አዲስን አሳበድኩት ብሩን ጨረስኩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 275

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  7 місяців тому +58

    ቃል ፈርኒቸር (ልዩ የበዓል ቅናሽ)
    ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
    የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
    ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
    የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 місяців тому +272

    የእዮብና የረዱ ነገር እንደኔ የጓጓ ማነው?😊❤

    • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu
      @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu 7 місяців тому +24

      ሲጀመር ገና በሚዲያ ለመጀመርያ ግዜ አብረው ሲመጡ የደፊት ሚስቱ እንደምትሆን 100%አሁንም እኔ እውነቱን ልገርሺ ረዱ የዮብ የወደፊት ሚስቱ ናት ርግጠኛ ነኝ እኔም የምትሉ ላይክ

    • @حليمهكعبي-ز4ش
      @حليمهكعبي-ز4ش 7 місяців тому +5

      ውሸትእኮናው ተመካክርውናው

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 7 місяців тому

      ​@@ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu እኔም እርግጠኛ ነኝ እንደሚጋቡ ለማየት ግን ጓጓሁ😊❤

    • @ilili7982
      @ilili7982 7 місяців тому

      Yeguwaguwa nw yalshw lmndnew yemnguwaguwa mistu endehonech iko negronal be befit videowachew le mistoch bilow andi aynet ye tibeb kemis sertew eyob content teftot nw bezi enshekil bilo nw eski tsomun betemelekete siruln gizewun yamakel drama atsrubn

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 7 місяців тому +2

      Ena

  • @AetsedeSeume
    @AetsedeSeume 7 місяців тому +49

    ለሀይሚለብአል አንድ አይነት አበሻቀሚስ አሰሩላት ምርጥ እህትናት❤

  • @አብርሽ
    @አብርሽ 7 місяців тому +145

    እዮብ እናረዱ ለማስማት የጋጓው ማነው እስቲ በላይክ👍👍👍👍👍

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 7 місяців тому

      እእእእእእኔኔኔኔኔኔኔ❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @sihamMohammed-fh6xc
      @sihamMohammed-fh6xc 7 місяців тому

      ወላሂ እኔምምምምምምምምምምም

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

    • @mssenayet9824
      @mssenayet9824 7 місяців тому

      እኔ እነሱን በመጠበቅ የይቱብ ዘመኛ ሁኛለሁ😂😂😂😂

  • @Bzu632
    @Bzu632 7 місяців тому +85

    ኡኡኡኡኡ የእዮብ የሬዱ ነገር ያጓጓዉ ማነዉ 😮😮😮

    • @BekiYetameLiji236
      @BekiYetameLiji236 7 місяців тому

      Awoo are asawikun enen gin ende mimeslegn kehone script new😳

  • @Lidiyua4549
    @Lidiyua4549 7 місяців тому +51

    ቃል ያደረግሽው ደስ የሚል ነገር ነው ግን ለሃይሚ የሆነ ነገር ብታደርጊላት 🎉ደስታው ሙሉ ይሆን ነበር

  • @Sariy177
    @Sariy177 7 місяців тому +67

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 місяців тому +59

    የእዮብና የረዱ ነገር ፍንጭ ስጡን ከመፈዳታችን በፊት ባለፈቀረዉ ልባችን ተንጠለጠለ😢😢😢

    • @Bzu632
      @Bzu632 7 місяців тому

      እሽ ብለዋለች እኮ😮😂😂😂😂

    • @user-pu7go7vj1u
      @user-pu7go7vj1u 7 місяців тому

      Inem safi biye iyetebku new😂

    • @dinkuyetube360
      @dinkuyetube360 7 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @hhjjhbbhhjj
      @hhjjhbbhhjj 7 місяців тому

      መቼ😂​@@Bzu632

  • @Zenitadem
    @Zenitadem 7 місяців тому +71

    ዛሬ አደኛ ነኝ የነቃል አድናቂወች ላይክ በሉኝ. አለፈልኝ❤😅

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk 7 місяців тому +40

    እዬብና እረዱን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ አይጠፋምኮ😊

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem 7 місяців тому +19

    እኔ የናፈቀኝ የረዱ መልስ ብቻ ነው እዮብየ የኔ አዝግ ደስ ብሎት ማየት ምኞቴ ነው

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 7 місяців тому +48

    በቀጣይ ለሀይሜ ምርጥ የሀበሻ ቀሚስ ይገዛላት ይምትሉ❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 7 місяців тому +8

