የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @zizu142
    @zizu142 9 місяців тому +5

    አንተ መልካም ሰውየ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወላሂ ሁሌ ቪዶህን እያየሁ ሁሌ ዱአ አደርግልሀለው ጀሊሉ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @tegshe281
    @tegshe281 7 місяців тому +4

    በጣም ብዙ ትምርቶችንና መድሀኒቶችን ያገኘሁብህ ጎበዝና ጀግና ዶክተር ነህ ክበርልኝ እናመሰግናለን👏👏👏❤❤❤♥♥

  • @eskedarmistru3141
    @eskedarmistru3141 10 місяців тому +3

    በጣም ምርጥ ሰው follow አድርጉት,ካለምንም ክፍያ ያማክራችኋል በየትኛውም ስዓት ብትደውሉ

  • @tube-tg7jx
    @tube-tg7jx 10 місяців тому +2

    እናመሰግነናለን ዶክቶር የምታዘጋጀው ትምህር በጣም ጥሩ ነው በረታ

  • @hayatshemsu1192
    @hayatshemsu1192 10 місяців тому +2

    አንተን አላ ማድነቅ ንፍግና ነው አላህ ይበርክህ ❤❤

  • @AfiyAfiy
    @AfiyAfiy 10 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር አይን ስር ለሚያብጥ መድሀኒት ካለህ እባክህ

  • @tigraywerki1355
    @tigraywerki1355 8 місяців тому +3

    ስትናገር ፍጥነት ብትቀንስ ይገባኝ ነበር ዶክተር ❤

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 9 місяців тому +2

    ትለያለህ አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ ዶ/ር ሰይፈ

  • @kiyaye7774
    @kiyaye7774 7 місяців тому +3

    ማዲያት ለላብን የትኛውን ሳሙና እንጠቀም ንገረን 🙏

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍቴን በባዶ ውሀ ብቻ መታጠብ ከጀመርኩ አራት አመት አለፈኝ የተፈጥሮ ነገር ደስ ይላል

    • @eskedarhibstu8389
      @eskedarhibstu8389 10 місяців тому +1

      ይሻላል ኮንፍደንስ ሁሉ ይጨምራል ብዙ ጥቅም አግንቸበታለሁ

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 10 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር እስኪ ተረከዜ ይደርቃል አንዱ ይፈካል ምን ልጠቀም

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 10 місяців тому

      ደምሪኝ

    • @madi8643
      @madi8643 10 місяців тому

      ይገርማል የኔ አንድ እግሬ ምርጥ ነው አንዱ ደሞ የሌላ ሰው ነው እሚመስለው😂 ይፈካል ይደርቃል ይሰነጣጠቃልሽ

    • @melkamelka23
      @melkamelka23 10 місяців тому

      @@madi8643 እህትእኔምነኝ

  • @sare6524
    @sare6524 10 місяців тому +2

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምፈልገው ትምህርት ነው እድሜ ይስጥልን

  • @የአሏህ
    @የአሏህ 9 місяців тому +7

    እኔስ ቡጉር ሊገድለኝ ነው ቆዳየ ደረቅ እዲሁም ወዛማ ነው ይመስለኛል ምክኒያቱ ስታጠብ ድርቅ ይላል አመድ ይመሥላል ከዛቡሀላ ምን ሳልቀባ በራሡ መልሶ ወዛም ይሆናል ግን ቡግሩ ምን እደማደርግ ግራ ገብቶኛል ሀኪም አልሄድ እደልቤ አደለሁም ጠፍቸ ነው የምሰራው በስደት ሀገሬ ገብቸ ጌታየን ምን ብየው😢

  • @ewqetbirhannew772
    @ewqetbirhannew772 10 місяців тому +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር እውቀትህን የበለጠ ይጨምርልህ

  • @Yordanos-w4h
    @Yordanos-w4h 8 місяців тому +4

    ሰላም ዶክተር የኔ ፊት ወዛማ አና ቡጉር አለብኝ ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 4 місяці тому +1

