🫢😳ሌባ ገባ||በጣም የታሰበበት ፕራንክ @JAM family May 19, 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 408

  • @Jamfamily7
    @Jamfamily7  6 місяців тому +127

    ሰላም ቤተሰቦች ላይክ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ አብራቹሁን ቆዩ።

    • @menteyochu
      @menteyochu 6 місяців тому +3

      ስወዳችሁ ወላሂ ❤❤❤❤

    • @TigiestAlemu
      @TigiestAlemu 4 місяці тому +1

      በማርያም አታስለቅሳት እዴት እደምወዳት❤❤ቆንጆ ባልና ሚስ ❤❤

    • @LemlemDemane
      @LemlemDemane 3 місяці тому

      😢

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 2 місяці тому

      አሳዘነቺኝ ወላሂ የኔውድ

  • @fahedali632
    @fahedali632 6 місяців тому +43

    የመዳምቅመሞች 50kእነስገባቸው እነዚህን ጥንዶች❤❤❤❤

  • @MuluLegese-xf6jk
    @MuluLegese-xf6jk 3 місяці тому +9

    🥲በጣም ጎበዝ ታስብላታለ ቶሎ መናገርህን ወድጀልሃለው ❤️❤️

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 6 місяців тому +30

    ለቲቢው አይደለም ያለቀሰቺው ማለት በቃ ሴት ልጅ ባላት ላይ መጨመር ነው የምትፈልገው እጂ እዲጎልባት አትፈልግም ሲቀጥል የተሰረቀ ቤት በጣም ይቀፋል ማለት ተመልሰው የሚገሉኝ ይመስለኛል

  • @YididiyaGetachew-n4u
    @YididiyaGetachew-n4u 6 місяців тому +126

    አሪፍ ነዉ ያዝናናል ግን ሌባ ወደ ቤታቹ እንዴት መግባት እንዳለበት information እየሰጣቹ ይመስለኛል be careful guys love you both ❤😊

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 6 місяців тому +46

    ትክክለኛ ብራንክ ኢሄ ነው ምስኪን 😢 ቶሎ ቶሎ ኑልን ውዶቼ ግን ሞያህን ሳላደንቅ አላልፍም ❤

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 6 місяців тому +74

    የኔ ሚስኪን ስታለቅስ ታሳዝናለች

  • @ስርካዲስንጋአቱ
    @ስርካዲስንጋአቱ 6 місяців тому +39

    እኔ በጣም ነዉ ምወዳት ሆደ ቡቡ ናት የኔ ቆጆ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 6 місяців тому +14

    በጣም ነዉ ምወዳቹሁ ጌታ እየሡሥ ይዉደዳቹሁ ያበላሸኸዉ ቤት እራሥኸ አፀዳ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 3 місяці тому +1

    እኔ ይሄን ፕራንክ በጣም ነው የምፈራው ደሞ ግፊት ያለበት ሰው ፀጥ እንዳይል አሳዘነችኝ

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 6 місяців тому +9

    አብዲዬ አድገክ አግብተክ wow እዴት ደሰ ይላል ትልቅ ሰው ሆንክ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክላቹ lm so happy to u

    • @qhhshssh185
      @qhhshssh185 3 місяці тому

      አብድዬ ያልሽው ሙስሊም ነውዴ

  • @Robsanko
    @Robsanko 5 місяців тому +1

    ልብ ብላችሁ ካያችሁት በጣም ደስ የሚሉኝ ጥንዳሞች ናቸው ❤️

  • @DEZE-t8g
    @DEZE-t8g 26 днів тому

    እኔን ግራ የሆነብኝ እሷ ስታለቅስ ሁሌም ሳያት አብሬያ ማለቅሠው ነገር

  • @ታመስጌን.አምላኬ
    @ታመስጌን.አምላኬ 7 днів тому

    በኢየሱስም ስትል አፏ ይጣፍጣል የኔ ሆደ ቡቡ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @Wanti-n5k
    @Wanti-n5k 6 місяців тому +14

