የሩታ ልደት አከበርንላት. ሰርፕራይዝ ሆነች🙈🎂🎂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • #abtube #famly #yetenbitube

КОМЕНТАРІ • 3,9 тис.

  • @Arsiema97
    @Arsiema97 8 місяців тому +473

    እስቲ ሃይሚ በመምጣትዋ ደስ ያላቹ በላይክ ኣሳዩኝ👍😍

  • @halichoalhabeshi6189
    @halichoalhabeshi6189 8 місяців тому +36

    አብሯቸው ያለው አድሱ ልጅ ዝም ያለ ነው የኔ አባት😢 ብዙ አመት ኑሪ ሪቾዬ😍 ሀይሚ ቅመም❤

    • @Hayat-hr1ip
      @Hayat-hr1ip 8 місяців тому +4

      ወድድሺዉድ😂የኛነገርኮ😂😉😢

    • @halichoalhabeshi6189
      @halichoalhabeshi6189 8 місяців тому +4

      @@Hayat-hr1ip 😂😂😂 ኧረ እኔ የልቤ ንጉሥ አለኝ በማንም የማለልቀይረው። ግን አሳዘነኝ ሌሎቹ ሲለፈልፉ እሱ ዝም ሲል ፈርቶ ነው ወይስ..😥

    • @Hayat-hr1ip
      @Hayat-hr1ip 8 місяців тому

      @@halichoalhabeshi6189 ማሻ አላህ በተፈጥሮም ዝምተኛሊሆን ይችላል

    • @hayathayat2347
      @hayathayat2347 8 місяців тому

      😅😅😅😅​@@Hayat-hr1ip

    • @sitrsusu
      @sitrsusu 8 місяців тому

      በቅንነት ደምሩኝ ውዶቸ

  • @keyritkedir1555
    @keyritkedir1555 8 місяців тому +10

    የኔ ውድ ሩታዬ እንኳን ተወለድሽ ቀር ዘመንሽ በደስታ የኖርሽ ሙቢ ብኖር ጥሩ ነበር ይበልጥ ይደምቅ ነበር በታራፋ ይመቻቹ

  • @SeadaEndris-xk7bn
    @SeadaEndris-xk7bn 8 місяців тому

    በጣ ምነው እመወ ዳችሁ አብርሽ እና አሩታ አይለያ ችሁ ኑሩልኝ ከ ክፉነ ገርአላህ ይጠ ብቃች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LchiSweet
    @LchiSweet 8 місяців тому +1740

    ሃይሚ በመምጣትዋ ደስ ያለዉ እስኪ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому +1

      ደምሪኝ የኔ ልዩ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 8 місяців тому +3

      ,እኔ❤❤❤❤

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g 8 місяців тому +1

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @سريراسريرا
      @سريراسريرا 8 місяців тому +4

      እኔ ደስስስ ብሎኛል ሀይሚ እኖደሻለን

    • @Madi-zt4wx
      @Madi-zt4wx 8 місяців тому +3

      እኔም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EMU12-j5r
    @EMU12-j5r 8 місяців тому +155

    ሩታዬና አብርሽ በፍቅር ኑሩ ምቀኛን ያርቅላችሁ የድሮ ፍቅረኛክ መቀባጠር ጀምራለች ጆሮ እንዳሰጡ እባካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 місяців тому +10

      እግዚአብሔር ነው የሰጠው ማንም አይለያቸው ምንም አታመጣ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 місяців тому +2

      አላህ ይገዛቸው

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 8 місяців тому +7

      ቀላል እየቀባጠረች ነው😂

    • @ትግስት-ኸ4ዠ
      @ትግስት-ኸ4ዠ 8 місяців тому +4

      A&R❤❤❤❤❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 8 місяців тому +4

      ​@@ትግስት-ኸ4ዠ❤❤❤አ&ሩ አይለያቹ ያረብ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 8 місяців тому +1116

    ግጥም ለሩታ✅
    በቁጥብ ፈገግታ...በሚያሳሳ እይታ
    ስንቱ ሰው ወደቀ... ስንቱ ሰው ተረታ
    ፍቅር አሰጣጥን ... ተማሩ ከሩታ
    ሩታየ እንኳንም ተወለድሽ የእነሩታ ወዳጆች በቅንነት ደምሩኝ 🌹🌹🇪🇹

  • @GenetYehia
    @GenetYehia 8 місяців тому +348

    ዛሬ ሀይሚ ፈገግ ብላሌች እና ደስ ቢሎኛል❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому +1

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @nesry2980
      @nesry2980 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤😂😂

    • @sitrsusu
      @sitrsusu 8 місяців тому

      ደምሩኝ እህቶቸ

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 8 місяців тому +1

      እኔ ብታይ

  • @hayuwelloyewa3812
    @hayuwelloyewa3812 8 місяців тому +76

    ትንሽ ቅር ቢለኝም ግን ደስ ብሎኛል ቅር ያለኝ ሙቤቤቤቤ የለም ሩታዬ የአብርሽ የፈገግታ ምንጭ እንኳንም ተወለድሽ የኔም ልደት ከነገ ወዲያ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ለማለት ያክል ነው😂 መልካም ልደት ምርጧ🎉❤

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 8 місяців тому +338

    ሙቢ ቢኖር የበለጥ ይደምቅ ነበር ለማንኛዉም ሩታ መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому +2

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት

    • @SaraMulatu-xf1jm
      @SaraMulatu-xf1jm 8 місяців тому +7

      አዲሳበባ ሂዶል እኮ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 8 місяців тому +13

