እናቶች ሰላምተኛዬ እያሉ ነበር ያለቀሱለት! የባቡጂ ቤተሰብ መልዕክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 394

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl 2 місяці тому +108

    እውነት ተናግሮ ወዳጅ ማፍራት አይቻልም የእውነት አምላክ በእቅፉ ያሳርፍህ ወንድሜ

  • @amelakeselasse9086
    @amelakeselasse9086 2 місяці тому +125

    በጣም አስተዋይ ነህ የባቡጂ ወንድም ምክንያቱም ብዙ ግዜ የሀሰት ወሬ ስለሚወራ ህዝቡ ተዘናግቶ ነው እንጂ እንኳን ጋዜጠኛና አርቲስት ቀርቶ ባቡጂን የሚጠላው ስው እንኳን ለወሬ አይቀርም ነበር ባቡጂ በጣም የዋህና ተወዳጅ አርቲስት ስለ ነበር እግዚአብሔር ነብሱን ይማር እናንተንም ህዝቡንም መፅናናት ይስጥልን አሜን

    • @yeshitiladenegetu7143
      @yeshitiladenegetu7143 Місяць тому

      I😢(😢😢 1:47 1:4 1:51 😢9 😢 1:49 😢 1:53 😢😢😢😢 2:00 😢 2:03 2: 2:08 😢😢😢😢😢 2:10 😢😢 2:12 😢😢 2:13 2:13 😢😢😢😢 2:19 05

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Місяць тому +5

      🎉🎉❤❤በትክክል ለቤተሰቡ መፅናናት ይስጥልን እኛም እንመሰክራልን ፈጣሪ ነብስክን በገነት ያኑርልን ባቡጂ አንተ ብታልፍ ስራክ ግን ሁሌም ይታያል ❤❤❤

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 2 місяці тому +125

    በበኩሌ በአርትስቶች በጣም ነው ያዘንኩት ያስጠሉኝ

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 2 місяці тому +91

    አንተ ግን በጣም አስተዋይ ነህ ጋዜጠኛዋ ግን የሆንሽ ሾካካ እራስሽ ሳትቀብሪው ነግር ታጣርዥያለሽ ወንድሜ ነብስህን ይማረው

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 2 місяці тому +4

      እውነት እኮ ነው ለራሷ ያልዘገበችውን ሌላውን ትወቅሳለች ባለጌ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 2 місяці тому +7

      ስራዋ አሉባልታ መለቃቀም ነው you tuber መሆኗን አትርሽ እህቴ

    • @oscarkahsu731
      @oscarkahsu731 Місяць тому

      አይባልም

    • @oscarkahsu731
      @oscarkahsu731 Місяць тому

      ከአዲስ አበባ ውጭ ነበርን አለችኮ ደግሞ ውዥምብሩን አጠራች እንጂ ምን አጠፋች?

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 2 місяці тому +74

    ድሀ መች ቀባሪ ይኖረዋል😢😢

  • @danidhabesha
    @danidhabesha 2 місяці тому +39

    እሱ ነው ጋዜጠኛ ሚመስለው ቃላት እንኳን አመራረጡ ልጅቷ ግን ምንም ሳትዘጋጅ እንደመጣች ሚያስታውቀው የባቡጂን ወንድም አቅልላው ነበር የመጣችው መሰለኝ። ለሌላ ጊዜ ትምህርት ይሁንሽ ጋዜጠኛና አርቲስት ከምትወቅሱ እናንተም አልጠየቃችሁትም ለሱም አጠንክረሽ ይቅርታ መጠየቅ ነበረብሽ። ባቡጂ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏🏽

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 Місяць тому +3

      Tank you this is true heis best ethiopians professional artist 🎨

  • @AlemtsehayWana
    @AlemtsehayWana 2 місяці тому +64

    የምር አንተ ግን ትለያለክ የአውነት እግዝብሔር ያፅናሀ

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 2 місяці тому +44

    ጎበዝ ልጅ ትክክለኛ የበሰለ መልስ ነው

  • @MadetuShefa
    @MadetuShefa 2 місяці тому +34

    በጣም ነዉ ያስጠሉኝ የኢትዮጲያ አርቲስቶቾ ሀብታም ቢወን ተሰባብሮ ነዉ የሚየዱት አንድም አርቲስት አላየዉም በስራተ ቀብሩ ቀን አሽቃባት አስመሳይ ናቸዉ አርቲስቶች የባቡጂ ቤተሰቦች ወዳጆች መፅናቱን ፈጣሪ ይስጣቹ

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o Місяць тому +25

    ፈርተው ነው የቀሩት ሞት ላይቀር
    ባቡጂ የእውነት ሰው ነበር
    ባቡጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምፅ ነበር
    ባቡጂ ጀግና ያራዳ ልጅ ነበር
    ባቡጂ ባለሞያ ሊየገባ የነበረም ሰው ነበር
    እሱ እግዚአብሔር አለው ነፍሱን ይማረው...

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 місяці тому +59

    በጌታ ስም እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት አርቲስቶች ማፈሪያ ናቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 Місяць тому

      ምነ ትቀባጥሪያለሸ አብዘኞቹ አርቲስት መተዋል አለ እኮ ወንድሙ ያሌመጡት ደሞ የውሸት ሞተ ወሬ ስለተለመደ ነው አለፈረድባቸውምእያለ ባለበቱ አንቹ ምን ቤት ነሽ የምትራገሚ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 місяці тому +17

    አስተዋይ ወንድም ነህ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 місяці тому +39

    ።።።።።። ወንድምየው በጣም በጣም አስተዋይ አስበህ የምትናገር ስለሆንክ።።።። ሚዲያ አርቲስቶች ቢበዙ።። የተቆረጠችውን ነብሱን የሚቀጥል የለም።።።።።። ወንድሞች እህቶች መላ ቤተ ሰቡን ፈጣሪ ፅናትን ይስጣችሁ።።።ባቡጂም ነብስህ በገነት ትረፍ።።።።።።።

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 2 місяці тому +29

    ማንም ቀበረው አልቀበረው ለመቅበር ለመቅበር ጠላትም ይቀብራል ሁልግዜም በስራው ስራ እየታወስ ይኖራል።

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 Місяць тому

      Appreciate this is true judgment

  • @Like-xj4fr
    @Like-xj4fr 2 місяці тому +36

    የዚህ ኢንተርቪዉ አላማ ጥቁር ለብሶ ህዝቡን ከአርቲስቶችና ከሚድያ ለማጣላት የተወጠነ እንቶ ፈንቶ ነገር ነበር ወንድሙ ግን በጣም አዋቂ ሰዉ ስለሆነ ይህንን ድሎታ አክሽፎታል

    • @marmar803
      @marmar803 2 місяці тому +6

      እዉነት ተናግሮ የአርቲሰት ተብዬዎችን ሆዳምነትና አጨብጫቢነት , መርጦ አልቃሽነት ይሉኝታ ቢስነት , እፍረትየለሽነት ለማጋለጥስ ብንለዉስ?? ነወረኞች ናቸዉ የኢትዮጰያ አርቲስት ተብዬዎች እርስ በርስ ሳይተዛዘኑ ደግሞ የኢትዮጰያ ህዝብ ነዉ ዘመዴ ይላሉ ዘመድ እጡ አሁንም ,,,,😡😡😡

  • @Footballcomedy-k6e
    @Footballcomedy-k6e 2 місяці тому +22

    የኔ መልካም ሰው ባቡጂ ስለ አማራ መገደል ሁለየም እንደጨከ እሰም ሞተ😢ማን ያምናል አፈሩ ይቅለልህ ባቡዬ ነፍስክን ባፀደ ገነት ያኑራት የኢትዮጵያ አርቲስቶች ነጭ ለባሾች ናቸው ተዋቸው😢😢

  • @YilmamartaMarta
    @YilmamartaMarta 2 місяці тому +27

    ወንድሙ ቅን በጣም ቅን ነው❤

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 2 місяці тому +37

    አስመሳይና ገንዘብ አፍቃሪ የውሸት አርቲስት ተብየ በሞላበት ሃገር ይህ ብዙ አይደንቀንም። የባቡጂ ወንድም ግን በሳልና ሁሉንም ደደብ አርቲስቶች ይበልጣቸዋል።

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 місяці тому +43

    ባቡጂ ሁሌም እንወድኅለን ያመንክበትን ተናግረህ ለውነት ቆመኅ ነው ያለፍከው !!!!

