ሁላቸውም ማመን አቃታቸው. ሰርፕራይዝ ተደረጉ🙈❤️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2024
  • #abtube #family #marketube

КОМЕНТАРІ • 2,8 тис.

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 5 місяців тому +1036

    ከ6 አመት ቡሀላ 😢😢ሀገር ልንገባ 2 ቀን ቀረኝ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ❤❤❤

    • @LiyuSweet-po4qg
      @LiyuSweet-po4qg 5 місяців тому +3

      Allah bslm yasgabashe❤❤❤

    • @rabiahussen9441
      @rabiahussen9441 5 місяців тому +2

      አላህ በሰላም ያስገባሺ

    • @asefashabebe2933
      @asefashabebe2933 5 місяців тому +2

      ብፕሰላም አገርሽ ግቢ 🎉🎉🙏

    • @JamilaSaeed-lx3er
      @JamilaSaeed-lx3er 5 місяців тому +3

      በሰላም ግቢውደ

    • @kadotube9947
      @kadotube9947 5 місяців тому +1

      ማሻአላህ በሰላም ግብ

  • @Rehima-seid
    @Rehima-seid 5 місяців тому +483

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ ስንተ የተቸገረ እያለ ለእነሱ የሚልኩ ልጆች ናቸው በእርግጥ ሀድያ ስጦት መሰጠት ዉደታን ፍቅርን ይጨምራል እነሱ ዩትብ ይከፈላቸዋል ታየንላቸው ላይክ ታደርግናቸው በቂ ይመስለኝል መንገድ ላይ የወደቁ ስንት አሉ ለነሱ ይስጡላችሁ በሀሳቢ የተስማማ ላይክ ያርግ የመሰለኝን ነው

    • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
      @ZeyenebaShemsedin-hw6so 5 місяців тому +14

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @user-lj6pb8mb1l
      @user-lj6pb8mb1l 5 місяців тому +16

      ልክ ነሽ ውዷ

    • @zaboraa32
      @zaboraa32 5 місяців тому +2

      ሳህ

    • @romantup9195
      @romantup9195 5 місяців тому +2

      Yenem tiyake siyashkebitu new

    • @user-cy8bg1qd9i
      @user-cy8bg1qd9i 5 місяців тому +31

      ማሽቃበጥ እኮ ነው ወላሂ ስት እሚበላው አቶ እሚያለቅስ አለ

  • @aahh5158
    @aahh5158 5 місяців тому +64

    ሙቤዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😢ለምንድነው ዝብሉ ያሳዝነኛል ማርያምን😭

  • @user-fy7sf4ld1b
    @user-fy7sf4ld1b 5 місяців тому +175

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛ ውድ ነብይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saadas9954
      @saadas9954 5 місяців тому +5

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 5 місяців тому +3

      ሳህ ወላሂ አሁን ኮሜት እያነበብኩ ነው

    • @user-es3yq7qm4w
      @user-es3yq7qm4w 5 місяців тому +3

      s ❤a ❤w❤❤❤❤❤

    • @zaharaahmed2703
      @zaharaahmed2703 5 місяців тому +3

      saw saw

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 5 місяців тому +3

      S A W ❤❤❤❤❤

  • @BhelHee
    @BhelHee 5 місяців тому +111

    የሙቤ ጫማ በጣም ያምራ ከቁመቱጋር የሚሄድ ነው ቁጥሩም አይገኝም እነሱ ከራሳቸ በላይነው የሚወድት ልዩነት አታምጡ

    • @user-iz3lk5cz3v
      @user-iz3lk5cz3v 5 місяців тому +3

      እኔም እንደዛ ይመስለኛል ደሞ የማያልፍበት ፍሽን ነው የኔ አስተዋይ

    • @MkebrarawaHabeshawit
      @MkebrarawaHabeshawit 5 місяців тому +2

      አስተዋይ 100%

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 місяців тому +2

      ትክክል

    • @SumeyNur
      @SumeyNur 5 місяців тому

      መናገር ነበርባቸው እንደዛ ከሆነ

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 5 місяців тому

      ይገኛል ይሄን ለማያቅ ንገሪያቸው ሙሰኞች ሆነው በሰው ስጦታ ሙቤን ኮነኑት ባላገር ሲነቃ በጨለማ ጥላ ያጠላል አሉ የመጡበትን እረስተው ሙቤን ሊያጣጥሉ ድፍረታቸው የሰገጤ ጥርቅም ናቸው

  • @yashi9994
    @yashi9994 5 місяців тому +185

    ሙቢ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ አገር ስገባ ይዤልህ እመጣለው ቁጥርህን ስጠኝ የእውነት

    • @1993Rihna
      @1993Rihna 5 місяців тому +16

      የኔ መልካም እህት ተባሪኪ ባታደርጊዉም መልካምነትሺ ብቻ በቂ ነዉ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 5 місяців тому +22

      ማርያምን እኔ ሰው ባገኝ 5 እልክለት ነበር የዱባይ ብራንድ የምር

    • @user-ti5sm1zh2f
      @user-ti5sm1zh2f 5 місяців тому +4

      ❤❤የሃገራችንስውኮምርጥናችሁ😢😢😢አላህሰላምያድርግልን

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w 5 місяців тому +7

      ተባረክ የኔ ቆጆ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ የኔ መልካም❤❤

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c 5 місяців тому +4

      የኔ ዉድ የኔ አሳቢ አላህ በሳለም ለሀገርሽ የብቃሽ እኔም ሀገር ስጋባ አገኛወለሁ ብያለዉ ቅር ስለሆንኩ❤❤❤❤❤

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 5 місяців тому +35

    የሙቢ ጫማኣ እኔ ኣመጣለታለው 44 ቁጥር እኛ ጋኣ ሞልትዋል የምር ደስ ምትሉ ፍሚሊ ናቹ ይመቻቹኡ ትልቅ እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹኡ❤❤❤❤

