Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Thank you 🥰🤩how often should you wash your hair per month
*ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን ጸጉርሽ ልዩ ነው የበለጠ እያማረበት ነው*
Ba coconut እነ Ba olive oil አንድ ላይ መሰረት ይሄቸላል?
አሜንንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን
በተፈጥሮው ልዩ ነው ፀጉርሽ እህቴ የኔ ከመሳሳቱ አጭርና ረጅም ሆኖብኝ ቆረጥኩት 😣😣
መታጠብ አያስፈልገውም?
እኔ ኮኮናቱ አልተስማማኝም olive oil ልጠቀም ብዬ ግን እናት olive oil ሽበት ያለበት ሰው ቢቀባ ያበዛል ይባላል ምን ያክል እውነት ነው
በናትሽ የኔ እህት ያሳየሽው ኮኮናት እኔ ስጠቀመው ጭንቅላቴን በጣም ያሳክከኛል ድንገት ደረጃ ካለው ግለጭልኝ
እሬት ጄል የሚወጣው አይነቱ ይለያል? እኔጋ ያለው ጄሉ ሰፈቀፈቅ ውሃ ነገር ይወጣዋል ።
👍👍❤️❤️❤️👍አመሰግናለሁ, እህቴ,,
Yekerta wede xiqure azemude kelelenye mene mareg alebenye
መቼ ይጣባል ስንት ሰአት ነው የሚቆየው ቅባቱ?ወይስ ችግር አለው ሳይንታጠብ ብንተው እህት??
ጥቁር አዝሙድ ፀሀይ ላይ ምች አያስመታም?
❤❤❤Amen amen
እውነት በጣም ለውጥ አለው እኔ ምጠቀመው በኦልቭ ኦይል ነው
Ameen🥰🥰
ማሻላህ,
ለስንት ደቂቃ ነው የምንቆየዉ???
ሁለት ቀን አቆይው
@@tube-gn3mx ድምፅአይሠማም
በተፈጥሮ የተሰጣችሁ ነው ለፋሁ ምንም መላ የለውም ፀጉር ከእብርት ነው ብላለች አያት እኔ ፀጉሬ እረጅም ነበር አሁን ግን በቀለም እና በኘርም ተበላሽቷል አልቋል ምንም ባረገው አይመለስም
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ የኔም ፀጉር ኢትዮ ጥሩ ነበር ሳኡዲ ግን በሳም እረገፈብኝ በጣም ተመልጧል አንድ ሰሞን ስንከባከበዉ ይመለሳል ተወት ሳደርገዉ እልም ብሎ ይጠፋል እና ከማዳም ስራ ጋር ምን ላድርገዉ እሱን ብቻ አልንከባከብ ሆ😁😁
@@user-Weynua ስትከባከቢው ከተሻለው ተከባከቢው የእኔ ከብዛት ቁመቱ ማሻ አላህ ነበር ፕርም ብዛቱን ጨረሰው ስቶወው ከታች ያለው ጭድ ሆነ ጫፍ ጫፊው ይበጣጠሳል አለቀ እና ደግሞ አንድ ግዜ በጣም ቆስሎብኝ በጨው እና ሎሚ ሰባት ቀን እየተቀባሁ ታጠብኩት እረገፊ አሁን ብለው ብለው እቢ አለ አከላት ባዳ ነው
@@aminamohammed3808 ሀቢብቲ ጨዉና ለይሞኑማ በጣም ይጎዳዋል እኔ በጣም ያሳክከኛል እና አንድ ቀን ተቀብቼዉ በአንድ ቀን ነዉ የተበጣጠሰብኝ።ግን አይዞሽ ከኬሚካል ነፃ የሆኑ ነገሮችን ተጠቀሚ ሊመለስ ይችላል ተስፋ እንዳትቆርጪ
እኔሚ እየተጠቀሚኩት ነው ጊን ወሀው አደረቀብኚ
በርቺእህትደምሪኝአድስጀማሪነኝ።ቤተሰብእንሁን
በጣም, ነው, ማመሰግነው, እህቴ, ለውጥ, አየው, ወላሂ,
😘😘😘
ዋውውውው🌹🌹💯
👍👍👍👍💋💋💋💋❤
👍👍👍👍❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
👍
Tnx ወዴ ሊሞክረ አበውቂሸ ለወ መሬ🦡🙏
ኮኮናት ፈሳሽ ብቻ ነው የሚሆነው
🤲🤲🤲🤲👂👈❤❤❤❤❤❤
Thank you 🥰🤩how often should you wash your hair per month
*ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ከልብ እናመሰግናለን ጸጉርሽ ልዩ ነው የበለጠ እያማረበት ነው*
Ba coconut እነ Ba olive oil አንድ ላይ መሰረት ይሄቸላል?
አሜንንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን
በተፈጥሮው ልዩ ነው ፀጉርሽ እህቴ የኔ ከመሳሳቱ አጭርና ረጅም ሆኖብኝ ቆረጥኩት 😣😣
መታጠብ አያስፈልገውም?
እኔ ኮኮናቱ አልተስማማኝም olive oil ልጠቀም ብዬ ግን እናት olive oil ሽበት ያለበት ሰው ቢቀባ ያበዛል ይባላል ምን ያክል እውነት ነው
በናትሽ የኔ እህት ያሳየሽው ኮኮናት እኔ ስጠቀመው ጭንቅላቴን በጣም ያሳክከኛል ድንገት ደረጃ ካለው ግለጭልኝ
እሬት ጄል የሚወጣው አይነቱ ይለያል? እኔጋ ያለው ጄሉ ሰፈቀፈቅ ውሃ ነገር ይወጣዋል ።
👍👍❤️❤️❤️👍አመሰግናለሁ, እህቴ,,
Yekerta wede xiqure azemude kelelenye mene mareg alebenye
መቼ ይጣባል ስንት ሰአት ነው የሚቆየው ቅባቱ?ወይስ ችግር አለው ሳይንታጠብ ብንተው እህት??
ጥቁር አዝሙድ ፀሀይ ላይ ምች አያስመታም?
❤❤❤Amen amen
እውነት በጣም ለውጥ አለው እኔ ምጠቀመው በኦልቭ ኦይል ነው
Ameen🥰🥰
ማሻላህ,
ለስንት ደቂቃ ነው የምንቆየዉ???
ሁለት ቀን አቆይው
@@tube-gn3mx ድምፅአይሠማም
በተፈጥሮ የተሰጣችሁ ነው ለፋሁ ምንም መላ የለውም ፀጉር ከእብርት ነው ብላለች አያት እኔ ፀጉሬ እረጅም ነበር አሁን ግን በቀለም እና በኘርም ተበላሽቷል አልቋል ምንም ባረገው አይመለስም
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ የኔም ፀጉር ኢትዮ ጥሩ ነበር ሳኡዲ ግን በሳም እረገፈብኝ በጣም ተመልጧል አንድ ሰሞን ስንከባከበዉ ይመለሳል ተወት ሳደርገዉ እልም ብሎ ይጠፋል እና ከማዳም ስራ ጋር ምን ላድርገዉ እሱን ብቻ አልንከባከብ ሆ😁😁
@@user-Weynua ስትከባከቢው ከተሻለው ተከባከቢው የእኔ ከብዛት ቁመቱ ማሻ አላህ ነበር ፕርም ብዛቱን ጨረሰው ስቶወው ከታች ያለው ጭድ ሆነ ጫፍ ጫፊው ይበጣጠሳል አለቀ እና ደግሞ አንድ ግዜ በጣም ቆስሎብኝ በጨው እና ሎሚ ሰባት ቀን እየተቀባሁ ታጠብኩት እረገፊ አሁን ብለው ብለው እቢ አለ አከላት ባዳ ነው
@@aminamohammed3808 ሀቢብቲ ጨዉና ለይሞኑማ በጣም ይጎዳዋል እኔ በጣም ያሳክከኛል እና አንድ ቀን ተቀብቼዉ በአንድ ቀን ነዉ የተበጣጠሰብኝ።
ግን አይዞሽ ከኬሚካል ነፃ የሆኑ ነገሮችን ተጠቀሚ ሊመለስ ይችላል ተስፋ እንዳትቆርጪ
እኔሚ እየተጠቀሚኩት ነው ጊን ወሀው አደረቀብኚ
በርቺእህትደምሪኝአድስጀማሪነኝ።ቤተሰብእንሁን
በጣም, ነው, ማመሰግነው, እህቴ, ለውጥ, አየው, ወላሂ,
😘😘😘
ዋውውውው🌹🌹💯
👍👍👍👍💋💋💋💋❤
👍👍👍👍❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
👍
Tnx ወዴ ሊሞክረ አበውቂሸ ለወ መሬ🦡🙏
ኮኮናት ፈሳሽ ብቻ ነው የሚሆነው
🤲🤲🤲🤲👂👈❤❤❤❤❤❤