ፍቅር እና ሩታ አንድ ነን አሉ እማይረሳ ቀን 🥰❤️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,9 тис.

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 4 місяці тому +1585

    እንዴት እኮ እደምወዳቹ የኔ ምርጦች ሁሌም ሳቁልኝ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል❤❤

    • @ፍቅራዲስ
      @ፍቅራዲስ 4 місяці тому +31

      ኤፋዬ መልካም ሰዉ❤❤❤🎉

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 місяці тому +33

      ኤፍየ በቶፉቅ አዝነናል

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +47

      ኤፋዬ የፍቅርዬ ደስታ የሚስደስትህ ምርጥ ሰው ነህ❤❤❤

    • @MereamMuhammed
      @MereamMuhammed 4 місяці тому +20

      ማርኬናሄሉስ አብረውመኖርባይችሉኳእደዚህቢሆኑምንነበረው

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @abgrace7318
    @abgrace7318 4 місяці тому +257

    በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር🙏

    • @kidist_tube1
      @kidist_tube1 4 місяці тому +1

      አብርሽየ❤❤❤❤❤❤

    • @HaymiYouTube-t3b
      @HaymiYouTube-t3b 4 місяці тому

      ትዝታ😢

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 4 місяці тому +5

      እናተ ብቻ ተደሰቱ ብዙ የምታወሩ ተጠቀቁ ምንም ይሁን ከተመቻቸዉ እነሱ እኛን ፈታ ያርጉን እነሱም ፈታ ይበሉልን በዛዉም ፍቅርን እየሰበኩ ነዉ ያሉት👌👌እዉነትም ሆነ ዉሸት እነሱ ናቸዉ የሚጎዱት ከቻላችሁ ዝም በሉ

    • @Nuratube826
      @Nuratube826 4 місяці тому

      @@abgrace7318 ስታምሩ ለወረኞች ቦታ አትስጡ እናተ ስራቹ ቀጥሉ

    • @nomo6793
      @nomo6793 4 місяці тому +1

      ምርጦች አብርሽየ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @NajetaNajeta
    @NajetaNajeta 4 місяці тому +188

    ፍቅርን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤ምን አይነት ልብ ነው የሰጠሽ ፈጣሪ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 4 місяці тому +213

    ፉአድ በጣም አድናቂህ ነኝ ፍቅር ይህንን ኮሜንት ካየሽዉ ምንም ብታገኝ ፉአድ የምንግዜም ባለዉለታሽ እንደሆነ እንዳረሽ ሁሉም ሲጥልሽ እሱ ነዉ ያነሳሽ😢😢😢❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 4 місяці тому +13

    ፍቅር ያንቺ ይለያል ማናችንም ልናረገው ይቅርና ልናስበው የማፈልገውን ነገር በንፁህ ልብሽ ስላሳየሽን ጀግናችን ነሽ የምር

  • @SeadaSeid-fu5mj
    @SeadaSeid-fu5mj 4 місяці тому +514

    መጀመሪያ ነኝ እስኪ ሩታ እና ፍቅርን የሚወዳቸዉ በላይክ አሳዪኝ

    • @SaraLalala-gp4ij
      @SaraLalala-gp4ij 4 місяці тому +3

      ፈጣሪይጠብቅሸ❤❤❤❤

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 4 місяці тому +1

      Fkriyee ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MilonBd-f9w
      @MilonBd-f9w 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ​@@SaraLalala-gp4ijደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ​@@MilonBd-f9wደምሪኛ

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 4 місяці тому +157

    ፍቅር በጣም የዋ መልካም ሰው ነች
    ፋፉዬ ከፍቅር ጎን ስለሆንክ በጣም ነወ የምወድክ ❤❤❤❤❤

  • @جمال-ز7ف
    @جمال-ز7ف 4 місяці тому +238

    ፍቅርን አለማድነቅ አይቻለም እደሌላው ሴት ሳታለቃቅስ ጀግና አይገልፃትም በነገራችላይ ከምንም በላይ ክብሩንና ቤተሰቡን የሚያከብር ሰው ደስስስስስይለኛል❤❤❤

    • @dhshbsdhgshsh5492
      @dhshbsdhgshsh5492 4 місяці тому +4

      ኤጭ ወረኛ😏

    • @RoseGerma
      @RoseGerma 4 місяці тому +6

      ተናፈጥሽ አሽሙር መሆኑ ነው እነሱ አንድ ናቸው አትንጨርጨሪ

    • @DubaiKing-vp7lf
      @DubaiKing-vp7lf 4 місяці тому +1

      negeregna 😊😅😅

    • @KalkidanFekade-ne8fo
      @KalkidanFekade-ne8fo 4 місяці тому +3

      እውነሺነው እህቴ

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 4 місяці тому +6

      እኔመችም ቀናሁ ዬኔቆጆ ፍቅር❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 4 місяці тому +53

    ፉዓድ የፍቅር የጀርባ አጥንት ይመችክ የምር ለሷ ደስታ የማፈነቅለው ድጋይ የለም ፍቅር ትለያለሽ ንፁህ ልብሽ ይለያል አይቀየርብሽ ሁላችሁም ታምራላችሁ በርቱ

  • @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ
    @ቃልኪዳን-ሐ7ኸ 4 місяці тому +11

    ግን እንደ ፍቅር ያለ ጀግና ሴት አለ
    የውስጧን ዋጥ አርጋ በዚህ መልኩ አካሄድ ዋው አድናቂሽ ነኝ❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 4 місяці тому +628

    አብርሽ ፍቅር ሩታ አንድ ሆነዉ በመምጣታቸዉ ደስስ ያላችሁ እስኪ ላይክ

  • @DDy-ns5ur
    @DDy-ns5ur 4 місяці тому +190

    ፍቅርዬ እና ፈአድ ይለያሉ የምለዉ በምከኒያተ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ሙሉ ሴት የኔ ጠካራ ፍቅርዬ❤❤❤❤