  • @fetyasima4593.
    @fetyasima4593. 5 місяців тому +9

    ረአ ባአላህ ኮሜታተሮች ምን ሁናቹዋል ተረጋጉ እነሥ ሥት ነገር እያረጉለት ነው ደሞ ልጆቹ በጣም ጥሩ ልጆች ናቸው አላህ ይጨምርላቸው🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @minamina2153
    @minamina2153 5 місяців тому +87

    እስኪ ማነው እንደኔ ሀይሚን በፍቅር የሚወዳት ❤❤

    • @user-yh5pn8gm5e
      @user-yh5pn8gm5e 5 місяців тому

      ❤እኔ❤❤❤ውድድድሀይሚ የኔቆንጆ

    • @user-yh5pn8gm5e
      @user-yh5pn8gm5e 5 місяців тому

      ወለህ ምርጥ ሰው ነት ሀይሚ ማሻአልህ አልይ ይጠቢቀቹ ለአልህ ብዬ ውድድድድድድ❤❤❤

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 5 місяців тому +120

    የኔ ዉንድም ሙቤ አላህ ትልቅ ደረጂ አላህ ያደረስህ ያረብ እናሳደገዉ እህት ወንድሞቸ ሙቤ ሁልም ቢደወ የልቀቅ ምን የሁን ላይክ እዴናረግህ አሳባለቱንም ቢሆን አሳይን

    • @hdhhd8510
      @hdhhd8510 5 місяців тому +5

      አቸቴን በላሽዉ ለሰዉ እደምታዝኒ ያሳያል ያኡምሪ ያልተሙዋላልኝ ነገር አለ ብሉዋል😢

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 5 місяців тому +1

      ቅን ሰዉ ነሸ

    • @halimaomar7769
      @halimaomar7769 5 місяців тому +1

      ቶቶሎለመልቀቅየሚጉሉኚእቃሥላሉኚሥለተቸገርኩነውእነዛንካሞላሁበሁላቶቶሎእለቃለሁብሎልባለፈውግንምንደጉደለአላቅም

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km 5 місяців тому +2

      ካሚሪ ጉሎትይሆነል ግዙለት እስኪ

  • @SarasaraAbebe
    @SarasaraAbebe 5 місяців тому +9

    እስኪ ኮሜተሮች ጥሩ አመለካከት ይኑራቹ ምናልባት ሳይዙ ስለማይገኝ ይህ ብቻ ነው

  • @wiloAwllo
    @wiloAwllo 5 місяців тому +8

    በአሏህ ጫማወን የገዛሽላቸው ልጂ እኔ ለቤተሰብ መግዛት አቅቶኛል ወላሂ አልሃምዱሊላህ ብቻ😢 እስኪ ሀብታም ሀገር የሆናችሁ ሰወች አናግሩኘ ወሎ ላይኮ ችገር ላይ ነን ለኔ አልፈልግም ግን ጎረቤቶችን እረዱልኘ በለተው የማያዲሩ አሉ ለነሱ ነው ነገ ለአሄር ይሆናል 🌹🌹አማና ዴሞ በክፍት እዳታወት የጤና ጫማ ያረግላችሁ❤

  • @user-in9dl2gt7z
    @user-in9dl2gt7z 5 місяців тому +31

    በጣም ነው የምታምሩት ለሰጭው በወጣ ይተካ ሀይሚዬ ግን ለምን ማህተብ አታስርም የምትሉ በላይክ

    • @burtukanalemayew7013
      @burtukanalemayew7013 5 місяців тому +2

      የኒ ቆንጆ ብታስር ባታስር ለራሷ ነው ተያት የመስቀሉ ፍቅር ስላልገባት ነው አንዳንዶች ደግሞ የአሁን ወጣቶች እንደፍሽን ሆኖል መስቀል መተው

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 5 місяців тому +183

    ጋሽየዋ እድሜ እና ጤና ይስጠወት ሁሌም ደስስ ይበልህ አባት❤❤❤

    • @1993Rihna
      @1993Rihna 5 місяців тому

      ሌባ በሰዉ ስም አትነግድ

    • @danatomso6651
      @danatomso6651 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-bn4jl1ik1d
      @user-bn4jl1ik1d 5 місяців тому +3

      አንተ ልጅ እስኪ በሚስኪን ስም አትነግድ በፈጣሪህ በራስህ ስም ተጠቀም ስታስጠላ በጌታ

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 5 місяців тому

      አሚን

    • @aw56609
      @aw56609 5 місяців тому +2

      የህኮ የሌባው ቻናልነው እናተኮሙቤየመስላቹሀል አይደለም አጅብ

  • @mekdeszewdu6688
    @mekdeszewdu6688 5 місяців тому +37

    የሙቤ👉👉👉 ይቀየር በጣም መልካም እና ቅን ልጅ ነው፡፡

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 5 місяців тому

      ምን ሆነ ኧረ ተው ,

    • @misscall90misscall79
      @misscall90misscall79 5 місяців тому +1

      ፈጣሪ እቅረ ይበላቹሁ ለምን ነጭ አልሆነምነዉ እረ ያበደ ነዉ

  • @hdbrbrb3456
    @hdbrbrb3456 5 місяців тому +45

    አብርሽ የሙቢን አይነት ጓደኛ ከደገና ብትፈጠር እራሱ አታገኝም ሌላው ቢረሳ ሩታ ወደ ሀገሩ ልትሄዲ ስትል የመከረህ አብረሽ ሂወት በሰጠችህ መንገዲ ነው መጋዝ ያለብህ ያለህ ይረሳል ወላሂ በስጣችሁት ስጦታ ከፍቶኛል እሱ የዋህ ስለሆነነው

    • @zaeynbibrhem3281
      @zaeynbibrhem3281 5 місяців тому +3

      አይታችሁ ኮምቱ የሠወ ቀልብ አትስበሩ

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 5 місяців тому +3

      እና አብርሽ ምናጠፋ ስው በግድ ተጣሉ ተቀያየሙ ይባላል እረ እያሰባቹ አውሩ ኤጭ ኮማቾች

    • @user-df2mm6cl3d
      @user-df2mm6cl3d 5 місяців тому +1

      ኮመትንቻሉት የሁሉም አንድ አይነት ቢሆን ጥሩ ነበር ግን የሥጦታ ትንሺ የለውም የላአችው በወጣው ይተካሺ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 5 місяців тому +128

