Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መምህር ፍንታሁን ምንግዜም ለዚህ ለከንቱ መንጋ እንደ ነዱት ለሚነዱ ማየትም መስማትም መስማማትም ለጎደለው ትውልድ አስተምረዋል ለማሳየትም ማን ምን እንደሆነ አስረድተዋል እንግዲህ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው እና ከመጣው ጋር ለሚነጉደው ምን እንላለን መምህር ሁሌም በእግዚአብሔር ዛዘንድ ያለውን ሥራ አሳይተነዋል እግዚአብሔር ጤና ይስጦት ክብር እና ፀጋ ሁሌም አይለዮት
አትለጠፍ
❤❤❤❤
💕👏
እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ ድምፅእንድትሆኑ ለረዳን እግዚአብሔር ክብር ይግባው በጣም እናመሰግናለን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
በጣም የሚገርም እውነተኛ ግምገመማና አስተዋይነት ነው። ሁሌ የሚያበሳጨኝነረ ነው መምህር የተናገርከው ህዝባችን በተለይ ወጣቱን እንደሚያነቃው ተስፋ አደርጋለሁ። ቃለህይወት ያሰማልን።
የአብርሃሙ ስላሴ ጨርሶ ይማርህ ከነቤተሰብህም ድንግል ማርያም ከክፉ ትከልልህ ወንድማለም ።
አምላከ ቅዱሳን በምህረት ይጎብኝልን መምህር እድሜና ጤና ያድልልን .
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን።
የኢትዮጵያን ታሪክ ጠንቅቀው የሚያውቁ ትልቅ መምህር ዕድሜ ይስጥዎ
ጤና ይስጥልኝ ክቡር መመህር እግዚአብሔር ይማርህ ።ብዙ ታግለሃል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ታላቅነት ያሳይህ ።።ትክክል የትግራይ ህዝብ እኮ በጣም ኢትዮጵያዊ ንበር ።እነሰረቀ ብርሃን ኢትዮጵያን አስካዱት የኢትዮጵያ መሠረት የነበሩ ሊቃውንተ ትግራይን አስበሉት ።።
መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥል ለኢትዮጵያ የቆሙ ጀግና !!!!
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የአገልግሎት ዘመንህ እንዲረዝም ሙሉ ጤንነትህ እመኝላሃለሁ
መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነው እንድንቆም የምያደርጉን ውድ የቤተክርስትያናችን ዘብ ኖትና በዕድሜ በጤና መዲሀኒዓለም ይጠብቅልን ስጠፉብን አስበን ነበረ።
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን የደከማቹላት ሀገር ትንሴኤዋን ያሳያችሁ😢😢😢
@@BELAYMelse-h2e አሜንንንን
ክበሩልኝ አባቴ 💚💛❤
ምናለ ሁሉም እንደ መምህር እውነትን ቢናፍቅ? በጣም ነው የምናመሰግነው🙏🙏🙏
መምህር፡እድሜዎን፡ያርዝምልን፡፡
መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልንያልተበረዘ እውቀት የማይቀየር መርህ ባለቤት።
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ይህ ሁሉ ምክር ተግሳጽ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ለታሪክ የሚቀመጥ ምክሩ ለልጂ የሚጠቅም ስለሆነ ጆሮ ያለው ይስማ መምህር ኑርልን
አቶ ፋንታሁን ዋቄ ትንታኔህ ድንቅ ነው። ለኢትዮጵያ፣ ለኢትዮጵያውያን እና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ያለህን ክብርና ፍቅር እግዚአብሔር ያፅናልህ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ።
መምህር በምን ቃላት ልግለፅ አልችልም። ብቻ እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።
እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ መታሰቢ አደረሶት እንኳን አብሮ አደረሰን ።መምህር እግዚአብሔር በዘመኑ ሰው ያስነሳል እውነት ስለሚነግሩን እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ። ጨርሶ ይማሮት እባኮት አይጥፉብን መምህር
መምህራችን እንዳንተ ያሉትን ድንቅ ኢትዮጵያኖችን ያብዛልን!!! እድሜና ጤና ይስጥልን የዘራኸው ይባረክ!!!
