ሰበር ሰበር - የእስራኤል ጀቶች ወደ ኢራን ሄዝቦላ ከሊባኖስ የለቀቀው ቪዲዮ እስራኤል ምእራባውያንን ጠራች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

КОМЕНТАРІ • 332

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 25 днів тому +51

    አምላኬ ሆይ የልጆችህን ስጋት የአዛዉንቶችን የህፃናትን የስደተኞችን እምባና ጭንቀት ተመልከት ታደግ አለምን ሁሉ ሰላም አድርግ አሜን፣፣፣፣፣

  • @gravitymobile8548
    @gravitymobile8548 25 днів тому +14

    ቸር አስማን

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 25 днів тому +9

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 25 днів тому +19

    ስለእናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ኢትዮጵያን እና ሊባኖስን አስባት መላው አለም ጦርነት የማይፈልጉ ሰርቶ አዳሪ ስደተኞችን ጠብቃቸው ጠብቀን

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 25 днів тому +8

    እግዚአብሔር ሰላምን ይላክልን

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 25 днів тому +8

    አቤል የወይኗልጅ ስለመረጃህ አብዝቼ ነው የማመሰግንህ

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz 25 днів тому +10

    ጌታ ሆይ አንተ ጣልቃ ግባ 🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇

  • @jemaljemalmohamed3207
    @jemaljemalmohamed3207 25 днів тому +3

    አላህ ሰላሙን አምጣልን

  • @user-tw7ej5oe7m
    @user-tw7ej5oe7m 25 днів тому +2

    እስራኤልናአሜሪካንአይሁዳኖይአላህያጥፋችሁ

    • @MogesYeshiwas-hn5bh
      @MogesYeshiwas-hn5bh 25 днів тому

      እናንተን ያጥፋችሁ

    • @addisbirhanu8284
      @addisbirhanu8284 24 дні тому

      anet kit atabi kitehn etebew shetual

    • @lidyaaraya6590
      @lidyaaraya6590 24 дні тому +1

      እስራኤልን አደለም ማጥፋት ሊያጠፋት ሚያስቡት ይጠፋሉ

    • @marshetayou2198
      @marshetayou2198 24 дні тому

      ሙስሊሞች በዚህ ሰአት መፀለይ ነዉ እጂ የሚገባችሁ መሳደብ አረ ይደብራል

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 24 дні тому

      😂😂😂😂😂

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 25 днів тому +3

    ኢራን መመታት ያለበት ጊዜው አሁን ነው ፑቲን ተወጥሮሯል

  • @user-qd3cd7pe9x
    @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому +6

    የምንዋጋለት፣ሴት የምንደፍርለት እና ሰው የምናርድለት አምላክ የለንም። እሱ ክርስቶስ ይዋጋልናል💪
    ጉልበትም ሀይልም የ እግዚአብሔር ነው።
    እየሱስ ይመጣል🙏🙏 ንሰሀ ግቡ።

    • @lulaseidhussan7891
      @lulaseidhussan7891 25 днів тому +3

      እና ገና የተወለዱ ህፃናት እየፈለጉ ደም የሚጠጡትን ምን እንበላቸው የምታወሩት ሌላ ስራቺሁ ሌላ ቢመርም ለእውነት እን ቁም

    • @umuhumra4244
      @umuhumra4244 25 днів тому

      Yetignaw airport enitebikew lakebabel endimechen😅 kot

  • @AshuMiraf
    @AshuMiraf 25 днів тому +18

    ኢየሱስ በቅርብ ይመጣል ንስሐ በመግባት እንጠብቀው

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 25 днів тому +2

      አሜን አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 25 днів тому

      አዎ ይመጣል ግን የእትዮጵያ ክርሲታን ኮሺሰለል ወይም ጦርነት ሲትሰማ ኢየሱሰ ይመጣል ይላሉ ኢየሱሰ ሰዉ እሲከምመለሲ ይታገዛል ዳረግን ጌናናነዉ ማንምእያሲታቹ ቢቻ ተጠቀቁ

    • @ማለፊያ
      @ማለፊያ 25 днів тому +2

      መቷል እኮ

    • @user-pj5gh5nt9f
      @user-pj5gh5nt9f 25 днів тому

      መቶማ ቁርጣችሁን ባሣወቀልን ጌታ አለመሆኑን እኛ ብንነግራችሁ አል​ሠማ ብላችሁ የለ😂😂😂@@almazmamo7305

    • @AshuMiraf
      @AshuMiraf 25 днів тому +5

      አሁን ደግሞ በክብር በሕያዋንና በሙታንዐላይ ሊፈርድ ተመልሶ ይመጣል

  • @tegeist1858
    @tegeist1858 25 днів тому +5

    እግዞኦኦኦኦ ፈጣሬ ሄይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sam-nu4pg
    @Sam-nu4pg 25 днів тому +4

    ውነቱ ሙስሊሞች ፈሪ እና ሆዳም ናቸው አይሁዶች ግን ለሀይማኖታቸው ሲሉ ይሞታሉ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 25 днів тому +6

    አ*ሜሪ'ካ ኢራንን ማውደም ስለምትፈልግ እስራኤልን ከጀርባ ኣይዞሽ እያለች ነው! ልክ ሩስያን ለመጣል ዩክሬንን ኣይዞሽ እንዳሉት!...

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 25 днів тому +2

    ኢራን እስራኤል ለማጥፋት በየጊዜው እያዛተች አረብአገሮችን እያስተባበሩ ለምሳሌ ሊባኖስ የመን ሶሪያ ኢራቅ ደቡብ አፋሪካን ቱርክን እሩሲያን ሁነው እየወጓት ይገኛሉ ግን የእስራኤል አምላክ የተመሰገነነው አንድ እስራኤል አንድ አሜሪካ ብቻ ነው

  • @abrehaleyal
    @abrehaleyal 25 днів тому +6

    ከእስራኤል ጋር የሚጣላ ከእግዚአብሔር ጋር ነው ጸቡ። መጽሐፍ ቅዱስ "እስራኤልን የሚረግም ርጉም ይሁን። የሚመርቀውም ምሩቅ ይሁን" ነው የሚለው። ምንም ቢሆን የክርስቶስ አገር የድንግል ማርያም አገር፣ የሐዋሪያት አገር፣ የአብርሃም የይስሀቅና የያዕቆብ አገር ናት። ቃልኪዳን አላት። እስራኤል ባትኖር የአለም ክርስቲያኖች ችግር ውስጥ ይገቡ ነበር።

    • @HayatshamilHayu-mu7iq
      @HayatshamilHayu-mu7iq 25 днів тому

      እዉነት ነዉ አይደለም ሰዉ አምላክ የምትሉት እየሱስ የሰቀለች ደፋር ሀገር ናት

    • @rossa1994
      @rossa1994 25 днів тому +2

      ሰዎች ግን ታሳዝኑኛላችሁ እውነት. እነዛን የፍልስጤም ልጆችም የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው የነዛ የተጨፈጨፉት ህፃናትን የፈጠረው እርሱ አንድ አምላክ ነው ፈጣሪ ሃገር የለውም አለም ምድርም ሁሉ የእርሱ ናት እሱ ሚስጥረ ረቂቅ ስራው ብዙ የታመነ አምላክ ነው..ፍጥረትቶችን ሁሉ በአንድ ላይ ዩሚያይ ነው. እሱ ጋር ምድሎ የለም

    • @fetiyaamde8205
      @fetiyaamde8205 25 днів тому +1

      😂😂😂😂😂ይገርማል የናንተ ፈጣሪ የሚጠብቀው እስራኤልን ብቻ ነው😂😂😂😂 ሌላውን እያስመታ 😂😂 የገርማል ለነሱ ነው የሚያግዘው ማለት ነው 😂😂😂እስራኤሎችን ብቻ እንደሚጠብቅ አላውቅም ነበር 😂😂😂😂 በጣም ያዳልላል😂😂😂

    • @addisbirhanu8284
      @addisbirhanu8284 24 дні тому

      kit atabiwu hula zim belo

    • @FelekeZeleke-ez1qu
      @FelekeZeleke-ez1qu 24 дні тому

      ዋው በትክክል

  • @teshomegudeta8564
    @teshomegudeta8564 25 днів тому +4

    😢 ሰላም ለአለማችን!

  • @AyframDerb
    @AyframDerb 25 днів тому +4

    ሩሲያ እና ቻይና ኢራንን ሊያስበሎት ነው ከመናገር ውጭ ምንም አያደርጉም አቤል

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 25 днів тому +3

    Abel wow we are proud of you.

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 25 днів тому +4

    ሄዝቦላን የቦቅቧቃ ስብስብ ተወው አንዴ ከተኮሱ በኋላ አድራሻው ይታወቃል😅ከዛም እዛው ይቀበራል ብቻ ለሊባኖስ አዘንኩ😢

    • @rossa1994
      @rossa1994 25 днів тому

      እረ ከ 10 አመታት በላይ ስቀጠቅጣት ነበር ምነው የት እንዳለ አላወቁም ታድያ😂

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 24 дні тому

      እስራኤል እስከ ዛሬ ዝም ያለችው እኮ በደንብ የማጥቃት አቅሟን እስክታደረጅ እንጂ ሊባኖስን በአዳፍኔ ጦርነት የድንጋይ ክምር ማድረግ አቅቷት አይደለም እንደውም ካልክ አሁን ለሊባኖስ እዘን ነገሩ ከተጀመረ ሊባኖስ ትሆናለች የመጀመሪያዋ ሰለባ ድሮም በፖለቲካውም በኢኮኖሚውም በቋፍ ላይ ናት ሁለት መንግስት ያላት ብቸኛ አሳዛኝ አረብ አገር የሚያሳዝነው ደሞ ሄዝቦላህ ከአገሩ ጥቅም ይልቅ የኢራንን ፖለቲካ ቅድሚያ መስጠቱ ህዝቡን በአደባባይ እንደ ሀማስ መሬት ላይ እንደተዘረጋ እህል በሚሳይልና ቦምብ ሊያስጠብሰው ነው። እስራኤልያውያን በዚህ ጦርነት የተከፈለውን መሰዋትነት ከፍለው 50ቢቀሩ እንኳን አገር እንደአዲስ መመስረት ያቁበታል እድሜ አይሁድ ለሆኑ በአለም ዙሪያ ላሉ ሳይታዩ አለምን ለሚዘውሯት ሠዎቻቸውና/ሮዝስ ቻይልድ ፋሚሊ/ እና ሞሳድ ግን በዚህ ሁሉ ለቀጣይ ትውልድ ኢራንን ወገቧን ሠብረው ማሳረፍ ነው አንድ ነገር ልንገርህ የመን አሁን ታጣቂ ሞት የማይፈሩ ጀግና ተዋጊ ሁቲዎች ቢኖራትም 90% የሚሆነው ህዝቧ ግን ኑሮ አይደለም የሚኖረው የቁም ሞት ነው ወደ ፊት በስነ አምዕሮ ብትል በምንም ነገር የበረታ ትውልድ አሁንም የለም ወደፊትም አይኖርም ስለዚህ የሌላ ጣልቃ ገብነት ያለበት አገርና የዛም አካል ሀሳብ አስፈጻሚ መሆን ብቻ ይሆናል በስተመጨረሻ።

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w 25 днів тому +2

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 25 днів тому +4

    ኢራን ጎራ ብቻ ሆነቾ

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 25 днів тому +1

    ፑትት ዝብለ ሕዝብይን ጠብቅ ከእግዝአቢሔርጋ አትጋጭ ከወደቅበትአትነሳም አለዛ የእግዝአቢሔር ሕዝብ ኤሲራኤልን የነካዳግምአይነሳም ህላልእግዝአቢሔር ቃል

