ለብዙዎች ፈውስ እየሆነ ያለ አስደናቂ አገር በቀል የህክምና ጥበብ | ንድራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2024 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 458

  • @MrAklilub
    @MrAklilub 6 місяців тому +32

    ስለ መረጃው ከልብ አመሰግናለሁ። እባኮትን አድራሻዋን ያስቀምጡልን። ክብር ይስጥልኝ!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 місяців тому +14

    እግዚአብሔር ይርዳዎ መምህር እንደ አሰቡት ሰፊ ቦታ ቢያገኙ እንደ ሆስፒታል ለማገልገል ይችላሉ የክብር ዶክተር ፕሮፌሰር ሆነው ትምህርት ቤት ከፍተው ቢያስተምሩ ይመከራል አያቴ እንደ እርሶ ባለሙያ ነበሩ ማንንም ሳይተኩ አረፉ እባክዎ ታማኝ የሆኑ ተማሪዎችን ያፍሩ ትልቅ የሃገር ሃብት ስላቀረብክልን thank you bro more blessings

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 6 місяців тому +9

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት መረዳት አለባቸው እኝህ አባት ትውልድ ይተኩሁህ

  • @zenamichael479
    @zenamichael479 6 місяців тому +82

    ትክክለኛ ከሆነና መልካም ካሰባችሁ ሰው እንዲድን አድራሻ አስቀምጡ ዝም ብሎ ለወሬ ወይም ለሚዲያ ፍጆታ ከሆነ ይሄ ቀናነት አይደለም የኛ ሰው ችግሩ እሱ ካወቀ ለሌላው ማሳወቅ አይፈልግም እንጂ ቀናነት ቢኖር በህመም የሚሰቃይ አይኖርም ነበር ሁሉ ነገር ገንዘብ ላለው ሆነ ወይ አንችይ አለም ሁሉም ለኔ ብቻ

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 6 місяців тому +2

      ትክክል ባልፈውም ለፍልፎ መሃመድ ምናምን የሚባል ሰዎች ግን ስልክ አያነሳም አሉ

    • @mezgebuyimezgeb9890
      @mezgebuyimezgeb9890 6 місяців тому +5

      ወደ እርትስ ቲቪ መደወልና አድራሻ መቀበል አይሻልም?

    • @TezetaTebebu
      @TezetaTebebu 6 місяців тому

      ​@@peacelove5040q

    • @MekTes
      @MekTes 6 місяців тому

      😮.

    • @user-pn5dx2lw4g
      @user-pn5dx2lw4g 6 місяців тому

      M​@@peacelove5040

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 6 місяців тому +5

    😮ለምን የማይገኙበትን ስልክ ያስቀምጣሉ ያገራችን አዋቂ የሚባሉ ሰዎች እንደ ሰማይ መራቅ ስለሚያምራቸዉ ያናድዳሉ ቢያንስ 20 ጊዜ ደዉዬ ተይዞአል ይላል መልክት ተዉ ብለዉ ወፍ የለም፡፡

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 6 місяців тому +8

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ የሰጣቸው ስጦታ ነው የሰው ስቃይ መገላገል እሪህ በሽታ የታመመ ነው የሚያውቀው ስቃዩን።

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 6 місяців тому +20

    እባክህ ስልክ

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el 7 місяців тому +9

    wow I like the journalist and the father.

  • @akmelkemal4773
    @akmelkemal4773 6 місяців тому +9

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 6 місяців тому +5

    እውነት ነው ለገንዘብ ሳይሆን ለጤና የሚሉትን ተልእኮ ወድጀዋለን።

  • @user-ib2sh3bv6z
    @user-ib2sh3bv6z 6 місяців тому +9

    እስቲ ስልካቸው ይቀመጥ ደውለንም ቢሆን እንወያይበት።

  • @tigisttesma
    @tigisttesma Місяць тому

    እድሜ ጤና ይስጠልን ኘሮግራም አቅራቢ ወንድማችን ለህዝቡ ጠቃሚ ነገር ነው ሌሎችንም እንዲሁ ቢቀጥል በዋነኛነት አድራሻችውን ማስቀመጥ የተሻለ ነው

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 6 місяців тому +4

    በጣአም ድንቅ ነዉ እናመሰግናለን።

  • @tradefordadventures8443
    @tradefordadventures8443 7 місяців тому +6

    Great job, memhir Ngussie God bless you. Don't worry about negative people.

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 5 місяців тому +2

    ለገንዘብ ሳይሆን የሰው ልጆችን ጤና ለመጠበቅ ነው ይኸን መታከሚያ የከፈትነው። መልካም አባባል ነው።በውጭ ያለው ኢትዮዽያዊ ዳያስፖራ እኚህን ሐኪም በሰፊው መርዳት አለብን። ያውም ባስቸኳይ።

  • @tesfayegebrehiwot7709
    @tesfayegebrehiwot7709 5 місяців тому +5

    ጥሩ ነው አድራሻ ስልክ ና አድራሻ ያስፈልጋል

  • @user-ne6nw5jl2k
    @user-ne6nw5jl2k 5 місяців тому +1

    ክቡር አባታችን ክብረት ይስጥልን አድራሻ ቢገለጽ እኛም ተጠቃሚ እንሆናለን በርካታ አባቶች በዚህ ችግር ከአገልግሎት እየራቁ ነውና በተለይ ለደከሙት አገልጋይ አባቶች

  • @tsigegkedan
    @tsigegkedan 6 місяців тому +17

    አድራሻ ወይም ስልክ ይነገረን

  • @user-mc2rv6qc9j
    @user-mc2rv6qc9j 6 місяців тому +5

    ጥሩ ነዉ አድራሻ እና ስልክ ያሳውቁን

  • @adamkebede7121
    @adamkebede7121 5 місяців тому +1

    መምህር ዕረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ, ክፍያዎት ግን ድሃውን ያማከለ አይደለም.

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 6 місяців тому +2

    መምህር፣ቅድስ፣ሚካሄል፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልን፣ከክፍ፣ነገር፣ሁሉ፣ይጠብቆት

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 6 місяців тому +3

    የኢትዽያ የድህነት ሁኔታ እውቀታችንን ማካፈል አንወድም ተንኮለኞች ነ ንና።

  • @ewnetuayele1288
    @ewnetuayele1288 6 місяців тому +8

    ይህ የኛ ኩራት ነው። መበርታት ያለብን እዚህ ላይ ነው። በርቱ የኛ በነበረው፣ በሆነውም በኛ ሰዎች የኛን ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ችግር መፍታት ይችላል። ለጠያቂውም ለተጠያቂውም ከፍተኛ ክብር አለኝ።

  • @Awito123
    @Awito123 6 місяців тому +6

    Gout is a common condition that causes joint pain, usually affecting one joint at a time. It occurs due to inflammation: when too much uric acid (serum urate) builds up in the blood, inflammation develops in or around the joint, causing severe pain and swelling. For this reason, it is often referred to as a form of inflammatory arthritis.

    • @elsabethgebramariam3581
      @elsabethgebramariam3581 5 місяців тому

      I have to much pain all of my joint pls help me out

    • @Sam-ji3tg
      @Sam-ji3tg 4 місяці тому

      Reduce inflammatory foods. Don't rely on doctor tell you what food to eat or not to eat experiment on your own. First try not to eat grains (wheat, barley, etc) eat meat and vegetable , and eggs ONLY. If this does't work try to reduce milk and milk products and coffee (caffein). With 1-3 month you will find out which food is triggering your inflammation.

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 4 місяці тому +1

    እኔ ጎንደር ልጅ ሆኜ የበሬ ቀንዱ እንዳሁላ በሚባል ቅጠል በእሳት ቅጠሉ ታሽቶ ከቀንዱ ቀዳዳ በመጠምጠም እግር ላይ ተተክሎ በምላጭ ተበጥቶ ሲድን አይቻለሁ። ለማይግሪን የእራስ ፀጉር በትንሹ በክቡ ተላጨቶ በበሬ ቀንድ ዋገምት በእንዳሁላ ቅጠል ተጠምጥሞ ከተለጨው እራስ በምላጭ ተበጥቶ ተተክሎ እራስ ምታት ሲድን አቃለሁ።

  • @sehienmekuria2218
    @sehienmekuria2218 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥል እውቀትሆን ለልጅ ልጆሆ ይትርፍልን

