Thank you for this great video. I have learned a lot. Now, I am asking myself if a random pain and weak muscles around my right shoulder is caused by shortage of vitamin D. Your video also tells that liver and kidney are involved in its production, and the remedy should address these two important organs.
Hello Doctor....many thanks for your information. I have one question to ask....if a person has very low vitamin D and starts to take 5000 IU everyday ( one tablet a day) then how much calcium ( in supplement form) should the person take along with the vitamin D ? Thank you so much.
I heard if you take high dose of vit d you should have to take it with k2 to avoid calcium buildup in our arthritis .consult a doctor or your pharmacist before combining calcium and vit d.
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር ከአንድ ሣምንት በፊት ሐኪም ዘንድ ሂጄ የቫይታሚን D እጥረት በሰውነትህ ላይ አለ ብሎኝ አሁን አንተ የገለጽከውን 50,000IU በሣምንት 1 እንክብል ነው ያዘዘልኝ አማራጭ የፀሐይ ብርሃንንም ጭምር The same word of advice & Medicine I extended my apperception to you!
እሱ በነፃ ሲረዳን እኛ ደግሞ like share በማድረግ ማገዝ ገዴታ ነው 👍
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku ።ዶክተር።በመጀመሪያ።ክበርልን።እናየብጉርመዳኒት።ካለህተባበረኝ።ብጉር።ይወጣይ።ይጠፍል።ግንጠባሳው።ጠቁሮይቀራል።መፍትሄካለህ።አመሰግናለሁ
Cotrissp480 የሚኒዲኔዉ
ጥሩ ሃሳብ ነው
❤❤❤❤
አልተቻልም 102 .K ገብተን የለ ጎበዞች ማህበራዊ ሚድያን ለራሳችን ጥቅም እናዉላቸዉ ቀጥሉበት 🙏እንኳን ደህና መጣህ ዶክተርየ እናመሰግናለን ፡
አመሰግናለሁ
በጣም፣እውነት፣መልካሞችን፣እናበረታታ፣በርታ፣ዶ/ር
@@Dr.SeifeWorku ዶክተርዬ ግን ቪዲዮውን ባታስቸኩለው ለመረዳት እንዲያስችል። እና የመቀመጫ አጥንት ህመም አስቸግሮኛል ምን ይሆን ተባበረኝ አመሰግናለሁ።
Tuna weyis Serdin
@@Dr.SeifeWorku ዶክተር እናመሰግናለን ተቸግሪያለሁ እባክህን በግል የማገኝብህ መገኛህን ላክልኝ በጣም ከባድ ችግር ነው እባክህን ተባበረኝ
በጣም እናመሠሰግናለን ሶሻል ሚዲያን ለበጎ ነገር ማዋል ማለት ይሔ ነው 👍👍
እንዳንተ አይነት ዶክተሮች ይብዙልን ዶክተር እድሜ ና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤
ውይ ደስ ስትል እውነት የምታስረዳው ነገር በጣም ነው የሚገባኝ ።
አንተ መልካም ዶር. ወንድማችን #ጌታ #እየሱስ #ክርስቶስ ጨምሮ ይባርክህ የብዙ ሰዎችን ቤት ችግር በነጻ እየረዳህ እያገዝክ ነው እድሜን ከጤና ጋር ይጨምርልህ በርታ!!!
አመሰግናለሁ
Dr betam ameseginalhu Vatimin D lhtsanat Elsie set were new
@@Dr.SeifeWorku q
@@Dr.SeifeWorku ቁጥረህንላክልኝ
@@Dr.SeifeWorku 👍
ምርጡ ዶክተራችን በትንሽ ደቂቃ ብዙ ዕውቀት ነው የምታሲዘን እናመሰግናለን
አሪፍ ትምርት ነው።ለኔ ፣50000 unit ለ3 ወር ወስጃለሁ
Under minimum level ነበርኩ።አሁን ከ15 በላይ ሆኗል
Hi hi እንዴት ነሽ እናግሪን
ዶክተር እድሜውን እውቀቱን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ እናመስግናለን 😍🙏
ዋው የማስረዳት ችሎታህ በጣም የተለየ ነው 👏👍 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏። እኔም የጤና ተማሪ ነኝ። የበለጠ ደግሞ ካንተ እየተማርኩኝ ነው። 🙏🙏🙏
እናመሰግናለን ዶር እኔ የቫታሚን እጥረት አለብህ ተብዬ 50. 000 ለ 3 ወር በሳምንት አንድ ግዜ እወስዳለሁ የህመሙ ምልክት ትከሻዬን ማመም ነበር የእጥረቱ መጠን 30.74 ነበር የቀረኝ የ3 ሳምንት ብቻ ነው ትከሻዬ ላይ ፔኑ አለ
የምጠይቀው ከታዘዘልኝን መድሀኒት በተጨማሪ ባገኘሁት አጋጣሚ የፀሀይ ብርሀን እየተጠሸምኩ ቢሆንም ክረምት እንደመሆኑ መጠንፀሀይ በወጣችበት ሰአት ሰለሆነ ምን ትመክረኛለህ
ሌላው ይህ መድሀኒት የሚወሰደው ከማግኔዥዬም ጋር ነው የሚል በዩቲዩቭ ሰምቻለሁእሱን ደግሞ ከአቡካዶ ማግኘት እንደምንችልና መድሀኒቱ ሲወሰድ አቡካዶ ጁሰ ውሰዱ ይላል እኔ ደግሞ አቡካዶ ሰወስድ ዩሪክ አሲድ ስላለብኝ ይነሳልና ምን ትመክረኛለህ
ዶ/ር ሰይፈ በመጀመሪያ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ለሁላችንም ለምትሰጠን ትልቅ የጤና ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር እኔ እንዳሳየህው የእጅ መዛል፣ ከጉልበቴ በታች እግሬን በጣም መቆረጣጠም ኧረ እንደውም ከታፋዬ ጀምሮ አንዳንዴ ሲነካ ያመኛል ባላወኩት ምክንያት ሁሉ በልዞ አይና ከዛ ጨበጥ ጨበጥ እያደረኩ ሳሸው ህመሙ ለቀቅ ያደርገኛል ብልዛቱም በሂደት ይጠፋል ግራ ገብቶኝ ነበር የእውነት ምን ትመክረኛለህ አመሰግናለሁ
Am physician and your explanations are really super exactly feasible for non medicals and helpful revision for medical professionals also!
Exactly !.👍
@@asmamawyinges3725ደምሪኛ
ዋው ዶ/ርዬ ስወድህ የእውነት ቀናነትህ የምታስረዳበት መንገድ አጠቃላይ ትመቸኛለህ❤ ዘመንህ ይባረክ ከነቤተሰብህ🙏
ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
አመሰግናለሁ
@@Dr.SeifeWorku እናመሰግናለን ህክምና የምትሰጠው የት ነው አንተጋ ብንታከም ደስ ይለናል
ዶክተር እናመሰግናለን በርታልን አላህ ይጠብክ ክብር ይገባሀል እኔስ በጣ ጣቶቸ ትኳየ እግሬ ወላሁ ሁሉም በሚባል ደረጃ እየተሰማን ነው ለመጀመሪያ ግዜ ሳደይህ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይስጥልን እውቀትህን መድሐኒአለም ይባርክልህ።
ዶ/ርዬ ስወድህ የእውነት ቀናነትህ የምታስረዳበት መንገድ አጠቃላይ ትመቸኛለህ
እውነቱ ከልብ እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ያድልልን
መልካም ሰው ነክ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ብዙ ነገር አወቅን ዶ/ር
ዶክተር አኳን ደና መጣህ በጣም ጠቃሚ ነው ለኛ በቀዝቃዛ አገር ያለን ሰዎች ባይታሚን ዲ አንወስዳነን አናመሰግናለን ዶክተር
Dr.. ዘመንህ ይባረክ በጣቭም አርፍፍ ትምህርትነው
ስለምትሠጠን ትምርት ከልብ እናመሰግናለን እስቲ ስለፀጉር መሳሳትና መነቃቀል ከምን እንደሚመጡ እና መድሀኒቱን
ከዚህ በፊት በተከታታይ ሰርቻለሁ፣ ይመልከቱት
እግዚአብሔር ይስጥልን እንዳንተ ዓይነት ዶክተሮች ያብዛልን.
እኔ የቪታሚን d ,b12,እጥረት ኣለብኝ ኣኔምያም ተጨምሮበት .ጉልበቴ ይንቀጠቀጣል ያብጣል ህመምም ኣለው, እጄ ይደነዝዝብኛል ,ምንም ሳልሰራ ድካም ይሰማኛል ,የልቤ ምት ይጨምራል,የእጅ እና እግረ ደም ስሮች በጣም ያመኛል,ጭንቅላቴ ያቃጥለኛል ለቀናት ያለማቋረጥ ያመኛል,ይከብደኛል,ይደነዛል ቀዝቃዛ ነገር ፍስስ ሲልብኝም ይሰማኛል.ህክምና ስሄድ ከላይ የጠቀስኹት እጥረት ነው እያሉ ቪታሚን d,b12,አይረን ,ብቻ ይሰጡኛል ስወስደው ትንሽ ጉልበቴ ይሻለኛል ስጨርስ ይመለስብኛል.
ፅሑፍ ኣበዛው ይቅርታ በጣም ስላሳሰበኝ ምክር ፈልጌ ነው 🙏.
እግዚአብሔር ይማርሽ❤
ተሻለሽ እህት እነም ያነቺው ተመሳሳይ ስመቴ አለኝ እንዴ ሆንሽ በፈጠረሽ መልሽልኝ ወይም በምን ላግኝሽ
እኔም አንድ ወር ሆነኝ ምንም ለውጥ የለኝም እህቴ ተሻለሽ እንዴት ነሽ?
@@አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐBe fetereshi nigerign indet honeshi teshaleshi
የኒና የአንቺ በሽታ አንድነው አሁን ምን መፍትሄ አገኘሽ? ካገኘሽ ንገሪኝ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አላህ ዕውቀትን ይጨምርልህ
ስታስረዳ እኮ ፍትፍት አርገህ ነው እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም ብዙ ቁምነገር በአጭር ደቂቃ! 🙏 ተባረክ!
በጣም በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር & የጠየቃችሁም አመሠግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነዉ ያገኝሁት ዶክተር በርታ
በእውቀት ላይ እውቀት አሏህ ይጨምረልህ
አላህ እድሜ ጤ ይስጥ
Docሰይፍ really really በጣም ጥሩ ግልፅ እጥር ምጥን ያልተንዛዛ ብዙ ሜዲኬሽን ቃላቶች አለ ግራ የሚያጋቡ ለተከታይ እሱንም ቀንሰህ በማቅረብህ gd job
ማሻ አላህ አሪፍ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ዶክተር
የማያክሙን ዶክተሮች እንኳን እኖደዚህ አይነት ማብራሪያ አይሰጡንም እናመሰግናሐን
ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሀለው ❤🙏
ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይሰጥልን የእኔ አሰተማሪ አክባሪህ ነኝ በርታ
ደክተርየ በጣም እነመሰግነለን እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልን ቁጥርህን አሰቀምጥልን
ከውበት ወጣብለን ወደ ጤንነት ደሞ ደስ ይላል ይልመድብህ
Tenegna snhon wb nen
ዶክተር አቀራርብህ ምርጥዬ ነው የዘወትር አድማጭህ ነኝ በርታ
እጀግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ከልብ አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏🙏👍
Wondime fetari yibarikih. Endihu be netsa Eyastemare yalewun Wondimachin. Like share Argen Enasadigew wogenoche
Thank you for this great video. I have learned a lot.
Now, I am asking myself if a random pain and weak muscles around my right shoulder is caused by shortage of vitamin D. Your video also tells that liver and kidney are involved in its production, and the remedy should address these two important organs.
ዶክተርየ ስትመቸኝ
@@hawamohamed2866ደምሪኛ
Dr thank you for your service god bless you ስለ omega3 ትንሽ ብትለን everyday መውሰድ ይቻላል
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤
Hello Doctor....many thanks for your information. I have one question to ask....if a person has very low vitamin D and starts to take 5000 IU everyday ( one tablet a day) then how much calcium ( in supplement form) should the person take along with the vitamin D ? Thank you so much.
ከ 500 እስከ 2000 mg በቀን መውሰድ ይቻላል። ሲበዛ ድርቀት ሊያስከትል ይችላል።
I heard if you take high dose of vit d you should have to take it with k2 to avoid calcium buildup in our arthritis .consult a doctor or your pharmacist before combining calcium and vit d.
@30lifeafterthደምሪኛirty38
ዶክተር መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ
ዶክተር በጣም እናመሰግን አለን በርታልን እኔም የቫይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ ሀኪሞች የሰጡኝ ለ፣3ወር ነው 12ቀንብቻ ነው የወሰድኩት ስያመኝ ማስታገሻ ስጡኝ ግን ለውጥ የለውም ወይስ ገና ስለሆነነው መዳኒቱ ከጉልበቴ በታችና ወገቤ በጣም ያመኛል
ድኩተርየ ፍጣሪ ይጠብቅህ ጠቃሚ ትምህርት ነው እሁን እኔ ባያታሚን ዲ የለሽም ተባልኩ ብጣም 😢
Dr,ሰይፈ መቼም አቀራረብህ እጅግ ግሩምነው በሙያ መብቃት ማለት ይህነው እናመሰግናለን እባክህ ዶክተር ሰለ ተረከዝ ህመም ዘርዘር ያለ መረጃ ብትሰጠን በእርግጥ አጠረ ያለ መረጃ በቲክቶክ ላይ አቅርበሀል ግን በጥልቀት መፍትሄውን እና በጠቅላላ ችግሩን ብታሰረዳን አክብሮት ባለበት ትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ።
1ኛ ነህ እናመስግናለን
ዶክተርየ በጣም እናመሠግናለን እስኪ ከቻልክ ስለ gynocomastia video ስራልን እና ደግሞ መፍትሄውን
እግዚያብሔር ይባርክህ ዶ/ር አድራሻህን አሳውቀን ?
ዶክተር አተ ብቻ አዉራ አትሰለችም እኮ❤❤❤😍😍😍
ዶክተር ስለሰጠህን ት/ት እናመሰግናለን ዶክተር ልጄ አልፎ አልፎ ከ ጉልበቱ በታች ያመኛል ይለኛል እናም አይኑ አንዳንዴ አንደኛዋ ብቻ አንባ አላት ሀኪም በት ወስጄው HAEMUP 200ml ታዞለት ነበር ግን ለውጥ የለውም
ዶ/ር ሰይፈ ምርጥ ሰው
ዶክተር በጣም በጣም እናመሠግናለን አቀራረብህ ማሻ አላህ
Very essential lesson!
የኛ አስተዋይ አላህ ይጠብቅህ መካሪያችን
ዶክቶር ፋጣር ይባረክ ከዝ በፋት እጥራቱ አግጥሞኝ መዳኒቱን ታጣቅሜ ነበር አሁኑ ደግሞ ጃርባዬ ለይ አጥኒቴን በእጄ ስነካው የመኛል ካዳራቴ እስካ ጃርባዬ የቃጥለኛሊ ትንሽ እንኮን ቢርድ አልችልም ድካም ድካም ይለኛኝ ኤሄን ችግሬን ለመዋቅ ምን ምርማራ መርግ አሌብኝ በሰው ሀጋር ሀኪም ቤት ስንሄድ ህማሙን ይጣርቁነላ መዳኒት የዙሊነል በሽታው ግን ከኛው ነው ሚቆያው
አላህ ይጨምርልህ አገላለጽህ የተለየነው
እውነት በጣም ጥሩ ሰው ነህ ፈጣሪ በጤና ያቆየን
በጣም እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ዶክተር ክብረሰ ይስጥልኝ
Bravo good education thank you
Doctor betam gobez❤ God bless you more
ተባረክ ወገናችን እውቀቱ ይብዛልክ
ዶክተር እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Thanks Docter 🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እኔም የሆነ ጊዜ የቫይታሚን ዲ እጥረት አጋጥሞኝ ነበር እንዳልከው ለ3 ወራት ያክል በሳምንት አንድ ጊዜ መድሃኒቱን ወስጃለሁ። ከመድሃኒቱ በኋላ ቫይታሚን ዲየ እንደተስተካከለ አረጋግጫለሁ ።
አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ከሆነ ጊዜ በፊት የመጣ የመገጣጠሚያ ችግር ነው እሱም የጉልበት ህመም ነው የጉልበቴ ህመም የጀመረኝ 2012 ሀምሌ መጨረሻ አካባቢ ነው ፀበል ተፀብየ ስወጣ መንገዱ ትንሽ አቀበታማ መንገዶ ነበር ጉልበቴ ቋቋ ቋቋ የሚል ድምፅ ነበር ያወጣው ያ ድምፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ከዛ እኔም ፀበሌን ጨረስኩ ከዛ ያ ድምፅም ጠፋ ወደስራ ቦታየ ተመለስኩ ከጊዜ በኋላ ግን የጉልበት ህመሙ እየባሰብኝ መጣ ህክምና ሄድኩ ምክንያቱም ሆነ በሽታው አልታወቀም አልተገኘም ሲቲ ስካን ሲታይ ምንም የለውም ምንም ከሌለው ወደ ፀበል መሔድ ይሻለኛል ብዬ አሁንም ወደፀበሌ ተመለስኩ። እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ ነገሮች ተፈወስኩኝ። የጉሎበቴ ነገር ግን ህመሙ በተወሰነ ደረጃ ቢቀንስም ደረጃ ስወጣና ስወርድ እንዲሁም ዝቅ ያለ ቦታ ለመቀመጥም ሆነ ለመነሳት ያስቸግሰኛል በተለይ ደረጃ ስወጣና ስወርድ የድምፁ ማስፈራት በዛላይ ህመሙ ዶክተር ችግሩ ምን ይሆን ከምንስ ነው የሚመጣው? ግራ ገባኝ
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ተባረክልን!!!
ተባረከ ዶክተር ይሄ ሁሉ ያልከው ድካም መልፈስፈስ ወዘተ እኔ ላይ ይገኛል
እነመሠግናለን በጣም ነው የማስዳት ችሎታህ ደስይላል በጎ ይግጠምህ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር👍👍👍👍
ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶክተር ሰይፉ እናመሰግናለን
እናመሠግናለን አላህ ይስጥህ ዶክተር
እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተርየ
ተባረክ እንዳአንተ ያብዛልን
ዶክተሬ በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በተለይ በስደት ለምንኖር ወገኖች ብዙ ትምህርት አሎት ክብረት ይሥጥልን
ዱክተርሠላምህይብዛ እጀላይ ያሳክከኛልግንይጠፋናመልሱይመጣል
እድሜ እና ቴነን ይስትልህ።
ዶክተር ትለያልህ ይህን እውቀት ለሰጠህ ፈጣሪየያችን አመሰናለሁ አልሀዱሊላህ
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ❤
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምርት ነው።
Thank you so much
& GOD bless you
ዶክት እኔ ጃሮያን ተሠቃየሁ ሀክም ቤት ሢሄድ የጥቡኝል እና 3ታጠብኩ እና ምንም መፍቲህ የለዉም እዉሠጡ የጩህበኝል እና የመሠማት እጠረት አለው አያሠማኝም ኧረ ዶክትረ ምፍትህ ካለዉ በአላህ ነግረኝ 😢የማደም ቅመሞችያ ዱኣ አረጉለኝ 😢😢
በጣም ጥሩ ትምህርት ማብራሪያ ነው እናመሰግንአለን ❤❤❤❤❤😂
በጣም ነው የማመሰግነው አገላለፅ ህ ጥርት ይለ ለሁሉም የሚገባ በዚህ ቀጥል ዶክተር አግዛብሄር ዘመንህን ይባርክ
tebarkelen.
ዶክተር እናመሰግናለን ያንተ ይለያል ማንኛውም ሰው በቀላሉ እንድረዳው አድርገህ ነው እምትሰራው ኑርልን
Thank you Dr.for share
ዶክተርየ ትክክል ትምርትህ ማሻ አላህ እኔ ትካሻየ እጄ ዛል ይላል😭
እድሜና ጤና የስጥልን
እናመሰግናለን 🙏
እናመሰናለን !!! ከብረት ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን❤😢 እኔተቸግሮነበር እጀ እየዛለብኝ ተመርምሬ ቢታሚን ዲ እጥረትአለብሽተብየ እየተጠቀምኩኝነበር ግን አልተሻለኝም ዛሬተሻለኝስል ነገያመኛን አየስደት😢😢😢😢😢😢😢😢
ዶክተር ከልብ እናመሠግናለን ❤❤❤❤
እረ ዶክተርዬ በፈጠረህ ይዠሀለሁ በናትህ ልለምንህ ቁጥርህን ስጠኝ እና ህመሜን ልገርህ መፍትሄ ስጠኝ ሀኪም ቤትም መፈትሄ አይሰጡን የብር ኪሳራ እና የኪኒን ብዛት አሸክመው ነው እሚልኩን። ማስታገሻ መድሀኒት ካለ ብትነግረኝ ተባበረኝ ሀገሬ ለመግባት 5 ወር ቀርቶኝ ነበር እስከዛ ግን አልቻልኩም የቅልፍ እጦት ሊገለኝ ነው በሰላም ሀገሬ ገብቸ ወደ ፀበል እስከሚሄድ ለማዳረሻ የሚሆን መዳኒት ብትነግረኝ ብየ ነው በሰዉ አገር ወድቄ እዳልቀር ፈጣሪየን እየለመኩ ነው ታሞ መተኛት ባገር ያምራን እና እባክህ ቁጥርህን ስጠኝ እና ህመሜን ልገርህ ከፈጣሪ በታች መፍትሄ ስጠኝ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር
ከአንድ ሣምንት በፊት ሐኪም ዘንድ ሂጄ የቫይታሚን D እጥረት በሰውነትህ ላይ አለ ብሎኝ አሁን አንተ የገለጽከውን 50,000IU በሣምንት 1 እንክብል ነው ያዘዘልኝ አማራጭ የፀሐይ ብርሃንንም ጭምር
The same word of advice & Medicine
I extended my apperception to you!
Well done, thanks
ዶ/ር በጣም ነው የምወድህ ምክሮችህን ትምሀርቶችህ በብዙ ጠቅመውኛል።
thank you doctor❤❤❤❤❤