    ማርያምን በደት የመረረው ማነው እንደ እኔ እግዚአብሔር ያረፉት እንጀራ ይሰጥን 😢😢😢በጣም ታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤❤❤❤❤❤

    • @rahimawerku
      @rahimawerku 5 місяців тому

      😢vአማን

    • @user-tk8mc2kl1h
      @user-tk8mc2kl1h 5 місяців тому +1

      አሚንንንን ኧረ ሁላችንም መሮናል

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 5 місяців тому +1

      Amen

    • @-cm2jp
      @-cm2jp 5 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ ሁሉ ያልፋል

    • @fromtgray6076
      @fromtgray6076 5 місяців тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hawaahmed9547
    @hawaahmed9547 5 місяців тому +536

    ስጦታ አይናቅም እንጂ የሙቤ አይነፋም ኮሜቶች ኮምቱ እውነቱን

    • @seidseid2312
      @seidseid2312 5 місяців тому +7

      እሢ ዝም በሉ ውይ😂😂😂😂

    • @soso-ji9np
      @soso-ji9np 5 місяців тому +19

      እውነት ነው የሙቤ ይቀየርለት ለምን ሽራ ሆነ እንደእናንተ አዲዳስ መሄን አይችልም ነበር ቁጥር እንደሆነ እስከ 44 አለ መቼም ከዛ በላይ አይለብስ ግን አስተውላችሁት ከሆነ እሱም ቅር ብሎታል ይህንን ግን ስል ይቅርታ ይደረግልኝ የተስማኝን ነው

    • @user-tk8mc2kl1h
      @user-tk8mc2kl1h 5 місяців тому

      አው ቅር ብሉታል ተገቢ አይደለም ይሄ ለራሳቸው ምርጥ ምርጥ ጫማ ገዝተው ለሱ ይሄንን ​@@soso-ji9np

    • @user-oy3bh9pr5z
      @user-oy3bh9pr5z 5 місяців тому +5

      በጣም ለራሳቸው 2500ምናምን ፏ ብለው አረ ሰውን እባብነው

    • @user-oy3bh9pr5z
      @user-oy3bh9pr5z 5 місяців тому +2

      @@soso-ji9np አረ የምን ይቅርታ ሆ

  • @UmuEmane
    @UmuEmane 5 місяців тому +13

    ለክብር ጂን ይገብር አሉ ተራቾቸ
    ለሠጮች አላህ ይስጣሽ
    ከነሡ በታች ያሉት
    አሥቧቸው
    🥰🥰🤲

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo 5 місяців тому +10

    እር ዛሬ ሙቤ ሙቤ ሲሉ ቀድሜ አየሁ አብረሺ ከሁሉም ተሙቤ የበለጠ የለም ሙቤ ድምቀትህ የለውጥህ ምክኛት ነውና ሙቤን ከሁላችሁም የበለጠ መሠጠት አለበት😢😢😢

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 5 місяців тому

      አረ እንደነሱው አንድ አይነት እንኳ ባደረጉት ደሞ የሰው ሱጦታጅ የነሱ አይደለም ሽራ አለመጣች ይሽ ሽራ ፊት

    • @KhanKhan-dc8yo
      @KhanKhan-dc8yo 5 місяців тому

      @@user-vl6ck5ko6k መቸም ይሄን ኮሜት አይተው ሀይሚና አብርሸ ታላተካከሉ ጠላናቸው ከምር

  • @fozi2230
    @fozi2230 5 місяців тому +19

    ዋጋው የሙቢ ሊበዛም ሊያንስም ይችላል ግን ለእይታ በጣም ይደብራል የሱ መለየቱ ቢያንስ የሁለቱ አንዳይነት የሁለቱ አንዳይነት ቢሆን እኛም ቀልባችን አይሰበር ጭራሽ አናስበውምም ነበር ግን የሱብቻ ተለየና እይታችንን ሳበው አስከፋን እሱም ሳይደብረው አይቀርም አንዳይነት ባለመሆኑ💔
    ሙቢዬ❤🥰

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w 5 місяців тому +1

      ሳህ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 5 місяців тому +1

      ፀሳህ

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 5 місяців тому +2

      የሙኔ ውድም አይደል ጥራትም የለው የነሱ ውድም ነው ጥራትም አለው ሲጠና ባለጌ ናቸው

  • @swiz_good
    @swiz_good 5 місяців тому +39

    የሙቢን ቀይሪለት ለሰጠችው እግዛብሄር ይሰጣቸው

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu 5 місяців тому +19

    ትገርሚያለሺ ያብርሺ ደስታ በሙቤነዉ እሺ የሙቤ ጫማ ለምን እንደነሱ ደና አልሆነም እግዝያብሄር አይፈቅደዉም

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 місяців тому +4

      የሙቤም ደስታ በአብርሽ ነው የጋሽየ ልጆች ከቃል በላይ ናቸው ደስ የሚሉው ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቸው

    • @user-tk8mc2kl1h
      @user-tk8mc2kl1h 5 місяців тому

      @@anshaebrahim3901 እና በሙቤ እኮነው እዝህ ደረጂ የደረሱት ሁለት ሠወስት ዩቱብ የከፈቱት አባቱ እህቱ በፊት ያለው ሰብስክራይብ እይታ እንደት ነበር ከዛም ሂወቱን ሁሉ የቀጠለው በሙቤ ነው

  • @SuSu-oj1ec
    @SuSu-oj1ec 5 місяців тому +3

    ያው ሙቤ እዳለው እግሩ ትልቅ ሥለሆነ አጥታችሁ እደሁጅ በድላችሁታል እሡን ተውት ቢያሥ ተመልካች ምን ይለናል አትሉም አትርሡ ከዚህ ደረጃ ያደረሥናችሁ እኛ ነን እኛ ደግሞ ሙሥና አንወድም

