I just watched you for the first time today and I really enjoyed your video🥰you’re so simple, considering most of Ethiopians living conditions..Thanks for your beautiful and informative video ❤️❤️
Can you do a video with out the Vaseline please, I wanted to share it to my FB family ( page ) so please please do that authentic natural skin care of ours and of course with Mama and this whole beautiful atmosphere. Thank you in advance. Amen Amen and keep up the good work የኔ ውቦች 🌹 God bless 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እትዬ እጅጋየሁ በጣም አምሮብሻል ተስማምቶሻል ትንሽ ግዜ እዚህ ቆይ እርፍ ብለሽ ትሄጃለሽ! እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይባርክልን አሜን!
Amen amen yene konjo ❤️
አሜን 🙏🙏🙏 አሜን
አሜን የድሮውን አንድነት ይመልስልን እውነት ነው ሁሉም የሚያምረው ሰላም ሲኖር ነው😥💚💛❤🙏
Very true my dear ❤️
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
አሜን በእውነት ሰላም ለሀራችን እግዚአብሔር ይስጠን በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የምታምሩት ማሚ ብትቆይ ይሻላል ኢትዪጵያን ማን ይወስዳታል ትጠብቅሻለች ዝምብለሽ ከልጆችሽ ጋር ፈታ ዘና በይ በጣም ነው እኮ የተስማማሽ
እንኳን ደህና መጣችሁ እናት እና ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ቃልይ ጥሩ ቀለል ያለ ጥቅም ያለው መረጃ ነው
Thank you my dear ❤️ 💕
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
እውይይይይይ ታምሩ ውቦችዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማሚ ውብ ንግስት አበባ መስለሻል 🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌼ኪዳነምህረት እድሜ ከጤና ትስጣችሁ
ቃል 🌷🌷🌷🌷
አመሰግናለሁ👏👏👏
አቤት ስታምሩ ቃል
Thank you my love ❤️
ሙዚቃው የልጅነት ትዝታ ሀገርቤት ወሰደኝ የሰራሽው ውህድ ምርጥ ነው የራሳችን የባህላችን ብዙ ጠቃሚ ነገሮች አሉን ግን አልተጠቀምንባቸውም ማማዬ ልክ ነች አደይ አበባ ለማድያትም መድሀኒት እንደሆነ የኔም እናት ትነግረኝ ነበር እናቶቻችን ብዙ ያውቃሉ የእነሱን ጥበብ ይስጠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
I just watched you for the first time today and I really enjoyed your video🥰you’re so simple, considering most of Ethiopians living conditions..Thanks for your beautiful and informative video ❤️❤️
አሜን በእውነት ሰላም ለሀገራችን እግዚአብሔር ይስጠን በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Amen 🙏 selame yemenametawe egnawe nen eyandadachen kebetesebe gemero
ቃልዪ በጣም ነው የምታስቀኑት እድሜና ጤና ለናቶች ቃልዪ እኔ ስጠረጥር አርግዘሻል እናትሽን እንዳትለቂ የእናት እጅ አይገኝም ጌታ ቤተሰብሽን አይባርክልሽ
የኔ እናት ምን የሚያጓጓ ነገር አለ እና ነው ኢትዮጵያ መመለስ ያሰቡት መቼም እውነት ነው በሀገር ቀልድ የለም ግን ትንሽ ቆየት በሉ ይመርቦት ከሚሰማው ክፉ ወሬ እራቅ ማለቱ ይሻላል የኔ ምርጦች ሜሉዬ ቤተሰቡን ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ የኔ ውድ ውድድድድ ❤❤❤❤
Thank you mewdyee 💝💝
ውይ ስወዳችሁ ፡ ምርጥ ቤተሰብ ፡ ዛሬ ደግሞ በጣም አምሮባችኋል
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
I love I love love your show good job I love your Mom she's my favorite
ደሥትላላችው. እናትና ልጆች
የምወዳችሁ እናትና ልጅ እድሜና ጤና ያድላችሁ
So sweet 🌸🌸🌸🌺💕🇪🇷
እውዬ ስታምሩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ስታምሩ
በእድሜ በጤን
ይጠባቃቺሁ
አሜን አሜን አሜን እናታችን ❤❤❤🇪🇹
የኔ ውዶች በጣም ታምራላችሁ ቃልዬ እንዳትለቂያት ግን ቃልዬ እርዝ ነሽ መሰለኝ
እናትሽን እርጅም እድሜ ይስጥልሽሽሽ
Amen amen yene konjo ❤️
አሜን ሃገራችን ይጠብቅልን
Where do you buy your beautiful dress? Please please let me know
Beautiful family God bless you 🙏
ከጥልፋች ውስጥ የጎንደርና የራያ ጥልፎች በጣም ያምራሉ ሰውም በብዛት ይለብሰዋል ❤
Egziabher kekfu yetbikachu
Enatshen Endti endmiwdat🥰🍀
Thank you my dear ❤️ 💕
አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ስታምሩ ደግሞ ለምን ጠፍችሁ እእእእ ማሚዬ እንዳይመጡ አራዝሙ ቢችሉ እዛ ኑሩ አለቀ
Awo yeshalal my dear ♥️
@@zemenawit በፍጹም እንዳታደርገው ወደሀገሯ ትመለስ ።እርሷ ሀገሯ ዘና ብላ ነው የምትኖረው
ለምን ?ውጪ ሀገር ላላየው አሪፍ ነው ያውም ለወጣት ለትልልቅ ሰው ግን ምንም አይመችም
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
Great video Thank you 🙏
God bless you 🙏💖
Thank you 🙏 yene eimebeti.
Beautiful mother and daughter ❤️
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
Exactly I agree.
Yes, we do have so precious culture,
May Almighty God keep it calm...🙏
And both of u look beautiful... 🌟😍
Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
አሜን አሜን እንኻ ኢትዮጵያዊው ከኢትዮጵያዊው ጋ ከማንም ጋም ብፍቅር ተከባብሮ ነው የኖረው ሰላሙን ፈጣሪ ይመልስልን ታምራላቹሁ ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹሁ
Vaseline brand please?????
አሜን ማዘርዬ ፈጣሪ በቸርነቱ ለ ሀገራችን ሰላምን ይስጥልን በአለም ላይ ሰላም ጤና ፍቅር ይስፈን በጣም ታምራላችሁ ቃልዬ ታድለሽ ከአንተ ጋር መሆን ምንኛ መታደል ነው በርቱልን
Amen amen bettyee yene konjo
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
አሜን አሜን አሜን! 🥰🥰🥰
Kalye betam tamiralachu zemenachu ybarek
Eshi yene konjo thank you 😊 amen
Amen beautiful family God bless you 😘😘
በስደት ያላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ እናመሰግናለን እህታችን በርቱ
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
Can you do a video with out the Vaseline please, I wanted to share it to my FB family ( page ) so please please do that authentic natural skin care of ours and of course with Mama and this whole beautiful atmosphere. Thank you in advance. Amen Amen and keep up the good work የኔ ውቦች 🌹 God bless 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Btam naw ymtamruttii bzi layyi sussi tasizalchu ,videochu hulem ystmral,yzinanal,lwbatti misttirri naw ldibrtti mdanitti naw........ewdchulawi💕
ሰታምሩ እድሚ ጤና ይሰጣቹ ይአበሻ ቀሚስሽን ጠይቂሽ ነበረ ???እባክሽ
What a nice video
ውይይ ስታምሩ ተባረኩ እናትና ልጅ ሳይሆን እህትማማች ነው የምትመስሉት በጣም እወዳችኋለሁ
Love you too my dear 😘 ❤️ thank you 😊
እዉይ ስታምሩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ማን እንዴ እናት ❤❤❤
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
አሜን አሜን አሜን የሀገራችን ሠላም ያሣሥባል አምላክ በቃ ይበለን።
Amen amen yene konjo ❤️
አሜን አሜን ጌታ በቃ ይበለን የኔ እናት
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
አትለያዩ ጠላታችሁ ይለያይ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ
Amen amen yene konjo ❤️
እውነት ነ ው አምላክ ሰላማችን ይመልሳል ሀገር ባህላዊ ልብስ በጣም ያምራል ሰሪው አገናኝ ዜድ እባላለሁ
We got it from gonder I don't have contact sorry my dear
@@zemenawit አመሰግናለሁ ቃልዬ
እውነት ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከባድ ነው እየሆነ ያለው
Awo yene konjo
Love the traditional dress 👗 😍
Thank you sis💝
ዊይ ስታምሩ🥰🥰🥰🥰
ውይ ቃልዬ እግዚአብሄር አይለያችው ስታምሩ ያስቀናል
Thank you my dear ❤️ 💕
Betam tamerlesaw alebesecaw desi yelal
ደስ ትላላችሁ ። የለበሳችሁት ልብስ በጣም ያምራል። መግዛት ብፈልግ ስንት ብር ያስከፍለኛል ኢትዮጵያ?
አሜን፣ዋናው፣ሁሉም፣ነገር፣በአገር፣ነው፣የኔ፣መልካም፣እህት፣ስታምሩ፣ለእናትሽ፣ረጅም፣እድሜ፣ከጤናጋር፣ያድልልን፣የእናትና፣የአባት፣ምርቃትትልቅ፣ደረጃ፣ያደርሳል፣በደንብ፣ተንከባከቢያቸው፣እናት፣አንድናት፣መቀየሪያ፣የሌላት፣እህታችንኑሪልን
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
Qale tebareku eneqebe alwedem yehen mokerewalew
Eshi yene konjo
You look beautiful 😍😍
አሜን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን :: በጣም አሪፍ ይመስላል ይሞከራል :: እረ ምን በወጣቸው ማን እንዳገር ባይሆን ባመትም በሁለት አመትም ይመለሱ ::
Eshi tigiyee 🤣🙂❤️
Great video!!! ❤
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
betam tamiralachhu
ውይይት እኔም ለልጄ ይሄንን መዝሙር ነበር የምዘምርለት 🥰🥰
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
wadem gen ylchum ende?
Yene konjo adey drama lay wezero romanin honew yemitewunut enatish nachew?
እናታችን ልጀወት ቆጆናት
ስታምሩ እኮ እረ ትንሽ ቆዬ እየ ክረምት ይለፍ
ስላካፈልሽን ጥቅም እናመሠግናለን።ማዳት ነው ያስቸገረኝ እስኪ መላ ካለሽ
I like your dress Beautiful familys
Thank you kali
Amen 🙏
እናት ውድ ነችኮ ።ፈጣሪ በስደት ያለነውን በሙሎለቤተሠቦቻችን በሠላም ይመልሰን ።እናቴ ናፈቅሽኝ።😟
Oww ayzoshe yene konjo
wyie ema yhen aslmdachu ahun syimlsu ykfachewal mnala betasb byirark ysblale
Watching
Thank you my dear ❤️
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ውድ ቤተሰብ እድሜና ጤና ይስጣቹ አይለያቹ ውድድድ
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
ማሚዬ በጣም ያምራል ፊትሽ እና ደሞ ስትሄጂ እንዳትጠፊ
እውነት ነው እኔም ቅቤ ይስማማኛል
ውብ ቤተሰብ አይለያችሁ እድሜና ጤና ለማሚ
Amen amen yene konjo ❤️
wude ከተቀባን በዋላ በክሊንዘር ነው ምንታጠበው ወይስ በባዶ
Welcome kali and mom we love you 😍
Thank you my dear ❤️
Motherye teneshe koye please 🙏
Setameru eko enatena lije egzibher yetebekachihu
Amen amen yene konjo ❤️
Des yelal gen zemenay ke mothern beged yetekeretsech new mimeselew weyem enekebkabe keneseshal
des tilalach enatna lije
ቃልዬ አደይ አበባ ደግሞ የበለጠ ነው
Mamiye setamru
እንካን ደህና መጣቹ ማሬ ታድለሽ ረጅም እድሜ ይስጦት ማማ
መታደል ነው እናት ማለት ኮ በቃል ተወርቶ አያልቅም
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
ዋው የኔ ቆንጆ ታምራላችሁ❤❤ ቤቢ ልቤን ሰረቀው ድምፁን ስሰማ ልጂ እወዳለሁ 💋💋
Thank you my dear ❤️ we had fun with him 😊
ውድ የሀገሬ ልጆች በፈጣሪ በቅንነት ደምሩኝ!!!
Waw enatun emiwed sew dess sill gobez qale
ዋውየኔቆንጆበጣምታምራላችማሚእወድሻለው
Thank you my dear ❤️ 💕
setameru ❤ ❤ ❤
Thank you my dear ❤️
Kalye mommynma endatleki endiw endamarebachu
Yene konjo eshi 🤣
ዌልካም ቃልዬ ውድ ❤❤❤❤❤❤❤
Thank you samriyee 💝
Hi kali konjo 💜
Hi dear 😘
ማዘር ግልፀኝነታቸው ሲመቸኝ ፡ግን ፋዘር የሉም
የኔ ውድ እንንዴት ናችሁ
Bexam tameralhew
እኔ ፊቴ ጥቁር እና ማዲያት ጣለብኝ ምን ላድርግ ???
ውዴ ማር ሽበት አያወጣም እንዴ?
እናትና ልጅ ሳይሆን ታላቅና ታናሽ እህትማማቾች ነው እምትመሳሰሉት ታምራላቹ።
🙏
💝💝💝