እናቴ ይቅር በይኝ..በሳቅና ለቅሶ የታጀበው ፕሮግራም! ሰው በራሱ ፀሎት እንዴት ባሉን ያጣል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 2,7 тис.

  • @tomas-lov
    @tomas-lov 3 місяці тому +603

    The person is an exceptional journalist. The way he listens to his guests with empathy and truly understands their feelings is remarkable. His ability to grasp ideas and maintain meaningful communication is something special. To be honest, I generally dislike most interviews conducted by journalists, except for those by legends like Maza and a few others. I rarely even finish watching most programs.
    As for the guest, she has a pure and blossoming heart. I love her deeply, and I encourage her to keep her faith in God and stay focused on the good in life. I advise her not to hold resentment or judge others based on past experiences

    • @NEBGEBRU
      @NEBGEBRU 3 місяці тому +6

      5t6😮😅la dernière bu

    • @ተማሪ
      @ተማሪ 3 місяці тому +21

      እውነት ነዉ፣ ይህ ሰው ባለሙያ ሰው ነው፣ አድማጭ፣ ትሁት፣ የእንግዶቹን ክብርና ስሜት የሚጠብቅ፣ ባለሙያ!!
      For me, Maraki weg is interesting because of the way the interviews
      are conducted.
      Thanks

    • @RedwanHussein-mc6np
      @RedwanHussein-mc6np 3 місяці тому +6

      የኔ ምስኪን እኔን መስልሽኝ 😢😢😢😢😢

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 3 місяці тому +9

      Obviously he is a real journalist, he studied journalism unlike those amateur jornalist who become journalist out of nowhere only because they are artist.

    • @amanbahlebi9436
      @amanbahlebi9436 3 місяці тому +4

      Where is her UA-cam

  • @meskeremgebreyes3201
    @meskeremgebreyes3201 3 місяці тому +2311

    እውነቴን ነው እምላቹ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በምንም ጉዳይ የተጨነቃቹ በየትም እምነት ኑሩ ድንግል ማርያምን የጭንቅ አማላጅቱን ከልባቹህ ጠይቅዋት ከማይታመን ነገር ታሪክ ትለውጣለች ለኔ መደበቅያዬ ከጌታ የተሰጠችኝ ስጦታዬ ናት ስለስዋ ሳነሳ አለቅሳለው ለተጨነቃቹ ትድረስላቹ አሜን

    • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
      @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 3 місяці тому +20

      አሜንን ማሬ❤

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 3 місяці тому +50

      አሜን እናቴ የለመኗትን የማትነሳ የንገሯትን የማትረሳ ጭንቅ አማላጅቷ ❤️❤️❤️

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 3 місяці тому +21

      የኔ ተስፋፋ ❤❤❤❤❤እማምላክ የጭንቀቴ ደራሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ጥያቄ የለዉም.እንኳን.የነገሯትን.የደበቋትን.እምታቅ❤❤❤❤❤❤

    • @mlhmlh5603
      @mlhmlh5603 3 місяці тому +11

      አሜን

    • @romansamueal
      @romansamueal 3 місяці тому +7

      አሜን ትድረስለን

  • @amengeberhiwote5083
    @amengeberhiwote5083 3 місяці тому +856

    የኔ እናት የኔ ጠባቂ የኔ ሚስጠረኛ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ልመነዋ ክብሯ ከልጇ እና ከኛ ጋ ይሁን

  • @EthicsDirectorate
    @EthicsDirectorate 3 місяці тому +570

    የኔ ቆንጆ ስታለቅሺ እንባዬ ሲመጣ፣ ስትስቂ ፈገግ ስል ጨረስኩት የሁላችንንም የሕይወት ቋጠሮ ኪዳነምህረት ትፍታልን ፡፡

  • @HappyFamily-y2t
    @HappyFamily-y2t 2 місяці тому +13

    የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ያደረገችልኝ ነገር ተወርቶ አያልቅም በልጅ በትዳር ባረከችኝ ልቤ የሚያርፍበት ባል ሰጠችኝ 3 ሴቶች ልጆች ሰጠችኝ እኔም ደጆ መጥቼ ክርስትና ሰጠኃት የሂወቴ ጣእም የንሮዬ ቅመሜ እላታለሁ የተጨነቃችሁ ደጅ ጥኑ ኪዳነ ምህረትን ደግ ናት ሁሉን ሰሚ ናት

  • @jenbertefera1822
    @jenbertefera1822 3 місяці тому +6

    እውነት ነው የሰውን ልጅ አታውቅም እወዳለሁ እንጂ ይወደኛል ማለት አይቻልም እንካን እግዚአብሔር ጠንካራ ልብ ሰጠሽ ለልጅሽ ስትይ መኖር አለብሽ በርቺ ❤

  • @mahiaw7292
    @mahiaw7292 3 місяці тому +674

    ያመንሻት የተከተልሻት ኪዳነምህረት ቀሪ ህይወትሽን ዘመንሽን ትባርክልሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ታብቃልሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 3 місяці тому +2

      Yemitamenew yemeneketelew Eyesusen Becha nw....Dengel Mariam rausa lejen semu nw yalechew.....

    • @fanuelSim
      @fanuelSim 3 місяці тому +2

      Amen🥺🙏🙏🙏♥️

    • @kokifikadu
      @kokifikadu 3 місяці тому

      አሜን

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 3 місяці тому +258

    ትክክለኛ የተማረ ጋዜጠኛ መሆንህን ያስመሰከርክ ምርጥ ጠያቂ ጋዜጠኛ ነህ አድናቂህ ነኝ ❤️❤️❤️

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 3 місяці тому

      አንተን የወለደች እነት❤❤

  • @ayelechabera-e6m
    @ayelechabera-e6m 3 місяці тому +195

    እኔም እንዲህ እንዳንቺ ነበር የተሳልኩት 2015መጋቢት 16 ክብር ለሷይሁን ጥርግ አድርጋ ከህይወቴ አዉጥታልኛለች ይሄኔ አፈር ሆኜ ነበር ፈጣሪ ከማይሆን ትዳር ይሰዉራችሁ❤❤❤❤

