እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት | በድጋሚ የወጣው የፎረንሲክ ምርመራ ውጤት | ህዝቡን ያስቆጣው የሚስትየው ምላሽ | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 243

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 Місяць тому +9

    እጅግ በጣም ጥሩ ችሎቱ live በTV መስተላለፍ አለበት:: God bless you brother.

  • @yemanehaile7578
    @yemanehaile7578 2 місяці тому +55

    የደፋሪው ሚሰት እኮ አሜን ቀድማ ደርሳለች መደፈሮን ቀድማ የሰማችሁ እሷ ናት እንጂ የኤቨን እናት አይደለችም

  • @NetsanetTenaye-lr8pi
    @NetsanetTenaye-lr8pi 2 місяці тому +30

    ነርሶች ልጆችሽን ጥለሽ አዳር የምተሠሪ ሠላማዊ ሠልፍ መውጣት አለብን!!

    • @MercyMolla
      @MercyMolla Місяць тому +1

      ግድ ነው ይሰራሉ የሰው አውሬ ገጠማት እንጂ

  • @ethio8774
    @ethio8774 2 місяці тому +25

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው።🙏🏽😢💔
    ሴትየዋ ግን ድርቅ ብላ ማውራቷ አቀነባበሩ ከጀርባዋ አይዞሽ ባይ እንዳለ ይታያል!!!😏😔

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ Місяць тому +4

    ያረቢ ረጅም እድሜ ሰቶን የዚችን ህፃን ፍትህ ያሰማን አሚንንን በሉ
    እውነት ለመናገር ሴትዮዋ ማስረዳትና መናገር ስለማትችል ጨንጓራ ታቃጥላለች.
    በቃ ከአሁን በኋላ የሄቨን ደም አዕሚሮ ማንቂያ ደወል መሆን አለበት

  • @NardosBemnet
    @NardosBemnet 2 місяці тому +9

    ከመቼወዲነውልጆችሲዉድቁመሬትመድፈርየጀመረው

  • @HanaHana-e5c
    @HanaHana-e5c 2 місяці тому +5

    በትክክል በእውነትህን ነው አይዞሽ ያላት ሰው አለ

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 2 місяці тому +25

    ፍትህ ላለው ትውልድ እና ለመጪው ትውልድ መልካም እዲሆን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ሁሉም ነገር አንተ እርዳ አንተን የሚፈራ ትውልድ ይብዛልን አሜን

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Місяць тому +4

    ሰለማዊ ሰልፍ እናቶች ብቻ እንውጣ የሕፃናት መደፈር በኢትዮጵያ እጅግ ሰልጥነዋል የሰለጠነ ጉልበት ጡንቻ ያበረታ እንስበረው አለዝያ ሕፃናቶቻችን ጤነኛ ማህበረሰብ ማሳደግ አንችልም አእምሮ የተነካ ወንዶች የጭንቀታቼው ማረፍያ ሁነው ይቀጥላሉ 😨😨😨😨😨😨😨😨😨

  • @bettymamo909
    @bettymamo909 2 місяці тому +31

    ሲጀመር ባሌ አልደፈረም ንፁ ሰው ነው ይህንን ሊያደርግ አይችልም ብቻ ብትል ሚስትየው በጣም ጥሩ ነበር ምናልባት ይህንን ድርጊት ያደረገው ሌላ ሰው ሊሆን ይችላል ተብሎ ይታሰብ ነበር 🙄 ሴትይቷ ግን ሀኪም ቤቶቹንም ሽምጥጥ ፖሊሶቹንም ሽምጥጥ አደጋ ነው አደጋ ነው ብላ ግግም 😮 ምክንያቱም ህፃኗ ተደፍራ ከሆነ ግጥም አርጎ እንደሚያረግ ታምናለች።