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 4 місяці тому +65

    ፍቅርዬ የልብሽን ንፁነት አዪቶ ፋጣሪ የተባራከውን ዪስጥሽ እመብርሀን በፍቅር ታኑራቹ ሩትዬ የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ አብርሽ ፉፉ እውዳቹሀለው

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማርከአብየ ደምሪኝ

  • @ሂዊሓፍቲደሱ
    @ሂዊሓፍቲደሱ 4 місяці тому +33

    ፍቅር ግን አንዴት ንፁህ ልብ ነው ያላት የኔ ጠንካር በጣም ነው እምወድሽ ፍቅረየ ለኛ የሄ ትልቅ ት/ት ነው ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊የኔ ማሮች በጣም ታምራላቹ f & f A & r😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 4 місяці тому

      በጣም እኔ አልችልም😢😢

  • @Hoowa-dy8rl
    @Hoowa-dy8rl 4 місяці тому +15

    ፍቅርየ የኔ ጠንካራ አንችን አለመውደድ ንፉግነት ነው ፉፉም ሁሌ ከፍቅር ጎን ሁነህ ፍቅርን ብቸኝነት እዳይሠማት ስለምታደርጋት ትልቅ ምስጋና ይገባሀል ሀይማኖታችሁ አንድ ቢሆንና ብትጣመሩ ደስ ይለኝ ነበር ግን በቃ ሁሉም የአላህ ፍቃድ ነው

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 4 місяці тому +249

    ፍቅር ግን ምን አይነት ንፁህ ልብ ነው ያለሽ❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 4 місяці тому +8

      በጣምከመታረቃቸውመዝናናታቸው የሆዷንበሆዷአድርጋ

    • @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ
      @ፍቅርብቻ-ቸ4ገ 4 місяці тому +5

      ቆምብላችሁ አሥቡ😂

    • @Yhs-pz2qo
      @Yhs-pz2qo 4 місяці тому +7

      ፍቅር ግን ጉበዝ ናት😂😂😂

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 4 місяці тому +6

      በጣም ❤❤

    • @Balee14
      @Balee14 4 місяці тому +10

      እውነት ለመናገር ልጅቷ ልትበቀል ነው መሰለኝ እኔ እየፈረሁ ነው😂😂😂

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 4 місяці тому +142

    ወድሜ ፎአድ አላአህ ከተጋ ይሁን የተውበት ግዜ አላአህ ይስጥህ በመለማመድ ፍቅር ይዛል ብቻ አላአህ የኔንም ያተንም ሀቲማ ያሳምረልን😢😢😢
    ምድረ ክፌታፊ አፋቹ እዳከፊቱ ወድሜን የመገፀፀ ኢስላማዊ ግዴታዬ ነው ኮሜቴን እለፉት 😢😢😢

    • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ
      @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ 4 місяці тому +7

      ወላሂትክክልነሽአላህ ሂዳውንይስጠውነውውደዋ

    • @እሙአኗርYOUTUbe-m8j
      @እሙአኗርYOUTUbe-m8j 4 місяці тому +14

      አላህ ይድረስለት እኔም ሳየው አዘጉ ይቺ ቆሻሻሻ ብልጭልጭ ዱንያ ሰይጣንንን አላህ ይርዳውጅ የገባበትን ያረብ እስልምናየ ውዱ ሀይማኖቴ የሰውሰውነቴ የኔማንነቴ እስልምናየነው የኔማንነቴ ማጣትመጥቆር ይራገፋል ያረብ የራሱየሆነን ለዚህለልጅ እርዳው ወደ አንተምመልሰው እዘንለት

    • @waskan5109
      @waskan5109 4 місяці тому +5

      ወላሂእኔም በጣምነውየሚሳስበኝ

    • @jshsuwu5558
      @jshsuwu5558 4 місяці тому +11

      ሙሥሊም ነው እደ በአላህ😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​@@እሙአኗርYOUTUbe-m8jደምሪኝውደ 6:31

  • @Haym65
    @Haym65 4 місяці тому +82

    የኔ ቆንጆች አቤት ፍቅር እኮ የናት ውብት ናት ሰላማቹ ይብዛ የናት ምቀኛ ከምድር ያጥፋላችሁ ፍቅር ያሸንፋለ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      እህት ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 4 місяці тому +12

    ❤❤❤❤❤❤😢😢በጣም ይገርማል ፍቅር ጀግንነትሽ የሚደነቅ ነው አይለያችሁ እኔ እምፈልገው ደስታሽን ነው ፍቅርየ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 4 місяці тому +21

    ፍቅርን ያለማድነቅ ሽፈትነዉ የኔ ጠንካራ ሴት አሏህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት የመዳም ቅመሞችንም በዛዉም አፍቅረህ ሁሉንም ባንድ አርግልን ከንግዲህ ይብቃ መጨቃጨቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطومة
    @فاطومة 4 місяці тому +112