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 5 місяців тому +10

    ማነው እደኔ ሀዮሚን የሚወዳት ❤👍

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 5 місяців тому +71

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጅራ ነነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ሀአገራችን ስላም ያረግልን🙏🙏🙏💚💛❤️ ይህ ቤተስብ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደምሩኝ

    • @MEDINA-em1io
      @MEDINA-em1io 5 місяців тому

      አሚንንንን እህቴዋ

    • @hdhdh4201
      @hdhdh4201 5 місяців тому

      አሚንንንን ያረብ

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n 5 місяців тому +8

    😂😂😂😂😂😂የዛሬዉኮሜንት ዲጋሜ ስጦታ እንዳይመጣአርጋችሁ ነዉየኮመታችሁት ❤❤❤❤ቅመሞችየ ትለያላችሁእኮ ወላሂ አቦሠላማችሁይብዛያረብ

    • @user-zb1lz3vc2d
      @user-zb1lz3vc2d 5 місяців тому +1

      ወላሂ በጣም ነዉ የገረመኝ 💪😂

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n 5 місяців тому

      @@user-zb1lz3vc2d ክክክክክክእያለቀሱነዉአሁንኮማቹሁላ

  • @RAe-uy4io
    @RAe-uy4io 5 місяців тому +2

    የኔ ዉዶቻ ሰታምሩ ፍቅራቹህን አይላያቹህ😢😘😘

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 5 місяців тому +54

    እግዚአብሔር ይስጣት ደሞ ለሁሉም ደስ ይላል እውነት ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጣት በወጣ ይተካት

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv 5 місяців тому +109

    እግዚአብሔር የሚጣፍት ሕውት ይስጣችሁ ቅመሞች 🥰🥰🙏🙏

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 5 місяців тому +6

    ፍቅር የሆኑ ቤተስቦች ሙቤኮ ፍታ ነው የሚያደርገው.❤❤❤❤❤

  • @user-yj4ze3db5z
    @user-yj4ze3db5z 5 місяців тому +5

    ምንም ይሁን ሥጦታ አይናቅም ሃይሚዬ ሥወድሸ ❤❤❤

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 5 місяців тому +62

    ማነው እደኔ ቡታጅራዋችን የሚወድ❤❤❤❤

    • @AkraamSs
      @AkraamSs 5 місяців тому

      የት ሀገር ነዉ ዉሎ ነዉ ቡታጂራ

    • @niombnm8802
      @niombnm8802 5 місяців тому +2

      እኔ በጣም ነው እምወዳቸው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 5 місяців тому +460

    የስጦታ ትንሽ የለውም እንጂ የሙቢ ጫማ ብዙም አይነፋ ሌላው ሁሉም ምርጥ ነው

    • @user-pr4wf4eh4v
      @user-pr4wf4eh4v 5 місяців тому +7

      በጣም

    • @sikosilo7977
      @sikosilo7977 5 місяців тому +18

      እውነት ነው ለምን የሱ ሸራ ሆነ ብቻውን የተለዪ ሆነ ሌላው በጣም ያምራል

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 5 місяців тому +11

      @@user-pr4wf4eh4vአይተሽዋል ብር የሰጠችው እግዜር ይስጣት ግን ጫማውን የገዛው ሰው no good በ2 ቀን ቅርድድ ነው የሚለው ሸራ ነው የሌሎቹ ብራንድ ነው

    • @user-pr4wf4eh4v
      @user-pr4wf4eh4v 5 місяців тому

      @@Aynalove3382 የሙቤ ጫማ ይቀየርለት እምትሉለይክ ጋይሥ እኔ ቅር ብሎኛል

    • @fatumamuhammed7167
      @fatumamuhammed7167 5 місяців тому

      አይተሻል ሸራ ነወ የምትይው ሰለማታቂው ነገረ አትናገሩው እሸ​@@sikosilo7977

  • @abuyetube
    @abuyetube 5 місяців тому +61

    ሙቤ ጫማ ስጦታ ቢሆንም ነገር ግን ሁሉም ራስ ወዳድ ነው ያሳዝናል ይህንን ጫማ ሼራ ገዝቼ ለብሸው አውቃለሁ እጅግ ልዩነት አለው ለሁሉም ልብ ንፁህ ይስጠን ❤

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 5 місяців тому +6

      በጣም 2 ቀን አያድርም ደሞ ግማቱ የነሱግን ብራንድ ይለያል የነሱ ግን በሰው ብር ይደብራል

    • @abuyetube
      @abuyetube 5 місяців тому

      @@Aynalove3382 እኔ ልሙት በጣም ነው የሚያቃጥል ስለ እውነት በዚህች ምድር እውነተኛ ፈጣሪ ብቻ እንጂ እኛ ክፉ አይገልጸውም

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 5 місяців тому +2

      በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

    • @1993Rihna
      @1993Rihna 5 місяців тому +2

      በጣም በሰዉ ገንዘብ ንፍግ ሆኑ እኒህ ባለጎች ሚስኪን የዋህ ነዉ ብለዉኮ ነዉ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 5 місяців тому

      አሚን

  • @user-un7kc2sc2o
    @user-un7kc2sc2o 5 місяців тому +3

    ግን ወላሂ ሙባ እመኑኝ አላህ ትልቅ ደረጂ ያደርሰዋል የኔ ውንዱም ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @shashetudebasu3811
    @shashetudebasu3811 5 місяців тому +11

    በጣም ነው እመወዳችህ ግን አብርሽ ሀይሚ እና እሩታ መሀተብ እሰርላችው

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f 5 місяців тому +8

    ወይ ሀይሚ ቅመም የሆንሺ ልጅ አድናቂሺ ነኝ ደስ ትይያለሺ የኔ ቆጆ በርቺ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች አድናቂያችሁ ነኝ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው👍🌹

