Betam betam betam des yemil sera Egezabher yemesgen enat ena lijoch selam hone, Aba ena lezi erik yetesatefu Egezabher yebarkachu betam tilk christianawi sera new. Enat enkuan dess alesh, keri zemenish kelijochis gar yedesta yefeker yehun. Lijoch, gobezoch
ሙሉ የእርቅ ቪድዮን ከልሳነ ተዋህዶ ቻናል ተመልከቱ
ua-cam.com/video/RNMV9pCLMYs/v-deo.htmlsi=gz_P2xF-A6Z9m544
እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ተመሰገን ሁልግዜ የወገኖቼን እንባ ሀዘን ችግር ሰቆቃ በመስማት ዦራችን ዘግንኖት ልባችን አዝኖ ነበረ እግዚአብሔር አምላክችን አዲሱን አመት ሁሌም ምስራች ምንሰማበት ደግደጉን የምንሰባት የፍቅር የበረከት የድህነት የፈውስ የአድነት የምህረት የይቅርታ ሀገራች ላይ ጦርነት የሚቆምበት እርስ በርስ በዘር መገዳደሉ መከፋፈሉ የሚቆምበት ዘመን ያርግልን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ❤❤❤
Eskender your platform has played a huge part in reuniting this family ones again may God reward you in heaven.
😢😢😢😢በባለፈዉ በሃዘኗ በስብራቷ በጣም አልቀሼ ነበር ልጆችንም ባልንም ሙሉ ነገሯን አጥታ ያለቀስኩት ድጋሚ ልጆቹ በተናገሩት በጣም ነበር ያለቀስኩት ዛሬ ደግሞ በጣም ደስ አለኝ የአንቺን ችግር እና ፈተና በልጆችሽ ሁሉ ያሳለፈልሽ አምላክ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግል ን የፍቅር ዘመን ያድርግልሽ እናቴ ደስ ብሎኛል ተመስገን
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ልጆችሽ ልቦና ይስጣቸው ይቅር ይበለቸው
ይእናት ውልታዋ ብዙ ነው እናታችሁን በክብሩ ውድዱ እናት በምንም እትትካም !!! ባልፍው ብእዝኜባችው ነብር ወ/ሮ ሣምራዊት እንኳን ድስ ያልሽ ልጆችም ልቦና ይስጣችሁ ይምልው ።
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤❤
ያሳስበኝ ነበረ , እንኳን ደስ አለሽ ሳምራዊተ እህቴ !!!🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤ ❤
አልሀምድሊላሂ፣ያረብ፣ውስጤ፣አልቅሶነበር፣እንኮንደስ፣አለሽ፣ስዴተኛዋ፣እህታችንን🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ ❤❤❤❤❤
Hello. Samrawit. I'm very happy. Cz of. u. thank God. Be strong. God is good
ጎበዝ አሰኬዉ አዉነት ነዉ ዋናዉ ቤተሰብ ሳምሪ ትደሰት የሳምሪንም ደብቀዉ አሰፍላጊ አይደለም ኢትዮ ኢንፎ አሰኬዉ ከነመላዉ ቤተሰበችህ ተባርክ ❤
በጣም አዝነን ነበር በልጆቹ ድርቅ ያለ አነጋገራቸው ወሽመጥ ያስቆርጥ ነበር እንኳንም ወደ ልባቸው ተመለሡ
@ እግዚአብሔር ይተመስግን ይሁን እንኳን ደስ ያላቹህ። እናት እድለኛ ነሽ እግዛአብሔር ጠብቆልሽ ልጆችሽ እዲህ ስርአት ያላቸው በመሆናቸው እንኳን እዲህ አይነት ችግር ሆነው እድያው እድሚያችው ፈታኝ ግዜ ነበር እግዚአብሔር አሁንም ይባርካቹህ 🙏
በጣም ደስ ይላል ❤
እናትየዋ በጣምምምም አሳዝናኝ ነበር