    ዶክተረ በጣም አመሰግናለሁ የምትሰጣቸው የጤና ምክሮችህ በሙሉ ከልብ ምሰጋናየን አቀረባለሁ

  • @ዮአዳን-ዩቱብ
    @ዮአዳን-ዩቱብ 20 днів тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤🎉🎉

  • @alemkasahun1766
    @alemkasahun1766 3 місяці тому

    ጆክረ እረጂም እድሜይሰጥክ እውነት የምትሰጣቸው ትምህረትና የጤና አጠባበቃችንን በደብታሰረዳለክ❤❤❤❤

  • @መቅዲነኝስደተኘዋ
    @መቅዲነኝስደተኘዋ 10 місяців тому +4

    ሰላም ዶክተር እባክህ ስለ ብልት ማሳከክ መንስኤ ና መፍትሄ አሳዉቀኝ🙏

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 10 місяців тому

      ህክምና ሂጂ በማህፀን እምታጠብ ይሰጡሻን ወይ ትንሽ ጨው እና ውሃ ታጠቢ በደብእህቴ

    • @tgyemariyam2120
      @tgyemariyam2120 10 місяців тому

      Yewent enam

    • @መቅዲነኝስደተኘዋ
      @መቅዲነኝስደተኘዋ 10 місяців тому

      @@user-yp6vl7xc9d የለብኝም🙏

    • @መቅዲነኝስደተኘዋ
      @መቅዲነኝስደተኘዋ 10 місяців тому

      @@sishaia6875 እስኪ ዶክቸር የሚሰጠዉን መልሰሰ አይቼ 🙏❤

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 10 місяців тому +1

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 7 місяців тому +2

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን በዚሁ አጋጣሚ ለማዳት መድሀኒት ካለህ መላ በለኝ

    • @MoMh-v7l
      @MoMh-v7l 7 місяців тому

      የኔምጥያቅነዉ ፊቴተበላሸ

  • @ፍቅርተተክለሃይማኖት

    እኔ ስንት ዓመቴ ዶቪ ነው የምጠቀመው በጣም ቆንጆነው

  • @AhdvGxgd
    @AhdvGxgd Місяць тому +3

    ዳክተረ አድስነኘ ለቤትህ ለብጉረ ነጠብጣብ ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም

  • @שיפון-ד5ל
    @שיפון-ד5ל 25 днів тому

    በእውነት ዱሩ ሳሙና በጣም ተመችቶኛል እግዜአብሔር ይባርክህ

  • @fhhjgf5165
    @fhhjgf5165 10 місяців тому +3

    Dr. ባከወን. የፊት. የቡገር ጠባሳ የሚጠፍ ይንገሩንን

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቅንነትህ አይወሰድብህ ይጨመርልህ በገንዘብ የማይተመን አገልግሎት ነዉ የምትሰጠን

  • @EUu-g1o
    @EUu-g1o 27 днів тому +4

    ለጥቋቁርና ለሚያጣብጥ ሣ?

  • @romiegebreselassie3108
    @romiegebreselassie3108 10 місяців тому

    ስለምትሰጠን መረጃ እጅግ እናመሰግናለን ተባረክ🙏

  • @UqaDxb
    @UqaDxb Місяць тому +3

    ለማዳትና ለጉብረ መዳኔት

  • @zufanbejiga621
    @zufanbejiga621 9 місяців тому +2

    ዶ/ር እግዚያብሔር ይስጥልኝ።

  • @Yemsrch
    @Yemsrch 6 місяців тому +3

    እኔም እንደዛው የማዲያት ማጥፍያ

  • @fawozajamal
    @fawozajamal 10 місяців тому

    እናመሰግናሌን ደ/ር በጤና ዘርፍ ምድያ ለይ ከሉ ደ/ሮች 1ኛ ምርጡ ምርጫሄ ነህ አላህ ያግዝህ በርታ!my Smart!❤

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ 9 місяців тому +9

    ከዱባይ ዉሀ ካልተገላገልን የፊት ጥራት ይኖራል ማለት ዘበት ነዉ ምክኒያቱም በጣም ጨዋማ ነዉ እኔ ከላክስ ሳሙና ዉጭ ምንም አልጠቀሞም ፊቴም ማድያት ብቻ ነኝ

    • @Fawzea-jz6xc
      @Fawzea-jz6xc 5 місяців тому +1

      አብሽሪ የሀገሩ ሁኔታ ነዉ የኔም ነዉ መላ አጥቻለሁ

    • @Zanp1-bv8ps
      @Zanp1-bv8ps 4 місяці тому +1

      ሰህ

    • @ALEMUAMARE-gw9zf
      @ALEMUAMARE-gw9zf 4 місяці тому +1

      ማን እንደ ኢትዮጵያ ያውም የወሎ አካባቢ ውሐ

    • @ALEMUAMARE-gw9zf
      @ALEMUAMARE-gw9zf 4 місяці тому +1

      አይ የወሎ ውሐ ኤክስፖርት ማድረግ ሳያስፈልግ አይቀርም፡፡

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 10 місяців тому

    ሠላምህ በክርስትስ ይብዛልን Dr እንኳን ደህና መጣህ የእኔ ፊቴ በሳሙና ስጣጠብ ነጭ ነው የሚሆንብኝ ከጊዜ ቡሀላ ነው የመጣ ማድያት አስቸግሮኛል Dr

  • @ራቢነኝወለየዋ-ቀ3ዐ
    @ራቢነኝወለየዋ-ቀ3ዐ 9 місяців тому +3

    በፈጠረህ የብጉር ማጥፊያ ንገረኝ 😢

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ስለዉበትታችን ስለጤና አጠቃላይ አንተን ብቻ መርጫለሁ ዶክተር 9:36

  • @AsnuGirma
    @AsnuGirma 9 місяців тому +3

    ሰላም ዶር የግንባር ሽፋታ በጣም አስቸገረኝ ፊቴ ወዛማ ነው ምን ላድርግ

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 10 місяців тому

    መልካምነትህ ይጋባል ዶ/ር ሰይፈ ተባረክ🙏

  • @chaltulelisa1153
    @chaltulelisa1153 9 місяців тому +4

    ሰላም ላት ይሁን ደ/ር የ1 ዓመት ከ11 ወር ልጄ ጉንጩ ላይ እንደ ማድያት አይነት ጥቁረት አለበት ምን አይነት ሳሙና ልጠቀምለት

  • @MekdesAbebe-rh9kt
    @MekdesAbebe-rh9kt 9 місяців тому +2

    Yene fit betam derk new yetu yshalegnal ena tekur netbtab alebgn

  • @ሣራሣራ-ሸ3ተ
    @ሣራሣራ-ሸ3ተ 10 місяців тому +3

    ለላብ ምን ብጠቀም ይሻላል
    በጣም ነው እሚያልበኝ😢

  • @meronmeron9834
    @meronmeron9834 10 місяців тому

    የተባረክ ዶክተር ጤና ይስጥህ እዲሁም እድሜ

  • @hiruttesfaye190
    @hiruttesfaye190 10 місяців тому +3

    ይማድአት

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶ,ር ዮሀንስ የግርጣት አላርጅክ መፍትሄ ካለ ንገረን

  • @GelaAmen
    @GelaAmen 2 місяці тому +2

    Dr. Ene madiyat new yakategni fite dereki new

  • @tubahassen8201
    @tubahassen8201 10 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔፎረፎርበጣምነውየሚሰቸግረኝ ያልተጠቀምኩት ነገርየለኝም ሊጠፋልኝግንአልቻለም

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 2 місяці тому +3

    ፌቴ በጣም ወዝ አለዉ ዶክተር ምን አይነት ሠሙና ልጠቀም

  • @riru4847
    @riru4847 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና አሏህ ይስጥልን

  • @gebynsheASFAW
    @gebynsheASFAW 8 місяців тому +12

    እኔ ምጠቀመው ላይፍ ቦይ ነው ፊቴ ወዛማ ነው ፊቴ ግን ጥርት ብሎ አያውቅም

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 10 місяців тому

    አይ ትትና አገላለጽ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 10 місяців тому +39

    የተለያየ ሳሙና አጠቀማለው ፊቴ ምንም የለውም ፈጣሪ ይመስገን

    • @Fatima-w1l9h
      @Fatima-w1l9h 6 місяців тому

      🥰🥰🥰🥰🥰👍👍

    • @AaaAAA-gm2hs
      @AaaAAA-gm2hs 4 місяці тому

      ❤❤❤

    • @فاطمةحوسين-ت7ز
      @فاطمةحوسين-ت7ز 17 днів тому

      .እኔ ሽታ ያለው ሳሙና ይበላኛል,,,,ስጠቀም እንደ ዶፍ የመሳሰሉትን ፊቴን ስታጠብ ብጉሩ ይጨምራል ያሳ

  • @suzyweynishet8858
    @suzyweynishet8858 7 місяців тому +1

    ዶ/ርአናመሠግናለን አገላለጥክ ተመችቶኛል

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 10 місяців тому +3

    እኔን ግን ሁሌም ጎርርዬ የመኘል ከአፍጨዬ አደዴ ደም ይፈሰል እስኪ አንድ በለኝ በጣም ታጨንቀለዉ በአላህ ?

  • @JmH-oy5ur
    @JmH-oy5ur 10 місяців тому +1

    ረዢም እድሜ ዶክተርዬ።

  • @FaisaL-dr2sc
    @FaisaL-dr2sc 7 місяців тому +4

    ሰላም ዶከቴር እኔ በጣም ቴቸገርኩ ሸዎር መግባት ፈራው በሳሙና ታጥቤ ስዎጣ የሳክከኛል ሰዉነቴ እበክህ መፍቴ ሲጠኝ

    • @sweetttpooll7926
      @sweetttpooll7926 6 місяців тому

      ያለሳሙና ታጠቢ ወይም በእንዶድ ታጠቢ😅😅😅😅😅

  • @AaAa-ff6xb
    @AaAa-ff6xb 10 місяців тому

    እንኳን ደህናመጣህ ወድሜዋ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @Gizzz381
    @Gizzz381 9 місяців тому +3

    Dr duru arif nw ende?

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 10 місяців тому

    ዶ/ርዬ እኔ የፊት ቆዳ መጠነኛማ ወዛማ ነዉ እናም ጥቋቁር ነጠብጣብ አወጣብኝ እስኪ ይሄ ይሻላል ብልህ ምታስበዉን የሳሙና ስም ፃፍልኝ እድገዛ አተ ያልከዉ ሁሉ ይመቸኛል ማለቴ ይሄ ቢሆን የምትለዉን 😍😍😍

  • @meskeremmengistu-o1o
    @meskeremmengistu-o1o 8 місяців тому +4

    የቡግር ሳሙና ምንድነው

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 7 місяців тому

      ቀይዩን ሣሙና ተጠቀሚ የመሥቀል ምልክት ያለበትን

  • @yerbalemthio6640
    @yerbalemthio6640 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለእኔ ብዙ ምክር አግንቻለሁኝ ዋውውውው ባንተ❤

  • @Tigist-l2p
    @Tigist-l2p 10 місяців тому +5

    የእርድ ሣሙና ለየትኛው ቆዳ ጥሩነው ለደረቅ ፊት ምን ብንቀባ ይሻላል????

  • @MebratuMmorros
    @MebratuMmorros 10 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ መልካም ሰው ነክ

  • @KalyaGizachwe
    @KalyaGizachwe Місяць тому +5

    አረ ዶ/ር እኔ ፊቴም ጀራባዬም ላይ ነው አስቸገረኝ ወዛማ ነውፊቴ

    • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ኈ8ዀ
      @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ኈ8ዀ 23 дні тому

      እኔም ወዛማነውፊቴ ጉጭናጉጨላይ እደቡግርነገርአለብኛ ሀታ ከጀርባየ በምንእደሚለቅ ወሏሁአእለም

  • @AsdAsd-s9s4c
    @AsdAsd-s9s4c 10 місяців тому +1

    ትለያለህ ዶክተር እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 місяців тому +3

    ዶ/ር የማድያት ማጥፊያ መላ በለን ኮሜት በግማሽ ማዲያት ነው ሚሉ😢 የኔ ፊቴ ሲበዛ ወዛማ ነው ምን ሳሙና ልጠቀም
    የእርድ ሳሙና እጠቀማለሁ ይመከራል?

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 10 місяців тому

    ዶክተራችን ተባረክ ወንድሜ 🙏❤️

  • @የኔሐበሻ-ኈ3ዀ
    @የኔሐበሻ-ኈ3ዀ 10 місяців тому +4

    እረ ማዳት ዩሚባል ነገር ፊቴን በመስታውት ለማየት አሥጠላኝ እስኪ ኮመንታትሮችመዳኒት ተጠቅማችሁ ከማዳት ነጻ የወጻችሁ ካላችሁ ንገሩኝ እንዳታልፍኝ

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዛ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይዛ 10 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ጥያቄ ነበርኝ ፊቴን ምንም አይነት ነገር አልጠቀምም ሳሙናም አልመርጥም ብጉር እና ጣባሳው አይጠፋልኝም እና ከቅርብ ጊዜ በኃላ አፍንጫየ አካባቢ ነጫጭ ነገሮች ውጡብኝ
    ሂኪም ቤት ሂጅ መጣየት አልችልም

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 10 місяців тому +4

    እኔስ ማዳት ነዉ ያቸገረኝ ያልሞከርኩት ነገር የለኝም አሁንማ ሰለቸኝ

  • @TigestGetaneh-m3b
    @TigestGetaneh-m3b 10 місяців тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alemworktsega2652
    @alemworktsega2652 2 місяці тому +3

    ፌቴ ማድያት አለብኝ እና ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም ?

  • @kokilema
    @kokilema 9 місяців тому +2

    የርድ ሳሙና ተጠቀሙ በጣም አሪፍ ነው

    • @akberettsegay7712
      @akberettsegay7712 8 місяців тому +1

      ለፊት ነው

    • @kokilema
      @kokilema 8 місяців тому

      @@akberettsegay7712 አዎ በጣም ብጉር ነጠብጣም ነበረብኝ እሱን መጠቀም ከጀመርኩ ድራሹ ነው የጠፋው ንፁ ፊት ያለኝ ፎቶውን እንዴት ልላክልሽ በናትሽ

  • @AbebaTilanhun
    @AbebaTilanhun 7 місяців тому +3

    ማርያም የኔ ፍት አላዉቅም በምን ድነው የምማቀዉ ንገሩኝ በማርያም ማለትም ደረቅ ይሁን ኖርማል ወይ ወዛማ መሆነ ???

    • @sweetttpooll7926
      @sweetttpooll7926 6 місяців тому

      ያንቺ ይባስ አንቺ የራስሽን ያላወቅሽ እኛ በምን እንወቀው 😢😢😢 ጠሽ ነገር አሁን እዚህ ውስጥ ካንቺ ጋር የሚኖር ሰው አለ?😅😅😅😅😅😅 በየሱስም😊😊

    • @AbebaTilanhun
      @AbebaTilanhun 6 місяців тому

      @@sweetttpooll7926 😂😂😂😂ለካ ሰው ሁሉ ከራሱ ጋ አይደለም በወላድት አምላክ ስም አላቀዉም አጥያት የለውም ምድረ ጰጤ በቃ የመቤታች ስም ስነሳ በርበሬ የገባበት ዓይን እኮ ነው ምትመስሉት

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 6 місяців тому +1

      በሳሙና ታጠቢና ለተወሰነ ደቂቃ ምንም ክሬም ሳትቀቢ አቆይዉ ከጨመደደሺ ይደረቃል በጣም ደረቅ ከሆነ ነጭ ነጭ ሆኖ የሚፈረፈር ይወጣዋል እንደ ፎረፎር
      አፍንጫሽ ግንባረሺ ላይ ወዝ ከለዉ መካከለኛ ነሺ
      ምንም ካልተሰማሺና ቅበት የተቀባሽዉ የሚመስል ስሜት ከተሰማሺ ወዛም ነዉ
      ሌላ ቦታ ላይ አይቸ ነዉ 😂

    • @AbebaTilanhun
      @AbebaTilanhun 6 місяців тому

      @@zebibazebiba4936 በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ ስጀምር ፍቴየን ምንም አይነት ክሬም አልቀባዉም በሳሙና ታጥቤ በቃ ዋሃዉ በሶፍት አደርቃዋለሁ እጅ ምንም ነገር አልጠቀምም

    • @zebibazebiba4936
      @zebibazebiba4936 4 місяці тому

      @@AbebaTilanhun አሚን እህቴ ወዛም ነዉ ማለት ነዉ ፊትሺ ምንም ክሬም የማትጠቀሚ ከሆነ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 10 місяців тому

    ዶክተርዬ በጣም እናመሠግናለን
    አባክህ ጊዜህን ካልተሻመውህ በፊቴ ላይ ጥቆቁር ነጠብጣብ ነር ወቶብኛል መድሀኒቱን መላ በለኝ ❤🙏

    • @HaneNgatu
      @HaneNgatu 10 місяців тому

      ለኔም ንገሩኝ

  • @TaknyTwo-gy2cc
    @TaknyTwo-gy2cc 6 місяців тому +4

    አረ በናትህ ወዝ ያለዉን ፊት የሚሆን ንገረኝ

  • @ko3020
    @ko3020 10 місяців тому

    አህሌን ዶ/ ስይፈየ እናመሠግናለን የኔ ችኮሌት❤

  • @kubramehemed7141
    @kubramehemed7141 10 місяців тому +4

    ዶክተሮች ነጭ ጋውን ለብሰው ሳይ ደስታ ይሰማኛል ህልሜ ዶክተር መሆን ስለሆነ እኔም ያን ቀን እናፍቃለሁ

  • @madina3828
    @madina3828 10 місяців тому +1

    ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @genettegegnfantahun2867
    @genettegegnfantahun2867 3 місяці тому +4

    ዶክተር ለጥቋቁር ነጠብጣብ የሚሆን

    • @ZuZuti-y9z
      @ZuZuti-y9z 3 місяці тому

      አራ የኔም ጥየቄ ነው

    • @TUBE-iw1dg
      @TUBE-iw1dg 3 місяці тому +1

      ኮጂክ ሳሙና ሀሪፍ ነው

  • @1ayuway1ayuway
    @1ayuway1ayuway 4 місяці тому +1

    ዶክተር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @SamiraYimer-l6t
    @SamiraYimer-l6t 5 місяців тому +4

    Dr እኔ ፊታ ማዳት ጭርት ሽፍታ እነዚህ ነገሮች ፊቴ ላይ ይታያል ምን አይነት ሳሙና ብጠቀም ሀሪፍ ይሆናል
    በአላህ መልስልኝ
    በጣም ተቻገርኩ

    • @SamiraYimer-l6t
      @SamiraYimer-l6t 5 місяців тому

      በአላህ ምክርህ ያስፈልገኛል

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 10 місяців тому

    ❤እናመሰግናለን ❤ዶክተር ❤ሰይፊ ❤በጣም ጠቃሚትምህርትነው❤በርታ ❤

  • @tigisttigist2009
    @tigisttigist2009 10 місяців тому +121

    ዶ/ር የኔ ፊቴ ግማሹ ደረቅ ግማሹ ወዛማ ነው ቅልቅል እደማለት ነው ማዳትም አለብኝ የቱን አልጠቀምም እፍፍፍፍ ዛሬስ ፊቴን ማየት አስጠላኝ😢😢

  • @adanecbaraca4126
    @adanecbaraca4126 10 місяців тому

    Ok ታባረክ ዶክተር ፓፓያ ሳሙና ጡሩ ነው

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 9 місяців тому +3

    ዶ/ር ውሀ እየተጎነጨክ

  • @alemaschenaki436
    @alemaschenaki436 10 місяців тому

    Doctor ጥሩ የሆኑ ምክሮችን ስለምትለግሰን አመሠግናለሁ ወደ ጥያቄው ስገባ ፊቴ ላይ በጣም ትላልቅ የሆነ ብጉር ይወጣብኛል የሚቀባ መታጠቢያ እና የሚዋጥ ታዞልኝ ነበር ግን አልተስማማኝም ምን ትመክረኛለህ

  • @ZahrahAhmad-pj4el
    @ZahrahAhmad-pj4el 10 місяців тому +2

    እህቶቼ ማዳት ያለባቾሁ ሁሉ ከላህ ያሣልን የደሰሠበት ያቃዋል😢😢😢

    • @Alhamdulilah_207
      @Alhamdulilah_207 10 місяців тому +2

      አሚን እኔማ ፊቴን ማየት አስጠላኝ

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh 10 місяців тому

      እንደእኔ ያስቃየው ያለ አይመስለኝም efffff

    • @teqyaahmed
      @teqyaahmed 10 місяців тому +1

      ካስተር ኦይል ተጠቀሚ የአጉሎ ዘይት ማለት ነው ሰወች ተጠቅመውት ለቀቀለኝ ሲሉ ስለሰማሁነው ማታ ተቀብተሽ ጧት መታጠብ

    • @Alhamdulilah_207
      @Alhamdulilah_207 10 місяців тому

      @@teqyaahmed የምርሽ ነው??

    • @ZahrahAhmad-pj4el
      @ZahrahAhmad-pj4el 10 місяців тому +1

      አይ እህቶቼ እዳው ፈረጃው ከፈጣሪ ይመጣጂ ልባችንም ተሠብሮ ገዘባችንም አለቀ ምናምቴ በመግዛት ምርር አለኝ የምር

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 10 місяців тому +1

    ሰለፈሳሽ ሳሙናና እስክራብ ስራልን ዶክተር

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 9 місяців тому +3

    ዶክተር እናመሠግናለን 👍👍
    እኔ ግን እየበላሁ እከሣለሁ መፍትሄ ካለህ 😂😂😂

    • @Hassnstooner
      @Hassnstooner 9 місяців тому +1

      Enem😅😂ersu

    • @nasradinwabala2494
      @nasradinwabala2494 9 місяців тому +2

      አግብታሻል ወይስ አለጋበሽም 😂😂

    • @hayatwolloywa9812
      @hayatwolloywa9812 9 місяців тому

      @@nasradinwabala2494 አላገባሁም 😂😂

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 9 місяців тому

      ​@@hayatwolloywa9812ስታገቢ ትወፍሪያለሽ

  • @RASSY578
    @RASSY578 10 місяців тому +2

    Thank you for your information, Dr. Seife. I have the so-called combination skin. I have used Dove soap bars for almost 6 years and Nivea cream as a moisturizer and sunscreen for UV protection. However, I started seeing melasma on my nose last year around this time. It it is getting worse day by day. I visited a dermatologist and got several prescriptions to try out e.g. Anti-pigment lotions, face washes, and Serums but nothing changed. What do you recommend to me?

  • @FfFf-wg2dx
    @FfFf-wg2dx 8 місяців тому +3

    አረ ፊቴ በጥቋቁር ተወሮዋል ምን ላርገው የሆነ ነገር በሉኝ እባኻቹ

    • @እናቴየመኖሬተስፍናት
      @እናቴየመኖሬተስፍናት 8 місяців тому +1

      እኔምማሪምመቀነትየሚመሥሉአልፈዉአልፈዉአሉብኝ

    • @tube-gx3rf
      @tube-gx3rf 8 місяців тому +4

      Life buoy honey / የማር ሥእል ያለበት ላይፍ ቦይ ተጠቀሚ እኔ ሥለገላገለኝ ነዉ ማታ ማታ ብቻ ታጥበሺ ቫዝሊን ተቀብተሺ ተኚ

    • @GshHrh-oe1vc
      @GshHrh-oe1vc 7 місяців тому

      እህት እኔም እፈልጋለሁ ጥቆቁር አለበኙ ምናይነትነዉ በአላህ ነገሪኙ

    • @tube-gx3rf
      @tube-gx3rf 7 місяців тому

      @@GshHrh-oe1vc Honey life buoy nw yemilew keleru bicha nw

  • @Zነኝ-b4h
    @Zነኝ-b4h 10 місяців тому

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዛሬ እናመሠግናለን ዶክተርዬ

  • @fatumademise2405
    @fatumademise2405 9 місяців тому +3

    ጥቁቁርንምንይለቅል😢😢😢

  • @AlemSls
    @AlemSls 10 місяців тому

    ሰላም ላንተ ይሁን ክቡራ ደ/ር ሰይፍ ሰለ ምትርጠን ምክርና የህክምና አገልግሎት በጣም እናመስግናለን
    በሰድት በአረብ ሃገር የምንኖሩ ብዙ ህክምናን በአግባቡ ማግንኝል ማንኝል ሰዎች በጣም ረድተሀናል
    እባክህ ደ/ር አይተህ መልስልኝ ቁሩንፍድ ሻህ ከዚህ በፍት ጠጥቸ አላቅም አሁን እየጠጣሁ ነው እናም ያቅለሸልሸኛል ላቆምው ወይስ ልቀጥሎው ምክርህ ስጠኝ ❤❤❤

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه 7 місяців тому +14

    ዜና ነውደ እረጋ በል ዶክተር

    • @ዜድሻሀበሻዋ
      @ዜድሻሀበሻዋ 7 місяців тому +8

      ደግሞ እደሱ አገላለፅ የሚመች አለደ መቸም እኛ አድ ሳካ ካላወጣን እንሞታለን

    • @haymanotwerkneh6734
      @haymanotwerkneh6734 6 місяців тому +1

      በነፃ በቂ መረጃ ስለሠጠን ነው በጣም የምንወደው የምናከብረው ወሣኝ ነገሮችን በፋጥነት በቂ መረጃ የሚሠጥ

    • @Alewya-ve8vp
      @Alewya-ve8vp 6 місяців тому

      ኧረ ጉድ ግዜ የሌለው ሰው ይመቻል ዝምምምም በሉ

    • @sweetttpooll7926
      @sweetttpooll7926 6 місяців тому

      የበላሽው አይርጋልሽ 😅😅😅😅😅😅

    • @sweetttpooll7926
      @sweetttpooll7926 6 місяців тому +1

      እራስሽ እያርፍሽ መስማት ትችያለሽ አቃቂር ካላወጣን አይሆንልንም አይደል? ቲሽሽሽሽሽ😊😊

  • @Samaadres-o9h
    @Samaadres-o9h 7 місяців тому

    የምር በጣም ትመቸኛለህ ዶክተር ጎበዝ ነህ አደንቅሀለሁ ሁሌም ት/ትህን እከታተላለሁ ❤❤

  • @Zነኝ-b4h
    @Zነኝ-b4h 10 місяців тому +3

    እኔስ ጥርስ እመም ነው መፍትሄ ያጣሁለት በሽታ አረ መላ በለኝ መፍትሄ ካለው😊

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  10 місяців тому +1

      የጥርስ ሀኪም ያማክሩ

    • @belchasheshoro4510
      @belchasheshoro4510 10 місяців тому

      Enem Limot Now Mala Balu Uuuuuufffff

    • @Meseret-og6fc
      @Meseret-og6fc 10 місяців тому

      እኔ ቡግር ገደለኝ ምንም አይነት ነገር ሊሆንልኝ አልቻለም

  • @yenealematlaw2951
    @yenealematlaw2951 10 місяців тому +1

    ድር. አባክህ የማድያት ማጥፊያ ካለክ መላ በል

  • @aben3645
    @aben3645 6 місяців тому +3

    ፊቴ ላይ ነጠብጣብ ቀዳዳ እየወጣ ነው ምን ልጠቀም?

    • @sweetttpooll7926
      @sweetttpooll7926 6 місяців тому

      ቀዳዳውን በሲሚኒቶ ድፍኚው😂😂😂😂😂😂

    • @BetelhemDereje-yt7op
      @BetelhemDereje-yt7op 5 місяців тому

      😂😂😂😂😂​@@sweetttpooll7926

  • @deberabelay4823
    @deberabelay4823 7 місяців тому

    እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና