በ10 ደቂቃ ጉስቁል ያለ ፊት እንደ ፅጌረዳ አበባ 🌹 ፍክት የሚያደርግ ውህድ በቀላሉ ቤት ውስጥ የሚሰራ📌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 193

  • @zemenawit
    @zemenawit  3 роки тому +24

    ሰላም ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ፣ ቸርነት የማያልቅበት ፈጣሪ ይኸው ለዚች ቀን በሰላም አደረሰን ፣ እንደ ሁልግዜ ለማየት እንዲረዳችሁ በቁጥር አስቀምጬዋለው ቁጥሩን በመጫን ተመልከቱት ፣ መልካም ቀን ይሁንላችው💝
    0:00 መግቢያ
    0:58 የዛሬው ውህድ የሚሰጠን ጥቅም
    1:55 ክሊንዝር ለመስራት የሚያስፈልገን
    2:24 ትክክለኛ የክሊዘር አጠቃቀም
    4:28 እስክራብ አሰራር
    6:37 የፊት ማስክ አሰራር
    7:58 ማስኩን አጠቃቀም እና ማወቅ ያለብን ነገር
    8:53 ማድያት በማጥፋት የታወቀችው የቆዳ ባለሙያ
    11:23 በጣም የወደድኩት ሊፕስቲክ
    13:23 ምስጋናዬ ይድረሳቹ🥰❤
    .
    🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
    🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
    እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
    🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
    🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
    🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
    🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
    📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
    🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
    🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
    የ Instagram channel
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
    Website. Qusaqus.com
    ስልክ +251944032449

    • @sarongebreslassie5235
      @sarongebreslassie5235 3 роки тому

      Selam endeat nesh shinbira kalagegnehu aja bite kemis?

    • @እሙኸይስ
      @እሙኸይስ 3 роки тому

      በፈጠረሸቃልየላናግርሸእፈልጋለሁ

    • @እሙኸይስ
      @እሙኸይስ 3 роки тому

      በምንድነውየማገኝሸ

    • @selesele5099
      @selesele5099 3 роки тому

      ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔ ቆንጆ❤❤

    • @tigistayele8631
      @tigistayele8631 3 роки тому

      yene konjo silemitadergilen negerochi egziyabher yistesh,gn ebakshi ande neger liteyikesh ene mnm ayinet moisturizer ena sun screen tetekme alawkem,ena yebegur tebasa alebign ena mn ayinet moisturizer ena sun screen letekem ebakishi gera gebitogn new yene wed please replay

  • @Habebetoube
    @Habebetoube 3 роки тому +7

    🤲ያ ﭐﻟﻠَّﻪَ 🤲ጠቃሚ እውቀትን መልካም አንደበት 🤲ቅን ልቦናን🤲የሰውን ሳይሆን የራሳችንን ጉድለት የምናይበት አይን ስጠን 🤲 🤲አሚን 🤲ያእላሂ ፖሮፈይል በማከት ሰብ የርጉ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Amen amen thank you 😊 🙏 🙌

  • @zenabechshiferaw7106
    @zenabechshiferaw7106 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በሁሉም ነገር ስወድሽ

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 3 роки тому

    Betam konjo. Sis gen lemen yahel deqiqa new yemejemeriawen wehed yeminakoyew? Enamesegenalen.

  • @kidistregasa9144
    @kidistregasa9144 3 роки тому

    Betam enameseginalen kalye selamishin yabzaw

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +3

    እልል አንደኛ ነኝ ደስ ብሎኛል 😍😍😍😃😃 አይቼ እመለሳለሁ
    ቃል ውብብብብብብብብብብብብብ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው እውነትም 🌷ፅጌሬዳ ነው የሞያስመስል
    አመሰግናለሁ👏👍👍💕🌷🌷🌷🌷

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you haniyee yene konjo ❤ 😘 💖

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому +1

    ቃልየ እንደ ሁሌ በጣም ምርጥ ነው።
    ያንቺ አንድ ሚጣል ነገር እስከ ዛሬ አላየሁም
    በብዙ ተባረኪልኝ። Love you konjo ❤️🙏

  • @mayamakayla9367
    @mayamakayla9367 3 роки тому +1

    I love it everything is natural!!
    My under eyes deck Definitely I’ll try it thank you 🙏🏽 You are beautiful inside and outside🤩

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +1

    Watching ቃልዬ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +1

    ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን 😍💯

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you my dear ❤ 😘

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 3 роки тому

    Thanks yana konjo edateko edamwadesh .

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому +2

    ቃልዬ በጣም ልዩ ውህድ ነው በዛ ላይ ቀላል ነው እናመሰግናለን እጠቀመዋለሁ 👌👌👏ሼር❤🙏

  • @kidestworkua4624
    @kidestworkua4624 3 роки тому

    ቃል በጣም እናመሰግናለን

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +1

    Fabulous as always 🤗😘😘

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 3 роки тому

    Wawwww Asyyyyy Thanks so much ❤ ❤❤🇪🇷❤❤❤👩‍🎓

  • @zahrabultitube6692
    @zahrabultitube6692 3 роки тому

    inamasaginalen💐😘

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 3 роки тому

    ቃልዮ ሁሌም ፈትሸን የምትንከባከቢበት የምትጠቀሚያቸውን ነገሮች ሁሉ አሰገራሚ ናቸው እኔም እየማከርኩት ነው

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 роки тому

    እንካን ደህና መጣሽ ቃልዬ ዋው ምርጥ ነው እናመሰግናለን ውዴ 💖

  • @almazzewdu2639
    @almazzewdu2639 3 роки тому

    ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 3 роки тому

    Wow arefe naw esti emokerawalaw Thank you

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 роки тому

    Thank u dear

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 роки тому

    ቃልዬ በጣም ተመስጬ ነው የተከታተልኩሽ ሞክርዋለሁ በርቺልኝ👍👍👍🙏

  • @bezakebede6562
    @bezakebede6562 3 роки тому

    እንዴት ነሽ ዘመናዊት በጣም አሪፍ የፊት እንክብካቤ ነው የምትስጭን ሁሌ አመስግንሻለው አሁን እኔ የተቸገርኩት ፊቴ ደም ይመስላል በተለይ ጉንጮቼላይ ምን ማድረግ አለብኝ እባክሽ ንገሪኝ እባክሽን

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 роки тому

    እንደተለመደው ምርጥ ስራ በርችልኝ ቃልዬ

  • @feyselkemal4323
    @feyselkemal4323 3 роки тому

    ቃል betem mrt nesh sensitive dry skin new yelgn eskh mn tygnalsh ena shfta ywtebgnal eskh mela beyw demo betem gobaz nash

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ።

  • @Hana-jb8se
    @Hana-jb8se 3 роки тому

    Thanks ❤️

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому

    ስላም ቃልዬ ፊትሽ መቸም ቱቱ ብያለህ 🤣በጣም እናመስግናለን ሁሉንም ወድጀዋለሁ ግዜሽንም ወስደሽ ይዘሽንም ስለወጣሽ እናመስግናለን እህቴ 👍🏾👌🏾💯💝

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 роки тому

    Yene konjo betam enamesegnalen gobez nesh

  • @papihase4608
    @papihase4608 3 роки тому

    Mar(honey) sinaderg shibet aye metam sis
    Kezi befit la hair aderge shiber metabign

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 3 роки тому

    ቆንጆ ዘዴ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 роки тому

    እናመሰግናለን ቃልይ

  • @semyteddy2260
    @semyteddy2260 3 роки тому

    Thank you sistu 🙏

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 3 роки тому

    Thank you yene mar ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 роки тому +1

    Wow it’s amazing thank you so much 🙏💚💚💚

  • @salme4126
    @salme4126 3 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Amen amen yene konjo 💝

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 роки тому

    ሁሌም ምርጥ የኔ 1ኛ ሺቲሽ ደግሞ ስታምር ነገ እሞክራለሁ እንደ ሁሌውም ውድድድድድ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому +3

    ቃልዬ ቆንጆ ምርጥ ውህዶች ናቸው ሁሉኑም ወድጃቸዋለው ፋትሽን ፋ አድርጎታል❤️🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Thank you sis 😘 💓

  • @natiyoutub502
    @natiyoutub502 3 роки тому

    Thank you

  • @amirakemal5525
    @amirakemal5525 3 роки тому

    Masha allah yne wedd wubb nesh enodshalen enameseginalen

  • @hanimatiwos1913
    @hanimatiwos1913 3 роки тому

    ቃልየ በጣም እናመሰግናለን የኔ ፀጉሬ ፍሬዝ ነው እና እስትሬት ተሰርቸ ወድያው ይጠቀለላል እና ፍሬዝ ፀጉር ኮንትሮል ሚያደርግ ሲረም ብትነግሪኝ እባክሽ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 3 роки тому

    thank you Kale

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 3 роки тому +1

    የኛ ቆንጆ እህት ዛሬ የምታምር ህንድ መስለሻል ከነ ልብስሽ 😍 ኑሪልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Really going to boliwood 😁🥰🥰🥰

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 3 роки тому

    Tebarki kalye konjo

  • @NasSolo
    @NasSolo 3 роки тому

    አሪፍ ነዉ ከቆዳ ቆዳ ይለያያል👍👍

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 роки тому

    Watching kalye ❤️

  • @alemkinde861
    @alemkinde861 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ በጣም ሀረፍ ነገር ነዉ ያሳየሽን

  • @hanadegefa9772
    @hanadegefa9772 3 роки тому

    Thanks kale konjo u ar amazing

  • @emus323
    @emus323 3 роки тому

    Today’s treatment you shared wz us was easy peaz and beneficial skincare treatment. As always you are the best and my #1.💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому +1

      Thank you so much emuyee🥰🥰

  • @aynadisbete5714
    @aynadisbete5714 3 роки тому

    Letechemadede fit min timemirignalesh

  • @neamagualasmara175
    @neamagualasmara175 3 роки тому

    Good job

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 3 роки тому

    Thank u ቃሊቲዬ😘😘😘

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 3 роки тому

    Kaliye, Addis Ababa steamerun yete nw yemagenew. Thanks for your share.❤❤❤

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 роки тому +1

    ቃልዬ ቆንጆ እናመሰግናል ❤️❤️❤️
    I love nude color lipstick 💄 and it’s perfect your lips 👄.

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому +1

      በቃ am only going to use this from now on 💝🙃😁🥰

  • @habaaboo208
    @habaaboo208 3 роки тому

    Thank you for sharing! Mitinun kalagegnan le chicken yemintekamawn power yhonal inde?

  • @soretiaselam9313
    @soretiaselam9313 3 роки тому

    Leijochina xatochi medreqina meshebsheb ....bitasayin

  • @selesele5099
    @selesele5099 3 роки тому

    ቃልየ የኔ ፍቅር እኳን መጣሽልን ❤❤

  • @-yesetochguada
    @-yesetochguada 3 роки тому

    ምርጥ ነሽ

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 3 роки тому

    በጣም አሪፍ ግን ምን ይላሉ መሰለሸ steam በባዶ አርጎ ከዛ ግብአቶቹ መጠቀም እስቴ Check አርጊ ደግሞ steam not more than 15 min. Other wise it will make your face dry. 🙏🏽

  • @azebtadesse7147
    @azebtadesse7147 3 роки тому

    እናመሰግናለን የሚያምር ፊትትት ታድለሽ

  • @boontuuhuundeessa5274
    @boontuuhuundeessa5274 3 роки тому

    Qaliye selm lanchi yuhuni yen konjo
    Iskimu yeti new migenyw eni Dubai neyi pelsi negrnyi eski😍😍

  • @sabontuwalagga315
    @sabontuwalagga315 3 роки тому

    benatish endahu fit yemeywofir ngr kawakesh eski negaregn pls🙏🙏🙏🙏

  • @kedjaked8355
    @kedjaked8355 2 роки тому

    Please zemenawte tsegure betam keredada new yehone neger beyegn

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 3 роки тому

    የኔ መልካም እጅግ እናመሰግናለን

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 роки тому +4

    ሁሌም ባንቺ ሞራል እነቃቃለው , በጣም ነው የምውድሽ የማከብርሽ የኔ ቆንጆ ❤️🙏🏽

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому +1

      Love you too my dear 💖 💕 😘

  • @lilya5122
    @lilya5122 3 роки тому

    Blessed and beautiful woman ❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Liyee thank you 😊 🥰🥰🥰🥰

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 роки тому

    Enameseginalen kaliye

  • @fozyaseid4832
    @fozyaseid4832 3 роки тому

    hi zemnawit endt nesh ke Amazon lay eqa felge nbr

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ውህድ ነው።እናመሰግናለን። አንቺን ደሞ አትጠገብ ብዬሻለሁ የኔ እመቤት።💚💛❤

  • @keludishow
    @keludishow 3 роки тому

    wow ይሄ በጣም አስፈላጊና ለየት ያለ ከዚህ ቀደም አይቼው የማላውቀው ውህዶች በጣም ወድጄዋለሁ ሁሉንም ይሄ በጣም መሞከር የአለበት ሙሉ የፊት ውበትን መጠበቂያ ውህዶች ፍክት እምር አርጎሻል ቃልዬ ይሞከራል በጣም አስፈላጊ ነው ሊኘስቲክሽም ያምራል ስራሽ ውስጤ ነው shared💖💖💖

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ቃልዬ የኔ ምርጥ ስትመቺን እኮ የኔ ናት የኔ ፊት sensetiv ነው ምንም ነገር አይስማማኝም ከቫዝሊን እና የዌራ ዜት ዉጪ ለሙከራ እንኳን አንድ ነገር ብቀባ እንደ ሻገተ ወጥ ቱክ ይላል በቃ ምንም አይችልም ክ sensetiv አንደኛው ነው መሰል እባክሽ እንደዉ ለሱ የማሆን ነገር ካለሽ በተስፍ እጠብቅሻለሁ በተረፍ በርቺልን

  • @meskeremnigussie5511
    @meskeremnigussie5511 3 роки тому

    ቃልዬ ስለጥፍር ስሪልን ጥፍርሽ ያምራል

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Eshi yene konjo ❤ thank you 😊

  • @haimanotneguse2208
    @haimanotneguse2208 3 роки тому

    Gilose ስለሚባል ክሬም ያለሽን አስተያየት ብትነግሪኝ ቃል

  • @yeselamsewnegn3318
    @yeselamsewnegn3318 3 роки тому

    ሰላም 👐በቤት ዉስጥ የኤትሪክ ማበጠሪያ ብጠቀም ፀጉሬን ይጎዳል?

  • @habtamufelekehabtamufeleke4356
    @habtamufelekehabtamufeleke4356 3 роки тому

    ዘመንዬ የኔ እናት

  • @sooretube5975
    @sooretube5975 3 роки тому

    My beautiful welcome I missed you ❤️❤️❤️

  • @lewhatlbey7483
    @lewhatlbey7483 3 роки тому

    Shmbra malet entay malet u zfelto telo yngereni 🥰

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ፊትሽ እማ ሙሽራ መስለሻል የኔ ማር ክክፉ አይን ይጠብቅሽ መቶ ሺ ላይክ ይገባሻል አንቺ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      አሜን አሜን የኔ ውድ

  • @serkalemseyoum5993
    @serkalemseyoum5993 3 роки тому

    Beautiful ❤

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 роки тому

      Lol true & hate to give a credit for man made stuff for her pretty skin!! If I'm her with that kind of skin, never put stuff on it lol just wash it & go... praise God for His incredible hand work on her lol He created her pretty!

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 роки тому

    አረ ቃልዬ በፈጣ ጥቋቁር ነጠብጣብ ከብጉር የመጣ ሳይሆን ከጊዜ ቦኋላ ነው የመጣብኝ አንገቴ ላይ ላይ ነበር ችላ በማለቴ ወደፌቴ መጣ እባክሽ ቃልዬ ካነበብሽው መልሽልኝ ምን ላርግበት 💕💕💋💋

  • @hafizaali242
    @hafizaali242 3 роки тому

    Good morning from LA 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Good morning neighbor🥰🥰

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 роки тому

    Watching 1st❤️💃

  • @yoditzeleke9141
    @yoditzeleke9141 3 роки тому

    ሰላም ሰላም ቃልዬ ሁሉ ሰላም ነዉ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ግን አድራሻሽ ወይም ፌስ ቡክ ካለሽ

  • @lideyabelachiew5816
    @lideyabelachiew5816 3 роки тому

    ቅን ሴት ነሸ e/ር ያሰብሸሁን hulu ይሳካለሽ የኔ ቆንጆ

  • @letish3773
    @letish3773 3 роки тому +1

    ቃልየ ሓላለይ እግዚአብሔር የክብረልና ማዓረይ ኣነስ ብቅርቡ እየ ረኽበኪ ስለ ዝራኣኹኺ ደማ ደስስ ኢልኒ ኣምላኽ ገዛኺ ይባርኸልኪ ሽኮረይ 🥰❤

  • @dxdza3820
    @dxdza3820 3 роки тому

    Enamsegenalene emekerwaleheye Le batshe adise neye begere Ena tekakerene yqtefale betekemww

  • @tigistnigusu1341
    @tigistnigusu1341 3 роки тому

    Sel open pures serline

  • @fyoriwoldesilase9966
    @fyoriwoldesilase9966 3 роки тому

    ቃልዬ በጣም ነዉ ምወድሽ ምንድነዉ ሽንብራ በትግረኛ ንገርኝ Thanks sis❤❤

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 3 роки тому

    ዌልካም ቃልዬ ውድ 🏃🏃🏃🏃🏃❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @rahelmesfin77
    @rahelmesfin77 3 роки тому

    እባክሽ እኔ የፀጉሬን ቆዳ በጣም ያልበኛል ምን ትመክሪኛለሽ

  • @uamamarali4794
    @uamamarali4794 3 роки тому

    እባክሽ እስኪ መልሽልኝ ፊቴ በጣም ነጠብጣብ አለሁ ሙሉውን ማዳትም ወጣብኝ አሁን ለውጥ የሚሰጥ ውህድ ብትነግሪኝ ለመልካም ትብብርሽ አመሰግናለሁ

  • @adbarteklu668
    @adbarteklu668 3 роки тому

    Hi kal endet neshe adnakishi negn .kusakusi silkachewn ayanesum

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 3 роки тому

    አድራሻዋን አስቀምጪልና የኔ ልዩ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      አስቀምጫለው እኮ የኔ ውድ

  • @seadiyoutube1272
    @seadiyoutube1272 3 роки тому

    Ere fitesh xiret yale new metam yamiral yene mnm Ayamribetim

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 3 роки тому +1

    አሪፍ ነዉ ግን በአሁኑ ስዓት አደለመሰ ለፊቴ ትሪትመንት ይቅርና ዉስጤም ሰላም አጥቷል 😥😥😥😭የአገሬ ወጣቶች የአማራም የትግራይ ም ወጣቾች እሚረግፉበት ዘመን ወንድም ወንድሙነሰ የሚገድልበት ዘመን እፉፉፉፉ ብቻ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @mneyabeyene5658
    @mneyabeyene5658 3 роки тому

    Betam new metameriw

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 3 роки тому

    ማታ ነው ትዋት የሚድርክ ልውዛም ነው ልድረቅ ቆዳ?

  • @tgzak8071
    @tgzak8071 3 роки тому

    ሰላም ቃልዬ እንዴት ነሽ እሰቲሙን የት ነዉ የማገኘዉ

    • @zemenawit
      @zemenawit  3 роки тому

      Facial Steamer EZBASICS Ionic Face Steamer for Home Facial, Warm Mist Humidifier Atomizer for Face Sauna Spa Sinuses Moisturizing, Unclogs Pores, Bonus Stainless Steel Skin Kit(Blue) www.amazon.com/dp/B085SXWL5Y/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_847XJBTB445N34MNN0DG

    • @senaitanbese2162
      @senaitanbese2162 3 роки тому

      @@zemenawit ¹

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 3 роки тому

    ምናይነት ነው ቅጠልሻዊ ለብግር ካለሽ ስርልኝ