Betikikel enem weGeba betam yameg nber betam yedebereg nber yedekam semate yesemag nber segura kefilefitu eyetenkele asecheGerog nber keza hekemena setaye ye vitamin D .3 eteret new aluge 18 new aluge so ahun le 6 wer tazoleg besamente 1 fera ewsedalew betam lewte alew ahun 2 wer huneg Gn betam new lewte yaGegewte
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
😊😊😊😊😊😊😊😊
እናመሰግናለን ዶክተር የአሳዎቹን አይነት ግን አገራችን ዉስጥ እንዴት ማግኘት ይቻላል ?
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ስለ ቫይታሚን ዲ ለማግኝት ምን እና ምን እንደምንጠቀም ስላስተማርከንእጅግ በጣም እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥልን ቻው
አሜን ራሔል አመሠግናለሁ🙏
እሺ❤❤❤
D/r inamesegnalen
እናመሰግናለን ዶክተር
አመሠግናለሁ🙏
ዶክተር እግዚያብር ይባርክህ
እናመሰግናለን ወንደም
አመሠግናለሁ🙏
እናመስግናለን ዶክተር
አመሠግናለሁ
በጣም ለሳሳ ፀጉር እራስ ቅል ድረስ እስከመታየት ያደረሰ ፀጉር ከምን የመነፀ እንደሁ ብትነግረኝ ዶክተርየ መፍትሔውስ ምን ይሆን ካየህው መልስልኝ በምታምነው ይሁንብህ እህህህህ ወይኔ ፀጉሬ ምን አጋጠመህ...!?
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ወንድሜ❤
አመሠግናለሁ እህቴ🙏
ዶክተር የጥዋት ፃሀይ ብቻ ነው ሚጠይመው ወይስ የቀኑም ችግር የለውም በማርያም መልስልኝ
ዶር ሠላምህ ይብዛ እኔ ተመርምሬ 9 ነው አሉኝ ፀጉሬ ሳበጥረው ይወጣል እራሴን ያመኛል ያዞረኛል ድካም በጣም ይሰማኛል እንቅልፍ የለኝም እባክህ ምን አይነት ቫይታሚን ልውሰድ 🙏🙏
እህቴ የእኔም 5 ነበር ተመርምሬ ዶ/ሩ ቫይታሚን ዲ በሳምንት የሚወሰድ አዞልኝ ተጠቅሜ አሁን ወደቦታው እየተመለሰ ነው በተጨማሪም ባገኘሁት አጋጣሚ የጧት ጸሀይ እሞቃለሁ ተጨማሪ ምግቦች እጠቀም ነበር እና 4ወር እግሬን በጣም እየታመምኩ ተሰቃይቼ አሁን ተመስገን ለውጥ አለኝ ስለዚህ ዶ/ርሽ ይዘዝልሽ እንጅ አንች በራስሽ መድሀኒቱን እንዳትወስጅ መጠኑን የሚነግርሽ ዶ/ር ስለሆነ
@@salimbaby2210indet neber miyaregeshi benatish nigerign
Betikikel enem weGeba betam yameg nber betam yedebereg nber yedekam semate yesemag nber segura kefilefitu eyetenkele asecheGerog nber keza hekemena setaye ye vitamin D .3 eteret new aluge 18 new aluge so ahun le 6 wer tazoleg besamente 1 fera ewsedalew betam lewte alew ahun 2 wer huneg Gn betam new lewte yaGegewte
@@mariregasa386 ibakish silkishin sichign ine inem vitamin d itiret alebign
@@salimbaby2210ibakishi yet silkishin lakilign inem betamognal vitamin itiret alebign Ethiopia neshi
Dr thank you❤❤❤
Welcome!
እናመሰግናለን ወንድም ዓለም ። ብዙ ጊዜ የታሸጉ ምግቦች ለጤና ጥሩ አይደሉም ሲባል እሰማለሁ ማለቴ ቱናውን ይህ ምን ያህል እውነታ አለው ?
ለዛም ነው በሳምንት 1 ቀን ብቻ እንድትጠቀሙ የመከርኩት!
ዶ/ር ለሰጠኸን ማብራሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እኔ ለረጅም አመታት በወገ ህመም ስሰቃይ ኖሬ በስተመጨረሻ ቫይታሚን ዲ እጥረት በከፍተኛ ደረጃ እንደደረሰ እና ከ5 በታች እንደሆነ ታወቀ ዶ/ር ምላሴ ም ይሰነጣጠቃል ነጭ ነው በርበሬም አልደፍርም የሰውነቴ ላብ እንደ ውሀ ይፈሳል ምን ይሻለ ምክረወን እንዲለግሱኝ።
Ahun indet neshi ibakish lewut aleshi inem amognali
እኔም ከሰዉነቴ የሚወጣዉ ዉሀ አይነገር ምን ይሆን መፍቴዉ ዉሀ ጠጥቸ ወዲያዉን ይወጣል ቀጭን ነኝ በዛላይ 😢
ዶክተር ካየከው ኮሜቴን አትለፈኝ እኔ ቅጭላቴን አሞኛን የህመሙ ምልክት በብዛት ግማሽ እራሴን ነው ቅጥቅጣት ያይን መቅላት ለማየት መቸገር የሰውነት መዛል ድብርት ማዞር ጭቀት ግማሽ እራሴን ወደ አንድ ጎን የማዘንበል ስሜት አለው ህክምና ሒጀ የቫይሚን D እጥረት አለብሽ ብለው መድሐኒት ሰጡኝ ምንም ለውጥ የለውም ምን ይሻለኛ
እኔ በቫይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ ስኳር ኮልሰትሮ አለብሸ አለኝ የቫይታሚን መድሀኒት የታዘዘልኝ በሳምንት አንዴ የሚወሰድ ነው ለሁለት ወር ተጠቀምኩት ለውጥ የለውም እንደገና ደምሰጠው ሌላ ችግር ካለ የምኖረው ኳታር ነው ገና ውጤቱን እየጠበኩኝ ነው አጥንቴን ፀጉሬ ረግፎ ተሰባብሮ አለቀ አንተ የጠቀሰከውን ምግቦች እየተመገብኩኝ ነው
ሰላም
❤
Do/matan nadukub malii?
ዶክተር እኔ ባይታሚን ዲ እጥረት አለብሽ ተብዬ ነበር አሁን ግን ቼክ ሰደረግ ትስተካክላል 🎉🎉ተብያለሁ እና ማቆም እለብኝ ወይ
በማማከር በቀን የሚያስፈልግሽን መጠን መውሰድ ይቻላል! ከልክ በላይ ግን አትጠቀሚ አደጋ አለው በደም ውስጥ የቫይታሚን ዲ መጠን ሲጨምር!
ሠላምዶክተርበሣምንት1ፍሬእወስዳለሁምንምለውጥየለውምእግሬንጉልበቴንያመኛልምንይሻለኛል
Please mels stegn ene Vitamin D E C
Biotin zinc iron fish oils etekemalew ena chgr alew
Mine tikelidalachihu dehawu keyete yametali yihene hulu .
🙏
ዶክተር። ቀዩ አሳ ነዉ ዉይስ ነጩን አሳ ነዉ የሚሻለዉ
❤❤🎉🎉
That's
ቴምር ቯይታሚን ዲ አለው ዶክተተርዪ
😍😍👌👍🙏
እኔ ደግም ጥርሲ ይሸረፋል እና ቆዳይ ኖርማል አይደለም😢😢😢
ልጆቼ ምንም ፃሃይ ኣላገኙም ፈርቻለው
በቫይታሚን ዲ የበለፀጉ ምግቦችን ተጠቀሙ!
🥰🥰🥰🥰🥰
Thank you ❤️
Thank u too
Ye Betekrsteyan CANCER new‼️
Daniel ke Betekrsteyan
Metaged. Alebet. ‼️
እሼ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