  • @user-fj3ce3ml3c
    @user-fj3ce3ml3c 5 місяців тому +9

    ለተመልካች ክብር ካላችሁ ለሙቤ
    ቀይሩለት የላከችው እሷ ከናተ ብር አደለ
    ለራሳችሁ ውድ ውድ ጫማ ገዝታችሁ
    ለሙቤ ሸራ ቱ አልጫ ሁላ ስታጠሉ

    • @user-tk8mc2kl1h
      @user-tk8mc2kl1h 5 місяців тому +1

      በጣም አሳፋሪ ናቸው የነሱ ብር አስመስለው በሠው ብር

    • @user-fj3ce3ml3c
      @user-fj3ce3ml3c 5 місяців тому

      @@user-tk8mc2kl1h በጣም በለጌ ናቸው እነደነሱ የሸቀል የለም ዩቱብ ላይ እንኳን ተልኮላቸው ከራሳቸው ምርጥ ስጦታ ቢሰጡት አይጎዱም ነበር በጣም ሰገጤ ናቸው ከምር

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 місяців тому +4

      የሙቤ ጫማ ከነሱ ይበልጣል ማርካ ነው

    • @wengelawitgebru9772
      @wengelawitgebru9772 5 місяців тому

      አይ አለማወቅ ቢያንስ የጫማውን አይነት ብትረጂ ሰው ላይ ፊጥ ከማለትሽ በፊት

    • @wengelawitgebru9772
      @wengelawitgebru9772 5 місяців тому

      ​@@user-tk8mc2kl1h ሰው ሁሉንም እንደራሱ ነው የሚያየው ግን በመጀመሪያ የጫማውን አይነት ፍወቂ ሰውን ከመዘርጠጥሽ በፊት እነሱ አንቺን አይደሉም ፋራ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w 5 місяців тому +53

    የሙቤ አይነፈም እደ ለምን ለሁሉም አድ አይነት አልገዛሽም ሀይሜ ተዘብንሽ😢

    • @samrawitbeyanasabya8530
      @samrawitbeyanasabya8530 5 місяців тому +1

      ትክክል

    • @amaamm741
      @amaamm741 5 місяців тому +1

      እግሩትልቅስለሆየ ነው በነሡ የማይሆነውጅ በሌላ እደት ታሥባላችሁ

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5n 5 місяців тому +14

    እስኪ ጋሽዬን 50k እናስገባቼው❤🎉

  • @fal7583
    @fal7583 5 місяців тому +27

    ሀቂቃ የስጦታ ትንሽ የለውም ግን ለምሰጧቸው ሠወች ማች ብገዙ ጥሩነው የአንዱ ሌላ የአንዱሌላ መሆንየለበትም

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 5 місяців тому

      የስጦታ ትንሽ የለውም የሚባለው የነሱ ሲሆን ነው ይሄ የተላከላቸው አብሮ ለሁሉም ነው

    • @user-sp3zl7rb7e
      @user-sp3zl7rb7e 5 місяців тому

      ካላገኙስ ከየት ያምጡለት እግሩ ትልቅ ነው አማራጭ አይኖርም ለትንሽ ነው አማራጭ ያለው አስተውሉ እንጂ እኛ እናቃለን አትበሉ እነሱ ከናንተ በላይ ለሱ ያስባሉ

  • @momina1149
    @momina1149 5 місяців тому +1

    ኮሜቶች ደስ የሚል ባህሪያችን ሲያጠፉ ማረም ጥሩ ሲሠሩ ማበረታታት ኮሜተሮች በጣም እወዳቹሀለሁ

  • @Klakidan
    @Klakidan 5 місяців тому +2

    ሀይሚ የምር አስከፍተውሻል አሁን ኮሜንት እያነበብሁ ነበር ምድረ ነፈስ አይዞሽ ሀይሚዬ የኔ ፍልቅልቅ

  • @user-bz5jm5kh9d
    @user-bz5jm5kh9d 5 місяців тому +21

    ሙቤ የኔ የዋህ ❤❤❤❤❤

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 5 місяців тому +54

    🤣የኔ ብዘ ጊዜ ስጦታ የሚሉኩ እነዚህ ስዎች ማውቅ እፈልጋለሁ 🤣እኔ ለራሴ አልሞላ ብሎኛል እኔ ለተችገረ ነው የምሰጠው

  • @user-os5jb5zi5w
    @user-os5jb5zi5w 5 місяців тому +102

    የሙቤን አካውት ላኩልኝ ወላሂ እኔ እገዛለታለሁ ላይክ አዲርጉ እደት እደተናደዲኩ

    • @user-os5jb5zi5w
      @user-os5jb5zi5w 5 місяців тому

      @@leratub6791 እኔ እራሱ እደት እዳናደደቺን ምክነያቷን እፈልጋለሁ

    • @HASNAAHMED-km1kr
      @HASNAAHMED-km1kr 5 місяців тому

      ​@@leratub6791ኪዉ ለምን ለምን

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 місяців тому +4

      ምን አናደደሽ ሙቤን በማን አወቅሽው የሙቤን ለውጥ የሚፈልጉ መልካም ልጆች ናቸው

    • @user-os5jb5zi5w
      @user-os5jb5zi5w 5 місяців тому +4

      @@anshaebrahim3901 መልካም አይደሉም አላልኩም ግን ለምን እሱ ለነሱ መልካም ነው ግን ለምን ታዳላለቺ ትመልስልኝ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 5 місяців тому

      @@user-os5jb5zi5w ልዩነት አትፍጠሪ በልጆቹ ላይ በጣም ይወዱታል ቁጥር አተው ነው እሚሆነው

  • @hanahanan3860
    @hanahanan3860 5 місяців тому +4

    የኔ ሙቤ ትልቅ ሰው ከብሽር❤❤❤❤

  • @promobile9759
    @promobile9759 5 місяців тому +10

    ምረጥ ቤተሰቦች ወደታችሁን ፍቅራችሁን ዘላቂ ያርግላችሁ ውዶችየ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ReW-ik4jx
    @ReW-ik4jx 5 місяців тому +20

