📌ማንም የማይናገረውን ይሄንን ጉድ ተመልከቱ ከሃገር የመውጣት ፍላጎት ካላችሁ …እኔም በዚህ መንገድ አልፊያለው ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 389

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  3 місяці тому +54

    Hope Canada Newcomers settlement services
    +14165090525
    2300 yonge street
    Suit 1600
    Toronto Ontario Www.hopeCanadaNewcomers.ca
    Hopecanadans@ gmail.com
    www.hopecanadanewcomers.com/

    • @NAZRAWI371
      @NAZRAWI371 3 місяці тому +4

      እዚ ያስቀመጣቹት የሃገር ቤት ሞቫይል ቁጥር አይሠራም ያለው። የአ.አ ቢሮአቸው የት ነው?

    • @Becxx88
      @Becxx88 3 місяці тому

      @@NAZRAWI371 that is Canadian #

    • @selamnahomselam1138
      @selamnahomselam1138 2 місяці тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊p,😊😊😊😊😊😊

    • @zebibajudy6499
      @zebibajudy6499 2 місяці тому

      አይ ፈጣሪ ይርዳን እጅ በዚች ምድር ላይ ለዛውም በስደት ላይ ወጥተን አልታዬነም እጅ ያላበደ ማን አለ ግን ዬድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እየጠበቀን ነው እህቴ

    • @EdomDires
      @EdomDires 2 місяці тому +1

      ቅድስት በናትሽ ኢትዬጲያ ስልካቸውን ብትተባበሪኚ ደስ ይለኛል ብዙ ሞክሬለሁ ታማኚኢንፎረሜሽን ስላላገኚሁ ተቸገረኩ

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 3 місяці тому +52

    እዶናይ ስሜትህን በእንባ መግለፅህ የጤና ነው ይወጣልሀል በርታ ልጄ ሁሉም ይልፋል

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 3 місяці тому +39

    እናንተ ለሰው ግድ የሚላችሁ መልካም ሰዎች ናችሁ ስለዚህ ለምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ በርቱ እናመሰግናለን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 місяці тому +6

    ከምንም በላይ ብንፀልይ እግዚአብሔርን ብናስቀድም ሁሉም ነገር ይመቻችልን ነበር በተሰደድንበትም ሀገር ሞገስ የሚሆነን እግዚአብሔር ነው ያቀረብሻት ሴት አነጋገሯ ደስ ይላል ኪዲዬ ተባረኩ❤❤❤

  • @KassahunTaye-f4d
    @KassahunTaye-f4d 2 місяці тому +1

    እኔ ከናንተ ማለት ካንቺም ከክርስቲናም ከዛም ከሀገር ውጭ ተሰደው በተለያዩ አስቸጋሪና ግራ የሚያጋቡ ጉዳዮች ላይ ያሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ኢትዮጵያዊያን እንዳሉና ባለጉዳዮችንም አቅርበሽ አስደምጣችሁናል ከተማርኩት ትልቁና ዋናው ነገር ወደምንፈልግበት ሀገር ከመሄዳችን በፊት ስለምንሄድበት ሀገር ሰርች ማረግና ካወቅን በኋላ ራስን አሳምኖ መሆን እንዳለበት ነው የተረዳሁ ፣ ተባረኩልኝ ሐሪፍ ዝግጅት ነው ፣ ይህ ቻናልሽ ተስማምቶኛል በየጊዜው ለመከታተልና ዕውቀት ለመሸመት ወሰንኩ ባይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቅሽ❤love You

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 3 місяці тому +15

    የምትናገሩት ነገር ሁሉ በጣም ጠቃሚ እና ገራሚ መረጃ ነው እኔ ምኖረው ኬንያ ነው ጭንቀቱን እና ለውጡን እናንተ ያላቹበት ሀገር ሳልመጣ እዚሁ በግልፅ እያየሁት ነው እና ያው የተስፋይቱን ምድር ካናዳን እየተጠባበኩ ነው አሁን የተስፋይቱ ምድር ሳይሆን የጭንቅ ምድር ብያታለሁ ስለዚህ መዳኒያለም ቢወደኝ እና ቢፈቀድልኝ የሆነች ትንሽ ነገር መኖሪያ ቢሰጠኝ ብዙም ስለማልፈልግ ፊት ወደ ኃላ ወደ ሀገሬ ነበር ምመለሰው እሄ ሁሉ ጭንቀት ለምን አስፈለገ ለነፍስ አደል ምነው ለነፍሳችን የዚችን እሩብ እንኳን ብንጨነቅ አቤት እንዴት መልካም ነበር 😢😢

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 3 місяці тому +39

    እኔ አይኔን ማመን አልችልም ሄለንየ ባህርዳር ዬኒቨርስቲ ነው አብረን ነው የተማርነው ኢንደስትሪያል ኢንጂነሪንግ ነው ያጠናችው በጣም ጉበዝ እና ጀግና የነበረች ልጅ ነች ... ኢትዮጵያ አየር መንገድ ነበር የምትሰራው ወይኔ ፈጣሪ አይኔን ማመን ከበደኝ....