    ወይ በእግዚአብሔር አታስለቅስት🎉❤

  • @realhun6534
    @realhun6534 6 місяців тому +2

    Eweyyyyy የኔ እናት እኔ አፈር ልብላልሽ ።።። ህፃን ልጅ ነው የመሰለችኝ።።፡። አንተ ግን "ተንኮል promax" አንቺ ግን ስሪለት እሺ ሲታይ ግን ደንጋጣ ፈሪ ነገር አይደለም።።።። ቢሆንም ተባብረን 💪💪💪💪💪💪

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 6 місяців тому +3

    ያለቀሰችው በሌባው ድፍረት ዛሬ እቃ ከወሰደ ነገ ምን ሊያረጋቸው እንደሚችል አስባው ነው የኔ ቆንጆ

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 4 місяці тому

    ማዳሜ እየጠራቺኝ ነው ሰለምወዳቹ የምከታተላቹ የመዳሜን ጪወት ልቻለው እንግዴ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 місяців тому +1

    ሁለተኛ እደዚህ ባታደርግ ጥሩነው ለሌቦቹ እያመቻቸህነው ሲቀጥል የልብድካም ቢኖርባትእዛውቀጥ የምትል ድገጥነች 😢ስታለቅስ መጨረሻደሞ ቲቪውስ😂 ስትል አሳቃችኝ ግንበጣም ባልዋን ትወዳለች ያረጋትን ቢያረጋት እደሌሎቹ ዩቱበሮች ሂድወደዛ አታናግረኝ ምንምን ብላ አታመናጭቅም ደስ የሚል ባህሪ አላት ግን ተው ሁለተኛ አታድርጋት

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 місяці тому

    አንድ ቀን ባንተ ፕራንክ ትሞትብሀለች ግን የጋራችሁ ነዉ ወይስ የግሏ ነዉ እንድህ ለግኡዝ ነገር እንድህ መንጨርጨር ደግሞ ትንሽ እንኳን አላኮረፈችዉም በጣም እንደምትወደዉ ታሳዉቃለች ግን የገሀዱ ዓለም ነገር አይገጥመኝም ማለቱ ሞኝነት ነዉና ለማንም የሚገጥም ሁሉ ልገጥምሽ እንደምችል ገምቺና ተረጋጊ መሞትም አለና

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 5 місяців тому

    ከውጭ ከፍቷት ነበር እዴ የመጣችው አስነካችው እኮ
    ባል ደጉ መጨከን አቃተው
    ግን ለሌባ መንገድ ማሳየት ጥሩ አይደለም
    እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን❤

  • @Wesu-w8f
    @Wesu-w8f 6 місяців тому +24

    በናትሽ ብድርሽን መልሽ እደት እዳናደድከኝ ከዛሬ ጀምረህ እዳታስለቅሳት

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 6 місяців тому +13

    እውይ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አንቺም ስሪለት

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 4 місяці тому

    ወይ ድካም መጨረሻላይ ማነው ሚያስተካክለው🤣🤣🤣እኔ እያየሁህ ነው ትርምስምስ ያረከው እሷ ስመጣ ደሞ ሆዴ አልቻለም ልክ እደሷ የኔ እናት🥰🥰🥰🥰

  • @danielweldkidan7412
    @danielweldkidan7412 3 місяці тому

    በናትሕ በፈጠረሕ ይችን የመሠለች ደርባባ ሚሳት አታስለቅሳት ከዚሕ በኋላ

  • @አቅሊሲያ-ሰ6ኸ
    @አቅሊሲያ-ሰ6ኸ 6 місяців тому +1

    እደውም አዝኖልሽ ነው ቶሎ የነገረሽ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እሱ በተለይ ሆደ ቡቡ ነው

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 4 місяці тому +1

    እረ በማርያም ቢቀርስ ማልቀስሽ አሳዘንሽኝ ግን ቲቢዉስ ስትይ አዝናናሽኝ❤❤

  • @rahelTerefe-b1u
    @rahelTerefe-b1u 6 місяців тому +1

    ፕራንክ እንደሆነ እያወኩ አብሬ ማልቀሴ ምን ይሉታል የኔ ቆንጆ አንጀት ትበያለሽ አለቃቀስሽ

  • @fikireMaraki
    @fikireMaraki 3 місяці тому

    እህን ኮመት ምታንቡ ሁሉ ፍጣሪ መጨረሻችውን ያሳምርላችሁ ❤100k

  • @Zamzam-vs4rm
    @Zamzam-vs4rm 5 місяців тому +2

    አቺም አደረጊዉ በደረ ምለሺ እህቴ የኔ ምሰኪን

  • @ግሬስ-ኀ6ነ
    @ግሬስ-ኀ6ነ 4 місяці тому

    የኔሚኪን ሳቄም እባየም ድብልቅልቅ አለ እውይይይ አረ በያ ያበደ ነው

  • @HirutDamese
    @HirutDamese 4 місяці тому +1

    ነገር ግን ተንኮሉንም ሌቦችንም እያበረታታቹ ነው ተጠንቀቁ

  • @asterachule
    @asterachule 4 місяці тому +2

    Degmo begeta mehonachu bek new tebareku ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @RahmaAbdo-m8v
    @RahmaAbdo-m8v 6 місяців тому +16

    እዲህ ብራክ ስሩ ህዝቡ የብራክ ሱስ ነዉ ያለበት 😊😊😊

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse 5 місяців тому

    በሉ የመዳምቅመሞች 50kአስገቦቸው እነዚህን ጥዶች🎉🎉🎉🎉

  • @gravitymobile7695
    @gravitymobile7695 6 місяців тому +1

    Endazh feri keonsema bakal new tegelecha yemaseferaras

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 3 місяці тому

    Yen inate ayzush gin tolo argagetshal😢😢😢😢

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 6 місяців тому

    እኔ እና ባሌ. እረመዷን ሌ ላ ቦታ ህደን የለበስነው ልብስ ሲቀር ተዘረፍን የሌባ ክፋት ዶክመንታችን አልቀረውም ሞደስ አልቀረውም ውይ ያንቀን ስቅስቅ ብየ አለቀስኩኝ. ይሄው ስደት ነኝ😢😢😢😢

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 6 місяців тому

      ያስጠላልአድትእቃብትሆንራሱይከብዳል

  • @CharaMai
    @CharaMai 5 місяців тому

    ወድሜ አታስለቅሳት ባልተቤትህን አማንዩ❤❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 6 місяців тому

    የኔ ናት ድጋሚአይቸው እዴት እዳሳዘሽኝ እኔ ላልቅስልሽ ጠላትሽ

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 3 місяці тому

    አቤት አጨካከን አሳዘነችኝ አብሪያት ያለቀስኩት በግዚአብሔር ፕራክ እንዳታረጋት በጣም የምታዛዝነው።ጡሩ አይደለም ሰውን በሽታ ሌይ መጠል ነው።

  • @Nebiyat-d8l
    @Nebiyat-d8l 6 місяців тому +3

    እኔ ምን እዳሳሰበኝ ታቃለህ ቤቱን ቦሀላ ማስተካከሉ

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 6 місяців тому

      እኔ እራሱ ከነጀመሩ እሱን ነው ያሰብኩት 😂😂😂

  • @Meri-ww2df
    @Meri-ww2df 6 місяців тому +1

    በጣም ነው ምወዳቹ❤ የሰፈራቹ ስም ምንድነው እሚከራይ ቤት ፈልጌ ነው እና ዋጋቸውን ንገሩኝ
    አዲስ ተጋቢዎች ነን

  • @Meseret-uk2cd
    @Meseret-uk2cd 4 місяці тому

    የኔ ሚስኪንዋ ስታሳዝን ብረኮ አለ አለች

  • @Mekiyahassen-h7n
    @Mekiyahassen-h7n 4 місяці тому

    የኔ ምስኪን ስታሳዝን ብድርሽን መልሺ ውዴ❤❤❤

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 6 місяців тому +13

    እረ በጌታ አታሥለቅሣት ሚሢግን

    • @mabellemd4462
      @mabellemd4462 6 місяців тому

      ምናለበት አስተካክለሽ ብፅፊ ማን እንዳይቀድምሽ ነው😂😂😂

  • @mekyia9868
    @mekyia9868 6 місяців тому +2

    Enagn temekakrachhu new yemimeslegn

  • @BubuEsayas
    @BubuEsayas 5 місяців тому +1

    Tazaznalech ewnetege set nat beso tbarekaleh yene thut ebakh atasleksat

  • @Bate-r8v
    @Bate-r8v 5 місяців тому

    የኔ ምስግን ባትም ምታሳዝኖ አታሳላቂሳት ❤️

  • @mabellemd4462
    @mabellemd4462 6 місяців тому

    ብዙ ጊዜ አይቻታለው ግን በጣም ሆደ ቡቡ ናት የኔ ቆንጆ❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 6 місяців тому

    የኔ ሚስኪን ስታሳዝን እንባዬን ነው ያመጣችው❤❤❤ተበቀይው ብድር መመለስ አለበት

  • @NejQatar
    @NejQatar 6 місяців тому +4

    የኔ እናት አይዞሽ❤❤❤❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 6 місяців тому +2

    ትክክለኛ ፕራክ ዛሬ አየው የምር😂😂😂ስታሳዝን ፍቅር ናችው በዛላይ

  • @seidassen8717
    @seidassen8717 6 місяців тому

    Keyrow kegna endayleh ye oromow meret now below

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v 4 місяці тому

    የኔ እናት እዴት እዳሳዘነችኝ

  • @B__e__z__a__a-zq8sn
    @B__e__z__a__a-zq8sn 5 місяців тому +1

    Yena meskn
    Beder memeles albeshi

  • @meryamy9166
    @meryamy9166 6 місяців тому

    Yena አልቃቅስ አራሱ አንድሷ ነዉ ሰው ቆይቶ ነዉ ሜያውቀው 👌

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 4 місяці тому

    የኔ እህት ሚስኪን አሳዘነቺኝ

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 4 місяці тому

    Yena wede ayena erasu seyamere bgata ayezoesh weda

  • @robeldugayu6687
    @robeldugayu6687 3 місяці тому

    Ere lij betefabish endet letehogni new

  • @Samirah-tx4lq
    @Samirah-tx4lq 6 місяців тому

    ውይ እደዚህ ከሆነች ይቅርብህ ዬኔውድ እባዋን ቀድማ ዘረገፈችው

  • @Zumrajemal-v9q
    @Zumrajemal-v9q 6 місяців тому

    endezi ayinet brank atadrgat welahi እረፍ ተው እንዳትታመምብክ

  • @redutilahun-sy7vn
    @redutilahun-sy7vn 6 місяців тому +2

    Yena konjo aetasleksat yena mskin betam new mwedsh

  • @almazashebir5529
    @almazashebir5529 6 місяців тому +1

    የኔ ምስኪን

  • @hananidris6175
    @hananidris6175 3 місяці тому

    ጭራሽ እኮ ቲቪ የጠፋ አይደለም የሚመስለው ሌላ ነገር የሆነች ነው የሚመስለው እኔን ራሱ አስደነገጠችኝ

  • @ኡሙሃፍሣ
    @ኡሙሃፍሣ 3 місяці тому

    እኔም እየሳቀች መስሎኝ ነበር

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 5 місяців тому

    ወይኔ ስብር አለች ቀለል አድርገው ፕራንኩን

  • @GenetLegesse-vy4cf
    @GenetLegesse-vy4cf 6 місяців тому +4

    Le leba yesira edil fatarkilat

  • @HulumyalifalYalifal
    @HulumyalifalYalifal 5 місяців тому

    ያላግርባቹ እናግባ እንደነሱ ሰዎች wow ዲስ ስሉ ይበሉን 😁😂

  • @Eme-el3uc
    @Eme-el3uc 4 місяці тому

    አረ ግን ሁሌም እየሰለቀሰካት ነው ተው ግን ይቀርብ

  • @FirehiwetFirtta
    @FirehiwetFirtta 2 місяці тому

    Gin masaf kidusu Manor dasi bilonalu

  • @winniea9803
    @winniea9803 5 місяців тому

    የኔ እናት አሳዘነችኝ

  • @maremare6385
    @maremare6385 4 місяці тому

    ምነውልታስደነግጣትነውእንዴ

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt 6 місяців тому +2

    Wowwww mert prank nw ewunt tolo tolo nulen yene yewah setasazen😢❤❤❤

  • @MercyArschia
    @MercyArschia 2 місяці тому

    እወዳችዋለዉ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 6 місяців тому +16

