አብርሽ እና ሩታ መኪና ሰርፕራይዝ ተደረጉ.ማመን አቃታቸው🙈❤️❤️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 3,9 тис.

  • @1993Rihna
    @1993Rihna 10 місяців тому +1410

    ሙቤን የምትወዱ 👍ሙቤ ምርጥና የዋህ ልጂ ነዉ የሰዉ ደስታ ያስደስተዋል ❤አደራ እንዳታስከፉት❤ በደስታችሁም በሀዘናችሁም ግዜ ከጎናችሁ ነዉ 😢😢❤❤

  • @richibintbaba8235
    @richibintbaba8235 10 місяців тому +1270

    ሩታን አለማድነቅ ንፍግና ነው ከውድ ቤተሰቦቿ ተለይታ ለአንተ ብላ ሁሉንም ትታ የመጣች ጀግና አይ ሙባረክ አሁን ነው ስጦታ የሰጡን አላለም ክክክክ

  • @fafetub1120
    @fafetub1120 10 місяців тому +127

    የሙቤ አድናቂዎች ቤቱ እየገባቹ አበረታቱት የሠው ደሥታ ሚያሥደስተው ያአላህ 🎉🎉🎉🎉

    • @SnapCheet-nu5si
      @SnapCheet-nu5si 10 місяців тому +2

      ማነው ሥሙ እኔ ግንቻናል የለኝም

    • @ruyik3207
      @ruyik3207 10 місяців тому +1

      አለዉዴ ለምን አየስተዉቁም በነሱ ሲሰሩ የኔ የዋህ ወድም

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 10 місяців тому +1

      የት አለ ሊኩ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 10 місяців тому

      አስተዋውቀወለት​ በቀደም ለቀዋን የእናንተ አለማየት ነውጂ

    • @fafetub1120
      @fafetub1120 10 місяців тому

      @@ruyik3207 አው አለው

  • @መሲዩቲዩብ-ቈ2ደ
    @መሲዩቲዩብ-ቈ2ደ 10 місяців тому +1016

    የአብርሽ እና የሩታ አንድ መሆን ያስደሰተው በላይክ ❤ አወዳችሃለሁ

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 10 місяців тому +2

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉 💯💯💯💯💯💯💯💯💯🇪🇹🇪🇹💯🎉 ❤❤❤❤❤❤

    • @Semira-r2b
      @Semira-r2b 10 місяців тому

      እኮንደስአላችሁ 3:38

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 10 місяців тому

      ❤❤❤❤

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 10 місяців тому +2

      ሰነበትን ዴስካለን😂😂😂

    • @MakiaMakia-y7k
      @MakiaMakia-y7k 10 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@dgjfjhg961

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 10 місяців тому +265

    ወይኔ ግፋችሁ 😂ማነው እደኔ ይሄን ቤተሰብ ሙትት ብሎ የሚወዳቸው ❤❤❤ደሞ 100ሺ እናስገባቸው🎉🎉

  • @GenetYimer-th7zn
    @GenetYimer-th7zn 10 місяців тому +57

    የሙቤ. ደስታ ያስደሰታችሁ በላይክ 👍

  • @Neima205
    @Neima205 10 місяців тому +156

    😁 የሙቤ ዝላይ የኔ የዋህ እስኪ የሙቤ ወዳጆች የት ናችሁ🎉❤

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek 10 місяців тому +229

    ወይኔ ግፋችሁ 😂😂😂አብርሽና እሩታ አንድ ላይ ስለሆኑ ማነዉ እደኔ ደስ ያለዉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ያገሬ ልጆች 😘😘😘

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p 10 місяців тому +46

    ሙቤ የእኔ የዋህ ሁሉም ሰው እዳተ ቢሆን የሰው ደሰታ እያስደስተው ፈጣሪ ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dagim172
    @Dagim172 10 місяців тому +214

    ሰው ሁሉ እንደ ሙቤ ብሆን ውስጡ ንፁ፡ በሰው ደስታ እንደት እንደምስደሳት ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 10 місяців тому +3