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 3 місяці тому +4

      ያሳዝናል በጣም

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 3 місяці тому +7

      የምትናገረው እኮ እውነት ሊሆን ይችላል ።

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 3 місяці тому +13

      ​@@tarikenew2614ጂንየስ ከሆንሽ ሊጠቀሙብሽ ይችላሉ ነገሩን አበደች ብቻ ባንል መልካም ነው ።ካናዳ ውስጥ እኮ ስደተኛ ይውጣልን የሚል ንቅናቄላይ ናቸው በጎን ካናዳ ሰው ፈለገች ይባላል ነገሩ ግራ ነው ።ግን ልጅትዋን እንዳበደች ብቻ እንዳናይ
      በተረፈው እግዚአብሔር ይጠብቃት ይጠብቀን

    • @rask-manmichaelk6287
      @rask-manmichaelk6287 3 місяці тому

      ​@@tegistbale9574ምንም ንቅናቄ የለም እሱ አሙት ነው እረዳታም አልቀበልም ብላለች ለግዜው ብዙ ስው ሌረዱት ሙከረ እያደረጉ ነው።

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 3 місяці тому +4

      መተት ነው

  • @jerusalemassefa6663
    @jerusalemassefa6663 2 місяці тому +1

    Thank you chrstina and kidiy! ,እጅግ በጣም ጠቃሚ እና ብዙ ድካምን እሚታደግ መረጃ ነው ያካፈላቹን!

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 2 місяці тому +2

    አዶናይ በርታ ጠንክር ችግር ያልፋል።

  • @amen4889
    @amen4889 3 місяці тому +64

    ስደት ከባድ ነው በስደት ያላችሁ ፈጣሪ ያበርታችሁ ይጠብቃችሁ

  • @rahelalemu620
    @rahelalemu620 3 місяці тому +14

    ኪዲ ምታቀርቢው ሀሳብ እንግዳሽ ክርስቲና ደስ የሚል ትምህርት እኮ ነው የሰጣችሁት ለሚመጡ መጥተን ቁጭ ላልን ለኛ ጭምር እኔማ በቲቪ እኮ ነው የምመለከትሽ እኛ ቤት ከልጆቼ ጭምር ይወዱሻል እውነተኛ መረጀ እኮ ነው የምታቀርቢው እናመሰግናለን❤

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 3 місяці тому +3

    ቆንጆ ነዉ ካናዳ ዝም ብለዉ ነዉ ብቻ ለመምጣት ይቅናቹ

  • @nubiantubenubiantube508
    @nubiantubenubiantube508 3 місяці тому +1

    በጣም በጣም አስተማሪ እና ለብዙ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ ነው ኪዲ እና ክርሲቲና ከልብ እናመስግናለን በርቱልን ክርስቲና ጥልቅ መረዳት ስላለሽ ሌላም ሌላም ብዙ ነገር ካንች እንጠብቃለን ክበሩልን❤

  • @beleygeberemreyam276
    @beleygeberemreyam276 2 місяці тому +1

    የምታመጪዉ ቀለምልልሰ በጣም ጥሩነዉ እናየዋለን የምንነግርሸ ነገር ሰለአለን በዝች ሰልክ ደዉልልኝ የኔ እናት

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 3 місяці тому +1

    ኪድዬ እናመሰግናለን በጣም የሚገራርም ሐሳብ ነው የሰጣችሁን እናመሰግናለን

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Місяць тому +1

    Kristina betam teru
    set nat kidyee God protect you both 🙏🏿 🌹🌹🌹🌹

  • @shibireabera6721
    @shibireabera6721 3 місяці тому +15

    He’s very strong Adonay❤❤❤❤❤

  • @samizewdu2309
    @samizewdu2309 3 місяці тому +1

    Great discussion. Very important and informative. Thank you!

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 3 місяці тому

    እጀግ በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ኪዲና ክርስቲናዬ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤

  • @YitayihBiresaw
    @YitayihBiresaw 2 місяці тому

    እናመሰግናለን!!!

