📌ከአሜሪካ እስከ ኢትዮጵያ አደራጅቶ ነው የዘረፈን … እንደ ጎበዝ እግር ኳስ ተጫዋች በተገኘው ቀዳዳ ይገባል ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • ከአሜሪካ እስከ ኢትዮጵያ አደራጅቶ ነው የዘረፈን …ያሳመነኝ በአሜሪካ ኢትዮጵያ ኤንበሲ ያመላለሰኝን ጉዳይ በአንድ የስልክ መልእከት ሲያስፈፅምልኝ ነው

КОМЕНТАРІ • 787

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  Місяць тому +43

    ua-cam.com/video/5hYHtQkeKUM/v-deo.htmlsi=580ITrf-DYZ24mWH

  • @gafat
    @gafat Місяць тому +91

    ኪዱ ህዝብሽን ስለምታገለግይ ውለታሽን እግዚአብሔር ልጆችሽን ትልቅ ደረጃ አድርሶ ይካስሽ ሀሴትን ያብዛልሽ ማርያምን ከልቤ ነው የምወድሽ ❤❤❤

  • @Ethiopia-v4b
    @Ethiopia-v4b Місяць тому +31

    ይገርማል የዚህ ሰውዬ ነገር እኔም ለወንድሜ ለመሞከር ፈልጌ ነቃሁበት ቀድሜ ተረፍኩኝ ተመስገን🙏 በጣም የሚገርመው ቪድዮ ሳይቀር አንድ አይነት ነው ቃል በቃል የሚላት ነገር ሁሉ አንድ አይነት ነው ከእኔ ጋር😮😮

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Місяць тому +7

      ይሄ ነው ሀበሻ አለም የደረሰበትን የማጭበርበር ደረጃ ሳዉዲ ዉስጥ ሰው የሚያሻሽጡ ሻእቢያዎች እና ኦነግ አሉ የአዲስ አበባ ልጆችን ይቸበችባሉ የማን የዉጭ ሰላይ ኤጄንቶች ይሆን??? በህዝቡ የሚጫወቱት??? አለም አቀፍ ፖሊስ እንዲመረምርዉ ይደረግ እስኪ።።።

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 Місяць тому

      Yenem Wedim EGZI biher aterefew yihe sewi sayihon ayiqeram gin tidar yizo qere enji

    • @misterekitata1298
      @misterekitata1298 Місяць тому

      It is very sad😢😢😢

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      @@elaybright8884 እንደ እናንተ ያለ የእበበ በለው ተከታይ የመሀይም ስብስብ እድጊ 🐺🐺🐺እህያ ቢሽጥ ነውር ነው እንዴ …???🙄🤣

  • @ET-db6mf
    @ET-db6mf Місяць тому +42

    ከጥቂቶች በስተቀር የአብዛኛው የኛ ህዝብ 90% የሚሆነው ንቃተ ህሊና አናሳ መሆን አለበት። ፕሮግራሙ አስተማሪም አበሳጭም ነው

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 Місяць тому +1

      Endza bicha sayyhon poor communication. And open mind just hide things.

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 Місяць тому +1

      Americans or other countries. Never give 5 cents. No way. I never give 1 dollar with out reason.

    • @shadlovesong7151
      @shadlovesong7151 Місяць тому

      Other thing. Segbigbinit

    • @Benny12-w3s
      @Benny12-w3s 29 днів тому

      ..ወይ ጉድ ይሄ ሰውዬ

    • @Hagere739
      @Hagere739 25 днів тому

      ለዛ አይደለ የኛን ህዝብ ቄስ ጳጳስ ፓስተር የሚነዳው

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Місяць тому +18

    በስመአም ስንት ባለጌ ሰው አለ 😢😢😢 እድሜው ትልቅ ሰው ነው በሰለጠነ ሀገር እየኖረ መስራት ሲችል 😢😢😢😢

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 Місяць тому +21

    ቅድስት፦ ጀግና ነሽ የአጭበርባሪዎች ሰይፍ!!!!

  • @yaredmellise2737
    @yaredmellise2737 Місяць тому +27

    ኪዲዬ ሰላም ነው እርሱ ብቻ አይደለም ብዙ አባሪና ተባባሪ አሉ እነሱንም አጋልጪ በርቺ!

    • @smoothdejavu
      @smoothdejavu 27 днів тому

      Minun new yemitagalitew? This is a stupid program by itself. Stop encouraging people to leave Ethiopia and selling dreams in the first place. Is Canada heaven endae?! My people never learn time and again we do the exact same thing and expect a miracle to happen... How foolish we are 🤦

  • @mekonnenabate1423
    @mekonnenabate1423 Місяць тому +19

    ኪዲ ተባረኪ! በእውነት ጥሩ ሰው ነሽ በብዙ አቅጣጫ ታላቅ ሥራ አየሠራሽ ነው ወገንሽን ለመርዳት የምታረጊው ጥረት በጣም አስደሰተናል።

    • @smoothdejavu
      @smoothdejavu 27 днів тому

      ሰው ከሀገሩ እንዲወጣ ማበረታታት መልካም ስራ አይደለም ! All the oldies people who been out of the country for decades be advising the young and active do this do that to get out is pure evil! ልቦና ይስጣችሁ! If success is living abroad for you, you've made it so live just your life.

  • @hennywa9940
    @hennywa9940 Місяць тому +17

    የሰውየው አጭበርባሪነት እና የወገኖቼ መጭበርበር አሳዛኝነት እንዳለ ሆኖ; ፕሮግራሙን የጨረስኩት እጄን በአፌ አድርጌ አንዳንዴም ፈግ እያልኩ ነዉ። የሆነ ሆኖ ተጠቂዎቹ ኢትዮጵያውያን ይባስ ብሎም በ ብዛት ሴቶች መሆናቸዉ አወኩሽ ናኩሽ ነው ነገሩ እና መጠንቀቁ ጥሩ ነው።
    Thanks Kidi!!!

