ለጸጉራችሁ መሰባበር መነቃቀል መፍትሄ የሩዝ እና የቅርፉድ ውሀ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 40

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 19 днів тому +2

    ሰላም ሰላም መኩሽየ ተመሳሳየ የኔ ትሁት ማሻ አላህ ትለያለሽ እኮ እናመሰግናለን ❤🎉❤እንኳን ደስ አለሽ በይኝ ይቱብ ተቀበለኝ ሸርተሽም አልቀረሽ ደስ ብሎኛል አላህ መሰሎችሽን ያብዛልኝ አብሽሪልኝ አላህ ያበርታሽ

  • @MedinaAsefa-j8e
    @MedinaAsefa-j8e 19 днів тому +2

    በእንድ ቀን እሚሉ ሠዎችግን ጤነኞች ናተው🙊 የኔ ለውጥ የተለየነው የምር እናም ኢትዩጵያ ልውረድ አቺውጋ መጥቸ ካላመሰግንሽ አልቀርም የኔ ውድድድድድ😘😘😘😘

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  17 днів тому

      የኔ ውድ ክበሪልኝ የምር ቃላት የለኝም

  • @HiwetTewelde-gf4fc
    @HiwetTewelde-gf4fc 16 днів тому

    ኡነትሽ ነው የኔእናት እግዛብሄርን ይረዳል ያም ሆነይህ ቦታ እግዛብሄር ይረዳል ተባረኪ

  • @Rakb553
    @Rakb553 19 днів тому +1

    ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ ጥሩ ነው ጠቅሞኛል አጠቃቀምሽ ላንቺ ደግሞ ተልባ ጥሩ ነው ተጠቀሚው ጠበል ከጠጣሽ በኋላ ተልባ ትንሽ ስኳር ለጣእሙ ጤናዳም አድርገሽ ሲቀዘቅዝ ጠጪው ከጠጣሽ ከ 1 ሰአት በኋላ ምግብ ተጠቀሚ ለውጡኝ ታይዋለሽ እንዴት እንደሚያሳርፍሽ ብዙ ታማሚ የሆኑ ሰዎች በሱ ነው እየዳኑ ያሉት ሞክሪው እኔም እጠቀመዋሐሁ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ደግ ነሽ🙏🥰❤

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  19 днів тому +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅልኝ

    • @Rakb553
      @Rakb553 19 днів тому

      @tube-gn3mx አሜን እህቴ🙏🙏🥰

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 19 днів тому

    እህታለም ምርጥ ነው መነቃቀሉ ቀንሶልኛል ግን በጣም ያሳክከኛል እንደ ፎረፎር ብንብን ይላል መላ በይኝ እባክሽ

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 19 днів тому

    የኔ ውዲ ታባሪከ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 19 днів тому

    አሜን ሠላም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 19 днів тому

    ትክክል ነሸ የኔ ቆንጀ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GxVd-d9c
    @GxVd-d9c 19 днів тому +1

    እማ እኳ ደህና መጣሽልኝ❤❤❤❤❤

  • @LiliShure-v4x
    @LiliShure-v4x 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 19 днів тому

    ጀግና ነሸ 💚💛❤👍👍👍🌻🌻🌻

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 17 днів тому

    ውዴዴዴ❤❤❤❤❤❤

  • @TsEGEHADMo
    @TsEGEHADMo 17 днів тому

    🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 18 днів тому +1

    እኔኮ ጥያቄም ብጠይቅአይመለስልኝ ግንአድናቂሽነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  18 днів тому

      ውዴ ምን ነበር የጠየቅሽኝ ውዴ መልሽልኝ

    • @Toybakelaka
      @Toybakelaka 18 днів тому

      @@tube-gn3mx
      በየእለቱነዉ ምንጠቀመዉ ወይስ በሳምት አዴብቻ?????
      በመቀጠል ካስተር ኦይል ከኮኮናትዖይል:ሩዝመሪ እድሁም አቡካዶኦይልአርጌ
      ፀጉሪን እቀባለሁ ማማዬ ሳበጥርወዝካለዉ በ3ቀን እቀባለዉ
      ከደረቀግንበየለቱ ፀጉሬጫፍጫፉ ጭፍግግ ያለነዉ ብዙነዉደሞ
      እናዋናሀሳቤ ጫፉን መላበይኝ🎀🌹🌸❓

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 18 днів тому +1

    የኔ ጫፍ ጫፉ ጭፍግግ ያለነው ማማየ
    እናም ከፊት ደሞ ምይልበልሽአይይይይ አሁንየኔያድግይሆን ??

  • @DameeAlemo
    @DameeAlemo 18 днів тому

    ውዴ እባክሽን ፀገሬ እየተነቃቀለ አስቸገረኝ😢😢 እባክሽን ያላረኩበት ነገር የለም መላ በይኝ የኔ ፀጉር እንዳንቺ ነው

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 17 днів тому

    ኮሜት መልሽ ሌለዉ እዳይነቃቀል የሜረገዉ ዋነኛዉ ምድነዉ መልሽልኛ

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 19 днів тому

    ❤❤

  • @MuleHabeta-og3mg
    @MuleHabeta-og3mg 18 днів тому +1

    ኸረ አመልዬ ስልክሽን ላኪልኝ ወይ የኔን ልላክልሽ

  • @امينهات
    @امينهات 19 днів тому

    Gobezi beriche

  • @MuleHabeta-og3mg
    @MuleHabeta-og3mg 18 днів тому

    መአዛ ነኝ

  • @ገነትየሸዋመብረቅ
    @ገነትየሸዋመብረቅ 19 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @FortunataDonna
    @FortunataDonna 19 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 19 днів тому

    በቀን ስተየ ታበጥሪዋለሸ

  • @sooksook5163
    @sooksook5163 19 днів тому

    አይወይዲና ዝጂብሉን ሞወክሬዋለሁ ጥሩነዉ

  • @Naema-n6h
    @Naema-n6h 19 днів тому

    ❤❤❤❤🤝🤝🤝😘😘😘😘😘⛪⛪⛪

  • @Haymi_Tube-y7f
    @Haymi_Tube-y7f 19 днів тому +1

    ተቀብቼ ብተወውስ ሽግር ይኖረዋል?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  19 днів тому +1

      በየቀኑ መርጨት ትችላላችሁ

  • @MedinaAsefa-j8e
    @MedinaAsefa-j8e 15 днів тому +1

    ስደተኛ እህታችሑነኝ ደምሩኝ

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 19 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mishjymnt1833
    @mishjymnt1833 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YasminaOne
    @YasminaOne 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