  • @zelalemtesfaye8743
    @zelalemtesfaye8743 3 місяці тому +2

    Kidye, you are blessed. Thank you it is good discussion. Thank you Kristiana as well.

  • @meseretkebede7104
    @meseretkebede7104 3 місяці тому +1

    ኪዲዬ የምታነሱት ሀሳብ ሁሌም ለማህበረሰባችን ጠቃሚ ነውና በርቱ
    እናመሰግናለው❤❤❤

  • @mesfinaddisu6161
    @mesfinaddisu6161 3 місяці тому +10

    የሆነ ነገርማ ሆኗል ከባድ ነገርማ
    አሳልፏል ሀሞት የጠጣ ልጅ ነው
    ያሳለፋቸውን ነገሮች ፈጣሪ
    ካይምሮው ያውጣለት በእውነት አሳዝኖኛል።

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +5

      ለአካል ምቾት አስበው ፡ የአይምሮ ዝግጅት ሳያደርጉ ስደት የሚወጡ ሰዎች ፡ ለተለያዩ የመንፈስ ጭንቀቶች ይዳረጋሉ።

    • @ስናይት-ሰ8ጸ
      @ስናይት-ሰ8ጸ 3 місяці тому

      ​@@TruthEzአዶናይን እጠራጠራለሁ ባለፈው የሆነ ቪዳዎ ላይ ጃኬቱ የ666ምልክት ላይ አይቸዋለሁ አንዳንዴ ብቻውን አይኑን ጨፍኖ እያለቀሰ ቪድዎ ይልቅ እሱ ባያቅም መንፈሱ በውስጡ አለ ግን አይፈረድበትም ያን ሁሉ መከራ አሳልፎ እግዚአብሔር ልቡን ያብራለት😢

    • @mesfinaddisu6161
      @mesfinaddisu6161 3 місяці тому

      ምን ላይ እንደዳለ ማወወቅ አይቻልም
      መንንፈሳችንን ጥሩ የሚያረገው እግግዚአብሄር ነው
      ከሱ ወጪ ሌላ ምንም ስለሌለ ?​@@ስናይት-ሰ8ጸ

    • @ስናይት-ሰ8ጸ
      @ስናይት-ሰ8ጸ 3 місяці тому

      @@mesfinaddisu6161 ትክክል ሁሉንም ነገር ማየት የምንችለው ስንፀልይ ብቻ ነው

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 3 місяці тому +1

    ኪዱ ❤❤ በጣም ፡ አስተማሪ ፡ ነገሮች ፡ የምታስተላልፊው ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ ፡ ❤❤

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 3 місяці тому +2

    ኪዲ እንኳን ለውዷ አገራችን ለኢትዮጵያ 2017 ዓ.ም. የዘመን መለወጫ አደረሰሽ እግዚአብሔር አምላክ ኑሮሽንም ሥራሽን ይባርክልሽ መልካም አዲስ ዓመት።

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 3 місяці тому +3

    እናመሰግናለን ስለ ትጋታችሁ! ሄለን በተናገረችው ዙሪያ ህመም ብቻ አድርጋችሁ ባታስቡ ገሀዱ አለማችን ፊለፊት ከምናየው ባሻገር የማናቀው ጥልቅ የሆነ መንፈሳዊ አሰራር እንዳለ መረዳት መልካም ነው:: ሄለን ይህን ካየሽ እረዳታን ፈልጊ በፀሎት አንች ካልተስማማሽ በስተቀር በአንች ላይ ስልጣን የላቸውም በፍፁም እንዳትፈሪ እንዳትስማሚ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል እርሱ ይታደግሽ አሜን!

  • @TigistDebabe
    @TigistDebabe 3 місяці тому +1

    ኪ ዱ ስዎች ምን ያህል መረዳት እንዲኖራቸው የምታደርጊው ጥረት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 3 місяці тому +18

    እባካችሁ በጣም ጠቃሚ ርእስ ነውና በብዙ ሼር እናድርግ እናተርፍበታለን::ቅድስት እና ክርስቲ በጣም እናመሰግናለን::

  • @senaitesemeneh4317
    @senaitesemeneh4317 3 місяці тому +3

    ወይ ኪዲየ በጣም አዳመጥሁት ሆድ
    ይፈጀዉ ነዉ ለማንኛዉም ትልቅ ትምህርት ነወ በርቱ ክርሰቲንም እናመሰግናለን ዘመናቸሁ ይባርክ