    • @4youmedia333
      @4youmedia333 25 днів тому +1

      እየሱስን የገደለች ሀገር ራሽያንም ተባብሮው እንዳያጠቁሽ

    • @user-ms9ob5sd2s
      @user-ms9ob5sd2s 25 днів тому

      @@ajmanbaldiya3338 ውሸተም. የሁደ. ሁለ. ድል. ለሩሲየ

    • @HayatshamilHayu-mu7iq
      @HayatshamilHayu-mu7iq 25 днів тому

      ኪኪኪኪኪኪ እስራኤል/አይሁዳዊያን የተረገሙ አደገኛ ህዝብ እንደሆኑ አለም ያዉቃቸዋል

  • @Nazha.Y
    @Nazha.Y 21 день тому

    Egzabher selamon yawordln

  • @53067
    @53067 25 днів тому +5

    የቆፈሩት ዋሻቸው ውስጥ ይቀበራሉ ድል ለተመረጡት ለእግዚአብሔር ልጄች ኢራንም ይፎክር ሂዝቦላ ባዘጋጁት ዋሻ እንቀብራቸዋለን እድሜ ሰቷችሁ ለማየት ብቁ እግዚአብሔር በእስራኤል ህዝብ ላይ ሊያዝን ሊቆጣ ይችላል ግን ለጠላቷቿ አሳልፎ አይሰጣትም 🇮‌🇸‌🇷‌🇦‌🇪‌🇱‌🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪🏼💪🏼💪🏼

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому +2

      እስራኤሎችም ፈርተው ጉርጉዋድ ውስጥ ናቸው ደሞ ጌታቹን ለካዱት አይሁድ ነው ፈጣሪ የሚያዝነው ቂላቂል😂😂

    • @53067
      @53067 25 днів тому +1

      @@MunaEbrahim-l5d የማይገባችሁን አታውሩ በገባችሁበት ጌታችሁን እያላችሁ ትፅፋላችሁ ለምን እደተሰቀለ ለምን እንደሞተ እንኳን አታውቁም አሁ ዋነው እሱ አይደለም እሱን እናንተ አይጭነቃችሁ

    • @ማለፊያ
      @ማለፊያ 25 днів тому +2

      ​@@MunaEbrahim-l5dእናንተስ የኢየሱስን አምላክነት አምናችኋልን? የኛ አዛኝ መሳዮች😮

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому

      ​@@53067ተይ እንጂ ገለቴ😂😂 ታዲያ ወደውት ነው እንደዛ አፈር ከድሜ ያበሉት😅😅

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому +1

      እኛ ሙስሊሞች ደሞ በሚበላ በሚጠጣ በሚሸና በሚያራ በሰው እጅ በሚሞት አምላክ አናመልክም 😂😂

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 25 днів тому +2

    ከዚህ ሀሉ ጎድጎ አይገቡ አላህ እዛው ያስቀራች❤❤❤❤

  • @AbateAbate-t6k
    @AbateAbate-t6k 25 днів тому +1

    ልሳንህ ን ይዝጋው ፈጣሪ

  • @user-jy7jc7tb9d
    @user-jy7jc7tb9d 25 днів тому +7

    የሚሳደቡ ሰዎችን ሳይ እስራኤል ትክክል ናት ብዬ አስባለው እሷ ዝም ብትልም ጥላቻቸው አይቆምም ስለዚህ ትክክል ናት።

    • @HayatshamilHayu-mu7iq
      @HayatshamilHayu-mu7iq 25 днів тому +1

      😂😂😂😂ከአይሁድ ደም እንጂ ምን መልካም ስራ አላት

    • @rossa1994
      @rossa1994 25 днів тому +3

      አለም እንደዚህ ለመሆኑ እስራኤል ምክንያት ናት ፈጣሪን እንደ ግል አምላካቸው አርገው ነው የሚያስቡት ፈጣሪ ደሞ ሁሉንም በአንድ ነው የሚያየው የነዛ ሁሉ ህፃናት ደም ፈሶ አይቀርም ዋጋቸውን ይሰጣችቸዋል ዝም ብላችሁ አታውሩ ዞር ብላችሁ ታሪክን መርምሩ በተለይ ስለእስራኤልና ስለ ፊልስጤም

    • @nuale23
      @nuale23 25 днів тому +2

      ተይ ተይ ደም በማፍሰስስ እንደ እስላም የታወቀ የ​ለም@@HayatshamilHayu-mu7iq

    • @user-uc7nj3of1s
      @user-uc7nj3of1s 25 днів тому

      ​@@rossa1994manew tornetun yejemerew ere tew gn tew

    • @fetiyaamde8205
      @fetiyaamde8205 25 днів тому

      ​@@nuale23መፃፍ ቅዱሳቹ ላይ የወንድን ሸለፈት ቁረጡ ህፃናትን እና ሴቶችን ግደሉ የሚለውን አላነበባቹም እንዴ እቺ ምድር በእስልምና ህግ ብትተዳደር ኖሮ አለም ሰላም ነበር የሚሆንው የእስልምናን ስም የሚያጠፉት እውነቱን እንዳታውቁ ስለሚፈልጉ ነው እናንተ ደግሞ በግ ናቹ ማንበብ ሳይሆን መስማት ነው የምትወዱት ለማንኛውም አንብቡ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል😅😅😅😅

  • @yohannesmkfk38
    @yohannesmkfk38 24 дні тому

    Peace for all!

  • @seamseam6612
    @seamseam6612 25 днів тому +1

    ኢራን ጉራ ብቻ

  • @user-dm7te9fl8l
    @user-dm7te9fl8l 25 днів тому

    ከሰአት እንጠብቃለን እንዳትቀር አደራ አቤላ

  • @lidyaaraya6590
    @lidyaaraya6590 24 дні тому

    እስራኤልን የነካ የእግዚአብሔርን አይን ነካ ጠቡ ከእስራኤል ሳይሆን ከአምላክ ነው ኢራን አርፋ ብትቀመጥ ይሻላል 1 እስራኤላዊ ለ100 ኢራኖችና ፍልስጤሞች ጌታቸው ነው

  • @nuale23
    @nuale23 24 дні тому

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን

  • @EndriasEyasuGutana
    @EndriasEyasuGutana 25 днів тому +20

    እስራኤል ገና ዓለም ላይ አስፈሪ ሀገር እንደሚትሆን ትልቅ የመለኮት ቃል ኪዳን አላት። ኪዳን ከባድ ነው ።

    • @user-yn9xx4ko2d
      @user-yn9xx4ko2d 25 днів тому +2

      ትንኮሳው ነው አስፈሪነቷ ወረኛ

    • @user-mn6ug2qr2k
      @user-mn6ug2qr2k 25 днів тому +12

      አስፈሪ ሳይሆን የንፁሀንን ደም ጠጪ በሚለው ይስተካከል

    • @EndriasEyasuGutana
      @EndriasEyasuGutana 25 днів тому +6

      @@user-mn6ug2qr2k እውነት ነው ወዳጄ። ግን እግዚአብሔር የአፉን ቃል የማይሽር አምላክ ነው ። የአሸናፍነትና የአስፈርነት መንፈስ ኪዳን ሆኖ ተሰጥቷችኃል። እና ዛሬ ደም ብታፈስስም ታሪኩ ይናገራል እግዚአብሔር ፍልስጤምን ከሰማይ የበረዶ ድንጋይ እና ክፉ ክፉ የእግዚአብሔር ቁጣ እስራኤልን አግዞ እንደመታቸው ይታወቃል። ስለ እስራኤል እና ስለጠላቶቿ መጽሐፍ ቅዱስ ግልጽ ይናገራል ። ታሪክ እስራኤልን ባለ ድልና አስፈሪ ያደርጋታል። ዛሬ አምላኳን የካደች ጠማማ ብትሆንም የአምላክ ኪዳን አይሻርም

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому +4

      ቫንባይር ናት እንጂ እስራኤል ልክ የጌታቹን ደም እንዳፈሰሰች😂😂😂😂😂

    • @user-wr4tv3lr1s
      @user-wr4tv3lr1s 25 днів тому +8

      እስራኤል የጌታቹ ደም ያፈሰሰች ኣገር ናት

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 25 днів тому +3

    ሰላምህንይብዛልኝ ውድማችን ለምታቀርብልንሁሉ እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @user-bz9dp4rq7s
    @user-bz9dp4rq7s 25 днів тому +7

    Israel💪❤

    • @user-fg3ck8gy8c
      @user-fg3ck8gy8c 25 днів тому +3

      እስራኤል ጎበዝ ናት እንኳን ሀማስን እየሱስንም አንጠልጥላለች።

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 25 днів тому

      ​@@user-fg3ck8gy8cወረኛ ዝንባም

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 25 днів тому +2

      ​@user-fg3cአኡዙቢሏህ ሰይጣን እየሱስ መስቀሉ ደስ ብላቹዋል ማለት ነው?k8gy8c

    • @mfamillymeron
      @mfamillymeron 25 днів тому +1

      ​@@user-fg3ck8gy8cእግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ደስ ብሎሀል ማለት ነዉ? አንተ ሰዉ ሳትሆን ሰይጣን ነህ

    • @HayatshamilHayu-mu7iq
      @HayatshamilHayu-mu7iq 25 днів тому

      አይደለም ፍልስጤማዉያን እየሱስ የሰቀለች ደፋር ሀገር ናት

  • @elukaya9653
    @elukaya9653 25 днів тому +1

    abelo selam new asechenkun eko gude afelu

  • @user-tf5om9ge8k
    @user-tf5om9ge8k 16 днів тому

  • @Shalommoges
    @Shalommoges 25 днів тому

    I love Israel ❤❤❤

  • @גחקסיעשרים
    @גחקסיעשרים 25 днів тому +15

    የማይተኛው የእሰራኤል አምላክ ይጠብቃታል

    • @user-yn9xx4ko2d
      @user-yn9xx4ko2d 25 днів тому +1

      የአይሁድ አምላክ የተለየ ነው

    • @araafatsodru2064
      @araafatsodru2064 25 днів тому +1

      Fetari kebedelegnoch ga yihun malet yishalal zeregninet tenkol wogentegninet tru adelem

    • @hassenhassennegash4448
      @hassenhassennegash4448 25 днів тому

      እሳ ፈጣሪ ይጠብቀኛል አላለችም አሜሪካ አንግልዝ ፈረንሳይ ጠብቁኝ ነው ያለችዎ​@@user-yn9xx4ko2d

    • @user-ch5lu1xr5q
      @user-ch5lu1xr5q 25 днів тому

      Amen amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️🇮🇱💪💪👌💯

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 25 днів тому +2

      የትኛው አምላክ የሰቀሉት የገደሉትነው?

  • @zewdugitsdike6534
    @zewdugitsdike6534 25 днів тому

    Victory for God people

  • @user-ej8kb2ft1h
    @user-ej8kb2ft1h 25 днів тому +5

    እስራኤል ጦረነቱን በጣም ፈልጋዋለች ፈጣሪ ሰላሙን ያዉርድ

    • @SemiraHasen-l5u
      @SemiraHasen-l5u 25 днів тому +1

      አቅበዝብዞዋታል የንፁሀንን እፃናት ደም እንድዳፈሰስች አመድ ያርጋት

    • @ማለፊያ
      @ማለፊያ 25 днів тому +1

      ብትፈልገውማ ሕዝበላን በመታችው ነበር ጦርነት አልፈልግም ብላ ደጋግማ ተናግራለች

    • @hgttgyyyghh4139
      @hgttgyyyghh4139 25 днів тому

      አትራገሚ ጥሩ አይደለም።

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому

      ​​@@SemiraHasen-l5u ምነው የኛ ሀገር ህፃናት አልታዩህም🤔
      ያንተን ሰው የመግደል ጥማት በ ሰባዊነት ውስጥ ለመደበቅ አትሞክር።
      እንደ ሰው አስበህ ከሆነ ሌላም ቦታ በጦርነት እና በረሀብ ብዙ ህፃናት እየሞቱ ነው ለነሱም ጩህ።
      ያንተን አይሁድን የማጥፋት ጥማት በህፃናት አታሳብ። ደሞ አታስበው እሺ ማንም ማንንም የማጥፋት ስልጣን የለውም።

    • @user-hg7kz5te7s
      @user-hg7kz5te7s 25 днів тому

      ልጠፋ ነው

  • @YishakEthana
    @YishakEthana 25 днів тому

    Nice

  • @user-pd9qm6nr3v
    @user-pd9qm6nr3v 25 днів тому +1

    ❤❤❤❤1

  • @AbubekrLema
    @AbubekrLema 25 днів тому +6

    እስራኤል።ካልጠፋች።ሠላም።ነው።የአይሁድ።ጥርቅም።

    • @Tiumfoods-r5m
      @Tiumfoods-r5m 25 днів тому

      ስለ 6day war አታውቅም እንዴ😂😂😂

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому +1

      አጠፋለው አጠፋለው ምን አይነት አስተምሮ ነው ቆይ ምትከተሉት😂😂
      ፍቅር አታቁ ወሲብና ማረድ ብቻ😂😂

    • @user-pj2gs2yk3z
      @user-pj2gs2yk3z 25 днів тому

      ​@@user-qd3cd7pe9xአላህ ነው ያዘዛች አያሁዳውችን እና ክረስቲያኖች አጠፋቸው ቡሏችውል ግን አይችሉም እንሱ ይጠፋሉ❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @yelewutgodana3966
      @yelewutgodana3966 25 днів тому

      Ate Dadab Zmbleh Atawra​@@user-pj2gs2yk3z

    • @saragetachew7576
      @saragetachew7576 25 днів тому +2

      የፃፈከው እስራኤልን ካልጠፈች ሰላም ነው እያልከን ነው እኛም ተስማምተናል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
    @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 25 днів тому +1

    ማር የሆነች ሀገር መለፉለፉ አታዉቅም

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 25 днів тому +1

    🥰🥰

  • @UmmShahadTube
    @UmmShahadTube 25 днів тому +5

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ

  • @Hanylove6542
    @Hanylove6542 25 днів тому +5

    ይሁዳዎች ወንድ ከሆኖ ብቻቸውን ይሞክሩ 😂😂😂 ባይደን ድረስልን ኡኡኡኡ ለማለት ቸኩለዋል

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому +2

      የማጥፋት እና የመግደል አምልኮ የተጠናወተህ 😂😂 እያማረህ ይቀራል😂😂

    • @user-pj2gs2yk3z
      @user-pj2gs2yk3z 25 днів тому

      😂😂😂😂😂የኔ ጀግና🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 25 днів тому +1

      ​@@user-qd3cd7pe9xሞቶ የተነሳ አምላክ የለንም ለሙስሊሞች

    • @nuale23
      @nuale23 25 днів тому +1

      ​@@haleemadubai2406የናንተ አምላክ ውስን ነው ጥቂት ነገሮችን ያደርጋል የኛ እና የእናንተ አምላክ ግን ሞትም በእጁ እንደሆነ እናንተም ይኸው ያስመሰክራችኋል

    • @fetiyaamde8205
      @fetiyaamde8205 25 днів тому +1

      ​@@user-pj2gs2yk3zእውነት ነው ጌታቹን እንኳን ከማሰቃየት ወደኃላ አላሉም😂😂😂😂

  • @user-co1cw9kj3x
    @user-co1cw9kj3x 24 дні тому

    😊😊

  • @YaredTesfay-wp1xx
    @YaredTesfay-wp1xx 24 дні тому

    የምዘግበው ዘገባ ግን አንድ ካየነው በሗላ ሁለት ተጨባጭ ሆኖ ማለት በትክክለኛ ታማኝነት ያለው ዘገባ አታቀርብም

  • @53067
    @53067 25 днів тому +6

    ድል ለቅድስት ሀገሬ እስራኤል💙🇮🇱🇮🇱🇮🇱💙💪💪💪💙
    ውርደት እና ሽንፈት ለጠላቶቿ እና ለደጋፊዎቻቸው የቆፈሩት ጉድጓድ የቀበሩበት

    • @ማለፊያ
      @ማለፊያ 25 днів тому

      አሜን ደም የሚጠጣ እርጉዝ የሚቀድ አረመኔ ሽብርተኛ መጥፋት አለበት በሕጻን ተገን አድርገው ህጻናትን ሚያስገድሉ አውሬዎች ጨካኞች ፈጣሪ ይጨመርበት

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n 25 днів тому

      ኢከፍ ሰላም የሰውልጅ ሁሉ ነው ሚባለው

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому +1

      ​@@user-rz3vp2ez8n እረድ ግደል ድፈር የሚል ሰው መች ሰላም ያቅና .....
      ለደፋሪው Hamas ነው ሰላም በይ ምትላት😂😂😂
      እንከፍ ነህ አንተ እራስህ😂😂

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 25 днів тому

      ​የሁዳ መሰለህ ሀማስ ሙስሊም ዝሙት አይፈፃም @@user-qd3cd7pe9x

    • @53067
      @53067 25 днів тому

      @@user-rz3vp2ez8n የዘጠኝ ወር ልጅ አፍነው ለወሰዱት የሰው ልጅ በ አካፉ ለቀጠቀጡት የሰውን ልጅ አስረው ላቃጠሉት አዛውንት አፍነው ላሰቃዩት መቼም ሰላም አልመኝላቸውም እንደ እባብ ይቀጠቀጣሉ ገና ከምድረገፅ መጥፋት አለባቸው።

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 25 днів тому

    iserael ayzose fxari kaci ga newe❤❤❤😢

  • @user-ok1xs9qe3b
    @user-ok1xs9qe3b 25 днів тому +4

    ድል ለተጨቋኞች ና ለንፁሀን.

  • @TopsSales_
    @TopsSales_ 25 днів тому

    ምነው ሙስሊሞች ተረጋጉ ዘላቹ የፈሪ ዱላ ይመስል ፈጣሪያቹን የሰቀሉ እስራኤል ናት የምትሉ መቼ ጠፋን እናቃለን እሱ ይቅር ካለ እኛ ምን ቤት ነን በመጨረሻ ዘመን በክርስቶስ የሚያምኑት ሰቀሉት እንደተባለ ወደ እግዚአብሔር እንደሚመለሱ ተፅፋል ስለዚ እሱ ሲፈድላቸው ይመለስሉ አያሳስብ ይሄን ለኛ ተውት

  • @EThiopia765
    @EThiopia765 25 днів тому

    እሥራኣልትጠፍለች

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 25 днів тому +1

    Selam yematodew Israel

    • @amelyeyenewa1459
      @amelyeyenewa1459 25 днів тому +1

      እስራኤል ሠላም ሲሆን አይመቻትም !!!
      ጭር ሲል አትወድም !

  • @samri1215
    @samri1215 25 днів тому +1

    እስራኤል ጦርነቱን በጣም ፈልጋዋለች

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 25 днів тому

      የፈለገችው የኢራንን nuclear ጠቢያን ለማውደም ነው

    • @samri1215
      @samri1215 25 днів тому

      @@tigstuersumo6454 ትክክል ያው ሁሉም ያግዙዋታል እንደ ዩክሬን

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 25 днів тому

      ኢራንም ከሆዲ የበለጠች ብልጥናት

    • @samri1215
      @samri1215 25 днів тому

      @@haleemadubai2406 ሰላሁን ያምጣላቸው ፍልስጤሞች ያሳዝናሉ አሁን ደግሞ ኢራን እና አካባቢዋ እልቂት ባይመጣ ደስስ ይለኛል በሰላም ቢፈቱት 🙏🙏

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane3681 25 днів тому

    ድል ለእስራኤል💪💪💪💪

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane3681 25 днів тому

    ካልነኩን አንነካም በዙሪያችን አሸባሪ እያስታጠቀች የምታስገድለን ኢራን ናትና መቀጥቀጥ አለባት
    እስራኤል ትጥፋ እያለች ስትዝት የት ነበራችሁ??

  • @habeshafinance1710
    @habeshafinance1710 25 днів тому

    Why we’re watching the same highway? Please change

  • @AsefaMulugeta-k5j
    @AsefaMulugeta-k5j 25 днів тому +2

    ቻይናን ቀጣይ ባለሳምት ተመች ነሽ በሉዋት አይቀርልሽም ::

    • @essaessa4842
      @essaessa4842 25 днів тому

      Timokra chaina hamas maselachih ende 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂america atastilatm

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому +1

      ​@@essaessa4842 እስራኤልን የነካ የለውም በረካ።
      ንጉስ በሰራዊቱ ብዛት አይድንም።
      እስራኤልን ሚነካ ከ እግዚአብሔር ጋር ነው ፀቡ።

    • @essaessa4842
      @essaessa4842 25 днів тому +1

      @@user-qd3cd7pe9x egzabher le Israel bcha new abat lalelaw yanjera abat new 😅😅😅

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 23 дні тому

      ​@@user-qd3cd7pe9xትክክል በለሃል ልክ እንደ ዳዊት እና ጎልያድ 💪💪🇮🇱🇮🇱

  • @user-pd9qm6nr3v
    @user-pd9qm6nr3v 25 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤1

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 25 днів тому

    ኢራን ዛቻ ብቻ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 25 днів тому

    ኢራንጠቀተ መፈፀምየለባትም ኒውክሬ ን ቦብ ሳትታጠቅ

  • @user-gt1cb4sg5p
    @user-gt1cb4sg5p 24 дні тому +2

    እስራኤል የነካ ይጠፋል። 🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @unkn5033
      @unkn5033 23 дні тому

      እሱን ለዛች ለበሰበሰች እናትህ ንገራት የትላም ልጅ

  • @ETAA267
    @ETAA267 25 днів тому

    Ye Maytegnawu Ye Israel Amlak Yet Hedo new engedi Ka America batachamari England ena France Derasulegn yemitlewu Echi worari Israel?

  • @AsefaMulugeta-k5j
    @AsefaMulugeta-k5j 25 днів тому

    እራንን እስት ንቅንቅ የመካኬሌኛ ምስራቅ እባብ !

  • @mulualemu4560
    @mulualemu4560 25 днів тому

    ስለ አገራችን ሳትዘግብ አልፈህ ስሌላው ሀግር ግን ብዙ ለማቅረብ ትሞክራለህ

  • @user-lk8es3zv4x
    @user-lk8es3zv4x 25 днів тому

    መቼ እስራኤል አስፈሪ ሆነች እንካን leran ቀርቶ hamasn መቼ chalechat kenamerican እርዳታ ውጭ

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому +1

      70 ምናምን አመት ይህንን አረብ ስታንጫጫ የት ነበርክ 😂😂 ምኞትህ እና አውነታው የተለያየ ነው።
      ወደ ቀልብህ ተመለስ ሰው እየገደሉ ሴት እየደፈሩ እና እያረዱ አምልኮ እና ነፃነት የለም። ንቃ ሰው ሁን

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому

      ​@@user-qd3cd7pe9xእራስሽ ንቂ ባክሽ ጌታሽን አንጠልጥለው አፈር ካበሉልሽ ጋር ልትቀበሪ ነው😂😂

  • @MuhammedAhmed99
    @MuhammedAhmed99 25 днів тому +2

    አላህ ያጥፍቸው አይሁድ የአለም በቆሻሻ ስራቸው ና በተኮላችው አለም ወደ ጥፍት እየወሰዶት ነው

    • @Abebawendale
      @Abebawendale 25 днів тому +3

      እስራኤል ማጥፋት ኮኮቦችን ቆጥሮ እንደ መጨረስ ነው ወንድሜ

    • @seadayimer1104
      @seadayimer1104 25 днів тому

      መጥፋትማ ይጠፋሉ ቃል የተገባላቸዉን ጊዜ እየጠበቁ ነዉ አይሁድ አይሁድ ነዉ ለራሱም አይጠቅምም የሚሰሯት እያንዳንዷ ነገር ዋጋ ይከፍላሉ ጥርጥር የለዉም

    • @user-pj2gs2yk3z
      @user-pj2gs2yk3z 25 днів тому

      @@MuhammedAhmed99 አላህ ምን አቅም አለውና ነው እሰራኤልን የሚያጠፈ አቀመቢስ

    • @seblebirhane3681
      @seblebirhane3681 25 днів тому

      የፍልስጤምን ህዝብ እያስጨረሰ ያለው እስራኤልን ጠል የሆነ የአለም ህዝብ ነው
      ሃማስን አይናገሩም እስራኤልን ብቻ ነው ገዳይ እያለ የሚፈርደው ድበር አልፈው ህዝባችንን ጨፍጭፈው ሲሄዱ ማነም ምንም አልመሰለውም ህዝባችንን አፍነው ዋሻ ውስጥ ተቀመጠው ከላዮ የፍልስጤም ህዝብ ሲሰቃይ ማነም የሃማስን መሪ ሃይ ብሎ የማል የለም የያስከውን ህዝብ መልስና ለሰላም ድርድር ተቀመጥ የሚለወው የለም አለም እስራኤል ላይ ብቻ ይጮሃል ሃማስ ጣጣ የለውም ስለ ህዝቡ