    • @Adwa-1896
      @Adwa-1896 2 місяці тому +3

      ባለቤቴ አልደፈረም ያለችው የተከሳሽ ሚስት ጋር እውነት እንዳለ ይሰማኛል !
      ሁልግዜም ህዝብ እንዲንጫጫ ነገር ተፈልጎ ወደ ሚዲያ አደባባይ የሚያመጡት የራሳቸው አጀንዳ ያላቸው የመንግስት አካላት እንደሆኑ አውቃለሁ ! ስራዬ ሆኖ ብዙ የማውቀው ነገር ስላለ ማለት ነው !
      ባሳለፍነው total 6 ዓመታት ከ39 ሺ በላይ እህቶችና እናቶች እንዲሁም ህፃናት እንደተደፈሩ ታውቂያለሽ እህቴ !
      በአብዛኛው almost ኦሮምያ ትግራይ ቤንሻንጉልና ደቡብ ነው ሴቶችን መድፈር ያለው !
      ልጇ የተደፈረባት ሴትዬ ወይም ሌላ ትክክለኛ ፍትህ ጠያቂ ሰው ለምንድን ነው ተከሳሹ እንዲሞት የሚጮኹት ?
      ፍትህ ቢፈልጉ 25 ዓመት ሲፈረድበት መቀበል ነበረባቸው SO ይሄ ጉዳይ እንዲራገብ ከዳር ቁጭ ብሎ አቧራ የሚያጨስ አካል አለ !
      ፖሊሶቹ ማስረጃና ትክክለኛ ደብቀዋል !
      ክሊኒኩ ባልተሰጠው የእሬሳ ምርመራ ፈቃድ በጉልበት መርምሮ ውጤቱ ይሄ ነው ብሎ ዋሸ !
      ቆይ ልጅቷን የደፈራት የክሊኒኩ ባለቤት ነው የሚል ትንሽ ድምፆች አሉ ? ለምን ያኛውንም ድምፅ አታግዙም እውነት እንዲወጣ የምትሹ ከሆነ !

      ጌታ ሆይ ይሄን ውሸታም ህዝብ በየቤቱ የቤት ሰራተኛውን ያለፍላጎቷ ቂጣን ሲበዳ የሚያድር ሃጢያተኛን ሁሉ ወደ አደባባይ አጋልጠው ብዬ እፀልያለሁ 🙏

    • @እየሱስከሞትየድናል
      @እየሱስከሞትየድናል 2 місяці тому +9

      ​@@Adwa-1896ከደፋሪው ያልተሻለ አእምሮ ያለህ ሞራል የሚባል የሌለህ ምናልባትም ከገዳይ ጋር ተባባሪ የሆንክ አሳዳጊ የበደለው ሰዉ ነህ።

    • @EkramMohammed-w4p
      @EkramMohammed-w4p 2 місяці тому +2

      ​@@Adwa-1896 ቀፎ ጭቅላት

    • @saraababa
      @saraababa 2 місяці тому +1

      @@Adwa-1896
      ወንድም / እህት።
      እገላለፀሽ በጣም ጥሩ እና በሳል እንዲሁም የተብራራ ነው። ነገሮችን ከተለያየ እንግል ማየቱ ተገቢም ትክክለኛ ነገር በው።በተለይ ደግሞ የሰው ልጅ በቦህሪው። በስሚት ነገሮቹን ሲያብራራ ስህተት እንደሚሰስራ ግልፁ ነው። ሰለሆነም ነገሩ ጊዜ የሚፈልግ ይመስላል። ምንም እንካን ሰውየው የተፈረደበት ቢሆንም። ምክንያቱም። እኔ ትንሽ እችገራለሁ ጉዳዪን የተመለከቱት ሁሉ ተገቢውን ውሳኒ ሰለማይወስኑ። በአርግጠኝነት።
      የተጉጅ እናትም ሆነ ያዛኛው ቢተስብ በስአቱ ያዩት ነገር የለም። ሁሉም በይሆናል እና በግምት ነው።
      ሲቀጥል እና ዋናው ይህ ጉዳይ እንዲህ የተጋነነበት ምክንየት ምንድን ነው።
      እንዳልከው ለአለፊት 7 እና 6 አመት ያን ያህል ትውልድ እልቆ።
      መጨረሻ ላይ የፃፍህው ትንሽ ከበሳል ሰው የሚጠበቅ ስላልሆነ። ለማለት ነው በተረፍ በሀሳቡ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ።

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 2 місяці тому

      እንዴት ትቀበል ደፍሮ አልተዋትም እኮ ገድሏታል እና ልጇን የገደለባት ሰው በሂወት አለ ይባስ ብለው ይግባኝ ጠይቀዋል ሊያስፈቱት ይችላሉ እርዱኝ ፍትህ ጠይቁልኝ ነው ያለችው ስለዚህ ምንም ከፖለቲካ ጋር አይገናኝም​@@Adwa-1896

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ Місяць тому +3

    ትክክል ፍትሕ ለሔቨን ፍትሕ ለሔቨን ፍትሕ ለሔቨን መቸም ዝም አንልም

  • @HgftGhr
    @HgftGhr 2 місяці тому +21

    ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ላሄቫን

  • @funtaegitachu2917
    @funtaegitachu2917 Місяць тому +2

    ትክክልቢለሀልወንዲሜ❤❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 2 місяці тому +26