    ወይኔ አለቀሰች.ብድርሽን መልሺ ጌታን😂😂😂😂

  • @LiyuAbat
    @LiyuAbat Місяць тому

    የኔ ማር ❤ስተሳዝን

  • @qonjet
    @qonjet 6 місяців тому +19

    😂😂😂እየሳቀች መስሎኝ ነበር 😢

  • @AyenalemDesalegn-l8s
    @AyenalemDesalegn-l8s 6 місяців тому

    ጦስሽን ይዉሰድ አንቺን የመሰለ ቆንጆ ለእቃ ያለቅሳል

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 4 місяці тому

    የኔ ሚስኪን

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 6 місяців тому +6

    ምስኪን አስነካችዉ እኮ በርግጥ ያስደነግጣል

  • @tirgalemkassaye89
    @tirgalemkassaye89 6 місяців тому +2

    Sewu yemotebat new yemitmeslew

  • @mdet-qx1wl
    @mdet-qx1wl 5 місяців тому

    እውይ ለሚስትህ ስል ሰብስክራብ አዴረኩ የኔ እናት ስታሳዝን😢

  • @SemiraAbdulwehab
    @SemiraAbdulwehab 3 місяці тому

    አላቹ ማለትም አዲስነኝ❤❤❤በርቱልን ውጆች❤❤❤❤❤❤

  • @ሳሪሁሴን
    @ሳሪሁሴን 6 місяців тому

    አንታ ግን የታማተክ ስታሳዝን የኔ እናት😢❤❤

  • @TinaAbera-x4f
    @TinaAbera-x4f Місяць тому

    መቲ ቆንጅ አይዞሽ

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 6 місяців тому +9

    ለቲቪው ነው እንደዚ ያለቀሰችው እንዴ የበለጠ ነገር ቢሆንስ ኸረ ቀለል አድርጊው ተሰርቶ ነገ ለሚገኝ ነገር በእርግጥ ያስደነግጤል በዚ ልክ ግን 😕

    • @Feven_2000
      @Feven_2000 6 місяців тому +7

      አይታወቅም ደም ተፍታ ይሆናል የገዙት ለመናገር አቸኩል

    • @ስርካዲስንጋአቱ
      @ስርካዲስንጋአቱ 6 місяців тому +2

      ሁሉ ነገር ደክሞ ለሚያመጣዉ ሰዉ ያስለቅሳል

    • @hayathayat2324
      @hayathayat2324 6 місяців тому +1

      1000ሽ ነዉ

  • @SemiraMohammed-p1y
    @SemiraMohammed-p1y 6 місяців тому

    ለሌባ መረጃ እየሰጣችሁነው

  • @hayetho2856
    @hayetho2856 6 місяців тому +2

    ስታዛዝን በጌታ😢😢😢😢😢

  • @AyalAbate
    @AyalAbate 2 місяці тому

    ወኔ ሚስኪን❤❤❤❤❤

  • @EeEe-h5k
    @EeEe-h5k 5 місяців тому

    አደራቹህን ተማክራቹህ እንዳትሰሩ😅😅 በዚህ ቀጥሉ🎉🎉🎉😊

  • @Emuzikrah1
    @Emuzikrah1 6 місяців тому +1

    ለእቃ እደዚህ የሆነይ ሌላ ነገር ብትሆን ብየ አሰብኩአት

  • @metshattilahun
    @metshattilahun 2 місяці тому

    ስታምሩ

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 3 місяці тому

    አለቀሰች የኔ እናት😢

  • @RahelTesfa.
    @RahelTesfa. 6 місяців тому

    ሌሎቹ እኮ ፕራንክ መሆኑ ሲነገራቸው ያኮርፋሉ እሷ ጭራሽ እጁን ትስምዋለች ስታሳዝን

  • @EmebettamiruEmebet
    @EmebettamiruEmebet 3 місяці тому

    are yimecih bewnet tebarek dinqineh

  • @Tions-om7uc
    @Tions-om7uc 5 місяців тому

    አለቃቀሷን ወድጄላታለሁ የዋህ ናት

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይልህ እረ ተው እዲህ አታድርጋት

  • @rabiamohammed2561
    @rabiamohammed2561 6 місяців тому +1

    ስታሳዝ እኔም በእሷ ቦታ ብሆን እንደ እሷ ነዉ የማለቅሰዉ

  • @Eden-m5o
    @Eden-m5o 6 місяців тому +2

    የኔ እናት ስታሳዝን 😢❤❤