  • @saday1261
    @saday1261 Місяць тому +14

    በጣም ይገርማል ህግ ባለበት አገር እንዱህ አይነት ማፊያ ተባብረን ማስያዝ አለብን ይህንን ስህተት የሆነ ሰው

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Місяць тому +11

    በሒወት ዘመኔ ከሰማኋቸው የማጭበርበር እስታየሎች የወንድማችን ጆሲ ትንሽ ለየት ይላል! ኮንፊደንሱ እጅግ በጣም ይገርማል! አፈቀላጤነቱ እና ዘመናዊነቱ የተለየ ግርማ ሞገስ አጎናፅፎታል! እንደ ሥራ የያዘው ነገር እና በብዙ እያተረፈበት ስለሆነ ገና ብዙ ታሪክ እንሰማለን ብዬ አስባለሁ! ለማንኛውም በራሥ መተማመኑ እጅግ ደሥ ያሠኛል ምክንያቱም በኢትዮጵያውያን የማጭበርበር ታሪክ እራሡን የሚደብቅ እንጂ እንደዚህ በግልጽ በቪዲዮ እየተቆጣ እና እየመከረ እያሽኮረመመም ጭምር ፍቅር እየሠራ በፎን ስራውን የሚሰራ ወጣት ብዙ አላየሁም።

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Місяць тому

      @@ETHIO1800 he watched the movie “catch me if you can “

    • @tube6263
      @tube6263 28 днів тому

      ይገርማል 😂😂😂😂

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Місяць тому +21

    አይ ሀበሻ ሹልክልክ እና ሞኝ ህዝብ ነው ህጋዊና ጠንካራ ነገሮች መስራት አንወድም ለምን???

    • @MsMessey
      @MsMessey Місяць тому

      በትክክል

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Місяць тому +15

    የሚገርም ነው። የሚታለሉት እኮ ዘመዶቻቸው ወደ ካናዳና አሜሪካ እንዲሄዱላቸው ካላቸው ከፍተኛ ጉጉት የተነሳ ነው።

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z Місяць тому +36

    አይይይ ጆሲ ከ25 ዓመት በኃላ እጅግ ጨምሯል
    የህዝቤ መጃጃል ያሳዝናል

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Місяць тому +2

      እኔስ የማዝነው ለልጆቹ ነው

    • @Springspring2020
      @Springspring2020 Місяць тому +7

      @@user-wp1js4qp2z ለምን አይጨምር የሥራ ልምዱ እየተሻሻለ አዳዲስ የማታለያ ዘዴዎች እየፈጠረ ገቢውም እየበዛ ነው የእነኚህ ደግሞ በዛ ጭራሽ 700 ዶላር አውጥተው ልብስና ጫማ ገዝተው ይልኩለታል እንዴ 😂 እመኚኝ ባሏ ለእራሱ እንኳን ይህን ያህል አውጥቶ ልብስ አይገዛም ቀለደባቸው

    • @melakubogale
      @melakubogale Місяць тому +1

      Atifred bakhh andande mn endemiyasastehh atakim​@@Springspring2020

  • @hahu3160
    @hahu3160 Місяць тому +38

    የኢትዮጵያ ህዝብ ባለበት ኑሮውን ትቶ ውጭ ሀገር መሄድ ማለምን እስካላቆመ ድረስ እንደዚህ አይነት ነገር መፈፀሙ የማይቀር ነው

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 Місяць тому +1

      የተቅበዘበዘ ትዉልድ አወ ካላቆሙ በአሁኑ ሰዓት የሰው ልጅ እንደ መኪና እቃ ቅያሬ እየተቸበቸበ ነው ።።

    • @smoothdejavu
      @smoothdejavu 27 днів тому

      That's the root problem! Yet people be sitting here talking bout being mislead and done wrong. Do your work at home and none of this will happen.

  • @melakugirgiro7874
    @melakugirgiro7874 Місяць тому +22

    All of you write to the State or Federal Attorney General that's responsible for his Location, and get him arrested.

    • @Surviver-e2o
      @Surviver-e2o Місяць тому

      Indeed! They should revoke his nationality and deport to Ethiopia and in Ethiopia he is wanted.

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      Impossible they are also criminals trying to bring someone illegally

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 Місяць тому +34

    ሱሪ እና ጫማ የገዛቹት ነገር ወየው ፈነዳው እኮ ወደው አይስቁ ይላል የሀገር ሰው

    • @azebyemene750
      @azebyemene750 Місяць тому +4

      Canada Eyenore Suri ena Chama yelalew Wedaki 😂

    • @edenabraham5352
      @edenabraham5352 Місяць тому +3

      Oh my god I can't stop laughing 😆 😂

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Місяць тому +1

      @@edenabraham5352 me to🤣🤣

    • @MsMessey
      @MsMessey Місяць тому

      ሰው ውጭ እየኖረ እንዲህ ይጀዝባል 😂😂😂😂 ተጫወተባቸው

    • @MsMessey
      @MsMessey Місяць тому

      @@edenabraham5352same here lol

  • @serawitbelihu
    @serawitbelihu Місяць тому +16

    ኡ በቃ በቃ ተይው አንቺማ የኔነሽ, ውሻውን ያሳያል , ቤቱን ያሳያል , ብልቱን በፊዲዬ ያሳያል ኡኡ ብዬ ካናዳ ለሚኖሩ ስነግር ልክ ከኔጋ የወራውን በትክክል ነገረችኝ፣ እሳም በቃ እግዚአብሔር ሰጠኝ ብላ አብራው ብዙ ነገር ደርሶባታል፣ ያኔ እኛ አጋልጠን ቢሆን ይሄሁሉ ሰው አይጎዳም ነበር , አሁንም መጋለጡ ትልቅ ነገር ነው ኪድዬ ተባረኪ በርቺ።

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Місяць тому +25

    የመጨረሻው ሰይጣን ኢትዮጵያዊ .... የዋህና አማኝ ናቸው ብሎ ተጠቀመበት እግዚአብሔር ይቅጣው ....እንዚኦ 😔 ግን ኪዲ ላስፈራራሽ አይደለም ግን የህግ ከለላ ሊሰጥሽ ይገባል ምክንያቱም ይሄን ሰይጣን ሰውዬ እዛው ካናዳ ነው የሚኖረው 😳 በእውነት በፀሎቴ ሁሉ አለሽና እግዚአብሔር ከለላ ይሁንሽ እህቴ:: 🙏