እሰይ እልልልልልል ተመስገን እንዴት ከፍቶኝእ እና አዝኜ ነበር እክስትዬውን ከነልጇ ጠልቻቸው ነበር አሁን ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጆቹ ከናታቸው ጋር መገናኝት አለባቸው ተመስገን ክብር ሁሉ ላንተ ሁሉን ላደረገ ለእግዚአብሔር ላስታረቋቸውም አባቶች እድሜ ጤና ይስጥልን
እግዚያብሄር ይመስገን እንዲ ፍቅር ሲያሸንፍ ደስ ይላል ልጆቹንንም እግዚያብሄር ይባርካችሁ በዚች እናት ታሪክ አልቅሼ አዝኘ ነበር እግዚያብሄር ይመስገን አባታችን በነካ እጅዋ አባትየዉንም አስታርቁ እግዚያብሄር ይሄንን ቤተሰብ ይባርክ🙏🏾
Congratulations to both sides, the mother and the kids 🙏🏽❤️
እሰይ፣የኔው፣ልጆች፣እናት፣ኮ፣አትገኝም፣ተከባከቧት፣እሶ፣ምንአትፈልግም፣ፍቅርብቻ፣ስጧት፣ትልቅ፣ቦታ፣ድረሱ፣እሰይ🎉🎉
እንኳን ደስ ያለሽ እናትነት❤❤❤❤❤
እሰይ.....ፈጣሪ እንኳን እረዳሽ በጣም አዝኘ ነበር
ተመስገን ሰይጣን ይፈር እልልልል…. በእውነት እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ:: አልቅሼ ነበር እሰይ እንኳን ሰላም ሰፈነ🙏በመህል ሆናችሁ ሳትሰለቹ ለዚህ ደስ ለሚል ቀን ላሰማችሁን ላሳያችሁን ዛሬ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ከፍሏል ተመስገን በእውነት እናመሰግናችኃለን :: እህታችን እንኳን ልጆችሽኝ አምላክ መልሶ ሰጠሽ ልጆቼ እናንተም ዳግም የማትገኘውን እናታችሁን ዳግም አገኛችሁ እሰይ .... 🙏 እኛ እናቶች ደስ ብሎናል ....🙏
That's good thank you to God I am so happy family always family no matter what we all learn from both sides
እልል እስይ ተመሰገን እንኳ ደስ አለሽ❤❤❤
እልልልል እንኮን ደስ አላችሁ እግዚያብሔር እንኮን እንባሽን አበሰልሸ እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
Esye egzabhere yemsgene ❤
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ፤ እንኳን እግዚአብሄር በልጆችሸና በቤተሰብሽ መሀከል እርቅና ሰላም አወረደ
ይቺ ሴት ከሁሉ ያጣች ናት።ከትዳራ ከልጆቿ ሳትሆን ቀርታ ነበር። እንግዲህ እግዚአብሔር የምትካስበት ዘመን ያርግላት።
እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏
That’s great news. I’m happy for them.Congratulations 🎉
ተመስገን ተመስገን።
በጣም የሚያሳዝን የሰው ልጂ በገዛ እህቱ ይኸን ያክል ጪካኔ ልጂን የሚያክል ነገር ይዛ brainwash አድርጐ መቀማት ምን ይባላል አሁን መታረቃችሁ ደስ ይላል የመጨረሻውን ያሳምርላችሁ ከልጃችሺ ጋር በአካል ለመገናኘት ያብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
እነኝህን ልጆች አዝኝኤባቸው ነበር ከነ አክስታቸው እናት አባት የፈለገ ቢበድልው መካድ የለባቸውም እናት አባት ፈጣሪ ማለት ናቸው ተመስገን እንክውአን ልባችሁ ተመለሰኤ ላለፈው ነገር ይቅር ተባብሎ ወደ ንጽሁ የፍቅር ህይወት የፈለገ ንውሮ ቢመቻችሁ ያለ ቤተሰብ ግዎዶሎ ናችሁ የመንታ እናት እና አባት ይለያሉ 1 ቀን ሳይተኝው 3 አመት ሙሉ አውቀዋለሁ እና ❤❤️❤️🙏ተመስገን ተባረኩ ::
ፈጣሪ እየሱስ ብቻ ነዉ
እሰይ እልልልልልእልልልልልልእልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ❤
እልልልልልልልልል እንኩአን ቤተክርስቲያን ኖረች መድሃኒት አስታራቂ እናት ቤተክርስቲያን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ወረደ🙏 ሁላችሁም በዚህ ላይ የተሳተፋችሁ ተባረኩ🙏
Thank you to God 🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኮን እግዚአብሔር ሰማሽ
እንኳን ደስ አለሽ በጣም አዝኘ ነበር
Waw temesegen tebareke
Temsgn
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ በወቅቱ በልጆቹም ለሕቲቱም በጣም አዝኜ አናደውኝ ነበር ቪዲዪ አጥፋ አታጥፉም አያስፈለግም እንኳን ታረቃችሁ አትጃጃሉ ልጆቹ እናት መቼም እናት ናት ሞኝ
እልልልልልል ስይጣን ይቃጠል
Betam betam betam des yemil sera Egezabher yemesgen enat ena lijoch selam hone, Aba ena lezi erik yetesatefu Egezabher yebarkachu betam tilk christianawi sera new.
Enat enkuan dess alesh, keri zemenish kelijochis gar yedesta yefeker yehun.
Lijoch, gobezoch
እግዚአብሔር ይመስገን ዋጋውን ይክፋልህ❤🎉
ተመስገን
እልል እንኳን ደስ አላቹህ
ምንምይሁን ምንም እናት እናትናት አትሳሳቱ ልጆች❤❤❤
ዋው!!!
እናትየው ታሳዝን ነበር
አክስት እግዚአብሔር ይስጥሽ የማያጠፋ የለም ሰው ሆኖ መተው ይሻላል
Oh my god am happy for you dear mom❤❤❤
እልልልል እሰይ ደስ ይላል
እኔ ልጅቼን ለብቻዬን እያሳደኩ ነው ሁለት ልጆቼን የመጀመሪያ ልጄ 13ሴቷ አባታቸው በቅርብ ርቀት አለ አንድ ቀንጠይቋቸው አያውቅም ግን ካናገራችሁ አባታችሁ አናግሩት ስላቸው ወንዱ ልጄ አንድ ቀን ዳቦ ያልገዛልኝ አላናግረውም ሲለኝ አባትህ ያንተ መገኝት እስከሆነ አናግረው ብዬ ነው የምመክረው
ምንሁኖነው ይሄ ሚዲያ የቀዘቀዘው ከሰው በፊት የሞቀ ቻናል ነው
Egziabher ymesgen
Egziabhere yimesgen enquan des alesh Emebete Mariam lijochishen enquan melesechilesh lekumneger yabkalish beselam yagenagnachihu
Ay enzih lijoch sadebachew erasu ygermgnal
Enkuan Desalshe
ለማንኛውም እንኳን ታረቁ ለልጆቹ አንድ ነገር ላሥታውቃችሁ ባለፈው ቅዳሜ ebs የቀረበውን የ2 ልጆቸ አባት እናቱ ያንድ አመት ሆኖ ጥላው የሄደችን እናቱን እያለቀሰ ይፈልግ ነበረ እግዚአብሔር ም ከልበ ቅን ሰወች ጋር ሥለሆነ በ2 ሳምነሰት እናቱነሰ ሲያገኚ ያለቀሰውን ተመልከቱ እናንተ ውጭ ወታችሁ ሥለተሠቻችሁ ድሀ እናታችሁን ጠላችሁ በጣም ይቅርታ በሏት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yna konjo endat asazeneshegn endnbere
Belijocha hulu tesfa korcha nber
Betam dese yelale
Feteri ymesgen betam azg neber ljochum gn alemawekache new enat kemnm negr tkedmalechi
Enkan dese yalhu
😂🎉👍💕👍🌻🌼🎉❤
Endeih new ye betekereseteyan sera fetare le hulume lebona yeseten