Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀይሚን የምቶዱ ብቻ👍ደምሩኝ💋
❤❤❤❤❤
❤❤ ሙቢዬ ሩታዬን ስለምትወድ ከነጓደኞቼ ደምረንሀል እኛ ሸገሮች እንወድሀለን❤❤
HAMYE WUDD❤❤
❤❤❤❤🎉🎉
ደስ እምትሉ ቤተሰብበጣም እውዳችህአለሁ🙏🏽🙏🏾♥️💕🌷🌹
ሀይሚ ዩቱብ ትክፈት የምትሉ❤
መን አገበሸ
የጋሽየ ይቱብኮ ኤፍሬምና ሀይሚነው የሚሰሩበት
ምን አጋባን 😏
የጋሽዬን ለሀይሚና ለኤፊ ነው ሚጠቀሙት እኮ❤
ዘመድ ነሽ መሰለኝ ከከኸ አሽቃባጭ ዬኔ የመዳም ቅመም ብትከፍት እናርግ አትሉም የማያልፍለት ድሀ ፈረንጅ ይጋብዛል አሉ😂
የእናንተ ደስታ እና ሳቅ ለኔ ደስታየ ነዉ ሲከፋችሁ ይከፋኛል❤🌹💋🙏
❤🌹
❤❤❤
ደግ አረግሻቸው ሃይሚየ ደግሞ ከሚዲያ አትጥፋብን ልጅ አይደለችም የትንሽ ትልቅ ናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደሚርኝማ 8:12
አብርሽየ የኔ ወንድም ለሩታ ያለው ክብር የራሱን ችሎ የሷን አገላብጦ አየ ብዙ ተቀባች ብሎ ግን እኔ ደስ ብሎኛል እሰይ ደግ አደረገች😂
በጣም የሱን ትቶ የሷን ያያል ሲወድ ከልቡ ነዉ ሲቆጣም እደዛዉ እኔ ግን ይበቀሏት ነዉ የምለዉ
@@erukyaይቅርባቸው
@@erukya ቢቀርባቸው ይሻላቸዋል ሀይሚ ፕራክ ከጀመረች ከባድ ናት ታስለቅሳቸው አለች
@@anshaebrahim3901ኧረ ለምን ይቅርባቸዉ የምር ይስሩላት
@@erukya እመኒኝ በዘራችሁ አያድርስ የሚስብል ፕራንክ ታረጋቸዋለች ቢቀርባቸው ይሻላል
ሀይሚ የናፈቀችው ማነው እንደኔ ❤
ደምሪኝ ዉዴ❤
ሚአብሪሽእዴትነውሰለላምነዉ
አብሪሽበሰላምነውመልስበአስካመልስፈልጋለሁ
❤❤😂😂😂😂😂😂😂
መነው እዳኔ አብርሽን እና ሩታን እና አይሚን እና ኤፍሬምን እና ሙቤን እና አቢንን ያምቶዱ ብቻ ለይክ 👍😍🥰💋😘
ደምርኝ ወለላዋ❤
እና እና በማለት ጨርሺውኮ😂😂
እና የሚል ቃል በዛ
@@zmzmmzmz4645ክክክክክ እኔም እየሳኩ ነበር ሳነብ
@@zmzmmzmz4645ወየዉ እና ምንትበል
የሀይሚ ተንኮል የተመቸው👍👍😂😂
❤❤❤❤
አንችም ደሚርኝማ@@selamawt12
ሃይሚን በጣም እንፈልጋታለን የምትሰራውም prank የሚያዝናና ነው በቃ ንዴቷን ለመወጣት እኛንም አሳቀችን👍❤
ደግ አደረግሽ ለምን ትተው ሄዱ😂 የኔ ቆንጆ ሀሚቾ
ሀይሚ ተኮልሽ ይመችሽ የሀይሚና እፌሬም እቲዩ ይከፈትላቸዉ የምትሉ 👍👍👍👍👍❤❤❤❤
አዎ የክፈት ትትትትትትት
😂🎉😂😂😂😂😂😂😂ለ@@dasutomso6651
😂😂😂😂😂😂😂ለመኘ አረከሸነሸ 😮😮😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂ለመኘ
የጋሽዬ ለእነሱ እኮ ነው
ሃይምዬ ንፍቅ ብለሺኝ ነበር የኔ ቆንጆ የት አላችሁ የ ሀይሚ ናፋቂዮች 🙋♀️
ደምሪኝ ዉዴ❤❤
❤ አለን አለን
ይሄን የምታነቡ በሙሉ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ ያልታሰበ ሪዝቅ ይወፍቃችሁ ሮመዳንንም አላህ በሰላም ያድርሰን ደርሰንም ከሚፆሙት ያድርገን በኢክላስ
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ❤
ኣብሩሸይ ሩታየ ሙቡየ ኤፍየ እንኳን ብሰላም ወደሃገራቹ ገባቹ የኔ ማሮች ጭንቆን ነበረ😢ካዚ ብሃላ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ❤👏👏❤❤ዉድድድድድድድ