    የሙቢ ስጦታ ዝብሎነዉ የናተ አሪፍ ነዉ

  • @user-kr9fu7eu1x
    @user-kr9fu7eu1x 5 місяців тому +2

    ማርያምን እደኔ ግን የሆነ ነገር ልብ ብላቹሀል ?? ሁሎችም ማህተባቸው አይታይም ለምን ነው እሥከዛሬ ድርሥ ማህተባቹህ ውበታቹህ ነበር አብርሽ ኤፍሬም ሀይሚ ተቀደምም የላትም እደነ ማርቆሥ ማህተባቹህን ፍለፊት አድርጉት አትደብቁ ከቀለበቱ ጀምሮ የምሠሩት ቪዲዮ ለይ አድም ቀን አይታይም ውበታቹህ ማህተባቹህ ነው አደብቁት እሽ ወድሞቸ ከቻላቹህ ሀይሚንም አሥደርጓት ።። በተረፈ በርቱ አምላካቹህን አትርሱ እህታዊ ምክሬ ነው በክፉ እዳታዩት 🙏🙏🙏🙏

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 5 місяців тому +1

    ለመሣደብ ፍጥነታችሁ የሚረዳ ስንት የሚበላው መንገድ ላይ ያለ አሉ እነ እንመሥገን ባይ ካላችሁ የኔ ቢጤውች አሉ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 5 місяців тому +22

    ጌታ ይባረካቹሁ ሙቢ ዉድ ወንድማቹሁ ነዉ

  • @brtukankasa2250
    @brtukankasa2250 5 місяців тому +10

    የኔ ዉዶች በዚመጣች ስወዳች የተባረከቤተሰብ ደስታች በቤታች ይሞላ♥

  • @user-bz4xy6pe4b
    @user-bz4xy6pe4b 5 місяців тому +4

    እረ በአላህ ሳታቀ አታወሩ ሙቢን እና አብሪሸን ለማልያየት የምትደርጉት ነገር አይነፍም መለሰ ተሰጣችህ የሰው ልጀ ማሰቡብቻ ይበቀል ግን ልቡና ይሰጥችሁ መጥፎ ኮሚት የምትፀፉ ልጁች ልትቆጥቡ ጥሩነው

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 5 місяців тому +13

    የሙቤ ሳቁ ተነጥቀዋል የስጦታ ትንሽ የለም ግን ለምን ለያችሁ😢😢😮

  • @TamiyaAli-qc8vn
    @TamiyaAli-qc8vn 5 місяців тому +275

    እእእ የሙቢ ጫማ ዝምብሎነዉ ሀራምአለይኩም ሀይሚ አይነፋም😢😢😢

    • @user-xn5kr9oh1z
      @user-xn5kr9oh1z 5 місяців тому +9

      ቁጥር አተው ነው የሚሆን የሙቢ እግር ትልቅ ነው ሲሉ ነበር

    • @user-oy3bh9pr5z
      @user-oy3bh9pr5z 5 місяців тому

      @@user-xn5kr9oh1z አረ ነውዴ 44ነው የወዶች ጫማ ደሞ ነገ ነው44

    • @1993Rihna
      @1993Rihna 5 місяців тому +3

      በጣም የዋህ ነዉ ብለዉ 😢😢😢

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 5 місяців тому

      ​@@Aynalove3382 Anchi mnew beye kometu ade kutr yelem ande mtsedbiyat yamsha😂😂😂😂

    • @user-jf7vr4fy7y
      @user-jf7vr4fy7y 5 місяців тому

      እውነት እንዳች ቢያስቡ መልካም ነበር የምር ገረሙኝ ኮመታተሮች ትንሽ ሰበብ የሚፈልጉትስ ነገር በስማም ስንት ነገር አደል ሲያረጉለት ነበረው አረ ተው ሸም ነው😢​@@user-xn5kr9oh1z

  • @fatmaabdullah4363
    @fatmaabdullah4363 5 місяців тому +308

    ሀይሚ የሙቤ ጨማ አይናፈም ይቀየር የምር ይደብራል😢😢😢😢

    • @aberashadise2563
      @aberashadise2563 5 місяців тому +1

      አይበልም🙏

    • @user-km9rd9vr9e
      @user-km9rd9vr9e 5 місяців тому +2

      ምን ሆነ😢😂

    • @1993Rihna
      @1993Rihna 5 місяців тому +10

      በጣም ለራሳቸዉ አሪፍ ገዝተዉ ለሱ ያለፍበት ሸራ ጫማ😢😢😊

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 5 місяців тому +8

      በጣም በሰው ብር ይች ድመት

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w 5 місяців тому +7

      ሳህ ለሁላቸው አዳይ ነት ነበር መግዛት

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j 5 місяців тому +2

    ኮሜተሮች ግን ትገርማላችሁ አዷ የኮመተችዉን እየተከተላችሁ ትክክል ትላላችሁ

  • @user-bn4jl1ik1d
    @user-bn4jl1ik1d 5 місяців тому +5

    ኮሜንታተሮች ሀቂቃ ፍትሀዊ ኮሜንት ነው የሰጣችኩት ግን ደግሞ በሙቤ አካውን የተከፈተ ብዙ ስላለ እየገባችሁ እያያችሁ ስብስክራይቡን ኮምቱ 😢😢😢

  • @user-cr6cg8we6w
    @user-cr6cg8we6w 5 місяців тому +11

    ሀይሚ በጣም ነው የምወድሺ ደስ የሚል ቤተሰብ ልዩ ናችሁ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 5 місяців тому +127

    የዝህ ቤተሰብ ወዳጆች እኔ ባብርሺ ቤት እየጠበኩ ነበር❤🌹👍👍👍

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 5 місяців тому +3

      እኔም❤❤❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 5 місяців тому +2

      ወይኔ የኔ ውዶይ በዚህ መጣቸ ተመስገን ቀራችሁ ብዬ ቆዬ❤❤❤❤❤

    • @Lidialidu4335
      @Lidialidu4335 5 місяців тому

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 5 місяців тому +2

      እናንተ ብቻ ኑ እንውዳሃለን

    • @user-ge7pp9hu7i
      @user-ge7pp9hu7i 5 місяців тому +2

      ነገ ነው እኮ የ

  • @dubulodubulo3216
    @dubulodubulo3216 5 місяців тому +1

    ፍቅራቹ ያብዛላችሁ ስታምሩ የደስታ ምጮች 🥰🥰🥰

  • @user-ip4mr5rf2m
    @user-ip4mr5rf2m 5 місяців тому +3

    ክበሩልኝ የኔ መልካሞች መልካም ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ov7nn5me1m
    @user-ov7nn5me1m 5 місяців тому +9

