Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

" አላሙዲን ናይት ክለብ ከፈተልኝ " የሎሚ ተራ እና የጓደኖቿ አዝናኝ ትዝታዎች!! | Sheikh Mohammed Al Amoudi | Lomi Tera Tera

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0960088387 // 0962140643
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following l5inks
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian esh
    etu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

КОМЕНТАРІ • 86

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 6 місяців тому +1

    ❤ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጆች እናመሰግናለን ዋጋከፈለችሁ አገራችን አቆያችሁን የእረፍት የደስታ ዘመንይሁንላችሁ ❤

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 6 місяців тому +10

    እረ በጣም ደስ ይላሉ ይሄኔ ተያይተው አያውቅም በሂወት ተገኝተው መሰባሰባቸው ክብሩ ይስፋ!

  • @zenebechbogale9147
    @zenebechbogale9147 6 місяців тому +2

    ይገርማል! እነዚህ ታሪክ ሰሪዎች በዚህ ሁሉ የውጣ ውረድ ዘመን መኖራቸው ይደንቃል:: ሁሉም ጥሩ ሁኔታ ላይ ናቸው ያላችሁት በርቱ!

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 6 місяців тому +5

    የድሮ አራዶች በመኖራቸው እና አንድላይ በመሰባሰባቸው ደስ ይላል

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 місяців тому +7

    ዋዉ ድምፃችሁ አሁንም እንዳለ ነው:: የተፈጥሮ ስጦታ ይገርማል♥️♥️♥️♥️

  • @senaitseni9684
    @senaitseni9684 6 місяців тому +10

    በጣም ታምራላችሁ አሁንም ብዙ መሰራት ትችላላችሁ የሀረር ፈርጦች ናችሁ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 6 місяців тому +5

    እውይይይይ.... ደስ ስትሉ በሰላም በጤና ያኑራቸሁ...... እረጅም እድሜ,.....❤️

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 6 місяців тому +6

    ጥሩ ድመፅ ሰላላችው መዝሙር በጋራ አውጡ ለእግዚያብሔርም ምሰጋና ይሆናል ቀደም ላለው የጦር ሜዳ አሰተዋፆችው ያሥመሰግናል

  • @solomonkene8460
    @solomonkene8460 6 місяців тому

    እንደዚህ ታሪክ የሰሩ ሰዎች ሲታወሱ ደስ ይላል

  • @ChombeCho
    @ChombeCho 6 місяців тому +1

    በመጀመሪያ የኛ ሚድያ እና ምርጧ አዘጋጅ አስተዋሽ በመሆናችሁ 2ኛእነዚህ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ባለውለታዋች ፈጣሪ በፈቀደው ስላየናችሁና ደግሞም በሎሚ ተራተራ ምክንያት በመገናኝታችሁ እና ወደሁዋላ በትዝታ ስለወሠዳችሁን እናመሠግናለን በመጨረሻ ለመርዳት ፈጣሪ የፈቀደላችሁ ደግሞ እባካችሁ ችግራቸውን እንደቤተሠብ በግልፅ ተናግረዋልና እንድረስላቸው አመሠግናለሁ ።

  • @Meazaw-zn6hy
    @Meazaw-zn6hy 6 місяців тому +4

    የኛ ቲቪ እጅግ እናመሰግናለን የድሮዎችን አርቲስቶች በማቅረባችሁ

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 6 місяців тому +2

    ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል የአገር ባለውለታዋች አሁንም ብዙ ትሰራላችሁ ቀን አለ ለሁሉም ❤️

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 6 місяців тому +3

    የጠፋውን ኢትዮጵያዊነትን ስላገኘንባቹ በጣም ደስ ብሎናል።
    እናንተ ማለት ለአገር የወኔ ድሮን ማለት ናቹ፤ አሁን አገር ላለችበት አጣብቂኝ እራሱ ወሳኝ ዜጎች ናቹ።
    የኢትዮጵያ መንግስት አገርንም ጠቅሞ ለናንተም መጥቀም ይችላል፤እንደዘመኑ አርቲስት ገንዘቦ እና ዘር ቆጣሪ ሳትሆኑ የአገርን ፍቅር የምታውቁ ጀግኖች ናችሁ!!!