  • @zewditunegatu761
    @zewditunegatu761 2 місяці тому +10

    በጣም አስተዋይ ነህ መልስህ እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 2 місяці тому +23

    የቴዲ አፍሮ ልደት የሰላም ተስፋዬ baby shower እያሉ ሚዲያውን የሚያጨናንቁ አርቲስቶች የት ናቸው አበሻ ድሮም ሲኖርሽ ነው ባለጌዎች አስጠሉን አሁንማ

  • @OumerAhmed-e7y
    @OumerAhmed-e7y 2 місяці тому +17

    የኛ አርቲስቶቺ ነጭለባሽ. ይወዳሉ አሳፋሪ ነው ባቡጂ ነብሱን. ይማር

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 2 місяці тому +12

    ትልቅ ሰው ነህ የባቡጅ ወንድም ሞት የማንም እጣ ነው ይዘገያል እንጂ ካርዷን የማይስብ ሰው የለም መውቀስ ማማት ለማንም አይጠቅምም ልባቸው ይውቀሳቸው❤❤❤

  • @RimHikmatube-x9h
    @RimHikmatube-x9h 2 місяці тому +31

    በጣም ነው ያዘንኩት እሺ እንዴት ይሄን ሁሉ ፊልም ሰርቶ
    የሱ ቀብር ስነ ሰረአት አንድም አርቲስት አልተገኘም ያሳዝናል ብቻ ማፈሪያዎች የኢትዮ አርቲስቶች

    • @amelakeselasse9086
      @amelakeselasse9086 2 місяці тому

      @@RimHikmatube-x9h ባለጌ ነህ ሁልጊዜ የኢትዮጽያ ስትል አንተስ እሳፋሪ አገሩን ሰዳቢ ትባላለች ከእውቀት የፀዳህ የፀዳችሁ የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ እያላችሁ የምታጣትሉ ሰዎች በጣም በጣም አሳፋሪ የዩቱብነጋዴና ውሸት አውሪዎች ናችሁ አወናባጅ

    • @robbarobi2784
      @robbarobi2784 Місяць тому

      Tank you this is true because heis poor $%%00. Any way God bless him 🙏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 2 місяці тому +31

    ለእውነተኛ ሰው ጠያቂ የለህም ነፍሱን ይማር

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Місяць тому +6

    በማንነት አንገታቸው እንደበግ ለሚታረዱት በመንግስት መዋቀር የዘር ማጥፋት ለተፈዘመበት እና እየተጨፈጨፈ ላለው የአማራ ህዝብ አ/አበባ ተቀምጦ መንግስትን ለምን አማራን ትገላለህ ብሎ ማንም ድምፁን ባላሰማበት ሁኔታ ባቡጂ ሰው ሆኖ ተገኝቶ ድምፅ ሆኖናል እናመሰግናለን💚💛❤ 🙏ፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢😢

    • @fozia1239
      @fozia1239 Місяць тому

      ባቡጄ ነፍስህን በገነት ያኑረው ጀግና ነህ የምትወደድ አርቲስት ነህ ።
      አርቲስት ቀበረህ አልቀበረህ አያስነሱህ የኞ ሃገር አርቲስቶች ያለ ገንዘብ ሌላ አያውቁም ባለጌዎች ማፈሪያዎች ናቸው ዝሙት ያለበት ጭፈራና ለሃብታም ማሽቃበጥ ነው የሚያውቁት ምድረ አጨብጫቢ ዱቄታም ማፈሪያወች ይጨርሳችሁ የሙያ ሳይሆን የስም አርቲስቶች ።

  • @ferityabera207
    @ferityabera207 Місяць тому +5

    ወንድሙ ግን በጣም አስተዋይ ነው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ

  • @ብርትኮንጌታሁን
    @ብርትኮንጌታሁን 2 місяці тому +10

    አይዞችሁ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ ያማል ነፍሱን ከጻድቃን በገነት ያኑረው ነፍስ ይማር

  • @Metkeasfaw
    @Metkeasfaw 2 місяці тому +14

    የኔ ጀግና ነብሰህ በሰላም ተረፋ ለአማራ ደምጸ የሁነክ😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 місяці тому +11