    ምርጥ ጎደኛ ምርጥ እህት ያስፈልገኛል ውዶችየ 👍ግጭኝ አለን በሉኝ እስኪ 😢ለምን እድሁ አላቅም ይከፋኛል

    • @ነኢማ-ዪቱብ
      @ነኢማ-ዪቱብ 4 місяці тому +1

      አለንልሽ ነይ❤

    • @rehimakemal1672
      @rehimakemal1672 4 місяці тому +1

      abshiri yenewid alen yen bito ❤❤❤❤😢😢

    • @rehimakemal1672
      @rehimakemal1672 4 місяці тому

      abshiri yenewid alen yen bito ❤❤❤❤😢😢

    • @abcabc1705
      @abcabc1705 4 місяці тому

      እረ ይቅርብሽ የዛሬ ጓዴኛ መጋኛ ነው

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu 4 місяці тому +1

      አለሁልሽ ነይልኝ

  • @Gdghd-pv5ko
    @Gdghd-pv5ko 4 місяці тому +174

    ፍቅርየያለምንም ሜካፕ ውብ ናት እኮ የምር የፍቅር ወዳጆች ልያችሁ👍❤

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 4 місяці тому +4

      👍👍👍👍👍👍

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 місяці тому +5

      እናስ እንደ አሮጊት ኮልኮሌ አይነካካት😂😂😂

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 місяці тому +4

      በጣም

    • @AynalemFente
      @AynalemFente 4 місяці тому +4

      እኔራሱ ፍቅርን እምወዳት በራሷ እምትተማመን ሴት በመሆኗነው ትለያለች

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 4 місяці тому

      @@HsksnsHaovs 👍👍👍

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 4 місяці тому +37

    ፍቅር አውነት ቅን ልብ አለሽ ሩታ የትንሽ ትልቅ ነሽ አብረሃምና ፉፉ እንደዛው ደስ ትላላችሁ ፍቅር በጠፋበት ሰዓት ሰላም ስለፈጠራችሁ ደስ ብሎናል ♥️♥️♥️♥️

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      በላይነሽየ ደምሪኝ

  • @danieltadesse1061
    @danieltadesse1061 4 місяці тому +16

    ፍቅርየ የኔ የዋህ ፉአድ ሁል ጊዜ ከጎንሺ ካለ ሌላ ማንም አያሥፈልግሺም

  • @AlemWithAlem
    @AlemWithAlem 4 місяці тому +6

    እሩታዬ ዛሬ ከአይኔ ነው በጣም አምሮብሻል የኔ አስታራቅ ምገልፅሽ ቃላት አጣውልሽ የኔ ፍልቅልቅ

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 4 місяці тому +30

    ፍቅር የሴት ጀግና በርቺልኝ ዉዴ በእሳት የተፈተነ መጨረሻው ያማረ ነው የሚሆነው❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ደምሪኝ ውደ❤

  • @RrRr-tg7pb
    @RrRr-tg7pb 4 місяці тому +84

    እሩታ የኔ እቁእህት የኔአስተማሪ
    የፍቅር ትርጉሙ መስዋትነት ጓዳ
    የምድር ምሳሌው የአምላክነት ልክፅዳ።
    መተኪየለላት ብርቅ ስጦታ
    እሩታዬ አችኮልዬነሽ የመኖር ከፍታ።
    እደሻማቀልጣብርሀን የሆነች
    ፀዳገላሽቱ እሩታየ እኮነች።
    ፅጌሬዳ አበባ ለፍካ የረገፈች
    ዉበት ተርፎ አልፎ ሁሉን ያፅደቀች።
    ቢወራቢወራ ሁሉየማንስባት
    ለራሷአልፍለሁሉም የሆነች
    ያችልጅማናት እሩታየ እኮነች❤።
    እደት ይታይባት እሷማለት ማለት
    ቃላትቢደረደር ቅንፆቷን የማይገልፅ።
    መወደድ መከበር እሩታ ያንስባት
    ለሰውመኖርቃሉ በውነት ያንስባት❤።
    ብትሰጥብትሰጥ ብትሰጥ መቀበል ያምርባት
    ብይወደድ ብትወደድ የማይሰለቻት።
    እሩታዬ የኔእቁ
    የሴቶችበላይ ሁሉየም ሳቂልኝ የኔ ልዬ። የኔፍፍጭ የሴቶችበላይ የምትለይብኝ. ።
    የአብሽ ንግስት. እህት አለሜዋ እወድሻለሁ❤❤❤❤

    • @MyLove-ov3gi
      @MyLove-ov3gi 4 місяці тому +1

      የኔ ውድድድድድ💕💕💕💕💕💕💕wowግጥም💕😭💕

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 4 місяці тому

      ❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 місяці тому +1

      የኔ ውድ ክበሪልኝ❤😢😢😢😢

    • @MedanitDemise-f8n
      @MedanitDemise-f8n 4 місяці тому

      Waw❤❤❤❤❤❤❤❤ ygebatal

    • @ابتبنلنبن
      @ابتبنلنبن 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @manayeralzabi6085
    @manayeralzabi6085 4 місяці тому +38

    ሀይማኖታቼዉ እጅ ፍቅር እና ፉፉ ፍቅርኛሞቺ ቢሆኑ ያምርባቼዉ ነበር እምትሉ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ውደ ደምሪኝ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 4 місяці тому

      ኤ ወላህ በጣም ነበር ሚምሩት

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn 4 місяці тому +6

    የምረ ፍቅረ ጅግና ናት ሁሉየም ትስቃለች ሁሉም በዉስጣ ነዉ የኔ ጀግና ቃላትም ያጥሮኛል❤❤❤❤👌

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    በዚህ አለም አንዲ ሠዉ ከጣሉት ቦታ ወዲቄ አለሁ ብሎ እደወደቀዉ ከቀረ ማንም ዙሮ አያየዉም ፍቅር የሴት ጀግና ከከፍታ ላይ ሠለ አለሺ የጣሉሺ ይጠይቁሺን ወደ ፊት በጣም እወዲሸ አለሁ ❤❤❤

  • @Masarat-i3m
    @Masarat-i3m 4 місяці тому +78

    ደስ እያለኝ እየገረመኝ እያሳቁኝ ፈታ እያረጉኝ ጨረስኩት ፈጣሪ ሆይ ልክ እንደናንተ የኢትዮጵያን ፍቅር አንድ አርጎ ያሳየን ለሱ የሚሳነው የለ❤❤❤❤