    • @kefayzeleke1571
      @kefayzeleke1571 3 місяці тому

      @@senaitesemeneh4317 ወገኖቼ በስደት ብዙ ቢታይም እሁን በሀገራችን ያለውን ሰርቶ ለምኖ መኖር እልተቻለም እዚህ ከስራህ ወይም ምንም ከሌለህ ለምነህ ትበላለህ ውይም እትገደልም እመስግን

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 3 місяці тому +1

    ኪዲዬ በናትሽ እርጃቸው ባለሙያዎችን አነጋግሪላቸው🙏

  • @muler-ne8th
    @muler-ne8th 3 місяці тому

    በጣም ደስ አቀራረብሽ በርቺል እንወድሻለን🙏

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN Місяць тому

    ችግር ሆኖ ነው እንጂ እኛ ኢትዮጵያዊያን መሠደድ ያልነበረብን ህዝቦች ነን

  • @Maybe-MichaelAlemu
    @Maybe-MichaelAlemu 3 місяці тому +1

    Everything is true and clear thanks for sharing

  • @nesraabdosh1007
    @nesraabdosh1007 3 місяці тому +2

    ኪዲ ያቀረብሽው ፕሮግራም በጣም ሀሪፍ ነው ይበል ያስብላል። የተላለፈው ፕሮግራም አስተማሪ ነው። ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ ጥሩነገር ነው የሚወራው በዚህ ፕሮግራም ግን ያሉ ችግሮችን መዳሰሳችሁ ገና ለሚመጡ አስተማሪ ነው። በጣም የሚያሳዝነኝ ቀጣይም ከቻልሽ ፕሮግራም ብትሰሪበት የምለው ነገር ቀድመው መተፍ እዚህ ሴትል ያደረጉ አበሾች ለምንድነው አዲስ የመጣውን አበሻ ማቅረብ ማስጠጋት አገር ማሳየት ማላመድ መርዳት ሌላው ቢቀር ለእግዚያብሄር ሰላምታ የሚኮሩት? እውነት ያሳፍራሉ።

  • @emuka9187
    @emuka9187 2 місяці тому +1

    ከልጅነቴ ጀምሮ ካናዳ ካናዳ እያልኩ ነው ያደኩት ድሪሜ ነበር በዚ ይቱብ ምክኛት ማርያምን ስሙ እራሱ አስጠላኝ በዛ ላይ የሰፈሬ ልጅ ሄዳ ለእረፍት ስትመጣ አመዳ ቡን ያለ😁ጋጀኞቻ ሁሉ ያማታል ብራን ቀብራ ምንም ሳተመጣልን እያሉ እኔ ስደት ስላየሁ እረዳታለው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 місяці тому

      ያገር ሰዉ ይቀልዳል በጣም😢😢😢😢😢ብር ከዛፍ አይሸመጠጥ😢😢😢😢😢😢😢

  • @sarahwoldeamanuel7735
    @sarahwoldeamanuel7735 3 місяці тому

    Hi, Christina. You are explaining the mental health issues and concerns very well. (Stress =ጭንቀት, Anxiety = ስጋት)
    I'm a counselling psychologist living in Accra currently.

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይጣችሁ ❤

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 3 місяці тому +2

    የኔ ጌታ አታልቅስ እባክህ አዶናይ።

  • @tesfu7605
    @tesfu7605 3 місяці тому +9

    ክርስቲና እና ኪዲ እጅግ በጣም አንገብጋቢ የሆነ ነገር ነው የተነተናችሁት: ሁሉ ሰው ሊሰማው የሚገባ ነው። ለረጅም ዓመት በአስተርጉዋሚነት ስለ ሥለምሰራ ብዙ ጊዜ የሚገጥሙኝ ሁኔታዎች ናቸው።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  3 місяці тому +6

      ልምድህን ብታካፍለን ጥሩ ነው 🙏

  • @Heni-wo7su
    @Heni-wo7su 3 місяці тому +1

    It is a wonderful discussion and interesting topic.
    Thank you both

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 3 місяці тому +2

    እኛም እናመሠግናለን ኒዋ ኪድ🙏

  • @TsinatGashe
    @TsinatGashe 3 місяці тому

    ኪዲዬ ተባርኪ ዛሬ እኔ ካናዳ የማሳልፈዉን ህይወት ነዉ የምትናገሩተ ጌታ ይድርስልን እናንተ ግን ተባርኩ

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 3 місяці тому +14

    እህህህ አይስደት😢😢😢😢 እኔም ትሬን በልቶኝ ነበር ከጣልያን ወደ ፈርንሳይ ፓሊሰቹ ከትሬን አስወርደው ወደጣልያን ሲመልሱን በእግራችን ወደ ፈርንሳይ ለመግባት ስንጓዝ አገርአቆራጭ ፈጣን ትሬን መንገዱን ጫካውስጥስለነበር አላየነውም ዝምብሎ ጅው ብሎ ሲመጣ እግዚአብሄር አወጣን 😢😢😢