    እሩታ ዛሬ ቆጆ ሁነሻል ወላሂ ልብስቲክ አትቀቢ ማሬ

  • @user-ph3pi5qe9r
    @user-ph3pi5qe9r 5 місяців тому +13

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቀችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amalal3376
    @amalal3376 5 місяців тому

    በሰላም ግቢ የኔ ቆጆ❤❤❤

  • @user-mq3ln4ku3o
    @user-mq3ln4ku3o 5 місяців тому +1

    የምር በጣም ደስ የሚል ስጦታነው አብርሽ እና ሀይሚ እወዳቸሀለሁ እናም ሙቤ ጡሩ ሰው ስጦታው በጣም ያምራል የምር ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MoHo-co9td
    @MoHo-co9td 5 місяців тому +7

    የኔ ተናፋቆች 😢 ማነዉ እደኔ የምወዳቸዉ❤❤❤❤

  • @Egziabher_hayal_New
    @Egziabher_hayal_New 5 місяців тому +6

    የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉❤❤♥💋😘😘😘

  • @TsegayeTunis
    @TsegayeTunis 5 місяців тому

    ቤተስብ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @enuyemareyamelij5766
    @enuyemareyamelij5766 5 місяців тому +1

    የሁላችሁም ያምራል ቅመሞች እህታችን በወጣ ይተካ❤❤❤

  • @bitubitu2374
    @bitubitu2374 5 місяців тому +624

    የሙቤ ይቀየር የምትሉ👍

    • @samiasaid7399
      @samiasaid7399 5 місяців тому

      እኔ

    • @alimet-ic2qp
      @alimet-ic2qp 5 місяців тому +2

      አወ ይቀየር

    • @user-yh7wh3lt1z
      @user-yh7wh3lt1z 5 місяців тому +1

      አወያቀየር

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 5 місяців тому +4

      ሥጀመር ቭድዪ ሥሙ ለሙቤ 44ስፊ ነው ፍልጌ አጠነው ያለው ቡታጅራ ላይ

    • @madenanaser3729
      @madenanaser3729 5 місяців тому

      አወ ይቀየር

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 5 місяців тому +15

    አረ ተው መኃተብ እሰሩ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደላችሁም እንዴ ???? ሐይሚ ፣ ኤፍሬም ፣ሩታ. ፣ካሜራ ማኑ መኃተብ አንገታቸው ላይ የለም 😭😭😭😭😭

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 5 місяців тому +1

      ተያቸው ሀይማኖታቸው የግል ነው ፆምም አይፆሙ የገና ፆም ግዜ የፍስግ ሲበሉ ነበር

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 5 місяців тому

      ​@@Aynalove3382ቤተሰብ እስከሆንክ ድረስ መጠየቅ ግድ ነው እማ የገና ጾም አብዛኛውን ሰው አይጾም መኃተብ ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ከሆንሽ ግድ ነው በእርግጥ 7ቱን የአጿሟት እማይጾም ክርስቲያን ክርስቲያን ነኝ ሊል አይጋባም

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 5 місяців тому

      ​@@Aynalove3382ጥያቄ ስጠይቅ አጠይቁ ተዋቸው አይባልም ጥያቄውን እራሳቸው ይመልሱልን እንፈልጋለን ስለመሀተባቸው ለምን እደማያደርጉ እጠይቃለን ይመልሳሉ ተመልካች ይከበር ሀይማኖት የግል ነው ግን የሩታና አብርሽ ሁለት እምነት ባልናሚስት አይሆንም ሀፅያት ነው ለዛ ነው የምንጠይቅ አብርሽ ኦርቶዶክስ ስለሆነ እሱን የምንከተልበብዛት እኛ ነን ሊመልስልን ይገባል እህቴ እሽ ይቅርታ ሰውሲጠይቅአጠይቁአትበይ መብታችን ነው የኔ ውድ ስለምትወጃቸው ነው 😂😂😂እኛም ስለምንወዳቸው ነው የምንጠይቃቸው እሽ ❤

  • @MeseretGashaw-fk1fi
    @MeseretGashaw-fk1fi 5 місяців тому +3

    በጣም እምውዳችሁ እና እማከብራችሁ ውብ ቤተስቦች ናችሁ ሀይሜ የሙቤን ጫማ በዚህ አይነት ባታደርጌው ጥሩ ነብር በማይጠቅም ነግር መንገዳችሁን አታበላሹ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 5 місяців тому +1

    በጣም ደስ ይላል በወጣው ይተካ እህታችን❤

  • @user-oy3bh9pr5z
    @user-oy3bh9pr5z 5 місяців тому +32

    የምር የደብራል😢😢ለሙቤ ለምን የናተ ብራንድ ህህህህህ አያቅም ብላችሁ ነውዴ

    • @user-me6co1xn9e
      @user-me6co1xn9e 5 місяців тому +4

      የሱ ቁጥር አላገኙ ይሆናል እንጂ እንኳን ጫማ ቤትም ተሰቶታል ደግሞ እንዲህ አይነትጫማ ዉድ ነው

    • @user-oy3bh9pr5z
      @user-oy3bh9pr5z 5 місяців тому

      @@user-me6co1xn9e አረባክሽ ካላወቅሽ አላቅም አትይምዴ ሸራ ነውዴ ውድ ደሞ ከኢት ወዶች የተለየ የግር ቁጥር የለውም በፊት ካረጉለት ጋር እያመዛዘን አደለም ደግሞም ይህ የነሱ ሳይሆን ብሩ ሰጦታነው

