ወደ አሜርካ ልሄድ ነው አላት.መቲ አለቀሰች🥲

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 384

  • @abtube7318
    @abtube7318 4 місяці тому +470

    እንወዳቹዋለን አማንዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን 🙏

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 4 місяці тому +12

      አብርሽዬ ደህናናችሁ እሩታዬ ደህናነይ 🙏🙏👍🥺

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 4 місяці тому +7

      😢አብዮ፡አበረታታልን😢ስወዳቸው❤❤

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 4 місяці тому +6

      አብሪሽየ ይህና ናችሁ ሩታየ ደህና ናት

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 4 місяці тому +9

      እናተም ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን አብርሽ ሁሉም ለበጎነው ያልፍል ባንደኘው ጆሯችሁ ሰምታችሁ ባንደኛ አፍሱት ሰው ያላችሁን በውስጣችሁ አታብሰልስል ትጎዳላችሁ ደግሞ ሁሉም ያልፍል ምቀኛ በስቶባችኋል ግን ንፁህ ልብ ካላችሁ ስላላችሁም እግዚአብሔርም ይርዳችኋል አይዞን አብርሽ ከፍታችሁ እንዳናይይ አብርሽዬ ጀግና እሩታዬ ዬኔ ዬዋህ ሙትት ብዬነው እምወዳችሁ ሁሉም ለበጎነው💪💪💪💪💪💪😢😢ምቀኛ👊👎👎👎👎👎

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 місяці тому +1

      A R❤❤❤❤❤❤❤❤💪🏻

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 4 місяці тому +20

    የኔ ቆንጆ አሳዘነችኝ ጌታን አታስከፍት በማርያም እርጋታዋ ፍቅር አስጣጥ ቆንጀና በቃ ሁሉም ነገሮ ደስ ትላለች እና ተንከባከባት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tube-ff9ns
    @tube-ff9ns 4 місяці тому +63

    መቲ ትለያለች ላተ ያላት ሀሳብና ፍቅር ልዩ ነው ተከባከባት አታስከፋት ይመቻችሁ❤❤

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 4 місяці тому +30

    በሩታየና ባብርሽ ነው ያወኮችሁ እወዳችሆለሁ❤❤❤

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o 4 місяці тому +28

    እረ የት ሆኜ ነው ያላየዋቸው. እነዚህን ፍቅር ልጆች

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 4 місяці тому

      እኔም እያልኩ ነው 😂

    • @MahdreFkirr
      @MahdreFkirr 3 місяці тому +1

      yemedam kushuna😂😂😂

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 4 місяці тому +6

    እረ ቤተሰብ ቢያንስ 50 እናስገባቸው አይከፈልበት በአላህ እናስገባቸው ደሞ አብርሽ ቃል ገብቶለታል ሊያከብርለት

  • @user-rt7uj7fy1
    @user-rt7uj7fy1 4 місяці тому +20

    እኔ የገረመኝ ፕራንክ በሆኑን እያወኩኝ ስታለቅስ አብሬ ማልቀሴ ወላሂ አይይይይ

  • @HiwotHAiLuMahmud
    @HiwotHAiLuMahmud 4 місяці тому +13

    ስታምሩ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸው ጸጋውን ያብዛላችሁ ለበረከቱ አሁንም አሁንም ጌታ ፍቅሩ ይጨምርላችኋል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 4 місяці тому +17

    ለቤተችሁ አዲስ ነኝ በላፎ እና አብርሸጋ አይቼው ነው መከታተል የጀመረኩት ደሰ ትላለች ግን የድምፅ ጥረት አሰታከክሉ በቀጣይ ቪዲዮ❤❤