      አድስ አበባ ሂዶ ሊፍት ላይ 😂😂😂 በሳቅ ገዴለኝ ወላሂ ቴክቶክ ላይ አይቸው

    • @lubaba355
      @lubaba355 8 місяців тому +5

      ሸገር ላይ ዱኒያ ፋ እያለነው

    • @zainasied615
      @zainasied615 8 місяців тому

      ​@@lubaba355ሳህ😂😂

  • @keidseid1633
    @keidseid1633 8 місяців тому +324

    አብርሽ❤❤❤ሩታን ከነጋሸ ጋር አስተዋውቃት የሚስማማላይክ አረጉ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому +2

      ደምሪኝ ቆንጆ በቅንነት

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 8 місяців тому +4

      እቢ ብላነው ብለዋል

    • @jmelamuhaba7242
      @jmelamuhaba7242 8 місяців тому +2

      አቤት የናተ ነገር

    • @nomo6793
      @nomo6793 8 місяців тому +1

      እሡቀን እኔም ናፈቀኝ ጋሽየና እሩቴ የሚተዋወቁበትቀን😂😂😂😂

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 8 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @aynadisdechassa9361
    @aynadisdechassa9361 8 місяців тому +39

    አንቺ የአብርሽን የጨለመ ሂወት ወደ ብርሃን የቀየርሽ ሴት፣ አንቺ በፍቅር የተሰበረን ልብ ጠግነሽ ያበረታሽና አብርሽን ያጀገንሽ፣ አንቺ የፍቅርን ክህደት ባየንበት የፍቅርን ሃያልነት ጥግ ያሳየሽንና የአብርሽ ሙሉ ቤተሰብ በተፈጠረው ነገር ከገቡበት ጭንቅ ለማውጣት ድንገት የተላክሽ የፍቅርና የሰላም ነጭ እርግብ ነሽ❤❤ እንኳን ተወለድሽ ሩታዬ
    ግን 1 ነገር ላስጠንቅቃችሁ ንፁህ ፍቅራችሁን ወደ ኋላ ሳትሉ ወደፊት ብቻ ቀጥሉ ሰሞኑን አንዳንድ ነገሮች እየታዩ ስለሆነ ከክፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 8 місяців тому +2

      የኔ አስታዋይ

    • @መቅዲእራያ
      @መቅዲእራያ 8 місяців тому +2

      የኔአሥተዋይይይ

    • @bizuayele1871
      @bizuayele1871 8 місяців тому +2

      ❤❤❤የኔ አስተዋይ እዉነት ነዉ❤

    • @Fadyla-f6z
      @Fadyla-f6z 8 місяців тому +3

      የኔ ሊዩ በጠም አስተወይነሽ

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 8 місяців тому +3

      በስመአብ የልቤን ሀሳብ ፅፈሻል እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እዉነት ነዉ በደንብ አስተዉለሻል❤❤

  • @shemima5580
    @shemima5580 8 місяців тому +439

    የኔ ልእልት ሺ አመት ከአብርሽጋ ያኑራቹ❤ አብርሽ እና ሩታ የሚወድ👍 ሀይሚ እወድሻለሁ😘

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g 8 місяців тому +2

      ደምሪኝ የኔ ውድ

    • @sitrsusu
      @sitrsusu 8 місяців тому +1

      እኔ ደምርኳችሁ እናተም ደምሩኝ እህቶቸ

  • @ሂክማነኝወሎዬዋ
    @ሂክማነኝወሎዬዋ 8 місяців тому +279

    ማነው እንዴኔ ሀይሚ ኩሪፈፊያዋን ትታ ስለተመለሰይ ደስስስስስ ያለው❤❤❤❤

    • @saleemaababa3596
      @saleemaababa3596 8 місяців тому +2

      እኔ❤❤❤❤❤❤

    • @dyfshc9857
      @dyfshc9857 8 місяців тому +2

      እኔ በጣም ደስ ብልኛን ❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 місяців тому +2

      አኔ ደስ ነው ያለኝ 🎉🎉🎉

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 8 місяців тому +2

      እኔ😂

    • @rahmamohams4741
      @rahmamohams4741 8 місяців тому +2

      እኔምበጣምደስብሎኛል❤❤❤

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 8 місяців тому +14

    ሃሚ እንኳን ደና መጣሽ ደሰታሽ ኡሌ ይጨምርልሸ በተረፈ ሩታዬ የአብርሽ ልህልት ሩታ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ እንኳን ደሰ አለሽ ሰጦታ አለኝ እልከዋለው ቶሎ ባይደርሰም ከአሜሪካ ሰለኦነ ልዩ ቤተሰብ ጌታ ከናተጋ ይኡን ፍቅራቹ የጨምር ጠላታቹ ዳቢሎሰ ይቃጠል❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 8 місяців тому +141

    እስኪ እንደኔ አብርሽና ሩታ የምቶዱ እንዲሁም ሙቤን ላይክ አርጉ❤

    • @zuzumchale
      @zuzumchale 8 місяців тому +1

      😂😂

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 8 місяців тому

      @@zuzumchale ዙዙ ክክክ ምን ልታአጊ መጣሽ

  • @AaAa-ot7xq
    @AaAa-ot7xq 8 місяців тому +117

    አንካን ተውልድሽ ሩታዬ የአብርሃም ንግስት 🥰🥰

  • @ganatmugoro
    @ganatmugoro 8 місяців тому +14

    ሩታዬ እንኳን ተውላድሺ❤❤❤🎉🎉🎉 ሃይምዬ የኔ ጣፈጪ ግን ሙብ የታሌ ዉዶቼ ኑሩልን❤❤❤❤

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
    @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 місяців тому +126

    ዋዉዉዉ እንኳን ደና መጣችሁ እንኳን ተወለድሽን እሩታዬ ❤እሩታን የምትወዱ በላይክ አሳይኝ አከፍሉበት😢 ❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 8 місяців тому +129

    እናተ ልጆች ግን❤ ተከታታይ ድራማ ብተሰሩም ደስታየ ነዉ❤ ሩቲ እንኳን ተወለድሽ ምርጥ ባል አብርሽየ ሩቲየ ልእልት ነሽ

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 місяців тому +2

      እውነት ነው በጣም ተወዳጅ ናቸው❤❤❤

    • @አላህወኪል-ጠ9ፀ
      @አላህወኪል-ጠ9ፀ 8 місяців тому +2

      ይሂምኮ ዲራማ ነዉ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 8 місяців тому +1

      ​@@አላህወኪል-ጠ9ፀይሁን ደስ ይላል ደራማቸዉ እራሱ ደስ ይላህ😮

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 8 місяців тому

      ​@@አላህወኪል-ጠ9ፀ አዋ ይሁን ድራማም ቢሆን😂😂😂

  • @saedihussen
    @saedihussen 8 місяців тому +10

    ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ ቆንጆ ሩታዬ መልካም ልዴት እንኳን ተወለድሽለት ለአብርሽዬ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melitsegaye
    @melitsegaye 8 місяців тому +184

    መልካም ልደት ሩትዬ🎉🎉❤ሩታን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ😅❤❤

  • @Haymi02
    @Haymi02 8 місяців тому +96

    ሃይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ መቼም እንዳይከፋሽ ሁሌም ደስ ይበልሽ ሩታ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት

    • @sitrsusu
      @sitrsusu 8 місяців тому +2

      ደመርኩሽ እህቴ ደምሪኝ

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 8 місяців тому +16

    አብርሽ መገፋትህ መልካም ሴት ሰጠህ ሩታ ረጋ ያለች ቆንጅየ ልጅ ነሽ ከመልካም ቤተሰብ ነው የገባሽው በርቱ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤

  • @eyerusalemasrat8252
    @eyerusalemasrat8252 8 місяців тому +50

    ሀይሚ የኔ ወርቅ የኔልጅ ሁሌም ሳቂ እኔም እንዳንቺ አይነት ልጅ አለችኝ እና በጣም አዝኜ ነብር አሁን ግን ከወንድሞችሽ ጋር ሳይሽ ያንቺን ልደት የሚያክብሩ ነው የሚመስለው እሩታም እንኳን ተወልድሽ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይጠብቃቹቸ አሚን

  • @ZeburaHassen-rw8qj
    @ZeburaHassen-rw8qj 8 місяців тому +11

    ማሻአላህ ሩታየ ሙቤ ዴስ ስትሉ ሁላችሁም ም እዳይከፋት የምር ሁሌም አብርሀት ሁን ዴግሞ ማሻአላህ አሁን ላይ በጣም ነዉ ያማርብህ የምር ባገኛችሁ ዴስ ይለኛል እዴት ነዉ የማገኛችሁ ግን

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 8 місяців тому +65

    የኔ ሴት ሩታዬ ታድለሻል ከዚህ ፍቅር ከበዛበት ቤተሰብ ጋር መቀላቀል አንችም ጠካራና የፍቅር ሴት ነሺ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @ፂቅመሟ
    @ፂቅመሟ 8 місяців тому +67

    አብርሽዬ የልብስ ምርጫህን ወድጄው ልሞት ነው እስኬ ለኔም ግዛልኝ በኔ ወጭ ማርያምን ሀይሚዬ ይህን ቴክስት እዳታልፌው ❤

  • @Rodas-x1z
    @Rodas-x1z 8 місяців тому +6

    በፍቅራቹ ላብድ ነው እንኳን ተወለሽልኝ ሩታየ ❤ሃይሚየ የኔ ድምቀት እወድዋችዋለው❤❤❤❤❤

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 8 місяців тому +33

    የሩታ አድናቂወች እሥኪ የት ናችሁአብርሽ የዛሬ አመት ደግሞ የልጃችሁን ልደት እጠብቃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @መቅዲእራያ
      @መቅዲእራያ 8 місяців тому +3

      አለንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ትግስት-ኸ4ዠ
      @ትግስት-ኸ4ዠ 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 місяців тому +1

      አሜን ፫❤❤❤❤❤

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 8 місяців тому +43

    የኔ ንግስት እንክዋን ተወለሽ እሩታዬ. አብርሽ እባክህ ሁሌ እንያት እሩታን ትናፍቀናለች እኮ. ፍቅር የሆነች ልጂ እኮ ነች እሩታ❤❤❤ አብርሽ ምርጥ ባል. ተባረክ ወድሜ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 місяців тому +2

      በየቀኑ ቢመጡ አርፍ ነበር

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 місяців тому

      ​@@anshaebrahim3901እኔም እንድህ እደተሰቃዬን መች ተረዱልን❤❤❤

    • @تهتتن-ذ9ه
      @تهتتن-ذ9ه 8 місяців тому

      ❤❤❤❤

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6lj 8 місяців тому +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ እሩታዬ መልካም ልደት ለምን መስቀል አታደርጉም ከአብርሽ በስተቀር

