Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የእኛ ቀናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лип 2024
  • #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamily
    #የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲቮው#geni'sfamilyrealityshow#meklitmulugeta#kidusmulugeta#donkeytube#Ebs#artistgenetnigatu
    +251905832283 My Telegram/ WhatsApp address
    የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
    Artist Genet Nigatu Channel
    / @artistgenetnigatu1371
    Reality Show channel
    / @realityshow7187
    For more information follow our page...
    Instagram- @Official_genet.nigatu
    Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show:-www.facebook.c...
    Facebook-Artist Genet Nigatu:-www.facebook.c...
    Tiktok- Our days ?Geni's Family:-www.tiktok.com...

КОМЕНТАРІ • 341

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 Місяць тому +120

    መድሀኒያለም ይቅናህ እመቤቴ ማርያም
    የናቱን ሆድ ተመልክች ድካሟን ልፋቷን እይላት❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y Місяць тому +73

    ገንየ የኔ እናት እኔንም ኣስለቀስሽኝ ቅዱስየ መልካም ፈተና ይሁንልህ እመብርሃን ልቦናህን ኣእምሮህን ብርሃን ታድርግልህ መልካም ዉጤት እንደሚሆን ተስፋ ኣደርጋለሁኝ ለሁላችሁም ተፈታኞች መልካሙን ተመኘሁላቹ

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Місяць тому +66

    እመቤቴ ቅድሰት ድንጌል ማርያም ከሁላችውም ተፈታኞች ጋር ትሁን አምላክ ይርዳችው መልካም ፈተና ይሁንላችው

    • @sususultan5018
      @sususultan5018 Місяць тому +3

      አሜን yenem lij teftagn new gets yerdachw

  • @Tsega-jx8ud
    @Tsega-jx8ud Місяць тому +51

    ውይ ገኒዬ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ለእናት ከልጇ መለየት ከባድ ነው ለትንሽ ጊዜ ቢሆንም
    ያልወለዳችሁ እግዚአብሔር በልጅ ባርኮ እናት ለመሆን ያብቃችሁ❤❤❤

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Місяць тому +41

    የኔም እህት ቀጣይ አመት ተፈታኝ ነች ከእግዚአብሔር ጋር 🥰 መልካም ፈተና ቅዱስ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም የቅዱስ ዑራኤልን ፀበል እየጠጣህ ተፈተን ወንድሜ 🥰

  • @mahifashion1267
    @mahifashion1267 Місяць тому +27

    የኔም ወድም እየተዘጋጀ ነው ለነገ ፈተና
    ያረቢ እስኪ ዱአ አድርጉለት በጣም ጎበዝ ነው ግን አላህ ይገዘው በሉልኝ 🤲

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m Місяць тому +2

      አላህ አንደኛ ያስወጣው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому +1

      አላህ ዱኒያ አኼራዉን የሚያሳከበት የኸይር ፈተና ያድርግለት።

    • @mahifashion1267
      @mahifashion1267 Місяць тому

      @@user-jw8hu3rx6m አሚን የኔ መልካም 🥰

    • @mahifashion1267
      @mahifashion1267 Місяць тому

      @@reyuyenu340 አሚን የኔ ውድ 🥰

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r Місяць тому

      አላህ ያግዘው❤

  • @trr1069
    @trr1069 Місяць тому +168

    በዚህ አያያዝ ግቢ ሲሄድ የቤቱን እቃ ያዘዋዉራል😅😅

    • @Zinatibrahim-z4r
      @Zinatibrahim-z4r Місяць тому +3

      አቤት ግፍሽ😂😂😂😂

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Місяць тому +6

      ክክክክክክክክክክክክክክክክ የተመታ ኮሜት ክክክክክ

    • @user-xz3iy6ti5m
      @user-xz3iy6ti5m Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @davek6792
      @davek6792 Місяць тому +1

      Fact 😂😂😂😂

    • @davek6792
      @davek6792 Місяць тому +1

      Tornet mehad yemaslal eko

  • @user-yt8yf1xo8d
    @user-yt8yf1xo8d Місяць тому +25

    ቅዱስ እግዘብሄር ከአንተ ጋር ይሁን አስራ ሁለተኛ ክፍል ተፈታኞች እግዘብሄር ይርዳችው የአቡነ ቄርሎስ ፀልት ይርዳችው ሊቀ መላዕክት ቅዱሴ ዑራኤል የእውቀት ፅዋውን ያጠጣን ይቅናችው good luck