  • @BetelhemBekele-q3i
    @BetelhemBekele-q3i 4 місяці тому +16

    ልክ እንዳቺ ነዉ ባሌን የምወደሁ እውነት

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 4 місяці тому +2

    አቤት ጥሩ ታማን ሀቀኛ ትሁት እርጋታ ሁሉ ነገር ያደላት ምርጥ ሴት ናት ትለያለሽ ❤❤❤❤ ሁለታቹም በጣም ነው ምታምሩት

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 4 місяці тому +3

    የዳይመንድ ቀለበት ስጣት እርሷ ከዛም በላይ ስለሆነች እንወዳችኋለን

  • @serkalemmihiretu
    @serkalemmihiretu 4 місяці тому +4

    አደለም እሷን እኔን አስለቀስከኝ የዋህነቷን ግን አምላክ ይጠብቅላት አማንየ አቤላ ና ስሞን ጠርቼ እንዳላስገርፍህ ድጋሚ አታስለቅሳት 😢

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 4 місяці тому +20

    መቲን አታስከፋብን ደግሞ ስወዳችሁ ጌታን❤❤❤❤❤❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 4 місяці тому +25

    በማርያም ስወዳት እኮ ይችን ልጅ እእ ደሞ ሴት ነኝ እንዳትቀና ባልየዉ

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 3 місяці тому +2

    እዉነት እናት የሆነሽ ምስት ነሽ❤❤❤❤

  • @filsenTube
    @filsenTube 4 місяці тому +66

    አብርሽን አይቶ የመጣ ቤተሰብ ያርገኝ😮🎉😂❤

  • @terefechbelachew7683
    @terefechbelachew7683 4 місяці тому +5

    ኡፍፍ የኔ እናት ሳላስበው አሰለቀስሽ ፕራንክ መሆኑን እንኳ እያወኩ ስወድሽ ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 4 місяці тому +4

    ስታኮርፍ ያምርባታል መቼም ካንቺ ተለይቶ አይሄድም ♥️♥️♥️

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 4 місяці тому +5

    የእኔ እነት ስወዳት አታስካፍት በእነትክ አርገታው ቆጄነው ሁል ነገር ደስ ትለልች ❤

  • @MentwabWubant
    @MentwabWubant 2 місяці тому +1

    አማን የመቲ እርጋታ ይበልጥ እንደምትወድህ አረጋገጥክ ደስ ትላላችሁ መቲ ውለዱ

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 4 місяці тому +2

    ❤❤❤አማን መቲ ስታለቅስ ማየት አንፈልግም ስላስለቀስካት ስጦታ ይሰጣት❤❤❤

  • @fhrfhf9176
    @fhrfhf9176 4 місяці тому +2

    ከአብርሽና እሩታዬ አይቸ ነው የመጣሁት ግን ስወዳቹ ደስስስ ትላላቹ የምር እመብርሃን ትጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @user-wl2yl4vd8q
    @user-wl2yl4vd8q 4 місяці тому +6

    ወይኔ እርጋታችሁ በሰመአም ስታምሩ ፈጣሬ ከቤታቸሀ ይሁን መልካም ምኞት በይበልእርጋታችውን የሚወድ👍👍👍❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Місяць тому

      ደምሪኝ የኔ ውድ

  • @Hana-q9g
    @Hana-q9g 4 місяці тому +2

    ደሞ እንዴት አባቱ ነው ደስ የምትይው የኔ የዋህ ስወድሺ🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @ethiolove2517
    @ethiolove2517 4 місяці тому +29

    የድምፀቹ ጥርት አስተከክሉ በተረፋ በጣም እወደቹአሎ❤❤

  • @FikirJon
    @FikirJon 4 місяці тому +4

    ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይጨምርላችሁ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BetheltadeDadi
    @BetheltadeDadi 4 місяці тому +6

    ደስ ስትሉ በጌታ ፍቅራቹ❤❤

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 4 місяці тому +3

    የኔ እናት ስታሳዝን የኔ ቢጤ አልቃሻ ነች አታስለቅሳት❤❤❤

  • @Slame-f2j
    @Slame-f2j 4 місяці тому +16

    ለቤታቸሁ. አድስ ነኝ በጣም ነው የምወዳቸሁ በነሩታየ ነው ያወካቸሁ ❤❤❤❤❤

  • @ስርካዲስንጋአቱ
    @ስርካዲስንጋአቱ 4 місяці тому +5

    ዋ በጣም ነዉ የምወዳቹ አታስከባብን እቺን ሆደ ቡቡ

  • @HimSolomon
    @HimSolomon 4 місяці тому +3

    የርቀት ትምህርት እንጂ የርቀት ትዳር የለም❤

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Місяць тому

      እውነት ነው ደምሪኝ ውዴ

  • @Janet-z8l
    @Janet-z8l 4 місяці тому +3

    ሩታና አብርሽ ቤት ነዉ ያየዋችህ ደስ ትላለችህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 місяці тому +3

    አማን ወድሜ ስወዳችሁ ጠክሩልኝ ሁሌም ሳቁልኝ❤❤❤

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 4 місяці тому +6

    እንጸልይ አለች የኔ እናት❤😮

  • @GossaKiki
    @GossaKiki 4 місяці тому +2

    ውይ መቲዬ እንደዚህ እስክታለቅስ ሁለተኛ ፕራንክ እንዳታረጋት ግፍ ነው ❤❤❤

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 4 місяці тому +3

    Lovely couple. Please surprise her with beautiful flowers 😘

  • @fatuma-qd8ss
    @fatuma-qd8ss 4 місяці тому +2

    ውይሥታምሩ ሁላቺሁም ቆንጂየወቺ ናቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 4 місяці тому +7

    ውዶችየ🥰 አብርሽና ሩታየ አደራ😢❤

  • @AsaliAsali-zc6cn
    @AsaliAsali-zc6cn 4 місяці тому +15

    ዋው ስታምሩ ጌታ ይባርክልላችሁ ትዳራቸውን

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Місяць тому

      የኔ ውድ ደምሪኝ

  • @ውበትአጠባበቅ
    @ውበትአጠባበቅ 4 місяці тому +15

    የኔ እናት መነፅሯን አስተካክላ ፏ ብላ ለመቀረፅ መታ አስለቀሳት አንቺም ስሪለት 😍😍👏👏👏

  • @davidtume
    @davidtume 4 місяці тому +11

    በመጀመሪያ በጣም ነው ምወዳችሁ ግን ይሄ ፕራንክ የምባለውን ነገር ባታስገቡ ጥሩ ነው Please ዳግም እንዳታስለቅሳት በቃ በምትወደው ነገር ድንገቴ ፈንጠዚያ አድርጋት okay?😅😢😢

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 4 місяці тому +7

    እኔ፡ስረአት፡ያላቸውን፡ነው፡እማያቸው❤❤🎉🎉

  • @robeltube777
    @robeltube777 Місяць тому

    በጣም ነው የምንወዳችሁ አማንየ እግዚአብሔር ይሔን ፍቅር ያዝልቅላችሁ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 4 місяці тому +15

    እኔ ቤታቹሁ ለሁለተኛ ጊዜ ነው የመጣሁት የአብርሽና የሩታ ቤተሰብ ነኝ ኖር ብላቹሁ ተቀበሉውኝ 😂ደስ የምቱልው ናቹሁ ይመቻቹቹ😘😘👌👌

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 4 місяці тому

      😂ኖወረ፡ብለናል፡ይግቡ

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 4 місяці тому

      ​@@emoydseta2899😂😂😂👍

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 місяці тому

      😂😂😂​@@emoydseta2899

    • @Susu5270Gemale
      @Susu5270Gemale 4 місяці тому

      እኔም እንዳንቺው ይህ ሁለትኛ ቪዲዮዌ ነው

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 4 місяці тому

      ​@@emoydseta2899😂😂👍

  • @FiiriwotBiranu
    @FiiriwotBiranu 4 місяці тому +7

    Baay'ee bareedu waaqayyoo waliif isiin haa dhiisu ❤❤❤❤❤

  • @tersetkashuneuser7513
    @tersetkashuneuser7513 4 місяці тому +2

    ስታለቅስ አብረ ማልቀሰ ምንድን ነሁ ከምር❤❤❤

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 4 місяці тому +3

    አይመታደል❤❤❤መፍቀር❤❤ትልቅነገርነዉ❤❤

  • @SuleymanKassie-sn2du
    @SuleymanKassie-sn2du 4 місяці тому +2

    ይታደሉታል እጅ አይጋፈጡትም❤

  • @ferafera850
    @ferafera850 4 місяці тому +2

    ❤❤❤ስታምሩ ፍቅራችውን ያብዛው

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske 4 місяці тому +6

    Ezi beti abirshin ayche new yemetauti😍

  • @ShegaZegeye
    @ShegaZegeye 2 місяці тому +1

    እንወዳችኋለን በጣም ነው የምታምሩት

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    😔❤ የኔ ሚስኪን አታስለቅሳት ፍቅር የሆነች ልጂ ናት

  • @betsihiwi
    @betsihiwi 4 місяці тому +2

    የኔ ፍቅር ስታሳዝን ❤

  • @besan3800
    @besan3800 4 місяці тому +1

    ዋውውውው ሰታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ❤❤❤❤❤ይብዛላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 4 місяці тому +1

    ሚስት ጎበዝዝ ናት አንደአንዱ ቢሆን ይጮሁ ነበር

  • @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ
    @ሚጣየራያዋ-ነ5ቐ 4 місяці тому +3

    አብርሽን ተከትዬ እችለዋለሁ ግን❤😁

  • @AsEr-f4m
    @AsEr-f4m Місяць тому

    Siwodachu tebarekilin fiqirachu hulem Ayiqezqezibachu

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 4 місяці тому +4

    መቲዬ🥰🥰ፕራንክማ አሪጊዉ 😂😂

  • @netasnetyohanis9734
    @netasnetyohanis9734 4 місяці тому +2

    የኔ እናት ሳላስበው አስለቀሰችኝ መቲን አታስከፋብን❤❤❤እንወዳቹሀለን

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 місяці тому +3

    ስታምሩእኮ አታስከፍት የኔዉድ😢❤

  • @hayathayat-s9d4w
    @hayathayat-s9d4w 4 місяці тому +2

    የኔ ውድ ስታሳዝን❤❤❤

  • @yabyab3438
    @yabyab3438 4 місяці тому +2

    Ere lejetewan ataselekesat videow bikereben yeshalal.....egezihabeharen ateferam alech yena konejo❤❤❤

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 4 місяці тому +4

    የኔማር አብረን አብረን እንጨነቅ

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 4 місяці тому +1

    ስታስቀኑ እመብርሐን በሞገሷ ትሸፍናቹ ❤❤❤

  • @MasratKemsa
    @MasratKemsa 4 місяці тому +2

    ጌታን ታምራላቹ ተባረኩ

  • @SimretAddisu-c4r
    @SimretAddisu-c4r 4 місяці тому +2

    Wedachuwalew demo atasilekisat sitasazin❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MfloraO
    @MfloraO 4 місяці тому +1

    Please don’t do that to her , I LOVE HER SO MUCH ❤❤❤ GOD BLESS

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 місяці тому

    በነሩታ ነዉ ያወኳችሁ ታምራላችሁ ሰላማችሁ ይብዛባችሁ ከነአብርሽ ጋር ጓደኝነታችሁን አጠናክሩ ሰላማችሁ ብዝት ይበል

  • @Gebu456
    @Gebu456 4 місяці тому +1

    የኔ እናት ስታሳዝን 😢😢😢

  • @wanofigetachew3272
    @wanofigetachew3272 4 місяці тому +1

    መቲዬ የኔ የዋህ😔❤❤❤❤❤❤

  • @fevialem8165
    @fevialem8165 4 місяці тому +4

    አቦ በናታቹ ውለድ🎉🎉🎉

  • @hoyboys1085
    @hoyboys1085 4 місяці тому +3

    Ewey yenei fekr❤❤❤ mechem Allah ayelyachu

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 4 місяці тому

    📌📌ወይኔኔኔኔኔኔኔ እረ መቲ የመልስ ምት ያስፈልገዋል እንዴዴዴ ሁሌ እሱ ነዉ ፕራንክ የሚያረግሽ እረ አንዴ እንኳን ጥሩ ደንበር የሚያረገዉን ፕራንክ ስሪልን የምትስማሙ እስቲ ላይክ ላይክ