    እረ እዬብና እረዱ ከምን ደረሱ የምሬነው የምላችሁ እግዚአብሔር አብሮ እዲዘልቁ ፍቅሩን እድትቀበለው ፀልያለው ከዛባለፍ ደግሞ ድግልማርያም በመአላቸው ትግባ❤❤❤❤❤

  • @Chrstianwasihun234
    @Chrstianwasihun234 7 місяців тому +11

    ቃልዬ ያደረግሽዉ ነገርበጣም ደስ ይላል ለሌላዉ ትምህርት ነዉ የእዬባ ነገር አደራ

  • @HubSofia-o2x
    @HubSofia-o2x 7 місяців тому +10

    ኸረ የ የቤታችሁ የመጨረሻ ትንሹ ያንን አለቃቀስ ሳያለቅስብን መላ በሉን ቶሎ በጊዜ

  • @weynakasa
    @weynakasa 7 місяців тому +12

    ሁለታችሁም ታምራላችሁ የእዮብ እና የረዱ ቀጣይ ክፍል እንደኔ የጠበቀ 👍👍👍

  • @zerituwedesen
    @zerituwedesen 7 місяців тому +7

    አረ ኡኡ የነ እዮባና እረዱን ነገር ወደዚህ ቤተሰብ በመጣሁ ቁጥር የልብ ምቴ እየተዛባ ነዉ በዉነቱ😢😅😅

  • @sarshowTub
    @sarshowTub 7 місяців тому +7

    ያቃል አለባበስ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 7 місяців тому +5

    ትክክል ሚስት ለባሏ ❤❤❤❤

  • @Abelነኝ
    @Abelነኝ 7 місяців тому +13

    የኢዮብ ነገር ምን ለይ ደረሰ አረ መለ በሉልን❤❤❤

  • @dawittsota5514
    @dawittsota5514 7 місяців тому +3

    እዮባ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 7 місяців тому +5

    እኔ የሣቄ ምጭ አበላ ነው ሁላችሁንም ወዳችኋለሁ😍😍😍

  • @MesTubeer8r
    @MesTubeer8r 7 місяців тому +4

    የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 7 місяців тому +3

    አቤት አቤት ፍቅርኮ ከናተ ወዲያ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 7 місяців тому +2

    አዲስ በጣም ነው የታደልከው እንደዚህ አሳቢ ሚስት አትገኝም ለባሏ የምታስብ ሴት ከስንት የአንድ ነው ፈጣሪ ይባርካችሂ

  • @mariamawitalemayehu5976
    @mariamawitalemayehu5976 7 місяців тому +16

    የፀጉር አስራሩን በቪዲዮ አሳይን

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 7 місяців тому +4

    ማሻአላህ ቃል እህትሽ ስታምር

  • @DiboraTadese-w9m
    @DiboraTadese-w9m 7 місяців тому +3

    እረረረረረ ቃልዬ እንዴት እንደጠቀለልሽውብ አሳይን ❤❤❤❤

  • @tekuamechgrma1811
    @tekuamechgrma1811 7 місяців тому +14

    እዬብ ና ረዱን ምላይ ናቸዉ ❤❤❤

    • @AzaluDejene
      @AzaluDejene 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂meret layi nachew 😂😂

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 7 місяців тому

      ድረማነ ቁም ነገር እያለዬን

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 7 місяців тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የምወዳችሁ እረዱን እሺ በይ ከጥሩ ቤተሰብ ተቀላቅለሻል አትግደርደሪ በሉልኝ

  • @Hyef-g9x
    @Hyef-g9x Місяць тому

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ምንናለ ነበር እህት ቢኖረኝ ❤ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ረ5ዐ 7 місяців тому +6

    የኔውድ ቃልየወይእረሰደትመረረኝ😢

    • @WddSff
      @WddSff 7 місяців тому

      ኣይዞሽ የኔ እህት

  • @MmGg-hr8lw
    @MmGg-hr8lw 7 місяців тому

    ቃል የመጀመርይ ግዜ ነኝ ኮመት የሚፀፍው ፂፊ ኣላውቅም እና እህቶቻች ልምንድነው ካንች የምይማሩ ከኣለብበስ ጀመሮ ጥራ ኣይደልመ እኛ ኣርቶዶክስ እኮ ብስነስራኣት ልንዋብ ይገበል እበክሽ እንደንች ብህኑ ደስ ይልናል ካጠፋሁ የቅርታ

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ 7 місяців тому +4

    አዲስ ግን መዝሙርህን መቼ ነው የምትለቅልን እኔ መቼ ነው እያልኩ በመጓጓት ከሳሁ ልቀቅልን አዲስ

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ 7 місяців тому +2

    የኔዉድ መልካም ሴት ማለት ይችናት❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Heyb21
    @Heyb21 7 місяців тому +1

    ቃልዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ መልካም ሴት

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 7 місяців тому

    የኔ ዉድ መልካም ሴት ማለት ይችናት አይለያችሁ❤❤❤🙏 ምርጥ እህት👍❤❤❤

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim 7 місяців тому +3

    የዱና የዩብ ነገረ እደትሆነ አቸ አስተካክልለተ አ አናግራት❤❤❤

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 7 місяців тому +9

    በሥዴት ያላችሁ እህቶቾ የእረፍ እጀራ ይሥጣችሁ

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 7 місяців тому +1

    ትለያለሸ በእውነት❤

  • @BizualmeTigabu
    @BizualmeTigabu 7 місяців тому

    ቃል የኔ ዉብ ጥሩ ሚስት ጥሩ እናት አዲስ እንዴት ብትፀልይ ነው መልካም ሚስትትን ማን ያገኛታል❤❤❤❤❤❤❤ሰወዳችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 7 місяців тому +1

    ለሀይሚስ ጌታን እዴ ቀጣይ ለሀይም ቅመሞች ድምፅ ሁኑ የምር ቃል አስቢበት ለሀይሚ

  • @elsijesus
    @elsijesus 7 місяців тому +3

    ቃልዬ❤

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv 7 місяців тому +2

    ምርጥ እህቴ 🥰❤️❤️

  • @Ethio531
    @Ethio531 7 місяців тому +4

    ቀል ሁለተኘ ኡርጉዝ ነሽ❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 місяців тому

    ዋው ቃልዬ ፀጉርሽ ሲያምር ደግሞ የአጠቃለልሽ ዘዴ ❤️ደስ ሲል አዲስ ምርጥ ባል ❤ሃይሚ ቆንጆ ❤

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 7 місяців тому +1

    ቃልዬ ግን ታድለሽ እንደ እኔ እናት እና አባትሽን ፈጣሪ በጧዋቱ ነዉ የወሰደብሽ ግን እ/ር አምላክ ፅናቱን ሰቶሽ ተፅናናሽ ከዚያ የምትወጅዉን ሰዉ ሰጠሽ ,,, እኔ ግን ይሄዉ ከእግዚያብሔር ጋር ተጣልቼ የምወደዉን ሰዉም ተለይቼ በጣም እየተፋቀርን ሳንጣላ ተለያይተን ሁለቻንምአ በስቃይ አለን ግን የእሱን ፍቅር በእናቴ ሀዘን እረሳዋለሁ እናም ተፈልጌ ተወልጄ ሳልፈልግ እኖራለሁ😭😭😭😭😭

    • @hagerabera4045
      @hagerabera4045 7 місяців тому

      ኸረ አስታራቂ ቃል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k 7 місяців тому

      አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ😢
      በተቻላቹ መጠን ለመታረቅ ሞክሩ😢

    • @fkrsisay
      @fkrsisay 7 місяців тому

      የኔ እናት እናትሽ ድንግል አባትሽ መድሀኒያለም ተፅናኚ እጂ በድንግል ፀልይ ስገጂ ተጠመቂ ንስሀ ግቢ እሱም ቸይው ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ አንቺን የነካሽ እሳት እኔንም ነክቶኛል የዳንኩት በድግል ልጅ በድንግል ነው የኔ እህት በርቺ ተስፋ አትቁረጪ ድንግል እያለች የመምህርን ተስፋዬ ገጠመኝ አድምጪ

  • @HgHgh-wi2ml
    @HgHgh-wi2ml 7 місяців тому +3

    ቃል የኔፍቅረ

  • @tsigeyheis5031
    @tsigeyheis5031 7 місяців тому +6

    አቤል ጥበብን በምን ላገኘው እችላለሁ እባክህ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 7 місяців тому +2

    አረ የእዮብን ነገር እምን እደደረሰ ንገሩን በጉጉት እየጠበቅሁ ነዉ

  • @meshalalanzi1879
    @meshalalanzi1879 7 місяців тому +2

    ኮሜቶች እዮብ ና ረዱ አትበሉ ጊዜ ሚባል ነገር አለ አረጋጉት ጊዜ ስጧቸው😊

  • @sjshhejejj7947
    @sjshhejejj7947 7 місяців тому +3

    የኔ እህት የቃልየ እህት የልብ ሰዉ ነች ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 7 місяців тому

