Most of the commentors are womens and its funny how they're appreciating this. Why can't you see it as a mistreatment? Because it is the only treatment that you know I hope you all get to know the other side(good treatment)and be able to differentiate the good from the bad.
መቲ አድንቄሻለው ተጫወትሽበት እኮ😂😂😂
50ከ አከበራያሉ ብለክ ነበር 🥰
❤❤❤❤❤❤
Abrish Rutan magegnat falegalwu be geta ande ken fekedelegn
አብርሽነት በጉጉት እየጠበቅናችሁነዉ እትኑን😂😂❤❤❤
ቃልህን ጠባቅነው አብርሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚስቱን የሚቆጣጠር ወድ ደስ ይለኛል ጀግና ነክ❤
እኔ ራሱ ደስ ይለኛል
እኔራሡሡሡሡ
😂😂😂😂😂
ሳህ
@@sdetegawnegnbetesebochennafaki 🥰🥰በጣም
ዋው አስተማሪ ፕራክ ነው በእውነት ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሎ👌👌👌😘😘😘😍😍
betsb.arguje🎉
ጎበዝ ባል ፍቅርም ቁጣም የሚይቅ አድናቃ ነፕ የምን መጨማለቅነው መቲ❤❤
ዛሬኮ የአመቱ ገብረኤል ነው
የተዋህዶ ልጆች እንዃን አደረሣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቂርቆስ እየሉጣን ከፈላ ውሀ ያወጣ አብሳሪው መላክ እኛንም ከያለንበት ችግር ያውጣን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ውዴ
Amen
Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤
አሜን ውዴ❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
😂😂😂😂ያሳቀኝ የክፍለሀገር ሰው በሚስቱ አይደራደርም ጀግና ነህ❤❤❤
ትክክ
ወድ አባቴ ይሙት እደው አላህየ እደዚህ አይነት ባል ስጠኝ
ጀግና ታቂያለሽ የኛን ቤት ህግ የክፍለ ሀገር ሰው እንዳገባሽ እንዳትረሺ ።።። አንደኛ ነህ አንተ
የኔቆንጆ ይሄንን ድፍረት እራሱ ከየት እንዳመጣሽው😂😂 ጌታን
እሱ ነው ፕ ንክ ያረገሸ ድብቅ ማንነቱን ነው ያሳየሽ 🚩🚩
Yes that is definitely a mistreatment. It's better if you guys consider developing your way of communication. I hope you can see it positively
ወዶች ከወደዱ የሞታሉ
ሴትን ማመናጨቁን ነው ወንድ ነህ ብላቹ ምታደንቁት ስህተት በስህተት አይታረምም
በአላህ ደስስትል አላህ ያክብርህ እናት አባትህን አላህ ሽአመትያኑርልህ አተን የወለደች እናት ዱንያአኬራዋን ያሳምርላትት❤❤❤❤
ደስ ስሉ 😂🥰🥰🥰50k እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉💞
ግን በጣም ተጠንቀቂ ከዚህ ትምህርት መውሰድ አለብሽ ሊመታሽ ነው የፈለገው ሌላ ቀን ማድረጉ አይቀርም
ሚስቱን መቆጣጠሩ ትክክል ቢሆንም ያነጋገረበት መንገድ አምባገነንነት የተሞላበት ነበር እሷ እላፌ ብትሄድ የሚመታት ይመስላል እኔ አልተመቸኝም
ጀግና ወድ በጣም ደስየማል ወድ❤❤❤❤❤ ይመችህ
እኳን ደስ አላችሁ 50k🎉🎉🎉❤
አረ ማርያምን የክፍለሀገር ሰዉ አላለም እዉነቱን ነዉ ምርጥ ጥዶች❤❤❤ስወዳቹሁ ❤❤❤❤