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት ኤጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ የሰዉ አገር ያላቹ እህቶቼ ስደት የመራራችሁ እንዴ እኔ😢😢👍👍የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💔💔🙏
አሚንን ያረብ
አሚንንን
ፍረደባቸው ዛሬ በቃ ሊለቅሱ ነው የሀይሚ ተኮል ማለቂ የለውም😅😅😅👍
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ወየዉ እኔሲጀመር ወይአኩርፋ ትቀበላለች ወይም በፍቅር ብየአስቤ ነበር
አብርሺ ግን ሩታን ካገኘክ በዋላ ሀይሚን ጣልጣል አደርካት ከምር ይክፋታል
ወንዲልጂይሄዉነዉ
እረ እማይባል አትበይ አብርሽ በሀይሚ አይደራደርም በጣም ነው እሚሳሳላት
አይባልም ነውር ነው😏
እማይመስል አትጣፉ። ። ሩታየ ሀይሚ ለአብር ሽአድናቸው
ኧረአይባልም
አደኛ ነኝ 50k አስገቡኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትገባለህ ያሲኖ
@goj246ደምሪኝ ዉዴ❤
Yasino abshir inasgabahalen
እሽ🎉🎉🎉🎉
አይሚ ካለለች 👍 የለም ሩታ ካለለች ❤የለም ሙቤ ካሌ እርቅ🙏 የለም !! ብቻ ሁላችሁም ተናፋቂ ናችሁ እንዳትቀሩ ❤we love you
😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
ሀይሚ እሰይ ደግ አረግሽ 100%ያሣቸዋል ቅመሞቼ መካስ የለባትም የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ማን ነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ ታላቁ ወር የምህረት የዝነትየኢባዳ ወር መጣልን ወሩምሸህሩ ረመዷን ነዉ🎉🎉ያዉ በስደት መሆኑ ቢከፋንም አልሀምዱሊላህ😢😢😢
አልሀምዱሊላህ ፁመው ከተጠቀሙት ባሪያዎቹ ያድርገን ኢንሻአላህ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ መጣልን አልሀምዱሊላ ለዚህ ላደረሠን ለአለማቱጌታ
አልሀምዱሊላህ አይዞአችሁ እህቶቸ
አልሀምዱ ሊላህ ውዴ ከተራቡት ሳይሆን ፁመው ከተቀበላቸው ያድርገን ያርብ
አልሀምዱሊላሂአላህበስላምያድርስንፆመዉከሚጠቀሙትባሮቹአላህያድርግንያረብብብብ
ዛሬ በሕወቴ ሞልቶልኝ አደኛ ሑኔለሑ የመዳም ባጃጆች እንደት ነው የረመዳን ሠቡሣ ጥቅለላ😢😢 ጨንቆኛል የሠሐን አጠባው ነገር 😢😢አላሕ በሐገራችን ይረዝቀን ያከሪም
ዉድ ደሚሪኝ ልዩ
ፈጣሪ ያበርታን😢😢
Wow
እኔም ጨቆኛል ውዴ ፈጣሪ ያውቃል
ሃይሚዬ ናፍቀሸኝ ነበር የኔ ውድ ❤❤❤ ተንኮልሸ ተመችቶኛል😂❤ ሩታዬ እብርሽ የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤️🙏🙏
አንች እራሡ ልጅ ነሽ እካ ሀይሚ የኔ ቆንጅ❤🎉😂😂😂😂😂 ውድድድድድ😮😢
ሀይምዬ እኔ ደሞ የተመቹኝ የሰበሰበቻቸው ልጆች😂😂 አብርሽ ሀይሚን ይዞ ቀቦት ይላቸዋል ወደ ሩትዬ ጋ የሄዱት ነገር 😂😂 አይ ሀይሚ እውነትም ልጅነትሽን አልጨረሽም በጭቃ ቀልድ😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችሽ ለማንኛውም!!!
ሀይሚየ ናፍቀሽን ነበር ደግ አረግሻቸው ቅጣት ነው ❤❤❤❤
ይገባቸዋል 😂😂❤❤❤
@@hykelahmad1024እነሱም ይበቀሏት የምር ለሷ አስበዉኮ ነበር ትተዋት የሄዱት ብድራችሁን መልሱ አብርሽ እና ሩታ ሰምታችሗል ብድር በምድር በቅርብ ቀን ተበቀሏት
እኔ ግን ይበቀሏት ነዉ የምለዉ ለሷአስበዉ ትተዋት በሄዱ እደዚህ ታረጋቸዋለች ግፈኛ ነሽ ሀይሚ አንችም ተራሽን ጠብቂ ግን ኮምቸ ነበርኮ ማነዉ የሚያጠፋዉ
@@erukyaይቅርባቸው ሀይሚን አይችሎትም ታስለቅሳቸዋለች
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉይጠብቃችሁ እንኳን አደረሳችሁ ❤🙏🙏🙏❤
አምን
አብርሽ እና ሩታ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
ሃይምዬ የኔ ጣፋጭ ስዎድሽ እኮ ፕራንክ አዳርጋለዉ ብላ ፕራንክ ታድራጋቺ 🤣ሞቼ ነው ምዎዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ያለ ሀይሚ አይደምቅባችሁም ሀይሚ ማለት ስትከፋ የሚከፋት ስትደሰት የምትደስት ምርጥ እህት ነች ሀይሚዬ የኔ መልከም ሁልዬም ሳቂልኝ
መቅረትየለባትም ሀይሚማ ደግአረገቻችሁ😂❤።የኔቆጆ
ዉድ ደሚሪኝ 14:40
ሀይሚ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም ተናፍቀሸ ነበረ ደግ አረግሻቸው ጉባዚ ❤❤❤😘😍
አቤት መታደል እህትና ወንድም ሲያምሩ ❤❤❤
ወንድምና እህትነት ቡታጅራዎች 1ኛ❤ ናችሁ የእውነት እነ ዊናም እናንተም❤❤❤
ስወድሽ ሀይሚየ የኔ ማር♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ሩታዬ የኔ ልዬ ሙቤስየትነዉ ሁላችሁም ምርጥናቸዉ
እውነት ነው ይገባቸዋል ሀይምን ለምን ብቻዋን ትታቹ ሄዳቹ ግን እንዳት ቀየማት ስለ ምት ወዳቹ ነው የኔ ማሮች እና ሀይም መቅረት የለባትም እሺ አብሪሺ
ሀሚዬ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደና ምጣሺልኝ🎉🎉🎉🎉
ከረሚላ እንድትገዥላቸው ልጂች ናቸው ደስ እንዲላቸው ሀይምየ❤❤
አብርሽ ሰአት ይከበር ሀይሚየ የኔ ልበ ቅን ሁሌም ነይ እንወድሻለን ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣሽ ሀይሚ ሩታ እና አብርሽ እወዳችሆለሁ ሙቢ እና ኤፍሬም እንደዛዉ ❤
ሀይሚዬ የኔ ቅመም እንኳን ደና መጣሽ ❤❤ይገባቸዊል ግን አንቺም ተደባለቅሽ በሟሳዝን ጉዳይ ወላሂ እንዴት እንደሳኩ ለነሱ የተቀመመው ላቺም መብቃቱ አይዝሽ ቻይው ማማዬ
ሃይም እኮ ጎባዝ ናት😅😅 ❤❤❤ሁላችሁም እንዎዳችሃለን ቶሎ ቶሎ ንሁ አትጥፉ ❤❤❤❤
ማነው እደኔ ልጆቹን ሲያይ በትዝታ የተከፋው
ሀይሚዬ ተናፍቀሽ ነበር ልዬ🎉🎉🎉 አብርሽ & ሩቲዬ በሉ ቻሉት ብቻዋን ትዳችኋት ሂዳችሁ ከዚክም በላይ ብታደርግ ምንም ያስኬዳታል
ሀይሚ ፍቅር ❤❤❤
