//የቤተሰብ መገናኘት// እናቴ የት አለች??...እኔም ስፈልግሽ ነበር እህቴ "ልብ ሰቃይ ታሪክ ከመቀሌ አዲስ አበባ /በቅዳሜ ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 538

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa 10 місяців тому +161

    የሠው ደስታ የሚያስደስተው በላይኪ

  • @MedhinMersa
    @MedhinMersa 10 місяців тому +172

    የዮናስ ትህት ለሰዉ ያለህ ክብር ❤❤❤

    • @girum1994
      @girum1994 10 місяців тому +2

      በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ

    • @LomiLomii-q1r
      @LomiLomii-q1r 10 місяців тому +1

      Liyu new getan❤❤❤❤

    • @cggfttyy9026Halima
      @cggfttyy9026Halima 10 місяців тому

      አደረኩሺ በርቺ❤​@@girum1994

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb 10 місяців тому +51

    በጣም ይገርማል ኢትዩዸያ ዉስጥ ያልተዋለደ ዘር የለም ግን በዘር ያጣሉናል በጣም ያሳዝናል😢 ፍቅር ያሸንፋል እንዋደድ ዘራችን ይባረክ ፈጣሪ ዘረኝነትን አይወድም በዘረኝነት በሽታ የታመማችሁ እግዚያብሄር ይማራችሁ 🙏🏾

    • @tsigebirhanu3998
      @tsigebirhanu3998 10 місяців тому

      yehen beteseb yaye mechem bezer aytalam

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie 10 місяців тому +82

    "እኔ እንደ እናት እሆንላታለሁ" በእውነት ልብ ይነካል!

  • @tsionmengistu1389
    @tsionmengistu1389 10 місяців тому +12

    አቤት እናት ሀገር ኢትዮጵያ ሰው እንዴት ተዋልዶ ይኖር እንደነበር❤❤❤❤እፈሩ ዛሬ ዘር ዘር የምትሉ ዘረኞች😢😢😢

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 10 місяців тому +49

    እናትዋ በሂወት የሉም ሲባል እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ ለ መሲ እና ለፀጋ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 10 місяців тому +66

    የናት ልጅ የትም አይገኝ እልልልል እንኳን ሰላም ተገናኛችሁ😢❤❤❤❤❤

    • @girum1994
      @girum1994 10 місяців тому +2

      በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 10 місяців тому +2

      @@girum1994 አረ አደርግሻሁ ደሞ ለሰብስክራይብ

    • @MuheAmdeta
      @MuheAmdeta 10 місяців тому

      @@girum1994 7

    • @FrehiwotAmdu-p3v
      @FrehiwotAmdu-p3v 10 місяців тому +1

      ትክክል

  • @DemismariamDemisMariam
    @DemismariamDemisMariam 10 місяців тому +49

    ዋናዋ ተፈላጊ እናት ነበረች ነገር ግን ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው 👌
    እንግዲህ እህትማማቾች በመገናኘታቸው ደስ ይላል የጎደለውን የእናታቸውን ፍቅር እነሱ ይተኩት ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ🙏❤
    EBS ምንግዜም ምርጦች ናችሁ ተባረኩልን 🙏❤

  • @fere-o1d
    @fere-o1d 10 місяців тому +39

    ሴት ልጆች ቢኖሩኝ ብዬ ተመኝቼ ግን ልጆቼ ወንዶች ናቸው ልጆችሽ ደስ ሚሉ ስርአት ያላቸው እንኳ ደስ አላቹ

    • @meryemnesru4124
      @meryemnesru4124 10 місяців тому +5

      እኔም ወንዶች ናቸው ልጆቼ ሴት በጣም ነው የምመኘው አላህ ይወፍቀን🥰🥰

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 10 місяців тому +1

      አሏህ ይወፍቃችሁ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 10 місяців тому

      @@meryemnesru4124ከ3 ወንዶች በሁዋላ አላህ ሱመያን ሰጥቶኛል በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ 9 ወር ሊሆናት ነዉ አላህ ሷሊህ ልጆች ያድርግልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @meazagebre3281
    @meazagebre3281 10 місяців тому +10