    • @fahedali632
      @fahedali632 5 місяців тому

      ወሬአለብሽ እሱእሚወደውሊሆንይችላል በደብስለሚተዋወቁ

    • @user-oy3bh9pr5z
      @user-oy3bh9pr5z 5 місяців тому +1

      @@fahedali632 አረ ባክሽ ያየሽ አመስሊም

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 5 місяців тому

      @@fahedali632 ጥሩ የሚጠላ የለም አታሽቃብጡ ፍየሏን እደበግ አታድርጉ

  • @jemila3639
    @jemila3639 5 місяців тому +16

    የጋሽዬ ልጆች ሁሌም ደስ ይበላችሁ ጋሽዬ ደሞ ተናፍቀዋል❤❤❤

    • @user-sp3zl7rb7e
      @user-sp3zl7rb7e 5 місяців тому +1

      እኔ እናንተ ፍለጋ እግሬ ቀጠነ 😂😂😂😂 እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @user-yp1jr7kq7q
    @user-yp1jr7kq7q 5 місяців тому +10

    ወላሂ ያምራል የሀበሻ ሰው ወላሂ የሙቤ ይበልጣል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zahrasyed-pq8xf
    @zahrasyed-pq8xf 5 місяців тому +1

    የኔ ማር ዉድድድድድድድድድድ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ዝም በያቸዉ ኮሜት አትዪ የኔ ጣፋጭ

  • @tayyebahshamirah2674
    @tayyebahshamirah2674 5 місяців тому +15

    እስኪ ይን ቤተሰብ የምትወዱ እደኔ❤❤❤

    • @user-kd3ew6bw6n
      @user-kd3ew6bw6n 5 місяців тому

      እወዳቸው ነበር ዛሬ አናደውኛን ስጦታ ከሆነ ለምን የሙቤን ለዩበት

  • @rahma6779
    @rahma6779 5 місяців тому

    ምርጥ ቤተሰቦች በርቱ ስሩ እኛ እናይላቹሀለን

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 5 місяців тому

    ያምራል የሆላችሆም ሰጪዋ አላህ ባለሺላይ ይጨምረልሺ❤❤❤❤

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 5 місяців тому +6

    እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ምርጦች❤

  • @user-mj8js4qm8w
    @user-mj8js4qm8w 5 місяців тому +4

    እናንተ ሣይ ደስተኛ የምሆነው ነገርስ ❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 5 місяців тому

    ዋው እንኩዋን ደስ አላችሁ እህቴ በወጣው ይተካልሽ ❤

  • @chhdhffhf3557
    @chhdhffhf3557 5 місяців тому +101

    የሙብ ይቀየር 😢😢😢 የሚቲሉ👍👍👍👍

    • @zenabali9131
      @zenabali9131 5 місяців тому

      ለምን ሸራ ሆነ😢😢

    • @haregmak1519
      @haregmak1519 5 місяців тому +1

      ለምን?????
      ከሁሉም የሙቤ ይበልጣል ምርጥ ጫማ

  • @seidmohemmo5983
    @seidmohemmo5983 5 місяців тому +10

    የሙቢ አይነፋም የናተ አሪፍነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ababaabdallah3773
    @ababaabdallah3773 5 місяців тому +4

    አጀብ ፍቅራቹህ ሊገለኝነዉ የጋሽየ ልጆይ❤❤❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 5 місяців тому

    ዋውደሥይላል. ቀጥሉበት መስጣጠት ፍቅርንይጨምራል

  • @user-rh5um9ky9q
    @user-rh5um9ky9q 5 місяців тому +1

    ስጦታ ስጦታነው አይናቅም የኔጀግና ልዩኮነሽ😘😘😘😘😘😘

  • @user-lb2fw3ee4n
    @user-lb2fw3ee4n 5 місяців тому +4

    ታይታችሁ የማተጠገቡ ቤተሠቦች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xc2ml7uk4k
    @user-xc2ml7uk4k 5 місяців тому +6

    ስታምሩ ስውዳችሁ❤❤ ሀይምየ ቅመም

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 5 місяців тому +11

    ወይኔ ኮመታተሮች ተመቻቹን. የልቤንነው የነገራቹልኝ የሙቤ ለምንተለየ

  • @rpokutgpolkadtw6454
    @rpokutgpolkadtw6454 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @GhhFgy-ej8nu
    @GhhFgy-ej8nu 5 місяців тому +35

    የሙቤ ጫማ ይቀየር እንደ ወንድሞችሽ ያለ ግዥለት ሀይሚ
    ይደብራል
    እስኪ እንደ እኔ የሚቤ ይቀየር የምትሉ

    • @Jana-fy2hz
      @Jana-fy2hz 5 місяців тому

      ትገዛለታለች ግን መጀመሪያ እግሩን አስሞርጂላት 😢😂

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 місяців тому +23

    የኔ ቅመሞች ፈጣሪ ይጨምርላቹ እኔም ከናተ መጥቻ እስከማያቹ ድረስ በጣም ናፍቃቹኛል ሁሌም በልቤ ዉስጥ ናቹ❤❤❤❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 5 місяців тому +2

    ኦዮ ኮሜታተሮችግን ልብ ለመስበር ያለ እሩጫ ሲጀመር ሙቢ እግሬ ትልቅ ነው እያሉ ነው ቪዲዮ ጨረሳችሁ የምታዩ አይመስለኝም ለኮሜት ስንሮጥ በርቱ ሀሚቲ ምንም ነገር እዳይሰማሽ ሙብዬ መልካም ወድማችሁ ነው እናንተም መልካም እኅትና ወድሞቹ ናችሁ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤ የሰጠሽው እኅታችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @apkapk226
    @apkapk226 5 місяців тому

    ማሻ አላ ደሥ ይላል ሥታምሩ ሁልየም ፍቅር በፍቅር ናችሁ ደሥ ሥትሉ

  • @user-eu9eb6li5h
    @user-eu9eb6li5h 5 місяців тому +3

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤❤