Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርት እና አገልግሎቶን ለማስተዎወቅ >0962491597 ይደውሉከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5ልብሳችንን እንዲ ያሳመረልን 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
ረዱዬ የኔ ማርርርር ስወዳት ኤግዚሃበርን
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አይለያቹ ግን ሁሉ ከሞንት የሚፃፈውእውነት አደለም ለጫወታ ያህል ነው ደሞ አንተ ስለምናከብርህ ነው እስዋን ምንወዳት እስዋም መልካም ልጅ ናት ብቻ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ባርኮ ለፍሬ ለበረከት ያድርሳቹ❤️
እዮቤል እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
ትንፍቁ ናላችሁ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰♥️🎉🎉🫶🫶🎉♥️🥰
@@halakoery1400 ስብስክራይብ አርጌኝ እህቴ
ሴትልጂ ሚስትእህት እናት ነች ሴትልጂ በጭርሽ መከፋት የለባትም የምትሉ. በለይክ አሣዩኝ
ደምርኝ ማር❤🎉
ደምሬኝ ውዴ
ስራ ስለሆነ ግድነው ብራንክ ላይ መከፋትም መደሰትም ያለነው
በጣም ስትስቅ ኖው ምያምራት ❤❤❤❤ የኔ ውድ እህት ❤❤❤
እዮብ ግን ምንሆኖ ነው የደቀው😂😂 ስወዳቹ 😘😘
ማነው እደኔ ረዱየን እሚወዳት👍❤
እኔ ❤❤😂😂
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝ ውድ እህቴ
የመዳም ቅመሞች ሁሉም እንደወዱዳችሁ ነው
Ene❤❤
Ene ❤❤❤❤
ሄኖክ ጠፍታል ሄኖክ ይምጣልን የምትል በላይክ ግለፁ. በራሱ ቻናል እዬብና እረድውን እንዲያቀርብ የምትሉ የፈጠነ ላይክ 🎉❤
ዉድ ደሚሪኝ 2:00
@@TemimaNasir-cv2jw እሺ ደምሬሻለሁ
❤️❤️❤️😍😍😍እወዳቾዋሎ እዮብ
ለረዱዬ ስጦታው ወደ ቀለበት ይሻሻልን የምትሉ❤በላይክ አሳዩኝ 🎉🎉🎉❤
እዮባ አተንምእንወድሀለን ግን ረዱዬን አታስከፋብን የሚል በላይክ 👍👍ግጩኝ
እዩ በጣም እንዎዳሀለን ግን ረዱን ብቻ አታስከፈት የምትሉ እኔ 1ኛ👍👍😂❤
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
Yes❤
😂😂❤❤
1000 amet nurulegm yager lijoch
ይገባታል ❤❤❤❤
ምሪጥ ወድም መካሪ ❤❤❤
በጣም ወንድሜ አለም❤❤
እኮ
ሄና ምርጥ ወንድም 👍ግን አንድ ቀን ከረዱ ጋር ፍራንክ እንዳትረሱት 😂😂🥰🥰
ወንድም ብሎ ጭጭ እኮነህ ሔኖክ 😘😘ክፉ አይን ካቹ ❤️❤️
ዋዉ ስታምሩ አይለያችሁ ረዱ ይገባታል የምትሉ👍
ደምሩኝ ሁቢ
እድህነው የሚምርበችሁ❤❤❤❤ረዱየ ❤❤❤
እዮባየ ቃላችን ስላከበርክ እናመሰግናለን አሁንም ተንከባከባት እግዚያብሄር የሰጠህ ስጦታህ ናት የምትሉ
እዮባ እንወድሀለን ባንተ እኮ ነው ረዱን ያገኘናት ባለፈው comment ፅፊያለሁ። ረዱ ቆንጆ ከራሷ ደስታ ያንተ የምታስቀድም ፍቅሯን አምቃ ይዛ የኖረች አታሣዝንህም ለዛ ነው የተንጫጫነው ።ረዱዬም የእዮባን ፍቅሩን ምላሽ ስጭው አትፍሪ ፍቅረኛሽ ነው ሥጦታ ሲሰጥሽ አመሠግናለሁ ብለሻል ግን አትፈሪ ፍቅራችሁን መድሀኒአለም ብርክ ያርግላችሁ ።እዮባ የወላጆችህ ምርቃት ይህቺን ቆንጆ አመለ ሠናይ ሰጠህ በቤተሠብ መመረቅህ ጥቅሙ እስከወዲያኛው ነው ❤❤❤❤
እዮባዬ Thank You ቃላችንን ስላከበርክ እንወዳችሗለን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
ደምርኝ ማር
Amen ❤️🙏❤️🥰🥰🥰❤
የረዱ ወዳጆች እወዳችሀለሁ የምትውዳት በላይክ አሳዩኝ👍👍👍😢
❤❤❤❤❤❤❤
በነሱ ፍቅር ሳላብድ እቀራለሁ💚💛❤️
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@SSenaytgonderwa እኔ እአብጀ ወጥቶልኛል 😁😁😁
ወድልጅ እረጋ የለችንሴት ይወዳሉ የሚባለውን ነገር በየብ አየሁት ከሌላሴቶችም ጋር ሰርቷል ግን ሚስቱ ልያረጋት የቻለው እረጋ ያለች ደርባባይቱነው 👍👍👍
በጣም
አወ መቃራን እሚፈልግ የለም😂
Exactly 😂😂😂🎉🎉❤❤
በትክክክልእሷራሡስርአቷሚድያላይአትሳፈጥም
ብዙ ጊዜ ግን የፍቅር ህይወትን ከቃል እይ ፍቅርሽን አትደብቂው በካሜራፊት እንደምትወጂው ንገሪው በቃ ምንም አትፈሪ ረዱ
እዬባ: አንተንም: በጣም: እንወድሀለን: ረዱን: ያወቅናት: በአንተ: ነው::ስጦታ: ስትሰጣት: ስላላቀፈችህ: እወድሀለው: ስላላለችህ: ቅር: እንዳይልህ: እኛን: ተመልካቾቻችሁን: አፍራን: ነው:: ይህንን: አንተም: ትረደዋለህ::ረዱዬ: እዬባን: የመሰለ: ባል: እመብርሀን: ሰጥታሻለች: አንቺም: ተንከባከቢው:: በሰጥሽ: ስጦታ: ደሰተኛነትሽን: ግለፅለት:: እግዚአብሔር: አምላክ: ይባርካችሁ::
እረዱ ናፈቃው የነበር ላይክ ግጩኝ
እንየ የኔ ውድ ረዱየ❤❤❤❤❤
@@رقيهالاسطوره-ص2صእምታሳሳ ልጅ ናት ❤
እኔ🎉🎉🎉