ኤርትራን ለመገንጠል እንግሊዝ ሄደው የለንደን ስምምነት ብለው መጡ ከዚያም ዓመት ሁለት ዓመት ሳይቆዩ ጦርነት ውስጥ ገብተው ብዙ ሀገር ተረካቢ ወጣቶችን ማገዱ በሆላም የአልጀርስ ስምምነት ብለው መጡ ከዚያም ጥቂት እረፍት እንስጠው ይህን ህዝብ አሉ በሆላም በትግራይ መጡና ሚሊዬን ሀገር ተረካቢ ኢትዮጵያዊውንን ከፈጁ ካስፈጁ በሆላ የፕሪቶሪያ ስምምነት ብለው መጡ አሁን ደግሞ የ አንካራ ስምምነት ብለው መጠዋል ስንቶች እንደሚሞቱ አናውቅም ግን አንድ ነገር መተንበይ እችላለሁ የአማራ ስምምነት እሚባል እንደማይኖር ስለዚህ ፋኖ በሴረኞች ከመበላቱ በፊት ውስጣዊ አንድነቱን አጠናክር በቶሎ መውጣት አለበት። ሰላምዎት ይብዛ።
E/r cehemero yebarkeh
ትክክል
እንዳሰብከው ለማድረግ ብቸኛው መንገድ 1ኛ- የፋኖ መሪዎች ሚዲያ ካላቸው እና በአጠቃላይ ከውጭ ባሉ ድርድሩን አስማምተው ከጨረሱት Diaspora ጋር ግንኙነቱ እንዲቋረጥ ማድረግ !2ኛ- ፋኖ የDollar አምሮቱን ቆርጦ ወደ ትክክለኛ የህልውና ትግሉ መመለስ ህዝብ በአቅራቢያ የሰጠውን ቀለብ እንደ ቆሎ ተማሪ እያደረቀ መጠቀም : ከባሰም እንኳን አፈር በጨው በጥብጦ በመጠጣት ለትግሉ ብቻ መቆም !3ኛ- ዘመድ ጎረቤት ወይም የአካባቢ ትውውቅ ካለው በማንኛውም ደረጃ ባለ የገዢው አገልጋይ ካድሬ ጋር ያለውን ግንኙነት ማቋረጥ እና ሌሎችም ብዙ ተግዳሮቶች መስተካከል አለባቸው !ለምሳሌ:- በመምህር ዘመድኩን በኩል የተወሰኑ የፍይኖ መሪዎች ከመንግስት ጋር እንዲደራደሩ እንዲስማሙ ተደርጉዋል 🤷🏻♂️ ስምምነቱም ህዝብን እንዳያስቆጣና ሌላ ችግር እንዳይፈጠር ቀስ በቀስ በእርጋታ በእራሳቸው የፋኖ መሪዎች እንዲተዋወቅ ተስማምተዋል ! ይህ አንዱ መንገድ ሲሆን በሌሎች የውጭ Diaspora ዘንድም እንዲሁ የተወሰኑ የፋኖ መሪዎችን ከገዢው ኃይል ጋር እንዲስማሙ ተደርጉዋል ! SO ውስብስብ ነው ችግሩ መፍትሄው ኮስተር ብሎ የፋኖ መሪዎችን ትግሉን ብታስበላ ህዝብ ይበላሃል እያሉ እያስፈራሩ ትግሉን እንዲቀጥሉ ማድረግ የተሻለ ነው ! አማራጭ ሲያጣ ትግሉን ይቀጥላል ወይም እራሱን ችሎ በድብቅ ሄዶ እጁን ይሰጣል ! ማንም እጁን ይስጥ እኛ የታጣቂው ኃይል እንዳይበተን ብቻ ጠንካራ ስራ መስራት ነው ያለብን ::
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር በጣም በጣም ነው የማከብሮት ሕይወት ማለት ይህ ነው እንደኛ በፍርሀት ቆፈን ውስጥ ሆኖ ከመኖር የሞተ ይሻላል
ቸሩ ፈጣሪያችን ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጠዎ በግሌ እመኛለሁ፤ እንደርሰዎ ያሉትንም ቀና አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች እግዚአብሔር እንዲያበዛልን ሁላችንም አዘውትረን እንፀልይ።
እግዚአብሔር ይመስገን ቢያንስ በቤተክርስቲያን እና በሀገርህ ብዙ ጥረት በማድረግህ ሊያጠፉህ ከተነሡ ዘወር አድርጎህ እንድታነቃ ስላደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን
ምህረት ይስጥልን አባታችን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን! የያዙት መንገድ ትውልድን እና ሀገርን ለማዳን ነውና ለሚያደርጉት ጥረት ትልቅ ክብር አለን፡፡ ዕድሜዎትን ያርዝምልን፡፡
ወንድሜ እድሜና ጤና ይብዛልህ🙏
መምህር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን፤
እናመስግናለን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ሁሉም ትክክል ነው አሁን ይህንን ዝግጅት (መልእክት ) እንዴት ለኢትዮጵያውያን ይድረስ እስኪ ሁሉም ተባብሮ ሸር በማድረግ እናስተላልፈው
የተዋህዶ አንበሳ በርታልን ክፉ አይንካህ።
እውነተኛ የሃይማኖት ሰው መምህር ክቡር ፈንታሁን እግዚአብሔር እድሜህን ያስረዝመው የአገልግሎት ግዜህን ይባርከው
መምህር ....እንደ እርሶ አይነት እውነተኛውን እግዚአብሄር ያቆይልን::
መምህር በጣም ናፍቀከናል ከእግርክ ስር ቁጭ ብይ መማር ሥላሴ ምህረቱን ይስጥክ❤❤❤
መምህር እንወድሃለን ።
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት። እውነት ያሸንፋል ።
በጣም ጥሩ ምክር ነው ከአባታችን የሰማነው። የፋኖ መሪዎች ይሄ ገብቷቸው ወደ ሕሊናቸው እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው።
መ /ር ፋንታውን ዋቄ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ።ፈጣሪ ያቆይልን ።
Thanks!