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 6 місяців тому +1

    በእውነት ድምፀቸው በጣም ደስ ይላል

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 місяців тому +3

    ዋዉ ሎሚተራ ተራ አገላለፅዋ ልዩ ነው የንግግር ችሎታዋ ገራሚ ነው አስተዋዋቂ ነው የምትመስለው🙏🏾

  • @yoditgmariam5507
    @yoditgmariam5507 6 місяців тому +6

    የእኛ ቲቪ እነዚህን ውብ የጥበብ እንቁወች አሰባስባችሁ ስላስተዋወቃችሁን እናመሰግናለን!

  • @ef6079
    @ef6079 6 місяців тому +3

    ታሪክ የማይገባህ ጮርቃ ነሀ በጣም ደስ ይላሉ❤

  • @user-fr5ur3wf7f
    @user-fr5ur3wf7f 6 місяців тому +2

    እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ። በራስ መተማመናችሁ ከምንም በላይ ደስ አለኝ እነዚህን እህቶች አሰባስባ በቀደሙት ዐመታት ለሀገራቸዉና ለሕዝባቸዉ በሙያቸዉ ላበረከቱት መልካም ሥራ መንግሥትና ሕዝብ ክብር ከመስጠትም ባሻገር አሁን ራሳቸዉን ለመቻል ያላቸዉን ፍላጎት በማበረታታት ሁሉም የአቅሙን በማገዝ እንዲቋቋሙ ማድረግ ከምንም በላይ የመንግሥት ድርሻ ነዉ በተጨማሪም ከነሱ ጋር ሲሰሩ የነበሩ ዛሬ በሀገር ዉስጥም ሆነ በዉጪ የተሻለ ኑሮ ዉስጥ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑ የድምፅና የሙዚቃ ባለሙያዎች አለንላችሁ በሏቸዉ ቀላል ያማይባል ሥራን ሠርተዉ ለዛሬ መሠረት ናቸዉና ትናንት ከሌለ ዛሬ የለምና! በመጨረሻም "የኛ"ን ፕሮግራም አዘጋጅ መናን በጣም አመሰግንሻለሁ።ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ። ስድብ የመልካም አስተዳደግ ዉጤት አይደለም።

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 6 місяців тому

    በጣም ነው የምታምሩት ያ ዘመን ለዛ ያለው ፍቅር ፣ መከባበር ፣የሀገር ፍቅር በጣም ነው ደስ የምትሉት የኛ ቲቪ ምስጋና ይገባችሃል እነዚህን እንቁዎች በማቅረባችሁ ይህ ትውልድ መከባበርን ሀገር ወዳድነትን መማር አለበት ❤❤❤🙏

  • @gebrelasamson-ly2li
    @gebrelasamson-ly2li 6 місяців тому

    ሰንዬ ሆዴ ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ የዋህ ምንይሆናል

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 6 місяців тому +2

    እድሜጢና ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹሁ ሀገር ሰላም ይሁንጅ ግዚው የናተ ነው

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 місяців тому +4

    ዋዉ የኛ ቲቪ ስቱዲዮዋችሁ ያምራል♥️🌺መልካም በዓል ለሁላችን አለባበሳችሁ ልዩ ንው ባህላችን ቡናችን♥️🌺☕️🌺☕️🌺☕️🌺☕️🌺☕️🌺☕️

