናመሰግናል የኔ ጥያቄ በ15 አመቴ ነው ማየት የጀመርኩት ከ3ወር በሁአላ በወር በወር መምጣቱን አቆመ በ3ወር አደየ ከዛ እየቀጠለ እስከ 7ወር ይቆያል ምን ይሆን ችግሩ እደምትመልሺልኝ ተስፋ አለኝ

  • @NuriSiraj-kt4qj
    @NuriSiraj-kt4qj Рік тому

    እኔም በወር 15ቀን እየቆየ ነው ሚመጣው ማስተካከያ መዳኒትም. ውስጄ ነበር እስከ 3ወር ተስተካክሎ ነበር አሁን ግን ያውነው ደሞ 3አመቴ ነው ካገባሁ መወለድም. አልቻልኩም

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 Рік тому

    ዶኮር። ፌሬዲ ሢመጣ በጣም ያዛባል በ4ወር። አዲወር ያዛብል። በ30ከመጣ። ከዛ21። እያለ ከዛ10 ወርአልፎ። በዛለይ ያመኛልእጂ። በቀን አዲ ብቀይርነው። ከዛበሶሥተኛውቀን። ይጣፋል

  • @hajiremohammad5174
    @hajiremohammad5174 3 роки тому

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 3 роки тому +2

    እባካችው ከጌታ በታች ጥበብ የሀኪሞች ነው ሰላማችው ይብዛ ስራ በጣም ይበዛብኛል እረፍት የለኝም አንድ ሁለት ወር ሊሆነኝ ነው ፈራው ልጅ መውለድ እፈልጋለው ጌታ ቢፈቅድ 11ቀን ቆይቶ ይሄድና ተመልሶ ሁለት ሳምንት ሳይቆይ ይመጣል ፕሊስ መፍትሄ ካላ

    • @pomipomi2348
      @pomipomi2348 3 роки тому +1

      ወደ ሀኪም መሄድ የማልችልበት ሁኔታ ውስጥ ነኝ

    • @mairamaali5601
      @mairamaali5601 Рік тому

      ልክ እደኔ ነሽ እህቴ አላህ ይዲረስልን

  • @DiboraKiyaa
    @DiboraKiyaa 11 днів тому

    ከሀገር ከወጣሁ አራት ወሬ ነው እና ስወጣ መከላከያ ተጠቅሜ ነበር እና ወሩ አልቆ ሁለት ጊዜ ትንሽ የመፍሰስ ምልክት አይቻለሁ ከዚያን በኋላ ግ ጠፋ ቋንቋው ትንሽ ስለሚያስቸግር መፍትሔውን እናንተ ንገሩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ጨንቆኛል

  • @betit8378
    @betit8378 Рік тому

    ጥያቄዬ ተመልሷል የሚመስለኝ ሰፖርት ጀምሬ ነዉ

  • @muselemmuslem6804
    @muselemmuslem6804 3 роки тому +14

    ሲስተር እኔ 2ወር ሆነኝ ይፈሰኘል እናም ብዙ ነው ፕሊስ መፍትሄ እፈልጋለው የውስጥ ስልካቹን እፈልጋለው

  • @اكرامسعيد-خ4ق
    @اكرامسعيد-خ4ق 10 місяців тому

    ደኩተር
    እሥኪለኔንገሩኝ
    እኔበየወሩይመጣል
    ግንበጣምከመጣ
    ቶሎአይሂድም
    15=20ይቁያል

  • @SabaJon-b4u
    @SabaJon-b4u Рік тому

    2 wer hung selk pls

  • @Yabisra-u4r
    @Yabisra-u4r 19 днів тому

    የወሊድ መቆጣጠሪያ መርፌ ወስጄ ከዛ በኦላ ፔሪድ9ወር ፔሪድ አይቼ አላውቅም

  • @fkrhailu2030
    @fkrhailu2030 2 роки тому +1

    የወር አበባ ከመጣ በሗላ ድጋሜ በሳምንቱ ቢመጣ ያንን ለማቆም መፍትሄው ምንድነው

  • @misraktefera2113
    @misraktefera2113 3 роки тому +3

    እኔ በወር አበባ ወቅት እግሮቼን ለረጅም ሰአት ይደነዝዘኛል እባካችሁን መፍትሔ ካለው ?