      በጣም ❤

    • @nefisa70
      @nefisa70 10 місяців тому +7

      እኔ እሡ ሣይ በሳቅ የማልቀው

    • @Semir71166
      @Semir71166 10 місяців тому +1

      በጣም

    • @Mimi-qg1iq
      @Mimi-qg1iq 10 місяців тому +2

      It's true

    • @ruyik3207
      @ruyik3207 10 місяців тому +1

      ክክ እኔም አለሁ ኧኳን የተደሰተዉን የኮረፈኝ ለማስደሰት የማላረገዉ የለኝም ከራሤ በላይ የሠዉ ደስታ ያሥደስተኛል ቃላትሳጣ ዝምታን አመርጣለሁ በሰዉደስታ ህመሜ ይለቀኛል ባመኝእኳ ግን ሰዉ ቅድም ስታለቅስነበር አሁንደሞ ትሰሰቃለች ጀልናት ይሉኛል

  • @مدينهمدينه-ز7ي
    @مدينهمدينه-ز7ي 10 місяців тому +114

    ሙቤ የኔ ቅን ሰው ወላሂ የሰው ደስታ እንዴት እደሚያስደስትህ አላህ ቅን ልብህን አይቶ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ❤❤

  • @EmebetArega-v4q
    @EmebetArega-v4q 10 місяців тому +18

    ወይኔ ግፋችሁ 😂😂😂😂😂ሙቤ ግን የባህ ንፁህ ልብ ነው ያለው😘😘😘😘😘እሩታና አብርሺ ስለተገናኙ ደስ ያለው ላይክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Madina-q1p
      @Madina-q1p 7 місяців тому

      ❤❤❤ቡጣምም ሙቤ ቡጣም ነው ያድንቅህህ

    • @rasmiazoghbi
      @rasmiazoghbi 6 місяців тому

      TCUWFJCDJ..Hi❤🎉

  • @EmebtTube-q5k
    @EmebtTube-q5k 10 місяців тому +205

    እንኳን በሠላም መጣችሁልን የምንወዳችሁ ኤፍሪምና ሀሚ ግፈኛ ናችሁ 😢ግን ሀሚ ይችን ኮሜንት ካነበበሻት ለአብርሽና ለሩታ ግጥም ይገጠምላችው የምታሉ በላይክ ግጩኝ❤👍ደሞም እየደመራችሁኝ

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 10 місяців тому +493

    የእነዚህ ቤተሰቦች አድናቂ የታላችሁ

  • @Tsehayyemariyam-w5r
    @Tsehayyemariyam-w5r 10 місяців тому +21

    አይ ሙቤ የእውነት እንደ ህፃን ንፁህ ልብ ነው ያለው እፍፍ ያስቀናል ልብህ አብርሽ እና እሩታዬ በፍቅር ያኑራችሁ🎉❤❤

  • @SusuSusu-ve6bu
    @SusuSusu-ve6bu 10 місяців тому +49

    ያኢላሂ የሙቢ ደስታ ደስ ሲል በአላህ ንጹህ ልብ ባላሰብከዉ ነገር አላህየ ያስደስትህ
    ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻዉ ያድርግላችሁ ወይኔ ከባድ ፕራንክ ነዉ 😢

  • @fanatube196
    @fanatube196 10 місяців тому +152

    ግፋችሁ 😂😂😂 ቀበቶ እሰራ ሲባል አብረሽ የገዛልኝ አላለም የውነት ሙቤ እዴት ደስ እዳለው የኔ የዋህ የሰው ደስታ የሚስደስተው ልጅ ❤❤

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune 10 місяців тому +68

    ወይ ግፍችሁ አብርሽና እሩት ፍቅችሁን ያብዛልን ሙሉ ቤተሰብ ደስ ስትሉ ❤❤❤😂😂

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي 10 місяців тому +87

    ወይ ግፋችሁ 😂😂😂😂አብርሽና እሩት ፍቅራችሁን ያብዛልን ❤❤❤❤ ሙሉ ቤተሰብ ደስስስ ስትሉ❤❤❤❤❤

    • @Hayat-rf1vj
      @Hayat-rf1vj 10 місяців тому +1

      ግፋቸው😂😂😂😂

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 10 місяців тому +50

    🎉የሩታና የአብርሽ ደስታ ያስደሰተው👍

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 10 місяців тому +13

    😂😂😂😂😂😂 ወየው ሙቤ ቆለፍከኝ ምንድነው ፍታኝ ልጨፍር አላለም አቦ ይመችህ ሙቤ ገራገሩ የሁላቹም አድናቂ ነኝ ሁሌ ደስታቹ ብቻ ያሳየኝ🙏🙏🙏ሃገራችን ሰላሙን ያብዛልን🇪🇹🇩🇪🙏🙏🙏።