የኔ ባልም ቆፍጠን ያለነው😮ሰወድላት😮
አቦ ይመችህ የክፍል ሀገር ሰው እዳገባሽ አትርሽ ደስ ይላል ባል እማቀው እንድህ ነው💪💪💪 አብርሽ ግን ለምን አስፈለገ ብቻችሁን ሰሩ
እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ ፍቅራችሁ ይብዛ ደስ የምትሉ ጥንዶች ❤❤❤❤❤
የክፍር አገርሰዉ እዳገባሽ እረሳሽዉ አሳከኚ 😊😊😊
Min maletish new🤔🤔
ዋዉዉዉዉዉ የክፍል ሀገር ልጂ እዳገባሽ አትርሽ ጀግና ውድ አየሁ
ጎበዝነህ ካሁን አሁን በጥፊ ልትወለውላት ነው እያልኩ ስሳቀቅ ነበር በርቱ 😂😂
Pranku teru new gn ምንም ቢሆንም ለመምታት እንዳታስብ የምር እና ንግግርህንም አስተካክል በማንኛውም ጊዜ ተከባበሩ ግን እዚ ጋር ያልከው አይደለም ማመናጨቅ ስትል የሆነ አነጋገርህ ምትም ይከተልሻል እያልክ ነው
አልመሰልጠን እኮ ነው ደሞ እኮ comentateroch ቆፍጣና ይሉታል ሀሀ 😂😂
እረ ጠልዛት ራቁት ሰለቸን
@@ENNYEBeza ጠባሳ አለብሽ ወይስ ሴት ስትዘንጥ ትቀኛለሽ
ወይኔ ንግግሩ
መቲዬ የኔ ፋዲሻ ❤❤❤ የኔ ፍልቅልቅ😂😂😂😂ቤቤ ደግሞ እመን ፕራንክ ተደርገካል ቆፍጣናዉ😂❤❤❤
የኔ ደርባባ የኔ ቆጆ አገኘሽዎ 😅😊😊❤
ደግ አርገሺዋል ጉበዝ
!!!!
!!!!!!
!!!!!!!!!
ግን አድንቂዋለሁ ለትዳሩ ጀግና ብየሀለሁ
ትንሽ ብትቆይ ይመታሽ ነበር😂 ጀግና ነህ ቆፍጠን ያለ ወንድ ደስ ይለኛል
እውነት ለመናገር የኔ ባል ጉርድ እነኳን ስለብስ አይወድም መቀስ ይዞ ነው የሚጠጋኝ እጅግ ያበዛዋል🙈😊❤🙏😂😂እናም ፈገግ አረጋችሁኝ
በጣም ታምራላቹ እዲነው እጂ ሴት ልጅ ገላዋን ትሸፍን ነው የሚለው ቃሉ ❤❤
ይሄ ደግሞ ለሚስትየው ፕራንክ ሆነ እንጂ ምን ያህል ባልሽን ጠንቅቀሽ የምታውቂ ሴት ነሽ በጣም ብዙ ኬሚስትሪ አላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏💕💕💕
ባልሽ ሲናደድ እንዲህ ነው የሚያናግርሽ ከመማታትም ወደ ኋላ አይልም ሆሆይለምን ነካቹኝ ለምን መልስ ተሰጠኝ ብሎ ወይ ጉድሽ ይመታሻል
ብጣም ነው የምትምቹኝ ወላሂ ባል እንድዚህ ቆፍጥን ሲል ድስ ይላል አንቺም ባልሽን አክባሪ ነሽ ድስ ትላላቹ
ጎበዝነህ ግን የዳሌውነገር እኳን ለወንድ ለሴቶችን ያማልላል ኡኡኡኡኡኡ ዘሩቀለጠ ወዶች አይናችሁን ያዙ
😮😮😮😮😮
😁😁😁
የምር ጀግና ውንድ ልጂ እንድ አየናት ማሆን አበት❤❤❤❤😂😂😂
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ሙሉ ሴት ነሽ
ባልየው ግን የእውነት ወንድ ነው ጎበዝ አስተማሪ ነው ወንዶችዬ ግን ከሱ ተማሩ
አቤት ባል ሚስቱ ለሌላ ሰው ገላዋን ማንም እንዲያይ አይፈልግም
😂😂😂❤❤❤
ያ ክፍላ ሃገር ልጅ እንዳገባሽ ራስታሻል ማሰላኝ አላለትም ጀግነ
የክፍላ ሀገር ልጂ እኮ እራሡን አስከብሮ ነው የሚናርው
ባልየው ወላሂ አደናቂህ ነህ አሎጂ የውድ ጀሎች ሚስታችው ሰትውጣ ዝም የሚሉ😢😢😢 እዳት ያለውን ያብዛልን ቅጥትኛውን መንግድ ይምራቹሁ😂😂😂😂😂
ወድ እደዚህ ኮስተር ሲል አቤት ደስስስስስ ሲለኝ ዋዋዋውውውውውውነው ደሞ ትግስተኛነው የምር እኔ እደውም ሊማታነው እያልኩ ጠብቄነበር
ጀግና ውይ ደስ ሲል ወንድ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል
እማ ደሰ ይላል ❤❤የምወድሽ መሰቀል አድረጊ
ወላሂ ልክ እደኔ ባል ያለ ግን እደዚህ ያለ ወንድ ነው ደስ ነው የሚለኝ
ጀግና ባል አንተ ነህ💪💪💪 የምን መሽለጥለጥ ነው 😂
wow...gobz.bal..betsb.argije🎉
ወድልጅእድህነዉ የዘመኑ ጀግና ብዬሀለሁ💪❤❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
የክፍለ ሀገር ሰው እንዳገባሽ ረሳሽ😅😅😅 እውነት ነው የክፍለ ሀገር ሰው እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ስለሚያመጣ ለ አንደበቱም ለእምነቱም ለባህሉም ክብር አለው ግን አስተማሪ ፖራንክ ነው❤❤
Awo betam lik new 👏👏
ጀግና የጀግና ልጅ አቦ ይመችህ ያኺይ
ባልየው ተመችቶኛል የምር
ምርጥና ቆፍጣና ባል ምስትዮዋ ደግሞ የመጽሐፍ ቅድሷ ሴት ነች_ ለባሏ ታዛዥ
😂😂😂😂😂
ያው ነው ስረ ትለቡሰለች ባሃይማኖት ስረ ይፍቀዳል
ጀግና ወንድ ይመችህ❤❤❤
ጀግና ባል ጎበዝ እደዚህ ነው ወንድ ማለት ቆፍጠን ያለ ይመችሽ ❤❤❤❤❤
በእውነት ዛሬ ወደድኩሽ ❤❤❤❤
'm sorry gn yemr this prank exposed his true color"lelam liketel yechelal" bruh😢
ዋው ወድየው. የምርከሆነ. ላይክብየሀለው. ማለቴ ታልተመካከራችሁ
ልጁ ያስታውቃል😂
😡😡ፕራንክ መሆኑን ማመኔ ነው ይበልጥ ያበገነኝ የእውነት መልኩ ስለሆነ።
ሆሆ እደኔባል ቀልድ አያቅም❤❤❤❤❤ጎበዝ ነክ💪💪💪
ጎበዝ ወንድ ልጅ እንደዚህ ቆፍጠን ሢል ነዉ አንበሣ
ባል እዲህ ነዉ🎉🎉
ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ደስ ይላል ይመችህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ጀግና ነህ ወድ ቆፍጠን ሲል ነው እኛ ሴቶች እምንወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔእምለው. ግን አብርሽናእሩታን. ለምንነዎየማታስታርቃቸው
ቅዱስ ገብርኤል ከክፍ ነገር ይጠብቃቹ የተዋህዶ ልጆች የአመት ሰው ይበለን❤❤❤❤😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
Amen amen amen
ቲም መቲ keep prank him ✊🏿🫵🏻
ፕራንክ ነዉሲባል መናደድ እስኪያቆም ድረስ ደሞ በፀዴዉ ነዉ ያገኘሽዉ 😅😂
ዋው ሚሰቱን የሚቆጣጠር ወንድ ደሰ ሲለኝ ጀግና ነክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
set.leje.kutetr..yasflgatal🎉.betsb.arguje
ወይኔ የኛ አገር ሰው ያኮራኛል። ቆፍጣናው
Most of the commentors are womens and its funny how they're appreciating this. Why can't you see it as a mistreatment? Because it is the only treatment that you know
I hope you all get to know the other side(good treatment)and be able to differentiate the good from the bad.
Girllll this was what I was thinking!! Reading through the comments like whattt?!?
Thank you
እሰይ አላህዋ የ ወደፊት ባሌን ቆፍጣና አርግልኝ ጀግና ነህ 🥰🥰
😅😅😅😅
You mean you want a walking red flag
የኔ ጀግና ወድም ወድሜን መስልካኝ የዛሬን አያርገውና ወድሜን ደብቂ እውጣ ነበር ሱሪ ለመልበስ እሱ አይወድም. ተገርፊም አውቃለሁ.