እደ እኮን 2ወር 3ወር አሁንምለጠፋችው ናፍቃናለች😂❤❤❤
እንኳን አድዋ በአል አደረሳችሁ 💚💛❤
አሜን አሜን ውዴ 😍
ሩታየ የኔ ፍልቅልቅ ሰወዲሺኮ ወላሂ
እኔም♥️♥️
ሀይሚ እንካን ደህና መጣሽ በጣም ተናፍቀሽ ነበር ደግ አረግሻቸው ጉባዚ የኔ ፍልቅልቅ ሀይሚ 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍
ዉድ ደሚሪኝ 16:45
ሀይሚ ናፍቃን ነበር ቆንጆ ፕራንክ
ውይኔ ሀይሚ ክክክ
ይገባቻዋል ሀይሚ የኔ ቅመም❤❤❤
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ 🌹 ደግ አደርግሻቸው 😂😂😂😂
ሀይሚ በጣሜነዉ እኮየምወዳት 🥰
የኔ ተናፋቂወች❤❤❤❤❤
የኔልዩወች❤❤❤❤❤
ሀይሚየ የኔ ቆንጆ ይገባቸዋን የምር ❤😂😂❤❤
ሀይሚየኔማር የልጅነትጫወታንአሰታወሸን ጀስይላልበጣም ጥሩአቀባበል ክክክክ
ቤተሰብ እኛስ እንዴት እንቀበላቸው ላይክ ሼር እያረግን እንቀበላቸው አንርሳ አሚ ተንኮል አታብዥ
ትክክል የሚያየውሁሉ ላይክ ሸር ቢያደርግ
ሚስኪን አብሪሽ ግን የዋህ ነው አይጠርጥርም እኮ ኤፍሬም ትንሽ ነቅቶል
ኤፊ አይኑን አልሸፈነም 😂😂
የኔውዶች በጣም ነው የመወዳችሁ በተለይ እሩታን ውድድድድድ❤❤❤❤
በማርያም በሳቅ ነዉ ያበድኩት ሀሚዬ ታምርያለሽ በጣም ነዉ የተዝናናሁት
ውይይይ ተኮልሽ ሀይሚ😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል ነሽ ቅጣት ይገባቸዋል የእኔ ተንኮለኛ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስራሽላቸው❤❤❤❤😂😂
እሩቲ ደግሞ ያች ዘና የምታረገው ፕራክሽ ናፍቃናለች ብድርሽንም መልሽ እሩት ሰምተሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብርሽና እሩቲ ብድር በብድር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን በሰላም መጣሽ የኔቆጆ ሀይሚየ የኔማር ናፍቀሽኝ ነበር በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ስለመጣሽ የኔዉብ አብርሽ ደግሞ እንዳታስቀራት ሀይሚየን አንለቅህም ዉነቷነዉ ሀይሚ የኔፍልቅልቅ
ደግ አረግሻቸው ሀይሚየ😂😂😂😂😂 ሩታየ የኔማር ሥወዳችሁ አብርሽ ኤፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አብርሺ ምን የተምልካች ከብር ያልዉ ትምስላለህ ክብር ካላይ የፍቅር የቅር ጠይቃት ዲራማ ስለሰራህባት አዝናለዉ
ሀይሚዬ ተበላሽ ዬኔውድ😂😂😂😂
እንኮን ሁለት ወር ሁለት ቀን እንዳትቀር ሀይሚን እንወዳታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ሀይሚ የንቺ ናጋር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይምየን እምትወዱ በተላይ ተኮልዋን የምትወዱ በላይክ😂😂😂😂❤❤❤
ወላሂ ሀይሚ ወኔ ደስ ስትይ ይመችስ በጣም ደስ ስትይ እሷን በጭራሽ እዳትተዉ አድማቂያችሁ እሷ ስትኖር ነው አብርሽ ሀይሚን እዳትተዋት የኔ ማጣፈጫ
ዋውውውውውውው በጣም ገበዝ እሺ ጥሩ ነው😂😂😂😂😂😂😂👈❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌
ክክክክ ሀይሚ ከዩቲውብ ተባረረች በቃ
የኔ ቆንጆ ሀይሚ❤😂ድጉ አረጉሻችው😂
አብርሽ ሩታዬ ሐይሚን ጣልጣል አታጉብን አብረሽ ሐይሚን አስደስታት ኤፋ ም አስደስታት ሩታዬም ሐይሚ እንኳን ደሕና መጣሽ❤❤❤❤
ሀዪሚየ ነፍቀሺኚ ነበር❤❤❤❤❤❤❤
አይ ሀይሚዬ ያቺ ታኮል 😂😂ዛሬ ዋላሂ ስራባዝቶብኝ ጋነ አሁን ማጣሁ እስካዛሬ ማንም አይቃዲማኚም ነባር ዬራማዳን ዝግጁነት
ጎሽ አደረግሽ 😂😂😂 የልጂ ነገር😂😂😂😊
ሀይሚየ. ናፍቀሽኝ ነበረ አንችኮ ፕራክ አታድረጊ 😂😂😂 የኔቅመም
አብርሽ ስታናድ ለምን ሀሚን ቀባሀት የምር ሩታ እራሡ ተናዳባት ነበር በሀይሚ ቀልድ የለም ኢፋ የነቃ አያሶስድም እቃ ጀግና ነህ ደሞኮ ኦየለበትም😂😂😂
ወይኔ ልጅነት ህፃን መሆን ነፃነት እኮ ነው 😂😂😂😂
❤️❤️❤️❤️ የኔ ቆንጆ
Yene wudi ihite hami nafikeshi nebere holachu wodachuwalo ❤❤❤❤❤❤
ሀሜየ ተናፍቀሽነበረ አች ተኮለኛ❤❤😂😂😂😂
ይመችሽ ሀይሚ
ሀይሚ አትናደጅ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀሚየ የኔ ጣፋጭ ተናፍቀሽነበር እኳን ደናመጣሽ❤❤
የእኔ ውዱሀይሚየ እንካንደህናመጦሽ ደግአረግሽቸው ይገቦቸዋል❤❤❤❤
ሀይሚ ፕራክ አትስራ እኮ 😂😂😂😂😂👍👍👍
አብርሽ እየየየየየየ ምርጥሰው እኮ ነው
የኔ ማር ሀይሚ❤❤❤😊😊😊🎉🎉
ልጆቹ ደስ ሲሉ❤
ወይ እህት😮😮😮🎉🎉🎉🎉
ደስስትሉ የኔ ደስታዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታምር❤❤❤❤💋
yene wdochi enem haymi balememtato keftogn neber hulem endezih destegna hunulgn❤❤❤❤❤
ሀይሚዬ የኔ ዉድ😂😂😂😂 ተበላሽ በተረፈ እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤
ሀይሚን የምቶዱ ብቻ👍ደምሩኝ💋
❤❤❤❤❤
❤❤ ሙቢዬ ሩታዬን ስለምትወድ ከነጓደኞቼ ደምረንሀል እኛ ሸገሮች እንወድሀለን❤❤
HAMYE WUDD❤❤
❤❤❤❤🎉🎉
ደስ እምትሉ ቤተሰብበጣም እውዳችህአለሁ🙏🏽🙏🏾♥️💕🌷🌹
ሀይሚ ዩቱብ ትክፈት የምትሉ❤
መን አገበሸ
የጋሽየ ይቱብኮ ኤፍሬምና ሀይሚነው የሚሰሩበት
ምን አጋባን 😏
የጋሽዬን ለሀይሚና ለኤፊ ነው ሚጠቀሙት እኮ❤
ዘመድ ነሽ መሰለኝ ከከኸ አሽቃባጭ ዬኔ የመዳም ቅመም ብትከፍት እናርግ አትሉም የማያልፍለት ድሀ ፈረንጅ ይጋብዛል አሉ😂
የእናንተ ደስታ እና ሳቅ ለኔ ደስታየ ነዉ ሲከፋችሁ ይከፋኛል❤🌹💋🙏
❤🌹
❤❤❤
❤❤❤❤❤
