Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
  • 136
  • 20 328 621

Відео

የሀሞት ጠጠር ምልክቶች እና ዋና ዋና መንስኤዎች | Gall stone | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 40 тис.21 день тому
የሀሞት ጠጠር ምልክቶች እና ዋና ዋና መንስኤዎች | Gall stone | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የስኳር በሽታ ህክምና (መፍትሄ) | Diabetes | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 28 тис.21 день тому
የስኳር በሽታ ህክምና (መፍትሄ) | Diabetes | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
Переглядів 23 тис.Місяць тому
የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 22 тис.2 місяці тому
የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
እንዲህም አለ እንዴ? 0910168737 /0925317715
Переглядів 4,6 тис.2 місяці тому
እንዲህም አለ እንዴ? 0910168737 /0925317715
ያልጠበኩት ግብዣ ከ….
Переглядів 4,1 тис.2 місяці тому
ያልጠበኩት ግብዣ ከ….
የሆድ ህመም አይነቶች እና መዳኒቱ |❗️ አጣዳፊ የሆድ ህመም አደገኛ ነው | Abdominal Pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 19 тис.3 місяці тому
የሆድ ህመም አይነቶች እና መዳኒቱ |❗️ አጣዳፊ የሆድ ህመም አደገኛ ነው | Abdominal Pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ድሪም ቢውልደርስ
Переглядів 4,1 тис.3 місяці тому
ድሪም ቢውልደርስ
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 22 тис.3 місяці тому
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የእግር እብጠትን የሚያስከትሉ አሳሳቢ በሽታዎች | Edema | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 29 тис.4 місяці тому
የእግር እብጠትን የሚያስከትሉ አሳሳቢ በሽታዎች | Edema | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የደም መርጋት በሽታ የከፋ አደጋ ያደርሳል | superficial and deep vein thrombosis | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
Переглядів 40 тис.5 місяців тому
የደም መርጋት በሽታ የከፋ አደጋ ያደርሳል | superficial and deep vein thrombosis | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
የደም ማነስ | Anemia | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 154 тис.5 місяців тому
የደም ማነስ | Anemia | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 325 тис.5 місяців тому
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ቫይታሚን ዲ | እጥረት | Vitamin D Deficiency and excess | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
Переглядів 236 тис.6 місяців тому
ቫይታሚን ዲ | እጥረት | Vitamin D Deficiency and excess | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
የነርቭ በሽታ ምልክቶች | Neuropathy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 80 тис.6 місяців тому
የነርቭ በሽታ ምልክቶች | Neuropathy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የቋቁቻ ማጥፊያ | P. Versicolor | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 63 тис.7 місяців тому
የቋቁቻ ማጥፊያ | P. Versicolor | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ በሽታዎች እና ህክምናው | Bad breath, Halitosis | የአፍ ጠረን ለማጥፋት | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 263 тис.7 місяців тому
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ በሽታዎች እና ህክምናው | Bad breath, Halitosis | የአፍ ጠረን ለማጥፋት | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 88 тис.8 місяців тому
ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 192 тис.8 місяців тому
የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ለጠቆረ ብብት መፍትሄ (አዲስ መረጃ) | Under arm Hyperpigmentation | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 252 тис.8 місяців тому
ለጠቆረ ብብት መፍትሄ (አዲስ መረጃ) | Under arm Hyperpigmentation | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ለቆዳ ጤንነት አስፈላጊ ቪታሚኖች | Skin health and Vitamins | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 39 тис.8 місяців тому
ለቆዳ ጤንነት አስፈላጊ ቪታሚኖች | Skin health and Vitamins | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የተሰነጣጠቀ ተረከዝ እና ኪንታሮት ለሚያስቸግረው | Heel fissure, callus and corn | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 68 тис.9 місяців тому
የተሰነጣጠቀ ተረከዝ እና ኪንታሮት ለሚያስቸግረው | Heel fissure, callus and corn | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የተረከዝ እና የውስጥ እግር ህመም | Heel pain and Plantar Fasciitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 652 тис.9 місяців тому
የተረከዝ እና የውስጥ እግር ህመም | Heel pain and Plantar Fasciitis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የኩላሊት በሽታዎች ጠጠር : እባጭ እና... | Kideny stone, cyst and infection | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 231 тис.10 місяців тому
የኩላሊት በሽታዎች ጠጠር : እባጭ እና... | Kideny stone, cyst and infection | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ላለመያዝ የሚሰጥ መዳኒት
Переглядів 9 тис.10 місяців тому
ላለመያዝ የሚሰጥ መዳኒት
ሁሉም የውበት መጠበቂያዎች ሜካፖች እይደሉም | Makeup | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 17 тис.10 місяців тому
ሁሉም የውበት መጠበቂያዎች ሜካፖች እይደሉም | Makeup | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ዋገምት እና ዲቶክስ ምን ያህል ይሰራል | Detox & Cupping Therapy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 26 тис.11 місяців тому
ዋገምት እና ዲቶክስ ምን ያህል ይሰራል | Detox & Cupping Therapy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 693 тис.11 місяців тому
የወገብ እና የጀርባ ህመም | Lower Back Pain |Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Переглядів 186 тис.Рік тому
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

КОМЕНТАРІ

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 54 хвилини тому

    ዶክተር ሰይፍ ለማደት ጥቅ ል ጎመን መጠጣ ጥሩ ነዉ ?

  • @user-tt8kg7ru6j
    @user-tt8kg7ru6j Годину тому

    ዶክተር እኔ ገና እየጀመረኝ ነው ግን ያመኛል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @SarahMousa-c8l
    @SarahMousa-c8l 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarahMousa-c8l
    @SarahMousa-c8l 3 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonTezazu
    @SolomonTezazu 3 години тому

    ዶክተር ሁለት የሾርባ ማንኪያ ሞሪንጋ እወስዳለሁ ሞሪንጋን በየቀኑ መዉሰድ ሳይድ ኢፌክት ይኖረዋል ወይ

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 4 години тому

    የት ጠፋህ እኔጋ አተመጣም

  • @suzifkr-kg2wd
    @suzifkr-kg2wd 5 годин тому

    እኔ ከዛሬ 6አመት በፊት ወደ ውጭ ሀገር ልሄድ ምርመራሳደርግ ዝቅተኛ ቢሆንም ጉበቴ ላይ ትንሽ ምልክት እደለው ነግረውኝ ነበር ቢሆንም እኔ የሚሰማኝ ነገር የለም ዶክተሮችም ጣፋጭ ነገር እድጠቀም ነግረውኝ ነበርና በስአተ ኦርጅናል ማር ተጠቅሜ ነበር ብቻ ከዛ ወድህ ስደት ላይ ስለሆንኩ ቸክ አላረኩም ለቆኝ ይሆንደ 😢

  • @Seni-v2m
    @Seni-v2m 6 годин тому

    Dr ebakh negrgn

  • @Seni-v2m
    @Seni-v2m 6 годин тому

    Doctor minoxidil setkm nber le 1wer ahun fita lay eywetagn new tsegur befit yelbegnim nbr tsem lbklbegn new mn ladrg be egzabhar

  • @chaliehamid100
    @chaliehamid100 7 годин тому

    Pleas doctor atlefeg glysolid lecommbnation skin type yihonal

  • @user-km4uq3og9u
    @user-km4uq3og9u 7 годин тому

    ማሻአለህ አለህ ይጨምርልክ ወድምአች የኔ ፀጉር በተፈጥሮ ረዢም እነ ወፍረም ነበር ነገር ግን አሁን አጪር ሆነ በተለየም በመህል ማሀል በጠም አጪር መለት በጠቃለይ 2 አይነት ሆነቢኝ ግን አሁን የለዉት ሰዉድነዉ እነ ዉሀውነዉ ዪሉኘን የሰዉድ ወሀ ጨዉ ስለላበት ነዉ እነ ሚን መድረግ አቢ የመጀማረ ፀጉሬን ለመማለስ መጀማረ አደኘነ አደይነት ፀጉር ነበር ወለሂ በጠም የስዚነኘል❤❤❤

  • @GdvXhx
    @GdvXhx 16 годин тому

    ጀዛከላወንድማችን

  • @abhmariam1057
    @abhmariam1057 19 годин тому

    ልጄ ጠዋት ጠዋት በተለይ አፋ መጥፎ ጠረን አለው ምንድነው?? እድሜው 3ዓመት ከ5 ወሩ ነው

  • @QemerZuber
    @QemerZuber 19 годин тому

    ዶክተር እኔ አዱ እግሬ ያመኛል

  • @user-wx5pi2jf3g
    @user-wx5pi2jf3g 21 годину тому

    ዶክተር እድሜህ ያስረዝመው እስከመጨረሻውነው የማዳምጥህ ❤

  • @user-oj7ho3pf7f
    @user-oj7ho3pf7f 23 години тому

    Inameseginalen docter❤❤❤

  • @user-rn8pf8bn9u
    @user-rn8pf8bn9u День тому

    እባክህን ዶክተር በጣም ጠው የማዳንቅ ክበርልኝ ። እናም ዶክተር ❤ የጡቴ ጨፍ በጣም የሳክከኛል እናም ጨፉን ሰከዉ ፈስሽ አለው መፍትሄ ምንድነው ያለሁበት ቦታ ለመተያት አይመችም Please ❤❤

  • @Buze-wv4ju
    @Buze-wv4ju День тому

    የወርአበባስንትቀንይቆያል

  • @AAABBB-fc5hw
    @AAABBB-fc5hw День тому

    ለፊት ወዝ መፍትሔ ምንድነው ክብር ዶክተር

  • @hawagonderewa7760
    @hawagonderewa7760 День тому

    በግል ማናገር እፈልግ ነበት እንደት ነው የማገኝህ በፈጣሪ

  • @TrwrekeAsefawu
    @TrwrekeAsefawu День тому

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ያቆይህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @Seada-mt3zy
    @Seada-mt3zy День тому

    ትክክለኛ ትምህርት የሚሰጠው እሱ ብቻ ነው

  • @easrteasrt9832
    @easrteasrt9832 День тому

    እናመሰግናለን ዶ/ርበታም ግልፅ አርገህ ነው እመታስተምረው ይገርማን ስለ ጥርስ ስራልን ማለቴ ከረኑን የለወጠብን ስላለን❤❤❤

  • @TadelechGaba
    @TadelechGaba День тому

    ለኔ ከሀያአርት ቀነብላይ ዎርአበባ ይቀመሻል ተቸገርኩ አልፎ አልፎ ዎገበንም ያመንግል አባክሽ ዶክተር ማልስ ሸብቃለዉ 😢

  • @abduyimerhassen7019
    @abduyimerhassen7019 День тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @DemelashJenberu
    @DemelashJenberu День тому

    ስላም ዶክተር ያለሁት አረብ ሀገር ነው ትላንትና. ከአስሪዎቼ ጋር ባጋጣሚ ወደ ሱቅ ወጥቼ ነበር እናም አንድ ፋርማሲ ሳገኝ ገባሁና ፊቴ ላይ ጥቋቁር ነገር አለብኝ እስኪ የሚያስለቅቅ ነገር ካለህ ስጠኝ ስለው የሆነ ስሙ bioderma የሚባል ነገር ስጠኝ ሳሙና ይሆን ክሬም አልገባኝም ስወቼ ሳይመጡ ቶሎ ለመውጣት ስለቸኮልኩ ፋርማሲስቱን ሳልጠይቀው ዝም ብዬ ከፍዬ ወጣሁ እናም ምን እንደሆነ ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ዶክተር ስይፈ አመስግናለሁ

  • @user-of3vd5pz6g
    @user-of3vd5pz6g День тому

    ዶክተርዬ እኔም ወገቤን 2 ወር ሆነኝ ሲያመኝ እስከ እግሬ ነው ዶክተርርዬ እባክ ምን ትለኜለሀ?

  • @user-mt5ot1bn6v
    @user-mt5ot1bn6v День тому

    እኔ ወጋቢን በጣምያመኝል

  • @MrsJanat-kn6xe
    @MrsJanat-kn6xe День тому

    😍😍😭😭😭😭💔💔💔

  • @FedilaAssen
    @FedilaAssen День тому

    ማሽላ አላህ ይጨመርልክ

  • @user-gz7gw1ub1t
    @user-gz7gw1ub1t День тому

    ጀዛከላህ ዶክተርዬ❤

  • @marthamekonen4834
    @marthamekonen4834 День тому

    ዶክተር ግን የህመም ማስታገሻ ደጋግሞ መውሰድ ችግር ያመጣል ወይ

  • @KingAbbajifariJimmaa
    @KingAbbajifariJimmaa День тому

    Yhankyu

  • @KingAbbajifariJimmaa
    @KingAbbajifariJimmaa День тому

    Thank you be digame lelochi zibilo sahun yasi feraralalu

  • @KingAbbajifariJimmaa
    @KingAbbajifariJimmaa День тому

    Dr sefu Thank y buzu saw hegn be dingaxe li chersun naw ene betami ferchalahu kiraro Alegn ayi tefam😢😢

  • @GetachewTesfaye-p8j
    @GetachewTesfaye-p8j День тому

    እኒእየተስቃየሁነው

  • @wasesiyoum4257
    @wasesiyoum4257 День тому

  • @teshomebelayneh8457
    @teshomebelayneh8457 День тому

    የዞረኛል ድካም ድካም ይለኛል የደም ሜነስ ቸል መደረግ እፈልጋለው

  • @teshomebelayneh8457
    @teshomebelayneh8457 День тому

    በናትህ ዶክተር አድራሻህ የት ነው መጥቸ ልታከም

  • @MahletAlmaw
    @MahletAlmaw День тому

    Ahun lalkachew chgroch medhanitochun ketta ke pharmacy gezto metekem aychalm?

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wn3vb1sm4j
    @user-wn3vb1sm4j 2 дні тому

    ከጨጀከኸ

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 2 дні тому

    የጨጓራ ባክቴሪያ ተጠቂ የ14 ዓመት ልጅ(አምጪዎቹ መድሃኒቶች አደሉም)....ምን የሚባሉ መድሃኒቶች ይዉሰድ? የጨጓራ ባክቴሪያ ( H-pilori)...የሚባሉት ከመድሃኒት ዉጭ በምን ምክንያት ይከሰታሉ? ጨጓራ ባክቴሪያ የያዘዉ ሰዉስ?...ምን መድሃኒት in general ይዉሰድ?

  • @user-ds4yn1ne5d
    @user-ds4yn1ne5d 2 дні тому

    እኔ የወርአበባ ከቀረ 7 ወር ሆነኘምንላድርግ??

  • @Samira-db3dz
    @Samira-db3dz 2 дні тому

    ሰላምዶክተርእናየደምጎፊትስበምድነውየማቀንሰውግደታህክምናያስፈልገዋል

  • @abelgetnet7
    @abelgetnet7 2 дні тому

    Very insightful, Thank you Doctor!

  • @aba5941
    @aba5941 2 дні тому

    ❤❤❤

  • @MelatHaftey
    @MelatHaftey 2 дні тому

    Betam new mikertwg ye meqontet aynet mlkt ke embrte keg eje yalew betedegegami new miyameg wha bedemb steta trg ylna keza ymelesal . Ebakh ye shent tbo mlkt new dr ???????

  • @RauwdaUsen
    @RauwdaUsen 2 дні тому

    Ye migb flagot yelegnm ina yankashlashigal wgaben yamegnal maftew mindinaw