እናመሰግናለን መምህር ሁሌም እውነትን ስለሚናገሩ አሁን ያለንበት ሁኔታ በግልፅ ነው የተናገሩት መፍትሄው አንድነት ብቻ ነው።
Wow, ይህን ንግግር መስማት ብቻ አይደለም ጆሮአችንን ጣል አርገን ጭንቅላትአችን ውስጥ ማስገባት አለብን ብዬ አምናለሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
መምህር በዕውነት ስለዕውነት ከዕምነትና ከዕውቀት ጋር በማገናዘብሀገራችን ከገባችበት አጣብቂኝ ውስጥ እንድትወጣ ለሚያደርጉት ጥረት ከፍተኛ አድናቆት አለኝ።
እግዚአብሔር አምላክህ ጨርሶ ይማርክ ይዳብስክ ምን አያስነካክ መምራችን መፅሐፋችን ፋንትሽ አይዞክ እግዚአብሔር ከጎንክ ጥላክ ከለላክ ነው በርትተ አበርታን ❤❤❤
ኑርልን መምህር ፋንታሁን እንወድሃለን።
መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን ።
ክፉ አይንካዎት መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን
አሜን
በእውነት ለእርስዎ ታላቅ ክብር አለኝ
መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፡፡ አንድ ቀን ሽበሌ ክሊኒክ አይቸህ ሳላናግርህ ሁሌም በረከት እንደቀረብኝ ይታሰበኛል፡፡ ዛሬ እንደ እንተ አይነት ብዙ የእውነት አባት ያስፈልገናል፡፡ በርታ መምህር፡፡ አንቱ የማልልህ ሁልጊዜ አስተምሮህ (እንደ የሥጋ እና የመንፈስ አባቶቼ) አብሮኝ ሥላለ ነው፡፡ በመውለድ አታደርሰኝ ይሆናል፡፡ በመንፈስ ግን አባቴ ነህ፡፡
መምህር እናመሰግናለን
መምህር አግዚአብሔር ይስጥህ የሀገራችንንና የሀይማኖታችንን እንዲሁም የውስጥና የውጭ የፖለቲካውንም ሴራና ትግል እንዳንተ በንቃትና በጥልቀት እንድትገነዘብ ያደረገህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንዳንተ ያለውን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ። በዚህ ሀገሬ ውጥንቅጧ በወጤባት , በዚህ ሰውም ምድሩም በተጨነቀበት ሰአት እውነትን አንግቦ ስጋ የለበከንም ሳይፈራ በግልፅ ለፍጥረት ዘብ ከመቆም የሚበልጥ ቅናት የለም ይህንን ከእምነት መሪዎችም ሆነ ከምድራዊያን አላገኘንምና አንተን እናከብርሀለን እናመሰግንሃለን ። አምላከ አባ ኪሮስ ባለህበት ይጠብቅህ ።
መምህራችን በእውነት መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ቸሩ መዲኃንኣለም እንደአንተ ያሉ ወገኖችን ያብዛልን። ከተበደለ እና ከተጎዳ ወገን ከመቆም በላይ ትልቅነት የለም።
እግዚአብሔር በለህበት ቦታ ከነቤተሰብህ ጋር ይጠብቅህ ፣ ቃለሕይወት ያሰማልን
መምህር በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው የብዙ ስሁት አስተምሮ እና ሀሳብ እድገት ነው ለዚህ የዳረገን ይሄን ክፉ ሀሳብ መግል አለብን:: እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይማርህ መምህር !!!!
መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
በእውነት መምህር ምን እንደ ምልህም ቃል የለኝም በእኔ አንደበት ግን ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ጤና ሰጦ ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ሰላሟ ተመልሳ ለማየት ይርዳህ አንደበትህንም ባርኮ እውነቱን እየተናገርህ ቆይልን ንገርልንማ እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሀል እና
እድሜና ጤና ይሰጡት እግዚአብሔር ይከበርልን
አቀኛ በርታ
ተስፋ ስንቆርጥ እንደ እርስዎ ተስፋችን የሚቀጥሉ መምህሮች የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን !!!
እግዚአብሔር ይመሥገን ከአንደበትዎት እሚወጣው በራሱ ማድመጥን ለተካነ ሁሉ የማዳን መልእክት ነው እግዚአብሔር ሲሰጥ እንዲህ እውነተኛ ልጁን ህዝቤን አድን ማዳንም ትችላለህ ያልዎት እንደሁልጊዜው ግሩም መምህር ነዎት እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏መምራችን
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይማሮትም
እግዚአብሄር ያክብርልን መምህር እንድህ ለእውነት የሚቆሙ መምህሮችን ያብዛልን እግዚአብሄር ይማረን ትንሳኤዋን ያፍጥንልን የሀገራችንን እንጅ ሁሉ ነገር ከባድ ሆኗል
እናመሰግናለን መምህር
አሜን አሜን አሜን
ውድ መምህር ፈንታሀን ዋቄ!ወቅት የማይለውጠዎት ፣ኢትዮጵያዊ፣እውነተኛ የኦርቶዶክስ አማኝ፣ወቅቱ ብዙ ሸለምጥማጥ የበዛበት በመሆኑ ፣ሰዎች ከእውነት፣ እየራቁ ሰይጣናዊ ፣መንገድ እየተከተሉ ፣አገርና ህዝቦችን ለመበተን እየሰሩ መሆኑን በሌላ ወገን ህዝብ ለሀገሩ ደህንነትና ፣ለህልውናህ መቀጠል ፣መድረግ ያለብንን ፣በግልፅ በማሳየትዎ ክብር ፣ጤና ይስጥዎ!!!!