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 4 місяці тому +1

    😢😢😢የኔ እናት❤😢😢

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 4 місяці тому +6

    ብድርሽን መልሽ የኔ ቆንጆ

  • @AAa-sb9ig
    @AAa-sb9ig 3 місяці тому

    Uuuuufffffeeee be mareyamne asazencige 😢melyayete kebade new 😢😢😢

  • @KamilHana-df1io
    @KamilHana-df1io 4 місяці тому +3

    አሳዘንቺኝ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 4 місяці тому

    እኔየወኮቹሁበአብርሸእናበእሩታነዉ❤👍ደሰየምትሉጥዶች

  • @werkadeble
    @werkadeble 4 місяці тому

    አረ በደንብ አድርገህ ካሳት የኔ አሩሩ ስታለቅሺ እባዬን አመጣሽው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 4 місяці тому +1

    እርጋታቸው ሁለቱም❤❤❤❤❤

  • @BirukYohanis-s3e
    @BirukYohanis-s3e 2 місяці тому

    Yene fekel setasazen setalekshim tamriyaleshko amanye echin daymond yehonech leg tenkbakebat huletchihum temchugnalchu ❤❤❤❤❤

  • @HimSolomon
    @HimSolomon 4 місяці тому +1

    እንደዚህ አታስደንግጣት አማን እባክህ!

  • @EnduWaise
    @EnduWaise 3 місяці тому +1

    Bexam new mewdachu ewneti new egzybhir sew siewd sew ysxahel❤❤

  • @meseretbayssa3518
    @meseretbayssa3518 4 місяці тому +2

    Anchi lemen prank atadergiwem🤷‍♂️💞💞💞

  • @vig737
    @vig737 Місяць тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባረካችሁ

  • @fofofofo2405
    @fofofofo2405 4 місяці тому +5

    በርቱ ❤❤❤❤❤የአብርሺየ ጉረቤት ❤❤❤

  • @besabesa5671
    @besabesa5671 4 місяці тому +3

    Yene enat siweda bageta❤❤❤❤❤❤tazazinegnalech ataskefat😢

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 4 місяці тому

    ዋዋዋዋ አብርሽየን አላሳፈሩትም 40 ሽ አስገቧቸው እረ ሼም 50 እንሙላት

  • @SelamBekele-m4j
    @SelamBekele-m4j 4 місяці тому +1

    wudochye enay abre nw ko yalkskut hultgna endataselksat aman ena dgmo tolo tolo lekekulen 😍😍

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 4 місяці тому +2

    Areee ataslaqisat uuuuuuuf yene inat ❤❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 3 місяці тому

    የኔ ፍቅር አነዴት አነደምወዳችሁ የኔ አልቃሻ

  • @WorkuGadissa
    @WorkuGadissa 2 місяці тому

    ጌታ ዘመናቹን ይባርኸክ❤❤❤❤

  • @elsaabebe5229
    @elsaabebe5229 4 місяці тому

    ፕራክ ነው ስትባል ቶሎ የምትረጋጋው ነገርስ ።መቲ እንኳን ወንዱ ሴቱንም ታባባለች ድምጿ ትረካ የምታነብ ነው የሚመስለው

  • @GechGech-v4x
    @GechGech-v4x 4 місяці тому +3

    የኔ ናት

  • @adenSolomon
    @adenSolomon 4 місяці тому

    ወይ ጉድ ፈጣሪ ለኛማም አድለን ታምራላችሁ ትለያላችሁ

  • @AlmazAbabu
    @AlmazAbabu 3 місяці тому

    አባክህ እሷን ❤❤❤ሰታሰለቅሳት አበሪያትነው የማለቅሰው ከቻልከ የሚያሰልቅሰ ቪዴዎ አትሰራ!

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 4 місяці тому +3

    እወዳችኋለሁ ተባረኩ ውድድድድድድ

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 4 місяці тому +17

    የአብርሽ ቤተሠብ ነኝ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 4 місяці тому

    እባክህን ልቧ ሳይቆም ፕራንክ ነዉ በላት አሳዘነችኝ በማርያም