እዮባ ማይክህን አስተካክል ብዙ ጊዜ ስትሰሩ ዲምፃችሁ ጥራት የለውም ብዙም ጥርት ያለ አደለም የምትሉ ላይክ አርጉ👍
ትክክል ብለሻል
አወ አይሠሙም
እዮብ እና ረዱንየምወድ ላይክ አረጉኛ🎉🎉🎉
እህቴሰብስክራይብ አርጌኝ። ውደ
እሺ❤❤❤❤❤
ረዱዬ በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ
እዮቤል በጣም ምርጥ ልጅ ናት እዳታስከፉት በደብ ያዝት❤❤❤❤ በጣም የምወዳት ልጅ❤❤🎉🎉🎉እሬድዬ👸❤️❤️❤️
እንደኔ ረዱ ጨዋና ምርጥ ልጅ ነች የምትሉ
ደምረኝ እስኪ
Lesu atgebam esu ko betam konjo new ychi athonm demo debarie dukakam nat
Le midiya athonm gegema nat meerkwat
በጣም❤
አትቆኑ በጣም ጨዋ ስነስርአት ያላት ልጅ ናት፣ደሞ ቆንጆጆጆ ናት
የኔ ድቡሽቡሽ ስወዳት ደርባባዬ እዮቤ ቆንጆ በርቱ እንወዳችሁአለን😊😊ላይክ አምሮኛል ለይኩኝ😅
ደምርኝ ማር❤
ማነው እንደኔ እረዱን የሚወድ 👍👍👍👍👍
ከከ
መልካም ሴት ዋጋዋ ከእንቁ ይበልጣል ሰለዚህ እኮ ነው እንጂ እረድዬ ሲከፋት ከፋን እንጂ እዬብዬ አንተንም እወድካለሁ መልካም ልብህ አይረሳም ግን ፕራክ ክፍል ሁለት አታረግ በክፍል አንድ ብትነግረን ባልፃፍን❤❤❤❤❤
እዮብ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ሩዱም እንደዛው ፍቅርን ይብዛላችሁ ፍፃሜያችሁ ይመር ረዱዬ ፍቅረኛሽን ተንከባከቢው ውዴ አትፈሪ ከንግዲህ ያንቺ ነው
😂እኛ የመዳም ቅመሞች እንዲህ ነን 😅ስንወድ ሞት ድረስ ስንጠላም እንደዛው✊🤣።😒 በሀሳቤ የምትስማሙ ላይክ በሉኝ ።እረዱ የኔ ጭዋ ሴት በርቺ ጭዋነትሽን አይቀይርብሽ ❤❤❤❤❤
😂😂😍😍😘😘😘
😂😂😂😂😂😂😂😂@@LemlemYakob-h2t
😂😂😂
Awo 😂😂😂😂😂😂
እኮ ያለ እኛ ስድር ኣይሄዱም😂✊
እርጋ ያለች ፀባየ ሰናይ ልጅ ናት በአሁን ሰአት እንደዚ ስራት ያላት የተርጋጋች ሴት ማግኝት በባትሪ ተፈልጎ ነው ተንከባከባት አታስከፋት
🌹🌹🌹
❤❤❤❤
በጣም ነው የምታምሩት ግን ቀጣይ ቀይ አበባ ስጣት ካሁን ቡሀላ እዮባ ይገባታል የምትሉ👍
ቀይ የፍቅር ምልክት ነው??
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እነሸጋ ቀሚስ ትልበስ ከምትለው ጋ እስማማ አለሁ ልክ እደ ቃልየ ቃልየ ይብለጥ ደስ እምትልኝ አንድ ቀን ሱሪ ለብሳ አይቻት አለቅም ግን አድስም በሃይማኖት በጣም ጎበዝ ነው ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቸው
እረዱ ደስ ስትል እርጋታዋ ድሮ አላይክም ነበረ ረዱ ካየሁ በሆላ መከታተል የጀመርኩት ደስ ስትል ጥሩ ቤተሰብ ያሳደጋት ሴት ነች በጥቅሉ❤
እዮባ አትዋሽ እንደማንፋታክ አውቀህ ነው ስጦታ የገዛከው😂😂😂😂ተጋቡ ብለን አጋብተን ስታስለቅስ ዝም አንልም ❤❤❤❤መጨረሻው ለይ አስታዬት ጠላው እዮባ የሌለ ፎንቃ ገብቶልሃል 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
😁😁😁😁
ወሬኛ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እረዱ እንወድሻለን ግን ቀሚስ ትልበስ የምትሉ 👍👈በዚቺ ግለጡ
የሸገር ልጂ ነችኮ ቀሚስ አትበሉ የሰው ልጂ የሚመስለውን ይልበስ ስርዓት ያዙ
@@hdrbhddhd6302 በእግዚአብሔር ዘድኮ አይፈቀድም አስተዉሉ
ቀሚስ መልበስ አለባት እዮባ የድንግል ማርያም ወዳጅ ነው እድትለብስ ያደርጋል
የኔም ሃሳብ ነው በዝ ምግባር ላይ ቀምስ ብደረብ ❤❤❤❤❤ ግን ለሁሉም አምላክ ቀን አለው
ግዙላት የላት ይሆናል አረ ኮሜንታተሮች በቃ እኛ በሰው ግዜያችንን አለቀ
ጎበዝ ኮመንታችንን ታነባለህ እንድህ ነዉ ለሰዉ ክብር ያለዉ ሰዉ እንወዳለን
ረዱየ ረጋ ያለች የጭዋ ልጅ ናት የኔ ደርባባ በጣም ነው ምወድሽ እዮባየ እንተ ጥሩ ልጅ ንህ ትገብሃል ረዱ
ረዱየ ከዚበላየ ብዙ ካሳ ያስፈልጋታል የምትሉ 👍👍👍
እንዲህ አይነት ጨዋ ስርዓት ያላት ልጅ በዚህ ዘመን መኖሯ በራሱ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል እንወዳቹሀለን እዮቤል እና ረዱ
firewa ere alu buzu
እኔም እዳች ነው የተሰማኝ
ምን አይነት እናት ናት የወለደቻት እጅግ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ተጫዋች❤
ማነዉ እንደኔ እነዚህን ጥንዶች የሚወድ❤
ረዱን አለመውደድ አይቻልም ❤❤የሰው ፍቅር አላት ታድለሀል
ረዱ ጭዋ ደስ እምትል እማትቀብጥ ለተመልካች ትልቅ ክብር ያላት ብቻ ሁሉ ነገሯ
እባ ጠባቂዎች እስኪ ደስያላችሁ የስው ደስታ የሚያስደስታችሁ😅😅በላይክ
😂
እንኳን አብሮ ደስ አለን 😂😂😂❤
አለን
😂😂😂😂😂😂😂
አተ ስትወድቅ ልቤ አብሮ ወደቀ😥 በፍቅር ኑሩልን እዮባ አተ መልካም ሰው ስለሆክ ጥሩ ስነ መግባር ያላት ሴት አገኘህ የእግዚአብሔር ስጦታ ማርያምን ❤❤🎉🎉
እረዱዬ ግን ፍቅርሽን አትሰስቺው እንጂ እዮባ ምርጥ ልጅነው በደንብ ተንከባከቢልን እንወዳችሀለን ❤❤❤❤
Be camera fit honobat new aynafarnetua westuan endatgelx yeshefnibatal may be Senbet timhrtbet yadegin wetatoch shame meslo yesemanal
እዮባ አደራ እረድዬን ከዚ በሆላ አታስለቅስብን ሳቅዋን ብቻ ነው እምንፈልገው የኔ ሳቂታ ስጣታው ደሞ ይገባታል በቀጣይ ደሞ የጠአቱን እንጠብቃለን የቃልኪዳኑን እምትሉ በላይክ እስኪ
ቆንጂዬ እና የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ እረዱዬ❤። የዘመኑ ልጆች እኮ አይን የምያወጡ ናቸው ። በደንብ ያዛት❤ አንተም የተረጋጋህ ቆጆ ነህ ተባረኩልን።
ዉይ ግን በጣም አይነፋር ናት ደሞ ሲያምርባት ማር የሆነች ልጅ እዩየ ደሞ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
እረዱ ለፍቅር. የሚሰጠውን ምላሽ ተለማመጂ. አትፈሪ. የኔ ቆንጆ. እዮባን. ተከባከቢው. ፍቅርሽን. አትደብቂ. ነጻሁኝ እሽ
ስለ ምታፍር ነውጅ ለማለት የሷ ይብሳል 😂❤
ጥሩ እይታ ነው እረዱዬ ፈታ በይ እዮባ ምርጥ ፈታ ያለ ልጅ ነው ❤❤❤
Yeah it's true I expected a big hug from her may be for the future we gonne see it
ለካ እንደኔ ታዝበሻል ጥሩ አስተያየት ነው 😅😅
ኣይናፋር ስለሆነች ነው እሱ ከተረዳት ቀስ እያለ ኣይነጥላዋን ይገፍላታል lol የእሳን ሪኣክሽን ለማወቅ ከካሜራ ውጪ ነው ማየት: ረዱ ኣሁን ደግሞ ኣንቺ ላይ እንዝመት እንዴ እረ ተረጅው ብለን lol eyob እናመሰግናለን! ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላማቹ ይብዛ
ረዱዬ በደንብ አመስግኝው ስጦታ ትልቅ ነገር ነው የኔ ማር
የኔ አይናፋር ንጥር የሆንሽ ልጅ ሁሌም አይናፋር ሁኝ ያምርብሻል እኔ ከዪቱብ እንደ ረዱ እምወደው የለኝም
ለረዱ የምትሰጣት ነገረ ዉድ ነው አትበል ለሚወደድ ሰው ሚሰጥ ነገር በብር አይተመንም
እዮባ ደሮም እከታተልክ ነበር አንዳንዴ እረዱ ከመጣች ቡሀላ ግን ሱሴ ሆናቹ ረዱዬ የኔ ሴት የሴት ባሀሪ የሚታይባት ጨዋ ያሳደጋት እዮባ እድለኛ ነክ በዚ ጊዜ እንደዝች አይነት ልጅ ማግኘት መጨረሻቹ ያማረ ይሁን እዮባ አንተም ምርጥ ልጅ ነክ
እኔም
ይሄን የምታነቡ ሁሉ እመቤታችን በበረከት ትጠብቃለች::
አሚን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኣሜንንንንን ♥️🙏
አሜን
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏🙏
አሁንማ እናተን ብቻ ናችሁ የምናፉቁኝ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ 😊😊🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎉🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
እውነት በነዚህ ልጆች ተያዝኩ ደጋግሜ የማየውስ ነገር ቢዲዋዋቸውን❤❤😂😂 እዮባ አይዞህ ከእረዱ መውድድ ይዞነው
እኔ እርሱ ደጋግሞ ነው የማያቸው😂
እዮባ እኔ የገረመኝ ነገር ቢኖር ምን ሆነክ ነው የወደከው ደነገጥክእ ዴ አይዞን ረዱዬ የኔ ፈዲሻ መዳኒያለም ይጠብቃቹ
ማነው እንደኔ እዚህ ልጆች በመጣመራቸው የተደሠተ ቅመሞችየ እያበረታታችሁኝ ስወዳችሁ ❤❤❤
እንየ ❤❤❤❤❤
ረዱ ትክክለኛ ሴት ሁሉም ወንድ የሚመኛት እድለኛነህ እዩብ ፍፆሞ እንዳታስከፋት
የረዱ አይናፋርነት እንዴት ደስ እንደምትል የሸገር ልጆችም አይናፋር አላቸው 🤔
አዳዶቹ ያፍራሉ መሠል
በጣም ስወድላት❤
@@FikrYayeh በቃ ሴት ልጅ እንደዚህ ነው መሆን ያለባት
ዮባ ዛሬማ ስትደፋ አስደነገጥከኝ...አሳቀከኝ ። ደሞ ያሳዘንከኝ ረዱ ካሁን ካሁን ትዳብሰኛለች ትስመኛለች ብለህ ስጠብቅ ወፍ የለም። ቁጥብና የተረጋጋች ናት። ግን ኮሜዲ!! ያሳቃችሁኝ መጨረሻ ላይ የቆሪጥ ስትተያዩ እነደ ጅል ስስቅ ነበር። ኸረ ግን እንደዛ የተንደፋደፍክበት ስጦታ ቀለበት መስሎኝኮ ...መቼ ነው የቃል ኪዳን ቀለበቱ??..አቦ በጣም ነው የምወዳችሁ። ከክፉ ይጠብቃችሁ። ዮባ ከመንትያህ(ስለሚመስለኝኮ ነው) ከአቤላ ጋር በሆነ ፕራንክ ብቅ በልልና። ኑሩልን። ሲከፋኝ በናንተ ስራ እፈግጋለሁ። ሠላማችሁ ብዝት ይበል። ረዱ ቆንጆ ስወድሽኮ...ዮባዬ አይዞህ አንተንም😂😂😂...እመቤቴ ትጠብቃችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረዱዬ የኔ ውድ እዮባ እየወደቀ ያለው እኔን አንድትይው እንድታነሽው እግሩን እንድታሻሺውና ፍቅርሽን እንድትገልጪለት ፈልጎ ነውና እባክሽ ተረጂው ፍቅርሽን ግለጭለት
አደኛ ነኝ ላይክ እፈልጋለሁ ማነው እረዱንና እዮብን የሚወድ 😂😂😂😂
ዉድ ደሚሪኝ 2:53
ረዱዬ የኔ ውብ እንወድሻለን እዮባ ስላደረግከው እናመሰግናለን አንተንም እንወድሃለን ።
ረዱ ፍቅሩን በግፂ ግለጪ አትፍር በጣም ነው የምትወጂ ለምንድነው የምትፈሪ ተድለሽ ግን ትግስትሽ እርገትየሽ 100+100+100 ተድለሽ እኔ ግን እንዴ አንቻ እሆነለ ብል አልችልም
ደምሩኝ ሀባይብ
😂😂😂ድምፃችን ተሰምቷል💪💪እዮባ ብዙ ነገር ከናተ እጠብቃለን እረዱ ቃልን አግዠኝ በያት አድያ እረጋታሽ በጣም ደስ ይላል ግን አትፍሪ ፍቅርሽን ግለጪ ዉዴ
እዮባዬ ንጉስን የሚያነግሰው ዘውዱ ስለሆነ ነው።ዘውድህ ናት ንግስናና ጌጥህ ።ከሷ ጋር ስትታይ ያለ ያለሷ የሚጎድል መልክ አለህ ለዛ ነው።ደሞኮ እሷን የወደዱልህ አንተን ስለሚወዱ ነው።
ዋውውውው ማኖው አንዳኔ ራዱዬ ዬሚውዳት በዓላኪ አሳዩኝይ 🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💕💋💕💋💋😍😍😍😍💕💕💕💕💋💋😘😘😘❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️😘
እረዱ የዋህነች የምር በጣም ስለምኖዳት ስታለቅስ😢 ስታዝን😢 ማየት😳 አንፈልግም ፍቅራችሁን ያብዛላቻሁ ህይወታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤
ቀለበት አድረግላት የምትሉ በላይክ
Redu na iyobi bexami qonijo nahachu tebareku wuledu kibedu piqirachun cemiro yisixachu pexari ❤❤
ሚዲያ ላይ እንደ እናንተ አይነፋር ፍቅረኛሞች አይቼ አላቅም አሽኮረመምሺኝ አላለም 😂😂😂😂 ታምራላቹሁ መላላጥ የለም ዋው
እዮባ ጠልተንህ ከይደለም ያው ልጅቷ አጀታችነን በላችን😂😂 እረዱዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የናተ ዘበኛ ሆንሁ ሰጠብቃችሁ ነበር ማርያምን ረዱዬ የኔ ጨዋ የኔ ደርባባ ውዱዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የሴቶች የበላይ ❤❤❤❤❤ፍቅር እሰከ መቃብር ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ እዮባዬ አንተንም እንወድሀለን ደሞ ሁሉም ሰው ሀሳቡ ስለተሳካ ደስ ብሎት ነው ረዱ ረዱ የሆነው የእናንተ መጣመር ቪውና ሰብስክራይብ ጨምሮልሀል ደስታችሁ ደስታችን ነውእረዱዬ ሲበዛ ታፍራለች ትሪት ማረግ እየፈለገች ግን ታፍራለች 😂😂😂ምስኪን
እዮባ ቆንጆ ቅናታም አትቅና ረዱ የኔ ደርባባ ታምራላችሁ እንወዳችሁ አለን🎉🎉🎉🎉
የሴት ልክ ያላት ልጅ ሱባሀነክ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገሽ ጎበዝ ሴት ልጅ አይናፋርነት ሲበዛባት በጣም ትፈቀራለች እናማ ሴቶችዬዬዬ ከረዱ ተማሩሩሩሩሩሩ ሰምታችኃል
እዮባየ ቀልድ ጨምረሐል አሁን አማረብህ አንተንም እንወድሀለን አይክፋህ እሽ
ወይኔ 23 ሽ ሰው ቀድሞኝ አይቷቹሀል አይ የመዳም ስራ የስራህን ይስጥህ ለማንኛውም ዛሬ ደስ ብሎኛል እረዱን ስላስደሰትክልን በርቱ ወዳቹሀለው።❤❤❤❤❤❤❤
እረዱዬ ይገባታል ሁላም ደስ ይበአት እምትወደድ ናት
ፈጣር በፍቅር ያኑራቹሁ ያው ኣንተ እንደወንድማችን ስለምናይህ ሁለት ሁነህ ከእንግድህ ብሃላም ተድረህ ልጆች ወልደህ በትዳርህ ላይ ፈጣርን እያመሰገንክ እንድትኖር ነው ደስ የምለን እሳ ስትከፋ ና እንድትለያዩ ስለማንፈልግነው
እይባ ጎበዝ ነህ እኮ እንዲህ ነው እንጂ እኛንም ረዱንም ማስደሰት . ለነገሩ በሰአቱ አናድህን እንጂ የረዱ ድምቀት እኮ እንተ ነህ. አይዞህ ወንድም በርታ . ቅን እንደሆንክ ታስታውቃለህ እንደውም እንደዚህ ረገጥ አርገህ ረዱን ፕራንክ አድርጋት . በጣም ያሳቀኝ ነገር ፕራንክ መሆኑን እያወቅን የወረድንብህ ነገር . ስለዚህ ትችላለህ. ረዱ እንግዲህ ካልባነንሽ ማልቀስሽን መቅጥልሽ ግድ ነው እኛም አብረን ማልቀስ ነው እንግዲህ
እረዱ የኔ ደርባባ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ
እኔ ቀለበት የመሰለው ስጦታው
እኔስ አልመሰለኝምሁሉም በችኩላ ምንድን ነው😅
እና ምን ልትል ነው በደንብ ነበር እምንቦልክህ እእምትሉ 👍👍😂😂😂በተጨማሪ ደስ ብሎናል እንወድቹሀለን❤❤❤
ትክክል እኛ ቅመሞች ከፈጣሪ በታች መገለባበጥ እንችላል።አብይ ብቻ ነው ከአቅማችን በላይ የሆነብን።እሱም በቅርብ
@@tube-yi8tg እሱም አይቀርለትም ደሜዋ 💪💪💪💚💛❤️
@@tube-yi8tg 😂😂😂😂ደምሬኝ ውዴ
ናተሎ ሀቢቢ ስብስክራይብ አርጌለሁ መልስ
ለካ ፍቅርን መኖር ብቻ ሳይሆን ማየት እራሱ ደስ ይላል የእውነት ረዱዬ ሀይለኛ ፍቅር ላይ ናት ካንቺ ብዙ እማራለው
ድሮ ትምህርት ቤት ብስኩት ስንታደል ትዝ አለኝ አይይይ እዮባ ሁሉ ነገርህ ቀልድ እሚመስለኝስ ነገር😂😂😂😂🤔
እረዱ እና እዮቤልን የሚውድ እስኪ የታላችሁ ወጣወጣ በሉ🎉❤❤🎉🎉❤❤
እዮባ ሁለተኘዋ ቃልየ ናት እዳታስከፋት እረጋያለች አስተዋይ እደዘመኑልጅ ልታይ ልታይ የማትል ትክክለኛ ሴት ተከባክበህ ያዛት እወዳችዋለዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ስወዳችሁ ዛሬ አብዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ናቸው ትዳራችሁ ይባርኩላችሁ
ሰርጋቸው የናፈቀው እስቲ በላይክ❤
ረዱየ ደስ የምትል ርግት ያለች ልጅ ነች እዮባ ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ የመዳም ቅመሞች እስኪ እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ ከሳምንት በሗላ ሀገሬ እገባለሁ መልካም ጉዞ በሉኝ
እኔ እኮ ስትስቅ አብራት ነው ምስቀው ስታኮርፍም አብራት ነው ማኮርፈው የኔ ማር ውድድ ነው ማረግሽ🎉🎉🎉
እስኪ እህታችሁ ነኝ አበረታቱኝ
በጣም ደሥ ብሎኛል ደሞ በጣም እወዳችዋለሁ በሣቅ ገደለችኝ ለእግሬ ነው የገዛኸዉ አላለችህም የሣቂ ምጭ ነሽ ሥወድሽ ረዱ
ረዱ እውነት እርጋታዋ ይለየል ሁላቹም በጣምም ነው እምወዳቹ
ረዱን የምወድላትነገር ረጋያለችናት ስታምር❤❤❤
እዮባ እንበረከካለሁ ብለህ የፈረጥከው አወዳድቅ እንባዬ እስከሚፈስ ነው ያሳቀኝ። ግን ምን ሆነህ ነው ሆዴ ቆሰለ በሳቅ።
አዮባም ምርጥና ጨዋ ልጅ ነው የረዱም ጨዋና ምርጥነት እንደተጠበቀ ሆኖ ረድዬም በቃ አሁን ተቀብለሽው የለ ነፃ ሆነሽ ለሚልሽ ነገር መልስ ስጭው አይንሽ ይናገርብሻልና ስሜትሽን በአንደበትሽም አውጥተሽ ንገሪውና እዮባም ደስ ይበለው ፍቅር ከአንድ ወገን ብቻ ሲገለፅ ትንሽ ቅር ይላል ለምሳሌ እዮባ እወድሻለሁ ሲልሽ እኔም እወድሐለሁ ብትው ፍቅራችሁን ያጠነክረዋል እና ረዱዬ ለምሳሌ ምነው ተጎዳህ ብለሽ ማየት እውነቱን ነወ እኮ የተናገረው በውስጡ ያለውን ሐሳብ የነገረሽ ምነው ተጎዳ እዩ ማለት ነበረብሽ እዮባ አንቺን ሰርፕራዝ ለማአግ ብሎ እንደዛ ሲሆን ተይ ረዱ አተስቀይማት ብለን እሱን እንደወቀስነው ሁሉ አሁን አነቺ ደግሞ ካሽው አሱ ደስ የሚለውን ነገር
Beka hunetawa eyawerabat gin afua tesasere min tadirg gize yewesdibatal Camera odience hulum chana yadergibatal camera manu berasu guadegnachew bihonim yasafratal bichachewen bihonu gin yelbuan taweta neber she needs more time
ካሚራ አለ እና የመጀመሪያዋ ፍቅርኛ ነው እያፈረች ነው ሲላመድ ይስተካከላል እናበረታታት አስተያየትሽ ልክ ነው ግን እስከምትለምድ ነው
እዮቤ አተንም እኮ እንወድህ አለን የረዱዬ በረታብን እጂ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላቹሁ ❤❤❤
ዋዉ ደስ ይላል ረዱ ስርዓት ያላት ጨዋ ልጅ ነች የምትሉ❤❤❤
Betam
እዮባዬ ጥሩ ኮሜት ስላነበብክ አትቸኩል ምታፈቅራት አንተብቻ ነው ምትመስለኝ መጀመራ ተጠናኑ ዝምብለህ ዘው ብለህ አትግባ ሳያት ምታፌዝ ይመስለኛል አንተ ሁለም አንደኛ ነህ
ምርት እና አገልግሎቶን ለማስተዎወቅ >0962491597 ይደውሉ
ከዚህ በኋላ የምንመጣበትን ቻናል ሰብስክራይብ ያርጉ 👉youtube.com/@eyobandredu?si=sU2dAi8He7avotR5
ልብሳችንን እንዲ ያሳመረልን 👉 አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
ረዱዬ የኔ ማርርርር ስወዳት ኤግዚሃበርን
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አይለያቹ ግን ሁሉ ከሞንት የሚፃፈውእውነት አደለም ለጫወታ ያህል ነው ደሞ አንተ ስለምናከብርህ ነው እስዋን ምንወዳት እስዋም መልካም ልጅ ናት ብቻ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ባርኮ ለፍሬ ለበረከት ያድርሳቹ❤️
እዮቤል እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
ትንፍቁ ናላችሁ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥰🥰🥰🥰♥️🎉🎉🫶🫶🎉♥️🥰
@@halakoery1400 ስብስክራይብ አርጌኝ እህቴ
ሴትልጂ ሚስትእህት እናት ነች ሴትልጂ በጭርሽ መከፋት የለባትም የምትሉ. በለይክ አሣዩኝ
ደምርኝ ማር❤🎉
ደምሬኝ ውዴ
ስራ ስለሆነ ግድነው ብራንክ ላይ መከፋትም መደሰትም ያለነው
በጣም ስትስቅ ኖው ምያምራት ❤❤❤❤ የኔ ውድ እህት ❤❤❤
እዮብ ግን ምንሆኖ ነው የደቀው😂😂 ስወዳቹ 😘😘
ማነው እደኔ ረዱየን እሚወዳት👍❤
እኔ ❤❤😂😂
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝ ውድ እህቴ
የመዳም ቅመሞች ሁሉም እንደወዱዳችሁ ነው
Ene❤❤
Ene ❤❤❤❤
ሄኖክ ጠፍታል ሄኖክ ይምጣልን የምትል በላይክ ግለፁ. በራሱ ቻናል እዬብና እረድውን እንዲያቀርብ የምትሉ የፈጠነ ላይክ 🎉❤
ዉድ ደሚሪኝ 2:00
@@TemimaNasir-cv2jw እሺ ደምሬሻለሁ
❤️❤️❤️😍😍😍እወዳቾዋሎ እዮብ
ለረዱዬ ስጦታው ወደ ቀለበት ይሻሻልን የምትሉ❤በላይክ አሳዩኝ 🎉🎉🎉❤
እዮባ አተንምእንወድሀለን ግን ረዱዬን አታስከፋብን የሚል በላይክ 👍👍ግጩኝ
እዩ በጣም እንዎዳሀለን ግን ረዱን ብቻ አታስከፈት የምትሉ እኔ 1ኛ👍👍😂❤
እህቴ ስብስክራይብ አርጌኝውደ
Yes❤
😂😂❤❤
1000 amet nurulegm yager lijoch
ይገባታል ❤❤❤❤
ምሪጥ ወድም መካሪ ❤❤❤
በጣም ወንድሜ አለም❤❤
እኮ
ሄና ምርጥ ወንድም 👍
ግን አንድ ቀን ከረዱ ጋር ፍራንክ እንዳትረሱት 😂😂🥰🥰
ወንድም ብሎ ጭጭ እኮነህ ሔኖክ 😘😘ክፉ አይን ካቹ ❤️❤️
ዋዉ ስታምሩ አይለያችሁ ረዱ ይገባታል የምትሉ👍
ደምሩኝ ሁቢ
እድህነው የሚምርበችሁ❤❤❤❤ረዱየ ❤❤❤
እዮባየ ቃላችን ስላከበርክ እናመሰግናለን አሁንም ተንከባከባት እግዚያብሄር የሰጠህ ስጦታህ ናት የምትሉ
እዮባ እንወድሀለን ባንተ እኮ ነው ረዱን ያገኘናት ባለፈው comment ፅፊያለሁ። ረዱ ቆንጆ ከራሷ ደስታ ያንተ የምታስቀድም ፍቅሯን አምቃ ይዛ የኖረች አታሣዝንህም ለዛ ነው የተንጫጫነው ።ረዱዬም የእዮባን ፍቅሩን ምላሽ ስጭው አትፍሪ ፍቅረኛሽ ነው ሥጦታ ሲሰጥሽ አመሠግናለሁ ብለሻል ግን አትፈሪ ፍቅራችሁን መድሀኒአለም ብርክ ያርግላችሁ ።እዮባ የወላጆችህ ምርቃት ይህቺን ቆንጆ አመለ ሠናይ ሰጠህ በቤተሠብ መመረቅህ ጥቅሙ እስከወዲያኛው ነው ❤❤❤❤
እዮባዬ Thank You ቃላችንን ስላከበርክ እንወዳችሗለን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
ደምርኝ ማር
Amen ❤️🙏❤️🥰🥰🥰❤
የረዱ ወዳጆች እወዳችሀለሁ የምትውዳት በላይክ አሳዩኝ👍👍👍😢
❤❤❤❤❤❤❤
በነሱ ፍቅር ሳላብድ እቀራለሁ💚💛❤️
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@SSenaytgonderwa እኔ እ
አብጀ ወጥቶልኛል 😁😁😁
ወድልጅ እረጋ የለችንሴት ይወዳሉ የሚባለውን ነገር በየብ አየሁት ከሌላሴቶችም ጋር ሰርቷል ግን ሚስቱ ልያረጋት የቻለው እረጋ ያለች ደርባባይቱነው 👍👍👍
በጣም
አወ መቃራን እሚፈልግ የለም😂
Exactly 😂😂😂🎉🎉❤❤
በትክክክልእሷራሡስርአቷሚድያላይአትሳፈጥም
ብዙ ጊዜ ግን የፍቅር ህይወትን ከቃል እይ ፍቅርሽን አትደብቂው በካሜራፊት እንደምትወጂው ንገሪው በቃ ምንም አትፈሪ ረዱ
እዬባ: አንተንም: በጣም: እንወድሀለን: ረዱን: ያወቅናት: በአንተ: ነው::ስጦታ: ስትሰጣት: ስላላቀፈችህ: እወድሀለው: ስላላለችህ: ቅር: እንዳይልህ: እኛን: ተመልካቾቻችሁን: አፍራን: ነው:: ይህንን: አንተም: ትረደዋለህ::ረዱዬ: እዬባን: የመሰለ: ባል: እመብርሀን: ሰጥታሻለች: አንቺም: ተንከባከቢው:: በሰጥሽ: ስጦታ: ደሰተኛነትሽን: ግለፅለት:: እግዚአብሔር: አምላክ: ይባርካችሁ::
እረዱ ናፈቃው የነበር ላይክ ግጩኝ
እንየ የኔ ውድ ረዱየ❤❤❤❤❤
@@رقيهالاسطوره-ص2صእምታሳሳ ልጅ ናት ❤
እኔ🎉🎉🎉
እዮባ ማይክህን አስተካክል ብዙ ጊዜ ስትሰሩ ዲምፃችሁ ጥራት የለውም ብዙም ጥርት ያለ አደለም የምትሉ ላይክ አርጉ👍
ትክክል ብለሻል
አወ አይሠሙም
እዮብ እና ረዱንየምወድ ላይክ አረጉኛ🎉🎉🎉
እህቴሰብስክራይብ አርጌኝ። ውደ
እሺ❤❤❤❤❤
ረዱዬ በጣም ነው የምወዳት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ
እዮቤል በጣም ምርጥ ልጅ ናት እዳታስከፉት በደብ ያዝት❤❤❤❤ በጣም የምወዳት ልጅ❤❤🎉🎉🎉እሬድዬ👸❤️❤️❤️
እንደኔ ረዱ ጨዋና ምርጥ ልጅ ነች የምትሉ
ደምረኝ እስኪ
Lesu atgebam esu ko betam konjo new ychi athonm demo debarie dukakam nat
Le midiya athonm gegema nat meerkwat
በጣም❤
አትቆኑ በጣም ጨዋ ስነስርአት ያላት ልጅ ናት፣ደሞ ቆንጆጆጆ ናት
የኔ ድቡሽቡሽ ስወዳት ደርባባዬ እዮቤ ቆንጆ በርቱ እንወዳችሁአለን😊😊
ላይክ አምሮኛል ለይኩኝ😅
ደምርኝ ማር❤
ማነው እንደኔ እረዱን የሚወድ 👍👍👍👍👍
ደምርኝ ማር
ከከ
መልካም ሴት ዋጋዋ ከእንቁ ይበልጣል ሰለዚህ እኮ ነው እንጂ እረድዬ ሲከፋት ከፋን እንጂ እዬብዬ አንተንም እወድካለሁ መልካም ልብህ አይረሳም ግን ፕራክ ክፍል ሁለት አታረግ በክፍል አንድ ብትነግረን ባልፃፍን❤❤❤❤❤
እዮብ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ሩዱም እንደዛው ፍቅርን ይብዛላችሁ ፍፃሜያችሁ ይመር ረዱዬ ፍቅረኛሽን ተንከባከቢው ውዴ አትፈሪ ከንግዲህ ያንቺ ነው
😂እኛ የመዳም ቅመሞች እንዲህ ነን 😅ስንወድ ሞት ድረስ ስንጠላም እንደዛው✊🤣።😒 በሀሳቤ የምትስማሙ ላይክ በሉኝ ።እረዱ የኔ ጭዋ ሴት በርቺ ጭዋነትሽን አይቀይርብሽ ❤❤❤❤❤
😂😂😍😍😘😘😘
😂😂😂😂😂😂😂😂@@LemlemYakob-h2t
😂😂😂
Awo 😂😂😂😂😂😂
እኮ ያለ እኛ ስድር ኣይሄዱም😂
✊
እርጋ ያለች ፀባየ ሰናይ ልጅ ናት በአሁን ሰአት እንደዚ ስራት ያላት የተርጋጋች ሴት ማግኝት በባትሪ ተፈልጎ ነው ተንከባከባት አታስከፋት
🌹🌹🌹
❤❤❤❤
በጣም ነው የምታምሩት ግን ቀጣይ ቀይ አበባ ስጣት ካሁን ቡሀላ እዮባ ይገባታል የምትሉ👍
ቀይ የፍቅር ምልክት ነው??