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን የእውነት ስው ነዋት እግዚአብሔር ይስጥልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እንደ እርሱ ዓይነት አስተማሪ እግዚአብሔር ያብዛልን።እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
🎉🎉🎉
እውነተኛ መፍትሄዎች ናቸው እግዚብሔር ይባርክዎ እናመሰግናለን
አግዚአብሔር ማሰተዋልን ይሰጠን በጣም ያሳዝናል የኛሰ ነገር
ወንድሜ መምህር ፍንታሁን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሠወ ውዱ መምህራችን
በዚህ ጉዳይ ማለትም እግዚአብሔር የሠጠንን ሠንደቅ አላማ ትተው የዘር ባንዴራ ይዘው የኢትዮጵያ መንግስ አለን የሚሉ ሠዎች ይገርመኛል ።ወይም አላስተዎሉም ወይም አያገናዝቡም ።
የላይ ዓይናቸው እንጅ የልቦና ዐይናቸው አልተከፈተም።
መምህር ሁሌም የሚናገሩት መሬት ጠብ አይልም። ልብ ያለው ልብ ይበል።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ይማርዋት በህውነት ለሀቅና የቆሙ አባት ነዎት በጣም ጥሩ እይታና ትምህርት ነው በጠጣም እናመስግናለን
እናመሰግናለን መምህር ፋንታሁን እውነት ብለሀል ። ፋኖ የኢትዮጵያ መዳኛ መንገድ ነው 👍አደራ አትከፋፈሉ ድል ለጀግናው ፋኖ💚👍❤ ሞት ለበሻሻው ቆሻሻ👎
እግዚአብሔ ይማሮት መምህር
በጣም ትልቅ ሰው ነህ ክብር አለኝ ለእውነተኛና ሀቀኛነትህ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ መምህር እንደርስዎ አይነቱን ያብዛልን🙏❤️❤️❤️
መምህር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጠዎ እንደ እርስዎ ያሉትን እዉነተኛ አባቶች እግዚአብሄር ያብዛልን።
መምህር ህዝባችን ስለ ዕውነት ከመደራጀትና ራሱን ነፃ ከማውጣት ይልቅ በፍርሃት ቆፈን ተይዞ ከዕለት ዕለት ኑሮ ከማሰብ ውጪ ነፃነት ምንድነው እንዴት ነው ስለ መብት መታገልና መብት ምንድነው ብሎ ማሰብና ከመታገል ዝምታን የመረጠ ትውልድ ሆኗል መጨረሻችን ምን ይሆናል እጅግ አስፈሪ ይሆናል ብዬ አምናለሁ መምህር ለሚያቀርቡት አስተያየት መርዳትን በማጋራት ለምታደርጉት ትልቅ ክብር አለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ስወድወት እግዚአብሄር ይማርወት
እንኳን አደረሰዎት መ ምህር❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰላሙን ምህረቱን ይላክልን እናመሰግናለን
ኑርልን ፋንታሁን። (የዳዊት መዝሙር /3 የአማራዉ ፀሎት ልጁ አቤሰሎምን ሲሸሽ ለእግዚአብለሔር የፀለየዉ ፀሎት ነዉ አማሮችና/ልበንፁህ ኢትዮጵያን መፀለይ ያስፈልጋቸዋል። )አሁንም ድሮም ዳዊት ጎሊያድን አሸንፏል። ፋኖ አለምን ያለጥርጥር ያሸንፋል።
አጥራ አጻጻፍህን
@ ምን ልትል ፈልገህ ነዉ እዚህ የተንተባተብከዉ?
እግዜር ይማርህ ከሚያምህ በላይ ያመመህን ለመተንፈስ የምታስተላልፈውን መልእክት እንረዳለን በርታልን
አቶ ፋንታሁን ዋቄ በሜዲያ ወጥተህ ስለሀገራችን ሁኔታ እንደ ቁራ ስትጮህ ካወኩህ ጊዜ ጀምሮ የማትቀየር በአቋሙ የጸናህ ሰው ነህ። በአሁኑ ሰዓት ያለው የኢትዮጵያ ምስቅልቅል ሁኔታ ተቀይሮ ሀገራችን አንድነቷና ሰላሟ እስኪጠበቅ ደረስ ይህን ለመጣ ለሄደው በጭፍን ለሚጨበጭበው ጎጠኛ ምንጋን ማስተማሩን በርታ! ትልቅ የጊዜው ኢትዮጵያዊ አርበኛ ሰው ነህና በርታ በርታ!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ። victory belongs to those who believe at the most, at the furthest!! ይህ ነው እኔ የማውቀው፣ በሙሉ ልቤ የማምነው የኢትዮጵያ ማንነት። ጀግኖች የሞቱላት፣ እነ አፄ ቴዎድሮስ የሞቱላት። ይህን እውነት አንለቅም።
our great teacher may God bless and keep you for long lives.