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    ብእውነት ቃላት የለኝም ደስታቹ ደስታችን ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቃቹ አብርሽና ሩታና ፍቅርና ፊፊ እንወድዋችዋለን ዘና በልልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ደምሪኛ🎉❤

  • @ASMAFereja
    @ASMAFereja 4 місяці тому +179

    መጀመራ ነኝ ፍቅር የምወድ ለይክ ❤❤❤

    • @Ggg-p7p6x
      @Ggg-p7p6x 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ​@@Ggg-p7p6xደምሪኛ

  • @Egziabherymesgen21
    @Egziabherymesgen21 4 місяці тому +5

    ፍቅርዬ የኔ አበሳ ፅጌረዳዬ አችን እኮ የሚገልፅሽ ቃል የለም ያልተዘመረልሽ ጀግና 💪💪 የሴቶች አርአያ እኮ ነሽ ሴቶችዬ ከፍቅር ተማሩ ሴትነትን ከሷ ተማሩ የኔ አስተዋይ ትንሿ ንግስት 👸👸👸👸👸 ፉፉዬ የፍቅርዬ ቀኝ እጇ መከተዋ የክፉ ቀኗ ብርቅዬ ወድሟ እኮ ነህ የኔ መልካም አተን የሚገልፅህ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ሁላችሁንም እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ የሀሳባችሁን ሁሉ ይፈፅምላችሁ 🤲🤲 የኔ እርግቦች በጣም ውድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ የኔ ልዩዎች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 4 місяці тому +4

    ሴት ሁሉ እንደፍቅር ብንሆን ምን አለበት እኔ ይከብደኛል እሶአ ግን ልቦ ሆዶአ ሰፌ ነው ይመችሽ አቦ❤❤❤❤

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 4 місяці тому +205

    ፍቅርየና ሩታየን የሚዎድ ብቻ በላይክ ማለት የሁለቱንም ደጋፊ የሆነ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ካሚላየ ደምርኝ

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 4 місяці тому

      ሹልቃ ነቀዝ ሩታ

    • @RahilRahil-i6f
      @RahilRahil-i6f 4 місяці тому

      ​​@@ብትአብዱሠኢድጅል ቀፉ ቀዳዳ 🙃🙃🙃

    • @SdMn-e2x
      @SdMn-e2x 4 місяці тому

      Feker ❤❤❤❤

    • @Sopeia-wy4jc
      @Sopeia-wy4jc 4 місяці тому

      😂😂😂​@@ብትአብዱሠኢድ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 місяці тому +43

    ፍቅርዬ አይቼ አይቼ የማልጠግባት ነገርስ ፍቅርይ በፍቅርሽ ተያዝኩኝ ፍቅርዬ የኔ ታጃጊ አበባ😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      እህት ደምሪኝ🎉

    • @የአረቢየአለህ
      @የአረቢየአለህ 4 місяці тому

      ፍቅርዬ ❤❤❤❤❤

    • @የአረቢየአለህ
      @የአረቢየአለህ 4 місяці тому +3

      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር
      ፍቅር

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 4 місяці тому +50

    ሩታየ የኔ የፍቅር ሰው ሁሉን ልክ አስገባሽው ህዝቡን አጨለልሽው ግን መልካምነት አታብዥ ይጎዳሻል ለጥቅም ነው ሰው የሚቀርባቹሁ አብሮ የበላ እያማቹሁ ነው ሰዋቹሁን እወቁ ታዋቂ ለመሆን የሚቀርቡ ብዙ ናቸው❤

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 місяці тому +5

      ሳ እማ አጫጫቻቸው ግን ሰውን ባታምን ጡሩ ነው ነጠላ የለበሰ ሁሉ ፃድቅ አይደለም በአፋቸው ሰለሸነገሏቸው ንፁህ ልብ ያላቸው መስሏቸው ሰው ያምናሉ አይ ፈጣሪ ከየዋሆች ጎን ሰለሆነ ምንም አይሆኑም በፈጣሪ ቸርነት ነው ያሉት ለወደ ፊትም ይኖራሉ❤❤❤❤❤

    • @ekrem24-r6x
      @ekrem24-r6x 4 місяці тому +3

      ትክክለኛ ኮሜንት❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MBaba-xq5oi
      @MBaba-xq5oi 4 місяці тому +2

      ምነው እናንተ የነሱ መታረቅ አንድ መሆን አንገበገባችሁ. ፍቅር የዋህልጅ ነች ምንም ነገር አታስብም. እናንተ ግን ዝም ብላቹ ትቀባጥራላችሁ. የራሳችሁን ስራ ስሩ. እነሱ አብረው ባንድነት እየሰሩ ነው. አታሽቃብጡ

    • @MBaba-xq5oi
      @MBaba-xq5oi 4 місяці тому

      ምነው እናንተ የነሱ መታረቅ አንድ መሆን አንገበገባችሁ. ፍቅር የዋህልጅ ነች ምንም ነገር አታስብም. እናንተ ግን ዝም ብላቹ ትቀባጥራላችሁ. የራሳችሁን ስራ ስሩ. እነሱ አብረው ባንድነት እየሰሩ ነው. አታሽቃብጡ

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 4 місяці тому

      @@MBaba-xq5oi
      ወዳን ቀርባቸው መቶ ሽ ለመግባት ነው ትንሽ ሰብክራይፕ ስሰባስብ ትሠድባቸው አለች ልክ እንደ ቶፊቅ እነሱ ለብቻቸው ከሠሩ ማንም አይነካቸውም ተወዳጅነትን ለማግኘት እነሱን የሚያሠድቡ ፍቅርም ነገ እንደዛ ታደርጋለች ነቀዝ ናት

  • @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
    @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ 4 місяці тому +5