    ፍትህ ለህጻናት ፍትህ ብዙ እጻናት ሞተዋል ታመዋል ፍትህ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 місяці тому +8

    ልክ፡ነህ፡ወድማችን፡በጨዋነት፡መጠበቅ፡አለብን፡🙏

  • @UfG-p1s
    @UfG-p1s 2 місяці тому +3

    ወድሞቸ ተባረኩ እውነት

  • @Vtral708
    @Vtral708 Місяць тому +2

    Justice justice justice justice for heven

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እግዚአብሔር በሚያቀው ታምሜበታለው እናት ነኝ መፈጠሬ ጠላውት ለዛውም በትንሿ ልጅ ደም ፖለቲካ ሲስራባት ከዚህ የበለጠ ሞት አለዎይ ፍትህ ለሄቨን

  • @LinAkarçay-n1m
    @LinAkarçay-n1m Місяць тому +1

    ፍትህ ለህፃናት ልጆች

  • @ZiyadaUsuf
    @ZiyadaUsuf 2 місяці тому +21

    ፍትህ ለሄቫን

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅ እያልኩኝ የሄቬን አክስት ለጥያቄ መቅረብ አለባት ብቻ ሀዘን ብቻ ነው ያተረፍነው

  • @rashamohammed8529
    @rashamohammed8529 Місяць тому +2

    በትክክል ግን እኮ አጥጋቢም. መልሰ. የላትም ጋዜጠኛው ኢተርቢይ ሰትደረግ. ባሌየን አውቀዋለሁ ብቻ ነው የምትለው

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك Місяць тому +1

    እረኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Місяць тому +1

    የሄቨን እናት እንደገና ቃሏን ትስጥ

  • @tigistgebreyes2201
    @tigistgebreyes2201 2 місяці тому +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😂 ለሄቨን እና ለአኢትዪዽያ ህፃናቶች

  • @selamawitlegese9185
    @selamawitlegese9185 2 місяці тому +4

    በጣም ጥሩ ጥሩ ፖይቶች ያነሳችሁት ተባረኩ

  • @AynalemTelila
    @AynalemTelila 2 місяці тому +2

    አይፈረድባትም የ ያዛት ፍቅር ይሁን ወይ መተ ት እግዜር ይወቀው የናንተ አጥያት ልጅ ልጅ እንዳይከተላቹ ካሁኑ በትፀፀቱመልካም ነው

  • @rukiayimam3497
    @rukiayimam3497 Місяць тому +1

    ፍትህ ለሄቬን ፍትህ ፍትህ

  • @zelekekache9756
    @zelekekache9756 2 місяці тому +10

    ፍትህ ፣ፍትህ ፣ፍትህ ለሔቨን ውሳኔው እንደገና ይታይ ።

  • @RahmaRahma-bt1rb
    @RahmaRahma-bt1rb Місяць тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን እውነቱን አላህ ያውጣው

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 Місяць тому +1

    ፍትህ ለኤቨን ፍትህ ለኤቨን

  • @UfG-p1s
    @UfG-p1s 2 місяці тому +1

    እውነት ነው ጀግና ነህ ብየአለሁ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 2 місяці тому +5

    አዎዎዎዎ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 👍👍👍👍

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 2 місяці тому +11

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Zahara-tr5le
    @Zahara-tr5le 2 місяці тому +3

    የዚች ልጃ ደም እንደሸፈን የሚያደርግካለ አላህ በላያውርድበት

  • @FeraTasefaye
    @FeraTasefaye 2 місяці тому +4

    እኔስ የገረመኝ የተንታኞቹ ብዛት ምን ልትለዉጡ ይሆን እንደሆነ ፍትህ የሚሠጥ የለም እዉነተኛ ፍትህ ከመድሀኒያለም ነዉ የኔ ልጅ 8 አመቱ ነዉ እናቴ እግዚያብሄር ይሄንን ያያል ይፈርዳል ብሎ እኔን አፅናናኝ እዉነት እሱ ይፍረድ

  • @B2024-k5y
    @B2024-k5y 2 місяці тому +28

    ፍትህ ለሄቨን ለደፍሪው ሀያ አምስት አመት የፈረደብትን ዳኛ ለምን ፈረድክበት ብለው ጠብቀው አስደብድበውታል የሚባል ነገር አለ ቢጣራ እና ቢጠየቅ ምን ያህል እርቀት እንደሚሄዱው ማወቅ ይቻላል ፍትህን ለማጓደል

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 2 місяці тому +7

      ያደርጋሉ የደፋሪዉን ሚስት ድፍረት ላየ አያደርጉም አይባለም

    • @danihannibal6356
      @danihannibal6356 2 місяці тому +5

      እኔም ሰምቻለሁ ወጉት

    • @Adwa-1896
      @Adwa-1896 2 місяці тому +2

      የሚባል ነገር የለም ! የሆስፒታሉ ባለቤት ደፍሯት ጥሎአት ነው ሲባል እኔ ሰምቻለሁ ! 🤷🏻‍♂️
      በአሉባልታ ለምን እንፈርዳለን

    • @እሞሀይዩቱብ
      @እሞሀይዩቱብ 2 місяці тому

      የሞተችውን ነው የሚደፍረው​@@Adwa-1896

    • @astuworku7780
      @astuworku7780 2 місяці тому

      አሜን ያርገው 🙏​@@danihannibal6356

  • @FadluHayradin
    @FadluHayradin Місяць тому +1

    ሆስፒታሉ ና የሟች አክስት ስላ ኡነታኛው አምለክ ብለው ይፍረዱና ጉደዩ የረገው ከሆነ ባቢሊቱ ተንጠልጥሎ ይሙት

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 2 місяці тому +3

    እኔ እኮ የማይገባኝ ነገር አንድ ሰው ወንጀሉን አልፈጸምኩም ማለት አይችልም ወይ? ባለቤቱ እኮ መብቷ ነው።

  • @UaeAjman-j9f
    @UaeAjman-j9f 2 місяці тому +11

    ፈትህ ለህፀኗ

  • @DuduDududysdyd6
    @DuduDududysdyd6 Місяць тому +1

    ባዳሁላ ሰሏታል ገሎእማ ሀያአምስት አመት ተፍረደበት የገደለቤተሰብ እደት ቀረበው መመስከረ ትችላለይ ገደለብላ ትቃወማለይ ሰገጤ ፍትህለሄቨን😢😢😢😢😢

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Місяць тому +1

    Endet yehe hulu sew kewegenu kebahilu
    Keewnet lebu rake?
    Endetis Chifin hone
    Fitih legram lekegnm new yemgebaw.

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @Meron913
    @Meron913 Місяць тому +1

    ፍትህ ለሄቨን😢 ተቃጠልን እግዚአብሔር ይፍረድ😢

  • @dbilk
    @dbilk Місяць тому +1

    ለምን የህክምና ባለሙያዎን እራሳቸውን አትጠይቁም የተለያየ ሰው እያቀረባቹህ ምታዝጉን?

  • @ኢትዮጵያ-ፋኖ
    @ኢትዮጵያ-ፋኖ Місяць тому +1

    የተደፈረችው የሞተችው የ7 አመት ህፃን ናት። ለአካለ መጠን የደረሰች ሴት አይደለችም ክርክራችሁ ሁሉ በእድሜ የበለፀገች ሴት ተደፍራ የሞተች ነው የምታስመስሉት።

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 2 місяці тому +6

    የህግ ክፍተት አይደለም! ህጉ እስከሞት ቅጣት አስቀምጧል, ይህንን ቅጣት ፍ/ቤት የሚወስነው በዐ/ሕግ የክስ አቀራረብ ነው, ዐ/ሕግ ደግሞ ባገኘው ማስረጃ መሠረት ነው ክስ የሚያዘጋጀው ስለዚህ ዐ/ህግ የሞት ወይ ከፍተኛውን ቅጣት የሚያስጥል ክስ ካላዘጋጀ ፍ/ቤት ምን ሊያደርግ ይችላል??

  • @UmAbdalfettah
    @UmAbdalfettah 2 місяці тому +1

    ያልታየ ነገር አሎሑ አለም የሑለቱንም ፈጣሪ ነው የሚውቀው

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 2 місяці тому +2

    we understand your position.