    • @seblebirhane3681
      @seblebirhane3681 25 днів тому +1

      የተመረጠ ህዝብ ነው ምን ታደርገዋለህ እናንተ ትጠፋላችሁ እንጂ

  • @user-nr3bx5bq9d
    @user-nr3bx5bq9d 25 днів тому

    ዕጹብ የሆነ ዝግጅት😂🎉 ቶዳ ላሄም፥

  • @ismaelsulaiman2363
    @ismaelsulaiman2363 25 днів тому

    Iserali shyxan maryalibat yalimine torinat kasikaschi

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 25 днів тому

    የእራን ምሰጂ የደብራለ ኤረ ጉራዉንተይ መሳርያ በእግዝአቢሔር እጂ ፊኛነዉ እሱያከሺፊል ለምን ጉራነዉ በፊራት ተወጥቶ

  • @gebremm
    @gebremm 22 дні тому

    ኩዌ ሆነህ ነው እንዴ የምታስተላልፈው አቤል ?

  • @asefaali
    @asefaali 25 днів тому +1

    አያችሁ አይሁዶች ምን ያክል ፈሪዎች እንደሆኑ ራሳቸዉን ችለዉ ከአንድ ሀገር ቀርቶ ከአንድ ጎሩፕ ጋር እንኳ መዋጋት አይችሉም።😂😂😂 አሜሬካና እንግሊዝ ፈረንሳይ ገጀርባ ሆነዉ በሚያደርጎት ጦርነት ነዉ እስራኢል አሸነፈች የሚባለዉ😅😅

    • @abrehaleyal
      @abrehaleyal 25 днів тому +1

      የስድስቱ ቀን ጦርነት ተረሳ😂😂ኢራን እኮ ከቻይና ከሩስያና ከሰሜን ኮሪያ ድጋፍ የምታገኝ አገር ናት።

  • @addisbirhanu8284
    @addisbirhanu8284 24 дні тому

    arebuchi gena yekezenalo

  • @user-ms9ob5sd2s
    @user-ms9ob5sd2s 25 днів тому +3

    እስረኤል. መለት. እኮ. ለመኝ. መለት. ነው. ረሰወን. ቺለ. አትቆምም. ሁሌም. ለመኝ. የአሜሪካ ጨመ. ጠረጊ. ነት. ድል. ለእረን

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 25 днів тому +4

      አማርኛ አስተካክሎ ✍️ ይማሩ በመጀመሪያ

    • @rossross6520
      @rossross6520 25 днів тому +5

      😂😂😂 ኢራንስ አንዴ ካሜራ አንዴ የጦር መሳርያ እየለመነች አይደል እንዴ ስታቅራራ አልነብረም አስበኸዋል ፉሬንድ 5 ሀገራት ነው ብቻዋን እየታገለች ያለችው እስራኤል ገብቶሀል😂😂😂 እስራኤል ግብራበሮቿን የምትጠራው ፈርታ ሳይሆን በምክንያት አረብ ሀገራትን ልታወድምልህ ነው እሩጥ

    • @possible5728
      @possible5728 25 днів тому

      ​@@betelmulu4897geta yebarkewo

    • @rossross6520
      @rossross6520 25 днів тому +1

      @@betelmulu4897 አትለኝም ተናደድኩ ታቃለህ!!😜😜🤣🤣🤣🤣 የሆንክ የ አረብ እሽቃባጭ🙆‍♂️🙆‍♂️😂😂😂

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому

      ​@@rossross6520 እንተ አለህ አይደል ጌታህን ለሸጡት ለገረፉት ለገደሉት ምታሽቃብጥ የሁዲ 😂😂😂😂

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 25 днів тому +9

    ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን 🙏🙏🙏💙💙💙🇮🇱 🇮🇱🇮🇱

    • @erminegash8977
      @erminegash8977 25 днів тому +2

      Dil leselam felagi wegenochachen🙏

    • @kedirabdela8550
      @kedirabdela8550 25 днів тому +2

      ያንተ እየሱስ ነው እኮ የሰቀሉት ፂዬናዊያን

    • @godisgood5915
      @godisgood5915 25 днів тому +2

      ደንቆሮ ሀበሻ

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому +3

      የትኞቹናቸው የእግዚአብሄር ህዝቦች እነዛ ጌታቹን ሽጠው እደእቃ ገርፈው አሩን አብልተው የገደሉት ናቸው 😂😂😂🎉ጅላጅል

    • @ArsemaDemeke-rq6gm
      @ArsemaDemeke-rq6gm 25 днів тому

      Terrorist Israel wagachewn eyestechachw nw le wegenocheh yetal ye ante alah yemeyadenachew​@@MunaEbrahim-l5d

  • @user-ch5lu1xr5q
    @user-ch5lu1xr5q 25 днів тому +3

    Dili Le lsrael israel tashenifalech 100be 100 dili Le lsrael 🤲🤲🤲🤲🙇🙇🙇🙏🙏🙏🤲🤲🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤️❤️❤️❤️❤️💯👌

    • @user-pg2bq9mv4r
      @user-pg2bq9mv4r 25 днів тому +1

      እስራኤል ጎበዝ ናት እንኳን ሀማስን እየሱስን አንጠልጥላለች

  • @user-yd7pp6qw6n
    @user-yd7pp6qw6n 24 дні тому

    ሀሀሀሀ 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪

  • @natamincakes4333
    @natamincakes4333 25 днів тому

    Geta amelke hoye hulunem yeswe zer yetbike

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 23 дні тому

    💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @tamiratzewde
    @tamiratzewde 25 днів тому +1

    ቻይና የመሬት መንቀጥቀጥ ያጋጥምሻል ይቅርብሽ

    • @fakihasherif7585
      @fakihasherif7585 25 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому

      አሳት ነው ሚዘንብባት😂😂😂

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому +1

      አሜሪካስ የሚዘንበው ዝናብ ጎርፍ ንፋስ ምናልባት ከእስራኤል ጎን ስለሆነች ይሆን😂😂😂😂😂😂😮😮

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 25 днів тому

    yechi yediabilos lij tegabua kelik yalefe honual

  • @user-ri3jd4wx1g
    @user-ri3jd4wx1g 25 днів тому

    Tebade tekaklagne gezatagne aidelam

  • @user-zs6bp4zc7t
    @user-zs6bp4zc7t 25 днів тому

    dont make a long news introductory

  • @yesabsh
    @yesabsh 25 днів тому

    ምን አይነት አማርኛ ነው ታምኔልህ ላይ የምትፅፈው? ምንም የማይገባ

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 25 днів тому +1

    ግብረሶዶሞች. ሸይጧን ናቸው

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому +1

      አዎ ትክክል ነህ። በ አንድ ለሊት 9ሴት መብዳትም ሴጣናዊነት ነው።😂😂

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 25 днів тому +1

      @@user-qd3cd7pe9x አረባክህ. እደዛነው. አሁን አንተ ያነወርኩ መሥሎህነው ኪኪኪ እነ ነብዩ. ዳውድ ወይም ዳዊት መቶ እነ ሳሙኤልም ከዛበላይ ያገቡት ማን የፈቀደላቸው መሠለህ. ባለጌነህ አላህ ተፈቀደልን መቶሺም ይሁን ምን አገባህ እናተ አላችሁጂ ዝሙተኛ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 25 днів тому

      @@user-qd3cd7pe9x እጨት አምላኪ ስእል አምላኪ መሆንህን እዳረሳ ተፈለክ ንፅፅር እይ እስልምና ምን እደሆና ሚንበር ቲቢ ሂድና እይ በየቀኑ የሚሰልሙበትን ምክንያት የአይሁድ ተካታይ አትሁን በጭፍ ን

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 25 днів тому +2

    ካልደፈረሰ አይጠራም! ሁልሁም ተነስ ውጣ ሂድ ጅሀድ::

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 25 днів тому +1

    እስራኤል ክፉሽን አያሰማን ሞት ለኢራን

  • @tadeltadel-wr9nx
    @tadeltadel-wr9nx 25 днів тому +9

    እስራኤል ቀድማ ኢራንን ትመታታለች ።

    • @tawabomansour9647
      @tawabomansour9647 25 днів тому +1

      Yemetahei Balgai Egzibehare Yetabekane

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 25 днів тому +2

      ይሻላታል ይሄን ሁሉ አሸባሪ የምትፈበርከው ኢራን ስለሆነች እስራኤል እስካሁን ዝም ብሎ ማየቱ ዋጋ አስከፍሎታል

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому

      ​@@betelmulu4897አሸባሪ ነው ያልከው ከአይሁ የበለጠ አሸባሪ አለ የዛን ሁላ ህፃን ደም ያፈሰሰ የጌታቹንም ደም ያፈሰሰ😂😂

  • @SadeAli-dn4oo
    @SadeAli-dn4oo 25 днів тому

    ኢራን በወሬ ብቻ አንጫጫቻችው 😂😂😂😂

    • @roomiki95
      @roomiki95 25 днів тому

      Er ferehat iran 😂😂

    • @SadeAli-dn4oo
      @SadeAli-dn4oo 25 днів тому +1

      @@roomiki95 😜😜😂😂😂ፈጣሬየን እሥራኢል ብቻዋን ብትሆን እኳን ኢራንን ሀማሣንም ቀጥ ብላ አታይም ነበር😂😂

  • @גדימנגשה
    @גדימנגשה 25 днів тому +1

    Iran quche bela setefoker israeil zem bela xelatochuan eyeqenesech new jegena ayefokerem zare becha lelitun 9 y hizebola abale aragefalech del l israeil muslim araji hulu mexefat alebachdw😂😂😂

  • @zenabsharif6965
    @zenabsharif6965 25 днів тому

    1 nyaa neny

  • @user-hg7kz5te7s
    @user-hg7kz5te7s 25 днів тому +1

    እስራኤል ካልጠፋች ኣለም ሰላም ኣያገኝም

  • @alemubelay4245
    @alemubelay4245 25 днів тому +1

    እናንተ ትቀደዳላችሁ፣ታራግባላችሁ አራጋቢ ቆለጥ ሁላ😂😂 ። እስራኤል ግን በተግባር ታሳያለች

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому

      በተግባር ማለት ልክ ጌታህን እንዳንጠለጠሉት😂😂😂😂

    • @AhmedAli-fk9fg
      @AhmedAli-fk9fg 25 днів тому

      ባለየ

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому

      ​@@MunaEbrahim-l5dቁርዓን እኮ ክርስቶስ ተሰቀለ አይልም። ክርስቶስ መሰቀሉን አመናቹ ማለት ነው😂😂

    • @MunaEbrahim-l5d
      @MunaEbrahim-l5d 25 днів тому +1

      ​@@user-qd3cd7pe9xየተሰቀለው አይሁድ ነው አላህ ግን እየሱስን እስመሰለባቸው አላህ እየሱስን ወደራሱ ወስዶታል ወደፊትም ይመጣል እኔ የሰጠሁት አስተያየት ለናንተ እየሱስን ተሰቀለ ላላቹት ነው እንዴት ሰቀሉት ገረፉት ገደሉት ላላቹት ስታሽቃብጡ ነው እንጂ እየሱስ አልተሰቀለም😂😂

    • @fetiyaamde8205
      @fetiyaamde8205 25 днів тому +1

      ​@@user-qd3cd7pe9xየናንተን ጌታ ብላቹ ያመናቹትን ነው ልለማስታወስ ያህል 😂😂😂ቁርአንማ ኢሳን አልገደሉም አልሰቀሉትም ይላል

  • @essaessa4842
    @essaessa4842 25 днів тому

    Ayi israel eyezorsh lamni 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-qd3cd7pe9x
      @user-qd3cd7pe9x 25 днів тому

      ምንም ብትፈራገጪ አይሁድ አይጠፋም። ማሜ ዋሽቷቹሀል😂😂

  • @andego751
    @andego751 25 днів тому

    Ante ye leba lij