  • @AylaMaryam-kj4yp
    @AylaMaryam-kj4yp 3 місяці тому +74

    የኔ መልካም ሴት ፀሎትሺ ትክክል ነዉ እኔ 5አመት ሙሉ ያፈቀርኩት ፍቅረኛየ ሴትነቴን እንድጠላ አድርጎ እያሰቃየኝ አንድ ቀን አልቅሸ ድንግል ማርያምን ለመንኳት ከዛ ከኔ ሂዎት ወጣ ሌላ ሴት አገባ አሁን ስራየ ላይ ትኩረት እያረኩ ሁሉን ነገር እንደ አድስ ጀመርኩ አሁን ደስተኛ ነኝ ለኔ የደረሰች ድንግል ማርያም እናቴ ለእናንተም ትድረሰላችሁ

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 3 місяці тому +2

      አሜን አሜን❤❤❤

    • @Sameera-fk3ho
      @Sameera-fk3ho 3 місяці тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @semirahassenhassen8543
      @semirahassenhassen8543 2 місяці тому

      ❤❤❤❤amin Amin Amin ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EtsubAdane
      @EtsubAdane 2 місяці тому

      Amene amene amene❤❤❤❤​@@RahelMamo-zn3ww

    • @A1al-sb2xc
      @A1al-sb2xc 24 дні тому

      አሜን❤❤❤

  • @haymigecho253
    @haymigecho253 3 місяці тому +22

    ድንግሊቱ እንዴት ብትወድሽ ነው በወር ውስጥ ለፀሎትሽ መልስ የሰጠችሽ? ትዳር የእድሜ ልክ ነው። እድሜ ልክ ከማልቀስ ነው የሰወረችሽ። ክብር ከነልጇ

  • @solyanabiadgelign8946
    @solyanabiadgelign8946 3 місяці тому +500

    የእሷን ስሜት በትንሹም ይመሳሰላል ለኪዳነምህረት ፀሎት አድርጌ ለእሷ ሰጥቻት እዛዉ በቤቷ ታርቀን የዛን ቀን እስኪ ኪዳነምህረት ብዬ አልቅሼ ወጥቼ 16 ፆም ሳይገባ ፀባዬ ተቀየረ አብዝቼ ፀሎት አደረኩ በህልሜ መታ ነገረችን ከዛም እዛ ሄጄ አድሬ ማላቀዉን እንጦጦ ኪዳነምህረት አደርኩ ስፀልይ አደርኩ ከስሬ እንዴት እንደጠፋ ሳላቅ ጠፋ እና አሁን እምነቴ ጨምሯል በህልምም ሳሞራትም ሰምታኝ በቃሽ ያንቺ አደለም አለችኝ እኔም ሁሉንም እርግፍ ከድርጌ ተዉኩ ክብር ለኪዳነምህረት እሷን ሳንጠራጠር ካመንን እስከመጨረሻዉ በዘርፉፉ ቀሚሷ ትሸፍናለች ተመስገን 🙏😊💙

    • @fikertefentahun9800
      @fikertefentahun9800 3 місяці тому +35

      እግዚአብሔር ይመስገን! ኪዳነ-ምህረት ክብሯ ይስፋ! አንችን የሰማች እኛን ትስማን!

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 3 місяці тому +1

      Gn bemaryam endet new yemttelyut ebefetare smi ngereg ene betam akebretalewhu emebrhann gn erezembg yemnegret

    • @ማርያም-ኰ7ጸ
      @ማርያም-ኰ7ጸ 3 місяці тому +1

      አሁን ብያየው ይሀ ምን ያህል እንደአቆሰላት ይገባዋል ግን ሰውየው ??

    • @Ama-xi4ow
      @Ama-xi4ow 3 місяці тому

      Ayzush tesefa atkureche hulachenem meles eytebken new​@@M_52-l1y

    • @meseretsemeani360
      @meseretsemeani360 3 місяці тому +7

      የሰውን ልጅ መቼም አታውቀውም ::

  • @danielalebachewmolla8395
    @danielalebachewmolla8395 3 місяці тому +174

    ትክክለኛ ፀሎት ነው የሚገርመው የእመብርሀን መልስ በደንብ ነው ምትሰማሽ እናታችንን እመብርሀንን በደንብ ያዣአት

    • @kumnegerkebede
      @kumnegerkebede 3 місяці тому +1

      sew mewded sijemir bizu gize yichin tselot new yemitseliyew, wediyaw bemikniat yifersal... 😢😢😢

  • @roozhroozh
    @roozhroozh 3 місяці тому +95

    የምር ከሳቅሽ ጀርባ ቡዙ ህመሞች አሉ ይገባናል. ግን ካንቺ የራቀው ልጂ አስመሳይ ስለነበረ ማስመስሉ ከብዶት ነዉ ካንቺ የራቀው እና በርቺ አግኝቶ ነዉ አንቺን ያገኘ ወንድ በርቺ ጀግና ነሽ የምሬ ነዉ🎉🎉🎉❤❤❤

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 місяці тому +2

      ሰቅታም ሰው ብዙ ህመሙ አይታወቅም 😪😪😪😪

  • @destatamiru192
    @destatamiru192 2 місяці тому +6

    ሁሌም እናት ልክ ናት አልሽ? የፍቅረኛሽ እናት ልክ ናቸው እያልሽን ነው ። ይህን ሁሉ እምባሽ የሚፈሰው እናት በተባለች ሰው ነው ።።።😢😢😢 ሁሌም ትክክል ፈጣሪ ብቻ ነው ።

  • @zaidsyum9706
    @zaidsyum9706 3 місяці тому +10

    ኣጆኪ ዛጓለይ ብሰብኣይ ተጎዲኤ ኣይትበሊ እቶም ዝኸዱ ነዓኺ ዝበቕዑ ኣይኮነን ምኽንያቱ ጓልኪ ጻዕዳ ኢላትኪ ኣጆኺ ነዓኺ ብኽብሪ ዘንብረኪ ፈጣሪ ቀሪቡልኪ ኣሎ ዕድመን ጥዕናን የሃብክን ኣጆኺ💪❤❤🇪🇷

  • @amenamen1611
    @amenamen1611 3 місяці тому +97

    ትክክለኛ ጋዜጠኛ ሰውን የምታዳምጥበት መንገድ ያስገርማል ፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ስራህን ይባርክልህ ፤ እህቴ አሁንም የልብ መሻትሽን ያመንሻት እናቴ ኪዳነምህረት ትፈፅምልሽ

    • @dagimsenbet2945
      @dagimsenbet2945 3 місяці тому

      Yes....he is good....i was one of the first subscribers... am glad he is doing good.

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 місяці тому +127

    በጣም ነው የወደድኩሽ አግዚአብሔር የሚክስ አምላክ ነው ኪዳነምህረት ትስማሽ አህቴ

  • @nejatbedru4660
    @nejatbedru4660 3 місяці тому +492

    ትልቁ ከዚህ ታሪክ የተማርኩት የሰውን ልጅ አናውቀውም 😔😔😔😔😔😔

  • @fikirtetegene-w7y
    @fikirtetegene-w7y 18 днів тому +1

    እዉነት ነዉ እህቴ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እመቤቴን ጠይቆ ማንም ያፈረ የለም የጭንቅ አማላጇ ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏🙏🙏

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 3 місяці тому +41

    የውስጥሽ ንፅህና ወትሽ ላይ ያበራል በጣም የዋህ ነሽ ለዚህም ነው ጸሎትሽ በፍጥነት የሚሠማው 🥰

    • @AlemBelachew-v7i
      @AlemBelachew-v7i 2 місяці тому

      Besmam yegeltetshebet menged ygeltatal desi yakge Comment ❤❤❤❤

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 3 місяці тому +194

    ስራአትዋ ስነምግባር ሁሉም አሟልቶ የሰጠሽ ጠንካራ ሴት ስታምር ሙሉ ውበት ሳቂታ ኪዳነምህረት መሻትሽን ትሙላልሽ 🥰🥰

  • @tigistabatetizu9148
    @tigistabatetizu9148 3 місяці тому +43

    በጣም ጠንካራ ሴት የምትገርም ናት! ውስጧ ስቃይ ሀዘን አለ ግን በፈገግታዋ ታሸንፋለች!! ይሄ ደግሞ የመጣው በእምነቷ ነው ኪዳነምህረት እናቴ ሚስጥረኛዬ ሀዘንን ወደ ደስታ የምትቀይሪ እሷ ካንቺ ጋር ናት በቃ ምን ትፈልጊያለሽ እድለኛ ነሽ የምድር ፈተናዎች ከባድ ቢሆንም አምላክን እመቤቴን የያዘ ሰው አፋሮ አያውቅም ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን አሜን!!

  • @hanankemal988
    @hanankemal988 3 місяці тому +40

    ለመጀመሪያ ግዜ ነው ከልቤ የሰው ታሪክ ሳይ እውነት ባንቺ ውስጥ እራሴን አየው በጣም ጠንካራ ሴት እና ለሌሎች ተምሳሌት መሆን ትችያለሽ
    በሌላ በኩል ደሞ እናትሽን አለመስማት አሁን ድረስ ቢፀፅትሽም እናቶች በልጆጃቸው አይጨክኑም እና ፀፀት አታብዚ በመሳሳት ውስጥ ትክክል መሆን አለ እና በመሳሳትሽ ኤዶምን አግኝተሻል።
    ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልሽ ❤

  • @edelawitbefkadu1100
    @edelawitbefkadu1100 3 місяці тому +11

    የኔ ቆንጆ በጣም አሳዝኖኛል ምስክርነትሽ እግዚአብሔር የሚያፅናናውን መንፈሱን እንዲልክልሽና የተሰበረ ልብሽን እንዲጠግን ፀሎቴ ነው። ብዙ ዋጋ ከፍለሽ ያሳደግሻትን ልጅሽን ጌታ በጥበብና በሞገስ በቤቱ ያሳድግልሽ።

  • @ethiopiaagere5417
    @ethiopiaagere5417 3 місяці тому +16

    የሄ ቢቆይም አይሆንሽም ነበር እመቤቴ ማሪያም ሁለን አስቁማልሻለች ክብር ለሷ ይሁን በርቺ ቆንጆም የዋህም ልጅ ነሽ

  • @meklitsolomon7168
    @meklitsolomon7168 3 місяці тому +120

    ኪዳነ ምህረት አንድ እርምጃ ያለሷ ፍቃድ እንድራመድ ፈቅዳልኝ አታውቅም የጠየኳትን ነገር ቀጥታ ነው በህልሜ ምታሳየኝ ማሪያም ስላት ከእሳት ነው ምታወጣኝ ተመስገን እሷን የመሰለች እናት ስለሰጠህን ጌታ መዳናለም ።ድንግል ማሪያም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

    • @AdadisMereja10
      @AdadisMereja10 3 місяці тому +2

      እስቲ እባክሽ ፀልዪልኝ እኔ ለህይወቴ መልስ አጥቻለሁ

    • @lamroteosaman3703
      @lamroteosaman3703 2 місяці тому

      ፀልይልኝ እመቤቲ የጎደለኝን ታውቃለች

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 3 місяці тому +80

    ልጇ እናቷን የገለፀቻት ቃል ነጭ ናት ብላ ነው:: ከንፁህ አንደበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 3 місяці тому +47

    ብዙ ገለጥኩሽ አነበብኩሽ በስህተት ያለፍኳቸውን አረምኩብሽ የቀረውን የህይወት ሉኬ ሌላ ታሪክ እንድፅፍ ስለረዳሺኝ የህይወት ደውል ስለሆንሺኝ አመሠግናለሁ ልባም ሴት ነሽ ❤❤❤❤በርቺ 🥰🥰

  • @lidyaberhan2836
    @lidyaberhan2836 3 місяці тому +13

    እዉነት ነው እኔም ምስክር ነኝእናቴ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት🙏🙏🙏

  • @Tiruye.Muluken
    @Tiruye.Muluken 3 місяці тому +8

    ትክክል ሰወን ምንም ያህል ጌዜ አብርህወ ብትኖር ሰወን አታወቅወም።የተመችኝ ንገግር👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @sosina325
    @sosina325 3 місяці тому +133

    obviously ልጅ ስላለሽ ነው ....ልጅ ያላትን ሴት አታግባ ብለው ...በልጅሽ ልደት ማግስት መሆኑም ይህን ያሳያል ...እመቤቴ አሁንም የካሳ ዘመን ታድርግልሽ

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 3 місяці тому +196

    ወላሂ የሰው ልጅ ሁሌም ሲሰበር ከስብራቱ የሚነሳው መንፈሳዊ ሲሆን ብቻ ነው በጣም በጣም ተምሪያለሁ በተለይ ካረግሽው ጸሎት ስለማይጠቅምሽ በሰበብ አራቀልሽ ዘመንሽን ከማልቀስ ፈጣሪ ጠበቀሽ