  • @astersheleme9139
    @astersheleme9139 3 місяці тому +1

    አዶናይ ልብ የሚነካ አሳዛኝ ልጅ ነው ጌታ ያበርታህ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 3 місяці тому +1

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሀገራችን አዲስ ዓመት አደረሳችሁ። የተሰደዳችሁበት ዓላማ ተሳክቶላችሁ በህይወታችሁ ሙሉ ደስተኛ ሆናችሁ አገራችሁን እና ወገናችሁን ለመርዳት ያብቃችሁ።

  • @fasilmullualem
    @fasilmullualem 3 місяці тому

    Thank you much ! for the information you provided! It is really valuable.

  • @Tsige-ff4us
    @Tsige-ff4us 3 місяці тому +4

    የኛ ሰው በአሳዛኝ ሁኔታ መረጃ የሌለው በሪሳቸው ሃሳብ ብቻ የሚመራ ነው ስለሚሄድበት ቦታም ሆነ አገር መረጃ የማይመር
    ምር በአሉ ብቻ የሚኖር ነው ::ውጭ ያለውም እንደተሳካለት እንጅ ችግሩን የማያወራ ባጠቃላይ በህልምን በማስመሰል የውሸት አለም ውስጥ ነን :: እናንተ ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩበት በርቱ ቀጥሉ ::🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +2

      የተለያዩ ችግሮችንና መከራዎችን ያሳለፉ ግለሰቦች ፡ ከድጋፍ ይልቅ መገለል ስለሚደርስባቸው ፡ በድብብቆሹ ጎጂ ባህል ስለሚጠለፉ ይኾናል።

  • @memet2739
    @memet2739 3 місяці тому +3

    Be strong God always with you pray place i understand you very well

  • @yohannesbekele6383
    @yohannesbekele6383 3 місяці тому

    ፈጣሪ ይድረስላት ሰደት ክፉ ነው የደረሰበት ያውቀዎል በበለጠ ሀገር ቤት ያለው ነገር ነው የሚያስጨንቀው እንጂ የወጣ ሰው ለራሱ ለአንድ ነበሱ ከዚህ ደረጃ አይደርስም ከራሴ ካሳለፍኩት አገር ቤት ያለ ሰው አይረዳም ወይም ግድ የላቸውም ካለማወቅም ሊሆን ይችላል ግን ሁሉም ነገር ያልፋል በሀይማኖት መፀልይ ነው

  • @zerihunnegatu-y3c
    @zerihunnegatu-y3c 3 місяці тому +5

    ያበርታችሁ ይጠብቃችሁ

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 3 місяці тому +1

    You are brave young man it's ok men cries too. At least you are trying to change peoples lives from your experience God bless you this shall pass. BTW Love your motivational speech always.

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 3 місяці тому +6

    ኪዲዬ የሚገርም መረጃ ነው የምትሰጭን የምታቀርቢያቸው እንግዶች እራሱ እንዴት የሚያንፅ ንግግር ነው የሚናገሩት እና በጣም እናመሰግናለን በእውነት ስለ እናንተ ስለቅን እና ደጋግ አገልጋዮች አምላክ ይመስገን ተባረኪ እመቤቴ ባለሽበት ትጠብቅሽ ❤

  • @Makdes-b2p
    @Makdes-b2p 3 місяці тому

    እደ ታምረ ማረያም ነው ተመሰጨ የሰማኃችሁ እድሜ ና ጤና ይሰጥልኝ ውድ ቤተሠቦቼ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 місяці тому +12

    ማን ነው ወንድልጅ እንባ የለውም ለማልቀስ ስሜት የለእም ያለው????? እንደው ሰው ይገርማል፣

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 3 місяці тому +10

    እኔኮ ኪድ ግርም የምትይኝ ጀግና ሴትነሽ ፈልፍለሽ ነው የምታመጪው ስደት ክፊነው❤❤❤

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 3 місяці тому +8

    ኪዲ እዶናይ በጣም የምሚያሳዝን ጨዋ ልጅ ነው እይዞህ እምላክህን እመስግን እንተ እድለኛ ሆነህ የስው ልጅ እንደስው የሚከበርበት እገር ገብተሀል ገና ትልቅ ትሆናለህ ማየት ያልብህ በመርክብ በጀልባ በረሀብና ጥማት ተጉዘው ወደቅያኖስ የሚወረወሩትን እስብ ይህ ሁሉ የሚደርስብን የበጎ እስተዳደር መሪ ማጣት እንጂ ሌላ እይደለም
    ሴትዋ ልጅ ግን የእ