ደግ አረግሻቸው ሃይሚየ ደግሞ ከሚዲያ አትጥፋብን ልጅ አይደለችም የትንሽ ትልቅ ናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደሚርኝማ 8:12
አብርሽየ የኔ ወንድም ለሩታ ያለው ክብር የራሱን ችሎ የሷን አገላብጦ አየ ብዙ ተቀባች ብሎ ግን እኔ ደስ ብሎኛል እሰይ ደግ አደረገች😂
በጣም የሱን ትቶ የሷን ያያል ሲወድ ከልቡ ነዉ ሲቆጣም እደዛዉ እኔ ግን ይበቀሏት ነዉ የምለዉ
@@erukyaይቅርባቸው
@@erukya
ቢቀርባቸው ይሻላቸዋል ሀይሚ ፕራክ ከጀመረች ከባድ ናት ታስለቅሳቸው አለች
@@anshaebrahim3901ኧረ ለምን ይቅርባቸዉ የምር ይስሩላት
@@erukya እመኒኝ በዘራችሁ አያድርስ የሚስብል ፕራንክ ታረጋቸዋለች ቢቀርባቸው ይሻላል
ሀይሚ የናፈቀችው ማነው እንደኔ ❤
ደምሪኝ ዉዴ❤
ሚአብሪሽእዴትነውሰለላምነዉ
አብሪሽበሰላምነውመልስበአስካመልስፈልጋለሁ
❤❤😂😂😂😂😂😂😂
መነው እዳኔ አብርሽን እና ሩታን እና አይሚን እና ኤፍሬምን እና ሙቤን እና አቢንን ያምቶዱ ብቻ ለይክ 👍😍🥰💋😘
ደምርኝ ወለላዋ❤
እና እና በማለት ጨርሺውኮ😂😂
እና የሚል ቃል በዛ
@@zmzmmzmz4645ክክክክክ እኔም እየሳኩ ነበር ሳነብ
@@zmzmmzmz4645ወየዉ እና ምንትበል
የሀይሚ ተንኮል የተመቸው👍👍😂😂
ደምርኝ ወለላዋ❤
ደምሪኝ ዉዴ❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
አንችም ደሚርኝማ@@selamawt12
ሃይሚን በጣም እንፈልጋታለን የምትሰራውም prank የሚያዝናና ነው በቃ ንዴቷን ለመወጣት እኛንም አሳቀችን👍❤
ደግ አደረግሽ ለምን ትተው ሄዱ😂 የኔ ቆንጆ ሀሚቾ
ሀይሚ ተኮልሽ ይመችሽ የሀይሚና እፌሬም እቲዩ ይከፈትላቸዉ የምትሉ 👍👍👍👍👍❤❤❤❤
አዎ የክፈት ትትትትትትት
😂🎉😂😂😂😂😂😂😂ለ@@dasutomso6651
😂😂😂😂😂😂😂ለመኘ አረከሸነሸ 😮😮😅😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂ለመኘ
የጋሽዬ ለእነሱ እኮ ነው
ሃይምዬ ንፍቅ ብለሺኝ ነበር የኔ ቆንጆ የት አላችሁ የ ሀይሚ ናፋቂዮች 🙋♀️
ደምሪኝ ዉዴ❤❤
❤ አለን አለን
ይሄን የምታነቡ በሙሉ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ ያልታሰበ ሪዝቅ ይወፍቃችሁ ሮመዳንንም አላህ በሰላም ያድርሰን ደርሰንም ከሚፆሙት ያድርገን በኢክላስ
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ❤
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
ኣብሩሸይ ሩታየ ሙቡየ ኤፍየ እንኳን ብሰላም ወደሃገራቹ ገባቹ የኔ ማሮች ጭንቆን ነበረ😢ካዚ ብሃላ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ❤👏👏❤❤ዉድድድድድድድ