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 3 місяці тому +65

    የኔ ልጅ ሴት ልጅ ስትጎዳ ማየት ይከብደኛል ምክንያቱም እኔም የአንዲት ሴት ልጅ እናት ነኝ። እናት ከእግዚያብሄር በታች ለልጇ መልካሙ ሁሉ እንዲሆን ስለምትፈልግ ልጇን ከተሳሳተ መንኘድ ሁሌም ትጠብቃለች ግን ደግሞ በወቅቱ ላትሰማ ትችላለች ብዙ ጊዜ ከረፈደ በኋላ ነው ከፀፀት ጋር የሚኖረው። ልጄ ያለፈውን ተይው ተማሪበት እናትሽን በአካል ይቅርታ ለመጠየቅ ግን ነገ ዛሬ አትበይ አሁኑኑ አድርጊው ነገ በፈጣሪ እጅ ነው ያለችው። ሰሚነሽ ኪደነምህረት ያሰብሽውን ታሳካልሽ ልጅሽን ታሳድግልሽ አሜን🙏🙏🙏

  • @seada9327
    @seada9327 3 місяці тому +41

    ወላሂ ፀሎትሽ ትክክል ነው እኛም ሙስሊሞች ተቀራራቢ ዱአ አለን በተለይ ለትዳር ከታሰበ ሰዉ ጋር በራሴም አይቸዋለሁ አላህ ሁሌም ያስደስትሽ በቃሽ ይበልሽ ማልቀስ ስትስቂ ስቄ ስታለቅሺ አልቀሼ ወይ ጉድ❤❤

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 3 місяці тому

      ❤❤❤

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 місяці тому

      የኔም ባል 2 ሳይቀየር ኖሮ በማላቀው ነገር ተቀየረ በምን እንደተቀየረ አላቅም ሰውን ማወቅ ከባድ ነው

    • @seada9327
      @seada9327 2 місяці тому +2

      @@زينبمحمد-ظ8ن እ እራስሽን ጠብቂ ማማ እሱን አትለማመጪ ዱአ አድርጊ

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 місяці тому +4

      @@seada9327 አልሀምዱሊላህ አላህ ልክ እሷ ማሬያም ብላ እደፀለየች በ8 ቀን ፆሎቷ ተሰምቶ እደተፈወሰች እኔም አልሀምዱሊላህ ዱአ አርጌ በ15 ቀን ልክ እንኳን ያገባሁት የማቀው እራሱ አይመስለኝም ከልቤም ከምኔም አላህ አወጣልኝ ለተጎዶ ሁሉ እንደኛ ከልባቸው ያውጣላችሁ አልሀምዱሊላህ

    • @seada9327
      @seada9327 2 місяці тому

      @@زينبمحمد-ظ8ن ማሬ አልሃምዱሊላህ እንኳን ጎበዝ አደረገሽ አላህ ግን ችግሩ እኛ ስንረሳቸዉ ተመልሰዉ ይመጣሉ ዳግም ለመስበር እና ከአላህ ለማራቅ አላህ ይጠብቀን

  • @ZainabAwal
    @ZainabAwal Місяць тому +1

    ወይኔ ማሻአላህ ስተምሪ በዛ ላይ ሳቋ ሁሉ ነገሯ ማሻላህ ሴት ወላሂ አላህ ከዚህ የበለጠ ደረጃ የድርስሽ የኔ እህት ጀግና ነሽ ወላሂ ህይወትሽን አላህ ይበርክልሽ የኔ ቆንጆ ሳቅሽን የብዘልን በርቺ አላህ ከአንቺ ጋር ይሆን የኔ ፍልልቅ ልጅሽንም አላህ ትልቅ ደረጃ የድርሰት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ወላሂ በጣም እንወድሸለን እናከብርሸለን ወንድማችንም በጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን በጣም እናወብረሀለን እንወደሀለን ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamGuday
    @AbrahamGuday 3 місяці тому +35

    በጣም የገረመኝ ነገር ልጅቱ ፀሎት እዴት እደሚጠየቅ እደሚለመን በሚገባ ታውቃለች. አሁን አንችን የመሰለ ፍልቅልቅል ቆንጆ ሴት ከ አንድም ሁለቴ እደዚህ በውንድ መጎዳት ይከብዳል. ግን ጎበዝ ነሽ

  • @Geniabay7217
    @Geniabay7217 3 місяці тому +132

    የኔ እናት ለትዳር ያለት ፍላጎት ጥሩ ሰርአትና ኑሮዋን የምትወድ ለባሏ የምትገዛ ሴት እንደሆነች ታስታወቃለች እመብርሃን ላንቺ ያለውን ሰው በቀና ትስጥሻለች ትዳር ከአግዚአብሔር ነው የኔ የዋህ ያመንሻት እመብርሃን ያቺን ቀን ትሰጥሻለች በርቺልኝ

  • @RahelDibaba
    @RahelDibaba 3 місяці тому +34

    የሰው ልጅ እያለቀሰ ያምራል ሳቋ እራሱ ሲያምር ጎበዝ በርቺ

  • @Asterberhanu6712
    @Asterberhanu6712 3 місяці тому +1

    በጣም ንፁ ልብ እንዳለሽ ያስታውቃል ለዛ ነው እግዚያብሄር ፀሎትሽን የሚሰማው!!! በጣም ነው ደስ የሚትይው ግልፅነትሽ እራስሽን ሆነሽ ማውራትሽ በጣም አይጠገብም!!! እግዚያብሄር ዘመንሽን ይባርክ እሱ ይጠብቅሽ ከነልጅሽ!!!♥️♥️♥️

  • @ድንግልማርያምሰላማችንናት

    ደስ ስትል ስትስቂ ስቄ ስታለቅሽ አልቅሼ ኢንተርቪው አለቀ ... ኪዳነ ምህረትን ጠይቆ ማን አፈረ የአንች ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🙏

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 3 місяці тому +194

    የእውነት ንፁህ ልጅ ግልፅ ነሽ ስውሯ ማርያም በግዜ ገላገለችሽ አሁንም በፀሎት በርቺ ትክክለኛ እና እውነተኛውን ሰው እመቤቴ ማርያም ትስጥሽ።

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 3 місяці тому +3

      Sewera Mariam rasua lejen Eyesusen semu nw yalechew...Eyesus yadenal Eyesus Becha