  • @BereketChaneBiruk
    @BereketChaneBiruk 3 місяці тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 3 місяці тому +2

    ችግሮ ካናዳ አደለም ቪዛ ይዘው የሜውጡት ብዙውቸ ከቤተስብ ተለየተው ያልኖሮ ወይ ብዙ የስራ ልምድ የሌላቸው ስራም ከስሮ የቤሮ ወይ የቤተስብ ንግድ ላይ ነው ልምዳቸው ውጪ ስትወጣ ሁሎም ነገር በፋለከው አይሳካም ግን ስራውም ሌከብድ ይችላል ምክንያቱም ጠንካራ የስራ ስውች ሰላልሁኖ የሜመጠት ከሙላ ቤት ስለሁነ ጨንቀት ድብረት ያጠቃቸዋል ስለዜህ እባካችሁ ትእግስት እና እራሳችሁን አዘጋጅው ከአገር ለመውጣት ያስባችሁ።

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 місяці тому +5

    I just started listening but hearing this young man cry deeply hurts!! I am so sorry my brother. It so scary to hear this. I know what’s happening in Canada 🇨🇦 why they are sponsoring People from third world countries. It’s painful to watch my Ethiopia brother and sister suffering! Hmm
    Please pls help this young man ! Ethiopians in Canada please organize the community and help these young people facing cultural shock! It’s not easy!
    By the way, the young woman is telling the truth about what’s happening! There a deep underground satanic activity going on out there! She is absolutely a normal woman who is tormented by evil spirits in a place she never been before. Please stop saying she has mental illness! She normal but they are doing things to these young people spiritually! It’s not a joke. They need to be rescued and removed from that environment and be placed with the community and church.

  • @AbiotKassaye
    @AbiotKassaye 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ማህበረሰብ ማገልገልሽ!!

  • @Almazkebede-n8s
    @Almazkebede-n8s 3 місяці тому

    Sorry አዶናየ ወንድሜ አልፈሀል ሁሉን ነገር በእግዚአብሔር ቸርነት ብርቱ እና ጠንካራ ነህ ስሜቱን አውቀዋለህ ለሌሎች ብርታት ትሆናልህ ግን ደለለይወች በሰው ልጅ እና ህይወት በብር የምን ግድ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው

  • @luluferdi3292
    @luluferdi3292 3 місяці тому

    Adoni you are a brave man

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 3 місяці тому +1

    You explained it so well ❤❤

  • @wondwossenkassa7515
    @wondwossenkassa7515 3 місяці тому +6

    ቅድስት ተባረኪ ይህችን የመሰለ ባለሙያና በሳል እህት በማቅረብሽ እንግዲህ ልብ ያለው ልብ ይበልጥ። ግን ለክርስቲና ብርታቱን አምላክ ይስጣት የእኛን ህብረተስብ ለማገልግል የመጣች።

  • @bizuneshfeyissa1285
    @bizuneshfeyissa1285 2 місяці тому

    አይዞህ ጌታ ከአንተ ጋር ኘው ያልፋል

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 3 місяці тому +1

    it's good information, thank you🙏

  • @Sofis-yn6eq
    @Sofis-yn6eq 3 місяці тому

    I am sorry. You were a child. Some of us alone in life but God was with us. Look at you now how bad time had have shaped your now life. You are wonderful. Keep living your best life now. My sweet brother. ❤❤❤❤

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 3 місяці тому +1

    Betam betam tilke temehert sechi program newe kidu ...👏🏿👏🏿👏🏿

  • @kidistkmichael3043
    @kidistkmichael3043 3 місяці тому

    እኔን የእኔ ልጅ የስደት አስከፋነትን አውቀዋለሁ አይዞህ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Becxx88
    @Becxx88 3 місяці тому +4

    I am Canadian, so this is the issue with Habashas. I tried to help them, but they ended up harming you. I went to immigration as a translator, and they will need you until the benefit period ends. I even brought some food and clothes to the shelter. Ultimately, there is no unification. If we work together, Canada can be a wonderful place.

