🔶 የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ የተባለው ለማርያም መሆኑን በምን እናውቃለን | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | አሃቲ ድንግል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 23

  • @ፅሪቲጓልትግራይ-YouTube

    እቶም ዝምልሱ ደሰ ክብሉ ፀጉኡ የብዘሐልኩ እግዚአብሔር ኣምላክ ካባኩም ብዙሕ ተማሂረ ተመሰገን❤🥰

  • @WoynshetWoynshet-oi4rt
    @WoynshetWoynshet-oi4rt 4 дні тому +3

    ዮሐድዬ እንዴት እንደምወደው❤

  • @BirukNigusie-j9e
    @BirukNigusie-j9e 4 дні тому +4

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel 4 дні тому +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏

  • @AsterYosef-c5k
    @AsterYosef-c5k 4 дні тому +4

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @enshishi23
    @enshishi23 3 дні тому

    ዬሀድ ምርጥ ሰው

  • @KituKitu-u1s
    @KituKitu-u1s 4 дні тому

    Qelaa yihoot yasemaliin wedimachein 😍👏👏

  • @ጓልዓጋመእየ
    @ጓልዓጋመእየ 4 дні тому +3

    ❤❤❤

  • @BemniSemu
    @BemniSemu 3 дні тому

    ዮአዲ ስወድክ በምክንያት ነው 😂❤❤❤❤

  • @MatiasNano-ls9dw
    @MatiasNano-ls9dw 3 дні тому

    ራሽያ እኮ አባት ሀገር ነው የሚባለው።😅

  • @yade716
    @yade716 4 дні тому

    በጣም የሚገርመኝ ከናንተ ከፈሪሳውያን እውነት እንሰማለን ብለው የሚመጡ ሞኞች መኖራቸው። በተለይ ጴንጤ ነበርን ባይ ነፈዞች። እናንተን disprove ለማድረግ እኮ መጽሐፍ ቅዱስ መክፈት አያስፈልግም ነበር እኮ! በራችሁ ላይ የከመራችሁትን ኮልኮሌዎች ማየት ብቻ በቂ ነው። ለመሆኑ ኤልዛቤጥ ማርያምን ንቃ ነበር፣ ጌታን ማርገዟን ስታውቅ በእግሯ ጫማ ስር የሰገደችው። ደግሞ ወርቅና ሀሩን ስታስማማ ብላችሁ ከዘፈናችሁላት ቦሃላ ማርያምን ድሃ ማለታችሁ ይገርማል። ድሃ ከነበረች ስዕላችሁ ላይ ያለው በከበሩ ጌጦች ያሸበረቀው ውድ አልባሳትና የወርቅ ዘውድ ከየት መጡ።

    • @Tefetawit.12.21
      @Tefetawit.12.21 4 дні тому +8

      ከለበሰችው ልብስ በላይ ሰማይና ምድር ሊሸከሙት የማይችለውን ድንቅ አምላክ በሆዷ ተሸክማ መውለዷ ሳይደንቃችሁ ስለለበሰችው ልብስ ያሳስባችኋል ? በቃ ተማሩ

    • @yade716
      @yade716 4 дні тому

      @Tefetawit.12.21 የሷ ችሎታ ወይስ ከርሱ የሆነው ጸጋ። በናንተ logic እኮ ማንም የማይችለውን አምላክ የሰቀሉት እነ ጲላጦስ፣ የሮም ወታደሮች፣ ፈሪሳውያን፣ እነ ይሁዳ፣ወዘተ ሊደነቁ ነዋ! ይህ ከራሱ በሆነ ጸጋና ሙሉ ፈቃድ ነው እንጂ ከማንም አይደለም። ይልቁን ታላቅ አምላክ ሲሆን በዚህ ደረጃ ራሱን ማዋረድ በመቻሉ እርሱን ራሱን አድንቀው እንጂ።

    • @አብደልመሲህ
      @አብደልመሲህ 3 дні тому +2

      ​@@Tefetawit.12.21ጎበዝ ድንቅ መልስ

    • @mulugetaadamu3494
      @mulugetaadamu3494 3 дні тому +1

      hulgize opposite nka brother be tlacha bcha athid

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 3 дні тому

      ግን የቱን እየሱስ ነው የምታመልኩት እናተ የለየላአቹ ደደብ ናቹ ከመፃፉ ቅዱስ እኮነው የምናገሩት እደናተ ገዘብ አደለም የሚሰብኩት

  • @ሕራይ
    @ሕራይ 4 дні тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