  • @TiruB
    @TiruB 10 місяців тому +67

    ማነው የሙቤ ደስታ ያስደሰተው🥰አቦ ሁሌም ሳቅ 🤣 የሰው ደስታ የሚያስደስተው ልበ ቅን ንፁህ ሰው 🙏

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 10 місяців тому +44

    የሙቤ ደስታ ምናለ ሁሉም ሰው እደሙቤ ንፅህ ልብ ቢኖርው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሀዙንም የሚሳዝናው ሚስኪ ልጂ ሙቤ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሰህ

    • @ShabazaJame
      @ShabazaJame 10 місяців тому

      ማሻአላህ ሙቤ ምረጥ ልጂ አሜን አሜን ያረብ❤❤❤

    • @AstuAstu-sw6tu
      @AstuAstu-sw6tu 9 місяців тому

      Tekkl yemer🙏❤❤❤

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 10 місяців тому +11

    የሙብዬ ደስታ ከምንም በላይ ነው ምርጥ ጎደኛ የዋህ ልብ ያለው ልጅ መጨረሻውን ያሳምንልህ❤❤❤

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 10 місяців тому +440

    ኤፊና ሀይሚ ግፋች ግን አስደስታች ለታስለቅሱ😢❤አሁን ደሞ ተጋብቶ አንድ ላይ ይኑር የምትሉ የምትሉ👍👍

    • @almealmee
      @almealmee 10 місяців тому +1

      እኔ❤❤❤❤❤❤

    • @rasras6247
      @rasras6247 10 місяців тому +20

      አትጃጃሉ ጨርሳችሁ ሠው የራሱ እቅድ አለው ምን አይነት ጅል ናችሁ ተጋቡ ተፋቀሩ ስራችሁ ቲሽሽሽ ቢሆን ደስ ይላል ግን ከራሳቸው ሲመጣጅ አሁን ልጆች ናቸው በሰው ቤት እናውቃለን እምትሉ ጂሎች

    • @tizitabusiness6
      @tizitabusiness6 10 місяців тому

      @@rasras6247 እና ውጪ እየተገናኙ ይኑሩ ነው የምትይ😳

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 10 місяців тому

      አውውውው😢😢😢❤

    • @danyuabbay5000
      @danyuabbay5000 10 місяців тому

      😂

  • @TiruB
    @TiruB 10 місяців тому +141

    ፍቅር ያሸንፋል ነፍ አመት ያኑራችሁ ጥሩ ቤተሰብ ናችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ👍👍

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j 10 місяців тому +16

    ሩታ በጣም ምርጥ ቤተሰብ እንዳሳደጋት ታስታውቃለች ምክንያቱም በቃ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ሲፈጥራት አክሮቷም ደስ ይላል

  • @areazz1754
    @areazz1754 10 місяців тому +32

    አሏህ ፍቅርና አንድነት ይስጠን በሀይማኖትና በዘር ከመባላት ፈጣሪ ይጠብቀን 👏👏👏

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 10 місяців тому +248

    ባብርሺ ደስታ የተደሰታችሁ እስኪ በላይክ❤👍👍ደስ ካላችሁ ደምሩኝ👍❤

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 10 місяців тому +2

      ደምሪኚ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ ቤተሰብ እንሁን

    • @jassemalmas
      @jassemalmas 10 місяців тому +4

      ታዲ ምን መላለው አስደነገጡት ግፍ ነወ

    • @Yyyhyuu-zx1df
      @Yyyhyuu-zx1df 10 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤👍👍

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 10 місяців тому +1

      እኔ

  • @Asna97828
    @Asna97828 10 місяців тому +12

    ወይኔ ግፋቹ ሩታ የኔ ጀግና የአብራምን ደስታ ስለመለሽልን እናመሰግናለን ፍቅራቹን ፈጣሪ ያዝልቅላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 10 місяців тому +122

    Wow ደስ ስል በእነሱ ደስታ ደስ ያላችሁ 😂❤prank😂😂😂ግፋቹ አያልቅም

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 10 місяців тому +4

      ወይኔ መጨረሻው አይቼ ደነገጥኩ😢😢😢😢😢😂😂😂❤ የምር ፈራሑ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ 💞🙏💞

    • @HR61919
      @HR61919 10 місяців тому +2

      እኔ እስከሚገባኘ ድረስ የፖሊስ መምጣት ብቻ ነው prank

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 10 місяців тому +56

    እኔ ከሁሉም እሚገርመኝ የሚቢ ደስታ ምን ያህል ንፁህ ልብ ነው ያለህ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ንፁህ ልብና ንፁህ ነፃነት ፈጣሪ ምርጥ ጓደኛ ሰጣችሁ ፈጣሪ🎉🎉🎉

    • @madina3828
      @madina3828 10 місяців тому

      በጣም የዋህ ነው❤❤❤❤❤

    • @bahriamehammod2775
      @bahriamehammod2775 10 місяців тому

      በጣም በቃ ምንም ሸር ሚባል ነገር አያቅም

  • @ሀዩቲ-ደ9ረ
    @ሀዩቲ-ደ9ረ 10 місяців тому +17

    ሙቤ የኔ ምርጥ አላህ የልብህን ሁሉ ይሙላልህ እደሙቤ የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @amaamm1488
      @amaamm1488 9 місяців тому +2

      ወላሂ በጣም ደስየሚል የሰውደታ የሚያስደስተው አላህ የሞቤን አይነት ያብዛልን አሚን በሉ

  • @AbraAbe
    @AbraAbe 10 місяців тому +62

    ኣንደኛዋ ለቤተሰብ ስትል ምትወደው ትታ ሄደች ኣንዷ ለምትወድው ስትል ቤተሰብ ትታ መጣች ይገርማል ለካ ሂወት እንደዚ ነው ስው ሲነጥቅህ ሰው ሲሰጥህ 🎉🎉🎉

    • @SharaDha-ec1zw
      @SharaDha-ec1zw 10 місяців тому +4

      አለም እንዲህ ነች😢😂😂

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 місяців тому +3

      በጣም😢😢😢

    • @dinkuyetube360
      @dinkuyetube360 10 місяців тому +5

      እንዲህ ነው በቃ ❤ፍቅር ያሸንፈል

    • @rokiyamohamed-bk7ri
      @rokiyamohamed-bk7ri 10 місяців тому +3

      በጣም ይደቃል የፈጣሪ ሥራ ነዉ ይሁሉ

    • @kedsitkedsitbokona3646
      @kedsitkedsitbokona3646 10 місяців тому +4

      ሄለን እዲህ ነች 😂

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 10 місяців тому +19

    ማርያምን እረጅሙን ልጅ ፍፈጣሪ ይጠብቀው የኔ ቅን❤😊

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv 10 місяців тому +16

    አብርሽ አና ሩታ አንድ ላይ ሰለሆኑ ማነዉ እደኔ ደሰ ያለዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HabtamMolla-h7n
    @HabtamMolla-h7n 10 місяців тому +52

    እንኳን ደና መጣችሁ አብርሽና ሩታ የውነት ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሳምርላችሁ❤❤❤

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому +1

      ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ 💞🙏💞

  • @TgTg-ob5wn
    @TgTg-ob5wn 10 місяців тому +37

    ሙቤ አሁን ነው የገዛነው😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ እግዚኣብሔር ጤና ይስጠን እሽ አይደለም መኪና አየር ተገዛለክ አብርሽ 😂😂❤❤❤❤

  • @SanyetShemsu
    @SanyetShemsu 10 місяців тому +26

    የሙቢ ደስታ ይለያል❤ ቤተሰብ ትለያላቹህ❤❤❤

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar 10 місяців тому +13

    የሙቤ አድናቂ ነኝ ግን ሁላችሁንም እወዳችሁሀለሁ ዋው የማያልቅ እጀራና ፍቅር ይስጠን❤❤❤

  • @fatemaAaaa-cl9vf
    @fatemaAaaa-cl9vf 10 місяців тому +66

    ማሸአሏህ ፍቅራችሁ እዴት ደስ እደምትሉ ታስቀናናችሁ ዘላለም አድላይ በፍቅር ኑርልን የዚህ ቤት ፈገግታ ደስ የሚለው እደኔ ማነው ❤❤

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 10 місяців тому

      ደምሪኚ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ 💞🙏💞ቤተሰብ እንሁን

  • @sart7050
    @sart7050 10 місяців тому +27

    ወይኔ ግፋችሁ ሙቤ አሳቅኝ ደስየምትሉ ቤተሰብ ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤😂😂😂

  • @SSfg-u5t
    @SSfg-u5t 10 місяців тому +48

    እኛ የመዳም ቅመሞች ደስታቹህ ደስታችን ነው ❤😥እኛም ከመጥባህ ወጥተን ከምንወዳቸው ጋር ደስ እንዴለን እግዚአብሔር ይርዳን❤😥

  • @heesan7389
    @heesan7389 10 місяців тому +26

    በሂወቴ ምን እደምመኝ ታውቃላችሁ የሚያፈቅረኝን ሠው ማግባት ❤😢❤

    • @AdmiringPuffin-jn1ct
      @AdmiringPuffin-jn1ct 10 місяців тому +1

      ለሁላችንም አላህ ይወፈቀን😢ዉደ

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 10 місяців тому

      አላህ ይወፍቅህ

    • @Irfnwhendnujdnalrtkmsm
      @Irfnwhendnujdnalrtkmsm 10 місяців тому +1

      እኔም ግን ከሚወዱት ጋ የሚኖሩ ከስንተ አንደ ናቼዉ😢😢😢😢😢😢

  • @galmhrey
    @galmhrey 10 місяців тому +64

    እንኳን በዳህና መጣቹ የአብርሃም እና የሩታ ቤተሰበች ❤

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q 10 місяців тому +15

    ከምንም በላይ እንኩዋን ሳቅህ ተመለሰ አብርሽ ኤፍ እና ሀይሚ ግፍችሁ አይጣል በተረፈሰላማችሁይብዛ. መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @سعادفخري-ش4ه
    @سعادفخري-ش4ه 10 місяців тому +11

    የሠው ደስታ የሚያስደስተው ሠው ምንኛ የታደለነው ሙቤ ፈጣሪ እድሜ ዘላለምህን ደስይበልህ❤❤

  • @ተቅዋፋሚሊቲዩብ_TKIWAFAMILY
    @ተቅዋፋሚሊቲዩብ_TKIWAFAMILY 10 місяців тому +18

    የኔ ፍቅሮች እወዳቹሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤እስኪ ሩታ እና አብርሽን የሚወድ ላይክ አድርጉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ከድጃ
    @ከድጃ 10 місяців тому +45

    ዋው አብርሽዬ እንኳንም ደህና በሳቅ መጣችሁልን ደስታቸው የሚስደስተው ብቻ በላይክ ይግለፅ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 10 місяців тому +13

    የኔ ዉዶች ኡፍፍፍ የእናንተን ደስታ ማየት ናፍቆኝ ነበር የእናንተን ደስታ የመለሰ አምላክ የማርክንም ደስታ ይመልስልን 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ስደቱማህቴቤንአጠበቀው
    @ስደቱማህቴቤንአጠበቀው 10 місяців тому +24

    ወይኔ ግፋቹህ ሆደ ቆሰለ በሳቅ ለማንኛውም እንኳን በደህና መጣቹህ ተናፍቃቸህ ነበር ❤❤

  • @rahelwondimu5352
    @rahelwondimu5352 10 місяців тому +6

    እወነት አብርዬ እና እሩታ አንጀቴነው የበላቹኝ አብርሸዬ አይዞአችሁ ፈጣሪ ካለ አየርም ልትነዳም ትችላለህ ምን ይሳነዋል ሁሉ በጁነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 10 місяців тому +10

    ዉይ ግፍችሁ ዉይ አብርሽ እና እሩታዬ ትገዛላችሁ ምን አባቱ ደግሞ ለመኪና ኤፉ ሀይሙ አቤዩ የተመታችሁ❤❤❤❤ በሣላም በፍቅር ኑሩ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 10 місяців тому +50

    ይማዳም ቅማሞች ባናታችሁ ሙቤን ባቅርቡ 100 ሽህ እናስጋባው ስይሳዝን 😭😭😭😭😭😭

    • @Temema-bm4cy
      @Temema-bm4cy 10 місяців тому +2

      በጣምወላሂ😢

  • @FikirJon
    @FikirJon 10 місяців тому +34

    ዋው በጣም ደስ ይላል አንድ ላይ መሆናቹ እንኳን ደስ አለህ አብርሽ በእውነት ሙቤ የፕራንኮች ሁሉ ድምቀት ነው የምር እውነት የሚያስመስለው