    • @AddisBirru
      @AddisBirru 3 місяці тому +3

      Ersum Egniwate Enatih Bilo Setotale le yohanise

  • @etuamlku3448
    @etuamlku3448 3 місяці тому +47

    የኔ ፈዲሻ እናቴ እመቤቴ ቅዲስት ኪዳነ ምህረት የልብሽን መሻት ትፈፅምል ከክፉ ነገር ሁሉ በዘርፍፍ ቀሚሶ በተዘረጋው ክዶ ትከልላችሁ አሰከልጅሽ 2017የሳቅ ዘመን ይሁንልሽ በርችልኝ ውዴ❤❤❤❤

  • @mequannent1221
    @mequannent1221 3 місяці тому +17

    በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨርሸ ያዳመጥኩት ኢንተርቪው።
    የምር ትክክለኛ ኢትዮጲያዊ ሴት ነሽ።
    እመብርሀን ሁሌም ከፊትሽ ትቅደምልሽ ሌላ ምንም አልልሽም።

  • @LengershTezazu
    @LengershTezazu 3 місяці тому +2

    የኔ እናት ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን በጣም ጠንካራ ነሽ እኛ ሴቶች አንዳዴ ለማልቀስ ለመሰበር የተዘጋጀን ይመስለኛል እደዚህ አይነት ህመም በጣም ብዙ ሴቶች ጋር አለ

  • @EdenAtnafu
    @EdenAtnafu 3 місяці тому +34

    አንች ባለፍሽበት ህይወት ብዙዎቻችን አልፈነዋል አንችን የሰማች ኪዳነ ምህረት ሁሉችንንም ትስማን ❤❤❤❤

  • @kasahunenaga5739
    @kasahunenaga5739 3 місяці тому +39

    እቺህ ልጂ የዋህግልጽ መልካም ቆንጆ ሴት ናት ፈጣሪ የተሻለ ያማረ ትዳር ታገኛለቺ አቺን ልጂ የሚያገኝ ወንድ የታደለ ነው

  • @ekg2186
    @ekg2186 3 місяці тому +25

    በጣም ግልፅና የምታምሪ ነሽ! ❤በርቺ ሁሉም ያልፋል!🙏❤ እግዝአብሄር ይባርክሽ! እመቤቴ ሁሌም ትመስገን!🙏

  • @getanehdamtew8364
    @getanehdamtew8364 2 місяці тому +2

    ጌታን አብሬሽ አለቀስኩኝ❤❤❤አይዞሽ እሺ❤❤❤አሁንም የቆንጆዎች ሁሉ ቆንጆ ነሽ❤❤❤አፍቃሪ ልብ ያለው ሰው የክርስቶስ ልብ ያለው ሰው ነው❤❤❤ለዛውም የሐረር ቆንጆ❤❤❤በእርግጠኝነት ሁለቱም ይቆጫቸዋል ልብ ካላቸው በይቅርታ ይክስሻል።ለአንቺ ግን እግዚአብሔር ትክክለኛውን ግራ ጎንሽን ይሰጥሻል❤❤❤ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk9098 3 місяці тому +1

    በጣም ቅንጅዬ የማር እንጎቻ ነሽ ታውቂያለሽ መከራ አቁላልቶ ቆንጆ ወጥ ነው የሚያደርገን እኔም ይህ ስሜት ደርሶብኛል ተደግፌው የገፋኝ ታምኜበት ያልታመነ ስው 😢😢😢 በወቅቱ የመኖርን ትርጉም እስካጣ በስው የሚታመን እርሱም ነው እና እርግማናችንን እንቀበላለን ይህን ስሜት ድጋሚ ቢሰማኝ የምመኘው ነው ምክንያቱም ከስብራቱ ቦሃላ ያገኘሁዋትን እኔን ወድጃታለው በጣም የጠላሁትን ራሴን አፍቅሪያታለው እውነተኛ ደስታን ለማጣጣም የህዝብን ፅልመት ማወቅ አለብን😊

  • @tsedaletafessa8216
    @tsedaletafessa8216 3 місяці тому +85

    ግን ለምን ቤተሰብ ጣልቃ ይገባሉ😢 የኔ ቆጆ ከሰዉ በላይ የሆነችዉ ማታዳላዉን ኪዳነምህረትን ይዘሻል እኛንም ትስማን

    • @haymigecho253
      @haymigecho253 3 місяці тому

      ፀሎቷ ነበር

    • @Bita-selihom
      @Bita-selihom 3 місяці тому

      Enem yemigermegn esu new emebeten eko manew yeminorew manew demo beman hiwet lay yemiferdew

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 3 місяці тому +49

    "አለፈ" ሲባል ቀላል ይመስላል……እኔም እንዳንቺ እየሳቅኩ የማለቅስ ልጅ ነኝ። ጠንካራ ሰዎች ነን ይሄን ማድረግ የምንችለዉ። እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ነዉ። ከዚህ በላይ ያከብርሻል።

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 3 місяці тому +68

    የኔውድ ስጀምር ስስቅ የሆነ ሙሉ ደስታ ያላት መስሎኝነበር ግን አይገርምም በመከራ ያለፈ ሂወት ነሯል ያሳለፈችው ሳቋ በእንባ ሞላ የኔ ቆንጆ እናት ለልጇ ምንም ትሆናለችኮ

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 3 місяці тому +3

    የኔ ቆንጆ ስታለቅሺ እንባዬ ሲመጣ ስትስቂ ፈገግስል
    ጨረስኩት የሁላችንም የሕይወት ቋጠሮ ኪዳነምህረት
    ትፍታልን❤❤❤❤

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 3 місяці тому +1

    የኔ ጠንካራ ሴት በጣም እግዚያብሄር ስለሚወሽ ነው የማይጠቅምሽን ነገር ከእጅሽ የሚመታው የጸለይሽው ጸሎት በጣም ትልቅ ጸሎት ነው ይሄ ትዳር ውስጥ ብትገቢ ኖሮ ትልቅ መስዋት ስከፍይበት ነበር ❤ አምላክ የተሻለውን ላንቺ የሚሆነውን ባልሽን አስቀምጦልሽ ነው ❤ ሁሌም ጸልይ

  • @almazalmaz5248
    @almazalmaz5248 3 місяці тому +32

    ትክክል የሰውን ልጅ ማወቅ አይቻልም ከባድ ነው በተለይ ወንዶች ድብቅና አስመሳይ ናቸው

  • @ferityabera207
    @ferityabera207 3 місяці тому +29

    ኪዳነምህረት እናቴ እኔንም እንዳቺ በጣም በፍጥነት ነው የምሰማኝ እሷን የያዘ ምንም አይሆንም በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 місяці тому +14

