የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶክተር ሰይፈ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ Рік тому +447

    ስደት ላይ ያለን አንድም ደህነኛ የለንም በብዛት የወገብ ህመም ተጠቂወችነን ብቻ አልሀምዱሊላህ አላህ የእረፍት እጀራ ይስጠንና ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን ዙሮ መግቢያችንን😢😢😢

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Рік тому +22

    ኧረ ተባረክ ያለ ክፍያ የእረፍትና የቤተሰብ ጊዜህን ሰውተህ ለወገን መድረስና መርዳት ማስተማር ምን አይነት መታደል ነው ትምህርትህ የሁላችንም በሽታ የዳሰሰ ነው እግዚአብሔር አይለይህ እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ይስጥህ በስንቱ እንጎዳ ባይሆን በአንተና በመሰሎችህ ደስ ይበለን እንጂ ብዙ የተማረ ቢኖርም የጋን መብራት ነው ከራሱ ውጩ ለሌላ አያበራም ተወልዶ የመከነ ተዘርቶ ያልበቀለ ማለት ይህ ነው አንተ ግን ተባረክ

  • @የአሏህ
    @የአሏህ 7 місяців тому +18

    ያረቢ እስከዛሬ ትንሽ ትንሽ ነበር የሚያመኝ ሀኪም ሄጀ ደህናነሽ አሉኝ እነሱ ብራቸውን ብቻ እጂ በደንብ አይመረምሩም ሰራተኛ አሁን ግን ዛሬ በጣም አመመኝ ቀጥ ብየ ስራ መሥራትም አልቻልኩም የአሏህ በሰውቤት በሰው ሀገር የአሏህ አተው እርዳኝ

  • @AsefuAs0996
    @AsefuAs0996 7 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ቆንጆ ትምህርት ስለ ጤናቸን ለቤተሰቦቸ ሸር አደርጋለሁ በጣም አባቴን ያመዋል የስራ ሰዉ ነው እኛን ለማሳደግ ❤❤❤❤

  • @danielejigu5307
    @danielejigu5307 9 місяців тому +2

    እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር በሙያህ ምገስ ይስጥህ
    እኔ ከአሁን በኃላ አከታተልሃለው
    ጀርባዬን እያመመኝ ነው
    ዶር ጋ ለሄድ ነው ዉጤቱን አይቼ በኮሜንት ላይ እጽፍልሃለው
    ኤሜል ካለህም ላክልኝ
    Thank you so much

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي Рік тому +91

    አላህ አፊያችንን ይስጠን እህቶቼ ወገቤን የሚለዉ ብዙ ነዉ አይ ስደት😢😢

    • @semira7392
      @semira7392 Рік тому

      አሚን ❤

    • @kiyaendris
      @kiyaendris 10 місяців тому

      አሚንእኔም3ወሬከጀመረኝአንዳድቀንይሠማኛል😢😢ሥራእየበዛብኝነውብየሀኪምቤትምአልሄድኩም😢😢

    • @hyaitr8929
      @hyaitr8929 10 місяців тому

      Amen

    • @Rahemma5590Raaheema
      @Rahemma5590Raaheema 7 місяців тому

      ኸረህቶቸ እኒንም አሞኛል እኒደሞ ሆደኔም ያቃጥለኛል

    • @Susu-js7tt
      @Susu-js7tt Місяць тому

      አሚንእኔወላሂ 3አመትሊሆነኝነው

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Рік тому +33

    የኔ ስደተኞች አይዞዋቹ ኮሜንታቹን ሳይ ሁላቹም ወገቤን ትላላቹ ስራው ነው አይዞዋቹ በርቱ እኔም ያው ነኝ እፍፍፍፍፍ

  • @አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ

    እኔስ ገና በወጣትነቴ ያለመደገፊያ መቀመጥ አልቻልኩም ወገቤን 😢የስደት ትርፉ እሄነው ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o Рік тому +10

      እኔ ብዙ መቀመጥ አልችልም መቀመጫየ ቅልብልብ ነው የምለው አላህ ይድረስልን አይ ስደት

    • @Rወሎየዋ-p8v
      @Rወሎየዋ-p8v Рік тому +6

      እኔም በሻርብ ወገቤን አስሬ ነው የምሰራው አያስቀምጥኝ አያስተኛኝ ያአላህ😢😢

    • @user-Weynua
      @user-Weynua Рік тому +4

      እኔ ከመኝታዬ እንደተነሳሁ ሻወር ካሎሰድሁ ወገቤ አይሰራም

    • @ሁሉበእርሱሆነ-አ7ቸ
      @ሁሉበእርሱሆነ-አ7ቸ Рік тому +3

      እረ ወይኔ እኔም ያለድጋፍ መቀመጥ አልቻልሁም አይይ ሰደት አሁንስ እፍፍ

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 Рік тому +1

      እኔም

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ
    @አጸደማሪያምስደተኛዋ 6 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ ወገባችን ታሟል አብሶ ስደት አለም ያለነው የወገብ በሽታና ኩላሊት እድሁም የጨጓራ ተጎጅ ነን😢 ብቻ እግዚአብሔር ይሁነን

  • @mercysisay9044
    @mercysisay9044 9 днів тому +2

    በጣምምምምምምምም ጎበዝ ዶክተር ነህ አገላለፅህ በደንብ ይገባል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @fozifozity3699
    @fozifozity3699 Рік тому +31

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ እኔ እራሱ ሰሞኑን በዚ ህመም እየተቸገርኩ ነው እግሬንና ጉልበቴን ጀምሮኛል አላህ ጤና ያርገን በስደት ያለነው ሁላችንም እንታመማለን አላህ ይድረስልን ያረብ

    • @Fayyaakeenya
      @Fayyaakeenya Рік тому

      ua-cam.com/video/TOHRTSxomGU/v-deo.html

    • @sophiyasophiya3245
      @sophiyasophiya3245 Рік тому

      አሚን ያረብ እኔም ያመኛል እህቶች ዱአ አድርጉልኝ

    • @ruyik3207
      @ruyik3207 11 місяців тому

      ያረቢ አላህይድረስልን

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn Рік тому +19

    እኔም በጣም ያመኞል 😢በ ልጅነት ካመመኝ ለሚቀጥለው ምን ልሆን ነው ብየ አስባለሁ😅 አይዞን ወገን ከማዳም ስራ ስንላቀቅ ደና እንሆናለን እሽ❤ ከባድ ነው ቢሆንም ቀለል አድርጉት የማዳም ቅመሞች ነገ ሌላ ቀን ነው 😊በተስፍ ፈገግ በሉ ነገ ደና እንደምንሆን አምናለሁ😊❤ እናመሰግናለን ዶክተር😊

  • @Ayall12
    @Ayall12 Рік тому +5

    ዶክተር አመሰግናለሁ ትንሽ ያመኛል ወገቤን ጥሩ አገላለጽ ነው ❤❤

  • @demekewalelign3874
    @demekewalelign3874 Рік тому

    ዶ/ር በጣም ጠቃሚ መልክት ነው እና እኔም በወገብ ህመም ከተጠቁ ሰዎች አንዱ ነኝ የሚያመኝም የወገብ ህመም አይነት ተመላላሽ የወገብ ህመም ነው እናም በምርመራ እንዳረጋገጥሁት ዲስክህ ወጣብሎ ነርብህን ተጭኖታል ተብየ ነበር እና ባጭሩ ምናይነት ህክምና ማድረግ አለብኝ

  • @JemalNegese
    @JemalNegese 11 місяців тому +7

    ዶክተር ፈጣሪ ዕድሜህን ያቆይልን ። አሜን በል ወንድሜ

  • @ዳዊት-ከ5ሸ
    @ዳዊት-ከ5ሸ Рік тому +16

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር የምር እኔስ አዳድ ቀን መተኛት አልችልም ሀገሬን ገብቼ እታያለሁ ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @ethio8774
    @ethio8774 Рік тому +3

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
    እነመሰግነለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
    እኔ እምኖርበት ሃገር volterin ተጠቃሚ ነን ግን ህመሙን ብዙም አይቀንሰውም።

  • @ናኒ
    @ናኒ Рік тому +5

    ዶ\ር በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ማብራሪያ ስትሰጥ ደስ ይላል 🙏

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 10 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ ጥሩ ማብራሪያ ነው እኔ 3ሳምንቴ በፔን ኪለር ተቃጠልኩ እስቲ 6ሳምንት ከዳንኩ እጠብቃለሁ ሲጀምረኝ ሁለቱም ሰያድ ነበረ ሰበቡ እቃ ማንሳት ነው አሁን በግራ ታፋዬ ጀምሮ እሰከ እግሬ ስነሳ ስቀመጥ እያስጨነቀኝ ነው ፊዚዮተራፒ ታዘዘ አባሰብኝ በቃ ይበልሽ በሉኝ ከባድ ነው ኑሮዬም አልፊ ነው

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Рік тому +1

    ሥራዬ ቆሞ የሚሰራ የዘበኝነት ስራ ነው ስተኛም ብዙ ምቾት አልፈልግም ነበር :: በኃላ ግን ወገቤን ታች አካባቢ ህመም ተሰማኝ : ወድያው ስፖርት ስጀምርና ስቆምም ሰውነቴን ያዝ ለቀቅ እያረኩ ዘወር ዘወር በጣቴም ቆም እያልኩ ህመሙን አስወገድኩት ተመስጌን!
    እኔ የወገብ ህመም በእድሜ የሚመጣ ይመስለኝ ነበር ግን ወጣትም ልጅነትም ያለው ሰው ቢሆን የሰውነትን ምልክትና ኣያያዝ ባለመገንዘብ እንደሚመጣ አውቄያለሁ ::

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Рік тому +6

    እናመግናለን Dr ከቻልክ ስለ ሳያቲካ(sciatica ) ስራልን በተለይ ከስፓርት እንቅስቃሴ ጋር ብታገናኝልን ሀሳቡ በትንሹ ተነስቷል ከሳያቲክ ነርቭ ጋር ተያይዞ

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Рік тому +8

    ክብር ይገባሐል ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ

    እናመሰግናለን ዶክተር አትጥፋ ቶሎቶሎ ልቀቅልን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +14

      እሺ፣ ስራ በዝቶብኝ ነው፣

  • @tameratdebeb
    @tameratdebeb 3 місяці тому +2

    ሚስቴን ወገቧን በጣም ያማታል በጣም ጨንቆኛል በማርያም ዶክተር መላ በለኝ

  • @yimerali-t4g
    @yimerali-t4g 8 місяців тому

    dear Dr thanks very much እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @SewaSewyoutube
    @SewaSewyoutube Рік тому +18

    የወገብ ህመም ከያዛኝ አስራምስ ቀን ሞላኝ እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤

  • @byky3031
    @byky3031 Рік тому +38

    እኔ አሞኝ አያቅም ነበር ግን ከወለዲኩ በኋላ አልታርሥኩም ወዳዉ ተነሳሁ እድሜ ለሥደት አሀን በየሰአቱ ያመኝል ቁጪ ብየ ቶሎ መነሳት አልችልም እሥኪ ዱአ አዲርጉልኝ ሀገራችንን ሰላም ያዲርግልን ያርብ

    • @meka-lr2kh
      @meka-lr2kh Рік тому

      አብሽሪ አላህ ያድንሽ

    • @memona1367
      @memona1367 Рік тому

      አብሽሪየኔውብእህት❤አላህአፍያያርግሽያርብ

    • @byky3031
      @byky3031 Рік тому

      @@memona1367 አሚን ያርብ እህቴዋ አላህ ባለሺበት ይጠብቅሺ

    • @najatomer6589
      @najatomer6589 Рік тому

      እኔም

    • @sbirein
      @sbirein 10 місяців тому

      ውደ እኔም አንዳችውነኝ የማር ዛሬስ አልቻልኩም በጣምእያመምኝ ነው😢😢😢😢 ክጎኔ ውደ ስደት ላይ ክባድነው

  • @Mary-vj1vu
    @Mary-vj1vu Рік тому +7

    አቀረረብህ ከትትና ጋር. እናመሰግናለን❤

  • @RabiyaEndris-s7d
    @RabiyaEndris-s7d 8 місяців тому

    በመጀመሪያ ለምትሰጠን ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ በመቀጠል ጉልቤቴን በጣም ያመኛል አንዳንዴ ረጅም ግዜ ወይም አጥፊ ከተቀመጥኩ ለመዘረጋትም ሆነ ለመታጠፍ በጣም ያሸቸግረኛል

  • @SaraSara-yc2jh
    @SaraSara-yc2jh Рік тому +2

    ዶክተር የምታስተላልፈዉ መልእክት በጣም ወድጀዋለሁ

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn Рік тому +41

    አይዞን እህቶች ኡፍ የሁላችንም ስሜት እና በሽታ አንድ ነው 😢 ❤

    • @tenagnezergaw
      @tenagnezergaw 8 місяців тому +1

      የስውሯ ማሪያም በ 1ቀን ትፈውሳለች ወገብ !! With out Any Cost Debirebirhan Road 8km is left turn to right!!

    • @ekramali-fw1fm
      @ekramali-fw1fm 8 місяців тому

  • @madinaloveethiopina8180
    @madinaloveethiopina8180 Рік тому +6

    አላህ እዉቀት ይጨምርልህ

  • @genetbihonegn7499
    @genetbihonegn7499 Рік тому +17

    እድሜ ይስጥህ ተባረክ ዶክተርዬ

    • @user-vz6sq4wf8i
      @user-vz6sq4wf8i 8 місяців тому

      አተን የወለደቺ እናት እግዛቤር ይባርካት❤❤❤❤

  • @SemiraYimam-k2y
    @SemiraYimam-k2y Рік тому

    እረ ዶር የኔ ወደ 7አመት ሆኖኛል በጣም ነዉ የምቸገረዉ በተደጋጋሚ ነዉ የታከመዉ ሁሌ በማስታገሻ ነዉ የሰዉነት ክብደቴንም በሚገባ እያስተካከልኩኝ ነዉ መኝታዬንም በደረቅ ፍራሽ ነዉ ብዙ መቀመጥ ብዙ መተኛት ዝቅ ብዬ ስራ መስራት አልችልም በቤት ዉስጥ ማድረግ ያለብኝን ምክርህን ለግሰኝ ❤❤❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Рік тому +17

    እናመሰግናለን ዶክተር ክብረት ይስጥልን❤

    • @corihiyari9021
      @corihiyari9021 Рік тому

      Sile gulbet metaxef kawek please

    • @IftuD
      @IftuD 9 місяців тому

      ዶ/ር እኔ ለ12 ዓመት ወጋቤን ያመኛል በቅርቡ አከርካርዬ መጣመሙን እና በቀኝ ጎኔ 2ነርቭ ለይ መጫኑን ነገሩኝ መዳን እችለለሁ? ኦፕሬሽን ቢደረግ?

  • @SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት

    እናመሠግናለንና👍
    አላህ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን የሀገሬ ሠላም ናፈቀኝ አሁንስ😥😥😭

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +6

      በሰላም ወደሀገር ይመልስሽ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Рік тому +1

      ዶክተር እናመሠግናለን ❤❤❤❤

    • @henoklema7381
      @henoklema7381 Рік тому

      ​selam 10:02

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 Рік тому +1

      ​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር ላስቸግርህ ግንኙነት ሳረግ ብልቴን ከታች በኩል ያመኛል ባሌንም አሰቃየሁት መላበለኝ?ምንም ስሜት የለኝም ምን ማድረግ አለብኝ

    • @SebleSeblenegash
      @SebleSeblenegash Рік тому +1

      Dwekete egzabhere yebareke atesedate terfe beka yehe new yemere ena becha yemselegen nebere dwketereya ena kjemeregen 3 were yehuenegenale wgbanew gen yakatelegenale betelye meleke ysefera becha yalebegenale ebakehen befeta MN ela belegen

  • @ሐዋአሊ
    @ሐዋአሊ Рік тому +27

    ስደት ያተረፍኩት ወገብ ሕመምነው አንድልጂኮ ሳልወልድ 😢😢

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Рік тому

      እኔም በጣም እንዳችው

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Рік тому

      😢😢😢በጣም የኔ ቢጤ አመብርሀን ጥላ መቀነትዋ ትስጠን

    • @zenatahmed5204
      @zenatahmed5204 7 місяців тому

      አይይይይይይ የኛነገር አላህ ይዘንልን ያረብ እኔም እንደዚሁኘኝ

    • @EnuHaweni
      @EnuHaweni 4 місяці тому +1

      እኔም

    • @zenatahmed5204
      @zenatahmed5204 4 місяці тому

      @@EnuHaweni አይዞን እህቴ

  • @hosniyamohamed853
    @hosniyamohamed853 6 місяців тому

    ዶክተር በረካ ሁን እድማ እና ጤና ይስጥህ በዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምሪልህ በጣም አመሰግናለዉ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ

    ዶክተረ እንኳን ደና መጣህ፣የኛ መልካም♥🙏

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +1

      እንኳን ደና ቆዩኝ

    • @SadaSayed-i5n
      @SadaSayed-i5n Місяць тому

      ٠ቲሌግራም አለህን ከለ ሊክልኝ​@@Dr.SeifeWorku

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 Рік тому +6

    ዶክተርዬ የወር አበባ ሲመጣ ያለው ህመም በጣም በጣም ስቃይ ነው ለዚህ ግዜስ ለሚያመን ምን እናድርግ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ

    • @gfffggf4194
      @gfffggf4194 Рік тому

      የኔም ጥያቄ ነዉ ሀኪም አለዉ ወይስ ወላሂ በመጣ ሠአት ተሠቃየሁ😢😢😢😢😢

  • @asteraraya3204
    @asteraraya3204 Рік тому +5

    እናመሰግናለን ዶክተርየ❤❤❤❤❤

  • @animeamv8313
    @animeamv8313 Рік тому

    ዶ/ር እጅጉን አደንቅሀለሁ የሚታቀርበዉ ትንተናም ሆነ የሕክምና ምክር ጥልቅና ግልጽ ነዉ። ረጅም አመት በቆየብኝ ወገብ ህመም ምክንያት አሉ በተባሉ ሐኪሞች ታክምያለሁና።አድራሻህን ባዉቅ።
    So Many thanks

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 3 місяці тому +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን አገላለፅህ በጣምጥሩ ነው

  • @zegizumuhammad9632
    @zegizumuhammad9632 Рік тому +405

    እኔ በጣም ነው የሚያመኝ ከወገቤ ጀምሮ እስከ እግሬ አይ ስደት😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Рік тому +6

    አላህ ይጠብቅህ ዶከተር

  • @genet19
    @genet19 Рік тому +10

    እናመሰግናለነ ዶከተር በተለይ አረብ አገር ያለን ፈጣሪ ይርደን

  • @SemiraSemira-u5i
    @SemiraSemira-u5i 8 днів тому

    በጣም እናመሠግናለን ዶክተር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ጤናችንን ይስጠን በያለንበት ሠላም ያርገን የመዳም ቅመሞችም አላህ ይርዳን እኔ እሄው ወገቤን ካመመኝ 1ወር ሊሆን ነው ጎንበስ ብዬ ቀና ስል በጣም ያመኛል መስገድ ለራሡ አልቻልኩም

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 Рік тому +1

    በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነው አመሰግናለሁ!

  • @AlamAlam-nc9rh
    @AlamAlam-nc9rh Рік тому +13

    እኔብቻነኝ ብየነበረ ይሄዉ አይስቀምጠኝ አይስተኛኝ እሰቃይለሁ ስራብዛት አለብኝ አይስደት የመዳም ቅመም ቺየ የኔወርቅቺ እግዚይቢሄር የረፍት እጀራይስጠን 🙏🥰🥰😢😢

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Рік тому +8

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር 🎉

  • @zaytonazaytona9773
    @zaytonazaytona9773 Рік тому +20

    ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክ ታባረክ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Рік тому +3

      አመሰግናለሁ

    • @KeremaHusen
      @KeremaHusen Рік тому +1

      ​@@Dr.SeifeWorkuእናመሠግናለን

    • @gegdh2839
      @gegdh2839 Рік тому +1

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተር እሥኪ መፍትሄ ካለህ እኔ በጣም የልብ ድካም የ ትንፋሽ እጥርት የውፍርት መጨመር በጣም ሥራ ይበዛብኛል ምግብ ብዙን ጊዜ አልበላም ግን አሁን በጣም ትንፋሽ እያጠረኝ መናገርም መተንፈስም አቅቶኛል ሀኪም ቤት ሥሄድ ምንም ነገር የለሽ ይላሉ

    • @ወሎየዋወሎየዋ-ኸ2ሸ
      @ወሎየዋወሎየዋ-ኸ2ሸ Рік тому

      ​@@Dr.SeifeWorkuሰላም ዶክተር እስኪ መፍትሔ ካለህ ንገረኝ እኔ ጀርባየን እና እግሬን ያመኛል ሀኪም ቤት ሂጀ ነበር ምርመራ አርጌ ድስክ መሸራተት ነው አሉኝ ግን ምንም መፍትህ የለውም በጣም ያመኛል መፍትሄ ካለህ እስኪ ንገረኝ ላስቸግርህ 🙏🙏🙏

    • @ጊዜይፉታው
      @ጊዜይፉታው Рік тому

      ​@@gegdh2839❤❤❤

  • @gamilagamila4601
    @gamilagamila4601 9 місяців тому

    እኔም ገጠር ነበር ያደኩት በልጅነቴ ያላቅሜ ሥሸከም ሥለፋ እሄው ገና ሣላገባ በልጅነቴ በሽተኛ ሆኩኝ ግን እሄ ብቻም አይደለም አገቴላይም እብጠት ወጣብኝ እሡን አሥወጣሁት ጥሩ ዶክተር ሥላጋጠመኝ ተባበረኝ አገዘኝ ልጅነቴም አሣሥቦት ሥለነበር በጥሩ ሁኔታ ሠራልኝ አላህ ይሥጠው እዳውም አሁን ባገኘው ደሥ ይለኝ ነበር❤

  • @LineSalih
    @LineSalih 24 дні тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር እኔ ላይን እባላለሁ በ የወገብ ህመም መሳቃየት ከጀመርኩ ወደ ስድስት ወር ኣድርግለሁ ህክምናም ወድያውኑ ነው የጀመርኩት ህመሙ ሲጀምረኝ ተጨማሪ ወደ ግራ ኣካላቴ በኩል ግማሽ የሆዴ አከባቢ ግራ እግሬ እና እጄ ደንዝዞ ነበር ኣሁን ኣልፎ ኣልፎ ይደንዝዝብኛል ስቃዩ ግን ኣለ ተመልሼ ወደ የሚከታተለኝ ዶክተር ሲሄድም ኣሁን ደና ነሽ ደረቅ በሆነ ፍራሽ ላይ ተኚ ኣለኝ ነገር ግን ፍራሹ የባሰ እያሳመመኝ ነው በተለይ ጥዋት ላይ በጣም ያመኛል ሌላ ደሞ ቁሜ እያለሁ ወይም እየሄድኩ እያለሁ እየወደቅኩ ይመስለኛል ሚዛንየን መጠበቅ ኣልችልም ዶክተርዬ ደሞ የሰጠኝ መዳኒት ደሞ ነጩ ፓርስቶሜል ብቻ ነው። ከዛ ውጪ ምንም ከሁለት ወር በፊትም ስሄድ ኤም ኣር ኣይ ብቻ ነው ያዘዘልኝ ግን ኣልተታየሁም ተስፍ ቆርጬለሁ እባክህ ዶክተር የሆነ ነገር በለኝ።
    አመሰግናለሁ 🙏

  • @TeTe-hq2gl
    @TeTe-hq2gl Рік тому +10

    ስላም ላንተ ይሁን ዶክተርዬ

  • @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
    @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ Рік тому +24

    እድሜለስደት በሺተኛአርጎኛል😢😢

    • @zuzu12
      @zuzu12 Рік тому +1

      አይዞሽ ማማይ ሁሉም ያልፋል

    • @samrawettadu1249
      @samrawettadu1249 Рік тому +1

      በጣም

    • @ameent7769
      @ameent7769 Рік тому +1

      እኔ አመት ሞላኝ በግራ ጎኔ

    • @mekdesmatiyos
      @mekdesmatiyos Рік тому

      Ayzoshi 😢😢😢hulachini himemtanachi nen 😢😢

    • @የአላህ-መ1ሸ
      @የአላህ-መ1ሸ Рік тому

      ሁሉም ነው አይዞን ሠላም መጣን ይህው በሽታኛ ሆን

  • @abeltechlealpha7282
    @abeltechlealpha7282 Рік тому +9

    ስፓርታዊ ዜና ጌርካዮ። ህድእ ኢልካ ኣንብቦ፡ ክርድኣና።😊

  • @Getami_nigusu
    @Getami_nigusu 10 місяців тому +1

    አሁን የመጣ የሚዋጥ የሚጠጣ እንዲሁም የሚቀባ መዳኒት መቷል
    መዳኒቱም የሚጠቅመው
    1 ለጡንቻ መጎልበቻ
    2ለክብደት ለመጨመር እና ለዳሌ ለሴቶች
    3ለወሲብ ተሎ ለመርጨት ደሰተኛ አለመሆን ለብልት ማወፈሪያ እና ለቁመት
    4 ውፍረት ለመጨመር ለመቀነሰ
    5

  • @MakbaleAshenafi
    @MakbaleAshenafi 10 місяців тому

    ጤና ይስጥልኝ ዶር ሰይፈ ጀርባዬ ያመኛል ነገር ግን በዚህ ቪድዬ ያነሳሀቸው ምልክቶች ግን አይታይብኝም ህመሙ የሚያባብሱ ሱስም የለብኝም ።ነገር ግን ለቡዙ ግዜ አብሮኝ ያለ ህመም ነው ግን በጣም የሚያመኝ በተለይ ግብረስጋ ግኑኝነት በምፈጽምበት ግዜ ነው ዶር ግበረስጋ ለወገብ ህመም ያባብሳል ሌላም የምትሰጠኝ ሞያዊ እገዛ ካለም እጠብቃሎህ አምሰግናሎ

  • @hanaabraham2226
    @hanaabraham2226 Рік тому +8

    የማዳም ቅመም ሆኖ ወገቡን የማያመው በጣም ጥቂት ነው እኔ ደግሞ ከአራት አመት አለፈኝ እግዚአብሔር ይድረስልኝ

    • @genitube1438
      @genitube1438 Рік тому

      ትክክል እኔም አለው

    • @Fayyaakeenya
      @Fayyaakeenya Рік тому

      ua-cam.com/video/TOHRTSxomGU/v-deo.html

    • @tenagnezergaw
      @tenagnezergaw 8 місяців тому

      የስውሯ ማሪያም በ 1ቀን ትፈውሳለች ወገብ !! With out Any Cost Debirebirhan Road 8km is left turn to right!!

  • @besobela7237
    @besobela7237 Рік тому +7

    ተባረክ ጥሩ ትምህርት

  • @zeyineb0693
    @zeyineb0693 Рік тому +10

    እኔ በጣም ነው እማመኝ እስከ እግሬ ድረስ አንዳንዴ ይደነዝዘኛል

    • @tenagnezergaw
      @tenagnezergaw 8 місяців тому

      የስውሯ ማሪያም በ 1ቀን ትፈውሳለች ወገብ !! With out Any Cost Debirebirhan Road 8km is left turn to right!!

  • @TigistAdmasu-s3i
    @TigistAdmasu-s3i 6 місяців тому

    ዶ/ር በጣም ደሰየሚል ማብራሪያ ነው
    እኔ እኔን የሚገልፀ ነው እባክህ አድራሻህን ላክልኝ

  • @FolishDetergent
    @FolishDetergent Рік тому +1

    ከ 8 ወር በፈት ታክመ ነበር በውቱ መሠረት የሽንት ባንባ ነው ተባልኩ ነገር ግን የተሸጠኝ መድሀኒት ልሻለኝ አልቻለም አሁን ኩላሊቴ አከባቢ ህመም አለ ሰቀጥ በግራ ፈኛዬ በኩል በውስጥ ደምስሮች ላይ እንደ እብጠትም ይሆናል ምን ይሁን ዶክተር

  • @fekadutechane8651
    @fekadutechane8651 Рік тому +4

    Well organised!!

  • @meserettilahun3066
    @meserettilahun3066 Рік тому +7

    ዶክተር እኔ ትከሻ አንገትና ወገቤን በጣም ያመኛል 🙏

    • @umuhumyra7139
      @umuhumyra7139 Рік тому +1

      እኔም ልክ እንዳንቺ በ ያመኛል ዶክተር መፍትሄዉን ብትነግረን

    • @TibletSintayehu-pc7wu
      @TibletSintayehu-pc7wu 8 місяців тому

      Enem yamegnal ehte endanchi ere mefthe😢😢😢

  • @mistrezergaw9639
    @mistrezergaw9639 Рік тому +4

    Thank you dear Dr. For you great lesson about backbone problem. I will try as per your advice..
    Thanks a lot once again ..

    • @tsehailoratogebere6507
      @tsehailoratogebere6507 Рік тому

      ዶክተር የምትስጣቸው ምክሮ እከታተላለሁኝ እኔ 64 ዓመት ስው ነኝ ስራዬ ብዙ። የሚጎዳ አይደለም ግን በፊት በርግጥ ብዙ ስርቼአለሁኝ። አሁን ግን ጉልበቴን ወግቤን የውስጥ እግሬ በተለይ ተረክዜን ህክምና እያደረገሁኝ ነው አሁን በተለይ የውስጥ እግር ማቃጠሉ ነው በጣም ያስቸገረኝ የልካቸውን ምርመራዎች አድርጌአለሁኝ ቀለል ያሉ ስፖርትም አደርጋለሁኝ እስኪ አንተ ምን ትመክረኛለህ

  • @Lulalulawit
    @Lulalulawit 7 місяців тому

    Recurrent back pain new yene..ena kegize behuala new yejemrgne..thank you Dr.

  • @FafiTemu
    @FafiTemu Рік тому

    ዶ/ር እና መሰግናለ ጥሩ ትምህርት ነው እኔ የስራዬ ሁኔታ መሰለኝ እረጅም ሰዓት እቆማለሁ አሁን አሁን ወገቤን ተረከዜን በጣም ያመኛል ጎበስ ብዬ ቀና ማለት በጣም እያቃተኝ ነው እና ምላርግ

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    እኔስ ገንዘቤ ሳይቀር የጨረስኩት በዚህ በሽታ ነዉ😢

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o Рік тому +3

      ታዳ መፍትሄ አላገኘሽም እኔ አመት ሆነኝ ተጀበረኝ የሆ ክፍል ያለ ይመስለኛል የድስክ መሸራተት የሚለውን በጣም ነው የምፈራው ብዙ መቀመጥ አልችልም

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 Рік тому +1

      እኔም ስንት ብሬን ጨረስኩ እንደዋዛ 6 መት ሞላኝ

    • @AbayneshWolde
      @AbayneshWolde Рік тому +3

      😢😢😢 እኔ ይሄዉ 7 አመቴ ዱባይ ያሉ ዶክተሮች እራሱ ምንም መላ አልሰጡኝ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o Рік тому +4

      @@AbayneshWolde አብቾ አልተወሽም እዴ ያሁን ደኩተር ብር ባቀበል ብቻ ነው ህነምሽን እንኳን በደብ አያዳምጡሽም ላስረዳችሁ ብትያቸው

    • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ
      @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ Рік тому

      ህመሙ የጅም አመት ና ስር የሰደደ ነዉ የነርቭ ና የአጥንት መሳሳት አስከተለብኝ ፡ተኝቼ አልነሳ እቃ አላነሳም ጫማ ኳን አላስርም ሙሉ ለሊት ሁሉ ነገሬ ይደነዝዘኛል ይወረኛል በግራ እግሬ አልቆምም ፡ ስምንት አመት ሙሉ አላወቁትም ህመሜን ፡የዛሬ አመት ዶክተር ሰይፈ ጋ ደዉየ ብነግረዉ ቶሎ መታየት አለብሽ ብሎ አንድ አዲስ የመጣ ግብፃዊ ዶክተር ጋ ሄድኩ ፡አመት ሊሆነኝ ነዉ እቅልፍ መተኛት ከጀመርኩ 😢 ያሉኝም ራስሽን መጠበቅ ክብደት አለመጨመር ብለዉ ብዙ ምክር ሰጡኝ "እርግጥ እግሬን ያመኛል ግን ከበፊቱ አሁን ደና ነኝ 🙏ዶክተርን አማክርት እድሜዉ ይርዘምና ከፈጣሪ በታች አበቃልኝ ባልኩት ሰዓት ይህን በያቸዉ ብሎ ያለኝን ተናግሬ ዳግም ህይወት ሰጥቶኛል ፡ አመሰግናለሁ ዶክተርየ 🙏

  • @አድርምጃሣልራመድአንችንይ
    @አድርምጃሣልራመድአንችንይ 11 місяців тому +6

    አረ ዶክተር አንድ በለኝ አኔ ወገቤን አስከአግሬ አጅን አንገቴን ሁሉ ነዉ የማስታወስ ችሎታዬ አነስተኛ ነዉ እባክሕን ስራ መሥራት አልችልም በቃ አይኔ አይገለጥም እስፓርት ስሰራ ይሻለኛል እባክሕን ጭርሽ ማሠብ አልችልም እባክሕ ዶክተር አግዘኝ ያለሑት ሣዉዲ ነዉ😢😢😢😢😢😢

  • @zennygebremariam1359
    @zennygebremariam1359 Рік тому +7

    Thank you very much for This 🙏but we need more 👌👌

  • @yohannesnegassi174
    @yohannesnegassi174 8 місяців тому

    Thanks D/r Seufu,የቃንዛ መስታግሽያ ተብሎ መርፍእ ኸተወጋ ብሃላ ምን ዓይነት ሽግር ኣለው?

  • @zenebetchtemesgen9345
    @zenebetchtemesgen9345 11 місяців тому

    በጣም ጥሩ ትምህርትና መረጃ ሰለ ሰጠኸን አመሰግናለሁ እኔ በዙ አመት ነው ወገቤን ሲያመኝ አሁን ግን ወደ ትከሻዬ እየጎበጥኩ መሄድ ስለጀመርኩ ምን ላድርግ? አንተ የት አገር ነው ያለኸው?

  • @debebehaile733
    @debebehaile733 Рік тому +6

    የሚሰጠው ትምህርት ግንዛቤ የሚያስጨብጥ በመሆኑ ምስጋናዬ ከልብ ነው።

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl Рік тому +10

    ❤❤❤❤🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤🙏🙏 እረ ውይይይይ እኔስ አመት አላፈኝ ዶክተር 👏 ውይ አገሬ እንደገባሁ የመጀመሪያ ሰራየ መመርመር ይሆናል ማለትነው አይ ስደት 😢 እፍፍፍፍፍፍፍ የሰራ ብዛት ነው እያልሁኝ 😢 እፍ ጤናየ .... ሆነ ማለት ነውውውውው ፈጣሪ ይጠብቅህ ዶክተር አገራችንም ሰላም ያድርግልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

    • @ZewduYohannes
      @ZewduYohannes Рік тому +1

      እውነት ነው መህሌት። የሰው አገር ኑሮ ከባድ ነው አይዞሽ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ነገር ሁሉ ያሳከልሻል

    • @MahletMahlet-hk6bl
      @MahletMahlet-hk6bl Рік тому

      @@ZewduYohannes 🙏🙏👏👏👏❤❤🇨🇬

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @YetimWork-n3c
    @YetimWork-n3c Рік тому

    ዶ/ር እኔን ወገቤን እና ከእንብርቴ በታች ማለት ብሽሽት የሚባለው ጋ የጥዝጣዜ ይሰማኛል ይህ ኸመም የሚሰማኝ ሰተኛ ነው አልፎ አልፎ ይተወኛል በዚህ ምክናያት ለሀኪም አልታየሁም

  • @AaDd-vp7sr
    @AaDd-vp7sr 10 місяців тому +1

    እኔ በጣም ነዉ የሚያመኝ ጎበስ ብዬ ቀና ስል አያስነሣኝም አረብ ቤት ነዉ ያለሁት እና ቤት ሳጥብ እየተሠቃየሁ ነዉ በጣም ይሠማኛል

    • @zula983
      @zula983 8 місяців тому

      እንዴት ሆንሽ ኧረ እኔም አይ ስደት 😢

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Рік тому +42

    እኔ ሁሌ የማያቆም ህመ ም አለብኝ በግራ ጎኔ ከወገቤ እስከ እግሬ ጭምር 😢😢😢😢

    • @noormohammed1848
      @noormohammed1848 Рік тому

      እኔም ወላሂ አሁንስ መረረኝ 😢😢😢

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Рік тому

      እኔም ማርያምን በግራ ጎኔነው እስከ ታች እግሬ በተለይሽት ከቆጠብኩ ያመኛን አልችልም ስራ ሲበዛብኝ በጣም ያመኛን እግሬ ጅማቱ እሬት መስላን😢😢😢😢😢

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu Рік тому +1

      እኔም በቀኝ በኩል እስከ እግሬ ድረስ ያመኛል

    • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
      @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ Рік тому +1

      እህቴ እኔ እራሴ እንዳንቺ ነኝ ማስታገሻ ስወስድ ቢያንስ ለአንድ ወር እፎይ እላለው

    • @AaAa-ob5ix
      @AaAa-ob5ix Рік тому

      እኔም

  • @Rabia-fx8fd
    @Rabia-fx8fd 10 місяців тому +1

    ወገባችሁን የሚያማችሁ እህቶች ለኔ. የጠቀመኝ ልገራችሁ. አንድ የሻይ ማንኪያ ፌጦ ማታ በሻይ ብርጭቆ ዘፍዝፋችሁ እደሩ ከዛ ጥዋት ቲንሽ ከወሀው ፈሰስ አርጉ እና ትንሽ ሎሚ ጨምሩበት ከዛ በባዶ ሆድ ላንድ ወር ከተጠቀማችሁ በጣም ያሽላል ሞክሩት እኔ ጠቅሞኛል

  • @yayineabebahabtamu
    @yayineabebahabtamu Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አገላለፅ ነው

  • @SusuZahra-s9l
    @SusuZahra-s9l 10 місяців тому +1

    ዶክቶሮች ደናናሽ ይሉኛል እኔ ግን ወገቤን የመመኝነው በዘለይ ማርገዝ እፈልጋለው 8(9) ወር ይሆነኛል ከገበው እስከሁን አለራገዝኩም እና ከወገቤ የተያያዘ ችግር አለወይ ብዬ የሳሰበኝ ነው ምን ማደራግ እንደለብኝ ግራ ገባኝ ዶክተር እበክህን ተበበራኝ ???????????????????

  • @EliasTesfaye-tw6bb
    @EliasTesfaye-tw6bb 8 місяців тому +1

    Rx which medication chronic back pain

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Рік тому +1

    እጅግ ጠቃሚ ምክር አግኝተንበታል ክብርና ጤና ይስጥህ መማር ለወገን ማለት ይህ ነው ።

  • @tesfayemitiku9308
    @tesfayemitiku9308 Рік тому

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው በእውነት ወገቤን ረጅም ጊዜ እየተመላለሰ ያመኛል ሹፌር ነኝ የምነዳው ደሞ ፒስታ ወይም ያልተሰራ መንገድ ላይ ነው አሁን አቃተኝና ተውኩት እቤት ቁጭ ብያለሁ የሹፌር ነገር ያው መሪ ሲለቅ ባዶ ነው ግን እያመመኝ ነው ምን ላድርግ

  • @BIZUALEMMEKONNEN-ok1gi
    @BIZUALEMMEKONNEN-ok1gi 3 місяці тому

    እናመሠግናለን በርታ ፈጣሪ ያብዛልህ

  • @sameerasameera8382
    @sameerasameera8382 10 місяців тому +1

    አራ ዶክተር እነቴ በሬ ገፍትሯዋት ወድቃ የግሯ ጉልባቷ ተመብኘለች አራ በነትህ ይሁንብህ የት ልዉሳደት ጠቁመኝ በናት አይጫከንም አይተህ አትለፈኝ አበክህን😢

  • @Tinaahmed-p6c
    @Tinaahmed-p6c 6 місяців тому +1

    እድሜ ጤና ደሥታ እመኝልሀለሁ ዶክተር

  • @Sadaenderies
    @Sadaenderies 3 місяці тому +1

    ደጋግሜሠማሁት ወየውብቃትህ ❤❤❤ልዪነው❤❤

  • @bkkkhl8137
    @bkkkhl8137 8 місяців тому

    ዶክተር በመጀመሪያ እጅግ አደርጌ ላመሰግንህ እወዳለሁ ጥሩ ገለፃ ነው የሰጠኸኝ መቀጠል የምጠይቀው ጥያቄ የወገብ ህመም እርጉዝ ለሆኑ ሰዎች ህክምናው በምን መልኩ ነው የሚሰጠው ፅንሱን አይጎዳውም ወይ ባለቤቴ ይኸው ወገቤን እያለችኝ ማታ ማታ ማሳጅ በማድረግ ነው ያለሁት ምን ትለኛለህ የ7 ወር ነች አሁን

  • @መክሊትቱዩብ26m-m
    @መክሊትቱዩብ26m-m 13 днів тому

    ሁላችሁም ስደተኞች ናችሁ ወገቤን እምትሉት አይዞችሁ ስደታችን እግዚአብሔር ያሳጥርልን በዙ አትጨነቁ ድካሙ ጋር ስለሚደራረብን ነው

  • @PpooppooW-em5wt
    @PpooppooW-em5wt Рік тому

    እኔ በጣም ያመኛል ዶ፣ር ወገቤን አይደለም ሆዴ ይቆርጠኛል የወር አበባ ሲመጣብኝ መዳሀኒት ካለው❤❤❤❤❤

  • @bubuabush3183
    @bubuabush3183 Рік тому

    እናመስግናለን በብዙ እየርዳህን ነው ተባርክ

  • @yanokonjo1773
    @yanokonjo1773 9 місяців тому

    እኔ ዛሬ በጣም ሳመኝ ነበር ወገቤን ወደ ታች ወረድ ብሎ ያለዉ መገጣጠሚያ በስራዬ ምክንያት በጣም መቆም አበዛለሁ
    ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀን ሁላችንም አረብ አገር ያለን ሰዋች

  • @DestaDemssie-m1d
    @DestaDemssie-m1d 10 місяців тому

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ህመሙ ከጀመረኝ ከ15 ዓመት በላይ ሆኗል በራጅ ሁለቴ ታይቶ አከርካሪሽ ደህና ነው በማለትበታብሌት መልኩ ወስጀ ነበረ ግንአልተሻለኝም አሁን ጎንበስ ቀና ለማለት፣ተኝቸ ለመገላበጥ ያሰቸግረኛል እናም ተረከዜን አላስቆመኝ አለ ዶ/ር ምንይሻላል አመሰግናለሁ።

  • @ewnetzed487
    @ewnetzed487 Рік тому +1

    እድሜዉ 2 ዓመት ነዉ ወገቡ ቅዝቃዜ ነክቶታል ምን ለድርግ?

  • @SusuZahra-s9l
    @SusuZahra-s9l 10 місяців тому +1

    ዶክተር ወገቤን በጣም የመኛል ቡዙ ህክምና በደርግም ልሻለኝ አልቻለም የግራ ጎኔን በጣም የመኛል አንደንዴ ወደ ቃኝ ይዞራል በግራ በኩል ኩላሊቴንም እና በመስመር እስከ እግሬ ዬደርሰል ምን ላድርግ ????

  • @HelenHailmariam
    @HelenHailmariam 5 місяців тому

    ምርጥ ትምህርት ነው፤የእኔ ችግር ዲስክ ነው 2011 ነው የጀመረኝ የታከምኩት አንድ ጊዜ ብቻ ነው Divido and Voltaire የተባሉ ማስታገሻዎች እየወሰድኩ የቆየሁት ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ግን የለ እነዚህ መድኃኒቶች መንቀሳቀስ እየተቸገርኩ ነው መፍትሄ ካለህ? አመሰግናለሁ።

  • @robelt9729
    @robelt9729 6 місяців тому

    Doctor በጣም እናመሰግናለን ። please do about how to quit Masturbation including Side effect ? የአብዛኛው ወጣት ችግር ስለሆነ ነው !

  • @SanaAlahmou
    @SanaAlahmou Рік тому +2

    እረኔም ውገቤን ያመኛል በጣም ጥዋት ሰነሳማ በሰማም ጉበሰ ብየለመታጠብ በጣም እችገራለሁ በግደነው መቁም ሴበዛብኘማ 😭😭😭😭እሰቃያለሁ