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 6 місяців тому

    በጣም የሚያምሩ ድምፃቸው ዘመን ተሻጋሪ አሁንም የሚያሰራቸው ቢኖር ብቃታቸው አስተማማኝ ነው

  • @lelitdoganay4575
    @lelitdoganay4575 6 місяців тому +1

    እኖዳቿለን እናከብራቿለን በዛን ሰአት እና ጊዜ የሙዚቃው ኢንዱስትሪ አንድ እርምጃ እንዲሄድ አሰተዋፆ ነበራቹ አሁንም መሰራት ትችላላቹ ደሞ ሎሚ ተራ የተናገረችው ሰላበዙ ልክነው እሷ በጣም ጎበዝ ሴት ናት የተሟላ የሰርግ እቃወችን በማከራየት ብሎም የተለያዩ የድግሰ ምግባችን በማዘጋጀተ ትታወቃለች ብሎም የብዙሀን እናት ናት ሰው የሚወዳት መልካመ ሴት ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ የኔ ጀገና❤

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 6 місяців тому +1

    እናቴ የማታ እንጀር ስጠኝ ትላለች በጣም ያሳዝናሉ😢😢❤❤❤

  • @Meazaw-zn6hy
    @Meazaw-zn6hy 6 місяців тому +1

    የድሮ አርቲስቶች ዩቱዩብ ክፈቱና እንርዳችሁ ።በጣም እንወዳችኋለን!!!

  • @hayatmohammed6986
    @hayatmohammed6986 6 місяців тому +1

    What a fantastic program and lovely memories

  • @ZenebechMulugeta-pg2zt
    @ZenebechMulugeta-pg2zt 3 місяці тому

    ልናግዛቸው ይገባል

  • @destata7749
    @destata7749 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ልጅ
    እየሱስ ያድናል

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 5 місяців тому

    God bless you all.

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u 6 місяців тому

    ምንአቻው ደስ ይላል ወደፈጠራችሁ አምላክ ተመለሱ ዘፍኝ የሰይጣን አጀንዳ አስፈፃሚ ነው

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 6 місяців тому

    I love it. My generation artist❤❤❤

  • @MaleteMalete-oy4xp
    @MaleteMalete-oy4xp 6 місяців тому

    Betam new des yemilut

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 6 місяців тому +3

    እናስታውሳችው ደስ ይላሉ 💕

  • @Meazaw-zn6hy
    @Meazaw-zn6hy 6 місяців тому +2

    እኔኮ ኢትዮጵያ የሰለጠኑ ሴቶች አሉ? አሮጊቶች ሳይቀሩ ሂውማን ሄር ; ጥፍር ማሰራት ; ቅንድብ ማሰራት ማንን ያስደስታል ብላችሁ ነው ? የሌላችሁን ነገር መለጠፍ አያሳፍራችሁም??? በቃ ሴት ማለት የፈለገች ብትማር ከማይረባና አሳፋሪ ኮተት አትፀዳም። ይህን ኮተታችሁን ሁላችንን ወንዶች ያበሳጨናል ብቻ ሳይሆን ያስፀይፈናል!!! እባካችሁ ሴቶች ንቁ። ግን ደግሞ የሰለጠኑ ሴቶች እንዳሉን አንዘነጋም በጣም ጥቂቶች ቢሆኑም።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 6 місяців тому

    ደስ ሲሉ🙏

  • @tigistmekonenteklu7066
    @tigistmekonenteklu7066 6 місяців тому

    Abezyea wow dimisish

  • @TigstuHabtemikeli
    @TigstuHabtemikeli 6 місяців тому

    Abezye 🥰👏👏

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 6 місяців тому

    እነዚህ ናይት ክለብ ዘፋኞች ናቸው so so funny 😆

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp 6 місяців тому

    Great show

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @allthingsyoucanget3641
    @allthingsyoucanget3641 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @hanam3589
    @hanam3589 6 місяців тому

    Omg this is history

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 6 місяців тому +2

    ውይ አቺ የኛ አንግዳ የምታቀርበው ሴትዬ ሁሌም ሳያት የምታስጠላ የአለባበስዋና የፀጉራ የኮፍያው የሚያስጠላ ነው።
    ምነው ሰው መክሮ ብታስተካክል።