    • @etsegenet1178
      @etsegenet1178 Місяць тому +4

      እውነት ነው በጣም ከባድ ነው ፡ ግን ምንድነው የሚደረገው፡

    • @VOID_EDITZZZ655
      @VOID_EDITZZZ655 Місяць тому

      ሰዉዪዉ የረቀቀ ስማርት ሌባ ነዉ እንኮን ለመደብደብ መሞከር ማስፈራራት እንኪን አይችልም የን አይነት ነገር የሚፈፅም ሰዉ በካናዳ ህግ የመጨረሻ ፋራ የሚባለዉ። ህጉ ያኔ ነዉ አንበሳ የሚሆነዉ እናም ሰዉየዉ በፋፁም ዳም አይደለም ቅድስትን ምንም ማድረግ አይቻልም አትስጋ!

    • @user-yz6ip7ft5r
      @user-yz6ip7ft5r Місяць тому +1

      @@etsegenet1178 በርግጠኝነት እምታደርገውን ታውቃለች ብዙ የህግ ባለሞያዎች ከሷ ጋራ ናቸው እግዚአብሔር ደሞ ከማንም በላይ አጠገቧ አለ🙏

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 Місяць тому +5

    በስመአም የስንቱ ላብ እሳት ይሁንበት አቤት እግዚዮ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 Місяць тому +12

    ፕሮግራምሽን የምወድልሽ እንደ ሌሎቹ ብዙ አታወሪም የእንዶችሽን ችግር መስማት ነው 🙏

  • @sibhatgebregzabher2349
    @sibhatgebregzabher2349 Місяць тому +8

    አደገኛ ሰው ነው ዮሴፍ ጥላሁን አማረ በጣም አፍዝዞቸዋል እንዴት አይባንኑም ሰው ራሱ ደንዝዞል ገና ብዙ ሰው እንደ ሳባና ሶፊ ገና ብዙ ሰው ፈራንካ የተበላ ይግተለተላል ኪድ እንግዲህ ጠብቂ የእሮሮ መአት

  • @Coolacting
    @Coolacting Місяць тому +9

    እንዴት በአሜሪካ ላይ ሆናችው ይህንን ያህል መበላት በጣም ይገርማል እህቴ በጣም የዋ ነቨ ማመንቨ እሱም በካናዳ እየኖረ ሰርቶ ማግኘት ሲችል የማታለል ዘዴ መፍጠሩ በጣም ያሳዝናል

  • @Ethiopiandream00
    @Ethiopiandream00 Місяць тому +12

    Everybody should not be surprised with this guy because most of us wanted short cut, most of us liked to break rules, most of us wanted to give bribes. Let us follow the legal channel especially non the USA and Canada.

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Місяць тому +2

      Exactly it’s kind of you get what you deserve he was doing the movie 🎥 called "Catch Me If You Can" it’s based on True story please watch it 😂

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 Місяць тому +9

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ።የስን ንፁሃንን ህይዎት አበላሸ ።እንዴትስ በዚህ አይነት ደረጃ የማታለል ስራ ተካነ ።ለዚህ ሁሉ በንፁሃን ለሰራው ሌብነት የስራውን ከሰው እንኳ ባይሆን ከቸሩ መድሃኒአለም ፍርዱን ያገኛል።

    • @cocococo5920
      @cocococo5920 Місяць тому +1

      እግዚአብሔርማ ፈረደባችሁ ለድሽቃ መግዣ ገንዘብ እያዋጣች ሰላማችንን ስትነሱን መድሐኒያለም ቤታችሁ ገባ ከዚህ የባሰ እንዳይደርስባችሁ ንሰሐ ግቡ🙏🏾🙏🏾🙏🏾‼️‼️‼️

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Місяць тому +26

    ጎበዝ ጦራችሁት በርበሬ ሽሮ ጤፍ ቅቤ ምናምን ከኢትዮጲያ ኳሊቲ ልብስና ጫማ ከአሜሪካ እያስገዛ የሚሞሸልቅ አጭቤ:: ቤት ገዝቶ መስጠት ነው የቀራችሁ ከብሩ ሌላ::

    • @ruthzewduzewdu6909
      @ruthzewduzewdu6909 Місяць тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      ⁠ ከመሀይሙ ከእበበ በለው እና ከጎጠኛ ተከታዮች ምን ትጠብቃላችሁ...???በድናቸው ነው እሜሬካ ካናዳ እና እውሮፓ የመጣው... እስተሳሰባቸው እይምሮዋቸው🧠🔨 እስከእሁን ደንበጫ ነው ያለው😂😂😂

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Місяць тому +12

    ፎቶው ላይ ፂሙ አልሸበተም ሲያወራ ግን ሸብቶአል መልኩን እየቀያየረ የሌብነት ፊልም ይሰራል ይሄ ብቻውን አይደለም ክፉ መንፈስ አለ ውስጡ ጌታ ይገስፀው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +1

      ፎቶው የልጅነቱ ነው። አሁን ሁለመናው ሸብት ሆኗል።

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 Місяць тому +13

    ሀበሻ ሾርት ሜሞሪ ደግሞ እንደ ደህና ነገር ታወራላችሁ የሀሰተኛነብያት የበሏችሁ ሳያንስ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      ⁠ ከመሀይሙ ከእበበ በለው እና ከጎጠኛ ተከታዮች ምን ትጠብቃላችሁ...???በድናቸው ነው እሜሬካ ካናዳ እና እውሮፓ የመጣው... እስተሳሰባቸው እይምሮዋቸው🧠🔨 እስከእሁን ደንበጫ ነው ያለው😂😂😂

  • @davdav1797
    @davdav1797 Місяць тому +5

    ለመረጃው እናመሰግናለን ኪዲ ኢትዮጵያዊያን መቼም ለወገን ለዘመዱ ይሞታልና በዚህ መንገድ እንዲ አይነት ሌባ ደሞ አድፍጦ በየማጅራታችን ያርደናል ለማንኛውም በህግ መጠየቅ አለበት በወሬ እንዳይቀር ተሰባስባችሁ ማስቀጣት አለባችሁ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @marthat6031
    @marthat6031 Місяць тому +7

    ወይ ጉድ ስንት ጨካኝ አለ አፌን በእጄ ጭኝ ነው ያዳመጥኩት የረቀቀ ሌባ ኪዱ የዚህን ያህል እራስሽን አጋልጠሽ ለወገንሽ ለምታደርጊው ትብብር እግዚአብሔርዋጋሽን ይጠብቅሽ ከክፉ ይከልልሽ

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 Місяць тому +23

    Wow አቤት የሰው ክፋት ግን ይሄ ሁሉ ስንት አመት ለመኖር ነው ግን ????