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት ኤጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ የሰዉ አገር ያላቹ እህቶቼ ስደት የመራራችሁ እንዴ እኔ😢😢👍👍የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💔💔🙏
አሚንን ያረብ
አሚንንን
ፍረደባቸው ዛሬ በቃ ሊለቅሱ ነው የሀይሚ ተኮል ማለቂ የለውም😅😅😅👍
ደምርኝ ወለላዋ❤
😂😂😂😂
ደምሪኝ ዉዴ❤
😂😂😂😂😂
ወየዉ እኔሲጀመር ወይአኩርፋ ትቀበላለች ወይም በፍቅር ብየአስቤ ነበር
አብርሺ ግን ሩታን ካገኘክ በዋላ ሀይሚን ጣልጣል አደርካት ከምር ይክፋታል
ወንዲልጂይሄዉነዉ
እረ እማይባል አትበይ አብርሽ በሀይሚ አይደራደርም በጣም ነው እሚሳሳላት
አይባልም ነውር ነው😏
እማይመስል አትጣፉ። ። ሩታየ ሀይሚ ለአብር ሽአድናቸው
ኧረአይባልም
አደኛ ነኝ 50k አስገቡኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትገባለህ ያሲኖ
ደምሪኝ ዉዴ❤
@goj246ደምሪኝ ዉዴ❤
Yasino abshir inasgabahalen
እሽ🎉🎉🎉🎉
አይሚ ካለለች 👍 የለም ሩታ ካለለች ❤የለም ሙቤ ካሌ እርቅ🙏 የለም !! ብቻ ሁላችሁም ተናፋቂ ናችሁ እንዳትቀሩ ❤we love you
😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
ሀይሚ እሰይ ደግ አረግሽ 100%ያሣቸዋል ቅመሞቼ መካስ የለባትም የምትሉ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ማን ነዉ እንደኔ ደስ ያለዉ
ታላቁ ወር የምህረት የዝነት
የኢባዳ ወር መጣልን
ወሩም
ሸህሩ ረመዷን ነዉ🎉🎉
ያዉ በስደት መሆኑ ቢከፋንም አልሀምዱሊላህ😢😢😢
አልሀምዱሊላህ ፁመው ከተጠቀሙት ባሪያዎቹ ያድርገን ኢንሻአላህ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ መጣልን
አልሀምዱሊላ ለዚህ ላደረሠን ለአለማቱጌታ
አልሀምዱሊላህ አይዞአችሁ እህቶቸ
አልሀምዱ ሊላህ ውዴ ከተራቡት ሳይሆን ፁመው ከተቀበላቸው ያድርገን ያርብ
አልሀምዱሊላሂአላህበስላምያድርስንፆመዉከሚጠቀሙትባሮቹአላህያድርግንያረብብብብ
ዛሬ በሕወቴ ሞልቶልኝ አደኛ ሑኔለሑ የመዳም ባጃጆች እንደት ነው የረመዳን ሠቡሣ ጥቅለላ😢😢 ጨንቆኛል የሠሐን አጠባው ነገር 😢😢አላሕ በሐገራችን ይረዝቀን ያከሪም
ዉድ ደሚሪኝ ልዩ
ደምሪኝ ዉዴ❤❤
ፈጣሪ ያበርታን😢😢
Wow
እኔም ጨቆኛል ውዴ ፈጣሪ ያውቃል
ሃይሚዬ ናፍቀሸኝ ነበር የኔ ውድ ❤❤❤ ተንኮልሸ ተመችቶኛል😂❤ ሩታዬ እብርሽ የፍቅር ተምሳሌቶች❤❤❤️🙏🙏
አንች እራሡ ልጅ ነሽ እካ ሀይሚ የኔ ቆንጅ❤🎉😂😂😂😂😂 ውድድድድድ😮😢
ሀይምዬ እኔ ደሞ የተመቹኝ የሰበሰበቻቸው ልጆች😂😂 አብርሽ ሀይሚን ይዞ ቀቦት ይላቸዋል ወደ ሩትዬ ጋ የሄዱት ነገር 😂😂 አይ ሀይሚ እውነትም ልጅነትሽን አልጨረሽም በጭቃ ቀልድ😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችሽ ለማንኛውም!!!