    ፍቅርዬ የኔ ጀግና እኔኮ የምወድሽ በምክንያት ነው ፉአድዬ ምርጥ ሰው አብርሽዬ እሩታዬ የኔ አስተዎይ በጣም ነው ያማርባችሁ ፍቅር ያሸነፋል ወደፊት ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤ ️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 4 місяці тому +21

    በዛዉም በስኡዲ ያሉትን ወንድሞቻችን ከክፉ ነገር አሏህ ይጠብቅልን ባላችሁበት ሁላችሁም ዶአ እና ፆሎታችሁ አይለያቸዉ አስቧቸዉ ዉዶቼ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +62

    ፉፉዬ ከፍቅር ጎን ስለሆንክ እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @SoSo-bm7pg
      @SoSo-bm7pg 4 місяці тому

      በጣም 🥰🥰🥰

    • @Jhgutfhjj
      @Jhgutfhjj 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @HadraRade
    @HadraRade 4 місяці тому +48

    እሩታዬ የምር ምናአ አይነት መልካም ሴት ነሽ ንፁህ ልብ ያልሽ አላህ ንፁህነትሽ ና ምልካምነትሽን ይይና ሆሌም ደስታሽን ያሳየን❤❤❤ሩታዬ እና አብርሽ ሁሉም ደስታቹ ያሳየኝ የኔ መልካሞች❤❤❤❤❤❤

    • @HadraRade
      @HadraRade 4 місяці тому +1

      በጣም ነው ምንወዳቹ❤❤❤❤❤❤

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 4 місяці тому

      በጣም🎉🎉🎉🎉

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 4 місяці тому

      በጣም ወላሂ ማንም የማያደረገውን ነገር ወላሂ አድናቂዋ ነኝ እስቲ አስቡት

    • @zedfiker
      @zedfiker 4 місяці тому

      ​@@rabiarabu3985ምን አርጋለች ለራሷ ካደረገች ቡሀላ ነው ያስታረቀቻቸው በፌት የት ነበረች የቡታጅራ ልጅ ናት እሷ እራሱ ማስታረቅ ትችል ነበር እንደውም ፍቅር ናት ጀግና የልጅነት ፍቅር ኛውን ወስዳባት ከሌላጋ ስታየው ያለው ስሜት ከባድ ነው ግን እሷን አለም ድንቅ አይቻልም

    • @zedfiker
      @zedfiker 4 місяці тому

      የተሻለውን ፈጣሪ ይስጣት እንደ ሷውቆንጆ ፈጣሪ

  • @rahima1683
    @rahima1683 4 місяці тому +85

    ፍቅርዬ የኔ ጠካራ ሴት 💪👈❤❤

  • @BataBata-ef8iq
    @BataBata-ef8iq 4 місяці тому +14

    ግን አብርሽ ፍቅርን በጣም እደሚወዳት ያስተውቅበታል እሩታን ለስው ብሎ ነው እንጂ ለሩታ ፍቅር ያለው አይመስልም🎉🎉❤❤❤

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o 4 місяці тому +2

    ፍቅርዬ በጣም ይገማል የኔ ጀግና ነሸ ግን እንዴት ንፁህ ልብ ነው ያላት በጣም እምወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 4 місяці тому +282

    ሩታ ነች የዚህ ሁሉ የደስታ መንስኤ ሩታን ፍቅርን የምትወዱ❤

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 місяці тому +1

      አወ መሸለም አለባት

    • @Sadaajordan-t5x
      @Sadaajordan-t5x 4 місяці тому +1

      👌💪

    • @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ
      @ሱሱነኝወለየዋ-አ6ቐ 4 місяці тому +2

      በጣም ልዪ ናት 🌹🌹🌹🌹🌹

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 4 місяці тому +7

      ​@@tube-yi8tgአረባክሺ የምወደዉን ልጂ ሰለነጠሸች አታሰቁን ያጀማአ😂

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 4 місяці тому

      @@msgjh3659 ጥላው ሂደች አንሳችው ሀቁ እምናቀው በሚድያ ይህ ነው አለቀ ተደብቃ ኖራ መጣች አለቀ

  • @ይሁንለበጎነው-ጐ6ኘ
    @ይሁንለበጎነው-ጐ6ኘ 4 місяці тому +84

    ማነው ሲጠብቅ የዋለ ቀሩ ብሎ😢❤❤❤

  • @GuGg-mf2ni
    @GuGg-mf2ni 4 місяці тому +27

    ዛሬ በሩታየ ሥም በሁለት ሥልክ ነዉ ያረኩሺ ታምራላችሁ የሠዉ ወሬ አትስሙ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ፊርዶስየ ደምሪኝ በቅንነት❤

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey 4 місяці тому +5

    የምመኝው ነገር ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ አሽቃበጫ ሁሉ አፉ ይይዛል ጉዞ ወደ ፊት የፈላጋቹት ስሩ ዋሹ ድራማ ስሩ መብታቹ ነው አስገድዳቹ ተከተሉኝ አላላቹ የኛ ሰው በማይመለከተወ ነገር መግባት ልምድ ሆኖበት እንጄ

  • @Riff-y6u
    @Riff-y6u 4 місяці тому +8

    ማርያምን እሩታዬን አለማድነቅ አይቻልም የኒ መልካም ይሄ ሁሉ ያችሥራ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምርላችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁA&R&F&F❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ሪፍየ ደምሪኝ በቅንንነት❤❤❤

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 4 місяці тому +136

    ሩታ ኮራሁብሽ የኔ አስታዋይ ፍቅርን ስላስደሰትሻት ደስስስ ብሎኛል

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 4 місяці тому +89

    አቤት ዉበት አቤት ፍቅር በናተ ብቻ ይታይ❤🎉 መነዉ አደኔ ከሌቡ የሚወዳቸዉ👍👍😍😘😘

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ሀኒየ ደምሪኝ

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 4 місяці тому +105

    የዘላለም ሀብት ማለት በባንክ ዉስጥ ያለ ገንዘብ ሳይሆን በልብ ዉስጥ ያለ ፍቅር እና መልካምነት ነዉ አለቀ።
    ፍቅርየ አንች ብቻሽን የድሮዋ ኢትዮጵያ ነሽ 💚💛❤️