ጀግናን ያስገድላል እንጂ አይጠብቅም በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው እየገረመኝ እየደነቀኝ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን እግዛቢሄር ይጠብቅልን፣ ትኩስ ጠጣበት ብርቱካን ጭማቂ ጨምርበት እናመሰግናለን
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመስግናለን 🙏🏾❤️
እናመሰግናለን መምህር፥Galatoomaa Barsiisaa, Nuu Jiraadhaa; Waaqayyoo isin faanaa haa ta'uu.
እኔ የማልጠቅመውን የመመኝ መምህር እግዚአብሔር የማርልን❤❤❤
መምህር ጤና ይስጥህ አሜን
መምህር ዋቄ ክብርና ምሥጋና ለርሶ ይሁን ዕድሜና ጤንነት ለልጅሆ እንዲሁም ለመላ ቤተሰቡ እየተመኘሁ እግዜር ያበርታሆ እንዲሁም ይጠብቅሆ እላለሁ ::
ወንድሜ መምህር ተስፋሁን ዋቄ ፈጣሪ የአገርህን የኢትዮጵያን ሰላም በጋራ ያሳዬን አሜን።
ጀግና ኢትዮጵያዊ ፡ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት 🙏🏽
ክበሩልን አባታችን❤😢😢😢
በጣም ገንቢ መልእክት ነው። መምህር አመሰግናለሁኝ።
መምህር ፍንታሁን ምንግዜም ለዚህ ለከንቱ መንጋ እንደ ነዱት ለሚነዱ ማየትም መስማትም መስማማትም ለጎደለው ትውልድ አስተምረዋል ለማሳየትም ማን ምን እንደሆነ አስረድተዋል እንግዲህ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው እና ከመጣው ጋር ለሚነጉደው ምን እንላለን መምህር ሁሌም በእግዚአብሔር ዛዘንድ ያለውን ሥራ አሳይተነዋል እግዚአብሔር ጤና ይስጦት ክብር እና ፀጋ ሁሌም አይለዮት
አትለጠፍ
❤❤❤❤
💕👏
እግዚአብሔር ለዚህ ትውልድ ድምፅእንድትሆኑ ለረዳን እግዚአብሔር ክብር ይግባው በጣም እናመሰግናለን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
በጣም የሚገርም እውነተኛ ግምገመማና አስተዋይነት ነው። ሁሌ የሚያበሳጨኝነረ ነው መምህር የተናገርከው ህዝባችን በተለይ ወጣቱን እንደሚያነቃው ተስፋ አደርጋለሁ። ቃለህይወት ያሰማልን።
የአብርሃሙ ስላሴ ጨርሶ ይማርህ ከነቤተሰብህም ድንግል ማርያም ከክፉ ትከልልህ ወንድማለም ።
አምላከ ቅዱሳን በምህረት ይጎብኝልን መምህር እድሜና ጤና ያድልልን .
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን።
የኢትዮጵያን ታሪክ ጠንቅቀው የሚያውቁ ትልቅ መምህር ዕድሜ ይስጥዎ
ጤና ይስጥልኝ ክቡር መመህር እግዚአብሔር ይማርህ ።
ብዙ ታግለሃል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ታላቅነት ያሳይህ ።።
ትክክል የትግራይ ህዝብ እኮ በጣም ኢትዮጵያዊ ንበር ።
እነሰረቀ ብርሃን ኢትዮጵያን አስካዱት የኢትዮጵያ መሠረት የነበሩ ሊቃውንተ ትግራይን አስበሉት ።።
መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥል ለኢትዮጵያ የቆሙ ጀግና !!!!
መምህር ፋንታሁን ዋቄ የአገልግሎት ዘመንህ እንዲረዝም ሙሉ ጤንነትህ እመኝላሃለሁ
መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆነው እንድንቆም የምያደርጉን ውድ የቤተክርስትያናችን ዘብ ኖትና በዕድሜ በጤና መዲሀኒዓለም ይጠብቅልን ስጠፉብን አስበን ነበረ።
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን የደከማቹላት ሀገር ትንሴኤዋን ያሳያችሁ😢😢😢
@@BELAYMelse-h2e አሜንንንን
ክበሩልኝ አባቴ 💚💛❤
ምናለ ሁሉም እንደ መምህር እውነትን ቢናፍቅ? በጣም ነው የምናመሰግነው🙏🙏🙏
መምህር፡እድሜዎን፡ያርዝምልን፡፡
መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
ያልተበረዘ እውቀት የማይቀየር መርህ ባለቤት።
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ይህ ሁሉ ምክር ተግሳጽ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ለታሪክ የሚቀመጥ ምክሩ ለልጂ የሚጠቅም ስለሆነ ጆሮ ያለው ይስማ መምህር ኑርልን
አቶ ፋንታሁን ዋቄ ትንታኔህ ድንቅ ነው። ለኢትዮጵያ፣ ለኢትዮጵያውያን እና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ያለህን ክብርና ፍቅር እግዚአብሔር ያፅናልህ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ።
መምህር በምን ቃላት ልግለፅ አልችልም። ብቻ እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።
እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ መታሰቢ አደረሶት እንኳን አብሮ አደረሰን ።መምህር እግዚአብሔር በዘመኑ ሰው ያስነሳል እውነት ስለሚነግሩን እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ። ጨርሶ ይማሮት እባኮት አይጥፉብን መምህር
መምህራችን እንዳንተ ያሉትን ድንቅ ኢትዮጵያኖችን ያብዛልን!!! እድሜና ጤና ይስጥልን የዘራኸው ይባረክ!!!