    • @DemekehemengestoLomi
      @DemekehemengestoLomi 6 місяців тому

      ጂግጂጋ ኦጋደን ትግል አርጋችሁ
      የማንነታችሁ የእኛነታችሁ
      ለሀገር ዳርዲንበር የተዋደቃችሁ
      እንቁ ጀግኖች ናችሁ
      እኛ የምናከብራችሁ
      እናም ወገኖቼ
      በእድሜና በጤና ቀሪው ዘመናችሁ
      አላህ ይባርክላችሁ
      ሰብሳቢ ሻምበል ሎሚተራ ተራ
      የድምፅሽ ውበት አይቀየርም
      ምን ዓይነት ተፈጥሯዊ ጉሮሮ ነው ያለሽ
      አላህ በጎና መልካምን ነገር ይፍጠርልሽ !!!!

    • @Woineshet
      @Woineshet 6 місяців тому +1

      @loveyourself2406
      የእኔም አስተያየት ነው ። ሴትየዋ እኔንም ትዘገንነኛለች።

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s 6 місяців тому +5

      ሰው ያስጠላል አይባልም እግዚአብሔር የፋጠረን ሁላችንም ውቦች ነን አለማወቅሽ የስውልጅ አለባበሱ ወይም የፀጉር እስታይሉ አይደለም አስተሳሰቡ ጭቅላቱ መልካምነቱ ነው የሚያስፋልገው የአስተሳሰብ ድሀ አትሁኝ

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 6 місяців тому

      Sedebune mene amatawu

  • @ef6079
    @ef6079 6 місяців тому +2

    ለዛዛዛዛዛ ያላችው ሰብሰብ በሉና ውብድምፃችውን ለህዝብ አሳዩ ውድድ❤❤❤

  • @shebramenber2204
    @shebramenber2204 6 місяців тому +3

    እደዚህ ሰዉ አቅርቢልን እንጂ ዉሻ ልጄናት ብለዉ ከሚቀልዱብን❤❤❤❤

  • @user-qe7qr3uu4q
    @user-qe7qr3uu4q 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b 6 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @destata7749
    @destata7749 6 місяців тому +3

    ዘፋኝ የእግዚአብሔር መንግሥት
    አይውርስም ።

    • @DemekehemengestoLomi
      @DemekehemengestoLomi 6 місяців тому +2

      በጣም ትገረማለህ ከሀረር እስከ በርበራ የሰሌን የተዋጉ ሴትነት ያላገዳቸዉ የቀን ጸሐይ የሌሊት ንፋስ የመሳሪያ ላንቃ ተከፍቶ መጮህ ያልተበገሩ ጀግኖች ላደረጉት ኢትዮጵያዊነት ትግል መመስገን ሲገባቸዉ ወደስድብ መሄድ አሰፈላጊ አይመስለኝም ለሀገራቸው እና ለህዝባቸው ደክመዋል ፈጣረ ዉለታቸዉን ይከፈላቸው እድሜ እና አና ይስጣቸው

  • @user-mf4bj9xf1s
    @user-mf4bj9xf1s 6 місяців тому +4

    አሁን ይሂ ምኖ ደስ ይላል ያዉ

    • @abay3517
      @abay3517 6 місяців тому

      እንከፍ አይገባውም

  • @mekedelawitayana2831
    @mekedelawitayana2831 6 місяців тому

    Yedro tista Desyelale

  • @user-qe7qr3uu4q
    @user-qe7qr3uu4q 6 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @Hkim185
    @Hkim185 6 місяців тому

    እንቺ ነሸ ትወልዱን የገነዠሸዉ አጋድመህ እረደዉ እያልሸ የእጃቹሁን ነዉ ያገኛቹሁት

  • @fikretbeyene7313
    @fikretbeyene7313 6 місяців тому

    Bert

  • @EverywhereBlessed-kn7ko
    @EverywhereBlessed-kn7ko 6 місяців тому

    הבשורה על-פי יוחנן 3:16
    כי ככה אהב האלהים את העולם עד אשר נתן את בנו את יחידו למען לא יאבד כל המאמין בו כי אם יחיה חיי עולמים׃
    נהר הפרת מתייבש ומקבל צורה כמו סמל האומגה. ישוע אמר שהוא האלפא והאומגה
    התגלות 16:12
    המלאך השישי רוקן את קערתו על הנהר הגדול פרת, ומימיו התייבשו כדי להכין דרך למלכים
    הבאים מן המזרח.