  • @MuctarMehamed-kg2ml
    @MuctarMehamed-kg2ml 2 місяці тому +9

    Allah Ewnnetun yawttaw

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 місяці тому +4

    የእግዝአቢሔር ፍርድከባድነዉ በተሲብ በሙሎልያጠቃ ይችላል ህፂን ደሙዋፈሶአይቀርም ቃል አብቡ

  • @JamilaJamila-w7b
    @JamilaJamila-w7b 2 місяці тому +1

    ፍትህ ፍትህ

  • @GenetTesfaye-mu1un
    @GenetTesfaye-mu1un Місяць тому +1

    ሁልግዜም ደፋሪዎች በመካድ በመዋሸት በማደናገር ነው ህግን እያዛቡ ፍትህ የጠፋውና ደፋሪዎች እየበዙ የሄዱት ሀገሪቱ ላይ

  • @BrtukanFeyssa-b5d
    @BrtukanFeyssa-b5d 2 місяці тому +5

    ኡኡኡኡኡኡኡኡ ፋትህ ፍትሕ

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 2 місяці тому +2

    ሰላም በጣምደሰየምልየረጋጥርትያለጥያቄና
    መልሰነው

  • @Fekertasfaw
    @Fekertasfaw 2 місяці тому +7

    ፍትህ ፍትህ😭😭😭

  • @AlNasr-om6lb
    @AlNasr-om6lb 2 місяці тому +3

    ፍትህለህፃን ፌበን

  • @wudeayano8662
    @wudeayano8662 2 місяці тому +3

    ፍትህ ፍትህ ለሄበን የምን ማስተባበል ነው ሀቀኛ ከሆኑ ለምን ርቀት ድረስ ተጏዙ አርፈው ተቀምተው ህግን አይተብቁም ነበርምንም አያስፈልግም ለእናትዬዋ ሲባል የልጇን ደም ተድበስብሶ አይቅርባት ነገ የሁላችንም እታ ፋንታ ነው

  • @seniyahamza9611
    @seniyahamza9611 2 місяці тому +3

    Selam Haleta TV, endezih aynet zeginagn wenjeloch eyetedegagemu ye metubet case ye hig melalatnw. Yih be zimita malef yelebinm. Hitsanat, setoch be Ethiopia midir enditefu ye tezerega mereb endale yamelekitenal. MOT be hitsanat, be setoch lay tikat le miyadersu wejelegnoch hulu.

  • @Rorra22Teddivo
    @Rorra22Teddivo 2 місяці тому +1

    Ye Amen Dr. Tegraway newen? Betatarulen, meknyatu wede poletica endet lyzor chale ?
    Benye emnet Getachew yaregewal beye alamnem. Gudayu tetarto meqreb alebet.

  • @HERMELA3
    @HERMELA3 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለህፃን ሔቨን😭

  • @elsabethberhanu8941
    @elsabethberhanu8941 2 місяці тому +1

    Justice for heaven.

  • @samu2673
    @samu2673 2 місяці тому +23

    ጥያቄ? ፍርደኛ ጌትነት ብቸኛ ተጠርጣሪ የሆነው እቤት ውስጥ የተገኘ ብቸኛ ወንድ በመሆኑ ወይስ የእጅ አሻራና፣ የዘረመል ምርመራ ውጤቱ የእርሱ ስለሆነ??? ለመሆኑ የእርሱ የአሻራና የDNA ውጤት አለ?

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 2 місяці тому +3

      አዛባ

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 2 місяці тому +6

      ቤት ውስጥ ሰለተገኘ ብቻ ነው አሻራ የለም ቀድመው ሰዎች ሰለነኳት

    • @shalom744
      @shalom744 2 місяці тому +1

      Tarikun bedenb satsemu comment batsetus?

    • @kiwait9295
      @kiwait9295 2 місяці тому

      ሆስፒታል ውስጥ ፖሊሶችናቸው የነቁበት

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 2 місяці тому +4

      በቦታው የተገኘው እሱ ብቻ ወንድ ነው አሻራ ግን ስንት ሰው ነካት በዛ ላይ ፀበል ብለው ያደረጉት ነገር የወዱ የዘር ፍሬ በምርመራ እንዳይገኝ አድርጎታል 😢😢😢ተባብረው ያደረጉት እንደሆነ ነው የሚሰማኝ