ኤርትራን ለመገንጠል እንግሊዝ ሄደው የለንደን ስምምነት ብለው መጡ ከዚያም ዓመት ሁለት ዓመት ሳይቆዩ ጦርነት ውስጥ ገብተው ብዙ ሀገር ተረካቢ ወጣቶችን ማገዱ በሆላም የአልጀርስ ስምምነት ብለው መጡ ከዚያም ጥቂት እረፍት እንስጠው ይህን ህዝብ አሉ በሆላም በትግራይ መጡና ሚሊዬን ሀገር ተረካቢ ኢትዮጵያዊውንን ከፈጁ ካስፈጁ በሆላ የፕሪቶሪያ ስምምነት ብለው መጡ አሁን ደግሞ የ አንካራ ስምምነት ብለው መጠዋል ስንቶች እንደሚሞቱ አናውቅም ግን አንድ ነገር መተንበይ እችላለሁ የአማራ ስምምነት እሚባል እንደማይኖር ስለዚህ ፋኖ በሴረኞች ከመበላቱ በፊት ውስጣዊ አንድነቱን አጠናክር በቶሎ መውጣት አለበት። ሰላምዎት ይብዛ።
E/r cehemero yebarkeh
ትክክል
❤❤❤❤
እንዳሰብከው ለማድረግ ብቸኛው መንገድ 1ኛ- የፋኖ መሪዎች ሚዲያ ካላቸው እና በአጠቃላይ ከውጭ ባሉ ድርድሩን አስማምተው ከጨረሱት Diaspora ጋር ግንኙነቱ እንዲቋረጥ ማድረግ !
2ኛ- ፋኖ የDollar አምሮቱን ቆርጦ ወደ ትክክለኛ የህልውና ትግሉ መመለስ ህዝብ በአቅራቢያ የሰጠውን ቀለብ እንደ ቆሎ ተማሪ እያደረቀ መጠቀም : ከባሰም እንኳን አፈር በጨው በጥብጦ በመጠጣት ለትግሉ ብቻ መቆም !
3ኛ- ዘመድ ጎረቤት ወይም የአካባቢ ትውውቅ ካለው በማንኛውም ደረጃ ባለ የገዢው አገልጋይ ካድሬ ጋር ያለውን ግንኙነት ማቋረጥ እና ሌሎችም ብዙ ተግዳሮቶች መስተካከል አለባቸው !
ለምሳሌ:- በመምህር ዘመድኩን በኩል የተወሰኑ የፍይኖ መሪዎች ከመንግስት ጋር እንዲደራደሩ እንዲስማሙ ተደርጉዋል 🤷🏻♂️ ስምምነቱም ህዝብን እንዳያስቆጣና ሌላ ችግር እንዳይፈጠር ቀስ በቀስ በእርጋታ በእራሳቸው የፋኖ መሪዎች እንዲተዋወቅ ተስማምተዋል !
ይህ አንዱ መንገድ ሲሆን
በሌሎች የውጭ Diaspora ዘንድም እንዲሁ የተወሰኑ የፋኖ መሪዎችን ከገዢው ኃይል ጋር እንዲስማሙ ተደርጉዋል !
SO ውስብስብ ነው ችግሩ መፍትሄው ኮስተር ብሎ የፋኖ መሪዎችን ትግሉን ብታስበላ ህዝብ ይበላሃል እያሉ እያስፈራሩ ትግሉን እንዲቀጥሉ ማድረግ የተሻለ ነው !
አማራጭ ሲያጣ ትግሉን ይቀጥላል ወይም እራሱን ችሎ በድብቅ ሄዶ እጁን ይሰጣል ! ማንም እጁን ይስጥ እኛ የታጣቂው ኃይል እንዳይበተን ብቻ ጠንካራ ስራ መስራት ነው ያለብን ::
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር በጣም በጣም ነው የማከብሮት ሕይወት ማለት ይህ ነው እንደኛ በፍርሀት ቆፈን ውስጥ ሆኖ ከመኖር የሞተ ይሻላል
ቸሩ ፈጣሪያችን ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጠዎ በግሌ እመኛለሁ፤ እንደርሰዎ ያሉትንም ቀና አስተሳሰብ ያላቸውን ሰዎች እግዚአብሔር እንዲያበዛልን ሁላችንም አዘውትረን እንፀልይ።
እግዚአብሔር ይመስገን ቢያንስ በቤተክርስቲያን እና በሀገርህ ብዙ ጥረት በማድረግህ ሊያጠፉህ ከተነሡ ዘወር አድርጎህ እንድታነቃ ስላደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን
ምህረት ይስጥልን አባታችን
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን! የያዙት መንገድ ትውልድን እና ሀገርን ለማዳን ነውና ለሚያደርጉት ጥረት ትልቅ ክብር አለን፡፡ ዕድሜዎትን ያርዝምልን፡፡
ወንድሜ እድሜና ጤና ይብዛልህ🙏
መምህር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን፤
እናመስግናለን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ሁሉም ትክክል ነው አሁን ይህንን ዝግጅት (መልእክት ) እንዴት ለኢትዮጵያውያን ይድረስ እስኪ ሁሉም ተባብሮ ሸር በማድረግ እናስተላልፈው
የተዋህዶ አንበሳ በርታልን ክፉ አይንካህ።
እውነተኛ የሃይማኖት ሰው መምህር ክቡር ፈንታሁን
እግዚአብሔር እድሜህን ያስረዝመው የአገልግሎት ግዜህን ይባርከው
መምህር ....እንደ እርሶ አይነት እውነተኛውን እግዚአብሄር ያቆይልን::
መምህር በጣም ናፍቀከናል ከእግርክ ስር ቁጭ ብይ መማር ሥላሴ ምህረቱን ይስጥክ❤❤❤
መምህር እንወድሃለን ።
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት። እውነት ያሸንፋል ።
በጣም ጥሩ ምክር ነው ከአባታችን የሰማነው። የፋኖ መሪዎች ይሄ ገብቷቸው ወደ ሕሊናቸው እንዲመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው።
መ /ር ፋንታውን ዋቄ እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ።ፈጣሪ ያቆይልን ።
Thanks!