  • @hfhfggfhgh1447
    @hfhfggfhgh1447 6 місяців тому +7

    በለው ግደለው ፍለጥ እያላቹ ኣስጨረሳችሁት ያትውልድ ላሁኑም ተረፈ ገፊዎች ብዚህ እድሜ እንኳን ለሰላም ኣትዘምሩም የለመደ ኣፋቹ ትዘለብዳላቹ ይጨርሳቹ ኣንቺም ኣቅራቢዋ እሽላሊት የመሰልሽ ኣሽቃባጭ

    • @user-rk8mt4dl2d
      @user-rk8mt4dl2d 6 місяців тому +10

      ቅንቅናም ምቀኛ ኢሄን ግዜ ሀገር እያተራመሱ ካሉ ሸለፈታሞች አንዱ ትሆናለህ አነሱ ያቅማቸዉን የሚችሉትን አበርክተዋል ደነዝ ድፍረትህ !

    • @raskalu5383
      @raskalu5383 6 місяців тому +8

      በጣም አሳፋሪ ነህ እነዚ ሰዎች በሙያቸው አገለግሉ እንጂ ምን አረጉ

    • @hfhfggfhgh1447
      @hfhfggfhgh1447 6 місяців тому +3

      ኣንተም የነሱልጅ ኣባቱን የማይቅ በጦሩ ርፍራፊ ያደክ ነህ መሰለኝ ሃሃሃሃሃሃ

    • @user-tn4ik6mo2k
      @user-tn4ik6mo2k 6 місяців тому +1

      ወይኔኔኔኔ በሰቅ ነው የሞትኩት

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 6 місяців тому +3

      አያባረረ ይገርፍህ የነበረው በእነዚህ ቅስቀሳ ነበረ፣ባለውለታወቻችን ናቸው!የነጌታቸው ተሰማ በዛን ዘመን የነቃ የበቃ የሠላም ሰው ጓደኞች!በአንተ አፍ የሚተቹ አይደሉም።

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 6 місяців тому +2

    ደራሲዋ እንደወንድ ራፐር ያረጋታል

  • @user-gf4cs7vv6g
    @user-gf4cs7vv6g 6 місяців тому

    Des yemetelu bertu

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 6 місяців тому

    አረ አጭር ፀጉር ሂፕ ሀፕ!!

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 6 місяців тому +1

    ዝምብሎ ኸፈተላት 😅😅😅😅 ኣየ የስው ነገር

  • @user-bd7nt7qi6x
    @user-bd7nt7qi6x 6 місяців тому

    ዱዱ የምትባለዉ ሀጣተኛ ሸርሙጣ ናት አዉቃታለሁ በጣም ባለጌ ናት ክርስቶሥን መተኛ

  • @giorgiopeternelj3441
    @giorgiopeternelj3441 6 місяців тому +1

    ወሬኛና ነገረኛም የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም!!

    • @raskalu5383
      @raskalu5383 6 місяців тому

      እሱን ሄዶ ያረጋገጠ የለም ውይይቱ መንግስተ ሰማያት እንገባለን አንገባም አደለም

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 6 місяців тому

      Ant/anchi wireshi midre menafikan mekera ayachihu.YAbiy ashkeroch.

  • @birahnukebede6788
    @birahnukebede6788 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @seke6733
    @seke6733 6 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gersutadros5960
    @gersutadros5960 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