    ኢትዮጵያ እንዲህ ናት አንዱን ከሰሜን ከደቡብ እንኳን ከምስራቅ ምእራብ በሰውነት አጣምራ አለያይታ እንዲህ በፍለጋ ትልገናኛለች። የሰዉ ዘር አንድ ነው። ደግ ንጹህ የዋህ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነን። ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 10 місяців тому +25

    እኔ እናት እሆንሻለሁ አለቻት ምስኪን ታናሽ እህት እና ታላቅ በአንድ ጊዜ አገኘሽ እናትሽ በህይወት ቢኖሩ ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ አባትሽንም ያስገኝልሽ

  • @eyerusalemabebe3051
    @eyerusalemabebe3051 10 місяців тому +7

    ወይ ኢትዮዽያ በዚህ ቤተሰብ ውስጥ ሁሉም ብሔር አለ ስለገረመኝ ነው ይሄንን የተሳሰረን ደም ነው ካልነጠልን ብለው የሚሰቃዩት አይ ፖለቲካ 🤷🏽‍♀️
    🙏🏾🙏🏾 ይሄ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ 🤲🤲👏👏👏

  • @mezgebegoitom3173
    @mezgebegoitom3173 10 місяців тому +26

    እሚገርም ታሪክ....መሲ ኣቃታሎህ ይህንን ናፍቆት ተሸክማ መኖርዋ ራሱ ተኣምር ነው....እንኳን ደስ ኣለሽ መሲ. እንዲሁም ፀጋ....ኢቢኤሶችም ክብር ይገባቹኋል በርቱ !!

    • @milli12354
      @milli12354 10 місяців тому

      ወድዓደይ❤

  • @mekonnenkassie1172
    @mekonnenkassie1172 10 місяців тому +2

    እፀ እና ዮኒ እኮ እኮ ልዩ ናችሁ፡፡ እፀየማ ከባዱን ሁሉ እኮ ነው ቅልል አድርጋ ብቸኝነትን ነው ግፍፍ የምታደርገው፡፡

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 10 місяців тому +53

    የሥዴት እህት ወንድሞቼ የእረፍት እንጀራ አላህ ይስጠን🤲🤲🤲😊

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 10 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @girum1994
      @girum1994 10 місяців тому +1

      በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ

    • @saratekletekle9467
      @saratekletekle9467 10 місяців тому +1

      Amen

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 10 місяців тому

      አሚንንንን

    • @FgFg-ei7tl
      @FgFg-ei7tl 10 місяців тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @AaAa-mn7sd
    @AaAa-mn7sd 10 місяців тому +22

    “ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።”
    - ኤፌሶን 1፥2

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 10 місяців тому +81

    አይ የእኛ ነገር እኛ ውጪ፡ካለነው፡፡ሀገር ውስጥ ያሉ ሰዎች ውጭ ያሉነው የሚመስሉት አይ የእኛነገር ድካም ብቻ፡ፈጣሪ፡የእረፊት፡እንጄራ፡ይስጠን❤ እንደ እኔ ስደት ያደከማቹሁ❤

  • @salimbaby2210
    @salimbaby2210 9 місяців тому

    ፀጋዬ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ ሆደ ቡቡ ፣ እህቶችሽን ደሞ አግኝተሻል በነሱ ተጽናኝ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሆነው በርታ በይ

  • @munatube2201
    @munatube2201 10 місяців тому +257

    በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ እፎይይይይይ የምንልበት ሰው የምንሆንበትን ግዜ እግዚአብሔር ይስጠን አብሶ እኛ የማዳም ቅመሞች የሰው ቤት ጉልበታቸንን ያዛለን ያደከመን ምናርፍበት የማታ እንጀራ ይስጠን አሜንንን በሉ ከአሜን ይከራልና👍👍👍

    • @aminat4274
      @aminat4274 10 місяців тому +5

      አሚንንን

    • @shewatsehay1
      @shewatsehay1 10 місяців тому +6

      አይዞሽ ታርፊያለሽ ጠንካራ ሁኚ የኒህት በሮጠ የትም አይደርስም እግዚአብሔር ካልተጨመረ

    • @aschalchadane7618
      @aschalchadane7618 10 місяців тому +2

      አሜን 🤲

    • @muluhilu
      @muluhilu 10 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ
      @እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ 10 місяців тому +1

      አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 місяців тому +10

    እኛ ተመልካቾችኮ ሊያፈላልጉ ሲመጡ ይገኙ ይሆን አይገኙ አብረን ስንጨነቅ ተገናኝተው ስናይ ደግሞ የደስታ ለቅሶ ስናለቅስ ይገርመኛል እንኳን ደስ አላችው

  • @zebutube99
    @zebutube99 10 місяців тому +83

    ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 10 місяців тому +7

      እና ምን አገባን እዚህ ጋ ምን አፃፈህ? ይሄ የጠፉ ቤተሰቦች የሚገናኙበት እንጂ እምነት የሚሰበክበት አይደለም::

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 місяців тому

      ​@@gechkt4079እና አንቺንስ ምን አጋባሽ 😮😮😮😮

    • @RahmiYube
      @RahmiYube 10 місяців тому

      በትክክል ውደ ሱለላህ አለይህ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹የሀቢቢ ያረሱለላህ

    • @gechkt4079
      @gechkt4079 10 місяців тому

      @@alyayasenshewmolo3632 አንቺን

    • @Habibah-p3d
      @Habibah-p3d 10 місяців тому

      Selela wealhi weselm yeahabibela❤❤❤❤

  • @ህሊኡራኤል
    @ህሊኡራኤል 10 місяців тому +11

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ተገናኛቹህ እኔ ግን ትዝብቴን ላስቀምጥ እዚህ ቤተሰብ ውስጥ ኢትዮጵያን ነው ያየኋት ኦሮሞ አማራ ትግሬ አንድነታችንን ፈጣሪ ይመልስልን

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 10 місяців тому +34

    የእናት ሞት
    የእግር እሣት
    የልብ ስብራት
    የማይወጣ ቁጭት
    የዘለዓለም ፀፀት
    እህህ ነው ለዘለዓለም
    እግዚአብሔር ያጽናችሁ። ከባድ ነው።
    እንኳን ደስ አላችሁ 🎉

    • @እሙዳይመድ
      @እሙዳይመድ 10 місяців тому +3

      በጣም አዘኑ ከባድነው እናትም አባትም ባምሰት አመቴነው ያጣሗቸው አናቴ ብለው ሲጣሩ ከሠምሑ ተደብቄ አለቅሥነበር አላሕ ለጀነት ይበላቸው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 місяців тому +1

      ​@@እሙዳይመድአላህ ያጄናት ይባላቻው

    • @ዜድነኝየመቅደላዋ
      @ዜድነኝየመቅደላዋ 10 місяців тому +1

      እኔም በስደት ስከራተት እናቴን አባቴን አጣሁ ኧረ ይከብዳል ጠግቢ በልቸ ይርበኛል ሁለየ እደከፈኝ አድም ቀን ደስታ እፈቴላይ አይታይም 😭😭

    • @SemiraKassaw-m1r
      @SemiraKassaw-m1r 10 місяців тому +2

      ያለ እናት አለም ጨለማ ናት እናትን ማጣት በጣም በጣም በጣም ከባድ ነዉ ወላሂ ከሚባለው በላይ የእናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እየቆየ ይቆረቁራል እናቴ የኔ ናፍቆት አሏህ ይርሀምሽ ጀነትን ይወፍቅሽ

    • @Weloyewa-g6o
      @Weloyewa-g6o 10 місяців тому

      ​@@ዜድነኝየመቅደላዋአይዟችሁየስዴትእህቶቸ

  • @Endashawkebede
    @Endashawkebede 10 місяців тому +45

    እኔ እንዳሻው ከበደ እባላለሁ ተወልጀ ያደጉት መርጡ ለማሪያም ነው የጠፋችን እህቴ ነች ስሟ ጥሩዋ ወይምጥሩሴት አበባው ተገኔ ትባላለች ያው እሷ ተወልዳ ያደገችው ከመርጡ ለማሪያም ወጣ ብላ የምትገኝ ጅባገሰና የምትባል ቀበሌ ቦታ ነው:-መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና የኢቤስ ተከታታይ በሙሉ እንድትረዱኝ እጠይቃለሁ ቤተሰብ ተለያይታቹህ በፍለጋ ላላቹህ በሙሉ ፈጣሪ ያገናኛቹህ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 10 місяців тому +6

      ወንድሜ ebs ላይ ተመዝግበህ ቅረብ

    • @Foziyaዩቱብ
      @Foziyaዩቱብ 10 місяців тому +2

      Tamzegbe ebs

    • @fikirselemtube8992
      @fikirselemtube8992 10 місяців тому

      ​@@tigisit2534ቁጥረቸውን ግን እንዴት ነው መግኘት የሚቻለው Please ተባበሩኝ

    • @خديجه-س6ف
      @خديجه-س6ف 5 місяців тому

      አላህ ያገናኝህ

    • @Endashawkebede
      @Endashawkebede 5 місяців тому

      አሜን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 10 місяців тому +7

    ኡፍ ፀጋ የኔ እመቤት አሳዘነችኝ ቢሆንም ተስገን፣ መሲም አባቷን ያገናኛት።

  • @mywollraya
    @mywollraya 10 місяців тому +6

    ቀጣይ ሳምንት ደግሞ አባቷን እና በአባቷ በኩል አግኝታ ደስታችሁን ተካፋይ ያድርገን❤

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs 10 місяців тому +8

    በጣም ደስ ብሎኛል 😢አይ ፖለቲከኞች ይሄነ የተዋለደ ህዝብ ነዉ የምታጋድሉት😢 ልቦናአችሁን ይመልሰዉ ፈጣሪ

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 10 місяців тому +4

    እናትሽን ብታገኝ ይብለጥ ደስ ይል ነበር ነገር ግን ሰዉ ቁኑን አያልፍም እህትሽጋ ተጠያየቁ😢😢😢😢😢

  • @selamawitbeyene6452
    @selamawitbeyene6452 10 місяців тому +24

    እናስተውል ሀገራችን ኢትዮጵያ ይቺ ናት። አህቶች እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶችም ዘመናችሁ ይባረክ ስለ መልካም ስራችሁ።

  • @መሰረትአበራ
    @መሰረትአበራ 10 місяців тому +2

    ውይ እናታቸው ብትኖር ኖሮ😢 ደስታቸው ሙሉ ይሆን ነበር ህይወት እንዲህ ናት እንኳን ደስስስ አላቹ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 10 місяців тому +8

    የናታችሁን ነብስ ባፀደ ገነት ያኑርላችሁ ስለተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤!!

  • @zinabaaa6460
    @zinabaaa6460 10 місяців тому +2

    ዉይይይ እግዚአብሔር ያፅናሽ ዮንዬ ኡነት እኮ ነው አኔም ቁርጠኝ ባዉቅ ሆዴ ያርፋል የልጄን አባት ፍለጋ ebs ከመጣው ዓመት ሞላኝ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ማልቅስ ደከመኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 10 місяців тому

      አይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ ተስፋ አቴቁረጭ

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 10 місяців тому +12

    ደስ ይላል ግን ድምፁ ዛሬ ማይክ ይረብሽ ነበር ጥራት ውሽሽ በዛ

  • @zinashzeleke5038
    @zinashzeleke5038 10 місяців тому

    የኔ እናት እንደናፈቀች እናቱዋን ማጣትዋ ነው የሚያሳዝነው ግን የአምላክ ፈቃድ ነው!

  • @natantube-qp7th
    @natantube-qp7th 10 місяців тому +4

    Yonas your are real human being i swear

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው 10 місяців тому +9

    አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ በአንድ በኩል እንኳን ደስ አለሽ መሳይ እህትሽን እና ማንነትሽን አግኝተሻል በዚያ ላይ ቁርጡን አውቀሻል በርች የእናታችሁ ነፍስ እንድትደሰትት እናተ በፍቅር ተሳሰቡ ❤

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 10 місяців тому +4

    አይ ኢትዮዽያ አንዳንዶቹ የጠፋችዉን እናታቸዉን ይፈልጋሉ አንዳንዶቹ ደግሞ እናታቸዉን ከሠሩት ቤታቸዉ ካረጁበት ሠፈራቸዉ በመጦሪያቸዉ ሰአት አዉጥተዉ ሜዳ ይጥላሉ። እምዬ ኢትዮዽያ ምነዉ እንደዚህ ዝብርቅርቅ ያለ ነገር የመጣብሽ ለምን ይሆን?😢😢😢

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
    @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 10 місяців тому +51

    ይመሳሰላሉ ደሞ እናቷ በህይወት ቢኖሩ ጥሩ ነበር ያሳዝናል 😢

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 10 місяців тому +1

      እግዚአብሔር ያጽናሺ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 10 місяців тому +6

    የኔማሮች አልቅሳችሁ አስለቀሰችሁኝ😢😢 እኩዋን ደስአላችሁ❤❤ እናትሺን ብታገኘደስይልነበረ በቃሂወትደዚህነች

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 10 місяців тому

    ተጠባብቃቹ ዳንሱሰ ይቅር መልካም የቤተሰብ ቅልቅል ብለናል።

  • @Waynishettube
    @Waynishettube 10 місяців тому +8

    እንኳን ደስ አላችው ❤❤ እስት እናቱን በስደት ሆኖ የአጣ. በላይክ እፍፍፍፍፍ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢

  • @BesratMuleta
    @BesratMuleta 10 місяців тому

    ህንኳን ደሳላቹ የሰው ደስታ እንዴት ያስደስታል በመድሀኒያለም ተባረኩ

  • @abdushamil5680
    @abdushamil5680 6 місяців тому

    ዋዋዋዋ ኢቢ ኤ ስ እባካቹ ስልካቸውን የሚያቅ ካለ ሼር አድርጉ

  • @tenagnemekonnen6687
    @tenagnemekonnen6687 10 місяців тому +4

    ሁልጊዜ እናት በማትገ
    ኝበት ሁሌም ከሰዎቹ በላይ አለቅሳለሁ

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 10 місяців тому

    ዮኒዬ ትለያለህ ፀዲዬ ሳቅሽ ይለያል የአስፍዬ ነገር ግን በጣም ብዙ አጎደለብን አሁንም እግዚአብሔር ያጽናናችሁ በጣም ከባድ ነው በርቱ

  • @tsegitigisetu7408
    @tsegitigisetu7408 10 місяців тому +12

    ሰል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የምስገን አሜን 🙏🥰 eski👍አርጉልኝ

    • @girum1994
      @girum1994 10 місяців тому +1

      በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 10 місяців тому +18

    አማራና ትግራይ ተጣልቶ የማይራራቅትልቅ ቤተሰብ ነው አላህሰላሙንያምጣልን❤❤❤

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 10 місяців тому +6

    እኳን ደሰ ያለሸ እህት ማሻአላህ ልጆችሸን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሸ የሴት ልጅ እናት መሆን ደሰ ይላል እኔም የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝ እሰኪ አላህ ያሳድግልሸ በሰላም ያገናኝሸ በሉኝ 😢😢😢ልጆች እወዳቸዋለሁ ናፍቃችሁኛል ኒቱም ተዘጋብን አይ ያማራ ሄዝብ ጭቆና በዛ

    • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
      @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 10 місяців тому

      አላህያሳድግልሺሀቢቢቲእኔስአልታደልኩም
      በሰውሀገርልጀንአጣሁ

    • @meremamerema7164
      @meremamerema7164 10 місяців тому

      @@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ አይ ዞሸ እማ ካላህ ተሰፋ አይቆረጥም

    • @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
      @ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 10 місяців тому

      @@meremamerema7164 ኢሻአላህ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 10 місяців тому +2

    ebsሶች ቃል አጣውላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ትለያላችሁ❤❤❤❤ፀጋና መሰረት እንኳን ደሰ አላችሁ❤❤❤

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 10 місяців тому +5

    እኛ የመዳም ቅመሞቺ ሲለቅሡ አልቅሰን ሲደሰቱ ተደስተን🌹🌹🌹🌹🌹😭😭😭😢😢😢😢😢😢

  • @MyJESU
    @MyJESU 10 місяців тому +3

    Yonas I have big respect for you 🙏🏽❤️ you take her bag pack and carry , your kindness is amazing , may God blessed you and your family ❤