  • @yawaloleji3580
    @yawaloleji3580 10 місяців тому +11

    አየ ሙቤ የልጀን ስም ይዘህ ደሞ የማትጠገብ ልጅ ነህ ወላሂ❤❤❤❤

  • @ነፊሳ-ቈ9ረ
    @ነፊሳ-ቈ9ረ 10 місяців тому +59

    ጥንዶች የመዳም ቅመሞች በገጉት ነው ሚጠብቁ ቶሎ ልቀቁልን❤❤

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому +1

      ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ 💞🙏💞

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 10 місяців тому +17

    የአላህ ክፉ ናችሁ😂😂አብርሽዬ &እሩታዬ አንድ ቀን ይኖራችኋል ❤❤በጣም ደስ ይምትሉ ክሮች እህት ወንድም ጓደኛ❤

    • @Jamila-h3t
      @Jamila-h3t 10 місяців тому

      😅😅😅😅😅😅

  • @RahmiBintislam
    @RahmiBintislam 10 місяців тому +3

    እውይይይ እናንተ ሶስታችሁ መቼም ነፍሳችሁ አይማርም😂😂😂😂ሙቢ የዋህ ንፁህ ሰው አላህ አንተንም ያስደስትህ ሩታና አብርሽም ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ሪዝቃችሁንም ያስፋላችሁ አልመውላችኋል ምርጥ ቤተሰብ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 10 місяців тому +34

    ዉይ እዉነት ቢሆንላቸዉ የሙቤ ደስታ ፈጣሪዬ ሆይ ከእነሱ በላይ❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 10 місяців тому +17

    ወይነ የሙብ ነገር የበለጠ አሳቀኝ 😂😂😂😂 ሙብየ ላንተኮ የልጅ ልብ ንፁ ልብ አለ ጌታን የኔ የዋ ❤❤❤ ፍቅር የሆናችው ልጆች ናችው ❤❤❤❤ ጌታን ሙብ ሳቅ በሳቅ ገደለኝ የኔ የዋ 😂😂😂😂😂 የስራችን ይስጣችው ጉድ አደርጋችትኮ 😂😂😂😂

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 10 місяців тому +8

    ሙቤ የኔ የዋህ 🤣ህፃን ልጀ ልብ ነው ያለው የምር 🥰🥰🥰

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 10 місяців тому +18

    ማርያም ን በ እነዚህ ልጆች በጣም በጣም ደስታዬ እጥፍ ድርብ የለውም አብርሽዬ 😍😍😍😍በጣም ጥሩ ልጅ ነዉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ፍቅር ያሸንፋል

  • @OfficialetessamTube7951
    @OfficialetessamTube7951 10 місяців тому +12

    የጋሽዬን ልጆች የምዎድ በለይክ አሠዩኝ😢አሀ ይላል ሙቢ አላለም😂😂 ቀበቶ እሰር አብራሀም የገዘልኝ ቀበቶ አስራለዉ😂😂😂😂😂በሰቅ ገደለኝ

  • @BhelHee
    @BhelHee 10 місяців тому +3

    ሩታዬ እንኳን ደናመጣቪ አብሬ እመነኝ ሩታዬ እድልህ ስለሆነች ከዚየበለጠ መኪና ይኖርሃ በሁሉ ነገር ስኬተኝ ትሆናለ አቤቴ ከተንኮለኞቹ ጋር ተደመር ከአይሚናኤፍ

  • @FatimaFatima-ew5ke
    @FatimaFatima-ew5ke 10 місяців тому +20

    እንደ ሙቢ ምርጥ ጓደኛ ለሁላችንም ይስጠን

  • @ሠአዲነኝየመርሳልጅ
    @ሠአዲነኝየመርሳልጅ 10 місяців тому +19

    ወይኔ ግፋችሁ😂 እኳን በደስታ መጣችሁልን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ 💞🙏💞

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 10 місяців тому +4

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @zinakabdul596
    @zinakabdul596 10 місяців тому +25

    ወይኔ የስራችሁን 😂😂😂😂 ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ደምሬሻለሁ ውዴ ደምሬሻለሁ 💞🙏💞

  • @SalamSalam-vw1nr
    @SalamSalam-vw1nr 10 місяців тому +6

    😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የሙብ ድንጋጤ ነዉ ያሳዜነኝ😂😂😂😢❤❤
    ዘሜናችሁ ሁሉ በሳቅ ይለቅ ኑሩልን ለዘለዓለም እየሱስ ክርስቶስ ይወዳቿል❤❤❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 10 місяців тому +6

    የኔ ዉዶች ስወዳችሁ እኮ ሱሶቸ 🥰
    እመብርሃን ትጠብቃችሁ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ❤️🌹

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 10 місяців тому +11

    የሙቤ ደስታ ውይ ከልቡ ነበር ሀይሚዬ ግፈኞች በሳቅ ሙትት ነው ያልኩት😂የሙቤደስታውይከልቡነበርሀይሚዬግፈኞችበሳቅሙትትነውያልኩት 😅😅❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን በዚህ ወር መኪና ይሸለማሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለው በፍቅራቸው በአለም ዙርያ ብዙዎች ተደምመዋልና አይቀርም ቀጣዩን ቀጣዩን ስሞትላችሁ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @SerkAlmወሎtube
    @SerkAlmወሎtube 10 місяців тому +22

    ወይኔ ግፈኞች ናችሁ 😂አብርሽ እና ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ 10 місяців тому +5

    አብርሽ እና ሩታ ድስ ብሎኛል ❤❤ሳያቸው ኑርልኝ በፍቅር❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 10 місяців тому +15

    አረ በሳቅ ፈነደሁ የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂 ሽር ሽር ሊኬድ ለቅሶው አልፎ ደስታችሁን ሰላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 10 місяців тому +13

    ሩታዬ ስታምሪ እኮ የምር ልዩ ሴት ነሽ ሙቪ ደግሞ የዋህነቱ የጓደኛ ያለው ቦታ ❤

  • @sadiyayasin3941
    @sadiyayasin3941 10 місяців тому +19

    የሙቢ ደስታ ወይኔ ❤❤❤ደስስስስ የምትሉ ቤተሰብ

  • @MHAYYOUTUbe-n8z
    @MHAYYOUTUbe-n8z 10 місяців тому +35

    እረ በናታችሁ ይገዛላቸው የምትሉ💘💘💘💘😃

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 10 місяців тому +42

    ስንጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
    አብርሽ እና ሩቲ live ይግቡልን የምትልሉ የመዳም ቅመሞች ብዚ👍 አሳዩን❤

  • @hayu9963
    @hayu9963 10 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂ወይኔ ሙቤ እዴት እዳሳቀኝ ሀራአም ወላአሂ ደስብሎዋቸው ነበር

  • @saray-cz4ie
    @saray-cz4ie 10 місяців тому +9

    ሙቢ የኔ ወንድም በሰው ደስታ የሚደሰት እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 10 місяців тому +7

    የመጀማር ሰው ያስበል ግን እግዜአብሔር ይፈጺማል ይለል ቃሉ መላካም ምኞት ነው ዬታማኛቹ ጌታ በቅቡ ያድጋል ነኛ በደስታ ተጀምሮሃል እስከ መጨረሻ እንዴ ምትዳሳቱ አልጠረጣርም በሩታ እታማመናለው እንኳን ደስ አላቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል የታበሳታቹሁት በአብርሽና በሩታ በለይክ አሳዩኛ ደስታቹሁ በያ ቤታቹ ይጋባ እሽ አብ እናደጋለን አብሽር😂😂😂

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 9 місяців тому +2

    ውቦች አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርልችሁ ውቤዋ ገራገሩ ዴስ ሲል ፍታኝ ልጨፍረበት አላለም 😂😂😂😂😂 እንወዳችሁለን❤❤❤

  • @user-ve6sc6fj5x
    @user-ve6sc6fj5x 10 місяців тому +65

    የእነዚህ ቤተሰቦች ኣድናቂ የታላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Salamuae-w6w
    @Salamuae-w6w 10 місяців тому +78

    ናፍቃችሁን ነበር እንኳን መጣችሁልን😍

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ደምሬሻለሁ ውዴ ደምሪኝ 💞🙏💞

    • @Hayme659
      @Hayme659 10 місяців тому

      መልሺ ​@@MekdesAyalew-fk9dz

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 10 місяців тому +6

    ምናለ እንደዚ አይነት ቀልድ ባትቀልዱ እናተ ፍቅር የሆናቹ ልጆች ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 10 місяців тому +2

      ምነው እማ ሁሌ እናልቅስንዴ እንዲህ አንዳንዴ ፈታ ያድርጉን

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by 10 місяців тому +44

    ሙቢየ የሳቅ ምንጪ😂😂 የምር በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር❤❤❤❤❤❤የምር ከዚህ በሗላ በየቀኑ ኑቶለ አትጥፉ❤❤❤❤❤እንወዳቹሀለን❤❤❤❤

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ደምሬሻለሁ ውዴ ደምሪኝ 💞🙏💞

  • @fatejo-qe2jd
    @fatejo-qe2jd 10 місяців тому +74

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ማሮች🎉❤❤ ሰወዳችሁ ማርያምን የትግራይ ልጅ ነኝ በጣም ነው የምወዳቸው ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🙏❤

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 10 місяців тому

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ​@@meditishu8014ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ 💞🙏💞

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 10 місяців тому

      SALMSHUYBZA.EHUTY.ENYADSABABALUJNAGU.BTAMUEWDCHULWE.

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 10 місяців тому +3

    "ጫንቆኛል ቃጣዩን እስካማየዉ ዉለሂ በሳቅ እባዬን ጫራስኩ ፋታ አድርገቹናል እናመሰግናለን

  • @desubrhane8253
    @desubrhane8253 10 місяців тому +6

    ሙቤ የዋህ ፍይረት ነው በኡነት የምወደዉ ሙቤ ላይክ ሱጡን አስኪ ሩታ ከኣብሪሽ ደሞ ወደፊት ያሳምርላቹ

  • @saraj4873
    @saraj4873 10 місяців тому +20

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 10 місяців тому +4

    እንኳን ሳቅህ ተመለሰ አብርሽ ከዝህ በሆላ ከሩታ ጋር አላህ በፍቅር ያኑራችሁ ፍፁም አይለያችሁ

  • @ሀያትወሎዩቱብ
    @ሀያትወሎዩቱብ 10 місяців тому +7

    ዋዉዉዉ❤❤❤❤❤እኳን ደህና መጣችሁ ኢሻላ ይገዛል ምኞት አይከለከልም አድ ቀን ይሳካል❤❤❤❤❤

  • @susuethio8753
    @susuethio8753 10 місяців тому +12

    የኔ ውዶች የምር እንኳን ደህና መጣችሁልን ተናፍቃችሁ ነበር የምር እሩታዬ እና አብርሽ ተደስታችሁ ስላዬናችሁ ተመስገን መጨረሻችሁን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ😍😍😍

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ደምሬሻለሁ ውዴ ደምሪኝ 💞🙏💞

  • @promobile9759
    @promobile9759 10 місяців тому +3

    ወይግፈችሁ እኔ ረሱ እውነት መሰሎኝ ርእሱን አይቸ እደደስእዳለኝነበር ሁላችሁንም ፍቅረችሁን አላህ ያብዛላችሁ

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 10 місяців тому +14

    በጣም ናፍቃችሁን ነበር እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ አገራችንን ሰላም ያድርግ

  • @zadeayale8799
    @zadeayale8799 10 місяців тому +26

    የኔ ወዳች እንኳን ደስ አለችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የአብርሽ ቤተስቦች

    • @MekdesAyalew-fk9dz
      @MekdesAyalew-fk9dz 10 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ ደምሬሻለሁ 💞🙏💞

  • @aseed792
    @aseed792 10 місяців тому +8

    እኔ አሁንስ ሙቤ ነው ሱስ የሆነብኝ ያለው የምር እሲ የሚሄ ወዳቹች👍💛

  • @gdhdhd1923
    @gdhdhd1923 10 місяців тому +10

    አረ ሙቤ የኔ የዋህ በሰዉ ደስታ የሚደሰት በሰዉ ሀዘን የሚያዝን ❤❤❤❤

  • @hagerimedia
    @hagerimedia 10 місяців тому +13

    በጠም ደስየምትሉ ቤተሠባች ሙቤ መልካም ሠውእሲ የምትዎድቸው😍😍😍😍😍