  • @mulugeetafromsa
    @mulugeetafromsa 6 місяців тому +6

    ትክኮለኛ መድጋኒት ከሆነ እባካችሁ ትክክለኛ አድራሻችሁን የምትገኙበትን ቦታ ስቁ በግልፅ አስቀምጡልን

  • @user-in6hu5hw7j
    @user-in6hu5hw7j 6 місяців тому +11

    እባክዎ.ብዙ ኢትዩጲያዊ እየተሠቃየ ነውና ሥልክ ካሎት ቢጽፉልን ከሀረርጌ

    • @atikaabdi7088
      @atikaabdi7088 5 місяців тому

      Please send phone number. Thank you

  • @teberhhabtemariam7014
    @teberhhabtemariam7014 6 місяців тому +2

    መምህር በጣም ደግ ስራሰራቺን ዉጭ ያለሰው እንደት ማከም ይቻላሉ ::

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 5 місяців тому

      ደግ የኔም ጥያቄ ነው

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 6 місяців тому +4

    Thanks 🙏👍 we know we have skills and intelligent minds,but,but the outsiders interference and invious attitudes, keep us back and we got under estimated under the eyes of envious attitude, negative. Ethiopian doctors are under evaluated even by their own people who could support financially and morally? Thanks for your amazing skill and efforts!? May God strengthen you!? 👍 🙏

  • @user-rp5ss1sp6r
    @user-rp5ss1sp6r 6 місяців тому +6

    ልናገኛቸው እንድንችል የስልክ ቁጥራቸውና አድራሽቸው ግልጽ ቢደረግ ልኝ አደራ

  • @deee222
    @deee222 5 місяців тому +2

    1-- ምግብ በልቶ መጠቀም አይቻልም ያስታውቃ 37:30 ል 2- ለደም አነስ ያለበት አይፈቀድም 3--- ስኳር ያለበት አይፈቀድም

  • @fermedianfood6980
    @fermedianfood6980 6 місяців тому +4

    ደስ የሚል መረጃ ነው ቁጥር አሰቀምጡ እኔንም ያመኛል ለክ እንደጠቀሱት

  • @ermiyasalemu
    @ermiyasalemu 6 місяців тому +6

    እኔ አዳማ ነኝ ቀኝ እግሬን ያመኛል ወገቤን ያመኛል እና አድራሻ ዬት ነዉ መታከም እፈልጋለዉ

  • @hailetilahun-mt2mp
    @hailetilahun-mt2mp 5 місяців тому

    ጥሩ ነው ከዚሕም የበለጠ ቀለል ያለ መዳኒት አለው አባታችንም ለሚሰጡት እውቀት በታም ደስ የሚል ነው

  • @Senaif-xz3ob
    @Senaif-xz3ob 6 місяців тому +7

    አድራሻ የላቸውም ወይ ። ለሚድያ ዝግጅት ነወ?

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 4 місяці тому +2

    እባክዎ ቤትዎ አድራሻዎን በትክክል ያስቀምጡ ሲደወል የሚነሳ ትክክለኛ ስልክ ቀበሌ ፈረዳ ይፃፉ እባክዎ የቤትዎን ወይም የሕክምና አድራሻዎትን ይፃፉልን።

  • @ermiasamare62
    @ermiasamare62 7 місяців тому +7

    This guy maybe is a good traditional doctor but regarding ሪህ (Gout), he is far away from reality. የእግር አዉራ ጣት ላይ ነው የሚጀምረዉ። ትከሻ ና የደም መርጋት የሚለውም አልተመቸኝም። የበሽታዉ ተጠቂ ስለሆንኩ ከራስ ልምድ ነዉ የምናገረዉ።

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 6 місяців тому +5

    በዚህ ዘመን እንዴት ነው እቃው የሚፀዳው / እሚታጠበው።

  • @jejawatnafu6340
    @jejawatnafu6340 5 місяців тому +1

    እውነት ነው የአሁን እሰፔሻል ዶከተር የማያውቀውን የድሮ ሰወች ልከነው በዚህ ነው የሚያድኑት❤

  • @genetayehubeza8466
    @genetayehubeza8466 6 місяців тому +5

    አመሠግናለሁ አደረሸወተነ በየሠቀመጠተ

  • @warkanesb7388
    @warkanesb7388 6 місяців тому +7

    አድረሻቹሁ የት ነው

  • @Frehiwet-f4q
    @Frehiwet-f4q 2 місяці тому

    ebakachehu slkachewnna adrashachewn ngerun

  • @DinkneshAshebo-v3r
    @DinkneshAshebo-v3r 6 місяців тому +6

    አራ እባክዎ አድራሻዎን እንዴት ላገኝ እችላለሁ

  • @twdrskss
    @twdrskss 6 місяців тому +4

    Amazing👌

  • @betelihemdibekulu2430
    @betelihemdibekulu2430 6 місяців тому +3

    Thank you.I will bring my mother.

  • @user-gq8jh4nu4j
    @user-gq8jh4nu4j 6 місяців тому +11

    አድራሻ ወይም ሥልክ አስቀምጡልን በዙሪያችን በህመሙ የሚሰቃዩ በዙ አሉ

  • @endaleteshome8487
    @endaleteshome8487 2 місяці тому +1

    አድራሻቸው ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ብሪጅ ሆቴልን 50ሜትር ወረድ ብለውያገኙታል

  • @berhanetesfay2442
    @berhanetesfay2442 4 місяці тому +1

    እኔ በዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ ስለዚህ አድራሻና ሰልክ ቢቀመጥ ጥሩ ነው

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s 2 місяці тому

    በደም ታይፖችንን ማወቅ የኤ ,ቢ,ኦ የደም አይነታችሁን ካወቃችሁት አመጋግባችሁን ትለያላችሁ

  • @kassayehagos3467
    @kassayehagos3467 6 місяців тому +5

    ስልክ ?

  • @user-tg9zc1bm5x
    @user-tg9zc1bm5x 6 місяців тому +4

    ድሮ ሞኝባገኝ እየተባለ ብዙ ሰው በምላጭ እየተበጣ ተጎድቷል። ይኸ ሰውዬ የሚያወራው የረጋ ደም የሚለው ቅጥፈት ነው። ደም በአካል ውስጥ ከረጋ አደጋ አለው እንጂ እንደሚያወራው በምላጭ ተበጥቶ ሊወጣ አይችልም። በዘመናዊ ሕክምና፣ መንግሥት ባለበት/ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ክትትል መደረግ አለበት። ሰውየው የሚናገረውን አያውቅም!

  • @yaredtaye3707
    @yaredtaye3707 7 місяців тому +8

    በታዎ የት ነው

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 6 місяців тому +4

    With all respect, this is not medical advice but traditional healing

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 5 місяців тому

      Yes but ..tradition is something base of modern medcin

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 6 місяців тому +5

    አይ ጋዜጠኛ ከርፋፋ

  • @user-ns7qd8oy5h
    @user-ns7qd8oy5h 6 місяців тому +2

    የኔም አባት ያግም ነበር ዋገምቱ ራሱ ሲያምር ከበሬ ቀንድ የተሰራ አይመስልም

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 4 місяці тому +1

    ❤❤❤እኔም እየተሰቃየሁ ነው።

  • @user-gh9fc9bf2f
    @user-gh9fc9bf2f 14 днів тому

    እረ በአላህ ቁጥራችሁን አሥቀምጡልን እህቴ በዚህ በሽታ እየተሠቃየች ነው

  • @user-pi3bk7dj7e
    @user-pi3bk7dj7e 6 місяців тому +4

    ህጃማይባላል፡በቁርአንም፡አለማለቴዋገምት

  • @user-os2un6ud8i
    @user-os2un6ud8i 6 місяців тому +3

    እባካችሁ ስልክ ወይም አድራሻ ስጡን የእጅ ጣት መገጣጠሚያዬ ያብጣል ህመም አለው

    • @user-ds9xl3yw3m
      @user-ds9xl3yw3m 6 місяців тому

      Enem neberejn ahuin gin denewal ena alargec new yedenal

  • @user-wv3ms4sj7z
    @user-wv3ms4sj7z 5 місяців тому +2

    እኔ ራሴ ወሪያቸውን ሰምቸህጀ ነበር የሪህ በሽታ አለኝ ሥራዉ እነደሚያወሩት አይደለም በአንድግዜ ከሰዉነትህ ውስጥ ያለውን አያወጡም የሚሉት ከአበጠነዉ የምናወጣዉ ይላሉ እኔ ክንዴን ተሰርቸ ነበር በሽታዉ አለዳንኩም እንዲያዉም እግሬ ወገቤ ግራእግ በአጠቃላይ ታምኩ ሰለዚህ ሪህ አድናለሁ ማለቱ ዉሸት ነዉ ወይም እደሳቸዉ አባባል መላዉሰዉነትህ በምላጭ መተልተል አለብህ ማለትነዉ ይህም በአገራችን ዋገመት ማለትነዉ ወገምት ደግሞ በድላ ተመትቶ ላበጠ ወይም ብዙግዜለቆየ የብርድ በሽታ ነቅሎ ያወጣል እንጂ እሳቸዉ እንደሚሉት የርሳቸዉ ሥራ ለብር ለቀማ እንጂ ነቅሎ አያወጣም የረጋደም የሚሉት ደምበተፈጥሮ ከደምሥር ከወጣ ይረጋል ከዉስጥ አይረጋመ ውሸት ነዉ አትመኑ እኔተሠርቸ አላዳኑኝም ዋገምት አባቶቻችን በትክክል በሽታ ይፈዉስበት ነበር እሳቸዉግን በአንድበኩል ሰርተዉ የሪህ በሽታ አያድኑም በሽታዉ ባበጠቁጥር መተልተል አለብህ ማለት ነዉ ጋዜጠኛም ለብር ብለችሁ ሰዉን አታደናግሩ በሌላ ቀን ተጨማሪ እፅፋለሁ

  • @googlesamsung2587
    @googlesamsung2587 6 місяців тому +3

    thank you for inviting, but you should introduce his name at the beginning

  • @lulseged3771
    @lulseged3771 6 місяців тому +1

    እባክዎትንአድራሻይላኩልን

  • @rohatube7825
    @rohatube7825 7 місяців тому +2

    የንጉስ ላሊበላ ልጅ ይትባረክ ልጅ የለውም

  • @WondimuAdfere
    @WondimuAdfere 4 місяці тому

    ውሸት ነው የሚጠይቀው ገንዘብ ብዙ ነው ዘመዴ 11 አሥራ አንድ ሺህ ብር ከፍሎ አልዳነም እግዚአብሔር ይድረስልን በዓለም ላይ መፍትሄ የለውም በማስታገሻ ብቻ ነው በምግብ ነው የምትከላከለው

  • @ermiasalex5244
    @ermiasalex5244 6 місяців тому +3

    Government should seriously support Ethiopian traditional healers, and this must be a priority agenda for our higher education to open college/faculty of Ethiopian traditional medicine. it happens in China...why not in Ethiopia?

    • @workiewube5
      @workiewube5 6 місяців тому +1

      መንግስት ያጠፋቸዋል እንጅ አያበረታታም

    • @hannamariamasefa1477
      @hannamariamasefa1477 6 місяців тому

      Which government are you talking about? this government is hired by the western

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi Місяць тому

    ጰ❤❤❤❤❤❤

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 25 днів тому

    Please tell same medicine tell us

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 7 місяців тому +5

    ሪህ የሚባለዉ በተፈጥሮዉ ከባድም ነዉ በቀላሉም ማኔጅ ማድረግ ይቻላል እሱም በህክምና እና በእራስ ጥረት ይወሰናል በአኗኗር ዘይቤ ማለትም በአመጋገብ እና ዘወትር ኢክሰርሳይስ በማድረግ ወዘተ ነዉ የባህሉ ህክምናም እንዳለ ሆኖ

  • @fentadagnew6375
    @fentadagnew6375 2 місяці тому

    ስልክ ቁጥራቸውን እባክህን አርት ሜዲያ

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny 5 місяців тому +2

    አቤት ሲይስፈራ ምን አይነት ጉድ ነው እኔ በሬ ነኝ እንዴ ምወገመው ጸበል ሞልቶልኝ ለሰይጣን ደሜን ምገብረው የፈለገነገር ቢያመኝ ተመስገን አምላኬ ብየ አምላኬን እየለመንኩ እስከሚያድነኝ እጠብቃለሁ እሄ ነገር እዚ ውጪ አገር ገና ሳየው በጣም ነው የቀፈፈኝ

    • @aminaahmed470
      @aminaahmed470 5 місяців тому

      ወረኛ ህመሙን እደምላስህ ምላስሺ ይስጥሺና ያኔ እንደ አማኝነትሺ ትታከሚያለሺ

    • @Rachel-sm1ny
      @Rachel-sm1ny 5 місяців тому +1

      @@aminaahmed470የእርግማን መንፈስ በስላሴ ስም በድንግል ማርያም ስም በቅዱስ ሚካኤል ስም እየተመታህ ሁን እግዚኣብሔር ልቦና ይስጥሽ

    • @menberekassa7961
      @menberekassa7961 5 місяців тому

      I took this treatment @different place but don't judge it won't help anyone. When I get sick , I tried a lot of treatments but still am badly sick. So I am still trying to heal . 😢

  • @zeritugebreegziabher2382
    @zeritugebreegziabher2382 6 місяців тому +4

    ስልክ

  • @Amaru-dl8py
    @Amaru-dl8py 3 місяці тому

    አድራሻቸው የትነው ስልካቸውን አስ ቀምጡልን አደራ??

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 6 місяців тому +3

    አድራሻ ወይም ስልክ ያስቀምጡ በተረፈ አመሰግናለሁ

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 6 місяців тому +4

    አድራሻቸው የት ነው

  • @ytse1447
    @ytse1447 6 днів тому

    My sister have swollen on her back side for many years.

  • @sebalene1614
    @sebalene1614 6 місяців тому +3

    ስልክ አስቀምጡ ተብሎ በተደጋጋሚ ይነገራችኋል የኢትዮጵያ የዩቲቭ ሚዲያዎች ችግራችሁ ማውራት ማውራት ብቻ ነው ለምን ልበ ክፉ ትሆናለች እባካችሁ በሪህ በሽታ ብዙ የሚሰቃዩ ሰዎች አሉ ስልክ ቁጥር አስቀምጡ ።

  • @zenebehadush
    @zenebehadush 5 місяців тому +1

    መምህር የኔ ህመም በሚገባ ገልፀውታል መገጣጠምያ ላይ ትልቅ እብጠት ፈጥሮ እብጠቱ በዛው ደርቆ ቀረና ከፍተኛ ስቃይ ይሰማኛል እና ምን ማድረግ ኣለብኝ እባክዎ ኣድራሻ እንዴት ማግኘት እችላሎህ።

  • @ariamfeshaye6710
    @ariamfeshaye6710 25 днів тому

    What is the Ethiopian medical Can you please tell us

  • @aybyou
    @aybyou 6 місяців тому +6

    ሪህ በደም መርጋት ምክንያት ነው የሚሉት? እኚህን ሰውዬ ከሀኪም ጋር ብታፋጥጧቸው የሚሉት ነገር ስህተት እንደሆነ የሚገልጽላቸው ይመስለኛል።

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 6 місяців тому

      Arthritis new, yerega dem adelem

    • @mmulukenmmuluken3543
      @mmulukenmmuluken3543 2 місяці тому

      እኔም ያልተስማሙበት ጉዳይ ዮሪክ አሲድ ከፍ ማለት የክሪስታል መፈጠር መገጣጠሚያ ላይ ያብጣል ደም መርጋት ምን አመጣው??

  • @ከአብቹጋርወደፊት
    @ከአብቹጋርወደፊት 4 місяці тому

    እባኮ በዚህ የምትሰቃይ ኡህቴ አለች ሰልኮን እባኮ አሰቀምጡልን

  • @user-bq8kv8mk6m
    @user-bq8kv8mk6m 4 місяці тому

    ሁሉም ትክክክል ነው

  • @user-gw9hv9fx6u
    @user-gw9hv9fx6u 6 місяців тому +4

    አድራሸቸው የት ነው? እባክሀ

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY 6 місяців тому +2

    What do you mean Arthritis ? It is different from blood coagulation
    So I want complete answers

    • @alebatse6865
      @alebatse6865 6 місяців тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው ይኸው በሰው አገር አርታይስ ተብዬ መድሀኒትና እስፖርት ነው የታዘዘልኝ

    • @THESURAFELB
      @THESURAFELB 6 місяців тому +2

      Not Arthritis but Gout...Arthritis is a bone condition not a blood coagulation.🔔

  • @kedisit
    @kedisit 7 днів тому

    ሥልክ

  • @destaeyassu6241
    @destaeyassu6241 3 місяці тому

    አድራሻቸው ተደጋግሞ ቢነገር መልካም ነበር ::

  • @user-jr6jw2lv1z
    @user-jr6jw2lv1z 5 місяців тому +2

    ጉልበቴን ተሰቃየሁ😂😂😂😂

  • @akmelkemal4773
    @akmelkemal4773 6 місяців тому +4

    አድራሻውን ለምን አታስቀምጡም

  • @Fish19610
    @Fish19610 6 місяців тому +1

    Pls put the adresse. Å lot of people can use that. Thanks a lot

  • @fantufantu3009
    @fantufantu3009 6 місяців тому +3

    አድራሻችሁን አስቀምጡልን

    • @hannamariamasefa1477
      @hannamariamasefa1477 6 місяців тому

      እስከመጨረሻው ካያችሁት ስልክ ቁጥር አስቀምጠዋል

  • @addisuzemen15
    @addisuzemen15 5 місяців тому +1

    ይቅርታ ይደረግልኝና መንስኤዎቹና መፍትሄዎቹ ላይ አልስማማም:: ምክንያቴን ደግሞ በሌላኛው ኮሜንት ላይ ገልጬዋለሁ:: እውነት ነፃ ያወጣል:: ያላወቀ አለቀ ይባላልና::

  • @EsayasNiguse-nw8bw
    @EsayasNiguse-nw8bw 5 місяців тому

    Wedmetebarek 2wendmoche anidu egrun anidu ejun beta yamachewal kechalu adrashana slikon edme ystligni

  • @user-yd6oc5tr4y
    @user-yd6oc5tr4y 5 місяців тому

    ,, Abate betame gulibete betame abito menikesakese akitognale adirashawen /silekiwen yasikemitulegne
    .

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k 6 місяців тому +1

    ጠርጥር እዳትመነጠር ይከ ሰውየ ይሁን አይሁን አላቅም ስላላየሁት በአይኔ
    ሳወሩ ያሳምኗቺሓል የኔን ወድም አድናለሁ ብሎ ደሙን አፍሶ 10 ;000 ሺ በልቶ ጠፍ ደሙ ሁለት ማስተጠባ ,ነው ያፈሰሰው ሞቶ ነው የተነሳው 😢😢😢 በእግዜአብሔር ቸርነት በጣም ያሳዝናል እያጭበረበሩ የድሀ ብር መብላት

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 6 місяців тому +2

    እውነት ነው ግን መፍትሄ እንዴት ነው

  • @nejatoumer2044
    @nejatoumer2044 4 місяці тому

    ዋግምት ማለት ረሱል ሰ.አ.ወ ተጠቀሙት ብለው ያስተማሩን በአረብኛ ሂጃማ ይባላል በአረብ ሀገር በብዛት ይጠቀሙበታል

    • @starcall9965
      @starcall9965 4 місяці тому

      ወደመዳኒትአለደአረብሀገርበአላህመዳኔቱእዚህከተገኝንገሪኝእህቴንአሞብኝነው

  • @sabanidaw2114
    @sabanidaw2114 4 місяці тому

    በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬን አቀርባለሁ:: በእሓገራችን ውስጥ እንደዚህ አይነት የሓገር የህክምና ባለሙያ ስላለን እኛ ኢትዮጵያውያን ልንኮራብዎ ይገባናል:: እኔም ለብዙ ዓመታት በቁርጥማት በሽታዎች ከተይይዙት አንዷ ነኝ:: በስልክ ላነጋግርዎት እችላለሁ ወይ??

  • @woubalemteffera5651
    @woubalemteffera5651 6 місяців тому +1

    የታከሙት ሰዎች አስተያየት ቢሰጡ የበለ ጥቅም አለው ሰዉ ለመድፈር ይፈራል።

  • @himoa5276
    @himoa5276 4 місяці тому

    አረ አረ አረብ ሀገርም አለ ሂጃማ ይባላል አረቦች ቢያንስ በአመት አንዴ የረጋ ደም ያስወጣሉ

  • @amanuelayele9643
    @amanuelayele9643 6 місяців тому +2

    እንደፋርማሲነትም ያደርጋቸዋል::