እናመሰግናለን መምህር ሁሌም እውነትን ስለሚናገሩ አሁን ያለንበት ሁኔታ በግልፅ ነው የተናገሩት መፍትሄው አንድነት ብቻ ነው።
Wow, ይህን ንግግር መስማት ብቻ አይደለም ጆሮአችንን ጣል አርገን ጭንቅላትአችን ውስጥ ማስገባት አለብን ብዬ አምናለሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
መምህር በዕውነት ስለዕውነት ከዕምነትና ከዕውቀት ጋር በማገናዘብ
ሀገራችን ከገባችበት አጣብቂኝ ውስጥ እንድትወጣ ለሚያደርጉት ጥረት ከፍተኛ አድናቆት አለኝ።
እግዚአብሔር አምላክህ ጨርሶ ይማርክ ይዳብስክ ምን አያስነካክ መምራችን መፅሐፋችን ፋንትሽ አይዞክ እግዚአብሔር ከጎንክ ጥላክ ከለላክ ነው በርትተ አበርታን ❤❤❤
ኑርልን መምህር ፋንታሁን እንወድሃለን።
መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን ።
ክፉ አይንካዎት መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን
አሜን
በእውነት ለእርስዎ ታላቅ ክብር አለኝ
መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን፡፡ አንድ ቀን ሽበሌ ክሊኒክ አይቸህ ሳላናግርህ ሁሌም በረከት እንደቀረብኝ ይታሰበኛል፡፡ ዛሬ እንደ እንተ አይነት ብዙ የእውነት አባት ያስፈልገናል፡፡ በርታ መምህር፡፡ አንቱ የማልልህ ሁልጊዜ አስተምሮህ (እንደ የሥጋ እና የመንፈስ አባቶቼ) አብሮኝ ሥላለ ነው፡፡ በመውለድ አታደርሰኝ ይሆናል፡፡ በመንፈስ ግን አባቴ ነህ፡፡
መምህር እናመሰግናለን
መምህር አግዚአብሔር ይስጥህ የሀገራችንንና የሀይማኖታችንን እንዲሁም የውስጥና የውጭ የፖለቲካውንም ሴራና ትግል እንዳንተ በንቃትና በጥልቀት እንድትገነዘብ ያደረገህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንዳንተ ያለውን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ።
በዚህ ሀገሬ ውጥንቅጧ በወጤባት , በዚህ ሰውም ምድሩም በተጨነቀበት ሰአት እውነትን አንግቦ ስጋ የለበከንም ሳይፈራ በግልፅ ለፍጥረት ዘብ ከመቆም የሚበልጥ ቅናት የለም ይህንን ከእምነት መሪዎችም ሆነ ከምድራዊያን አላገኘንምና አንተን እናከብርሀለን እናመሰግንሃለን ። አምላከ አባ ኪሮስ ባለህበት ይጠብቅህ ።
መምህራችን በእውነት መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ቸሩ መዲኃንኣለም እንደአንተ ያሉ ወገኖችን ያብዛልን። ከተበደለ እና ከተጎዳ ወገን ከመቆም በላይ ትልቅነት የለም።
እግዚአብሔር በለህበት ቦታ ከነቤተሰብህ ጋር ይጠብቅህ ፣ ቃለሕይወት ያሰማልን
መምህር በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው የብዙ ስሁት አስተምሮ እና ሀሳብ እድገት ነው ለዚህ የዳረገን ይሄን ክፉ ሀሳብ መግል አለብን:: እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይማርህ መምህር !!!!
መምህር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
በእውነት መምህር ምን እንደ ምልህም ቃል የለኝም በእኔ አንደበት ግን ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር ጤና ሰጦ ኢትዮጵያ ወደ ቀድሞ ሰላሟ ተመልሳ ለማየት ይርዳህ
አንደበትህንም ባርኮ እውነቱን እየተናገርህ ቆይልን
ንገርልንማ እግዚአብሔር ዋጋህን ይከፍልሀል እና
እድሜና ጤና ይሰጡት እግዚአብሔር ይከበርልን
አቀኛ በርታ
ተስፋ ስንቆርጥ እንደ እርስዎ ተስፋችን የሚቀጥሉ መምህሮች የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን !!!