  • @tsehaykebede1897
    @tsehaykebede1897 6 місяців тому

    ሰላም ዶክተር እኔ ሁሌ በየኸያ አንድ ቀኑ ነበር አሁን ግን ሀአስራ አራተኛዉ ቀን መጣ ለምን ይሆን ልጅ አሎለድኩም

  • @hassenmohammedadem1845
    @hassenmohammedadem1845 Рік тому +5

    እናመሰግናለን ዶክተር ግን ሌላ ጥያቄ ደግሞ የወር አበባ የምቆይበት ምክንያት ምንድነው ለምሳሌ ስመጣ 1 - 3 ቀን ነበር ከዛ አንዳንዴ ደግሞ 1 - 5 የምቆይበት ቀን አለ ምክንያቱም ምንድነው?

  • @fycyvu23
    @fycyvu23 2 роки тому +1

    አናመሰግናለን ዶክተር አነ መጠየቅ ሚፍልገው የኔ የወር ኣበባ የሚመጠው ኣበዘኛው ከውር ሁለት ስምንት አሰከ ሁለት ወር ይቀያል ሰማጠም በጠም በበዛት ይፍስል አሰከ ሳምንት ይቆያል ህክምና ሁለቱ ሰሶቴ አጂ ምንም የለሽም ነው የሚሉኝ አና አሰካ ሚላ በሉኝ አድሜ 27 ነው

    • @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
      @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ 2 роки тому

      አረ በአላህ እኔ ተሰቃየሁ የሚመጣው ወር ከ15 ቀን ይመጣል እና 5 ቀን መጥቶ ይሄዳል አሁንም ካለፈው 6 ቀኑ ምን ላድርግ ደም በጣም ያበሳጨኛል እና ጡቴን ያመኛል

  • @belayineshashenafi7294
    @belayineshashenafi7294 2 роки тому

    ሀይ ዶክተር ሰላም እኔ ፔሬዴ ሁሉት ውር ሆነው ፍስቱ በጣም አንስተኛ ውይም ጠብታ ነው ከምን የትንሳ ነው

  • @GuansaMotbaynor-xq9yf
    @GuansaMotbaynor-xq9yf 6 місяців тому

    የወር አበባዬ 1ወር ከ 2 ሳምንት ሲሆነዉ የሚመጣ እና ማርገዝ እፈልጋለሁ የወር አበባ ካልተስተካከለ ደግሞ ማርገዝ አይቻልም ምን ላድርግ

  • @ፍቅርይልማ
    @ፍቅርይልማ 3 роки тому +2

    እረ እኔ 6ወር ቆይቶ መጣ ለምንድነው ግን ንገሩኝ በናታችሁ

  • @martadesalegn317
    @martadesalegn317 2 роки тому

    ዶክተር፡እኔየወርአበባሊስተካከልልኝአልቻለምእናምንላድርግ፡እርዳኝ,2.ወርሆነኝእየፈስስኝነው፡መርፌነበርየምጠቀመው፡መውለድስፈልግነውያቆምኩት፡ግንበ20ቀኔስመረመርያሳያልተብየ፡ወድያውኑ፡ነውመፍስስየጀመረኝ፡እናም፡እስካሁንአልተሻለኝም፡ምንላርግ

  • @WubeChafebo
    @WubeChafebo 8 місяців тому

    Kuturachun laku pls

  • @mesiweleyewa1576
    @mesiweleyewa1576 2 роки тому +1

    እኔ ከወሊድ ቡሀላ ነው የተዛባው ከወር 2ግዜ ነው ማለት ይቻላን ኪ63 ከተዛባ ቡሀላ 48 ነኝ በጣም ተጨነኩ??

    • @AliAhmed-pi3ni
      @AliAhmed-pi3ni 2 роки тому

      አይዞሽእኔ54ኪሎነበርኩንአሁን45ነኝፔረደከመጣወርአለፈውበጣምተጨነኩቀርበፊትሰአቱንጠብቆነበርየሚመጣውአሁንቀረ💔

  • @uufnfj7411
    @uufnfj7411 3 роки тому +3

    ሠላምነው የወር አበባ ይበዛብኛል

  • @rahelsileshi
    @rahelsileshi Місяць тому

    Dr. እኔ በየ 15 ቀኑ ይመጣል እና በጣም ይፈሰኛል ምን ላድርግ

  • @saadamuhammed6634
    @saadamuhammed6634 3 роки тому +4

    ሲስተር እኔ የ3 አመቱን አይ ፕላንት ነው የተመቸኝ ግን ለ1 አመት ፔሬድ ዘጋኝ ከአመት በሁአላ ተዛባ እስከ20 ቀን ድረስ ይፈሰኛል ሳምንት ሳይቆይ ዙሮ የመጣል ምን ይሻላል

    • @zedtube8266
      @zedtube8266 3 роки тому

      😢😢20 ቀን

    • @netsanettigray7918
      @netsanettigray7918 3 роки тому

      እህቴ አሁንስ ተሸለሽ አኔ እንዳቺ ሁኛለው የኔ ማርርርር

    • @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ
      @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ 2 роки тому

      መፉትሄ አገኘሽ እህት ካገኘሽ አደራ እሄን ኮሜንት አይተሽ እንዳታልፊ እኔም እንዳችው ነኝ ከሳምት ሳምት እስከ 20 ቀን ድረስ ይፈሰኛል መፉትሄ ካላችሁ ንገሩኝ በፈጣሪ ይዣችሖለሁ በጣም እየተሰቃየሁ ነው

  • @Damma-x3x
    @Damma-x3x 10 місяців тому

    yene ahun 8 wori almax

  • @hanamaryam4537
    @hanamaryam4537 3 роки тому +2

    እኳን ሰላም መጣችሁ

    • @busyline3833
      @busyline3833 Рік тому

      እኔ ሢመጣበጣም ያመኛልያስለቅሰኛል በዛላይ በአስሪምስት ቀነውየሚወጥው ንገሩኝ

  • @RahhmaRahhma-y8g
    @RahhmaRahhma-y8g Рік тому

    Parad kayihu 3 wor honognal ena demo betam yazoregnal kebedetem keneshalehu baletedar ayidelehum chiger menedin new doketer

  • @hannashake6792
    @hannashake6792 11 місяців тому

    Selam d/r yewerabeba mezabatingetimongal 880 keni koyebing ebakachuhi mefitye stungi all most 1 year 3 newu much fesengi

  • @BeleteGebeyehu-q8f
    @BeleteGebeyehu-q8f 11 місяців тому

    ለመሆኑ ሁለት እና ሶስት ሳምንት የወር አበባው መቆየቱ የምን ችግር ይሆን ?መፍትሔውስ ?

  • @yasbrabibi6278
    @yasbrabibi6278 2 роки тому +1

    ደክተር እኔ ደግሞ የወር አበባ በሆንኩበት ስአተሰ ማሀፅኔ ድምፅ ያወጣል ልክ እደፈስ ድምፅ አይነት አረ መፊትሄ ካለህ

  • @astuhabeshawit6219
    @astuhabeshawit6219 Рік тому

    yene ke kere 6 weru nw menim simet yelngim simeremerim menim yelem

  • @ሀያትሁሴን-ቨ6ከ
    @ሀያትሁሴን-ቨ6ከ Місяць тому +1

    አኔ. ሶስተኛ ወሬ በለጠኚ ምንየሻለኛል

    • @الوالو-ب1ض8د
      @الوالو-ب1ض8د 6 днів тому

      እኔም ጨእህቴም ሲፈልጎ በሁለትወር ሲፈልጎ ሶስወርነውሚመጣብን