    እዮባ ኧረ ኑልን ከረዱጋ ምን አድስ ሰባቴ ዩቱብ በመግባት ፍዳችንን በላን እኛ ተመልካቾች ስለምንወዳችሁ ❤

  • @هديهسعيد-ن3ع
    @هديهسعيد-ن3ع 6 місяців тому

    ሀይሚ የኔ ቆጆ ❤

  • @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
    @እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 7 місяців тому +2

    ምንው እንድኔ ቁጭ ብሎ ኮሜንት ያንብብው😮 ሁሉም ዮባ ና ረዱ ነው የሚለው ብቃ ረዱ ተቀብየው ዮባ
    ልባችንን አሳረፊልን እኛ ብናተ አሳብ አልቀን😂

  • @ሰሙው
    @ሰሙው 7 місяців тому +2

    ወይኔ እዮባናአ እረዱው ነገሩው መቸነው

  • @FatimaSeydi-bi9hw
    @FatimaSeydi-bi9hw 7 місяців тому +2

    ስወዳችሁ❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 7 місяців тому

    ወይ ቃል ዛሬ 😂😂😂❤❤የሐዋ የት ጠፍተሽ ነው ነይ አትጥፊ ቆንጅትየ❤❤❤❤❤❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 7 місяців тому

    ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 місяці тому

    ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤አይ ለይችሁ 🙏🙏

  • @fgyyy3024
    @fgyyy3024 7 місяців тому +7

    ቃልዬ የኔ ዉድ ሰወድህሽ እኮ ❤❤

  • @HabtamuAwoke-q8x
    @HabtamuAwoke-q8x 7 місяців тому

    እውነትም ብልህ ሴት

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 7 місяців тому

    የኔቆጆወች ስታምሩ ምርጦቸ❤❤❤

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 7 місяців тому

    አይለያችሁ ፍቅር ቤተሰብ ❤❤

  • @Neimaheyru
    @Neimaheyru 7 місяців тому +5

    እዮብና የረዱ አድላይ ይምጡ የምትሉ

  • @sreda1847
    @sreda1847 7 місяців тому +2

    Awo በትክክል የእዮብና ነገር እንደ ነው???😂❤❤❤

  • @medaniteshetu2608
    @medaniteshetu2608 7 місяців тому +1

    Abet Des stlu egziabher eske mechereshaw dres fetari ayileyachihu

  • @tesfaneshgebre1058
    @tesfaneshgebre1058 7 місяців тому

    ቃል ስታምነው ❤❤❤❤❤❤

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 7 місяців тому

    ዪብና የረዱን መጨረሻ ማየት ናፍቆኛልልልል❤

  • @JerryJerry-hu3vn
    @JerryJerry-hu3vn 7 місяців тому

    ሰለም ውዶቼ የአቤልን ተለገራም ለኩልኝ የአበሻልብስ ለማዘዝ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 7 місяців тому

    ዋውውው😢ቃልዬዬዬ የኔ ጀግና😢😢😢❤❤❤

  • @nati0001
    @nati0001 7 місяців тому +3

    በገናውን መሬት ላይ አታስቀምጡት please ከምን የቤተክርስቲያን መንፈሳዊ የዝማሬ መሣርያዎች በመፅሐፍ ቅዱስ(ዘፍ 4÷16) ውስጥ የተጠቀሰ ነውና ትልቅ ክብር ልንሰጠው ይገባል እና ከቻለቹ በበርሳ ብታደርጉለት የተሻለ ነው አለበዚያ የአይጥ መጫወቻ ነው የሚሆነው!!!!

  • @Birtukanb597
    @Birtukanb597 7 місяців тому +1

    እረእነእረዱንእናየእዮባንእሳውቁን❤❤

  • @BitsuanBelay
    @BitsuanBelay 7 місяців тому

    Kalye konjo

  • @አልሚዮቱብ
    @አልሚዮቱብ 6 місяців тому

    ቃልዬ እህትሽነች እዲ

  • @HanaMesfin-q4u
    @HanaMesfin-q4u 7 місяців тому

    Le hyemi Ande ye habesha lebs aserulat mert ehet Nat ❤🥰🥰🥰

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 7 місяців тому

    ፍትህ ለሀይሚ ለምን አልገዛችሁላትም የሆነ ነገር❤❤

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 7 місяців тому +1

    እዮብ እዴት ሆነ አሳሰበኝ ሪዲየ እሽ ብለሽ ኑ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 7 місяців тому

    Kaleya gurd setadergi seyamrbisheko

  • @tringotri6479
    @tringotri6479 7 місяців тому

    እንኳን ሰላም መጣችሁ❤

  • @WorkituBekele
    @WorkituBekele 7 місяців тому

    Qaliye tazbkushi Isak hawuni laeyob video sasari isu azno anchi libsi tigezalishi lamnignam adis video uzeshi neyi

  • @የሚችል
    @የሚችል 7 місяців тому +1

    ታዲያ ምነው ለእህትሽ የሆነ ነገር ብታደርጊ😊

  • @GexiiHuluka-ze3fi
    @GexiiHuluka-ze3fi 7 місяців тому

    ቃል እና አድስን ከነ ሞላው ቤታሰብ ወደቻወላው❤❤❤❤ግን ኢስት እንዳ እኔ አይሚን ዬምትወዳዋት በላይክ አሳዩኝ ውዶቼ👍

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 7 місяців тому +1

    አቤሎ 😂😂😂😂 ካለ ሳቅ አለ ❤

  • @Woinentertainment
    @Woinentertainment 7 місяців тому

    ቃልና እህቷ ቆንጅዬ ናቸው ይመሳሰላሉ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 7 місяців тому +8

    ኧረ በእግዚአብሔር ሴቶች መልበሳችሁ አልቀረ ለምን ትንሽ ከጉልበታችሁ ዝቅ ቢል ምን አለበት የቃል እህት የለበሰችሁ እሷ እያለች እኔ ተሳቀኩኝ እንደው በፈጣሪ ይቅርብን ካጠፋው እግዚአብሔርን ባንፈራ እንኳን መንገድ ስንሄድ የሚያጋጠመንንን አናውቅም ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ካጠፋው ይቅርታ ለሷ ብቻ አይደለም ለሁሉም ነው

  • @تيتيعبتيتيتيتؤتبهق
    @تيتيعبتيتيتيتؤتبهق 7 місяців тому +1

    Eyob.mini.layi.derese.isti.asawuqu.
    Nolawi.nafeqen.kali.isti.asayi.baxibachu.lijishi

  • @menbi16tubee
    @menbi16tubee 7 місяців тому

    ሀይሚ እና አቤልን የሉበት ይደምቃል ስወዳቸው ዘና ነው የሚረጉት 😂❤❤❤

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 7 місяців тому

    ለሀይሚ አበሻ ቀሚስ ግዙላት ቃልዬ ❤❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 7 місяців тому

    ምክር ለቃል እህት ፣በክፋት ላይሆን ይችላል ግን ወንድ ወንድ ስለሆነ የአቤልን እጅ መታ መታ አርጋ ዳሰስ ያረገችው ጥሩ አይደለም ባውንደሪ ቢኖር ጥሩ ነው ልጁ ባለትዳርም ነው፣ ከወንድም ጋር እንኳን ባውንደሪ አለ።

    • @King15592
      @King15592 7 місяців тому

      😂😂😂 habsha ekekame zim bey

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 7 місяців тому

      @@King15592 ፎቶህ ላይ እንዳየሁት ያፍህ ስፋት በስድብ የተሞላ ነው፣ ቁሻሻ፣ እኔ እኖረው ስርዓት ያለበት boundary የሚባል የሚከበርበት አሜሪካ ነው፣ ሕዝብህን አክብር ሃበሻ ኩቡር ህዝብ ነው ዘሎ ሰውን በጁ አይዳብስም

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 7 місяців тому

    የኔ ልዩ ሴት ነሺእኮ ቀልዬ

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 7 місяців тому

    የእረዱን መልስ አሳውቁን

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 7 місяців тому

    አይሚስት ሻንፖ ኮንድሽነር አለች አይ ቃልዬ😍😍😍

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im 7 місяців тому

    አቤት እንዴት እንደምወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤እወዳችሀለው

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 7 місяців тому

    ቃልዬ እህትሽን ስወዳት እዬብ ምንደረሰ

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 7 місяців тому

    ቃልዬ መሲ እህትሽ ጠፋች

  • @tsehaybistat9031
    @tsehaybistat9031 7 місяців тому

    ሰላማችሁ ብዝት ይበል፣ የአቤል ጥበብ የት አካባቢ ነው?

  • @BayuDiriba-tp6ih
    @BayuDiriba-tp6ih 7 місяців тому +1

    www gobazii qaliyee

  • @zinashmentu8577
    @zinashmentu8577 7 місяців тому +4

    የእዮብ ጉዳይ እንዴት ሆኖ ይሆን🤔❤❤

    • @hufhhdh38
      @hufhhdh38 7 місяців тому

      በጣም አሳስበናል እኮ😢