እግዚአብሔር ይመሥገን ከአንደበትዎት እሚወጣው በራሱ ማድመጥን ለተካነ ሁሉ የማዳን መልእክት ነው እግዚአብሔር ሲሰጥ እንዲህ እውነተኛ ልጁን ህዝቤን አድን ማዳንም ትችላለህ ያልዎት እንደሁልጊዜው ግሩም መምህር ነዎት
እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏መምራችን
ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይማሮትም
እግዚአብሄር ያክብርልን መምህር እንድህ ለእውነት የሚቆሙ መምህሮችን ያብዛልን እግዚአብሄር ይማረን ትንሳኤዋን ያፍጥንልን የሀገራችንን እንጅ ሁሉ ነገር ከባድ ሆኗል
እናመሰግናለን መምህር
አሜን አሜን አሜን
ውድ መምህር ፈንታሀን ዋቄ!ወቅት የማይለውጠዎት ፣ኢትዮጵያዊ፣እውነተኛ የኦርቶዶክስ አማኝ፣ወቅቱ ብዙ ሸለምጥማጥ የበዛበት በመሆኑ ፣ሰዎች ከእውነት፣ እየራቁ ሰይጣናዊ ፣መንገድ እየተከተሉ ፣አገርና ህዝቦችን ለመበተን እየሰሩ መሆኑን በሌላ ወገን ህዝብ ለሀገሩ ደህንነትና ፣ለህልውናህ መቀጠል ፣መድረግ ያለብንን ፣በግልፅ በማሳየትዎ ክብር ፣ጤና ይስጥዎ!!!!
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን የእውነት ስው ነዋት እግዚአብሔር ይስጥልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እንደ እርሱ ዓይነት አስተማሪ እግዚአብሔር ያብዛልን።እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
🎉🎉🎉
እውነተኛ መፍትሄዎች ናቸው እግዚብሔር ይባርክዎ እናመሰግናለን
አግዚአብሔር ማሰተዋልን ይሰጠን በጣም ያሳዝናል የኛሰ ነገር
ወንድሜ መምህር ፍንታሁን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን!
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሠወ ውዱ መምህራችን
በዚህ ጉዳይ ማለትም እግዚአብሔር የሠጠንን ሠንደቅ አላማ ትተው የዘር ባንዴራ ይዘው የኢትዮጵያ መንግስ አለን የሚሉ ሠዎች ይገርመኛል ።ወይም አላስተዎሉም ወይም አያገናዝቡም ።
የላይ ዓይናቸው እንጅ የልቦና ዐይናቸው አልተከፈተም።
መምህር ሁሌም የሚናገሩት መሬት ጠብ አይልም። ልብ ያለው ልብ ይበል።
መምህር ፋንታሁን ዋቄ እግዚአብሔር ይማርዋት በህውነት ለሀቅና የቆሙ አባት ነዎት በጣም ጥሩ እይታና ትምህርት ነው በጠጣም እናመስግናለን
እናመሰግናለን መምህር ፋንታሁን እውነት ብለሀል ። ፋኖ የኢትዮጵያ መዳኛ መንገድ ነው 👍አደራ አትከፋፈሉ ድል ለጀግናው ፋኖ💚👍❤ ሞት ለበሻሻው ቆሻሻ👎
እግዚአብሔ ይማሮት መምህር
በጣም ትልቅ ሰው ነህ ክብር አለኝ ለእውነተኛና ሀቀኛነትህ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ መምህር እንደርስዎ አይነቱን ያብዛልን🙏❤️❤️❤️
መምህር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጠዎ እንደ እርስዎ ያሉትን እዉነተኛ አባቶች እግዚአብሄር ያብዛልን።
መምህር ህዝባችን ስለ ዕውነት ከመደራጀትና ራሱን ነፃ ከማውጣት ይልቅ በፍርሃት ቆፈን ተይዞ ከዕለት ዕለት ኑሮ ከማሰብ ውጪ ነፃነት ምንድነው እንዴት ነው ስለ መብት መታገልና መብት ምንድነው ብሎ ማሰብና ከመታገል ዝምታን የመረጠ ትውልድ ሆኗል መጨረሻችን ምን ይሆናል እጅግ አስፈሪ ይሆናል ብዬ አምናለሁ መምህር ለሚያቀርቡት አስተያየት መርዳትን በማጋራት ለምታደርጉት ትልቅ ክብር አለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ስወድወት
እግዚአብሄር ይማርወት
እንኳን አደረሰዎት መ ምህር❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰላሙን ምህረቱን ይላክልን እናመሰግናለን
ኑርልን ፋንታሁን።
(የዳዊት መዝሙር /3 የአማራዉ ፀሎት ልጁ አቤሰሎምን ሲሸሽ ለእግዚአብለሔር የፀለየዉ ፀሎት ነዉ አማሮችና/ልበንፁህ ኢትዮጵያን መፀለይ ያስፈልጋቸዋል። )
አሁንም ድሮም ዳዊት ጎሊያድን አሸንፏል።
ፋኖ አለምን ያለጥርጥር ያሸንፋል።