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እነሸጋ ቀሚስ ትልበስ ከምትለው ጋ እስማማ አለሁ ልክ እደ ቃልየ ቃልየ ይብለጥ ደስ እምትልኝ አንድ ቀን ሱሪ ለብሳ አይቻት አለቅም ግን አድስም በሃይማኖት በጣም ጎበዝ ነው ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቸው
እረዱ ደስ ስትል እርጋታዋ ድሮ አላይክም ነበረ ረዱ ካየሁ በሆላ መከታተል የጀመርኩት ደስ ስትል ጥሩ ቤተሰብ ያሳደጋት ሴት ነች በጥቅሉ❤
እዮባ አትዋሽ እንደማንፋታክ አውቀህ ነው ስጦታ የገዛከው😂😂😂😂ተጋቡ ብለን አጋብተን ስታስለቅስ ዝም አንልም ❤❤❤❤መጨረሻው ለይ አስታዬት ጠላው እዮባ የሌለ ፎንቃ ገብቶልሃል 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
😁😁😁😁
ወሬኛ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እረዱ እንወድሻለን ግን ቀሚስ ትልበስ የምትሉ 👍👈በዚቺ ግለጡ
የሸገር ልጂ ነችኮ ቀሚስ አትበሉ የሰው ልጂ የሚመስለውን ይልበስ ስርዓት ያዙ
@@hdrbhddhd6302 በእግዚአብሔር ዘድኮ አይፈቀድም አስተዉሉ
ቀሚስ መልበስ አለባት እዮባ የድንግል ማርያም ወዳጅ ነው እድትለብስ ያደርጋል
የኔም ሃሳብ ነው በዝ ምግባር ላይ ቀምስ ብደረብ ❤❤❤❤❤ ግን ለሁሉም አምላክ ቀን አለው
ግዙላት የላት ይሆናል አረ ኮሜንታተሮች በቃ እኛ በሰው ግዜያችንን አለቀ
ጎበዝ ኮመንታችንን ታነባለህ እንድህ ነዉ ለሰዉ ክብር ያለዉ ሰዉ እንወዳለን
ረዱየ ረጋ ያለች የጭዋ ልጅ ናት የኔ ደርባባ በጣም ነው ምወድሽ እዮባየ እንተ ጥሩ ልጅ ንህ ትገብሃል ረዱ
ረዱየ ከዚበላየ ብዙ ካሳ ያስፈልጋታል የምትሉ 👍👍👍
እንዲህ አይነት ጨዋ ስርዓት ያላት ልጅ በዚህ ዘመን መኖሯ በራሱ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል እንወዳቹሀለን እዮቤል እና ረዱ
firewa ere alu buzu
እኔም እዳች ነው የተሰማኝ
ምን አይነት እናት ናት የወለደቻት እጅግ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ተጫዋች❤
ማነዉ እንደኔ እነዚህን ጥንዶች የሚወድ❤
ረዱን አለመውደድ አይቻልም ❤❤የሰው ፍቅር አላት ታድለሀል
ረዱ ጭዋ ደስ እምትል እማትቀብጥ ለተመልካች ትልቅ ክብር ያላት ብቻ ሁሉ ነገሯ
እባ ጠባቂዎች እስኪ ደስያላችሁ የስው ደስታ የሚያስደስታችሁ😅😅በላይክ
😂
እንኳን አብሮ ደስ አለን 😂😂😂❤
አለን
😂😂😂😂😂😂😂
አተ ስትወድቅ ልቤ አብሮ ወደቀ😥 በፍቅር ኑሩልን እዮባ አተ መልካም ሰው ስለሆክ ጥሩ ስነ መግባር ያላት ሴት አገኘህ የእግዚአብሔር ስጦታ ማርያምን ❤❤🎉🎉
እረዱዬ ግን ፍቅርሽን አትሰስቺው እንጂ እዮባ ምርጥ ልጅነው በደንብ ተንከባከቢልን እንወዳችሀለን ❤❤❤❤
Be camera fit honobat new aynafarnetua westuan endatgelx yeshefnibatal may be Senbet timhrtbet yadegin wetatoch shame meslo yesemanal
እዮባ አደራ እረድዬን ከዚ በሆላ አታስለቅስብን ሳቅዋን ብቻ ነው እምንፈልገው የኔ ሳቂታ ስጣታው ደሞ ይገባታል በቀጣይ ደሞ የጠአቱን እንጠብቃለን የቃልኪዳኑን እምትሉ በላይክ እስኪ
ቆንጂዬ እና የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ እረዱዬ❤። የዘመኑ ልጆች እኮ አይን የምያወጡ ናቸው ። በደንብ ያዛት❤ አንተም የተረጋጋህ ቆጆ ነህ ተባረኩልን።
ዉይ ግን በጣም አይነፋር ናት ደሞ ሲያምርባት ማር የሆነች ልጅ እዩየ ደሞ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
እረዱ ለፍቅር. የሚሰጠውን ምላሽ ተለማመጂ. አትፈሪ. የኔ ቆንጆ. እዮባን. ተከባከቢው. ፍቅርሽን. አትደብቂ. ነጻሁኝ እሽ
ስለ ምታፍር ነውጅ ለማለት የሷ ይብሳል 😂❤
ጥሩ እይታ ነው እረዱዬ ፈታ በይ እዮባ ምርጥ ፈታ ያለ ልጅ ነው ❤❤❤
Yeah it's true I expected a big hug from her may be for the future we gonne see it
ለካ እንደኔ ታዝበሻል ጥሩ አስተያየት ነው 😅😅
ኣይናፋር ስለሆነች ነው እሱ ከተረዳት ቀስ እያለ ኣይነጥላዋን ይገፍላታል lol የእሳን ሪኣክሽን ለማወቅ ከካሜራ ውጪ ነው ማየት: ረዱ ኣሁን ደግሞ ኣንቺ ላይ እንዝመት እንዴ እረ ተረጅው ብለን lol eyob እናመሰግናለን! ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላማቹ ይብዛ
ረዱዬ በደንብ አመስግኝው ስጦታ ትልቅ ነገር ነው የኔ ማር
የኔ አይናፋር ንጥር የሆንሽ ልጅ ሁሌም አይናፋር ሁኝ ያምርብሻል እኔ ከዪቱብ እንደ ረዱ እምወደው የለኝም
ለረዱ የምትሰጣት ነገረ ዉድ ነው አትበል ለሚወደድ ሰው ሚሰጥ ነገር በብር አይተመንም
እዮባ ደሮም እከታተልክ ነበር አንዳንዴ እረዱ ከመጣች ቡሀላ ግን ሱሴ ሆናቹ ረዱዬ የኔ ሴት የሴት ባሀሪ የሚታይባት ጨዋ ያሳደጋት እዮባ እድለኛ ነክ በዚ ጊዜ እንደዝች አይነት ልጅ ማግኘት መጨረሻቹ ያማረ ይሁን እዮባ አንተም ምርጥ ልጅ ነክ
እኔም
ይሄን የምታነቡ ሁሉ እመቤታችን በበረከት ትጠብቃለች::
አሚን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኣሜንንንንን ♥️🙏
አሜን
አሜንንንንንንንን❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏🙏
አሁንማ እናተን ብቻ ናችሁ የምናፉቁኝ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ 😊😊🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎉🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