    • @debifiqeryouTuber
      @debifiqeryouTuber 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-seada
      @user-seada 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Linashemau
      @Linashemau 4 місяці тому

      Welahi betekekel👍👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ​@@debifiqeryouTuberደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 4 місяці тому

      ደምረኛ

  • @ዜድወለየዋ-መ6ወ
    @ዜድወለየዋ-መ6ወ 4 місяці тому +1

    ፉየ በጣም አሣዘነኝ ፍቅርን እደት ትሪት እደሚያደርጋት እዩማ ከውሥጡ ነው

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 4 місяці тому +4

    ፍቅርዬ በዛች ምድር ሁሉም አላፍ ነው ዝም ብለሺ ልብሽን ንፁ አድርገሸ ኑር ❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 4 місяці тому +42

    wow💪💪💪💪😍😍😍😍ማንን እዳትሰሙ ይህ ሁሉ የሩታ ቅን ልብ ስለሆነች ነው አች እዳታስቀይሚት

  • @zahraibrahim-u4c
    @zahraibrahim-u4c 4 місяці тому +40

    የምር እንደዚህ ሆናችሁ ስላየሁ ደስ ብሎኛል። ፍቅር ያሸንፋል እናንተ ጋር እውነት ነውና ❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ዜድየ ደምሪኝ🎉

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 місяці тому +1

      ደምሪኚየኔወለድ

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 4 місяці тому +48

    ሩታዬን አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ ቤቱን ሁሉ ፍቅር በፍቅር ያረገቺሁ እሷናት🎉🎉🎉

  • @ZUZU-q9j
    @ZUZU-q9j 4 місяці тому +1

    ፉፉዬ በጣም ትለያለህ ወላሂ ሰው ሲከፋው የማትወድ እዳተ ያለውን ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @YatviyaneshFeleke
    @YatviyaneshFeleke 4 місяці тому +5

    ወይኔ በፈጣሪ ደስ ስትሉ ❤️🥰እንደ ዛሬ ሳቄ አላውቅም🤣🤣 ፈታ ነው ያደረጋቹህኝ ጭዋተው ላይ😍😂

  • @ሪቾነኝወለየዋ
    @ሪቾነኝወለየዋ 4 місяці тому +57

    ኡፍፍፍፍፍ በጭንቀት ልፉነዳ የኔፍልቅልቅ የኔጀግና እምወድሽ ፍቅርየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf 4 місяці тому +16

    ፍቅርዬ ሀሉን ነገር በትግስት ያለፍሽ ጀግና ነሽ በተረፈ በጣም በጣም ታምራላችሁ ፍቅር ያሸንፍል❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ሱሱየ ደምሪኝ

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 4 місяці тому +14

    በጣም ታምራላች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅርየ የኔ ጠካራ ፍሐድ የፍቅር ቀኝ እጂ ነዉ አብርሽና እሩታም በጣም ታምራላችሁ❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ውድያገሬልጂ ደምሪኝ❤

  • @nabah8797
    @nabah8797 4 місяці тому +1

    ፍቅር ትለያለሽ የምር የኔ ጀግና ጠካራ የሴቶች ተምሳሊ ነሽ ለምንም የማትበርከኪ ፉፉ እሷን እዳይከፋት የምጥርው ነገሥስ ተርፍ ታምራላችሁ ፍቅር ያሸንፋል አደል❤❤❤❤

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 4 місяці тому +1

    ፍቅርን አለማድነቅ አይቻለም የምርም ጀግና የሜለዉቃል አይገልፀሸም💪💪💪❤❤❤❤💞💞💞💞🙏

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 4 місяці тому +8

    ፍቅር ያቸንፊን ፍቅርዬ በጣም ጠካራ ነሸ በርቺልኝ ❤❤❤❤

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 4 місяці тому +4

    ፍቅር ግን ፊፊ ግን እንዴት ነው የሚሣሣልሽ ወይኔ ታዱለሸ ሲያሣዝን❤❤❤😮

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 4 місяці тому +38

    እሩታየን የምትወዱ ላይክ የኔ ማሮቺ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ❤

  • @KiduyeBarok
    @KiduyeBarok 4 місяці тому +1

    ፍቅርዬ ደስ ትላላቹ አሪፍ ጊዜ አሳልፍቹዋሎ
    ግን እዳትጎጂ እፈራለሁ ብቻቹሁን Video ስሩ

  • @Helen-Tube2112
    @Helen-Tube2112 4 місяці тому +2

    የእኔ ፍቅር ጠንካሪ ሴት አንችን አለማድንቅ አይቻለምየእኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 4 місяці тому +205

    ለምን አረፈድሽ የምትሉ ፍቅር👍👍

    • @tube6066
      @tube6066 4 місяці тому +13

      የኢትዮ ኒቶርክ መብራት ጠፍቶ ይሆናል😅

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому

      ​@@tube6066ደምሪኝ🎉 3:18

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому +1

      ደምሪኝውደ🎉

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 4 місяці тому +1

      ❤❤❤እኔ❤❤

    • @NeimaSeid-d4n
      @NeimaSeid-d4n 4 місяці тому

      ​@@tube6066😂😂😂😂ሳህ

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 4 місяці тому +19

    ወይኔ እዴት ደስ እዳለኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ተመስገን አዳድ የመዳም ቡችሎች አርፋችሁ ተቀመጡ እሺ እነሱ አንድ ናቸው የምር በጣም ነው የሚያምርት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ደምሪኝ ማር❤