  • @habtamuhagos3356
    @habtamuhagos3356 8 місяців тому +42

    አቦ ይመቻቹ ምን አይነት ፍቅር የሆነ ቤተበሰብ ነው ሩታዬም እንኳን ተወለድሽልን መልካም ልደት ብለናል አብርሽዬም እንኳን ተወለድችልህ

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 8 місяців тому +29

    የምር አብርሽኮ ትለያለህ አወ በደንብ ተከባከባት ለምን እድሆን ስስቅ ሳያት ደስ ይለኛል ሩታየ ያሁሉ እልቅሶ አለፈ

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 8 місяців тому +8

    አብረሽ ሩታ። አላህ ይጠብቃችሁ ጥላታችሁን ያረቅላችሁ አሚን በሉ በመሀል ገብቶ የሚበጠብጥ የፋቅር መቀሶችን በሩቅ ያረግላችሁ ትሎ ትጋብ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 8 місяців тому +2

      አሚን ያረብ

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 8 місяців тому +3

      ኣሜን🙏😢

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 місяців тому +2

      አሜን ፫ በእውነት እህት

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 місяців тому +2

      አሜን ያለነው ሰው ትልቅ ደረጃ ሲደርስ ፈተናውም እደዛው ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው❤❤❤❤

    • @MominaHussen-x7h
      @MominaHussen-x7h 8 місяців тому +2

      አወ ወላሂ ያረቅለት ብቅ እልም ባይ ሞልቷል

  • @rabi1011
    @rabi1011 8 місяців тому +60

    ዛሬ ቀሩሳ እያልኩ ፍድቅድቅ ብላችሁ መጣችሁልኝ ❤❤❤ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ የኔ ሱሶች ሩታዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ልዩ

    • @rabi1011
      @rabi1011 8 місяців тому

      ደምሬሻለሁ ዉዷ​@@HtymiTuba5335

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 8 місяців тому +123

    ሩታ ልዬ ሴት ናት ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ነኝየናትዋናፋቅት
      @ነኝየናትዋናፋቅት 8 місяців тому +2

      እኔ ❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому

      ደምሪኝ የኔ ቆንጆ

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 8 місяців тому

      እኔምእዉዳቸዋለሁ

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 8 місяців тому +2

      እኔ❤❤❤❤

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 8 місяців тому +3

      ያችኛዋ ዴግሞ ዛሬ አብርሽ ዋሽቶኛል እያለች አልመጣችም ገርመኝ አይ ሴቶች ስንባል😂😂

  • @Haymi-x6b
    @Haymi-x6b 8 місяців тому +7

    ዛሬ ሀይሚዬ ደስተኛ ስለሆንሽ ደስ ብሎኛል❤🎉እሩታ መልካም ልደት❤🎉🎉🎉

  • @Fkr450
    @Fkr450 8 місяців тому +178

    እንኳን ተወለድሽ የኣብርሽ ንግስት🎉❤

    • @tsegshTube5kk3g
      @tsegshTube5kk3g 8 місяців тому

      ደምሪኝ በቅንነት የኔ ውድ

    • @Fkr450
      @Fkr450 8 місяців тому

      @@tsegshTube5kk3g እሺ ኣለሜዋ💋💙

    • @maskedesta9735
      @maskedesta9735 8 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 8 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 8 місяців тому +32

    የአብርሽ ንግስት እንኳን ተወለድሽ ሀይሚ የኔ ማር እንኳን ተመለሽ እወድሻለሁ እንዲህ ስትስቂ ነው እሚምርብሽ ❤❤❤

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 8 місяців тому +6

    እንኳን ተወለድሽ ሩትዬ መልካም ልደት ሀሚዬ እንኳን ተመለሽ ስትስቂ ደስ ትያለሽ ጫወታሽ ናፍቆን ነበር 👏👍🎂 0:28

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ 8 місяців тому +63

    ሀይሚየ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤ ሁለየ ፈታ በይልን የኔ ትንሿየ❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому

      ደምሪኝ ልዩ በቅንነት

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 8 місяців тому +41

    ወላህ አብርሸ የፍቅር ሰዉ ሴት ልጀ መከባከበ ማሻአላህ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому +2

      ደምሪኝ ቆንጆ በቅንነት

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው
    @አግዚአብሔርአራኛዬነው 8 місяців тому +6

    የኔ ዉዶች ዳስ ስትሉ እግዚአብሔር ካክፉ ኡሉ ይጠብቃቹ ባጣም ነው የምዋዳችሁ ራጅም እድሜ ካ ጤና ጋ ይስጣችሁ ባርቱ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
    @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ 8 місяців тому +37

    ሀይሚ እንኳን ከዛ ደስ ከማይል ስሚት አወጣሽ እንኳንም በደህና መጣሽ ለማንም ምቀኛ ንግግር ቦታ አትስጭ ሁሌም ነይ

  • @fhussen
    @fhussen 8 місяців тому +30

    ሀይሚን የምትወዱ 👍👍👍

  • @amitub615
    @amitub615 8 місяців тому +5

    ዋው በመጀመሪያ ሩታዬ እንኮን ተወለድሺ በመቀጠል የሀይሚ መመለሺ እዴት ደስ እዳለኝ ሀይሚዬ የኔ ድምቀት❤❤❤

  • @Twhdg-vp4xn
    @Twhdg-vp4xn 8 місяців тому +18

    ማነው እደተከታታይ ድራማ የምከታተላቸው ውይይይ ፍቅራቸው ሳስቀና መልካም ልደት ሩታ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻው ይሁንላችሁ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍽🍽🍽🍽🍽🍽🍽🍽

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 8 місяців тому +34

    ሩታየ መልካም ልደት የኔ እናት ❤❤ ግን ግን ሙቤሳ😢😢😢 ያለ ሙቤ አደምቁም ሙቤ ድምቀታችሁ ነዉ ሙቤ ❤ ሙቤ የኔ የዋህ እንወድሀለን ባለህበት ሰላምህ ይብዛልን❤❤

    • @mulu5
      @mulu5 8 місяців тому +3

      አድስ አበባ ነዉ ሙቢ

    • @1993Rihna
      @1993Rihna 8 місяців тому +2

      @@mulu5 ነዉዴ እሺ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 8 місяців тому +4

    በጣም ደሰ ትላላችሁ ደሰታችሁ በጋራ ሰለሆነ ምርጥ ቤተሰብ ሩታዬ እንዃን ተወለድሽ መልካም ልደት ከአብርሽ ጋር ሺ አመት ያኑራችሁ ሁሌ ተደሰቱ❤❤❤🎂

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 8 місяців тому +16

    ሩታየ በአብርሽ ቦታው ሆኘ ልጋብዝሽ❤
    እኔ ምን እልሻለው ቃል የለኝም በአንቺ
    ሞልቶ አይቸዋለው የጎደለኝ ሀዘንየ ያንን ዘመን በአንቺ አለፈያለው እስከ መጨረሻ እወድሻለው ❤❤ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ምርጥ ሴት❤❤እህታቹ ከትግራይ ᴀ//ʀ❤❤❤

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks 8 місяців тому +113

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ክክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏መልካም ልደት ውዴ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 8 місяців тому +7

    ሩታዬ እንኳን ተወለድሸ አብርሸ የደሰታ ምንጭ የሆንሸ ልጅ መልካም ልደት የኔ ዱምቡሻብሸ❤💐

  • @ኤደንቱዩብ
    @ኤደንቱዩብ 8 місяців тому +57

    እሩታዬ እንኳን ተወለድሽ❤🥰

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому

      ደምሪኝ ልዩ በቅንነት

  • @Selamselbha
    @Selamselbha 8 місяців тому +26

    ሩታየ ይቅረት ግን ማሄተብ አርግ እኛ እኮን በእዛብ ሃገር ሁነን አለን❤❤❤❤አርግ እሽ በምቀጥለው እድኖርሽ ok

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 8 місяців тому +4

    የኔ ምርጥ ቤተሰቦች እንኳን መጣችሁልን ሲቀጥል አትጠገብ(ሩታየ) የኔ ወርቅ እንኳን ተወለድሽልን ፣ ነፍ አመት ከአብርሽ ጋር ያኑራችሁ፡፡ ሀይሚም እንኳን ተመለሽ ከሰው ጥሩ ነገሮችን ብቻ ሳይሆን መጥፎ ነገሮችንም ለመቀበል አምሮሽን ሬዲ አድርጊው እንደመልካችን አስተሳሰባችንም የተለያየ ነውና ጥሩ ስትሰሪ የሚሳደቡ ሰዎች ብዙ ናቸው ለነሱ አንቺ ቦታ አትስጭ ስራሽን ብቻ ስሪ የኔ ቆንጆ እንወዳችኋለን፡፡❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ኡሙፉአድቲዩብ
    @ኡሙፉአድቲዩብ 8 місяців тому +15

    የገሽዬ ልጆቹ ፈገግተቹ ሩታ ሚረጥ አፈቀር ፈገግተዉ👌🍬ሩታዬ እህ ፀበይሽ እይተሽ እይተሽ ፈገግተሽ የፈቅር አይተወ አብረሽ ሚረጥ አፈቀር👌🍬🍬🍬🍬

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 8 місяців тому +38

    እንኳን ደና መጣችሁ ማነው የሄን በተሰብ ሲያይ ፍቅር ፍቅር የሚሸተው

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @hayaatgobbee9549
      @hayaatgobbee9549 8 місяців тому +2

      እኔሰወዳቸዉቶቶሎይምጡልን

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 8 місяців тому +1

      እኔ❤❤❤

  • @ItjFjvhcxjhcbc
    @ItjFjvhcxjhcbc 8 місяців тому +4

    ዋዉ እኳን ሰላም መጣችሁ እሩታዬ አቢ በርስደይ እኳን ተዎለድሽ በተረፈ መስቀል እሰሪ በጥቁር ክር አጠር አድርጊና ሁለተኛ ቀኔ ስጠይቅሽ አብርሽ እሰርላት ❤❤❤ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @talefff
    @talefff 8 місяців тому +21

    ኡፍፍ ወዴት ልሂድላችሁ የኔ ፍቅሮች በጣም እወዳችዃለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zanb6852
    @zanb6852 8 місяців тому +45

    ሩታየ መልካም ልደት ሀይምየም እኳን ደህናመጣሽ ሁላችሁንም እወዳችዃለሁ❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому

      ደምሪኝ የኔ መልካም በቅንነት

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 8 місяців тому +4

    ሀይሚየ የኔ ወርቅ እንኳን ደና መጣሽልን ሩታየ መልካም ልደት የኔ ልእልት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር የደስታ የፍቅር ዘመን ያድርግላችሁ አብርሽ ጋ በፍቅር የምታረጁበት ዘመን ያድርግላችሁ የኔ ውዶች ❤🎉🎉🎉🎂🍫🍷🍬♥♥♥♥

  • @embetemulugeta8362
    @embetemulugeta8362 8 місяців тому +18

    HBD🎉ሲቀጥል በዚህ አጋጣሚ ሀይሚና ኤፍሬም መስቀል ይሠሩ የምትሉ በላይክ አሳዪኝ

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому

      በቅንነት ደምሪኝ ልዩ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 8 місяців тому

      ኤፉሬም ያስራል ብዙ ጊዜ

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by 8 місяців тому +12

    ሩታ እንኳን ተወለድሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ሀይሚየ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉አታስከፏትኝ❤❤❤❤ኮሜንቶች❤❤❤ተዉ ተዉ ተዉ ብያለሁ❤❤❤

    • @sitrsusu
      @sitrsusu 8 місяців тому

      ደምሪኝ እህቴ😊

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 8 місяців тому +4

    መልካም ልደት ሩትየ 100 ልደት ምታከብሩት ያርጋችሁ♥️🙏🏾🙏🏽

  • @JsFh-fe6mg
    @JsFh-fe6mg 8 місяців тому +34

    አቤላ ክከሀይሚ በጣም ማች ያደርጋሉ በእውነት ደሞ ሩት እወድሻለሁ አብሪሽም እንደዛው ግን አብሪሽየ አንዳንዴ ግንባሯን ጉንጯን ሳማት ፍቅርህን ግለፅላት የኔ ውድ ሩት ደስ ትላለች

    • @nunubintbaba
      @nunubintbaba 8 місяців тому +4

      አቤት ማጋባት ስትወዱ ለብሩክ ተብላለችኮ ክክክክክክክክክክ

    • @haleema5475
      @haleema5475 8 місяців тому +1

      😂😂😂​@@nunubintbaba

    • @TigyTigy-f8s
      @TigyTigy-f8s 8 місяців тому +5

      በጣም አሳቅሽኝ የኔ መልካም ክበሪልኝ እሷ ብቻ ነች ምስመዉ የኔ እናት ስወዳቸው

    • @JsFh-fe6mg
      @JsFh-fe6mg 8 місяців тому

      @@nunubintbaba ክክክክ

    • @JsFh-fe6mg
      @JsFh-fe6mg 8 місяців тому

      @@TigyTigy-f8s ብየኮ ነው የኔ እውነቴንነውሳህ

  • @Alkemeribnulmisbah
    @Alkemeribnulmisbah 8 місяців тому +17

    ሀይሚዬ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎናል አንቺ ከሌለሽማ ማየትም ያስጠላል ሩቲ H B D 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sitrsusu
      @sitrsusu 8 місяців тому

      ደምሪኝ እህቴ

  • @ዜድሀሮሚዲያ
    @ዜድሀሮሚዲያ 8 місяців тому

    እሩታየ እንካን ተውለድሽ ሀይሚየ እንካን ደህና መጣሽልን❤❤ ሙቡ ቢኖር የበለጠ ይደምቅ። ቆይ❤❤

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 8 місяців тому +35

    መልካም ልደት ሩታዬ 🎂 ሃይሚ አንቺ ስትስቂ ነው እምታምሪው ❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому +1

      የኔ መልካም ደምሪኝ

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 8 місяців тому +1

      ደምሪኝ እማ🎉🎉❤

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 8 місяців тому

      ​@@HtymiTuba5335አሯ ያቺኛዋ እምታሽቃብጠው ምንድነው ከየት መጥታ ነው ዛሬ አሽቃባጭ አለ ሙቢ 😂😂

  • @HAYU09869
    @HAYU09869 8 місяців тому +20

    ወላሂ እንዴት ደስ እንደምትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ሁሉ በግዜው ውብ ነው እንደሰው ያልሆነው ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያኑራችሁ ሁላችሁም በጣም ደስ ትሉኛላችሁ ❤❤

  • @Aelhamedulilah
    @Aelhamedulilah 8 місяців тому +2

    አብርሸ ባክህ ልብስ ስትመርጥ ትንሽኳን ረዘም አዴርገው ይሄኮ ማለት በሆነ አጋጣሚ እቃ ወጥቆባት ልታነሳ ጎበስ ስትል ከኋላዋ እፍረተ ገላዋ ብልጥጥ ነው የሚል አረ ባካችሁ ከባህላችን አትውጡ የሱሪ ሲባል ከገገልበት በላይ ቀሚስ መጣ ጠንካራ ወንድ ብሎ ማለት ሚስቱን የሚሰትር ነው ይህም ከአለባበስ ይጀምራል

  • @kalkidan555
    @kalkidan555 8 місяців тому +29

    እንኳን ተወልድሽ ሩታየ የኣብርሽ ንግስት🎉🎉❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому

      ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት

  • @jesam-oz5dh
    @jesam-oz5dh 8 місяців тому +14

    የኔም ከሁለት ቀን ብኃላ ልደትነው መልካም ልደት በሉኝ🎉🎉🎉🎉
    ሩታዬ መላካም ልደት 🎉🎉🎉❤❤ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክልሽ ፈጣሪ የኔ ውድ🎉❤❤

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 8 місяців тому

      መልካም ልደት🎉🎉🎉❤ ይሁንልሽ ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ በደስታ በጤና ያቆይሽ🎉🎉🎉🎉

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 8 місяців тому

      ደምሪኝ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 8 місяців тому

      መልካም ልደት

  • @EfghDgghh
    @EfghDgghh 8 місяців тому +7

    ሩታዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ግን ከይቅርታ ጋራ ማህተብ አድርጊ በተረፈ ውድድ ነው የማረጋችሁ ሁላችሁንም የኒ ውዶች

    • @haymanotMoges-ju9kk
      @haymanotMoges-ju9kk 8 місяців тому

      አብርሽ ከነቤተሰቡ ፔጤ ነው ሩታም ፔጤናት ለምን ያስራሉ

    • @eyerusAlemayo
      @eyerusAlemayo 8 місяців тому

      Awo mahatab adirgi

    • @romantup9195
      @romantup9195 8 місяців тому

      ​@@haymanotMoges-ju9kkአንቺ ነሽ ጴንጤ ያደርግሻቸው

    • @WubeteAndualem-ct3dt
      @WubeteAndualem-ct3dt 8 місяців тому

      ​@@romantup9195አወ ጴንጤ ናቸውኮ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ 8 місяців тому +29

    ሩታየ እንኳን ተወለድሺ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ የኔ መልካም ሴት መልካም ልደት🎂🍬🍭🎊🎉🎉🎉🎉🎁🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🛍🎉ሩታየ እኛ የመዳም ቅመሞች እንወድሻለን🥰♥️♥️🎊🎊🎈🎈🥰♥️🎉🎉

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 8 місяців тому +14

    ሀይሚየ እኳን ከዛ ስሜት መጣሽልን ሲቀጥል ሩታየ እኳን ተወለድሽለት የአብሪሽ ሚስት የኛ የመዳም ቅመሞች ተናፋቂ

  • @MahelatMahelat
    @MahelatMahelat 8 місяців тому +3

    ሀይምየ ስለመጣሽ ደስብልኛል እህቴ ❤❤❤❤❤እሩብታየ እንኳን ተወለድሽ እህቴ ቀሬዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 8 місяців тому +15

    እናተን ሳይ የኡነት ለካ ፍቅር አለ እላለሁ❤ ክፉ አይንካቹሁ ዘና በልሉን የጋሽየ ልጅች❤ ሃይሚየ የኔ ዉድ❤ ኤፋየ ምርጥ ወንድም የኡነት

  • @dxb7358
    @dxb7358 8 місяців тому +18

    ሩትዬ እንኳን ተወለድሽ ዬአብርሽ ንግስት እድሜና ጤና ይስጣችሁ አብራችሁ በፍቅር ኑሩ ውለዱ ክበዱ 🎉🎉🎉🎉❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому

      የኔ መልካም ደምሪኝ

  • @susumurad911
    @susumurad911 8 місяців тому +3

    እሩታዬ እንኳን ተወለደሺ የአብርሽ ድምቀት ነፍ አመት ኑሪልን ❤❤❤❤
    ሀይሚዬ የኔ ቅመም እንኳን ደና መጣሽ አላህ ፈግግታሺን አይለወጠው ሁልግዜም ፈግ በይለኝ የኔ ሱኳር❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 8 місяців тому +10

    ሩታ መልካም ልደት ቀሪውን ዘመንሺን እግዚአብሔር ይባርክልሺ ❤❤❤❤ሀይሚዬ❤❤❤ በመምጣትሺ ደስ ብሎኛል የኔ ፈንዲሻ ሙቤ የት ሄዶ ነው ሙቦ ቢኖር የበለጠ ይሞቅ ነበር

  • @አለማመኔንእርዳውማር9-24
    @አለማመኔንእርዳውማር9-24 8 місяців тому +23

    እሰይ ሃይሚዬ ስትስቂ ነው የሚያምረው ሩታዬ ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ከአብርሽ ቤተሰቦች ጋራ የደስታ ያድርግልሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @የበረሀውመናኝአባዬኑሩልኝ

    ሀይሚ የኔ ቆንጆ እንኳ ደህና መጣሽ ይቅርባይ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለተሳዳቢ ቦታ አትስጪ እሩታ እንኳ ተወለድሽ

  • @hddyhshzixhxh
    @hddyhshzixhxh 8 місяців тому +19

    ሀይሚ ስለመጣች ደስ ያለው 👍እኳን ተመለሽ

  • @ዉቢት
    @ዉቢት 8 місяців тому +16

    ሩታዬ መልካም ልደት እንኳን፡ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 8 місяців тому +3

    Happy Birthday RUTAYE እንኳን ተወለድሽልን ሽ አመት ኑሪልን ከአብርሽ ጋ አብርሽየ ምርጥ አፍቃሪ ነክ በእውነት ደግሞ በጣም እያማረብክ ነው ይመችህ ወድሜ ኤፋ ሀይሚ ጓደኛቹ እንወዳችሇለን ❤🎂👑❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailukidist878
    @hailukidist878 8 місяців тому +12

    መልካም ልደት ሩታ 🎂💚 አብርሃም ኤፍሬም ሀይሚ የናንተን ስም አጥፍታ የራስዋን ዩቱይብ ለማሳደግ ብቅ ብላለች
    ምንም አይነት መልስ እንዳትመላለሱ በጣም አስተዋይ መሆን አለባችሁ መዉደድ ያሸንፋል እንወዳቹሀለን 🙏💛

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 8 місяців тому

      ትኽክል❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 місяців тому

      እነሱ ስራት ያላቸው ናቸው ይሷ ግን ጤነኛ አመስለኝም አልፈልግም ብላ ህዳ አሁን ስም ማጥፋት ምን ይሉታን

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር 8 місяців тому +1

      መልስም አይሰጦት ስጀመር እነሱ

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 8 місяців тому +16

    የአብርሽ ድምቀት ሩታዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ አብርሽ ምርጥ ባል ሀይሚዬ የኔ ውዴ እንኳን ተመለሽ አንቺ ስትስቂ ነው እምታምሪው በተረፍ ሁላችሁንም ውድድድድድድ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Rutatube7595
      @Rutatube7595 8 місяців тому +2

      ደምሩኝ ወዳጆቼ🎉❤

    • @sitrsusu
      @sitrsusu 8 місяців тому

      ​@selamtube7595 ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 7 місяців тому

      እሺ 😊😊

  • @xfgfdfggh7631
    @xfgfdfggh7631 8 місяців тому +3

    የኒ ሸጋ እህት ሀይሚየ መጣችልኝ የጋሽየ ቆንጆ😂😂😂😂😂😂😂ደስ ብሎኛል ሁላችሁም ተወዳጅ ናችሁ በርቱ ✅✅✅✅✅

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 8 місяців тому +32

    ሩታ የኔ ልእልት እንኳን ተወለድሽ ሀይሚ በመምጣትሽ ደስ ብሎኛል የጋሼ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቅሽ

  • @እናቴማርያም-ነ4ሸ
    @እናቴማርያም-ነ4ሸ 8 місяців тому +7

    ሩታየ እኳን ተወለድሽ መልካም ልደት አብርሽ ግን ጌታ የተባረከ ይሁን አልክሳ የተመሰገነ ይሁን አትልምዴ ግን ሃይሚ ኤፍሬም እሩታ መአተብ አርጉ ❤❤❤❤እስኪ አንድ ቀን ማርያምን በሉ ልቤ በደስታ ይዝለል ❤❤❤ሄለን ማርቆስ ማርያምን ሲሉ ሲያምሩ ተዉ ተዉ ተዉ ሰለምወዳችሁ ነው በማርያም መአተብ አርጉ🥰🥰🥰🥰🥰

    • @yezinamulumengsit771
      @yezinamulumengsit771 8 місяців тому +1

      መናፍቅ ሳይሆኑ አይቀሩም አክታቸው እንደ ኦርቶዶክስ ነው

    • @alemalem6024
      @alemalem6024 8 місяців тому

      አወ ናቸው

    • @እናቴማርያም-ነ4ሸ
      @እናቴማርያም-ነ4ሸ 8 місяців тому

      @@alemalem6024 ማርያምን በይ ወይኔ ነፍሴ እስከምወጣ ነበር እምወዳቸው ይቅርታና መናፈቃን ሰው አይመስሉኝም በሕይወቴ

  • @fikrTubeፍቅር-s8b
    @fikrTubeፍቅር-s8b 8 місяців тому +1

    በኔ ህይውት እድትጫውክ አትቅርም ሁሉንም መርጃውች አውጣለሁ ጥብቅ😢😢

  • @tube-le9wm
    @tube-le9wm 8 місяців тому +10

    የኔ ማሮች ድንግል ማርያም አትለያችሁ እሩታዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽልን የአብርሽ ልእልት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 8 місяців тому +8

    ሩታዬ happy birthday beauty
    እንኳንም ተወለድሽለት ለ አብርሽ ለወንድሜ ቆንጆ!!!!
    ሩታዬ we love you beauty and this amazing family!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!

  • @yedusami26
    @yedusami26 8 місяців тому +2

    በቃ ፍቅር ሲሰጥህ እንዲህ ነው አብርሽ እግዚአብሔር አመስግን ስለ እሩታ እንኳን ተወለድሽ የኔ ወርቅ ያሳለፍሽውን ለፍቅር የከፈልሽ ሁሉንም እኔ አንድ በአንድ አሳለፌያለው ዛሬ የ2❤❤ ልጆች እናት ነኝ ባሌን ግን አሁን አያስከፈልኩት ነው ጎበዝ በይኞ የአብርሽ ወርቅ ነሽ ወልዳቹ ክበሩልኝ ሴቶች ሆይ ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል የሀገሬ ለጆች

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 місяців тому +18

    የሰደት እህቶቼ የነፃነት ኑሮ ይሰጥን እግዚአብሔር ሩታዬ እንኳን ተወለሽ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 8 місяців тому

      ኣሜን🙏

    • @sitrsusu
      @sitrsusu 8 місяців тому

      በቅንነት ደምሩኝ ውዶቸ

  • @FghuGgyuu
    @FghuGgyuu 8 місяців тому +16

    እሩታዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ መልካም እመሠሪበት ዘመን ይሁንልሽ የብርሽ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 8 місяців тому +1

      የኔ ልዩ ደምሪኝ

  • @gufgif-tf5jk
    @gufgif-tf5jk 8 місяців тому +3

    እሩታዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbuAhmad-fy6mp
    @AbuAhmad-fy6mp 8 місяців тому +19

    ሩታየ 1000ዓመት ያኑርሽ❤❤❤❤❤ስወዲቹሁ ሀይሚ የኔማር🥰🥰🥰🥰

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 8 місяців тому +10

    እሩታዬ ልዕልቷዬ የአብርሽ ንግስት እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ ማማዬ ስወድሽ