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn 10 місяців тому +3

    እልልልልልልል ደስ ሲሉ አባትዋ እባክህን አለሁኝ በል

  • @enanu7590
    @enanu7590 10 місяців тому +6

    እንኳን ደስ አላችሁ እናታችሁ በህይወት ባትኖርም መገናኘታችሁ ደስ ይላል

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 10 місяців тому

    ምነዉ እንም እህቴን በሂወት በጋኘሁት በስደት ላይ እያለሁ ነዉ መርዶ የነገሩኝ እና ሁል ጌዜ እግዚአብሔር ምነዉ በሂወት ብታኖርልኝ እያልኩ ፈጣሪን እጠይቃለሁ አሁንም ድረስ እት አማቾች ሳይ ምነዉ ለእኔም ባረገል እላለሁ እና እባካችሁ እህት አማቾች ተዋደዱ እንካን ደስ አላችሁ ያልተገናኛችሁ ደግሙ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ❤

  • @abdusalo1244
    @abdusalo1244 10 місяців тому +7

    ኢቢየሶች አንዳንዴ ትንሽ መርዶ ነገር ካለበት ሙዚቃ ባትጠቀሙ ደስ ይላል።በተረፈ ጥሩ ተግባር ነው በርቱ በተለይ ዬኒ ብሮ

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 10 місяців тому

    ቁስልያለበት ስው ሁሌ ስሎኞችንሲያይ ሁሌ እዳነባነው😢😢😢😢

  • @RachelRobel
    @RachelRobel 10 місяців тому +2

    I just see my family I am very happy for you

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 10 місяців тому +3

    ኢቤሶች አላህ እድሜና ጤና እብስቶ ይስጣችሁ የተገናኛችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ🎉

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 10 місяців тому +20

    ውይ ሞታለች እኔ አፈር ልብላ 😢😢😢😢
    አይዞሽ የጎንደር ሰው ከወደደሽ ሟች ነው አያትየው ቤታቸውን ለፀጋ እናት ሊያወርሱ ነበር ነፍሷን ይማረው።

    • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
      @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 10 місяців тому

      ግፍኛ የዉረሱ ነገረ😂😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 місяців тому

      ​@@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ😂😂😂😂😂

    • @NeHase16
      @NeHase16 10 місяців тому +3

      ጎንደር የኢትዮጵያን ጫንቃ የተሸከመች ክፍለሀገር 🥹🥹💚💛❤️🥰🥰

  • @geremewlideti1784
    @geremewlideti1784 10 місяців тому +2

    አቦ አሪፍ ነው ካጣቹሁት ያገኛቹሁት ይበዛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህት ሽፋን ስላገኝሽ

  • @HawaSIED
    @HawaSIED 10 місяців тому +10

    አይይይ አተ ሞት ጨካኙ እኔን ያየው አየሽ ከናቴጋ ብዙ ህልም ለመኖረ ከሥደት ትመለሥ አውረተን ተጫውተን ጨካኙ. ሞት ቀማኝ. በድገት ብቻየን አሥቀረኝ 😭😭😭😭😭😭 በሠው አገረ😭😭 ሞት. ልቤን ህልሜን እኔነቴን ቀማኝ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 10 місяців тому

      Ayezoshe.hulume.yehedale seberuneyesteshe

    • @HalimaAhmed-w8w
      @HalimaAhmed-w8w 10 місяців тому

      አላህ ሱብሩን ይሰጥሺ

    • @HawaSIED
      @HawaSIED 10 місяців тому

      @@nefisasemane አሚን ሞት አገቴን አሥደፍኝ ወላሂ

    • @HawaSIED
      @HawaSIED 10 місяців тому

      @@HalimaAhmed-w8w አሚን ትዝታ መጥፎ ነው ምነው ጠፍታብኝ በፈለጉዋት ወላሂ. አድቀን እንገናኛለን ብየ ተሥፋ አደረግ ነበር. ግን ሞት ጨካኙን ምንአደረገዋለሁ. ቀማኝ

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 10 місяців тому

      አብሽር ውዴ❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 10 місяців тому +1

    😢😢😢ፈጣሪ ፅናት ይስጣቹ ለእናንተ ደሞ እንኳን ደስስ ኣላቹ ሰላማቹ ይብዛ❤❤🎉

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው በህይወት ለሌሉት እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በጻድቃን ተርታ ያሳርፍልን 🙏

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 10 місяців тому

    እንኳንደስ አላችሁስ እናትሽ እግዚአብሄር ያፅናሽ

  • @alomhossen7565
    @alomhossen7565 10 місяців тому +13

    ❤❤❤❤❤❤እንወዳችኃለን፡እባካችሁ፡ለሳዉዲእስርቤት፡ለሚሰቃዮ፡ወገኖቻችንድምጥ፡ሁንልንእባካችሁ፡

    • @girum1994
      @girum1994 10 місяців тому

      በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 10 місяців тому +11

    ትንሺቱ፡ታላቅ፡ትመስላለች፡እንኳን፡ደስ፡ያላቹሁ🎉❤

    • @girum1994
      @girum1994 10 місяців тому

      በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ

    • @milli12354
      @milli12354 10 місяців тому

      የኑሮዋቸው ሁኔታ እይ እንጂ ፣፣ትልቋ ቱርክ ተንደላቃ ነው ምትኖረው ትንሿ ትግራይ ኣብሶ ያሁሉ ጦርነት ረሃብ ጭንቀት ኣሳልፋለች

  • @bmm72
    @bmm72 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስ አላችሁ

  • @mekdesgeberdin1417
    @mekdesgeberdin1417 10 місяців тому +6

    ደስታ ሀዘን ሁለቱም እኩል ናቸው አመጣጥነን ስንይዛቸው ጥሩ ነው
    ሲጥጨፉሩ እንደገንና አስለቀሱኝ
    እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ephraimhailu8329
    @ephraimhailu8329 10 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ebs!!! ደስ ይላል በጣም

  • @Genet-vz3bh
    @Genet-vz3bh 10 місяців тому +2

    እህትሽን ስላገናኘሽ ፈጣሪ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ በእናትሽ ሞት በጣም አዝኛለሁ እግዛብሄር ያፅናሽ በጣም ደግሞ ደስ ትላላሽሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ተባረኩ

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 10 місяців тому +3

    በጣም ደስ ይላል የናትሽን ነፍስ ይማር

  • @OmeOme-s6o
    @OmeOme-s6o 10 місяців тому +27

    አጎቴ ሸምሱ አወል ሙክታር ዬት ነህ በኢትዮ ኤርትሪያ ናዝሬት በአሰሳ ግደጅ የሄዳችሁ ተባባሩኝ የተወለደው ስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ነው እባክህን አጎቴ እኔ የወንድምህ ልጅ ነኝ ሰዎች ሲገናኛኙ በተስፋ እየጠበኩህ ነው

    • @Almiab
      @Almiab 10 місяців тому

      fetare yagnghu ayzoki

    • @OmeOme-s6o
      @OmeOme-s6o 10 місяців тому

      አሚንንን

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 10 місяців тому

      አላህ ነብይና ዩሱፍን ካባታቸዉ ነብዩላህ ያእቁብ ከ40 አመት በሁዋላ ያገናኘ ጌታ በሰላም ያገናኛችሁ😢😢😢😢

    • @natateabebe6815
      @natateabebe6815 10 місяців тому +1

      አንተ የት ነክ ኤርትራ ነክ?

    • @OmeOme-s6o
      @OmeOme-s6o 10 місяців тому

      @@reyuyenu340 አሚንንንን ያረብ

  • @ኢዩቲኢዩቲ
    @ኢዩቲኢዩቲ 10 місяців тому +1

    የኔወንድም ግን እውነት ሞተህነው😢
    ምናለ ላንደ ባየሁህ እናትህ ልትሞትነው

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 10 місяців тому +10

    እንኳን ደስ አላችሁ❤❤

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ህዝብ የሚከፋፍሉትን ልብ ስጣቸው 🙏
    አያችሁ እንዴት እንደተሳሰርን መለያየት ከቶ አይሆንልንም ።
    ጥቅመኞች እባካችሁ ይቅርባችሁ ።

  • @ወሎዬዋ-የ5ፀ
    @ወሎዬዋ-የ5ፀ 10 місяців тому +8

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤😢

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 10 місяців тому +5

    የናትሞት ሁሌምእሳትነው😢😢😢

  • @farhjamal-vx4ic
    @farhjamal-vx4ic 10 місяців тому

    እነት የሌለው ስለነት በተነሰ ቁጡር ህጠ ፈንተው መልቀስ ነው አብረቹ አለቀስኩኝ😢😢😢😢

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 10 місяців тому +4

    እንኳን ተገናኛችሁ እናንተ አምላክ የፈቀደውን ነው የሚያደርገው ።

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 10 місяців тому +1

    ወይ የኔ እህት አይዞሽ እንኳንም እህትሽን አገኝሽ በርቺ😢😢😢

  • @abekebe8712
    @abekebe8712 10 місяців тому

    እውነት ነው የእናትን ማጣት ከባድ ነው መፅናናት ይስጣቹ ግን ባገኘሻት እህትሽ ተፅናኚ

  • @dmmksa8345
    @dmmksa8345 10 місяців тому +9

    ኣቀዲሙ ንብዓት ዝመፀኒ ነገርስ😢

  • @emebetwondimu8418
    @emebetwondimu8418 10 місяців тому +1

    የሰፈሬ ልጆች አልተቻላችሁም ደመቻችሁ

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 10 місяців тому +3

    እደዝሕ ተቀላቅለን ተዋልደን በዘርኝነት ተበረዝን ያሳዝናል

  • @MelikaMmelikam-f2y
    @MelikaMmelikam-f2y 10 місяців тому

    ይገርማል አስመራ ዉቅሮ ጎደር ባሀር ዳር አዲስ አበባ በቅርብ ቀን ደግሞ ወለጋ እግዛብሔር ይመስገን ዘር ይብዛ

  • @HelenMerawi
    @HelenMerawi 10 місяців тому

    እረ በማርያም እዴት መመዝገብ እደሚቻል ንገሩኝ አባቴን ልፈልግ 15 አመት ሆነው ከጠፋ እዳታልፉኝ በመዳንያለም 🙏🙏🙏😢😢

  • @DengleMemekaye
    @DengleMemekaye 10 місяців тому

    አብይ ጉድህ ፈላ
    ebs እናመሰግናለን
    እነ ዮኒና ፀጊ እንወዳችኋለን

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 10 місяців тому +2

    Congratulations beautiful lady. I’m so happy for you from Asmera Eritrea 🇪🇷

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 10 місяців тому +3

    እኔም ወርፍ ልዛ እስኪ ሁልጊዜ ከማነባ እግዚአብሔር ሊያገናኝኝ ይችላል.

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 10 місяців тому +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj 10 місяців тому +1

      እግዚአብሄር ይርዳሽ እህት

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 10 місяців тому +1

      እግዜአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @በቀል
    @በቀል 10 місяців тому

    አይዞሽ እህትሽ እንደናትሽ ትሁንልሽ አላህ ቀሪ ጊዚያቹን በደስታ የምታሳልፉ ያርጋቹ ።

  • @emetieabebe3468
    @emetieabebe3468 10 місяців тому

    የኔዉድ እህት ትንሽቱ እንደእናት እሆንላታለሁ አለች አጀቴን በላችዉ 😢😢😢😢

  • @zemenaysheferaw1564
    @zemenaysheferaw1564 10 місяців тому

    እንኳን ደሰ አላችሁ።
    ትዜ ስላየሁሽ ደሰ ብሎኛል

  • @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
    @ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ 10 місяців тому +4

    እህ አይይይ እንደው ለሴት ልጂ ሱሪ ጌጡ ቢቀርባችሁስ እንደው ቀሚስነበር የሚያምርባት

    • @Werke-oi6hj
      @Werke-oi6hj 10 місяців тому

      ሰው ከበግ ወደፍየል ሄደ በማን እድል ቀሚስ እኔራሱ ቅጥልል ነው የምለው

  • @zenebewendmsisha3586
    @zenebewendmsisha3586 10 місяців тому +2

    Wow.
    Kidamea kese-at you are write the sign of unity for our community.
    Thanks

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 10 місяців тому +1

    Ebstv staff bless you fantastic job

  • @afewerkiaregai2869
    @afewerkiaregai2869 10 місяців тому +2

    ደስታ ከምንጩ ማለት ከ ebs እንኳን ደስ ኣላቹ

  • @WanshtZudo
    @WanshtZudo 10 місяців тому

    እኳን.ደስ.አላችሁ.እህትም.እናት.ነች.ፈጣሪ.ያበርታሺ

  • @dao-107
    @dao-107 10 місяців тому +5

    የጎንደር ሰው❤

  • @sadahussen6004
    @sadahussen6004 10 місяців тому

    የአላህ አር ይህ ዘርኝነት ጠፍቶ ምናለ እደዲሮው አዲ ብንሆን😢😢😢