    በመጀመሪያ አንተን ላመስግን እወዳለሁ እህታችን ዛሬ ሰላቀረክልን ::የስው ልጅ የሚያልፍበት የህይወት መንገድ አንድም አስተምሮት የሚያልፈው ነገር ብዙነው::
    እህቴ ያለፍሽባቸው ህይወቶች ሁሉ ለዛሬዋ ማንነትሽ ጥንካሬሽ ከፈጣሪ ጋር ያለሽን የመንፈሳዊ ህይውትን አምጥቶልሻል:: እንክዋንም ፍሬ አገፕሽ ትባረክልሽ ::
    አንድ ነገር ግን ካርማ ታውቂያለሽ ?ስው የዘራውን ያጭዳል እና ከልብሽ ሁሉንም ይቅር በይ ::እንባ ዋጋ አለው ::ስሚነሽ ኪዳነምህረት የምትስማሽ የልብሽን ትሙላልሽ ልጅሽን ለቁምነነገር ታብቃልሽ ::ሰላምሽ ብዝት ይበል ::

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 3 місяці тому +4

    የኔ የዋህ
    የኔ መልካም
    የኔ ደግ ስታምር ደሞ
    ኣይዞሽ እማ ፍቅር የተባረከ ትዳር ትሰጥሻለሽ❤❤❤

  • @danigebeyehu4697
    @danigebeyehu4697 3 місяці тому +2

    የምትገርሚ ሰው ነሽ ያንቺ የሕይወት ልምድ ጥንካሬሽ የብዙ ሴት እህቶቻችን ትልቅ ልምድ ነው አንቺ ጀግና ነሽ

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 3 місяці тому +85

    ለካ ሁሉም በውስጡ ህመሙን ተሸክሞ ሲታይ ደስተኛ ይመስላል ግን እኔ ብቻ የተፈተንሁ ይመስለኝ ነበር የምትወጃት ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ

  • @abelgirum8561
    @abelgirum8561 3 місяці тому +162

    ያንተ ልጅ ስብዕና ያስቀናኛል ቤተሰቦችህ እንዴት ቢያሳድጉህ ነው ።

  • @atsedeadmasu9109
    @atsedeadmasu9109 3 місяці тому +19

    በጣም ገራሚ ጋዜጠኛ ምን ያክል የአእንግዶቹን ስሜት ከልብ ለመረዳት የሚያደርገው ነገር በጣም ሚገርም ነው ልጅቷ ስታለቅስ የምር ሙያዊ ነገሩ ይዞት እንጅ ቢያለቅስ ደስ ይለዋል ።የሚያነሳቸው ጥያቄወች ትኩረቱ ሌሎች እንዲማሩበት የሚያደርገው ነገር ብቻ ገራሚ ጋዜጠኛ ።
    ልጅቷ ቃላት የለኝም በቃ በጣም ኡዋህ ጠንካራ እና ነፃ ሴት ፈጣሪ ነገሽን መልካም ያርግልሽ

  • @mekdia6245
    @mekdia6245 3 місяці тому +2

    በእለተ ቀኗ ሰማሁሽ 😢እናቴ አንቺን የሰማችሽ ኪዳነምህረት በጭንቀት በሀዘን ተስፋ በማጣት በድካም ያለውን ሁላ ትርዳን 🙏ፀሎታችንን ከደመና በላይ ታሳርግልን 🙏

  • @TsehayneshKassahun-dp2lo
    @TsehayneshKassahun-dp2lo 2 місяці тому

    ውይ ውብ ፈገግታ እግዚአብሔር ትንሽ ያለውን የማታ እንጀራ እንደሚሰጥሽ እተማመናለሁ በአምላኬ ድንግል ማርያም እስከልጅሽ እስክንድር ቤተስቦችዥ እረፍት እሁናችሁ አንተም ጠያቂው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን።

  • @BrtaAsa
    @BrtaAsa 3 місяці тому +67

    ስታለቅስ 😢ፈገግ ስትል ፈገግ እያልኩ ነው ያየሁት እናቴ ኪዳነ ምህረት የሁላችንም እናት ያሰብነው ታሳካልን አሜን 🙏🙏

  • @lmlemadera1186
    @lmlemadera1186 3 місяці тому +37

    ያኔ ቆንጆ 2017 የደስታ ያሩግልሽ❤❤❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 3 місяці тому +59

    _እንድ እኔ ቃል መጠየቅ የምወዴ ኣለ🎉🎉❤❤እመ ብርሃን ሰሙዋ ሰትጠራ ሆድዬ ሰፍሰፍ ነው የምልኝ በእውነት የልጅችዋ ደራሽ🙏🌹_
    _ጠንካራ ሴት ነሽ የኔ💪ሁሉም ለበጉ ነው እግዝኣብሔር ኣምላክ ላንች ያዘው ኣለ የኔ ውድ♥️ከፈጣሪ ቤታች ቤተሰባችን እናሰቀድም ስቶችዬ_

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 3 місяці тому

    የኔ ውድ ምንም ሊያሣዝንሽ አይገባም b/c እመብርሀንን የጠየቅሻት ጥያቄሽ 100% ልክ ነሽ! እመብርሀንም ደሞ ካንቺ በበለጠ ለሁላችንም የሚገባንን የምታቅልን ሠማያዊዋ ንግስቷ እናታችን❤ እመ_ዐምላክ ስለምታቅ የማይሆነንን አትፈቅድልንም!! b/c እመብርሀን አግኝተን ተደስተን ከዛ በኋላ ደሞ አተን ተቸግረን ተሠቃይተን አዝነን ማየት አትፈልግም።።።።።
    ለዛ ነው የኔ ልዕልትትትትት
    ጀግና ነሽ ሁሌም ጀግኚልኝ የመብርሀን ወዳጅ❤ የመብርሀን አፍቃሪዋ ሆነሽ እሷን ይዘሽማ መቸም አታሣፍርሽምና ብርትትትትትት
    በይልኝ ውዴ❤❤❤❤

  • @Demeku-u3l
    @Demeku-u3l 3 місяці тому +3

    ማሬ አቺ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ካች እኔ ብዙ ተምሬአለሁ ኪዳነ ምህረት እኔንም እዳች ልመናዬን ሰምታ ምኞቴን ታሳካልኝ ታሳካልኝ !!!!