    አርቲስቶች ስለመጡ ገነት አይገባም ስለ ቀሩ ሲኦል አይገባም 🥹ባቡጄ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

  • @meserethaile3183
    @meserethaile3183 2 місяці тому +10

    እኔ በበኩሌ በጣም የምወደው አርቲስት ነው
    ነብሱን ይማረው።

  • @MissSikera
    @MissSikera 2 місяці тому +8

    ባቡጂን የመሠለ ቆጂየ ለዛው ጠኮራ ታታሪ ሢሞት እዲህ ነውደ ፅናቱን ይፅህ የኔወዲም

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Місяць тому +2

    ወንድምየው ትክክለኛ መልስ ነዉ የሰጠኸው እኔም በግሌ አላመንኩም በጣም ተወዳጅ ነበር ሰውን ፈታ የሚያደርግ በጣም ነዉ ያዘንኩት ቤተሰቡ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ሁላችንም አዝነናል

  • @e-ftube8052
    @e-ftube8052 2 місяці тому +10

    ነብሱ በአፀደ ገነት ትረፍ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣችሁ !!

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +6

    እንደው ጋዜጠኛዋ ውይ የእይምሮ ደሀ ነገር ነሽ አንቺ እራስሽ፣ እንዴት እንደዚህ አይነት ጥያቄ ይጠየቃል? ስለ ችግር ስለምንም የለም ነበር ምነው አንቺ ሐዘናቸውን አታባብሺው እንጂ፣እናንተን ቤተሰቦችህን ግን እግዚአብሔር ያፅናናችሁ

  • @Ymegn
    @Ymegn Місяць тому

    ነብሡን በአጸደ ገነት ያኑርልን የኢትዬጵያን ድምፅ የነበረ ወንድማችን እውነትን ተናግሮ በመሸበት የሚያድር ጀግናችን❤❤❤🎉

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 місяці тому +16

    ምን ጥያቄ አለው እየታየ መቼ አርቲስት ተገኙ አልተገኙ ደሃው ቀብሮታል ደሞ አርቲስት እያንዳንዱ እኮ ቀኑን ንው የሚጠብቀው ደሃ ሃብታም አይል ሞት በቃ አለቀ ደቀቀ ጋዜጠኞች ወሬ አታብዙ ቤተስብ ሃዘኑን ያስታም

  • @Lula2090
    @Lula2090 2 місяці тому +5

    Wow 👌, አደበተ ርቱዕ 🎉🎉🎉 ነብስ ይማር

  • @arditube7340
    @arditube7340 2 місяці тому +12

    አፈራባታቸው ይብሉ እና አርቲስት የሚባል ሁሉ ሀዘን በሁሉ ቤት አይቀርም እሱ ወደ እውነተኛው ቦታ ሄዶል

  • @kaleabkaleabKaleabekalabe
    @kaleabkaleabKaleabekalabe 2 місяці тому +20

    ባቡጂ ነብስክ በሰላም ትረፍ ምስኪን 😢😢😢😢😢😢

  • @Juda216
    @Juda216 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም: አንተ እውነተኛ ወንድሙ ነህ በደንብ ገልፀኅዋል::: ሀበሻ ድሮም ማጫፈርና ወሬ ማውራት ያሌለውን ያልሆነውን ማናፈስ ነው የሚወደው:: ለማንኛውም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን! ለቤተሰቦች ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ❤❤❤❤

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 2 місяці тому +7

    አይይይ ባቡጂ ከፊልሙ ይልቅ፣ሞቱ አስተማሪ ነው፣ምክንያቱም ድሀ ስለሆነ አርቲስቶች ግን ትገርማላችሁ፣የውሸት ነው እኛ የህዝብብ ነን የምትሉት??እንኩዋን ለህዝብ፣አብሯችሁም ለሰራው ባቡጂአፈርኳ አረጫጭሁም😢😢😢😢ቤተሰቡ አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ ቤተሰቦቹ😢