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 Місяць тому +10

    ቅድስት፦ ዮሴፍ ከታወቁ ፖለቲከኞች ጋር አብሮ እንደሚሰራ ተናግሯል የእነኝህን ፖለቲከኞች ስም ማውጣቱ ፖለቲከኞቹ ወይ ራሳቸውን ነጻ ያረጋሉ ወይንም ከዚህ ሌባጋር ይሰራሉ?ለምሳሌ አበበ በለው ብላለች ? ስሙ ስለተጠራ ከዮሴፍ ጋር ያለውን ግንኙነት አበበ መናገር አለበት ! እንደዚሁም ሌሎችንም ፖለቲከኞች ስም ማጋለጥ ተገቢ ነው! ለወደፊቱ ፖለቲከኞች ወይ ከሱጋር የሚሰሩ አጭበርባሪዎች ናቸው ወይንም በነሱ ስም የሚነግድ አጭበርባሬ ነው! ስለዚህ መተው ስለዚ ሰቅጣጭ ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌለው ማንነት ማጋለጥ አለባቸው።

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      እበበ በለው እልም ያለ ቀጣፌ እንደሆነ እታውቁትም ሁሉም እንድ ናቸው 😷

  • @yaredtafa39
    @yaredtafa39 Місяць тому +2

    ኪዱ ተባረኪ እግዚአብሔር ያክብርሸ በጣም ነው የሚገርመው ሰዎች መማር አለበት ታሪካቸው አንድ አይነት ነው የሚገርም ነው

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 29 днів тому +2

    እድለኞች ናችሁ በገንዘብ ብቻ መሆኑ ፤ እናንተን እራሳችሁን ከነነፍሳችሁ አለመስረቁ። በጣም ነው የደረሰባችሁ ነገር ልቤን የነካው ። ትምህርት ይሆናል ወ/ሮ ሳራ እዚህ ፕሮግራም ላይ መተው ታሪክዎን ስላካፈሉን እጅግ በጣም እናመስግናለን 👈
    ኪዲ ምስጋናዬ ለእርሶም ነው ❗

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Місяць тому +19

    ቆይ ግን ለምን ይሄ ሰውዬ ለህግ አይቀርብም

    • @yadituluu4574
      @yadituluu4574 Місяць тому +2

      it was my quation

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      @@yadituluu4574
      Question ✅

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      Because they were trying to do illegal things so they can’t

  • @EdenFitsum-oz7ch
    @EdenFitsum-oz7ch Місяць тому +14

    ይሄንን ሰው መግደል ነው እውነት የሰው ህይወት ነው ያናጋው ለብዙወች ትምህርት ነው

    • @gutemaguutuu5117
      @gutemaguutuu5117 Місяць тому +1

      😅😅😅

    • @melodiess2
      @melodiess2 Місяць тому +2

      Right ✅️

    • @BereketJa
      @BereketJa Місяць тому +2

      እውነት ነው

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Місяць тому +4

      መግደል ብቻ ??ዘቅዝቆ መሰቀል!!

    • @king_maker9285
      @king_maker9285 Місяць тому +5

      ጀግና ነው፤ ያጭበረበራቸው ሰዎች በ21ኛው ክ/ዘ በሰለጠነ አገር እየኖሩ ሳር አለመብላታቸው ነው እንጂ ከከብት አይለዩም፤ እነዚህ ደንቆሮዎች ናቸው ልጁ ደግሞ ስማርት ነው!!

  • @ancientCures
    @ancientCures Місяць тому +12

    ጠቅላ ቤተሰብ የአይምሮ ምርመራ ያስፈልገናል አትይንም 😂family packages 😂😂😂

  • @rahelmelaku2468
    @rahelmelaku2468 Місяць тому +17

    ግን እኛ እራሳችን መቼ ነው ህግን እምናከብረው? ወደ ውጭ ለመውጣት ግንዘብ መክፈል በህግም በስነምግባርም በእምነትም የማያስኬድ ነው መጀመሪያ እኛ ብኩርናችንን አንሽጥ::

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +4

      በገዛ ሃገሩ እንዲኖር የማይፈልጉትን ልጅ እየወለዱ እንደዚህ ያለ ችግር ውስጥ መግባት እንደሃገር እንዳበቃልን ምስክር ነው።

    • @smoothdejavu
      @smoothdejavu 27 днів тому

      Exactly! ይበለን። People need to be stopped from encouraging the young to leave the country. All the talk this happened that happened sounds so foolish.

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      ⁠ ከመሀይሙ ከእበበ በለው እና ከጎጠኛ ተከታዮች ምን ትጠብቃላችሁ...???በድናቸው ነው እሜሬካ ካናዳ እና እውሮፓ የመጣው... እስተሳሰባቸው እይምሮዋቸው🧠🔨 እስከእሁን ደንበጫ ነው ያለው😂😂😂

  • @user-zs9ek9qt3f
    @user-zs9ek9qt3f Місяць тому +7

    ሱዳን እያለ ጆሲ ሙስተሐቢል ነበር ቅፅል ስሙ ሙስተሐቢል ማለት አምታች ማለት ነው ግን አመለጥን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Місяць тому +1

    መፍረድ አይደለም የሚገርመኝ ይሄ ሰውዬ ለምን ተከሶ አይታሰርም እንዴት ቤተሰብ በሙሉ እንድህ ጉድ ሲሰራ እንድ እንኳን አይነቃምን በጣም ነው የሚሳዝነው።
    በዚህ መጠን ሲያታልል በጣም ይደንቃል ሁሉንም ሲያታልል አንድ የሚነቃ ሰው መታጣቱ🙏❤🙏❤🙏❤🌺

  • @user-bw6dx2ud6q
    @user-bw6dx2ud6q Місяць тому +5

    በአፍዝ አደንግዝ ነው ወይ? ትንሽ ፊደል የቆጠራችሁ ትመሦላላችሁ ::

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      ⁠ ከመሀይሙ ከእበበ በለው እና ከጎጠኛ ተከታዮች ምን ትጠብቃላችሁ...???በድናቸው ነው እሜሬካ ካናዳ እና እውሮፓ የመጣው... እስተሳሰባቸው እይምሮዋቸው🧠🔨 እስከእሁን ደንበጫ ነው ያለው😂😂😂

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 Місяць тому +7

    አረ ወገን እንጠንቀቅ ከኢትዮጵያም በትሌግራም የሚደውሉም አሉ ካላወቃችኃቸው block አድርጏቸው

  • @sabatadesse6771
    @sabatadesse6771 Місяць тому +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኪዲዬ የኔ ጀግና በርቺልኝ❤

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 23 дні тому

    የሚሠማ አሠማ ይህንእየሠማ የሚከፍል አለና

  • @user-uy7ff6wq8z
    @user-uy7ff6wq8z Місяць тому +4

    Tnx kid u are so hamble ❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Місяць тому +10

    ለሌብነት የተፋጠረ ሰው በሰለጠነ አገር እየኖረ የማይሰራ 😢

    • @tersite858
      @tersite858 Місяць тому

      ብዙ ደደቦች የማያገናዝቡ የዋሀን ካሉለት ለምን 10 ሰዓት ይሰራል በምላሱ ብር ማግኘት እየቻለ!!!

  • @user-xe4ur2lk2z
    @user-xe4ur2lk2z Місяць тому +6

    ቫይታሚን ግዙልኝ አሳቀኝ 😂😂😂😂

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      ⁠ ከመሀይሙ ከእበበ በለው እና ከጎጠኛ ተከታዮች ምን ትጠብቃላችሁ...???በድናቸው ነው እሜሬካ ካናዳ እና እውሮፓ የመጣው... እስተሳሰባቸው እይምሮዋቸው🧠🔨 እስከእሁን ደንበጫ ነው ያለው😂😂😂

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 Місяць тому +3

    I appreciate this lady, your interviewee sister. Honest and so respectful but because she is so good the heartless messed her and her family.
    Many should learn from this interview and be extra careful. Unfortunately the dishonest are many and there is a need to be on the look out for such cunning individuals.
    Helpful programme. Thank you host.

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 Місяць тому +13

    በቪድዮ እየታየ እሄናሕል የሚያጭበረብረው ዘመድ ምናምን የለውምዴ መንግስት ነውዴ ያሳደገው ቢያስኮ ዘመዶቼ ያፍሩብኛል ይባላልኮ😭 ልቦና ይስጠን

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Місяць тому +5

      በቪድዮ እየቀረበ አድራሸውን በትክክል እየተናገረ ይሄን ሁሉ ድራማ የሠራው በሰው እንዲታመን ነው በዚህ አለ በዚህ ሚሺኑን አሳክቶታል ለጊዜው ግን አንድ ቀን እስከዛሬ የበላው የሚተፋበት ለህግ የሚቀርብበት ቀን መምጣቱ አይቀርም

  • @mentamerjabessa8988
    @mentamerjabessa8988 Місяць тому +3

    Good job Kidi , I really appreciate your work.

  • @maranatageta6600
    @maranatageta6600 Місяць тому +7

    I can’t hold my lough ሴቶችን ሰብስቦ ሲመክር 😅😅😅😅

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 Місяць тому +8

    በጣም እሚገርም ነው ሰው ግን በዚልክ በቀላል እሚታለ ል ሆናል እኔ በሰውየው ብቻ አልፈርድም እናተስ ማንም ስላወራ እውነት ነው ተብሎ የታሰባል መጠርጠር ማጣራት አለባቹ ወዳቹ ፈቅዳቹ ነው ያረጋችሁት

    • @sofiagirma
      @sofiagirma Місяць тому +1

      የሰው ልጅ በሂወት ዘመኑ ብዙ ነገር ያጋጥመዋል እኛ የተሳሳትነውን በሌሎች ላይ እንዳይቀጥል ለመግለፅ ነው እንጂ ፈቅደን ለምክፈላችን አልተዋሸም:: እያልሽ ያለሽው ለምን ይጋለጣል ነው? ዝም ብለን መቅረት ነበረብን? ምንም ግን በምንኖረው ኑሮ ላይ ምንም የፈጠረው ችግር የለም ፈጣሪ አብዝቶ ሰቶናል ዋናው ጤነት ነው🙏🙏🙏

  • @TheMitmita
    @TheMitmita Місяць тому +1

    Thank you Kidi!! I wish more people will come out and expose him. Kudos for the two ladies!

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Місяць тому +5

    ስንቱ ሞላጫ የስንቱን አቅ አታሎ ተደብቆ እንደሚኖር ቤቱ ይቁጠረዉ መርጃ ድርጅት አቋቁሚያለዉ ህፃናት አሳድጋለሁ የተማሪዋች ቂሳቁስ እገዛለሁ እያሉ ከጓደኛ እስከቤተሰብ በመመሳጠር በንፁሀን የዋህ ወገኖች ላይ ዉንብድና የሰሩ ይህ ግለሰብ አንዱ ሊሆን ይችላል እንጂ በጣም ብዙ ናቸዉ የትም ህይወታቸዉ ፈቀቅ ላይል የዋጤ አይነቱ በጣም ብዙ ነዉ

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg 3 дні тому

    ብዙ ሰው የሚሸወደው እኮ የሀገር ልጂ በሚባል ክፉ ጸንፍ መቶብናል መቼም አጭቤዎችም ይችን ተገን አርገው ስራቸውን ይሰሪሉ አሁን እሷ መናገር አፍራ እንጂ ሰውየው በጎጥ ገብቶ ነው የሰራላትና አትዋሺ እውነቱን ተናግረሽ ሰው ይማርበት ነበር

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Місяць тому +2

    ወይኔ ፈጣሪዬ ሰውረን ጭካኔአችን ወዴት እየሄድን ነው💔😢

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Місяць тому +10

    ያችኛዋ ጀግና ወደ ሚዲያ ስለወጣች እንጂ.ይችኛዋ ጎመን በጤና ብላ ፍርሃቷን ታቅፋ ዝም ብላ ነበር። ኢትዮጵያዉያኖች ከሃገር ወጥተን ህግ ያለበት አገር እንኳ ፍርሃታችን አይለቀንም። kudi ግን ጀግና ነሽ‼

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 17 днів тому

    እናውቀዋለን የሚሉት ታዋቂ ስዎች የሚባሉትም ተባባሪ ናቸው😢😢😢😢

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 Місяць тому +7

    መቶ ዶላር አንገት ማስገቢያ ነው 😂
    ቁጭ ይበሉ
    ለምን የቅድመአያቴን ታሪክ አይነግረኝም ፀርማንዘሬን አያውቅም ገንዘብ ፔኒ አልሰጥም 😱😄

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      ⁠ ከመሀይሙ ከእበበ በለው እና ከጎጠኛ ተከታዮች ምን ትጠብቃላችሁ...???በድናቸው ነው እሜሬካ ካናዳ እና እውሮፓ የመጣው... እስተሳሰባቸው እይምሮዋቸው🧠🔨 እስከእሁን ደንበጫ ነው ያለው😂😂😂

  • @mintwabkebebew4198
    @mintwabkebebew4198 Місяць тому +14

    ኬድዬ በርቺ ግንእራስሽን ጠብቂ

  • @wudasrat
    @wudasrat Місяць тому +12

    "...ለነገሩ እውነቱን ነው። ነዳን ነው የሚባለው..." 😅😅😅
    ወደው አይስቁ!

    • @mahin.t3427
      @mahin.t3427 Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      ⁠ ከመሀይሙ ከእበበ በለው እና ከጎጠኛ ተከታዮች ምን ትጠብቃላችሁ...???በድናቸው ነው እሜሬካ ካናዳ እና እውሮፓ የመጣው... እስተሳሰባቸው እይምሮዋቸው🧠🔨 እስከእሁን ደንበጫ ነው ያለው😂😂😂

  • @yemarukemesdembia3305
    @yemarukemesdembia3305 Місяць тому +5

    በርቺ እህታችን ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Місяць тому +6

    ጆሮ ከመስማት አይሞላም እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እንዳልሽው ፈጣን ነው ለችግር ቀን ይታዘዛል ምን ይደረጋል ከብት አይደል አይሸጥ እግዚአብሔር ፈውሱን ያፍጥንለት ለወገኖቻችን ለጎጂም ለተጎጂም እግዚአብሔር ያፅናናቸው ቀሪ ዘመናቸው ቁስላቸው ተፈውሶ የካሳ ያድርግላቸው ዘንድ እንፀልይላቸው please

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 Місяць тому +5

    መማሪያ መሆኑ እርግጥ ነው Thanks ኪዲ
    ግን ለህግ መቅረብ የሰዎቹን ገንዘብ መመለሰ አለበት

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      በምን ምክንያት እነሱም እኮ ሌብነት ህጋዊ ላልሆነ ነገር ነው ብራቸውን የስጡት

  • @serawitbelihu
    @serawitbelihu Місяць тому +10

    ገና የዚህ ሰው ጉድ አያልቅም።

  • @huluagrshgetahun432
    @huluagrshgetahun432 Місяць тому +3

    ኪዲ ዩሴፍን አውቀዋለሁ የማውቀውም ሱዳን እያለ ነው ልጅ ሱዳን እያለ ጀምሮ የማጭበርበር ጅግሪ ያለው ሰው ነው አሁን ደግሞ ካነዳ ገብቶ የማጭበርበር ማስተሩን ይዟል ሱዳን ውስጥ ከተጭበረበሩት ውሰጥ አዷ ነኝ

  • @user-pg9tu7qm5w
    @user-pg9tu7qm5w Місяць тому +6

    ይህ ሠዉ በጣም የምናውቀው ሠው ነው የሚያሳዝነው ነገ
    ር የማውቃት Protestant አለች ወደ $12000 $ በልቷት ዝም አለች

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому +3

      የድብብቆሽ ባህል ፡ የወንጀለኞች ምሽግ ነው ፦

  • @hareg6874
    @hareg6874 Місяць тому +4

    ኧረ ሿሿ! ወገን እንጠንቀቅ፡ ሰዉ ከፍቷል፡ ይሄ የካናዳ ማጅራት መቺ፡ ስንቱን ነው ያታለለው፡ ይገርማል🫢

  • @tigist23445
    @tigist23445 Місяць тому +5

    እንዴት ነሽ ኪዲዬ የኢትዮጵያ ሴቶች ቶሎ የማመን ችግር አለብን ግን ሰው የሚታመነው ደግሞ በቃሉ ነው ልብ ተከፍቶ አይታይም

    • @user-jy3oy1pz4z
      @user-jy3oy1pz4z Місяць тому

      ማመን፡ ዓደለም፡ ከርፋፎች፡ ናቹህ፤ ነቢይ፡ ነኝ፡ ሢሉ፡ ማመን

  • @zelalemberhe-ov4ck
    @zelalemberhe-ov4ck Місяць тому +3

    ይሔ የሴትዬዋ ንግግር እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያክል የአዕምሮ መቀንጨር እንደተጠቃ ነው ሚያሳየው ጮማ ራስ ሁላ ሰውዬው ግን ጀግና ነው ይመቸው😂😂

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      ⁠ ከመሀይሙ ከእበበ በለው እና ከጎጠኛ ተከታዮች ምን ትጠብቃላችሁ...???በድናቸው ነው እሜሬካ ካናዳ እና እውሮፓ የመጣው... እስተሳሰባቸው እይምሮዋቸው🧠🔨 እስከእሁን ደንበጫ ነው ያለው😂😂😂

  • @kedijahussin
    @kedijahussin Місяць тому +3

    በጣም በዝታቺሗን በዚህ አድራሻ እምትመጡ🤣 ወደዉ አይስቁ ታዳ ምን ያድርጉ እነሱማ በስስ ጎናቸዉ አደለዴ የገባዉ ጉድ ነዉ እደዉ ኪድየ የተበሉት ተበልተዋን ካሁን በሗላ ላሉት በሱም ሆነ በሌላ ሌቦቺ ለሚበሉት በጣም ማስጠንቀቂያ ይሆናን ለምታደርጊዉ ነገር አላህ ዉለታሺን ይክፈልሺ ኪድየ😍🙏

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Місяць тому +2

      በጣም አያምጣው ነው

  • @shitayetolossa873
    @shitayetolossa873 Місяць тому +5

    አንድ ሰው አምጥቶ ሳያሳያቹ ይህንን ሁሉ ሲያስጭበረብራቹ ሁላቹም በጣም ሚስኪኖች ናቹ አሜሪካ ቁጭ ብላቹ
    ሁላቹም ታሳዝናላቹ
    ይበላቹ

  • @user-sp5vu6uh5j
    @user-sp5vu6uh5j 26 днів тому +1

    ቅድስትዬ ተባረኪ❤

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 Місяць тому +14

    ሰዉዬውማ ድግምት ነገር ሳይኖረው አይቀርም ጭራሽ ልብስ ግዙልኝ ወላጆቹ መሰሉት እንዴ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +5

      ደደብ መሆናቸውን በደንብ ሲረዳ ምን ያድርግ!🤣😂🤣

    • @wesenayalew3421
      @wesenayalew3421 Місяць тому

      @@abuhaile6517ዳይስፖራውም ለካ ጅላጅል ነው😂

    • @ephremtsegai9398
      @ephremtsegai9398 Місяць тому +3

      ክክክክክ

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Місяць тому +2

      ቂቂቂቂቂቂ አይገርምም?

    • @selamawitselma9116
      @selamawitselma9116 Місяць тому

      😂😂😂😂yhe dgmet fordobet kkkk

  • @MatiosLemma
    @MatiosLemma Місяць тому +7

    ጥሩ ማጋለጥ ነው በርቱ

  • @demerehimariam7451
    @demerehimariam7451 Місяць тому +5

    ቅድስት ፦እነኝህ ትልልቅ ሰዎች የችግሮች ሁሉ ቁልፎች ናቸው ስለዚህ ስለዚህ ሌባ ሰው ማጋለጥና ህብረተሰቡ እንዳይጭበረበር ራሳቸውንም ከዚህ ሌባ ጋር ግንኙነታቸውን ማቆማቸውን በይፋ መናገር አለባቸው።

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus Місяць тому +6

    ሰው እንዴት እጅና እግር እያለው በሙሉ ጤንነት እያለ ዘመኑን ሙሉ እያጭበረበረ ይኖራል? ያለፋህበትን ስትበላ ፀፀት የሚባል ነገር የለህም?
    ኧረ እባክህ ለልጅህ መርገም አታውርስ?

  • @user-cv3wu7md2x
    @user-cv3wu7md2x Місяць тому +3

    ኪዱ እንበሳ በሮቺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 Місяць тому +3

    አድማጮች የነዚህ አይነት አጭበርባሪ ወገኖች የሚኖሩት ኑሮ ኑሮ እንዳይመስላችሁ የገዛ ጥላቸዉን እንኳን አያምኑም ገና ለገና የበደሉት ወገን በቀል ይበቀለኛል በሚል እሳቤ በሰቀቀን ግራና ቀይ ፊትና ዃላ በር በሩን ሲያንጋጥጡ ነዉ የሚዉሉት

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Місяць тому +1

    እሚገርመዉ እንደዚህ ሰዉ ይሸወዳል በጣም ይገርማል ጓደኛየን እንደዚህ እንደጀመሩ ማውራት ፈስቡኩን ሰርች ሳደርገዉ ኳሜንት ሳነብ ታስሮ እንደተፈታ እማይረባ እንደሆነ ማወቅ ይቻሌል በቀላሉ ለማንኛዉም መፈረዲ አያስፈልግም 😢😢

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Місяць тому +4

    በጣም ያሳዝናል

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee 27 днів тому +1

    የተበደሉ ሰዋችን የምትተቹ ሰዋች ትገርማላችሁ። ሰው ሰውን አምኖ ብዙ ሊጨበረበር ይችላል እነዚህ ሰዋች ወደ ሚዲያ የመጡት ለማስተመር ነው

    • @sofiagirma
      @sofiagirma 27 днів тому

      እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤️

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 Місяць тому +5

    ምን መአት ነው ህዝቡ በዚህ ደረጃ የደነዘዘው መጀመሪያ ክፍያ የሚጠይቅ የውጪ ኘሮረስ አድራጊ ሾሾ እንደሆነ ሺ ጊዜ በሚዲያ ሲወራ ኖሮል ይህ ሰው የጊዜ ጉዳይ እንጂ አንድ ቀን የእጁን ማግኝቱ አይቀርም

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 Місяць тому +1

    kidiy beautiful good job thank you so much ❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Місяць тому +8

    ለአይነ ስውር ብለህ ብር እንደበላኸው የእጅህን ይስጥህ:: ግን መጀመሪያ ላይ ያጭበረበራችሁ ቀድማችሁ ብታጋልጡት ኖሮ ይሄን ሁሉ አይዘርፍም ነበር:: የእኛ ሰው እኔ ምን ቸገረኝ ብሎ አያጋልጥም

    • @genetrady2015
      @genetrady2015 Місяць тому

      Tasro nber 2Amet

    • @TruthEz
      @TruthEz Місяць тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ገነትራዲ፳፻፲፭
      ​@@genetrady2015

  • @bruktesefaye
    @bruktesefaye Місяць тому +12

    ቀጣይ ደሞ የህግ ባለሞያ ቀርቦ እንዴት ወይኒ እንደ ሚወርድ ተማከሩ ሰውየው ምናልባት በሆነ ዘመን የደረሰበትን ጉዳት አሁን እየተበቀለም ሊሆን ይችላል። ታዋቂ የተባሉትን ሰዎች አዋቅራችሁ ጠንከር ያለ እርምጃ ውሰዱበት ለሚመጣው ሰው ትምህርት እንዲሆነው ሳይሆን ለራሱ ትምህርት እንዲሆነው የበላውን ያክል አስተፉት።

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Місяць тому +1

      እስር ቤት ቤቱ ነው እሱ ሁሌ ታስሮ ይፋታል

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 Місяць тому +10

    ነዋሪነቱ ካናዳ ከሆነ ሕግ የለም ወይ እሱን በኣጭበርባሪነት ሕግ ፊት ማቅረብ?

