የ13አመት ልጄ ማርገዟን ሳናውቅ ወለደች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Thanks for watching. like share and subscribe

КОМЕНТАРІ • 128

  • @elsa3589
    @elsa3589 2 місяці тому +20

    የደሃ ልጅ ለምን ሁሌ እድላቸውን እንደሚያበላሹ አላውቅም ፣ የተሻለ ነገር ለምን እንደማይፈልጉ ፣ ሁሌ ቤተሰቦቻቸው ተፍጨርጭረው እያደሩ ልጆቻቸው ግን የባሰ ኑሮ ላይ መሆን ይፈልጋሉ ፣ አይዞሽ እናት በርቺ ።

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 2 місяці тому +12

    ልጁን አባቱ ያሳድግ ልጁም ማሻ አላህ ተልቋል ቪዶ መቅረፅ የለባችሁም ነበር ልጁን

  • @_.Titi_
    @_.Titi_ 2 місяці тому +18

    የፈለገ ቢዘገይ ወደ ህግ ሂዱ ልጅቷ በራስዋ የመወሰን እድሜ ላይ አደለችም እረ ኡኡኡኡኡ እንዴ ምን ጉድ ነው

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 2 місяці тому +10

    ወይ ዘንድሮ!! ግን እዚ ኮመንት ላይ የምትፅፍ ባለጌዎች እረፍ!! እናንተ ምን ስለሆናችሁ ነው የምትፈርድት. ግንኙነት ቢኖራቸው ነው ሽማግሌ የላከው!? ምንም ይሁን ምን ካለ ህድሜዋ እንዲ ስላደረገ ይቀጣ. ልጅቷንም ያሳድግ.

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 місяці тому +6

    እጅግ ያሳዝናል። እናታችን አይዞት። እግዚአብሔር ይርዳዎ።

  • @user-rb8bc4gf9t
    @user-rb8bc4gf9t 2 місяці тому +7

    አዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር መልካም ነዉ ታሪክ ይቀይራል😢😢😢😢😢

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 2 місяці тому +12

    በመጀመሪያ የሚያምር ጤነኛ ልጅ ስለወለዴች አልሀምዱድላ የደፈራት ሰው በህግ ይጠየቅ ሰው ያለውን ያግዛችሁ ማልቀስ አያስፈልግም

  • @user-po3ok2bg1g
    @user-po3ok2bg1g 2 місяці тому +4

    ልጂ የፈጣሪ ስጦታ ናቸው አይዞወት እናታችን እግዚአብሔር የጉደለበወትን ይሙላለወት ፈጣሪ 🥺

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 2 місяці тому +6

    እንኳን ጤነኛ ልጅ ወለደች ዋናው በሽተኛ ያልወለደች ምን ያህል መከራ ይደርስባችሁ ነበር ተመስገን በሉው እናት

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 місяці тому +6

    አይ እናት ሲያሳዝኑ አላህ እንባወትን ያብስላችሁ በልጆቻችን በጤናችን አይፈትነን እኛም ለቤተሰቦቻችን ፈተና ከመሆን ይጠብቀን

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 2 місяці тому +9

    ግዳጂ ባይፈጸምም ልጂቱ 18 አመት አልሞላትም ልጁ መታሰር አለበት

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 місяці тому +2

    ኡፍፍ ህፃኗ ስታሳሳ ስታሳዝን❤😢 አይዞዎት ልጅ ስጦታ ነው አወ ኑሮው ከባድ ነውበዚህ እድሜዋ ይከብዳል ግን እራሰዎትን በጣም አይጉዱ ይችን የመሰለች ልጅ አቀፏ ያሳድግላችሁ ኑሮው ያበሳጫል 😢

  • @user-lq5qu2ih8g
    @user-lq5qu2ih8g 2 місяці тому +6

    አቤት ኮመት በስማም አይ ሴቱ ኮመት ደህነኛ ኮመት ብኮምቱ ምናለበት የሰው ህሌና ባታቆስሉ ተገዳ ሊሆን ይቺላል በሴት ልጂ ይህን ያህል መፈርድ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 місяці тому +6

    አይ ኢትዮጵያ ምን ጉድ ነው እምንሰማው ፈጣሪ ሆይ😢😢

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 2 місяці тому +5

    አይዞን እናታችን እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @user-pm4ph4zh3z
    @user-pm4ph4zh3z 2 місяці тому +5

    እናታችን. እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 2 місяці тому +4

    ውይ ዬኔ ጫማ እግዚአብሔር ያሳድገው ልጅ ጸጋ ነው እንኮን በሽታ አልሆነ ልጅ ጸጋ ነው ባለጌ ስውዬውን አፍንጫውን ይዛችሁ ያሳድግ

  • @abenezerfeleke7877
    @abenezerfeleke7877 Місяць тому

    ለተበደሉት ድምጽ እየሆናቹ ስለሆነ በዚው ቀጥሉበት...በተለይ ጋዜጠኛው በጣም በርታ...ገና ለተጠቁት ድምጽ እንደምትሆን ባለሙሉ ተስፍ ነኝ...be blessed!!

  • @sabameyer3068
    @sabameyer3068 2 місяці тому +7

    Egzaber yerdachw

  • @mahletgetachew8762
    @mahletgetachew8762 2 місяці тому +10

    ያሶለዳት እጠቀለልላታለው ካለ ልጁን ያሳድግ ሌላ ምንድን ነው

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 місяці тому +4

    ውይ ተጨንቀው ነው አይዞት አይዞት

  • @user-pi9vi3gy6p
    @user-pi9vi3gy6p 2 місяці тому +5

    ዋናወ፡ጤነኛልጅ፡መሆኑ፡ተመሰገን፡ነው፡፡ታዲያ፡ይጠቅልላት፡፡

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 2 місяці тому +2

    ልጆ የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 2 місяці тому +4

    የአስራ ሶሰት አመት ልጅ ፈልጋ ነው ለማለት እንዴት ህሊና ያለው ሰው ይናገራል

    • @mimigirma8094
      @mimigirma8094 2 місяці тому

      Enem germognal, sew endet chekagn honual.

  • @emebetmekonen2527
    @emebetmekonen2527 2 місяці тому +6

    የልጁ አባት ለምን አይረዳም

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 місяці тому +3

    አይዞወት አግዚአብሄር ይርዳወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏

  • @gafat
    @gafat 2 місяці тому +9

    አንዳንድ ወንዶች የሚሰሩት ግፍ እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው 😢😢😢

    • @dehab2127
      @dehab2127 2 місяці тому

      ለምን ይወቀሳል አልካደምኮ።ወዳነው

  • @hagerabraha5186
    @hagerabraha5186 2 місяці тому +1

    Egziabher yirdachu ayzosh enat

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 2 місяці тому +3

    የምን ሽማግሌ ንረ ወደደም ጠላም ልጁን ያሳድግ ሲቀጥል ያጠቃላት ገርል ፍሬንድ ሁኝኝ ሲላት ያንን ስላወቀች እኮ ነው እሺ ያለችው ይልቁንስ አባትየው የመከራ ልጅ መውለድ መጨረሻው ይሄ ነው የምን ማልቀስ ነው ሰውነቱዋ ግዙፍ ከሆነች አረብ አገር ላኪያት እርሶ ስሩ እሱዋ ተጎልታ ታሳድግ የኢትዪጵያ ሕዝብ ፈረደበት ስሩ የተቻሎትን የምን ማስተማር ትገረድ ልጅቱ አላሉን

  • @SofiaN552
    @SofiaN552 2 місяці тому +3

    Hailim bayenor lijitu 18 silalmolat bemedfer wenjel behig meteyeq alebet !!

  • @almaz-rudy8793
    @almaz-rudy8793 2 місяці тому +7

    ተደፍራ ከሆነ ወደ ህግ አይሄዱም ሚዲያ ላይ ከመውጣት?

    • @Tigisthayme-wh1wo
      @Tigisthayme-wh1wo 2 місяці тому +1

      Atalat naw enaji tadafira adelam

    • @user-jh8mg7vp5v
      @user-jh8mg7vp5v 2 місяці тому

      ይሄ ጨርሶ ካለመስማት የመጣ የአህምሮ መቀንጨር ይባላል ከመፍረድ መጀመሪያ ማዳመጥ

    • @yeshimebetyirdaw9807
      @yeshimebetyirdaw9807 2 місяці тому

      ገንዘብ ተለመደ

  • @Momena-zd1um
    @Momena-zd1um 2 місяці тому +2

    እርዱኝ ማለት ኖርማነው እዲሟዋን መዝለል ምን አስፈለገ ልጅቱግን ሙታለች አለች

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 2 місяці тому +4

    አባትየዉ በህግ መጠየቅ አለበት

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 2 місяці тому +1

    Mather Ethiopian citizens have culture so its good to give arrange marriage because it will distorting all Ethiopian young generation so what ever happens you have to look after your daughter please I hope God help you all your family protect you mather

  • @user-co6ns4rn9g
    @user-co6ns4rn9g 2 місяці тому +1

    Eithopa m8nal lij biweld

  • @user-co6ns4rn9g
    @user-co6ns4rn9g 2 місяці тому +1

    hige asekbrew eithopa hizeb minew dinzaze Seinfeld Wetwang hige endkbre yidrge

  • @masialemu
    @masialemu 2 місяці тому +4

    እረ ባንክ አካውንቱን ፃፈው ስማቸውን

    • @enanigezahegn9423
      @enanigezahegn9423 2 місяці тому +1

      ኧረ ፅፈውታል! እስከመጨረሻ ተከታተለው😊

  • @user-vx7co3vy3s
    @user-vx7co3vy3s 2 місяці тому +1

    Enqan beselam woledech.

  • @sfdfstrh9410
    @sfdfstrh9410 2 місяці тому +1

    Egzaber yagezachew

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 2 місяці тому +4

    ወይጉድብአስራሶስትይረገዛልእንዴ

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube 2 місяці тому +7

    ጉድ በል ጎንደር አረገዘች ወለደች ርዱንአጂብ

  • @hannalegesse8579
    @hannalegesse8579 2 місяці тому +2

    Legune kesesewe

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 2 місяці тому +5

    Diaper? Comeon? I think this is just the story of 90%of Ethiopian. If people can give her a job , I agree but giving money is.....I am not judging and same time couldn't see the uniqness of the case that requires special attention

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 2 місяці тому +2

    Amlak yerdawot enate 😢

  • @tigistmesfin1565
    @tigistmesfin1565 2 місяці тому +2

    Egzebeher yeker yebelegn gin enat ye lijochn welo mewek halefinet alebat. Demo yesweledat sew be heg meteyek alebet 🤔🤔 weyyyyy arrrr ye enat mekarawa

  • @Tube-cv4sf
    @Tube-cv4sf 2 місяці тому +3

    yene..enat .tatare..nech..lerasoa..dekmotal.techmare..chger..allah.ueredachew..yagatemal..beze.edemewa..mehonu.lebeteseb.asdenegacch.nee

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 2 місяці тому +2

    😢😢😢😢 አፍፍፍፍፍ😢

  • @wubitualemayehu5932
    @wubitualemayehu5932 2 місяці тому

    Siyasazinu wayi inat mekerash ayalki uffffff weste betam new yazenew

  • @dehab2127
    @dehab2127 2 місяці тому +3

    ሼም የለም ማለትነው?

  • @mahletgetachew8762
    @mahletgetachew8762 2 місяці тому +8

    እዴት የ13 አመት ልጅ የ8 ተኛ ክፍል ተማሪ ትሆናለች እድሜ ስህተት ይኖራል ደሞስ በ13 አመቷ የወር አበባ እዴት ታያለች አልገባኝም

    • @safiaabdiwali9422
      @safiaabdiwali9422 2 місяці тому +8

      Yena leje b 11 ameta nw yewer abeba ymtabat b10 amtem yemtabachew alu

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 2 місяці тому +6

      በ9 አመቷ ማየት ትችላለች ሰውነቷ ሞቃታማ ከሆነ

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 2 місяці тому +6

      የወር አበባ ይታያል ያንቺ ቆይቶ ይሆናል የመጣው

    • @tigistmamo7604
      @tigistmamo7604 2 місяці тому +5

      የወር አበባ ከዘጠኝ አመት ጀምሮ ይጠበቃል

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 2 місяці тому +7

      8አመት ልጅ ያየች አውቃለሁ በህፃንነታቸው ያሳዝናል።

  • @user-qv6yq4vf6d
    @user-qv6yq4vf6d 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaytHaylu
    @SenaytHaylu 2 місяці тому

    በየት ላግኝህ

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 2 місяці тому +1

    ታድያ ለልጁ ተቆራጭ ያድርግ ግን በህግ መጠየቅ አለበት ይሄ ሰው ነገም የሌላ ሰው ሂወት ያበላሻል

    • @user-ud1de4ke6e
      @user-ud1de4ke6e 2 місяці тому

      አረ እያደመጣችሁ ልጁ ጠፍቷል እያሉ ነው

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Місяць тому

    ያኔኝ በል ሰሆን አይቃርም በጋኔበት ቦታነዉ ሚያንጠብጥብ ዉሸነዉ

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 2 місяці тому +1

    Uuufff 😢

  • @AminahKader
    @AminahKader 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢❤

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 2 місяці тому

    እና ያሳድግ አባቷ ምን ያድርጋችሁ የኢቶ ህዝብ ሆ

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q 2 місяці тому +4

    ወድሜን ዛሬ አመሰገኩት ከወንድ ጋር ካገኘኝ ሲጥ ሊያረገኝ ነበር የሚደርሰው አንድ ወንድ አልቀርብም ነበር ድቃላ አምጥተሽ ልታሰድቢን ነውደ እያለ😂😂😂 ስደት መጥቸ ነው ለባሌ የሰጠሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tfgbcvh3992
      @tfgbcvh3992 2 місяці тому +4

      ወላሂ የኔም ወንድም እንድህ ነበር እሚለኝ እናታችን ያላባት እያሳደገች ይለኝ ነበር አባታችን በልጅነታችን ነበር የሞተው ኑርልኝ ታላቄ ❤❤

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s 2 місяці тому +5

    አዳድ ሴቶች ማርገዛቸዉ ሳታወቅ ይወልዳሉ እኛ ሰፈርም አዲት ልጅ ማርገዟን ሰዉ ሳያዉቅ 9ወር ሙሉ አታስታወቅም አሟት ሀኪም ቤት ወስደዋት ነፍሰ ጡር ናት አሉ እዛዉ ወለደች የደፈራትም ሰዉየ ብዙ ሳይቆይ ሞተ😭

    • @elsa3589
      @elsa3589 2 місяці тому +2

      እና ልጅቷ ጤነኛ ነች ?

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 2 місяці тому +3

      ትመርመር እሱ እንዴት ሞተ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 2 місяці тому

      @@SaraBarKot መዳኒት አስነክተዉት አብዶ በጣም ታሞ ነበር

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s 2 місяці тому

      @@elsa3589 አወ የሞተዉ አብዶ ነዉ በሽታ የለበትም

    • @wesenayalew3421
      @wesenayalew3421 2 місяці тому +1

      @@user-zc5cv2jg5sእንኳን ሞተ የሌላ ሴቶችንም ከሚያበላሽ

  • @SenaytHaylu
    @SenaytHaylu 2 місяці тому

    ፈልጌህ ነበረ

  • @AsgAsg-gj5fe
    @AsgAsg-gj5fe 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @tsehaysisay-oi9uu
    @tsehaysisay-oi9uu 2 місяці тому

    በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያን ውስጥ ችግራ ውስጥ ነው አብዛኛው ህዝብ ግን እናታችን ልጂቱ የሞተችነው ያስመሰሉት ሁላችንም ተቸግረን አይተናል ህዝቡ በኖርውዲነት ሰልችትብሎአል እናቴ የምታምርልጂ ናት እርዱኚ ቸግሮኛል ይባላል እጂ ይህንያክል እደሞተች አዲርገው ማዘን ጥሩ አይደለም ግፍነው ቤአስ ልጀወ በሂወት አለች ብትሞት ምሊሉነው ተው ማማርር ክፉነው

  • @user-kg8um6fg1u
    @user-kg8um6fg1u 2 місяці тому

    ወሬ አታቡዙ ለልጁ ወተት መግዣ ላኩ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 2 місяці тому +3

    እድሜ ለዋንቲያ በ13 አመት ልጅ እንደሚወለድ ሰውን አሳምና እሄው ተደገመ ታዳ ልጁ ጠቅልዬ ላግባት ካለ ለምን አትድሯትም በልጅቷ ስም ከምትለምኑ በዚላይ ልጅቷ ተደፍራ ሳይሆን ፈልጋ ነው እና የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያድርግ

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 2 місяці тому +5

    ጋዜጠኛው አቀማመጥህን አስተካክል

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 2 місяці тому +7

    ቢያንስ የ8ኛ ክፍል ተማሪ ከሆነች እድሜዋ 16አመት ይሆናታል ሰዉ ያዝልናል ይረዳናል ብላችሁ አትዋሹ

    • @livereact-ks7vt
      @livereact-ks7vt 2 місяці тому

      በ16 አመት 10 ኛ መድረስ አይገባም

    • @SeydAli5154
      @SeydAli5154 2 місяці тому

      @@livereact-ks7vt አልገባኝም ?

    • @LilySw-zq7no
      @LilySw-zq7no 2 місяці тому +3

      ሆሆ እሱ ገጠር ነዉ

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 2 місяці тому +2

      ዕድሜው ትክክል ሊሆን ይችላል
      its exactly my daughters class and age
      ሁሉን አቃለሁ ማለት ልክ አይደለም

    • @birtukanfantahun6623
      @birtukanfantahun6623 2 місяці тому +3

      እሱ አንተ የገባህበት እድሜ ነው😂በ13 አመት 7ወይ 8 ይኮናል።ቆጥረህ ድረስበት

  • @dehab2127
    @dehab2127 2 місяці тому +10

    ምናገባን ታድያ አግድም አደግ ልጅሽ boyfriend ያዘች ወለደች።ስለዚህ እራሳቹን ቹሉ

    • @tsegeweyndemoz9860
      @tsegeweyndemoz9860 2 місяці тому +6

      እየስተዋልን መፍረድ ቀላል ነው

    • @user-ev9em3ir3r
      @user-ev9em3ir3r 2 місяці тому +12

      ምናለ መርዳት ካልቻልን ዝም ብንል ውይ ጤነኛ ሰው ጠፋ

    • @bona2318
      @bona2318 2 місяці тому +3

      Bilgina new nege min endemigetmish atawkim atifreji

    • @user-jh8mg7vp5v
      @user-jh8mg7vp5v 2 місяці тому +5

      የግድ መፃፍ አይጠበቅቦትም ኩስ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 місяці тому +3

      ሴት ልጅ አቅፍሽ ይህን ግፍትናገሪለሽ እረ አይባልም ፍጥረት የእግዚአብሔር ስጦታ ነው መቀበል ነው ሰው ደግሞ ይሳሳታል ያውም በአፍላ እድሜ

  • @tsehaysisay-oi9uu
    @tsehaysisay-oi9uu 2 місяці тому +2

    ፈልጋነው ያደረገችው ተደፍራ አይደለም ተረጋጉ ማዘር የምር ስትሰው ልጂ ያጣ አለ

    • @flower525af4
      @flower525af4 2 місяці тому

      Be13 ametua feliga malet aykebdim? Please don't judge her . Still she's still a child.

  • @SeydAli5154
    @SeydAli5154 2 місяці тому +2

    የ13አመት ልጅ እንዴት የ8ኛክፍል ተማሪ ሆነች የእድሜ ስህተት አለ ይሄማለት እኮ በ3አመቷ ነዉ 1ኛክፍል የገባችዉ የማይመስል ነገር

    • @user-sk6jx6rw3y
      @user-sk6jx6rw3y 2 місяці тому +1

      5 አማተ 1 ክፍል ገብተ ይሆነል

    • @Sabasaba-dw5sp
      @Sabasaba-dw5sp 2 місяці тому

      Hisab sra minalbat 8\30 tihonalech

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 2 місяці тому

      b/se she need money lol

    • @birtukanfantahun6623
      @birtukanfantahun6623 2 місяці тому +2

      ቆጥረህ ድረስ በ6አመት የገባ ተማሪ በ13አመት 8ይሆናል።ከተማ አደለም እንዴ የተማራችሁት😂

    • @umabdellahumabdellah8705
      @umabdellahumabdellah8705 2 місяці тому

      6 amet 1kfl normal new atfredu zm malet atchlum ende

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 2 місяці тому +4

    እና ያወለደ ልጁን ያሰድግ ምነዉ ያሄደ ያመጠ ሁሉ እኛ ለይ መልቀስ ቲሽ