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 Місяць тому

      ትክክል ማርያምን😢😢😢😢

  • @yeshiasnake6012
    @yeshiasnake6012 2 місяці тому +5

    ጎበዝ ወንድም ጌታ ያፅናህ

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ።

  • @retareta8675
    @retareta8675 Місяць тому +1

    ልጁ አስተዋይ ነዉ ዋዉ ፈጣሪ ያፅናችሁ

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Місяць тому +1

    እኔኮ አላመንኩም ነበር 😳ኡፍፍፍ እዉነት ከልብ ነዉ ያዘንኩት😢ባቡጂ የሰጠን ብዙ ነገር ነዉ እናመሰግናለን🙏ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰብ ለወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን🙏

  • @MissSikera
    @MissSikera 2 місяці тому +9

    አርቲቶች ገደል ይግብ

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 2 місяці тому +5

    ወንድማችን ነብሰ ይማር 😢😢😢😢 ግን አረቲሰቱች በጣም የገርማሎ😢😢

  • @EdenBinim
    @EdenBinim Місяць тому +1

    የእውነት አስተዋይ ሰው ነው ጎበዝ ከመውቀስ መረዳት ይበልጣል

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 2 місяці тому +3

    ❤❤አይዞን ወነረድም በርታ በልግታ መፅናናትነ ለመላዉ በተሰባቹ ይሙልባቹ

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r Місяць тому +2

    ባቡጂ እውነት ተናጋሪ ነው ሰለዚህ ብዙ ሰዎች ስላልቀበሩት አይገርምም

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 2 місяці тому +8

    አርቲስቶች ከተገኙ ለምን ሽኝት አልተደረገለትም እሱ ታዋቂ አርቲስት ከሆነ እሱ ከነ ባባ በምን ይለያል ያንን ፕሮግራም የሚያዘጋጁት አርቲስቶች አይደሉ ወይስ ከአርቲስቶቹ አንዷ ሚስቱ መሆን ነበረባት ????? ውሸታሞች

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 2 місяці тому +5

    አውነት ነው ግን እኔ ላምን አልቻልኩም የት መደርስ የሚችል ልጅ ነበር ነፋስ ይማር 😭😭😭

  • @busyline8767
    @busyline8767 Місяць тому +2

    ባቡጂየ የኔ ዋህ ማርያምን በተለይ እኛ አማራውያን አትገደሉተሰ ብሉ የሚጮህ ወንድማችን ነው ባቡጂየ ነፍስ ይመሠር የኔ ጌታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @maeritube21
    @maeritube21 2 місяці тому +5

    ባቡጂ እደቀልድ ምትናገረው ቁም ነገርህ ሚያስቀው ሚያዝናናው ፊልምህ መቸም አንረሳህም አርቲስቶችን እማ አየናቸው ያሳዝናል ነፍስህ በሰላም ትረፍ🙏😭😭😭

  • @ferityabera207
    @ferityabera207 Місяць тому +2

    አርቲስቶቹ መጡ ቀሩ እሱን አያነሱት ነፍሱን በገነት ያኑርልን ጅግና ነው እሱ ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣቹ

  • @SekanawitTafese
    @SekanawitTafese 2 місяці тому +3

    አትሸፉኑ አርቲስቶች የሉም ነብሱን እግዚአብሄር ይማርልን የነሱ መቅረት ምንም አያጎልም ያስተዛዝባል እንጂ

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Місяць тому +4

    ባቡጂ ነብስክን
    ይማረው አንተ ነክ በድፈረት ሌሎቹ ሲሽኮረመሙ አንተ
    ግን በድፊረት የአማራን መገደል መጨፊጨፊ አንተ ነክ ለአለም ድምፅ የሆንከን የአማራው ወዳጅ አማራዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ughngnbvc2846
      @ughngnbvc2846 Місяць тому +1

      Awo amhara ken sewtalate hwuilet yaseralaltale😢😢😢

    • @marimasd6628
      @marimasd6628 Місяць тому

      @@ughngnbvc2846 በትክክል ውለታውን አውልቱን በክብር አሰርተን እናመሠግነዋለን 🙏

    • @BeleDessie
      @BeleDessie Місяць тому +1

      ነብስ ይማር😂

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 Місяць тому +2

    ባቡዬ አሁን እሱ ወደ እውነቱ ቦታሄዶል እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን ይማርልን እኔ በጣም የምወደው አድናቂው ነኝ ። እኔም በግሌ በጣም ከፍቶኛል አብረውት የሰሩ ባልደረቦቹ አንድም አላየሁም ሆነም ቀረ ነገ በሁሉም ይደርሰሸል ቀባሪ በፈጣሪ ነው ዋናው የአምላክ ነው ነብሱን በፃድቃኖች አባቶቻን አጠገብ ያሰርፍልን ። ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛልን ። ወንድሜ አይዞህ የሰውን አታሰብ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 місяці тому +3

    ባቡጅ አንጀቴነው የበላው ወላሂ ሁሉም ይሞታል አርቲሥቶች ግን ያሥታዝዝባል ያሥታውቃል የዋህ ቢጤነው አይ ሞት

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 місяці тому +8

    አርቲስቶች ማፈ ይገባቹሀል ላለው ብቻቻ ማሸርገድ ይደብራል ነፍሱን ይማረው🙏

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 2 місяці тому +3

    አሹ ፈጣሪ ያጽናህ ግን አርቲስት ተብየወች መርጦ አልቃሺ ናቺሁ

  • @Sara-j2y2p
    @Sara-j2y2p 2 місяці тому +2

    ፈጣሪ ነፍሱን ባፀደገነት ያሳርፍልን
    ትላንትም ዛሬም ነገም በልባችን ዉስጥ
    ይኖራል ለናተምመፅናናቱን እንመኛለን
    እባካቹ መጥፎነገር የምታወሩሰወችግን
    እባካቹ ለቤተሰቦቹ ተጨማሪ ህመም አትሁኑባቸዉ በድጋሚ መፅናናቱን ይስጣቹ😢😢😢😢

  • @GlLi-z9s
    @GlLi-z9s 2 місяці тому +4

    It is possible to read more than 14000 books or more. He is a great artist RIP

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Місяць тому +1

    ወንድሙ በጣም ነው ያደነኩት ጥያቄው በትክክል ነው የመለሰው👏🏽👏🏽👏🏽

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Місяць тому +2

    ነበስ። ይማር። ለመላቤተሰበ። ፀንታን የስጥልን❤

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ነብሱን ይማር ባቡጂ😢😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 місяці тому +4

    የለየለው ማን ይወደዋል ሲኖርህ ነው ለማልቀስም ሲኖርህ ነው ስትቀልድም ይሚሳቅልህ ሲኖርህ ነው የሰው ነገር ከንቱ ነው😂😂😂😂

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay Місяць тому

    በጣም ብልህ እና አስተዋይ ሰው ነህ ባቡጂን እንወደዋለን እውነትህን ነው ብዙ ነገር የሚወራው ለቢዝነስ ብለው ነው

  • @MissSikera
    @MissSikera 2 місяці тому +4

    ኮሜቶች ሥርአት ይኑራችሁ ባቡጂ ዲሐ አደለም በሀብትም ሆነ ቤተሠብ የተከበበ ጠኮራነው አርቲቶች ሀቀኛሠው ባቡጂደሞ ለነሡ ተቃራኒነው ባቡጂ ምፅ ኢቶፒያውይነው ባቡችየ እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 місяці тому +8

    በጣም የኢትዮጲያን አርቲስት አሽቃባጭ እና መርጦአልቃሽ ናቸው። so mad 😡 and dis appointed ! To them ! he was such a funny guy and good friend Kind and loved person !😢with everyone gone to soon Rest In Peace Brother😭😭😭 he will be missed 😭😭 sending prayers for family and family absolutely you are right we loved him and we missed him 😭😭😭 Always when I was watching he’s movie 🎥 makes me smiling laughing
    He is such a good actor and he’ was great person 😭😭 thank you 🙏for sharing this about your brother እግዛቤተረ ፅናቱን ይስጣችው 🙏

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому +3

      በጣም ለሃብታም ነው ሚያሽቃብጡት 😢😢😢😢😢

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 місяці тому +1

      @@alyayasenshewmolo3632agreed makes me crying 😢 he’s Brother

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 місяці тому

      ⁠@@alyayasenshewmolo3632ግን እኮ ደሀም አይደም እንደ ሌሎቹ ልታይልታይ አያበዛምለራሱ መሆን አላቃተውም 😭😭እግዛቤር ይመስገን ያው የኢትዮጲያ አርቲስቶች መርጦአልቃሾች እንደ ሆኑ የታወቀ ነው። ለሁሉም እግዛቤር ነብሱን ይማረው 😢 but he will be missed by family and friends and loved one 😢
      እግዛቤርየወደደውን አደረገ 😭

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 2 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ የሳቃችን ምንጭ ነበር ባቡጂ በርግጥ እኔ ከሚዲያ ያየሁትና የሰማሁት እውነት ተናጋሪ ሀቀኛ ሰው ነው ማንም ዝም ባለበት ጊዜ ለምስኪኑ ድምፅ የሆነ እያሉ ነበር ብቻ ነፍሱ በሰላም ትረፍለት

  • @Mimi-painkiller
    @Mimi-painkiller Місяць тому +1

    ምድረ መርጦ አልቃሽ ሁላ አፈርንባችሁ አርቲስት ተብየዎች ባቡጂየ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልባችን ትኖራልህ💔😢

  • @MagdasTeketeleny
    @MagdasTeketeleny 2 місяці тому +2

    እግዛብሔር ነብሱን ባፀደገንት ያኑረዉ ትባረክ አትም

  • @rishane9576
    @rishane9576 Місяць тому +1

    ጽናቱ ይስጣችሁ ያሳዝናል ሚስኪን ሰው ኣይብረክትም እና ፈጣሪ ነብሱን ይማር ኣሜን ❤

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 2 місяці тому +8

    አርቲስቶች እኮ መርጦ አልቃሽ ናቸው

    • @Tom-qb5mq
      @Tom-qb5mq 2 місяці тому +2

      በትክክል

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu Місяць тому +1

    ነፍስህ ሰላም ትርፍ ባቡጂ ለቤተሰብ ፍጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 місяці тому +4

    ሰው ቀበረው አልቀበረው ምንም አያመጣም፣ ምን የኛ ሰውኮ ላለውና ለሌለው አንድ እይደለም፣ ያሳዝናል፣

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Місяць тому

    የእውነት እኔ እስካሁን አላመንኩም💔🖤💔🖤ነፍስህን ይማርልን ባቡጂ

  • @californa6827
    @californa6827 Місяць тому +1

    ጎበዝ ሰራሃት ያለው ልጅ ጌታ ያፆናቹ መጡ አልመጡ ለቀበር አይጠቅመው

  • @ababishrizk6603
    @ababishrizk6603 2 місяці тому +3

    ነብስን ይማር ለናተን መፅናናትን ይስጣቹ

  • @MesiS-j7r
    @MesiS-j7r Місяць тому +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ነብሱን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን ለቤተሰቦቹም እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ የኢትዮጵያ ሚዲያወችም አርቲስት ተብየዎችም መርጦ ዘጋቢ እና መርጦ አልቃሺ አስመሳይ ናቸው በኩራባቸው ቀብር ለመታየት ካሜራ ፊለፊት አያለቅሱም እኮ ለማስመሰል ይሄ የፈረደበት ጥቁር ልብ አለ እሱን ለብሰው አይናቸውን ያሻሉ

  • @eyerusalemdesta7887
    @eyerusalemdesta7887 Місяць тому +1

    ነፍስህ በገነት ያኑረዉ የእዉነት ተናግሩ እዉነትን ኑሩ ነዉ ሳይሰቃይ ወደ አምላኩ የሄደዉ

  • @abuka6424
    @abuka6424 Місяць тому +2

    እኔ በበኩሌ ይህ የተከበረ ህዝብ የሚወደው ባቡጂ (ጌታቸው) ልበ ቀና ሩህሩህ ሰው ነበረ ለሰብአዊነት ቆሞ ሃቅን የመሰከረ ደፋር ሃቀኛ ልጅ ነው :: እና እግዚአብሔር ነብሱን በሰላም ያሳርፋት 😭😭😭 ከዚህ በተረፈ አርቲስቶቹም መገኘታቸውን ከወንድሙና ከባቡጂ የቅርብ ሰው ሰምተናል ያልመጡም ቢኖሩ ስላልስሙ ይሆናል ብለን እናቅልለው ግን የመንግስት አጫፋሪ ሚዲያዎችን ነው መታዘብ etv ebs fana amn walta የተባሉት ቱልቱላዎች ሲዘግቡ አላየሁም አንዳንድ አርቲስቶችም ልጁ እውነትን ስለሚናገር ፈርተው የቀሩ ናቸው ምክንያቱም የሚኖሩት ለሆዳቸው ነው :: ባቡጂ ምሁር ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏 ነብስ ይማር ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት Місяць тому +1

    ነፍሱን ይማር የኔ ጌታ መርጦ አልቃሾች ደስ የሚለው እናንተም ትሞታላችሑ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 місяці тому +5

    ተፍሱን ባፀድገነት ያኑረው ከደጋጎቹጋር በጣም ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭

  • @hanankiflu809
    @hanankiflu809 Місяць тому +1

    ትክክል አርቲስቶችም ያለዉና የሌለዉ ይመርጣሉ ማለትነዉ የሰዉ ልጅ ዉሉም እኩል መከበር ያለበት ይመሰለኛል
    እኔግን ፈራጅ አይደለዉም እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ።

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Місяць тому +1

    ነፍስ ይማር ለጌታችው ለቤተሰቡም እግዚአብሔር ያፅናችሁ🥲

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 Місяць тому +1

    የኔ ጌታ ባቡጂ ስወደው ያራዳ ልጅ😭😭😭💔💔💔

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ምርጥ ወንድም ነገሮችን ቀለል እርጎ ማየቱ ጥሩ ነው እርቲስቶች መርጦ እልቃሾች መሆናቸውን የታዘብኩበት ነውና ባቡጂ ነብሱን ይማርልን

  • @ketty-x7t
    @ketty-x7t 2 місяці тому +3

    እንደ ሃበሻ አሽቃባጭ አይዞአቹ ጌታ ያጽናናቹ ህዝቡንም አርቲስቶቹንም ታዝበናችሀዋል

  • @genanewlenjiso9532
    @genanewlenjiso9532 2 місяці тому +4

    እናንተ ሚዲያ ለምን ቀብር ላይ አልተገኛቹም? ዛሬ ለሚዲያ አየር ጊዜ እንጂ እናንተም ያዉ ናቹሁ፡፡

  • @SamarawitSamrawit
    @SamarawitSamrawit 2 місяці тому +4

    ባቡጂ ነብስ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢 ሰው ከንቱ ነው አይ አበሻ በሞቀበት አጨብጫቢ ህዝብ የሞተ ተጎዳ😢😢😢

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 місяці тому +1

    ነፍስ ይማር

  • @tsion797
    @tsion797 2 місяці тому +2

    ሰው ከሞተ በኋላ ማ መጣ ማቀረ የሚለው ተራ ወሬ ምንም አይጠቅማችሁም ይልቁኑ ከሞት ባሻገር ላለው የዘላለም ህይወት ዋስትና የሆነውን የእግዚአብሔርን ልጅ የናዝሬቱን ኢየሱስ በማመን አምልጡ መዳን በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነው ይቺ ምድር ከእግዚአብሔር ጋር የምንታረቅባት አጭር ድልድይ ናት

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 2 місяці тому +10

    ወላሂ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ደግምወ አተን አላህ ይጠብቅህ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን😢 ለቤተሰቡ መፅናናት ይሁን❤

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk 2 місяці тому +2

    ነብስ ይማር ድሀና እውነት ተናጋሪ ወዳጂ የለውም😭😭 እረ እነዚ አስመሳይ መርጦ አልቃሽ አርቲስቶች እንዴት እንደታዘብናቸው ይጥረጋቸው

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. 2 місяці тому +8

    ያንችንም ሚድያ ጨምሮ እኮ ነው ወረኛ ነገር

  • @12_senu
    @12_senu Місяць тому +1

    ዛሬ ደስታየ ቀን ነው ሳቅ ሁኖለኛል ሳቅ ይሁንላችሀ በልጅ ይባርካችሀ ብዙ ተባዙ ውለዱ ደስታየ እጥፋ ይሁንለኘ ፕሮፈይሌን ብቻ በመጫን ጀምሩኘ በመቤቴ🙏🙏🙏🙏