ታቄለሽ የኛን ቤት ህግ ጀግና 😅😅😅😅
ደሞ የክፍለ ሀገር ልጅ ነው ያገባሽው ወላሂ እ አ ደት እንደ ሳኩኝ
@@አለምነኝወለዮዋማለት ገለቴ
እሰይ ደስስሉ😂😂 ማርያምን በፍቅር ያኑራቸሠሁ
የኢትዮጺያ ወንዶች በዚህ ቀልድ አያቁም ዛሬ ጥፊ መቅደስ ነበረብሽሆ ጠግበሻል😂😂😂😂😂
ልችመታት ነገር ነበር ኮ🙄🙄🙄በል በል እንዴ አክብረህ አዋራት አታመናጭቃት ስርአት ይኑርህ
Is it how you treat her when your angry?I don't like the way you treat her even if its a prank !
አንችም ይመችሸ አሰተማሪ ቢራንክ ነው በተረፈ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👍👍👍👍
ወንድ ነህ ማርያምን 💪💪አንችም አድናቂሽ ነኝ ብዙትምህርትት አለው❤😂😂
እረ ዝምበይ ተወጥረሽ ነው ሁሌ ምናይሽ ጨነቀኝ አላለችም😂😂😂😂
ዋዉ❤❤❤ ባል ብሎ ዝም😂😂❤❤❤
ቆይ ቤቢ የህፃን ልጅ ስም አይደለም እንዴ ወገን🤔🤔🤔
እውነቱን ነው እኮ እየን ዳሌ እዘሽ😂 ዳሌ ያላት ሴት እኮ ለካፊ ብዙ ነው❤
የተመታ ኮሜት ክክክክ
😂@@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
ባል እንደዚህ ነው ከምር ሚስቱን ጠንቆ የሚያውቅ፣ቆራጥ፣ትክክለኞ መሪ መሆን የሚችል የኢትዬጵያ ህዝብ የዚህ አይነት ወንድ ያስፈልጋታል። አንደኞ ነህ ወንድሜ ብዙ ውለድ አንተ ጀግና አባት ይወጣካል🙏🙏🙏🙏💕💕💕
50kእንኳን ደስ አለሽ
Yene wude tasazignalesh😂😂❤❤❤sewedachu tebareku
የመልስ ምቱን ጠብቂ እኛ የለንበትም 😅😅🙈🙈
ዋው ጀግና ባል ነህ ይመችህ 👍👌
❤❤❤❤❤❤ሚስቱን የሚቆጣጠር ጀግና ነዉ
ዳረኚ ለወድምክ ቁርጥ አተን ከሆነ የኔ ወድ ተባረክ
ወንድ ልጅ እንደዚህ ካልሆነ ይቅር 😮😂❤
ጀግና ባል!
እኔም ሚስቴ ልቅበጥ ልሟዘዝ ስትል አልፈቅድላትም።
አባውረው ይመችህ ሳትነጋገር ስትሰራ እደዚህ ነው👌👌
የክፍለ ሀገር ልጂ እንዳገባሽ እርሳሽው እንዴ❤❤❤ጎበዝ
እኳን ደስአላችሁ 50,kስለገባችሁ❤❤❤
የኔ ወድ 🎉🎉🎉 እውነት ወዶች ሚስቶቻችሁን ገልምጡ ተቆጣጠሩ ተመናቅራ ስወጣ ያስጠላብሻል በሉ ተቆጡ😢😢😢
የኛ አብርሺ ቃሉን ያክብራል አብሺሩ እሩታየና አብርሺ ቀጣይ 50kን ለማክብር ይመጣሉ
🙆🫣🫣🥰🤸😂👉🤸💃🫄🧑🍼🤱🫄👉🫄🧑🍼🤱🫣🫣
ጥሩ ነው ግን ለምን ታመናጭቃታለ 😢
ወንዶቻችን እንዲህ ቆፍጠን ቢሉ ሴቶቻችን መች እንዲ ቀብጥ ብለዉ ይቀሩ ነበር የዘመናችን ጀግና ባል።
😂😂😂
ደሚርኝዉድ
ጀግና ነክ አበሳ❤❤❤❤
ኣብርሽ የኛ ጅግና ቃሉን ያክብራል ቀጣይ ኣብርሽ እና ሩታዬ 50k ለማክበር ይመጣሉ ❤❤❤
ኸንድ ነህ ማርያምን💪💪 አንችም አድናቂሽ ነኝ ብዙትምህርትት አለው❤😂😂
ጀግናየ ብየሀለሁ የሴት ልጂ ውበቷ አለባበሷ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግና❤
ሚስቱን አለባበስ ስረአት የሚሲዝ❤❤❤ወድ ወድነው