እውነት በነዚህ ልጆች ተያዝኩ ደጋግሜ የማየውስ ነገር ቢዲዋዋቸውን❤❤😂😂 እዮባ አይዞህ ከእረዱ መውድድ ይዞነው
እኔ እርሱ ደጋግሞ ነው የማያቸው😂
እዮባ እኔ የገረመኝ ነገር ቢኖር ምን ሆነክ ነው የወደከው ደነገጥክእ ዴ አይዞን ረዱዬ የኔ ፈዲሻ መዳኒያለም ይጠብቃቹ
ማነው እንደኔ እዚህ ልጆች በመጣመራቸው የተደሠተ ቅመሞችየ እያበረታታችሁኝ ስወዳችሁ ❤❤❤
እንየ ❤❤❤❤❤
ረዱ ትክክለኛ ሴት ሁሉም ወንድ የሚመኛት እድለኛነህ እዩብ ፍፆሞ እንዳታስከፋት
የረዱ አይናፋርነት እንዴት ደስ እንደምትል የሸገር ልጆችም አይናፋር አላቸው 🤔
አዳዶቹ ያፍራሉ መሠል
በጣም ስወድላት❤
@@FikrYayeh በቃ ሴት ልጅ እንደዚህ ነው መሆን ያለባት
በጣም
ዮባ ዛሬማ ስትደፋ አስደነገጥከኝ...አሳቀከኝ ። ደሞ ያሳዘንከኝ ረዱ ካሁን ካሁን ትዳብሰኛለች ትስመኛለች ብለህ ስጠብቅ ወፍ የለም። ቁጥብና የተረጋጋች ናት። ግን ኮሜዲ!! ያሳቃችሁኝ መጨረሻ ላይ የቆሪጥ ስትተያዩ እነደ ጅል ስስቅ ነበር። ኸረ ግን እንደዛ የተንደፋደፍክበት ስጦታ ቀለበት መስሎኝኮ ...መቼ ነው የቃል ኪዳን ቀለበቱ??..አቦ በጣም ነው የምወዳችሁ። ከክፉ ይጠብቃችሁ። ዮባ ከመንትያህ(ስለሚመስለኝኮ ነው) ከአቤላ ጋር በሆነ ፕራንክ ብቅ በልልና። ኑሩልን። ሲከፋኝ በናንተ ስራ እፈግጋለሁ። ሠላማችሁ ብዝት ይበል። ረዱ ቆንጆ ስወድሽኮ...ዮባዬ አይዞህ አንተንም😂😂😂...እመቤቴ ትጠብቃችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ረዱዬ የኔ ውድ እዮባ እየወደቀ ያለው እኔን አንድትይው እንድታነሽው እግሩን እንድታሻሺውና ፍቅርሽን እንድትገልጪለት ፈልጎ ነውና እባክሽ ተረጂው ፍቅርሽን ግለጭለት
አደኛ ነኝ ላይክ እፈልጋለሁ ማነው እረዱንና እዮብን የሚወድ 😂😂😂😂
ዉድ ደሚሪኝ 2:53
ረዱዬ የኔ ውብ እንወድሻለን እዮባ ስላደረግከው እናመሰግናለን አንተንም እንወድሃለን ።
ረዱ ፍቅሩን በግፂ ግለጪ አትፍር በጣም ነው የምትወጂ ለምንድነው የምትፈሪ ተድለሽ ግን ትግስትሽ እርገትየሽ 100+100+100 ተድለሽ እኔ ግን እንዴ አንቻ እሆነለ ብል አልችልም
ደምሩኝ ሀባይብ
😂😂😂ድምፃችን ተሰምቷል💪💪እዮባ ብዙ ነገር ከናተ እጠብቃለን እረዱ ቃልን አግዠኝ በያት አድያ እረጋታሽ በጣም ደስ ይላል ግን አትፍሪ ፍቅርሽን ግለጪ ዉዴ
እዮባዬ ንጉስን የሚያነግሰው ዘውዱ ስለሆነ ነው።ዘውድህ ናት ንግስናና ጌጥህ ።ከሷ ጋር ስትታይ ያለ ያለሷ የሚጎድል መልክ አለህ ለዛ ነው።ደሞኮ እሷን የወደዱልህ አንተን ስለሚወዱ ነው።
ዋውውውው ማኖው አንዳኔ ራዱዬ ዬሚውዳት በዓላኪ አሳዩኝይ 🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💕💋💕💋💋😍😍😍😍💕💕💕💕💋💋😘😘😘❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️😘
እረዱ የዋህነች የምር በጣም ስለምኖዳት ስታለቅስ😢 ስታዝን😢 ማየት😳 አንፈልግም ፍቅራችሁን ያብዛላቻሁ ህይወታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤
ቀለበት አድረግላት የምትሉ በላይክ
Redu na iyobi bexami qonijo nahachu tebareku wuledu kibedu piqirachun cemiro yisixachu pexari ❤❤
ሚዲያ ላይ እንደ እናንተ አይነፋር ፍቅረኛሞች አይቼ አላቅም አሽኮረመምሺኝ አላለም 😂😂😂😂 ታምራላቹሁ መላላጥ የለም ዋው
እዮባ ጠልተንህ ከይደለም ያው ልጅቷ አጀታችነን በላችን😂😂 እረዱዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የናተ ዘበኛ ሆንሁ ሰጠብቃችሁ ነበር ማርያምን ረዱዬ የኔ ጨዋ የኔ ደርባባ ውዱዱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የሴቶች የበላይ ❤❤❤❤❤ፍቅር እሰከ መቃብር ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ እዮባዬ አንተንም እንወድሀለን ደሞ ሁሉም ሰው ሀሳቡ ስለተሳካ ደስ ብሎት ነው ረዱ ረዱ የሆነው የእናንተ መጣመር ቪውና ሰብስክራይብ ጨምሮልሀል ደስታችሁ ደስታችን ነውእረዱዬ ሲበዛ ታፍራለች ትሪት ማረግ እየፈለገች ግን ታፍራለች 😂😂😂ምስኪን
እዮባ ቆንጆ ቅናታም አትቅና ረዱ የኔ ደርባባ ታምራላችሁ እንወዳችሁ አለን🎉🎉🎉🎉
የሴት ልክ ያላት ልጅ ሱባሀነክ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገሽ ጎበዝ ሴት ልጅ አይናፋርነት ሲበዛባት በጣም ትፈቀራለች እናማ ሴቶችዬዬዬ ከረዱ ተማሩሩሩሩሩሩ ሰምታችኃል
እዮባየ ቀልድ ጨምረሐል አሁን አማረብህ አንተንም እንወድሀለን አይክፋህ እሽ
ወይኔ 23 ሽ ሰው ቀድሞኝ አይቷቹሀል አይ የመዳም ስራ የስራህን ይስጥህ ለማንኛውም ዛሬ ደስ ብሎኛል እረዱን ስላስደሰትክልን በርቱ ወዳቹሀለው።❤❤❤❤❤❤❤
እረዱዬ ይገባታል ሁላም ደስ ይበአት እምትወደድ ናት
ፈጣር በፍቅር ያኑራቹሁ ያው ኣንተ እንደወንድማችን ስለምናይህ ሁለት ሁነህ ከእንግድህ ብሃላም ተድረህ ልጆች ወልደህ በትዳርህ ላይ ፈጣርን እያመሰገንክ እንድትኖር ነው ደስ የምለን እሳ ስትከፋ ና እንድትለያዩ ስለማንፈልግነው
እይባ ጎበዝ ነህ እኮ እንዲህ ነው እንጂ እኛንም ረዱንም ማስደሰት . ለነገሩ በሰአቱ አናድህን እንጂ የረዱ ድምቀት እኮ እንተ ነህ. አይዞህ ወንድም በርታ . ቅን እንደሆንክ ታስታውቃለህ እንደውም እንደዚህ ረገጥ አርገህ ረዱን ፕራንክ አድርጋት . በጣም ያሳቀኝ ነገር ፕራንክ መሆኑን እያወቅን የወረድንብህ ነገር . ስለዚህ ትችላለህ. ረዱ እንግዲህ ካልባነንሽ ማልቀስሽን መቅጥልሽ ግድ ነው እኛም አብረን ማልቀስ ነው እንግዲህ
እረዱ የኔ ደርባባ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤ ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ
እኔ ቀለበት የመሰለው ስጦታው
እኔስ አልመሰለኝም
ሁሉም በችኩላ ምንድን ነው😅