  • @onedaygoodjob3325
    @onedaygoodjob3325 3 місяці тому +17

    ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት የሁላችንም እናት ነች🥰🥰🥰

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 3 місяці тому +11

    My favourite journalist and media.
    Presentation 💯✅
    Topic 💯✅
    Flow of interview 💯 ✅
    Listening ability 💯✅
    Flexibility 💯✅
    Confort gusts💯✅
    Keep it up !!❤❤❤

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 3 місяці тому +12

    የምታምኛት ኪዳነምህረት ፀሎትሺን የምሰማሺ በፍቅር እሚያኖርሺ እስከመጨረሻው ያች የሆነውን ትስጥሺ የተባረኩ ልጂች ትስጥ አይዞሺ እኳንም ቀረበሺ እኳንም ፀሎትሺ ተሰምቶ በምክነያት ህደልሺ ምናልባትም አብሮሺ ቢኖር እሚያጠፋሺ ሆኖ ይሆናል እህቴ አይዞሺ ሙሉውን ነው ያየሁት ❤❤❤

  • @munayassin6188
    @munayassin6188 3 місяці тому +1

    She so beautiful and matured 🥰🥰🥰🥰be strong my sister 🎉🎉🎉 from 🇪🇷

  • @sebsbedemisse6744
    @sebsbedemisse6744 3 місяці тому

    እምነትሽና ፅናተሽ ጥንካሬና ጀግንንትሽን ያሳያል እግዚአብሔር ይቅደመሽ 🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏💐🙏🌹💐😭🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ethiofunzone649
    @ethiofunzone649 3 місяці тому +418

    ግዞ እንዳንተ የሚጠይቅና የሚያዳምጥ ሰው በጣም ጥቂት ነው።ምናልባትም ዩቲዩበር ሳትሆን ጋዜጠኛ መሆንሀ ጠቅሞሃል። በቃ ትችላለህ ከትህትናና ጥሩ ሰብዕና ጋር

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው 3 місяці тому +8

    የኔ ጀግና የምትወጃት ኪዳነምህረት ሁሌም ትጠብሽ ፡የእኛንም ፀሎት ትስማን ክበሪ

  • @fakerfaker-1238
    @fakerfaker-1238 3 місяці тому +297

    አይገርምም እኔም አሁን ደከመኝ ብየ አልቅሼ ነው የተነሳሁት በጣም የደክመኝ ሰው ነኝ አንቺን የሰማች እመቤት እኔንም ትሰማኝ ታሳርፈኝ

    • @marreyeyoas4650
      @marreyeyoas4650 3 місяці тому +4

      Amen ayzoshe

    • @TseganeshFuji
      @TseganeshFuji 3 місяці тому +2

      AMEN TSMASH ENATE

    • @AmoVile-k8w
      @AmoVile-k8w 3 місяці тому +2

      አሜን እህቴ አይዞሽ የጭንቅ አማላጇ አለሁ ትበልሽ የኔ እናት 🙏

    • @betelhemworku771
      @betelhemworku771 3 місяці тому +3

      አሜን ታሳርፍሽ ፀልይ እኔም አልቅሼ ደክሞኝ አለሁ

    • @tigst5366
      @tigst5366 3 місяці тому +1

      Amen ayzoeshe yne wed

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 місяці тому

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ከችግርሽ ከዘንሽ ወጥተሽ እግዚአብሔር እንድታመሰግኝ ስረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን አንችን የሰማች እመብርሃን እኛንም በስደት ያለነውን ልጆቿን ትስማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ልጅሽ በጥቡ በሞገሱ ያሳድግልሽ አይንዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @anenimeseret1597
    @anenimeseret1597 3 місяці тому

    በጣም ቆንጆ እና ተወዳጅ ነሽ፣ እውነት ቀረሽበት፣ እባክሽ ይህን ታሪክ ስታስቢ አታልቅሺ ምናልባት አንቺ ደስ የሚል የመሰለሽ ህይወት ለልጅሽ አይመጥናትም ይሆናል። እግዚአብሔር ላንቺ ሁልግዜ መልካም አባትሽ ነው፣ ይቅርታ አድርገሽ ተይው ህይወት ይቀጥላል፣ ደግሞ ብርቱ ነሽ❤❤❤❤❤

  • @betelhemworku771
    @betelhemworku771 3 місяці тому +31

    this is literally my story tbh የኔ ማርያም በጣም ቅርቤ ናት ተይ ይቅርብሽ ብትለኝ አልሰማ ብዬ የጀመርኩት ህይወት አልተሳካም አሁንም ከጎኔ ነች ሶስት አመት ሙሉ ምልክት ስትሰጠኝ ችላ ስል ቤተሰቤን አዋርጄ እኔም ተዋርጄ ተፈፀመ ልጅ አለኝ አሁን 4 ወሯ ነው ድንግል እናቴ አሁንም ግን አልተወችኝም ስስቅ ሰው ምከፋ እንኳን አይመስለውም ጥሩ ደሞዝ አለኝ በተጨማሪ ደግሞ የግል ስራም እሰራለሁ ግን ያ ሙሉ ሰው አያደርግም የሰው ልብ የምትሰብሩ የሴት ልጅን ህይወት የምታበላሹ እመኑኝ እናንተም በሰፈራችሁት ይሰፈርባችዋል ግን ያልፋል እመቤቴን ያልፋል እንደተሰበርን አንቀርም

  • @DgbgfDCfy
    @DgbgfDCfy 3 місяці тому +36

    የኔ ፍልግልቅ ስታምሪ ደሞ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር ልጂሽን ያሳድግልሽ ደስ እያለኝ ነው ያየሁሽ ስትስቂ ስቄ ስታለቅሽ አልቅሼ የኔ ሀኪም ቅድስት ኪዳነ ምህረት የተባረከውን የሂወት አጋር ይስጥሽ ❤😢