    • @BikoAlemu
      @BikoAlemu 2 місяці тому

      Hiy how are you help me I am from Ethiopia I want to come

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 місяці тому

      @@BikoAlemuማፈሪያ😢😢😢😢😢

  • @gizachewfekadu72
    @gizachewfekadu72 3 місяці тому +1

    አይዞህ ወንድሜ ያልፋል ጠንከር በል

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 місяці тому

    ተባረኩ ትልቅ መረጃ ነው

  • @tigistlulithmeshesha8309
    @tigistlulithmeshesha8309 3 місяці тому +1

    Finished and shared ❤

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 3 місяці тому

    Thank you guys it is so important. Issues God help as

  • @azebinashow6354
    @azebinashow6354 3 місяці тому +2

    So interesting, valuable information thank you for sharing

  • @BerhanMamo
    @BerhanMamo 3 місяці тому

    Christina betam melkam sew nat.ewnet new bekenanet hasabuan benetsa besilk enkuan yemitakafil sew nat.
    Thank you!! berchi

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @በርሃንማሞ

  • @universedesta3418
    @universedesta3418 2 місяці тому

    Keep it up Kidi....

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 3 місяці тому +1

    ድያስፓራን አትመኑ ድያስፓራ እዝህ ኢትዮጵያ ስመጣ የለለ ይቀደዳል እኛ በውጭ ጉዳይ በኩል የምንሰማው ጉድ ስቃይ ያሳዝናል ግን ሐበሻ በተፈጥሮ ሳይደርስበት አያምንም እዝህ ወንበር ላይ አትቀመጡ ቀለም ተቀብቷል ስባል ተቀምጦበት ቀለሙን ያረጋግጣል ራሽያ ትምህርት ከጨረስኩ ቦኃላ አሜሪካ ካናዳ ለመጎብኘት ዕድል አገኝቸ የሐበሻ ኑሮ አይቻለሁ እናተ ትሙት የምለምኑ ሐበሾች አሉ ትኃን የሞላበት መንግሥት ቤት ውስጥ የምኖሩ በስቃይ በዓይኔ አይቻለሁ ማን እንደ
    ኢትዮጵያ ። 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙉🙉🙉🙉🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙊🙊🙊🙊🙊

  • @rakebyilma8204
    @rakebyilma8204 3 місяці тому +2

    Canada ከባድ ሀገር ነው. አሁን ደሞ medical ላይ. አበሾች ላይ ብዙ ነገር እየደረሰ ነው. በዛ ላይ ደሞ አበሻው እርስበርሱ አይረዳዳም.

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 3 місяці тому +2

    ተውን አትቀሰቅሱብን መጥፎ ትዝታችንን
    ተሰልፎ መብላት ለ 6 አንድ ሩም ውሰጥ መተኛት ኪዲዬ እውነት አዶናይ በጣም ነው ያሳዘንኝ ቁሰሉን ሰለማውቅ ።

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 2 місяці тому

    Please invite kidiye to Adonay we learn alot this generation thanks berechew 🎉

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 місяці тому +4

    ኪድዬ ጥሩ ፕሮግራም ነው:: በተለይ ለወጣቶች በሀገር ውስጥ መኖር እየቻሉ? ከሀገር መውጣት ብቻ ስኬታማ የሚያደርግ ለሚመስላቸው ወጣቶች ጥሩ መልእክት ነው::እናመሰግናለን🙏🏾

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 3 місяці тому +3

    Kidye sending hugs 🤗

  • @dinberearebo8742
    @dinberearebo8742 2 місяці тому

    Tebarku betame arife program new....

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 3 місяці тому +1

    Thank you so much

  • @sophihev5241
    @sophihev5241 3 місяці тому +1

    Thank you yagere enkuwoch tebareku 🙌

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 місяці тому

    We love you may God richly
    bless you all !

  • @seni680
    @seni680 3 місяці тому +1

    ልክ ብለሻል በተለይ በምግብ

  • @AtekaTesema
    @AtekaTesema 3 місяці тому +1

    ሠላም ኪድየ ከምር በጣም እናመሰግናለን የኛን ሂውት ከሥተት ለማዳን የምታደረጊውን ነገር በድጋሜ ሳለመሰግንሽ አላልፍም ባለሽመት ሁሉ እስከ ቤተሰቦችሽ ሠላማቹህን ያብዛው

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 місяці тому +2

    መስኪ የኔ ውብ ስወድሽ በስንቱስ❤🎉

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 місяці тому +3

    ምን እኛ ከነሱ በልጠናል አይደል እንዴ? ሐገራችን ልጅ እየተሰረቀ,እየተደፈሩ እየተደፈሩ ያለው ሐገራችንኮ ነው፣ ዝም ብለን የራሳችንን እየረሳ የሰው ማውራት ስለምንወድ ነው፣

    • @TruthEz
      @TruthEz 3 місяці тому +1

      በዘመነ መረጃ ፡ ድብቅ ወንጀሎች እና ጎጂ ባህሎች ሲጋለጡ ፡ አዲስ ጉዳዮች ስለሚመስሉ ነው።

  • @memet2739
    @memet2739 3 місяці тому +3

    Thanks to God America is very very nice country for real even if you don't have any thing the government organization help you .wow canada i could believe this

    • @ngsha
      @ngsha 3 місяці тому +1

      No difference b/n the two countries. Maybe you reside the Trump America, in alternative universe!!