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 4 місяці тому +28

    ቪድወው በተባለበት ሳይት ሳይለቀቅ ሲቀር ማነው እደኔ የተጨነቀ ፍቅርየ ታምራለችሁ አንድነታችሁ ደስ ይላልል❤❤❤

    • @MuluTuri
      @MuluTuri 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 4 місяці тому +2

      @@MuluTuri የኔ ውድ❤️❤️❤️✅💚

  • @BarchiLotori-td7lx
    @BarchiLotori-td7lx 4 місяці тому +1

    እመቤቴን ፍቅርየ በጣም ጀግና እና ተካራ ልጂ ነሽ ያችን ትግስት ይስጠኝ

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu 4 місяці тому +1

    ኮሜቶቺ ፍረዱሲ አብርሺ ቢልልልኝ ያለበትምክኒያትየገባቹህ እዳታልፉ ምንለማለትይመስላቺ

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 місяці тому +19

    ሩትነቴ የኔ አለም የኔ ትሁት ምናለ ሁሉ እዳች ቢሆን አብረው በልተው ዙሮው የጀርባ አጥት የሚሆኑት ግን የአብርሽነና የአንችን መጨረሻ ያሳምርልኝ የኔ ድክመት❤❤❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 4 місяці тому

      ❤❤😮😢

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 4 місяці тому

      ❤አሚን መጨረሻቸው እሱ ያሳምርላቸው ከጓደኛ ምቀኛ እሱ ይጠብቃቸው👏

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 4 місяці тому

      የኔ የዋህ ♥️♥️♥️

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 4 місяці тому

      @@SemuGrace45 አሜን የኔዋ💓💓💓💓

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 4 місяці тому

      @@bdhhdhdbdhsjxbx9839 💗💗💗💗

  • @هلاوغلا-ن6ه
    @هلاوغلا-ن6ه 4 місяці тому +11

    ፍቅርዬ ወድቂ ሳይልሽ ፉፉን ሰጠሽ የኔጀግና ❤❤❤❤ፍቅር የኔእመቤት ስስስት የምልልሽ

  • @ftafta-cc9zh
    @ftafta-cc9zh 4 місяці тому +19

    ማመን አልቻልኩም የነዚህን ልጆች ነገር ብቻ ደስ ብሎኛል ያዝልቅላችሁ የምር

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ሀፍታምየ ደምሪኝ በቅንነት❤

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 місяці тому +1

      ደምሪኚየኔወለድ❤

  • @samritube645
    @samritube645 4 місяці тому +1

    *ፍቅርዬ የኔ ፋንድሻ ሁሌም ሳቂልኝ በጣም ታምራላችሁ ጉዞ ወደፊት መቶሺ ትሎ እናስገባት*

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 4 місяці тому +3

    አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ውዴታ በእናንተ አዬን አብርሽ & ሩታዬ ፉፉዬ & ፍቅር ደስ ስትሉ በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥሉበት ሁሌም በፍቅር ባንድነት ኑሩ 🎉🎉🎉🎉

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 4 місяці тому +17

    ፍቅርየ የኔ ልዩ ሴት የሴቶች በላይ የኔ ቅመም የኔ ፍልቅልቅ❤እሩታየ የኔ ውድ ውድድ ሁላችሁንም❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ሶፊየ ደምሪኝ ውደ❤

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 4 місяці тому +18

    እዩ በየቦታዉ ስታሽቃብጡ የነበራቹ ዛሬ አንጀታቹ ቅጥልልል ፍቅር ያሸንፋል ሩቲና ፍቅር የኔ የሴት በላዮች❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ውድ ደምሪኝ በቅ

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 4 місяці тому +42

    እኔምለዉ ፍቅር ምን ልብነዉ ያለሸ እምትሉት ለምንድነዉ ፍቅርኮ የእግዚአብሔር ነዉ አንደነገር ልንገራቹህ ሚሰት የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ለምን ተገናኙ ለምትሉት ልቦና ይስጣቹህ ከምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 місяці тому +7

    አብርሽ ጀግና ነህ ያስለቀሰችህን ሴት እንድህ ፍቅር እንደሸማ የምታለብስህን ሩታዬን አግኝተህ እንድህ በመሳቅና በመደሰት ፍቅር ስላገኘችህ መጎስ የሆነህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አብርሽዬ ፉፉ ሩታ እና ፍቅር ደስታችሁ ብዝት ይበል ፍቅር ከአብርሽ ጋር እንዳትሆኚ ቤተሰቦችሽ ብከለክሉሽም ዛሬ ላይ ፈጣሪ አጽናኝ ሆኖሽ በርትተሽ ይሔዉ ዛሬ ላይ ንጹህ ወንድም አድርገሽ መጎዳኘትሽ የአብርሽን ይቅር ባይነትን ያንቺን ልባምነት ያመላክታልና ፈጣሪ እስከመጨረሻዉ በጓደኝነት ያጽናችሁ

  • @MiliLove-y4x
    @MiliLove-y4x 4 місяці тому +1

    ሩታ እና አብርሽ እኮ ትለያላቹህ የኔ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ቅመሞቼ😍😍😍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rimeber669
    @rimeber669 4 місяці тому +11

    ፍቅርየ ማሬ ❤❤❤❤አድ ደይቃ ሳይሆን ይሁሉ ኮሜት 😮ፍቅርየ እሩታ እናቶ እግር ወድቃ ይቅርታ እድጠይቅ ገፋፊያት ❤

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 4 місяці тому +2

      ተባረክልኝ እህቴ😢❤ሩታዬ በጣም ዬህዋ ናት ያወቀች መስላታል😊

    • @rimeber669
      @rimeber669 4 місяці тому

      @@SetiAl-jv4yi የዋህመሆኖን በምን አወቅሽ ባስር ደይቃ ቢዶዎ ከሆነ እኔ ደሞ መስመር የሳተች ነው ብየ እማስበው

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 4 місяці тому

      ባቶን ቤተስባን አተውም ነበር ቤተስብ እኮ ሂወት ነው😢​@@rimeber669

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 4 місяці тому +49

    በጉጉት ስጠብቅሺ ነበር በሰላም ከሆነ አኳን በሰላም መጣሺ ደስ ብሎኛል ፍቅርየ የቡታጅራ ድምቀት አንድነታችሁ ዴስ ይላል እንወድሻለንን የፍቅር አድናቂወች ኑ እንያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @zd2543
    @zd2543 4 місяці тому +8

    ፍቅርዬዬ ምነዉ በጊዜ ሳትለቂ ስጠብቅ አመሸሁ እንኳን መጣችሁልን በጣም ደስ ይላል ፈታ አደረጋችሁን ሁሌም ደስ ይበልሽ ፍቅርዬዬ❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 4 місяці тому +8

    እሩታዬ የሁሉም ድምቀት ናትኮ የኔ ልበቀና የኔ ትሁት የኔ ልባም ሴት ሁሉንም በፍቅር የረታሽ ወድሻለሁ ፍቅርዬም የኔ ውብ እወድሻለሁ አንችንም🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      እህት ደምሪኝ

  • @MomLove-t6u
    @MomLove-t6u 4 місяці тому +1

    በጣም አሳዛኝ አለሽ እንደው ፈላጊ የለሽም እንደዚህያ ይዘሽ አይ እንዴት ነው ብለዋል

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 4 місяці тому +27

    አንደኛ ነኝ ሰለናተ ደስ አለኝ አዉንም በፍቅር ኑሩ የፍቅርዬ አድናቂወች የት ገባቹሁ ፍቅርዬ ሰለቋያቹሁ ትቀጣላቹሁ የጠበቅናቹሁ ነበር የኔ ልባም ሴት ስወድሺ እኮ እናትሺን መሳይ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ካሱየ ደምሪኝ🎉

    • @kasutube8310
      @kasutube8310 4 місяці тому

      እሺ እማዬ

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ 4 місяці тому +19

    የናተኮ ይለያል የምር በጣም እኖዳችሁዋለን ይሄ ሁሉ ፍቅርና ስነምግባር የለምለም /የተቢ ውጤት ነው ከሷጋ የዋለ ሰው ምርጥ የምርጦች ምርጥ ነው ደስስትሉ እሩታዬ ፍቅርዬ በጣም ነው እምታምሩት😊❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому

      ማሬ ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @bzu-dt1st2pf4k
    @bzu-dt1st2pf4k 4 місяці тому +13

    በሰማም እንደት ደሰ ይላል ባንደሆ ነዉ እደህ ሲሰቁ ለሰዉልጅ ሰላም ነዉ ዋናዉ ነገር ጠብ ጥሩ አይደለምእግዚ አብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 4 місяці тому +1

    እኔ የሚገርመኚ ኮሚተሮች ይህ ሁሉ በሩታ ምክኒያት የምትሉት ሀቅ ነዉ መናገር
    ፍቅር ልቦንፁህ ቢሆን እጂ የቀረበችዉ
    እሩታ ምስጥ ናት የስት አመት ፍቅረኝዋን ቀምታ ስታበቃ ላስታርቃችሁ አረ ይደብራል ፍቅር ጀግናናት
    ለማንኚዉም በሚሠሩት አስተያየትችን ሀቅ እንፍረድ ብየ እጂ
    ዉስጥለዉስጥ ቡታጂራወች ድራማ ነዉ የሚሰሩት

  • @MadinaMahamad-fy8qo
    @MadinaMahamad-fy8qo 4 місяці тому +1

    ፍቅር እደት እደናፈቅሽኝ እሥከምትመጭ ማነው ዬናፈቀችው እደኔ በላይክ አሣዩኝ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 4 місяці тому +12

    ፍቅርዬ የት አግኝቼ ልሣምሽ የኔ ወርቅ የሤቶች በላይ የማትጠገቢ አሟልቶ የሠጠሽ እፍፍፍ ሞተን ነዉ የምንወድሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaytiMakdala
    @HaytiMakdala 4 місяці тому +16

    የኔብርቱ እንኮንም ጀግንነትሽን በግሀድ አሳየሽን ፍቅርየ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ሁላችሁንም ውድድድ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 місяці тому

      የኔ ፍቅር ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Ggg-p7p6x
      @Ggg-p7p6x 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @ስለሁሉተመስገንአምላከይ

    ፍቅርዬ እና ፈአድ ይለያሉ የምለው በምከኒያተ ነው የኔ ሙሉ ሴት የኔ ሙሉ ሴት የኔ ጠካራ ፍቅርዬ❤❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 4 місяці тому +1

      ማር ደምሪኝ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 4 місяці тому +1

    ፍቅር እና ፉፉ በኤፍሬም ቤት እየጠበቅዃችሁ ነው የምር በሙቢ እዴት እደሳቅሁ ❤❤❤❤❤በተረፈ ከአይን ያውጣችሁ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +23

    ትንሿ ጣፋጬ ስስቴ ሁሌም ሳቂልኝ ሞቼ ነው የምወድሽ የኔ ንግስት❤❤❤❤😘😘😘

    • @Jhgutfhjj
      @Jhgutfhjj 4 місяці тому +2

      የኔ ቆንጆ እንቺም ሉዩ ነሽ የምትቀየሪ❤❤❤❤❤❤

    • @ahilamYimer-fe7ue
      @ahilamYimer-fe7ue 4 місяці тому +1

      ደምሪኚ የኔዉድ❤

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому

      @@ahilamYimer-fe7ue ደመርኩሸ