የወንጀለኛው ሚስት የካደቻቸው 5 አስደንጋጭ ነጥች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 92

  • @tube5565
    @tube5565 20 днів тому +13

    አላህ ሀቋን ያውጣለት በጣም ታሳዝናለች ህፃኗ😢😢😢

  • @rabiawollotube4421
    @rabiawollotube4421 20 днів тому +10

    አላህ የእውነት ፈራጂ ነው ለተበደሉትሁሉ ፍርዱን ይስጠን በየቤቱ ተሰብረውየቀሩ ስት እህቶች አሉ
    የሴትልጂ እናት አይደለሽ ማፈሪያ

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4k 20 днів тому +9

    ሴትየዋ ልጅ ወለደች እንጂ የናትነት ባህሪ የላትም ጭራሽ ደግነቱና ጨዋነቱን ልታስመሰክር የ 4ዓመት ሕፃን መሰከረች እያለች አይኗን በጨው አጥባ መጣች በልጆችዋ አልልም በራሷ ላይ ይድረስባት

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 20 днів тому +5

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rutasolomon4569
    @rutasolomon4569 20 днів тому +3

    Good discussion, your voice and time also is a big contribution to the victim therefore don't let anyone make you fell somehow.
    Eskender has made a big contribution to the society let's not forget that.
    Keep going you have our support.

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k 20 днів тому +4

    አውሬ ልጆቼ ትላለች የሰው ልጂ በልታችሁ ያች ልጆች ሰላም መናጋት አሰብሽ እሷ ልጇን ያጣችው አለች ምን አውሬ አስቀያሚ ነሽ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 20 днів тому +5

    በሰው ቁስል የሆናልና ለእግዚአብሔር ይፍረድባት

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ 20 днів тому +5

    ፍትህ ለሄቨን 😭😭😭😭😭

  • @user-qb5ps5tt2v
    @user-qb5ps5tt2v 20 днів тому +5

    እኔ እንደሜመስለኝ ከሆነ ሁለቱም ባልና ሜስት ለባሕድ አምልኮ መስዋህት ያደረጋት

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 20 днів тому +4

    ለም ሀገር እያለን ድሆች የሆንው እኮ በክፋታችን ነው: ንገ በኔ ማለት ትተናል እናሳዝናለን

  • @azebmeles6982
    @azebmeles6982 20 днів тому +4

    ማኪባ የ4 አመት ህፃን ልጅ አለች የምትለው :- ቢሆንም እንኳ ሄቨን ራስዋ ጨርቁን ብታንጠለጥለውም አንደኛ ማንጠልጠያ እንጨቱ አጭር እንደሆነ እንድትረዳ ያደርግሃል በአይናችንም እንዳየነው አጭር ነው ሁለተኛ ከዚች ወድቃ ምላስዋ ወጣ,ሽንቷ,ምናምን እያለች የምትቀባጥረው ለማምለጥ የምታደርገው የተፃፈ የሸመደደችውን,ያዋጣኛል ብላ ያሰበችውን ብቻ ነው የምትመልሰው ። ፎቶዋን ላሳይሽ ሲላት ባያትም አላምንም ነበረ የመለሰችው እንደገና ሞተች ስትባል አሁን እኮ ነው የወጣሁት የምትለው ሁኔታዋ ሁሉ ተባባሪነትዋን ግልፅ እንዲሆን ያደርገዋል።

  • @zinashzeleke5038
    @zinashzeleke5038 20 днів тому +5

    እርጉም እግዚአብሔር ያያል !
    በቁማችሁ በጋዝ ማቃጠል ነበር እርጉም ቤተሰብ
    ፍትህ ለትንሽዋ ፌቨንና እናትዋ

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 20 днів тому +6

    የአራት ዓመት ልጅ ለምስክርነት መቅረብ ትችላለች ማለት እምነት ይኖረዋል

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 20 днів тому +4

    ፍትህ፣ፍትህ፣ፍትህ፣ለሄቨን!

  • @lovehistory236
    @lovehistory236 20 днів тому +4

    ግን ብትወድቅ እራሱ በዚህ እርቀት እንዴት ትሞታለች?ሲቀጥል ብትወድቅ ጭንቅላቷ ፤ጥርሷ ፤አፍንጫ ወይም ሌላ አጥንት ይጎዳል እንጅ ከብልት እና ፊንጢጣ ጋር ምን ያገናኘዋል?

  • @maertizelalem8799
    @maertizelalem8799 20 днів тому +3

    እረይች ባለጌ ሴት ነች

  • @etyety7760
    @etyety7760 20 днів тому +3

    ፍትህ ፍትህ ለሄቭን ፍትህ

  • @fgfdggf2658
    @fgfdggf2658 20 днів тому +4

    ፍትህ ለአማራ ክልል ዳታ ይለቀቅልን

  • @abebechjamila649
    @abebechjamila649 20 днів тому +7

    እኔ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ወድቃ ነው የሞተችው ካለች እንዴት ግንባሯ ወይንም አፍንጫዋ አልደማም በጣም ጨካኝ አረመኔ የሆነች ሴትዮ ናት እሷ የተጨነቀችው ስለ ባሏ ነው እንጂ ስለ ህጻኖ ደንታ የላትም በጣም ውሸታም ናት ከአነጋገሯ ያስታውቃል አሜን ሆስፒታል ሊከሳት ይገባል🥺🥺🥺💔💔

    • @user-ks6hs8mr3m
      @user-ks6hs8mr3m 20 днів тому +2

      😢😢😢 የኔም ጥያቄ ነው መሰባበር ይኖራል እንጂ ሞት እንጃ ከቅርበቱ አንፃር

    • @marta2478
      @marta2478 19 днів тому

      si anche io...penso cosi...

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 20 днів тому +5

    We Eritrean need justice for this innocent girl too Justice to heaven I’m very heartbroken about this child justice for all raped children in Ethiopia 🛑❌

  • @zinashzeleke5038
    @zinashzeleke5038 20 днів тому +5

    ይድፋሽ ድፍት ያድርግሽ ውሻ ልጆቼን ትላለች እንዴ ደግሞ አንቺን ይድፋሽ ድፍት ያድርግሽ አንቺን በአህያ ነበር ማስደፈር ውሻ
    ይቅር ይበለኝ

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 20 днів тому +4

    ፊቷ ላይ እራሱ ፍርሐት ነው የሚታይባት

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 20 днів тому +3

    ሌላው ባሌን አያረግም አውቀዋለሁ ማለት በቃ ነው ምናልባት የተደረጉዉ እንንደሚያረግ ሚስት ማወቅ ነበረባት

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 20 днів тому +2

    ሌላዋ እህተ ማሪያም

  • @Locaoffivjsl
    @Locaoffivjsl 18 днів тому

    Yiseke yisekel

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 20 днів тому +2

    ሰላም ይንሳሽ

  • @SelamawitKassa-l8b
    @SelamawitKassa-l8b 15 днів тому

    እግዚያብሔር የምታምሩት አምላክ ይጠብቃችው ለ እውነት የቆማችው ነው

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v 19 днів тому +1

    Justice for Hevan

  • @deborah9291
    @deborah9291 15 днів тому +1

    እኔ በእርግጥ ጤነኛ እትመስለኝም እንዲውም መንፈስ ያለባት ነው የምትመስለው social worker ካለ የነሱ ልጆች ይፈተቩ ብዙ ጊዜ ወላጆች የባላቸውን እንዲህ እይነት ነገር ይደብቃሉ ሴትይዋ በእርግጥ ችግር እለባት እርፍ መቀምጥ እንኮን እልቻለችም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 20 днів тому +2

    ግን ኮሜንተሮች አትሳደቡ ይህ የሁላችንም ጉዳይ ነው በቃ ክፉ ቃል አትናገሩ የሰው ወንጀል አትሸከሙ

  • @user-hl4kl5pr2v
    @user-hl4kl5pr2v 20 днів тому +2

    የሚያየው ፊልም ምንደሆነ ታቂያለሸ

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 20 днів тому +3

    እውነቱን ስልንገርሺን እናመሰግናለን :: አንቺ ብቻ ሳትሆኚ : የሰፈርም ሰዎች እንደሚናገሩት : ልጅቷ ስትጫወት : በአጉል ሁኔታ ወድቃ ነው :: አልተደፈረችም ::
    ይሄ ሁሉ ግርግር : የአማራን ስም ለማጥፋት ነው :: አይሳካም

    • @aviya5907
      @aviya5907 19 днів тому +1

      እግዚአብሔር ይፍረድባቹ እናንተ የሰይጣን ገባሪዎች የደብተራ ተላላኪዎች የህፃኗ ደም ፈሶ አልቀረም ገና ዛፍና ድንጋይ ስለሷ ደም ይጮዃል ፍርድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጥቷል እናንተ ደም ጠጪዎች አታስቆሙትም !!!!!!!!!!

  • @zewdineshbegashawmamo4581
    @zewdineshbegashawmamo4581 20 днів тому +1

    Ebakachih kezeregninet beshita lemetakem entakem!!!!!!

  • @rahelrahel3587
    @rahelrahel3587 20 днів тому +1

    Eyoha yeteweka new endesu manem youtube yelm

  • @user-cp2bn6hp9r
    @user-cp2bn6hp9r 20 днів тому +2

    አፈር ብይ አንች የገዳይ ሚስት ያንች ባደረገው ተደብቀሽ ብትቀመጭ ነበር የሚሻልሽ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 20 днів тому +1

    ለራስ ሰው በውሸት አይወገንም ወላጅ እናት ራሱ ብትሆን ሀቅ ሀቅ ነው: ከሀቅ ጎን መቆም የህሊና ትልቁ ረፍት ነው

  • @shukaresori7296
    @shukaresori7296 15 днів тому

    😢😢😢

  • @girmaneshalmayehu1153
    @girmaneshalmayehu1153 20 днів тому +3

    አንቺ ሰገጤ ፈጣጣ አፈር ለለበሰችው ልጅ ሳታዝኚ ስለ ቤተሰቦች ሰም ተጨነቅሽ ያንቺ ልጅ ብትሆን ሕመሙ ታቂው ነበር ሐፍረት የለሽ መሐይም ሰገጤ እኔበልጆችሽ ይድረስ አልልም የሚጣን ሰቃይ ባንቺ ላይ ይድረስ ፈጣጣ

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 20 днів тому +2

    ይህች ውሻ ሰይጣን ናት እግዚአብሔር ይተልትላት እሷን በልጆቿ ታግኘው የምር እንደዛ ተጫውቶባት ምንም የማታውቀውን እንቦቆቅላ እንዲህ በቁሟ ሲበላት 😢😢😢 ይህ ሴራ ውስጥ እጇ አለበት የምር እሷም መከሰስ አለባት

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 20 днів тому +3

    1. ሲጀመር እቤት የለሁም ካለች በኋላ እቤት ወድቃ ነው የሞተችው ማለት የት አይታ ነው የምትፈርደው ?
    2. ወደቀችበት ያለችው ማደናበርያ ቦታ የህፃናት ጅዋጅዌ መጫወቻ ቦታም እንዳልነበር በጉልህ ታይቷል !!!
    3. ህፃንዋ አፍ ውስጥ የተጠቀጠቀ አሸዋን እምነት ነው ብሎ ውሸትስ ምንኛ ፈጣሪን መዳፈር ነው ??? የሰማዩን ፈፅሞ መዋሸት ላይቻል ኩነኔ
    4. ምስክር መመስከር የሚችል ግለሰብ ወንጀሉ የተፈፀመበት ቦታ ላይ የነበረ ትክክለኛ ሰው ከሆነ ብቻ ነው !!!
    እንጂ ከሆስፒታሎቹ የምርመራ ውጤት ጀምሮ አንቺን እንደ ዶክተር የጠየቀሽ የለም !!!
    እቤት የለሁም ካለች በኋላ ምን አይነት ፈጣሪን የካደች ጨካኝ ወንጀል አስተባባሪ ነች እውነት አንቺም የፍርድ ቤቱን እና የሆስፒታሎቹን የምርመራ መረጃዎች በማዛባት ተጠያቂ ነሽ !!!

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 14 днів тому

    Betam eyitachu gtikikil new

  • @MereyemSultanabdallah
    @MereyemSultanabdallah 17 днів тому

    አዉሬ ቤተሰብ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 20 днів тому +1

    ሲጀመር አጭበር ባሪናት ማንም አያምንም በዢዋዢዊ ሰው አይሞትም ውይ ነግበኔ አለማለት

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z 19 днів тому

    😭😭😭😭😭

  • @user-ro7kr4gn7i
    @user-ro7kr4gn7i 13 днів тому

    Afer by

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 19 днів тому

    ይች ከሀዲ ተባባሪ ፍትህ ለሄበን

  • @alemhaile884
    @alemhaile884 20 днів тому +1

    Yechin seteyo ke social media atefefuwat, men aynet qeletam nat.

  • @negayitayew5970
    @negayitayew5970 19 днів тому

    ተው ማንም ያየ የለም እና ቺግሩ የሚገባው የደረሰበት ሰው ብቻ ስለሆነ, እዉነቱን እራሳቸው እና ፈጣሪ ብቻ ያዉቃሉ

  • @zannahvlog9227
    @zannahvlog9227 20 днів тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele6125 20 днів тому +2

    እግዚአብሔር ከዚህ አይነት መአት ይሰውራችሁ! ሚስቲቱ ፈርዶባት ነው ዝም ብላ ነው የመጣች የምትለው ሁሉ nonsense ነው!

  • @ሐበሻዊት
    @ሐበሻዊት 14 днів тому

    እውነታው ያለው አክስትየው ጋር ነው፡ ፖሊስ አክስትየዋን ይዞ ሊመረምራት ይገባል፡አቁ ያለው አክስትየው ጋር ነው።

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 19 днів тому

    አቦ ስታናድድ ሴትዮዋ ዝም ብላ ልጆቿን ብታሳድግ የአባታቸው ሳይበቃው እሷ መጨመሯ

  • @MerkebTsegaye-qv2vq
    @MerkebTsegaye-qv2vq 19 днів тому

    ወይ ጉድ ሴቲቱ የሚያሰቀባጥራት የህፃኗ ደም ነው አትፍረዱባት

  • @SelamawitKassa-l8b
    @SelamawitKassa-l8b 15 днів тому

    ብትወድቅ እራሱ እንዴት ከዚህ ቦታ ትሞታለች

  • @AhsbxDbxbxb
    @AhsbxDbxbxb 20 днів тому +2

    ወልደሻል አግኝዉ.ለደዚህ ቆሻሻተግባር ላለዉቆሻሻባልሽ ብዙታወራለሽ ማፈሪያ.

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 20 днів тому +3

    በልጆችሽ ደርሦ ህመሙን ቅመሽው አልልሽ ምንም የማያውቁ ህፃናት ናቸው የሌባ አይነ ደረቅ መልሦ ልብ አድርቅ አሉ የሠይጣን ታላቅ ልጁ ማለት እሷ ነች ኧረ ሠይጣን ራሡ በዚህ አውሬነታቸው ይታዘባቸዋል ደሞ ከእናቶች ጋ እኩል እናት መባሏ አላህ ያንሣት

  • @royalhayat8534
    @royalhayat8534 19 днів тому

    የ3 አመት ልጅ የነበረች

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 20 днів тому +2

    Of course she is living her own lie

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 11 днів тому

    እባካቹህ ይህ መልእክቴ ለነዛ ዘረኞች ከፋፋዮች የኢትዮጵያ ጠንቆች በአፋቸው ለሚፀዳዱ ቀድሞ አላህ ሲፈጥረን ሰው አድርጎ ነው የፈጠረን ቢሄር አድርጎ አልፈጠረንም ስለ ፖለቲካም እውቀቱ የላቹሁም 😂ፍትሕ ለሄፐን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሄፐን ፍትሕለሕፃናት

  • @bikilakorme1528
    @bikilakorme1528 17 днів тому

    ትልቃ ትደፈር አሌች እኮ ትጋርማሌች የደራሴች አሌች ስትል ለማደፈር ነው የደራሴች ጉደኛ ሴት

  • @GhGh-k2r
    @GhGh-k2r 20 днів тому +3

    ይች ከሀዲ ባለጌ ናት ይድፋት ሂሌና የለላት

  • @rukasalah1117
    @rukasalah1117 20 днів тому +1

    ጥቁር ለብሳ እምትለዉ ልጅን እሚያክል ሞቶባት ቬሎ ለብሳ እንድትመጣ ፈለገች ወይ ጭካኔ እኔ እሚመስለኝ የባሏ ዘመዶች አስገድደዋት የሱ ጉዳይ ባንቺ እጅ ነዉ የተባለች ነዉ እሚመስለዉማስፈታት እምትችይ አንቺ ወጥተሽ ዋሽተሽም ቢሆን ሄደሽ ተከላከይለት የተባለች ነዉ እምትመስለዉ ግን የባሰ እራሷን ችግር ዉስጥ ከተተች በራሷ ላ ገመድ ጠመጠመች

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 14 днів тому

    ሚስቱም ወንድምም ውሸታቸው ጭካኔያቸው

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 19 днів тому

    Defretwa alemaferwa setstela koshasha

  • @user-pi4xu1yn5y
    @user-pi4xu1yn5y 14 днів тому

    Guys you can die falling in your bathroom, and,sometimes people juled 20 years innocently you all

  • @user-gp6ip1ud5y
    @user-gp6ip1ud5y 19 днів тому +2

    ነበርኩ አላለችም ከዬት አመጣኸው እሰዋ ጤና ጣቢያ ነበረች ፀበል አጥምቀዋታል እምነት አጠጥዋታለ ጌታቸው አሸዋ አበላት እየተባለ አቤት አቤት ይሄ ህዝብ እሰዋስ በአባትዋ እቅፍ ውስጠ ናት ይብለኝ ለኛ እየዘበራረቅን ለምንኖር በሰው ሞት ሼር ለይክ አያላችሁ ሳንቲም ስትለቅሙ ለምትወሉ ዋይ ዋይ ለናንተ☝

  • @zewdineshbegashawmamo4581
    @zewdineshbegashawmamo4581 20 днів тому +1

    Fitih le histan Feben!!!!!

  • @mimi4866
    @mimi4866 15 днів тому

    ይቺ ገገማ ከሀዲ የባሏን ገመና ለመደበቅ በጣም ጥራለች እውነት ግን አትበጠስም

  • @jamilaadem9119
    @jamilaadem9119 19 днів тому

    ይችን ቆሻሻ ሚስቱ ትገደል

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 20 днів тому +1

    አንችን ያናጋሽ አቦ።

  • @rahamanurhussen5771
    @rahamanurhussen5771 15 днів тому

    አንች አረመኔ አታፍሪም አፈር ብልት አርጊ ሲደፍር አንችን ነግሮ ነበር የት አባሽ ታመልጫለሽ አንችም ባልሽም ትሰቀያልሽ ላንች አፈርን አንችም ተባባሪ ነሽ አንችም ተደፍረሽ ነው የሚባል ወሬ አለ አዲስ አይደለሽም ልጆች አሉሽ አይደል ሴት አይደልሽ ለ ገዳይ ደፋሪ ባልሽ ስትከራክሪ

  • @Fenote785
    @Fenote785 17 днів тому

    Get out UA-camr fakers

  • @ShelaM415
    @ShelaM415 18 днів тому

    የሄቨን እናት ስያስፈራሩ ቆይተው አሁን ስለባልዋ ህዝብ መታለል ማሰብዋ የለመደችው ስላልተሳካላት ይመስላል። ከዚህ በፊትም በሌሎች ሴቶች ያደረገው እነሱ ቡዳው ሲመጣበት የሚደርገው እምነት ይሆናል የተደበቀ ልምድ ሳይኖር አይቀርም በምሉ ቤተሰቡ ቢመረመሩ

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours 19 днів тому

    በግድ ሰውየው ደፍሯል ይባል ይባላል እንዴ? በግድ ይዳፈን ዓይነት ነውር ነው የያዛችሁት ፎቶው ከማስደንገጥ ውጭ ትውደቅ ትደፈር ሰውየው ወይ ሌላም ሰው ይድፈራት ይናገራል? አንተም እኮ ነገ በእሱ እግር ልትገባ ትችላለህ አታውቅም? በመስተዋት ቤት ተቀምጠህ ድንጋይ አትወርውር። ትክክለኛ ተጨባጭ መረጃ ነው ሚስቱ የምትጠየቀው።

    • @meheretgebreselassie836
      @meheretgebreselassie836 18 днів тому

      እቤት ነበር ሰውዬው ለምን ለማገዝ አልሞከረም???

  • @hyleejohn1140
    @hyleejohn1140 20 днів тому +1

    በቃ ለዪቱብ ገንዘብ ብላችሁ ውሸትን ማራገብ ልክ አይደለም።

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi 11 днів тому

    እባካቹህ ይህ መልእክቴ ለነዛ ዘረኞች ከፋፋዮች የኢትዮጵያ ጠንቆች በአፋቸው ለሚፀዳዱ ቀድሞ አላህ ሲፈጥረን ሰው አድርጎ ነው የፈጠረን ቢሄር አድርጎ አልፈጠረንም ስለ ፖለቲካም እውቀቱ የላቹሁም 😂ፍትሕ ለሄፐን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሔፕን ፍትሕ ለሄፐን ፍትሕለሕፃናት