    • @sefubireda8542
      @sefubireda8542 3 місяці тому

      አዎ የኔም ስሜት ነው እመብርሀን አሁንም ጥንካሬ ትሁንሽ❤

  • @ZedSu-ho2xp
    @ZedSu-ho2xp 3 місяці тому +42

    እዲህ ቅስም ልብ ስብርብር የምታደርጉወዶች ፈጣሪ ስብር ብር ያድርጋችሁ

  • @LetensieAsfha
    @LetensieAsfha 3 місяці тому +1

    እህቴ እግ /ር መልካም ነው የለመንሽውን ሰምቶ የወደፊቱን የሚያውቅ ጌታ እንደተጠነቀቀልሽ ይሰማኛልና የበለጠ መልካም ነገር ይጠብቅሻልና እግ / ርን ጠብቂው

  • @Fikrubiruktawit
    @Fikrubiruktawit 3 місяці тому +29

    በጣም የዋህ ስስ ልብ ያለሽ ንፁህ ሴት ነሽ ግን መድረስ የምትፈልጊበት ቦታ ልብሽ ጠንካራ መሆን አለበት በብዙ ተምሬብሻለሁ ግን ልብሽ ብሩቱ ብቻ ይሁን በየቀኑ ለራስሽ ንገሪው ጎበዝ ቆንጂዬ ሴት ❤

  • @abc12452
    @abc12452 3 місяці тому +18

    የኔ እናት😢😢😢በነበር ተጀምሮ በነበር አለቅ አይዞሽ ጠንካራ ነሽ እመቤቴ አሁንም አትለይሽ እኔም ከስደት መልስ እናቴ እግር ስር ወድቄ ይቅርታ መጠየቅ ማመስገን ነዉ የምፈልግ ግን ስደት እንዴት ይሙላ😢😢😢አቤት የኔ ጌታ በስደት ያለነዉን ልጆችክን አስበን

  • @KenuChekol
    @KenuChekol 3 місяці тому +37

    አይዞሽ አስመስሎ እየኖረ ከሚጎዳሽ እንኳንም ገላገለችሽ እመቤቴ ብዙ ሰው በልጅ ታስሮ እየኖረ ያለ ሰው አለ ትሰማሻለች ፀልይ

  • @peaceful2913
    @peaceful2913 2 місяці тому +2

    አቤት ሳይሰለቸኝ ነው የሰማዋት በጣም እናመሰግናለን!!

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 3 місяці тому +1

    የምበላውን ምግብ ጥዬ በተመስጦ አየሁት! ዋው ጀግና ሴት ነሽ! አሁንም ረጅም ህይወት ከሙሉ ስኬት ጋር ይሁንልሽ! ልጅሽን ይባርክልሽ እናት!! በርቺ

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 3 місяці тому +21

    እኔ ኪዳነ ምህረት ምንም ጠይቃት አሳፍራኝ አታቅም በምልጃዋየረዳቻቺሁ ብቻ ላይክ የኔ ኪዳነ ምህረት

    • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
      @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 3 місяці тому

      እመብርሃን ያልረዳችኝ ቀን የለም ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ❤❤❤እማ ፍቅር እወድሻለው

  • @uyth8675
    @uyth8675 3 місяці тому +124

    ኪዳና ምህረት የማነ በጭራሽ የወደቀ የለን የስደት ስንቄ መብራህቴ✝️❤

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 3 місяці тому +17

    እመቤቴ እንኳን ፀሎትሽን ሰማችሽ ባይሄድልሽ ኖሮ እሱም እንደ እናቱ ይሆንብሻል ያለፈ ታሪክሽን እያነሳ ያንገበግብሽ ነበር እመቤቴ ደግሞ የነገሯትን የማትረሳ የለመኗትን የማትነሳ ነችና ፀሎትሽን ሰማችሽ ሁሉ አለው ትበልሽ ልጅሽንም ታሳድግልሽ ጠንካራና ቆንጆ ነሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የኔእናቴማሪያምናት
    @የኔእናቴማሪያምናት 3 місяці тому

    የሚገርም ታሪክ ነው በጣም ጀግና ጠካራ ነሽ ስስቂ ስሰቅ ስታለቀሽ ሳለቅስ ይገርማል የውስጥሽ ስብራት በሳቅም በለቅሶም የገለጥሽው😢😢😢😢 በጣም ነው ያደነኩሽ

  • @KalkidanSufiyan
    @KalkidanSufiyan 3 місяці тому +1

    ውይ የኔ እናት በጣም ነው ምታሳዝኝው በጣምም ነው ደስ ምትይው በጣምም እድለኛ ነሽ የማይሆንሽን የምታርቅልሽ እመቤቴ ማርያም አለችልሽ ከዚህ በላይ መታደል የለም እና በጣም ጠንካራ ሁኚ አይዞሽ እህቴ የተሻለውን ሁሉ እመቤቴ ትሰጥሻለች

  • @rahelwalelign332
    @rahelwalelign332 3 місяці тому +6

    እናቴ ኪዳነምህረት እስከመጨረሻ ሕይወትሽ ካንቺ ጋር ትሁን የኔ ቆንጆ በርቺ ❤❤❤❤

  • @meazabeyene9628
    @meazabeyene9628 3 місяці тому +14

    Yene konjo, God already gave you the most precious gift ( your daughter) enjoy your life 🥰

  • @yalemworkhaile2522
    @yalemworkhaile2522 3 місяці тому +21

    እውነት ነው ይህንን ሃሳብሽን እጋራውለሁ ምንም ያህል ጊዜ አብረሽው ብትቆይ የስውን ልብ እግዚአብሄር እንጂ ስው በራሱ ማውቅ እይችልም !

  • @AzizaAhemid-et3rq
    @AzizaAhemid-et3rq 12 днів тому

    ያችስ ይገርማል እያለቀሱ ሳቅ እየሳቁ እንባ ግን በፍገግታወችሽ ውስጥ ግን ብዙ የታፍኑ እባወች አሉ ሁሉም ነገር ያልፍል ልጅሽን አሳድጊ ባል እሚባል ይቅርብሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @etigirma2479
    @etigirma2479 3 місяці тому

    የኔ እናት አይዞሽ ኪዳነ ምህረት ለተማፀናት አታሳፍርም 🙏🙏🙏ከልጇ ለምና በደስታ ያለፈውን በእጥፉ በሚክስ ያማረ አርአያ የሆነ ህይወት ትሰጥሻለች 👌👌👌

  • @EyerusalemBelaynhe
    @EyerusalemBelaynhe 3 місяці тому +20

    እማ አንችን የሚያገባ ወንእድ የታደለነው የምር ፍቅርን በንፁልብ የምትሰጥ ሴት አትገኝም የኔ ማር ፀልይ የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይፈፆምልሽ ❤