🔶 እባክህን ኤርሚ አግዘኝ እና ኦርቶዶክስ ልሁን | ለጥያቄዎቹ ኤርሚ አጥጋቢ መልስ ሰጠው | በመልስህ ተደስቻለሁ ፣ በደንብ መማር እንዳለብኝ አምናለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 29

  • @mulatumelese7742
    @mulatumelese7742 2 години тому +6

    እንዲህ ማወቅ የሚፈልጉ ወንድሞችን ማበረታታት ይገባል፣ ኤርሚየ እግዚአብሔር ይባርክህ። መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርቱን በደንብ አውቀህ ለሌሎች ለማሳወቅ የምታደርገው ጥረት በጣም ደስ ይላል።

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y 11 хвилин тому +1

    ስለተዋህዶ የሚማርም የሚያስተምርም ያብዛልን ኤርሚ ግን ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 58 хвилин тому +1

    ኤርሚ ፀጋውን ያብዛልህ ይሄ መመረጥ ነው በእውነት

  • @CeruWelde
    @CeruWelde 44 хвилини тому +2

    የአባቶችን ልብ ለልጆች ❤❤❤

  • @lilishimelis8674
    @lilishimelis8674 2 години тому +7

    ኤርሚዬ ወላዲተ አምላክ ከዚህ በላይ ከፍ ታድርግህ በርታ
    I am proud of you❤

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 4 години тому +4

    ኤርሚዬ የኔ ጠንበለል ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ❤

  • @edu-t4z
    @edu-t4z 5 хвилин тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg 2 години тому +5

    ኤርሜ ተባረክ እድሚ ይሰጥህ

  • @InnocentWheatField-et1uc
    @InnocentWheatField-et1uc 3 години тому +4

    Erm yene wendem Kal hewet yesmalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela 5 годин тому +6

    ኤርሚዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ እንኻን ቅዱሴ እኛም ተማርን እነ አኬ ይኮሩብሃል ፍሬህን አየነው ቀመስነው 🙏🏾 ስታስተምር ደስ ትላለህ::

  • @tigaethio
    @tigaethio 3 години тому +6

    በፋጽም ወደ እዛኝው ቤት እንዳትመለከት እዛ ያለው ወደ እኛ የመጣ ነው ተዋህዶ ቤት ሁሉም አለ ወድቀንም ቢሆን እንሳለን

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj Годину тому +3

    ዘፈን ኀጥያት ነው የሌላ ቤተ እምነት መዝሙር ማዳመጥ ደሞ ክህደት ነው ከክህደትና ከሃጥያት የቱ ይከፋል

  • @HelineHenuk
    @HelineHenuk 45 хвилин тому

    Ermi fetari segwene ybzalhe tbarek❤❤❤❤❤

  • @dibotube2675
    @dibotube2675 Годину тому +2

    Erima eko mnm orthodox ati meselima 😊 mekinatu ka enasu men wengala yeqali enda hante

  • @selambisrat3427
    @selambisrat3427 6 годин тому +2

    Cchelma new neberku gen betam selgenzeb new yemiyamelku

  • @be-liever
    @be-liever 2 години тому +4

    ኦርቶዶክስ ከሆንክ የኦርቶዶክስ መዝሙሮች አሉ የተሻለ መልክት ያለቸው። ነገር ግን የፕሮቴስታንት በመዝሙር ስም አለማዊ ጭፈራ ስለሆነ ያታልላል። የጌታ መዝሙር እነደዛ አይደልም።
    ኤርሚ ጌታ በበቱ ይጠብቅህ ከስህት ከክህደት ከውድቀት።

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 23 хвилини тому

      ብያለውውው ኦርቶዶክስ መስማት ያለበት የኦርቶዶክስን መዝሙር ብቻነውውው ምክንያቴቴ ኦርቶዶክስ ስለሆነ።

  • @GffvvoUghj
    @GffvvoUghj Годину тому +1

    ኤርሚ ይለያል

  • @TesfayeworkuWorku-v7u
    @TesfayeworkuWorku-v7u 21 хвилина тому

    Ermyi egyabhar yebrkehe bro ewentgnawen selyazek

  • @abayzewdeitube2982
    @abayzewdeitube2982 47 хвилин тому

    Hasatagan ale katabale Orthodox nat 44 tawote metamalekaw 🤔

  • @selambisrat3427
    @selambisrat3427 6 годин тому

    telk sew neh ayedelhem end gen benttsnt

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 26 хвилин тому

    ሲጀመርርር አድ ኦርቶዶክስ የሊላ ሀይማኖት መዝሙር መስማት አይችልም መብቱም አደለም ለምን ካላችሁኝ ኦርቶዶክስ ስለሆነ ።
    በመቀጠል ደሞ መናፍቃን ጋር ያለው እየሱስ ሀሳሒው እየሱስ ነው ።
    በመጨረሻም ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለው እየሱስ ክርስቶስ ግን ትክክለኛውና ከናታችን ከድግል ማርያም ጋር አብሮ ያለነው ለዛውም በእቅፏ ይዛው አመሰግናለሁ 🤝🤝💚💛❤

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 4 години тому +1

    እረ ባካቹ መማር ኣለበት ባካቹ ወደ ውሸት ወደ ገደል እንዳይገባ

  • @MahletFares
    @MahletFares Годину тому

    ምትሉትን ስታጡ እንዲ ማለት ተጀመረ 😂 ሀሰተኛ ክርስቶስን ነዉ ምታመልኩት 😂😂

    • @RodasNigus
      @RodasNigus Годину тому +2

      ምን ምትሉት ስታጡ ማለት ሁሌ ምንለዉ ነዉ😂 ሴት ትሸፈን እያለ ራቁትዋን ሚያስወጣ ሴት በማህበር አታስተምር እያለ ከነ አርቴፊሻል ነገርዋ ራቁትዋን እንድታስተምር ሚያረግ እዉነተኛዉ ክርስቶስ ነዉ ብሎ ማሰብ ራሱ ሞኝነት ነዉ

    • @OfijanAbera
      @OfijanAbera 56 хвилин тому

      ​@@RodasNigus🎉🎉❤

    • @mekonnengurara4449
      @mekonnengurara4449 37 хвилин тому

      እርግጠኛ ነኝ በኢሞጂ እየሳቅህ 😅😅😅 ውስጥህ ግን 😢😢😢 እያለቀሰ ነው
      ነገ ደግሞ እውነትን ለመመርመር ብዙ ቪዲዮዎችን ማየት ትጀምራለህ

    • @MobilnaMobilna-bm5du
      @MobilnaMobilna-bm5du 10 хвилин тому

      እውነተኛ እየሱስ ብሆን ለምን ትምህርታቹ ለምን በያይነት ይሆነል