  • @MuluAlem-qw7ee
    @MuluAlem-qw7ee 2 місяці тому +22

    ከ ጌትነት ሚስት ንግግር የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር
    1ኛ ወንጀለኛው ህፃንዋን ከቤቱ ኣስገብቶ በፊንጢጣዋ ኣስጎንብሶ ኣንገቷን በጣቶቹ ኣንቆ ይዞ /የፎረንሲክ ምርመራዉም የጣት ኣሻራ እንደተገኘ ኣረጋግጧል/ ወለሉ ላይ እስክትሞት ድረስ ከደፈራት ብኋላ ደሟን ኣጥቦ ህጻንዋን ወደ ደጅ ኣውጥቶ ከመጣሉ በፊት ወለሉ ላይ ሲደፍራት የፈሰሰዉን ደም ሲወለዉል እና ሲያጥብ እንዲሁም ልብሷ ላይ የፈሰሰዉን ደም እንዳይታወቅበት ሲያጥብ ያበሰበሰውን የህፃንዋን ልብስ ለመሽፈን ይመስለኛል ልብሷማ በፀበል ነው ያራስኩት ብላ የተናገረች
    2ኛ ህፃንዋ ዥዋዥዌ ስትጫወት ወድቃ ሞተች ያለችው ቦታ በፎቶ የሚታየው መንጠላጠያ እንጨት ቅርብ ከመሆኑ የተነሳ በህፃንዋ ቁመት ልክ በሚገመት ከፍታላይ ወድቃ ሞተች ያለችው ኣሳማኝ ነው ወይ ሲገመትም ለሞት የሚዳርግ ቦታ ኣይመስልም የገጫት ነገር ኖሮ ቢሆን እንኳ ኣልተናገረችም ለምሳሌ ከኣንገትዋ በላይ የሆነ ነገር ጋር ተጋጭታ የፈሰሰ ደም ወይም ያበጠ ነገር ኖሮ ቢኖር ኣልተናገረችም ከምርመራዉም ስለግጭት የተባለ ነገር የለም
    3ኛ ከጋዜጠኛው ለቀረበላት ለፈታኝ ጥያቄ መልስ ስታጣ ይሄማ ዉሸት ነው ብቻ ብላ ግግም ማለትዋ እና ኣሳማኝ መልስ ኣለመስጠትዋ
    4ኛ ኣነጋገሯ ራሱ የሸፍጥ መሆኑ ቃላት ኣመራረጧ የሚያስታዉቅባት መሆኑ
    5ኛ ለምትናገረው ነገር ሁሉ በኣስጠኚ የተለማመደችዉ ንግግር ይመስላል
    6ኛ በቤተሰቡ ጫና ኣድኚው ብዙ ገንዘብ እንክፍልሻለን ተብላ የተላከች ይመስላል
    7ኛ ከወንድሙ ማስፈራሪያ ደርሶባት ስለልጆቿ ስትል ኣይኗን በጨው ኣጥባ ያቀረበችው የግዴታ ንግግር እንጂ ከኣንጀትዋ የሚወጣ ንግግር ኣለመሆኑ ከኣይኗ መነበቡ
    8ኛ ማስረጃ ኣለኝ የምትለው ነገር ሁሉ የማይጨበጥ መሆኑ
    9ኛ ጌትነት /ወንጀለኛው/ ወንጀሉን ለመፈፀም ሲያስብ የሟች እናት ወደ ስራ የምትሄድበትን ሰኣት ጥብቆ ግቢው ጭርርር ሲል በሩን የዘጋው እና ኣስቦበት ያደረገው መሆኑን ሲገመት ኣያደርገዉም ብቻ ብላ መልስ መስጠት ምክንያት ማጣት ኣይምስልም ወይ
    10ኛ ሰው ሲገባ ከቤቱ ኣንደበቱን የዘጋው የህፃንዋ ደም እንደሆነ ሲገመት ኣላየም ኣልሰማም ማለትዋ ኣሳማኝ ነው ወይ?

    • @sunshinesunshine2441
      @sunshinesunshine2441 Місяць тому +2

      Well done የለቤን ነው የገለፁት

    • @yeahtube630
      @yeahtube630 Місяць тому

      የሄቨን እናት የተናገረችውን ያለማስረጃ ሙሉ ለሙሉ አምነህ የጌትነት ሚስት የተናገረችውን ሙሉ በሙሉ መጣል ፍትሃዊ ነው? ሁለቱም በቦታው አልነበሩም እኮ።

    • @muluelala2391
      @muluelala2391 Місяць тому +1

      ⁠አንተም ወርቃ ነዉ የሞተችው ልትል ነው?ቱሪናፉ

    • @iftyry4750
      @iftyry4750 Місяць тому

      አህሠት❤

  • @MuctarMehamed-kg2ml
    @MuctarMehamed-kg2ml 2 місяці тому +2

    Lemissale ye askirren mirrmera clinic wesdachu new ende mittasmerreirut ?

  • @selamselam-ep6xb
    @selamselam-ep6xb 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለፌበን

  • @AsterAlemayehu-c8h
    @AsterAlemayehu-c8h 2 місяці тому +6

    Fitih Fitih Fitih le heaven

  • @tirseithayal6536
    @tirseithayal6536 2 місяці тому +2

    ወንድሜ የፎሬን ሲክ ምርመራ ዉጤት ድጋሜ የለዉም አንዴ ነዉ የወጣዉ; ሐምሌ 26/ 2015 ልጅቷ መቼ ህይወቷ አለፈ? ሐምሌ 25/ 2015። በርዕሳችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡ!

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 2 місяці тому

      ወንድሜ የፎሬን ሲክ ምርመራ ዉጤት ድጋሜ የለዉም አንዴ ነዉ የወጣዉ; ሐምሌ 26/ 2015 ልጅቷ መቼ ህይወቷ አለፈ? ሐምሌ 25/ 2015። በርዕሳችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡ!

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 2 місяці тому

      ወንድሜ የፎሬን ሲክ ምርመራ ዉጤት ድጋሜ የለዉም አንዴ ነዉ የወጣዉ; ሐምሌ 26/ 2015 ። ልጅቷ መቼ ህይወቷ አለፈ? ሐምሌ 25/ 2015። በርዕሳችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡ!

  • @TesgiTs
    @TesgiTs Місяць тому +1

    Ewent nw Ytena balemuyaw lzih guday selamawi self mewtat alebet Feth LeHeven mitywan atsmuat yaseferarat Al yamatal.

  • @abduadem5129
    @abduadem5129 2 місяці тому +1

    For the correct o j simsim was American football 🏈 player not EGR kas

  • @genethaileyesus8415
    @genethaileyesus8415 2 місяці тому +10

    የተጎጂዋ እህት በሳይኮሎጂስትና ብቁ መርማሪ መመርመር አለባት

    • @yeahtube630
      @yeahtube630 Місяць тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው። የመጀመሪያ ተጠርጣሪ መሆን ነበረባት።

    • @MeseretTeferi-qh8ew
      @MeseretTeferi-qh8ew Місяць тому

      የአበቄለሽ እህት ቀርባለችዴ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Місяць тому

      That was my question must she have too I if she say okay 🤔🤔🤔

  • @kenzmobile3414
    @kenzmobile3414 Місяць тому +1

    ፈተህፈተህፈተህፈተህፈተህፈተህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @munaagaton5337
    @munaagaton5337 2 місяці тому +2

    Ferdu leke end tebibu Solomon asetwayeneten yefelegale!!Fetehu le heaven!!

  • @menberekebede662
    @menberekebede662 Місяць тому +1

    Tebeka endamekerech yenem gemete neber😅

  • @alemamichanal82
    @alemamichanal82 Місяць тому

    ሰጀመር እስዋ የት ነበርች ውች ነብርኩ ነው ያልቹ እዴት እደ በዝቦታ ደንብርች ን እምታውራው 😢😢😢 አውርየ ናት። ሌይላ የደፋሪ እናት ሞሆናሳያቁ ተድፍራንውሽኣለኝ አለች ራስዋ

  • @sebletafese3099
    @sebletafese3099 2 місяці тому +1

    Justice justice justice for heaven and All Ethiopian kids and mother's

  • @GGU900
    @GGU900 2 місяці тому +1

    በጣም አሰፈሪ ነው እንዴት አንድ ቤተሰብ በቤተሰብ ደረጃ አውሬ ይሆነል💔💔💔💔 ምስትዮም ደፈሪ ነት💔💔💔

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 2 місяці тому +1

    ወድሙና ሚሰቱ ባሌ ወድሜ ገደለ ይላሉ ታያ የወደቀ ይሰበራል እጅ ?????

  • @samrawitleykun318
    @samrawitleykun318 2 місяці тому +7

    የደፋሪው ቤተሰቦች በጣም አደገኛ ናቸው የተጠና እና ከጀርባቸው ሰው እንዳለ ያሳያል

    • @almazt5518
      @almazt5518 Місяць тому

      ከአበቄለሽ ጀርባ አደገኛ ሰው አለ

  • @tsionbelay6619
    @tsionbelay6619 Місяць тому +1

    ፍትህ ለህጸን ፈቭን
    ቅዳሜ ገበያ ( ቤተልሂም)
    ለመሆኑ አንቺ ሴት ነሽ ? ግን
    አናትሽ ሴት ናት
    እሂቲሽ ሴት ናት
    አክስቲሽ ሴት ናት
    እንዴት አስቻልሽ ?
    ያቺ እቡጥ ተደፍራ፣ ተገድላ እንዴት አስቻልሽ
    ሴት ልጅ የለሽም ?
    አረ ምንነካሽ ፍጣሪ ይቅር ይበሊሽ አዘኹቢሽ ምን ዋጋ አለው የታጋዮች ሱሬ ተዘቀዘቀ እናንተ ፈንድቊ አይ ኢትይዮጵያ ሁግሬ ሞኝነች ተላል የሞተልሽ ቀርቶ ይገደለሽ በላ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому +3

    በሚስቲቱ፡ አንፍረድ፡ ምክንያቱም፡ ለምን፡ ያህል፡ ለባሏ፡ ጠበቃ፡ ሆነች? ተገዳ፡ ነው? የአማራ፡ ክልል፡ ዳኞች፥ ጠበቆች፥ ሌሎችም፡ ከፍተኛ፡ ችግር፡ ላይ፡ ናቸው። ስለዚህ፡ ጉዳዩ፡ ከአማራ፡ ክልል፡ ወጥቶ፡ አ፡ አበባ፡ ይታይ!!!

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale Місяць тому

    የደፋሪ ሚስት ደፋሪን እንደልጁዋ እንጂ እንደባልዋ አልተመለከተችም ግን ሲስተር አበቄለሽን አንችም ታውቂዋለሽ እያለች ደጋግማ ትናገራለች ምንድነው ብሎ የሚጠይቃት ጠፋ አበቅየለሽ እና የጌትነት ሚስት ምን የማውቁት ነገር ኑሮነው ?

  • @royalhayat8534
    @royalhayat8534 2 місяці тому +2

    Justice for heaven

  • @AsnekeDemessa
    @AsnekeDemessa Місяць тому +1

    የፖሊስ ወይም አሜን ሆስፒታል ደፍሪውን ያውቁት ነበርን እንዴት የውሸት መረጃ ሊሰጡበት ይችላሉ ሴትየዋ ተሳስታ ከተቋሞች ጋር እየተጋጨች ነው

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 місяці тому +13

    የጌትነት ቤተሰብ እንዳለ እምቦጭ ናቸው

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 2 місяці тому +6

    የተጎጅዋ እህት ለምርመራ ትቅርብ

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 2 місяці тому +7

    እረ ፍትሕ ለኢትዮጲያ ማህበረሰብ የኑሮ ውድነት እያሰቃየን ነው 😮

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 місяці тому

      You will be fine you have money 💵 for make up 💄 and clothes 👗 👖 but you don’t have for what

  • @eliasbekele2150
    @eliasbekele2150 2 місяці тому +5

    በጣም ጥሩ ጥሩ ነጥቦች ነው ያነሳችሁት ቢሊ እንዳልከው መንግስትም የፍርድ ሂደቱን ለህዝብ በግልጽ እንደሚያሳይ ተስፋ እናደርጋልን በርቱልን
    ፍትህ ለሄቨን

    • @bilelegnegashaw928
      @bilelegnegashaw928 2 місяці тому

      አመሰግናለሁ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @MuctarMehamed-kg2ml
    @MuctarMehamed-kg2ml 2 місяці тому +3

    Le teklala ewket lemawek felige new. Ke yikirta ga ....1 terra clinic set lij medeferuaininna allemedeferuaan. Liyawk yichilal wey ?

    • @mignotlulu7590
      @mignotlulu7590 2 місяці тому

      ሀኪሙ አይቶ ሊያውቅ ይችላል.ግን ከመንግስት ሆ/ል ለዚህ በተመደበ ሀኪም ነው ፓሊስ የሚፈልገው

  • @israelteka-k1t
    @israelteka-k1t 2 місяці тому +6

    የሙያን ጉዳይ ለባለሙያዎች ቢተው !

  • @TaipaA-b4j
    @TaipaA-b4j 2 місяці тому +1

    Justice for heaven 😢😢😢😢😢

  • @MuctarMehamed-kg2ml
    @MuctarMehamed-kg2ml 2 місяці тому +2

    Silleideferu setoch rasun yechale Docter alew aydel wey

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 2 місяці тому +1

    Justice for this innocent, poor girl

  • @yordanoes
    @yordanoes 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለሄበን 😢😢😢😢

  • @MuctarMehamed-kg2ml
    @MuctarMehamed-kg2ml 2 місяці тому +3

    Ye ewnet amlak yiffredew

  • @hailederessa8866
    @hailederessa8866 2 місяці тому +2

    ke defer gon kemekom bely min tifat aleh

  • @almazt5518
    @almazt5518 Місяць тому

    ፍትህ ለጌትነት እና ለቤተሰቡ ካለወንጀሉ ለተፈረደበት በሴራ

  • @azizaakdem7344
    @azizaakdem7344 2 місяці тому +4

    What about the resale of DNA

  • @shew.9544
    @shew.9544 Місяць тому +1

    አትፍርድ ይፈረድበአል

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Місяць тому

    ለምን የሞት ፍርድ አይቀጣም ? በጣም ይገርማል እሱ ገና ያልፈነደቀች እቡጥ አበባ የሆነችን ህፃን አደል በብዙ ወንጀል የገደላት እረ የህግ ባለሙያዎች ወዴት ናችሁ ፍትህህህህህህህ ለህፃንዋ ሄቭን