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Місяць тому +8

    አይይይይ እናት እኮ አለም ናት በቃ መታደልህ ቁዱሴ ለእናት ልጅ ሁልግዜ ህፃን ነው የሚሆነው❤❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Місяць тому +3

    ገኒዬ ምርጥ ቤተሠብ በጣም ደሥ ትላላችሁ መጨረሻችሁን አሏህ ያሣምርላችሁ የሠዉ ልጅ መጀመሪያዉ ሣይሆን መጨረሻዉም ሢያምር ነዉና

  • @hulugrgesh
    @hulugrgesh Місяць тому +4

    ገኒ እኔም ይኸው ገብታችሁ ነው የምትፈተኑት ከተባለ ቀን ጀምሮ እንቅልፍ የለም ነገ ጠዋት ነው የምልከው ፈጣሪ ይከተላቸው

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Місяць тому +1

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል የኔ አባት እመብረሀን ትከተልህ ገኒየ አኔም ስደት ስወጣ ሁለቱን ልጆቸን አስተኝቸ ሳለቅስ ነበረ ያደረኩት መለያየት ከባድ ነው ገኒ ፈጣሪ ልፋትሽን ይቁጠረልሽ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Місяць тому +6

    ቅዱስ መልካም ፈተና እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰልሸ ገንዬ የኔ ጀግና እናትነሸ🙏❤❤❤

  • @ritatube19
    @ritatube19 Місяць тому +5

    ዋው ደስ እምትሉ ቤተሰቦች ሁላችሁም በፍቅር እምኖሩ እምትተጋገዙ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የገኒ ልጆች ገንዬ የመልካም እናትነት አሪያ ነሽ በርችልን በሰላም ተመለስ ግን ይሁሉ ልብስ ሻታው🙉

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Місяць тому +15

    መልካም ፈተናቅዱስ አላህ በሰላም ይመልስልሽ ገንየ አንችጀግና እናትነሽ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Місяць тому +2

    እዳች በልጅነት ወለድ ወለድ አርጎ ግልግል መታደል ነው ጌኒ እኛ በልጅነት ስደት ወጣን ይመችሽ

  • @alemneshyakob
    @alemneshyakob Місяць тому +1

    ፈጣሪ ይርዳቸው ሁሉንም ተፈታኞች ገንዬ ለልጅሽ መልካም እድል !!!

  • @user-yf1ld5vk5r
    @user-yf1ld5vk5r Місяць тому +5

    ፈጣሪ ይከተለዉ በጥሩ ዉጤት ይመስልሽ ዉዴ

  • @kidisthasen43
    @kidisthasen43 Місяць тому +14

    በሰላም ተመለስላት ለእናትህ

  • @GelilaTsegaye-hr4mt
    @GelilaTsegaye-hr4mt Місяць тому +18

    እኔም ተፈታኝ ነኝ ፀልዪልኝ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Місяць тому

      እግዚአብሔር ይርዳቹ

    • @user-no5iy9us7q
      @user-no5iy9us7q 11 днів тому

      አሏህ ይገዝሺ የኔቆጆ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Місяць тому +8

    ቅዱሴ በርታ አይዞክ ❤ ወደፍት በዚህ አቋም የማስታወቅያ ስራዎች ላይ እናይሀለንን. በርታ❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Місяць тому

      ዛሬ ወላይታ እና ሀድያ ሲዳማ ከንባታ ስብሰባ ነበር አንድ የብልፅግና አባል ለተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸው በጣም ያናድዳል በጣም በንቀት ነበር ህዝቡ ጥያቄው ጦርነት ይቅር ከሰሜኑ ጦርነት ጀምሮ ልጆቻችን እያለቁ ነው አብዛኛው ቤተሰብ የት እዳሉ አያውቅም መቼ ነው ልጆቻችን የት እዳሉ የምናውቀው ከሞቱም ንገሩን ተብለው ሲጠየቁ 1ሺ ደብብ አሰልፈን አንድ ገሎ ሌላው ይሞታል ይማረካል ምንም እየጠቀሙን አይደለም ብለው በትእቢት ነው የመለሱት 100 የሚበልጥ መኪና ለስራነው ብለው እንቢ ያሉትን በግዴታ ወስደዋል ፍት ለደቡብ ህዝብ ድምፅ ሁናቸው😅😮