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Місяць тому

      @@amanabdulsamed3171 it’s Abye fault 🤣

  • @AddisuTekle3
    @AddisuTekle3 Місяць тому +7

    ሰዉየው ግን ገራሚ ነው 🙄🤔 ጭንቅላቱ ን ለመጥፎ ነገር ቢጠቀምም smart ነው 🙄

  • @aemi576
    @aemi576 Місяць тому +2

    It's amazing. I can't believe it

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Місяць тому +1

    እግዚአብሔር የጁን ይስጠው እጂ ሌላ ምን ይባላል 🙏🇪🇷

  • @ZEMEDE1281
    @ZEMEDE1281 Місяць тому +8

    ምን ኣይነት ማጅራት መቺ ነው ጎበዝ? ደሞ ዘረፋውን የሚያከናውነው በህቶቻችን ላይ መሆኑ ምን ኣይነት እርጉም የተረጋመ መሆኑን ያሳያል

  • @benjah5360
    @benjah5360 Місяць тому +10

    ጀግና ነዉ!! ህዝቤን አንጫጫው😂😂😂

    • @queenzuzu710
      @queenzuzu710 Місяць тому +2

      እኔ እምለው ጀግና ሌባ ነው። 😢😢😢😢😢

    • @ef6079
      @ef6079 Місяць тому +5

      እንዲአይነት ጀግንነት ይሄ ዋጋውን ያገኛል በቅርብ አይበላትም 😢

    • @meba1792
      @meba1792 Місяць тому

      የከሸፈ ትውልድ ሌባን የሚያጀግን😡

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 Місяць тому +4

      አተብሎ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቤተክርስቲያን ፕሮፍይል አድርገህ ሌባን ጀግና የምትል

  • @eduam2859
    @eduam2859 Місяць тому +2

    የስራውን ይሰጠዋል እግዝያብሔር እንደ በላ አይቀርም

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ከእደዚህ አይነቱ ዘመናዊ አጭርርባሪ ይጠብቀን ሚገርም ነው እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው በጣም እኮነው ሚያናድ እደዚህ አይነቱ ሰው!!! ከቦርሳ ሾልኮ ቤጠፍ እኮ እደዚህ አያናድም በአንድ ቀን ነው ሚርሳው ይህን ግን አታገኘው አይርሳ ብሩ ሳይሆን ሁኒታው በእውነት እደዚህ ምታርጉ ሰዎች ልቦና ይስጣቹህ!!!!

  • @danieltadesse5567
    @danieltadesse5567 Місяць тому +18

    ሙልጭ አድርጌ ተናገርኩት ትያለሽ እንዴ ሙልጭ አድርጎ በልቷችሁ

    • @fafinibabu6102
      @fafinibabu6102 Місяць тому +4

      አሁን ይሄ አስፈላጊ ነው? በቁስል ላይ… ………😢😢

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 29 днів тому

      ክክክክክክክ ወይ እስተያየት

  • @melodiess2
    @melodiess2 Місяць тому +8

    Guys please gather all ur information and Report him! He already has a criminal record! all u have to do is contact each other! Save other people!He still in calgary 😭😭😭

  • @addisserbessa
    @addisserbessa Місяць тому +5

    ኪዲ ኘሮግራምሽን ስከታተል ይሄ ሁለተኛዬ ነዉ በጣም አስተማሪ ነዉ እንደወንድሜ የማየዉ አብሮ አደግ ጓደኛዬ ለሁለት ልጆቹ ወደ ካናዳ ኘሮሰስ መጀመሩን ነግሮኝ ነበረ የአንቺን ዩቱብ እንዲያይ ጋብዤዋለሁ።

    • @smoothdejavu
      @smoothdejavu 27 днів тому

      When do we learn that going out is not the solution?! Why encourage it in the first place. ልባችን የረጋ ቢሆን ሀገራችንን አንለቅም እንደዚህም አንሰቃይም ነበር። ታላቅነቱን አሳልፎ የሰጠ ሕዝብ እንደተቅበዘበዘ ይኖራል! We gotta change my people....we need to change.

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      @@smoothdejavuwhy don’t you go back yourself???🙄

    • @smoothdejavu
      @smoothdejavu 22 дні тому

      @@user-rq3rm9in5z Well I am back. Tired of people like you using such logics!

  • @solomonmulugeta-uo6pp
    @solomonmulugeta-uo6pp Місяць тому +5

    Someone cannot b that much disparate for money constantly unless he is addicted to something maybe he is addicted to drugs Alcohol or he is compulsive gambler . This is my personal opinion.

  • @adanechwordofa7886
    @adanechwordofa7886 Місяць тому +1

    This guy is he could be a great movie producer. I feel very sad for all of you . This program is very important keep up TG.

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 Місяць тому +2

    የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ....😅😅😅
    I can’t believe that he still insists there’s a process after he is caught... Our people are innocent and unsuspecting! Please let this programme be an eye opener to everyone!
    Thank you Kidi and all your guests for the word you do!

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      ⁠ ከመሀይሙ ከእበበ በለው እና ከጎጠኛ ተከታዮች ምን ትጠብቃላችሁ...???በድናቸው ነው እሜሬካ ካናዳ እና እውሮፓ የመጣው... እስተሳሰባቸው እይምሮዋቸው🧠🔨 እስከእሁን ደንበጫ ነው ያለው😂😂😂

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 23 дні тому

      They are not innocent they are stupid