ሀይሚየ ናፍቀሽን ነበር ደግ አረግሻቸው ቅጣት ነው ❤❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ❤
ይገባቸዋል 😂😂❤❤❤
@@hykelahmad1024እነሱም ይበቀሏት የምር ለሷ አስበዉኮ ነበር ትተዋት የሄዱት ብድራችሁን መልሱ አብርሽ እና ሩታ ሰምታችሗል ብድር በምድር በቅርብ ቀን ተበቀሏት
እኔ ግን ይበቀሏት ነዉ የምለዉ ለሷአስበዉ ትተዋት በሄዱ እደዚህ ታረጋቸዋለች ግፈኛ ነሽ ሀይሚ አንችም ተራሽን ጠብቂ ግን ኮምቸ ነበርኮ ማነዉ የሚያጠፋዉ
@@erukyaይቅርባቸው ሀይሚን አይችሎትም ታስለቅሳቸዋለች
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉይጠብቃችሁ እንኳን አደረሳችሁ ❤🙏🙏🙏❤
ደምርኝ ወለላዋ❤
አምን
አብርሽ እና ሩታ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
ሃይምዬ የኔ ጣፋጭ ስዎድሽ እኮ ፕራንክ አዳርጋለዉ ብላ ፕራንክ ታድራጋቺ 🤣ሞቼ ነው ምዎዳችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ያለ ሀይሚ አይደምቅባችሁም ሀይሚ ማለት ስትከፋ የሚከፋት ስትደሰት የምትደስት ምርጥ እህት ነች ሀይሚዬ የኔ መልከም ሁልዬም ሳቂልኝ
መቅረትየለባትም ሀይሚማ ደግአረገቻችሁ😂❤።የኔቆጆ
ዉድ ደሚሪኝ 14:40
ሀይሚ እንኳን ደህና መጣሸ በጣም ተናፍቀሸ ነበረ ደግ አረግሻቸው ጉባዚ ❤❤❤😘😍
አቤት መታደል እህትና ወንድም ሲያምሩ ❤❤❤
ወንድምና እህትነት ቡታጅራዎች 1ኛ❤ ናችሁ የእውነት እነ ዊናም እናንተም❤❤❤
ስወድሽ ሀይሚየ የኔ ማር♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥀🥀🥀🥀🥀🥀
ሩታዬ የኔ ልዬ ሙቤስየትነዉ ሁላችሁም ምርጥናቸዉ
እውነት ነው ይገባቸዋል ሀይምን ለምን ብቻዋን ትታቹ ሄዳቹ ግን እንዳት ቀየማት ስለ ምት ወዳቹ ነው የኔ ማሮች እና ሀይም መቅረት የለባትም እሺ አብሪሺ
ሀሚዬ ናፍቀሽኝ ነበር እንኳን ደና ምጣሺልኝ🎉🎉🎉🎉
ከረሚላ እንድትገዥላቸው ልጂች ናቸው ደስ እንዲላቸው ሀይምየ❤❤
አብርሽ ሰአት ይከበር ሀይሚየ የኔ ልበ ቅን ሁሌም ነይ እንወድሻለን ❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣሽ ሀይሚ ሩታ እና አብርሽ እወዳችሆለሁ ሙቢ እና ኤፍሬም እንደዛዉ ❤
ሀይሚዬ የኔ ቅመም እንኳን ደና መጣሽ ❤❤ይገባቸዊል ግን አንቺም ተደባለቅሽ በሟሳዝን ጉዳይ ወላሂ እንዴት እንደሳኩ ለነሱ የተቀመመው ላቺም መብቃቱ አይዝሽ ቻይው ማማዬ
ሃይም እኮ ጎባዝ ናት😅😅 ❤❤❤ሁላችሁም እንዎዳችሃለን ቶሎ ቶሎ ንሁ አትጥፉ ❤❤❤❤
ማነው እደኔ ልጆቹን ሲያይ በትዝታ የተከፋው
ሀይሚዬ ተናፍቀሽ ነበር ልዬ🎉🎉🎉 አብርሽ & ሩቲዬ በሉ ቻሉት ብቻዋን ትዳችኋት ሂዳችሁ ከዚክም በላይ ብታደርግ ምንም ያስኬዳታል
ሀይሚ ፍቅር ❤❤❤
እደ እኮን 2ወር 3ወር አሁንምለጠፋችው ናፍቃናለች😂❤❤❤
እንኳን አድዋ በአል አደረሳችሁ 💚💛❤
አሜን አሜን ውዴ 😍
ሩታየ የኔ ፍልቅልቅ ሰወዲሺኮ ወላሂ
እኔም♥️♥️
ሀይሚ እንካን ደህና መጣሽ በጣም ተናፍቀሽ ነበር ደግ አረግሻቸው ጉባዚ የኔ ፍልቅልቅ ሀይሚ 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍
ዉድ ደሚሪኝ 16:45
ሀይሚ ናፍቃን ነበር ቆንጆ ፕራንክ
ውይኔ ሀይሚ ክክክ
ይገባቻዋል ሀይሚ የኔ ቅመም❤❤❤
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ 🌹 ደግ አደርግሻቸው 😂😂😂😂
ሀይሚ በጣሜነዉ እኮየምወዳት 🥰
የኔ ተናፋቂወች❤❤❤❤❤
የኔልዩወች❤❤❤❤❤
ሀይሚየ የኔ ቆንጆ ይገባቸዋን የምር ❤😂😂❤❤
ሀይሚየኔማር የልጅነትጫወታንአሰታወሸን ጀስይላልበጣም ጥሩአቀባበል
ክክክክ