    • @habeshahomestead779
      @habeshahomestead779 3 місяці тому +1

      Not true. Here is worse u don’t get zero assists. U lose ur home u go straight to the street 😢

    • @Meaza8884
      @Meaza8884 3 місяці тому +2

      The more you know you understand their system is almost the same with a little difference

  • @habentesfaytesfay2917
    @habentesfaytesfay2917 3 місяці тому

    እኔ ሽልተር ላይ ነው ያለሁት እነ በሂወቴ ፈርቺ አለውም በራስ እተማመን ኣለው ሰዉ ፈርቸ ኣለወቀም ግን ኣንድ ኣንድሰዋች ተስፋ ሊያስቆርጥሽ ይሞክራል hዚ ሁሉ ተቃቁመ እያለፍኩ ካንድ ያለስብከት ነገር ገጠመኝ ኣንድ ስት መጣች እና ጉልበትሽ አንድ ትሰጭን እፈልግ ኣለው አለቺን እዚ ከኔ ጋር ያሉት ሰራቶኞች ሰጠይቃቸው የሆነ መንፈስ ኣለባቶ እና ያንቺ ጉልበት እንድትሰጫት እየጠየቐ ቺሽ ያለቹ ኣሉንኝ እና አኔ ደግሞ ስም ቸ ኣለወቅሞ እና በጣም ፍራት ተሰማኝ እነሱ ግን ምንም ኣልመስላቸውም እና የጥንቆላ ወይከ ኢናንቲ የተያያዙ አንድ ሆነ ነው የተረዳሁት ግን አዚያሉት በሸልተር ያሉት ሰዎች ማጣ ደግ ሰዎችናቸው

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 3 місяці тому +6

    ሴትዋ ልጅ የአእምሮ ሀኪም ነው የሚያስፈልጋት

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 місяці тому

      ምእራብ ሃገራት በተለይ አሜሪካ የአእምሮ ህመም በብዛት አለ። በዛ ላይ ህክምና የለም ህመም ተነስቶባቸው ሲያስቸግሩ ወደ እስር ቤት ይላካሉ🥲🥲

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 3 місяці тому +2

    ስደት ከባድ ነዉ አዶናይ በጣም አሳዘንከኝ :: ያሳዝናል

  • @yeshikebede4977
    @yeshikebede4977 3 місяці тому

    ሀሳቡን ማቅረባችሁ መልካም ነው።ነገር ግን እዉነቱን ወጥተው ስለተናሩ ሌሎች እንዳይማሩበት እና የዉጭ አገር ኑሮ ቀላል እንዳልሆነ እንዳይማሩ ከአይምሮ ችግር ጋር ማያያዛችሁ ትክክል አይደለም።አንደኛ ነገር መንፈሳዊ ነገር የሚረዳ ሰዉ ብታማክሩ ጥሩ ነው።ሁለተኛ ነገር ለፈረንጆቹ ያላችሁ አመለካከት የራሳችሁን ማንነት እንዳልተረዳችሁ ነው የተረዳሁት ።ለዚህም እንዲሁ የተሻለ መረዳት ያላቸው ወገኖች አነጋግሩ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @Etech1616
      @Etech1616 3 місяці тому

      እ እኔም የገረመኝ ከልጅቷ ንግግር ወደ በሽተኛ እሷን መቁጠር የተሸጋገሩበት መንገድ ፣ ሀገሩን በጣም የተማመኑበት እንደሆነ ያሳያል ። ታመሻል ማለታቸው ምን ያክል ስነልቦና ዋን እንደሚጎዳ አልተረዱም

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 2 місяці тому

    Sedet regman new:: kidi berechew I learn a lot from u thanks

  • @paulpaulo745
    @paulpaulo745 3 місяці тому +1

    thanks kidye🙏

  • @marthaassefa9427
    @marthaassefa9427 3 місяці тому

    It is very important topic. Like u said information is a key

  • @geni2728
    @geni2728 Місяць тому

    Kidiye. I know Adonay he is from a very very rich family in mekelle sorry to hear what he suffered,