  • @MASRT.
    @MASRT. Місяць тому

    ቅዱ መልካም ልጅ ነው እግዚአብሔር ቀድማዊ ቅዳሜ መልካም ዕድል ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን እየሱስ ክርስቶስ ይከተለ ፈጣሪ አንተን ይጠብቀህ መስቀል ላይ የሰጠው ደምህ ይጠብቀህ

  • @makedimakedi560
    @makedimakedi560 Місяць тому +2

    ገንዬ እግዚያብሄር ይከተለው የኔ ልጅም እንዳቺነው ግን እኔ አጠገቡ ሄኜ ባዘጋጅለት ደስ ይለኝ ነበር የስደት ነገር ሆኖብኝ ነው ይቅናቸው በሰላም ሄደው በሰላም ይምጡ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ls9rs7ex2e
    @user-ls9rs7ex2e Місяць тому +1

    ቅዱሴ ከልጄ ጋር አንድ ላይ ነው የሄዳችሁት በሰላም ስለተመለሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ውጤታችሁ ጥሩ እንዲሆን እፀልያለሁ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Місяць тому +1

    ገኒዬ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊቱ ይቅደምልሽ ቅዱሴ መልካም ፈተና መልካም ይሁንልህ ❤❤❤❤❤

  • @Muna336
    @Muna336 Місяць тому +1

    ቅዱስየ መልካም ፈተና ይሁንልህ ይቅናህ ገኒየ አላህ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ በልጆችሽ ተደሰች በሰላም ጨርሶ ይመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oh6rm8bj7l
    @user-oh6rm8bj7l Місяць тому +9

    ማሻአላህ ዝናቡ እዚህ በሙቀት ተቃጠልን ያአላህ😢😮

  • @wubristmekonnen3453
    @wubristmekonnen3453 Місяць тому +3

    በሰላም ተሳክቶልክ በሰላም ተመለሰ ቅዱሰዬ

  • @user-qr6cd3ku1s
    @user-qr6cd3ku1s Місяць тому

    መልካሙን ሁሉ ለመልካም እናቶችል ለልጆቿው መሳካት ደፋ ቀና የሚሉ እናቶች የልፋታቹን ዋጋ ከፍ ያድርገው መልካም ሁሉ ይግጠምህ ቅዱስዬ ፈተና የምትለው ቃል ብዙም አልጠቀማትም ገኒዬ ልጆችሽ አብበው ፍሬያቸውን የምትበይ ያድርግሽ ያድርገን ❤❤❤ ውድድ ነው የማደርጋቹ

  • @user-it4wb1nm1i
    @user-it4wb1nm1i 25 днів тому

    እኩያ ወነድምሽ ይመስላል ደግሞ ሲያምር ቁመናው በልጆችስ ተባርከሻል

  • @user-bz1nc4rk6p
    @user-bz1nc4rk6p Місяць тому

    ዉይ ይቅናህ ቅዱስዬ አንተ አልፈህ የናትህን ደስታ እና ያንተን ዉጤት እስካይ በጣም ቸኩያለዉ ይቅናህ❤

  • @Eyualex863
    @Eyualex863 Місяць тому

    ቅዱስዬ መልካም ፈተና ማለፉ አይቀርም ገኒዬ ጥሩ ውጤት እንጠብቃለን መድሐኒአለም አባቴ ይከተላክ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Місяць тому +3

    መልካም ፈተና ቅዱስየ አላህ ገር ያድርግልክ

  • @tigistfacha8264
    @tigistfacha8264 Місяць тому +2

    መልካም ፈተና ቅዱስ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @MhaMDWr
    @MhaMDWr Місяць тому

    የኔም ወንድም ፈተና ላይ ነው የልፋታችሁን ፍሬ ያሳያችሁ መልካም እድል አላህ ይርዳችሁ ሁላችሁም ተፈታኞች

  • @EyerusAyele-eo6uf
    @EyerusAyele-eo6uf Місяць тому +3

    ቅዱሴ የእኔም ወንድም ተፈታኝ ነዉ እግዚብሔር ከፈተና ያዉጣችሁ

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Місяць тому

    አይይ እናት የኔም ልጂ ከሁለት አመት ቡሀላ ይፈተናል ከባድ ነው በተላይ ወንዶች ያስጨንቃሉ አጉል ቦታ ሱስ ውስጥ እንዳይገቡ መጥፎ ጎደኛ እንዳይገጥማቸው ከመጨነቅን ጨምሮ

  • @user-xt9od8gr7l
    @user-xt9od8gr7l Місяць тому +1

    ማሻ አላህ ገኒየ ምርጥ እናት ነሽ ❤❤

  • @user-jo6ji8sb6d
    @user-jo6ji8sb6d Місяць тому +2

    ገኒየ በሰላም ይመለሰልኝ የኔውድ

  • @user-dv7tc8oc7l
    @user-dv7tc8oc7l Місяць тому +1

    ገኒዬ አሰለቀሽኝ የእኔ መልካም ፊጣሪ ይረዳው ❤❤❤🙏

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 Місяць тому +1

    እረ ገኒ እነዚህ ልጆች ፈጠኑ ከመቸው ዩኒቨርስቲ ደረሰ ይገርማል እሰይ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 26 днів тому

    እመብርሀን ከነልጆ ትቅረብህ ትግለፅልህ አይዞህ ፈጣሪ ያቃል❤❤❤❤❤😢

  • @FgFg-ou8tn
    @FgFg-ou8tn Місяць тому

    የኔም ወንድም ተፈተነልኝ እግዚአብሔር መልካሙን ዉጤት ያምጣላችሁ ቅዱሴ❤❤❤❤❤

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 Місяць тому +1

    አላህ ይርዳክ ቅዱስ የታናናሾችህም አጠክራቸው

  • @user-ey8wh5rb4m
    @user-ey8wh5rb4m Місяць тому +1

    በሰላም ተመለስ ቅዱስ ለዝች ጠካራ እናት

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Місяць тому

    እፍፍፍ ገኒየ ከልብ እናት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @skettube4149
    @skettube4149 19 днів тому

    ሚሊዩን ሽቶ ኢትዮ ሁናችሁ ትጠቀማላችሁ በጣም ውድ ነውኮ ሲጥም

  • @user-wt8uq5bh2r
    @user-wt8uq5bh2r Місяць тому +8

    መልካም እድል ቅዱስ

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v Місяць тому

    እኔ ደግሞ የት ነው ብዬ አሁን አየሁኝ መልካም ሙካራ ነው የሚበላው ፈተና ጌታችን ኢየሱስ ስመጣ እንፈታለን ከፈተና ሰላም

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u Місяць тому

    ገኒ ልጆችሺን እመቤታችን ትጠብቅልሺ አንች ጀግና እናትነሺ❤❤❤❤

  • @user-dm7jd9cw2f
    @user-dm7jd9cw2f Місяць тому

    መድሀኒያለምነለሁሉም ተፈታኞች ግልፅ ያርግላቸው እኔም ልጄ ተፈታኝ ናት እና ለፍተሻ እስኪወርዱ ባስ ውስጥ አብሪያት ነበርኩ ጦርሜዳ ምልካት ያህል አንጀቴ ተላወሰብኝ😢 ዛሬ ይጀምራሉ ፈጣሪ ይርዳቸው አሜን 🙏🏽

  • @user-so2wi3mw9d
    @user-so2wi3mw9d Місяць тому +23

    አከሀገር ነው እንዴ ሚወጣው ሻንጣው😅😅😅

    • @madcxss4670
      @madcxss4670 Місяць тому +2

      😂😂😂😂😂

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂❤

    • @hayathmuhammad864
      @hayathmuhammad864 Місяць тому +1

      ሰው አንድ ልብስ ብቻ ይዞ ነው እንደሚሄደው 😮 አቤ አልበላውን ሲያክክል የሰው ልጅ

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይርዳህ። በነገርህ ሁሉ መልካም ይሁንልህ።

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z Місяць тому +1

    ገኒየ አንች ጀግና እናት ነሽ❤❤❤❤

  • @nedsile7918
    @nedsile7918 Місяць тому +1

    Good luck, kiduseye. Egziabeher ke ante ga yehun. you made me cry, Geni

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 Місяць тому

    መልካም ፈትና እመቤቴ ከአንተጋ ትሁን በርታ ጌታ ይርዳክ ወድሜ

  • @user-ye2ky4cf2d
    @user-ye2ky4cf2d Місяць тому

    መልካም ፍተና ቅዱስ እመብረሀን ታግዝህ እኔም የማለቅሰዉ ነገርስ በመልካም ዉጤት ናልን

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Місяць тому +6

    መልከም ፈተና

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 Місяць тому +5

    ገኒ ሬስቶራንት ከምታጠፉት ብር አይበልጥም የልብስ ቁምሳጥን በየክፍላችሁ ይኑራችሁ።

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому

      ትርምሰምሰ ያለ ነዉ ሲጨንቅ😢😢😢😢

    • @hulegebmedia3212
      @hulegebmedia3212 Місяць тому

      ምን መቅደም እዳለበት እኮ አያቁም የኢትዮጵያ ኑሪ 😂

    • @user-dd2rt1fy7v
      @user-dd2rt1fy7v 2 дні тому +1

      @@reyuyenu340wuy Yegeni Bet Ayayazema Tekedeno Yebesel.

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Місяць тому +2

    ቅዱስዬ የኔ ልጅ እግዚያብሄር ይርዳህ

  • @betslot9715
    @betslot9715 Місяць тому

    የሀገራችን ነገር ማትሪክ ሊፈተን ነዉ የሚኤደዉ ማትሪክ ለመፈተን ሌላ ሀገር ተኪዶ ነዉ አልገባኝም ግን መልካም ዉጤት ይምጣልህ እናትህ የምትደሰትበት የልፋቷን ዋጋ የምታይበት እዲሆንላት አመኛለሁ

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Місяць тому +2

    አላህ ይጠብቅልሺ ገንዬ 🎉🎉🎉🎉

  • @bekiYasin-rc2up
    @bekiYasin-rc2up Місяць тому

    ቅዱስ ሳቁ ደስ ይለኛል የልጅ ለዛ አለዉ ❤

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 Місяць тому

    አይእናት 🎉🎉ፈጣሬ ይጠብቅልሽ ገኒየ የኔውዲ🎉🎉🎉

  • @MeaziGEBRUU-os7nx
    @MeaziGEBRUU-os7nx Місяць тому

    ገኒ እመቤቴ በሰላም ልጅሽን ትመልስልሽ መልካም ፈተና ዴቫ

  • @user-lo6xg1bc5s
    @user-lo6xg1bc5s Місяць тому

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን እመብርሃን ትርዳህ።

  • @user-sh9wx6bz6k
    @user-sh9wx6bz6k Місяць тому +1

    መልካም ፈተና ይሁንልክ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አባቴ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Місяць тому +1

    ማሻአላህ ገንዬ ልጆችሽ እዳደጉ አላህ ለበለጠደስታ ያብቃሽ

  • @user-cu2ub2zb2z
    @user-cu2ub2zb2z Місяць тому

    ቅዱሴ እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን እመብርሐን ትጠብቅህ❤❤❤❤

  • @AyalAsnko
    @AyalAsnko Місяць тому

    ወይኔ ቅዱሴ እመብርሀን ትከተልህ መልካም ፈተና🙏

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Місяць тому

    መልካም ፈተና የአክስቴ ልጅም ተፈታኝ ነች ለሁላችሁም ተፈታኞች መልካም እድል ይሁንላችሁ በሰላም ተመለሱ ❤

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k Місяць тому +1

    መልካም እድል ቅድሴ እናት አባትክን የምታኮራሁን እንወድካለን

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Місяць тому

    ቅድስዬ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይቅናክ❤❤❤

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 28 днів тому

    መድኑ ይርዳቹ ለሁሉም ተፈታኞች

  • @user-tr4ou6ff6j
    @user-tr4ou6ff6j Місяць тому

    he is the sweetest kiddd . and the best brother .

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Місяць тому

    ወይ ለፈተናእኛለፈተናስንሄድ መቅረጫናእርሳስነበር መልካምፈተናይሁንልህ

  • @selinatsegaye3028
    @selinatsegaye3028 Місяць тому

    Good Luck Kiduse Egziabher kefitih yikidemlih
    Geniye i know the feeling and its too hard

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Місяць тому

    አይ ገንየ ተጨነቀች ልጅ አድጎ አያልቅም በሠላም ይመልስልሽ

  • @Hsgsjsgsjgdist
    @Hsgsjsgsjgdist Місяць тому

    የእናት አምላክ ከአነንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መልካም ዕድል ለሁሉም ተፈታኝ

  • @YabsiraYdnekachew
    @YabsiraYdnekachew Місяць тому

    ይቅና ቅዱሴ እኛም ተፈታታኝ ነበርን እግዚአብሔር ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mudis7458
    @mudis7458 Місяць тому

    ቅዱስ መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ለሁሉም ተፈታኞች

  • @berhanalemo7800
    @berhanalemo7800 Місяць тому +1

    ገን ገንአንችስ እቅፍ አድርገሺዉ ሸኝሽው እግዚአብሔር ከሱጋይሁን እኔም ልጄን በስደት ሆኜ ጠዋት በሀሳብ ሸኘዉቲ

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg Місяць тому +2

    የገኒ ልጆች ጨዋናቸው ማርያምን ስርአት አላቸው ግን ቤቱ ምንድነው ቀይራችሁ እንዴ ድብልቅልቅ አለብኝ ሰለአልተስተካከለነው

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h Місяць тому

    እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን ቅዱስየ

  • @FikirAsfawu
    @FikirAsfawu Місяць тому

    እኔም ተፈትኛለው ቅዱስንም አግኝቸው ነበር አንድ ትምህርት ቤት ነው የተፈተነው

  • @SelihomSelihom-hn9yq
    @SelihomSelihom-hn9yq Місяць тому +1

    Geni ye Leke ende beteseboche new mayachu kemer gn meklite Ena kedus yerasachewen experience Sele entrance exam share biyaregulen tebaberin geni plc 😊😊

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv Місяць тому

    mom i am very happy have seen that in your house our mother st virgin mery ❤❤❤ GOD blessed your family long life

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Місяць тому +1

    ታናሽ እህቴም ዛሬ ነዉ የሄድቸዉ ጌታ ማስተዋል ይስታቹ

    • @Zerye-xz2sm
      @Zerye-xz2sm Місяць тому

      አላህ ያግዛቼው ግን የትነው የሚፈተኑን አልገባኝም በተማሩበት ት,ቤትአዴልዴ

    • @wubityedemufireenegh5601
      @wubityedemufireenegh5601 Місяць тому

      @@Zerye-xz2sm አሜንን በተማሩበት ሳይሆን ለላ ቦታ ሄደዉ ነዉ ምፈትኑት

  • @MulelenTadele-sp8fq
    @MulelenTadele-sp8fq Місяць тому

    ለቅሶው አያስፈልግም ለአስኩዋላ ምንም አይሆንም ትምርት እምዬ እኛ ገና ጨቅላ እያለን ነበር በየገዳሞ ቤተሰቦቻችንን ጥለን ቅኔ ቤት ዜማ ቤት ለመቀፀል ለማነኛውም ድግል ማርያም ትቅናው

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Місяць тому

    መልካም ዉጤት ተመኘዉ ቅዱስዬ የኔ አዝግ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-bm7bb4pw1b
    @user-bm7bb4pw1b 25 днів тому

    እረ ቤቱ ተዝረከረከ መልካም ፈተና

  • @trr1069
    @trr1069 Місяць тому +3

    ለፈተና ሺቶ😁😁😁😁😁

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg Місяць тому +15

    ገኒ ቤትሺ እርትብትብ እሚልበት ቀን ናፍቀን ዝርክርክ ያለ ነው ሁሌ ቤትሺ ያምራል ግን የትርተበ አዪደለም ዝርክርክ ያለ ነው ቅዱስ መልካም ፍተና ዪቅናክ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 Місяць тому

    የኔ ናት ገኒ ስታሳዝነኝ መልካም ፈተና ቅዱስ

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 Місяць тому

    ገኒ ዛሬ የምር እኔንም አስለቀሽኝ እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰዉ ❤❤❤❤

  • @user-vb7lu8cf3h
    @user-vb7lu8cf3h Місяць тому

    የት እየሄደ ነው እኔ ሰው እሄዳለሁ ሰለኝ ይጨንቀኛል 😢😢😢በለእበት እመቤታችን ትከትልህ ወንድሜ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Місяць тому

    በጣም ይቅርታና ቤታችሁ አይገባኚም ሁኔታው ነፃነት ኮፊዴስ 100% ነው እናተጋ

  • @bisratamare-gj4um
    @bisratamare-gj4um Місяць тому

    uffff 🤗 ማርያምን ደስ ስትየ ገኒ

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Місяць тому

    ይቅናሕ ቅዱሴ የእናትሕ ፀሎት ይርዳሕ🙏

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Місяць тому

    ቅዱሴ መልከአኡራኤል ጸልየህ ወደ ፈተና ግባ የ