Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም ወደ እናት ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ከ8 ዓመት በላይ ጴንጤ ነበርኩ
❤❤❤❤❤
ይቺ ትሬድ በዛች የጴጤ መዝሙር ሲለቀቅ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙራቹ ይመቸኛል ሙስሊም ነኝ ትምህርቱን ግን በጣም እደታተላለው ወሬ ወሬ
እልልልልልልልልል......!!!!!! ....እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል። ማቴ.15፡-17በቤቱ ያፅናህ/ሽ።
Tawotin kemamilek melikam si'oli
እኔም ነበርኩ
አኬ አንጀቴን እኮ ነው የምታርሰኝ ማርያምን 🙏🙏🙏
በጣም በርታ ወንድማችን አኬ እመቤቴ ትርዳቹ ሁላችሁም ወንድሞቼ❤❤❤ ይህን ሆዳም ሆድ አምላኪዋችን አዋርዳቸው ምድር ሌባ በእየሱሰ የሚነግዶ ወንበዴዋች
ቃለህይወት ያሠማህ ወንድሜ ሁሉም የተዋህዶ ልጆች እንደናንተ የጠነከረ እምነት ይኖራቸው ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን
ቤቴ እናት ቤተክርስቲያን እንኮን ደስ ያለሽ ልድቸሽ እደዜህ በእወቅት ተሞልተው ስለ እየሱስ ክርቶስ ሲመስክር ውንድሜ አኬ ተመስገን የኔ የቴ ልጅ በሆንህ እልልልልልልል
አክሊል really ሁልጊዜ እናተን በሰማሁ ወቅት መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛ።በርቱልኝ
አኬ ይመችህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክልን አኬ!!!! አይ በጋሻው ይህን ያክል የእዉቅት ክፍተት ይኖራል ብየ በፍጹም አልገምትም ነበር ። እንኳን መምህር ነኝ ከሚል ሰው ይቅርና እንደ እኔ ካለ ምዕመን እንኳ ይህን አይነት አመለካከት አልጠብቅም።
አኬ እ/ር እድሜ ና ጤና ይስጥህ
በችግሩ የደረሰችለትን ኦርቶዶክስ ይከራከራል እኛ በገንዘብ አንገዛሞ።።ልጆቻችን እንኳን ደረሳችሁልን ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩ።።።።።አሜን።።።።።።።።።
ሀክዬ ቃል አሳጣከኝ ቢቻ ተባረክልኝ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ እድሜ እና ጤና እዲሰጣቹ የዘወትር ፀሎቴ ነው ክብሮቻችን ናቹ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ወንድሜ ምን ላርግህ በናትህ እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቅህ
ቃል ሕይወትን ያሰማልን አላዋቂዎች ሲጠፍ አዋቂዎችን ሚተካ እግዚአብሔር ይመስገን
አኬ አንደበትክ ይባረክልኝ❤❤❤
ረጅም እድሜ ተመኘውልክ ድንቅ ኦርቶዶክስ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በርቱልን መዝሙር ያሬድ ዘማርያም ዘለቀ ፈለገ አትናትዮስ ልደተ ቃል ኤርሚ እፎይ የአምላክ ስጦታዎቻችን ናችው ስንወዳች እኮ❤
በ ቀንድ አድርገው ከ አደረጉት እያለ ነበር ሲያላግጥ የነበረው አሁንም ያን ዘመን ሊደግም ፈልጎ ነበር ግነ አላስተነፍስ አላችሁት በርቱልን እኛ እየተማርንበት ነው ውድ ወንድሞቻችን
መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ ብሎ ነገር የለም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላእክቶች የፃድቃን ሠማእታቶች እና የፃድቃኖች አማላጅነት በጠቅላላ የስእለ አድኖ በጠቅላላ ፀበሉ እምነቱ አረረረረረረ እምዬዬዬዬዬ ኦርቶዶክስ በቤቱ ያፅናን የጠፉትን ይመልስልንንንንንንን አሜንንንንንንን!!!!!!!!!
አጋንንታዊ ነዉ
አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
አኬ እኛ በነሱ አንሳሳትም ልጆቻችን ቃለህይወት ያሰማልን።
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እንቁ ወንድማችን❤❤❤❤😅
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህ ሀሳብህ ከቅዱስ መንፈስ የመነጨ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ እጅግ ደስ የሚል መንፈሳዊ መልዕክት ነው
አኬ በእናት አባቴን አስተምረው እና ወደቤቱ መልስልይ አገናዩይ አኬን
አኬ የኛ ምርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ እግዛብሄር አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ ማስተማራችሁን እንዳታቆሙ
እውነት እግዛብሄር ልበ ብርሃን ያርግላቹ ወንድሞቼ በርቱ ጎበዞች እንቁ የኦርቶዳክሰ ልጆች❤❤❤❤❤
እንደው መታደል ነው አክዪ ከክፋ የጠብቃቹ ወጣትነታቹን ጊዜያቹን ሰውታቹ እንዲህ ደሰበሚል ጥርት ባለ ሁኔታ ሰለምታስተምሩን እናመሰግናለን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አኬ ትለያለህ እኮ ማርያምን ወንድሜ በፀጋ በሞከስ ያኑርልኝ ❤️❤️ ተባረክልን ❤❤❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅህ በምልጃዋ ❤️🙏❤️🙏 የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤❤😊
ወንድማችን አኬ እድሜ ይሥጥልን በጋሻው አይነልቦናህን ያብራው
አኬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰውልጅ መጨረሻው ሲምር ደስ ይላል እና እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው
ወንዴሜ አኪሊል እግዚአብሔር ያክብር ለበጋሻዉ ደሳለኝና ለመሳዮቹ በደንብ ገልዐህለታል ልብካለዉ ልብዉስጥ ያኑረዉ በነገራችን ደሳለ ደሳለኝ በጋሻዉ ወጌል ያነበበ ወይም ያወቀ አይመስለኝም
በረታወንደሚ❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞🙏
✝️🌿💔በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፥በክርስቶስ ስም ለሚመጡ ሑሉ፥ጠላታችን ዲያቢሎስ በሴራው ላሳታቸው ሑሉ ማስተዋልን ይስጥልን! ይስጠን!💔🌿✝️
በጣም የሚገርም አገላለፅ , ፣ዕውቀት: ይጨምርልክ ወንድሜ እንወዳችሁለን፡
ኢካ ቃለህይወት የሰማህ።
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ
በእውቀቱ ሳይሆን በድምፁ እና በድፍረት ቀልዱ ሲሸውድ ኖሯል እግዚአብሔር በቃህ ሲለው ራቁተቱን አስቀረው በአደባባይ የተዋህዶ እንቁ ልጆች ከመንፈሳዊ እውቀት ነፃ መሆኑን አሳዩን አዬ በጌ በግ ሆነህ ቀረህ አየህ መንፈስ ቅዱስ ሲለይህ ትቀላለህ አሳፋሪ መሆንህን አየን
አኬዋ የቃሐ ህይወት ያሰማልን❤
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ያድልልን ወንድማችን
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤ አል ወንድሜ በርታልኝ❤❤❤
መዳኒ አለም ይስቀልክ አኬ መዳኒ አለም ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን አሜን
ውይ እናንተን ወንድሞች ክርስቶስ ነው የላካቹ አይደለም ለProtestants ለኛ ለተዋህዶ ተርፋችዋል ቤ/ክ በደንብ መንጥረን እንድናውቃት ነው ያረጋቹን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ በርታልኝ 4:39
አኬ ኬዳነምህረት ትጠብቅህ
ፈጣሪ ዘመንቅን ይባርከው ከማለት በላይ ምን ልበልክ ወንድሜ ቃላት አታውልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ አፌ ቁርጥ ይበልልህ!! ኑርልን ቃል ጠፋኝ 🙏🏽
አምላኬ ሁሌም የምለምነው በቤቱ ያፅናህ
አኬ በርታልን
የእኔ ምርጥ።
አኬ ቃልይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ በጋሻዉ መጀመርያም መሰረታዊ ትምህርት አያዉቅም
አኬ❤🎉🎉
ከመጸሀፍ ቅዱስ ውጪ የሆኑ የእግዛብሔር ስም ያለበት መጸሀፍ አንብብ ለትምህርትና ለተግሳጽ ይጠቅምሀል ይላለል
ክርክርና መለያየት መልካም ባይሆንም እውነት ደግሞ መነገር አለበት፤ ለምን ቢሉ - የሳቱት እንዲመለሱና ያሳቷቸውንም በቀናነት መመለስ ይችሉ ዘንድና ሌሎችም እንደዚሁ እንዳይስቱ ስለሚረዳ። አኬ በመረዳት ስለምታስተምር ምስጋና ይግባህ ቃለሕይወትንም ያሰማልን።
በርቱልን በርቱልን የተዋህዶ ምርጦች ❤️❤️❤️
አኬ መንፈስ ቅዱስ እንደሚመራህ በኡነት አሁን ገባኝ።
Kalhewtn yasmalen Ake❤❤❤
በርታልን ተባረክ😊😊😊😊
Begashaw tselot Yasifeligewal Betselotachu asibut interim atirisuny welete maroyam neny 🙏
መፀሀፍ እንደሚለው ጌታም እንደተናገረው መድህኒተ አለም ክርስቶስ አምላክ እንጂ ለማኝ የኔቢጤ አይደለም :: የዮሐንስ ወንጌል 1626 -"በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም"
Akey btam edemina tina yestehe
አሪፍ መልስ
አይ በግ ዋሻው ከእውቀት ነፀ ባዶ በርሜል ።አኬ ቃለህይወት ያሠማልን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
አሜንን አሜንንን🙌🙌🙌
ትክክል የመናፍቅና ተአድሶ የነሱ መረዳት እዝቡን አሸፈቱት 🟢🟡🔴🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አኪያችን😍
Be seol yeneberut tetemkew new ende yedanut. Geta besltanu ena fikadu aderegew enji. Aklil kale hiyot yasemalin
አሜን አሜን አሜን
Ake Geta yebarkeh wandme❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ የመናፍቃን የራስ ምታት
TEBAREKKK AKA
Amen 🙏
አኬ ተባረክ በጋሻውኮ አእሙረውን ተደፍነዋል ምንም እንደማያውቅ ተረዳን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያላመነ ያልተጠመቀም አይድንም ያለውን ጌታ ተሳስተዋል እያለን ነው ቀለል አድርጎ ነከር ብየ ልምጣ ምናምን ብለህ ቀለል ታደርገዋለህ ወይ በጋሻው እንደዚ ትወርዳለህ የፕሮቴስታንት ጌታ ሌላ ነው ያመነ የተጠመቀም ብሎ የኛ ጌታ ያዝዛል የፕሮቴስታንት ጥምቀት አያስፈልግም እያላቹን ነው ምክንያቱ በቀኝ የተሰቀለውን ስላልተጠመቀ እያላቹን ነው
የኛ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ
Egziabher ymesgen Ake wendme kale hiwot yasemaln Egziabher fkr new tadla eswanm mertawata Amen yasfetsmat
አከዬ ልክልኩን ንገረው ለዝህ ጠባብ
እውነት በጋሻው ከቤተክርስቲያን የወጣው ለካ የምር የእውቀት ችግር ስለነበረበት ነው እንዲህ ባዶ ነው ብዬ አልገምትም ነበር
Me too😢
እኔ ወንዶችም ሴቶችም ልጆች አሉኝ እንደ አኬ እንዲሆኑ አመኛለው
tebarek girum answer
የሰዎች ምርኮኞች የሰዎች ምርኮኞች ጥሩ አገላለፅ አክዪ ተባተክ🙏🏻
አኬ ስኮራብህ
በጋሻው እንደዚህ የወረደ ሰው ይሁን ለመተቸት ካለው ጉጉት የተነሳ እንደፈለገው ይቶረግማል
2:04 ❤❤❤
21:37 Maramn
❤❤❤
Ake.kale.yelneme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
✝️🌿💔 እግዚአብሔር አምላካችን ግን ምንም ፥ማንም እርሱ አስቀድሞ በደሙ ለመሰረታት ቅድስት ቤተክርስቲያን እርሱ ራሱ ክርስቶስ፥ሑሉ ቢስት፥ቢሳሳት እንድ ሰው ብቻውን ቀርቶ እውነት ብቻውን እንዱመሰክር፥እውነትን ይገልፅ ፀንድ ይሑልግዜም ለዘላለም ያዘጋጃል፥እናም ወንድም ዓለም እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክሕ እንዲሕም እንዳንተ ያዘጋጃል፥እርሱ አምላካችን አንደበትሕንም ፥ልብሕን💔ይቆጣጠርሕ!✝️🌿ያበርታሕ!መናገር ያለብሕን ብቻ እንድትናገር ይርዳሕ!ለተሳሳቱም፥ላልሳቱትም መበርታቻ ሕይወት ቃል ያድርግልን?🌿✝️
በተለይ ጴንጤ ወንድሞቼ እንዳትበሉ ወደ ትክክለኛው ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተመለሱ
አኬየየምርልቤንነዉያሳርፋቻሁትበርቱልኝ
Enem betam techenke new yalehu b/c ehte guadegnaye mistregnaye mnm bemalawkew huneta haymanotawan ltkeyr new mn bye endemaregagat alawkm gn yhe sadamt des blogn lakulat
❤️🌹🌹🙏
የእግዚአብሔር እና የእግዚአብሔር ቃል ጠላት ናት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
- "1ኛ ዮሐንስ 2፥6 በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።" እንደ ጦመ ሊጦም፡እንደ ጸለዬ ሊጸልይ ፡እንደ ሰገደ ሊሰግድ፡በትህትና እንደ ተመላለስ ሊመላለስ፡ክፉዎችን ይቅር እንዳለ ይቅር ሊል ፡እንደ ተጠመቀ ሊጠመቅ ይገባዋል
ኣረ አይልም
በአንቸ ከአውሮፖ በተጫነብህ 66አይል@@ROMANAKALU666 አይል የሆናል
በጋሻውለካስ እንደ አምበሳ የሚያጓራ ድምፅ አልነበረም የሚያስፈልገውአይትህ እንደሆነ አምላክህ ሲፈልጋቸውየነበረው ራሳቸውን ዝቅ ዝቅ የሚያደርጉትን ነበር።
ዳግማዊ ዮሐንስ ጠፈር የታጠቀ የዲያብሎስን ሴራ አፍርሰዉ በአትናቴዎስ መዶሻ ወንድሜ አክሊልዬ
Ebakachihu lebegashawunaina tizitawun mels lemestet bilachihu gezeachihun atgdelu yebekelina yalubalta were nw yemiawerut silezih tseliyulachew enji af mekafet ayasfeligim yikirta
Ake ❤❤❤
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መልሱ ትክክል ነው ግን የመርጌታ ጽጌ ስጦታው ነው።
ይሄ የደለበ መሀይም በዚህደረጃ ሲበሻቀጥ ማየት እንዴት ያማል በዚህ ደረጃ ሰውእንዴት መሀይም ይሆናል ይሄ ስጋና ልብስ ስንቱን ሸወደ
በጣም ምድር ሆድ አምላካቸው
እኔም ወደ እናት ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ከ8 ዓመት በላይ ጴንጤ ነበርኩ
❤❤❤❤❤
ይቺ ትሬድ በዛች የጴጤ መዝሙር ሲለቀቅ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙራቹ ይመቸኛል ሙስሊም ነኝ ትምህርቱን ግን በጣም እደታተላለው ወሬ ወሬ
እልልልልልልልልል......!!!!!! ....
እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል። ማቴ.15፡-17
በቤቱ ያፅናህ/ሽ።
Tawotin kemamilek melikam si'oli
እኔም ነበርኩ
አኬ አንጀቴን እኮ ነው የምታርሰኝ ማርያምን 🙏🙏🙏
በጣም በርታ ወንድማችን አኬ እመቤቴ ትርዳቹ ሁላችሁም ወንድሞቼ❤❤❤ ይህን ሆዳም ሆድ አምላኪዋችን አዋርዳቸው ምድር ሌባ በእየሱሰ የሚነግዶ ወንበዴዋች
ቃለህይወት ያሠማህ ወንድሜ ሁሉም የተዋህዶ ልጆች እንደናንተ የጠነከረ እምነት ይኖራቸው ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን
ቤቴ እናት ቤተክርስቲያን እንኮን ደስ ያለሽ ልድቸሽ እደዜህ በእወቅት ተሞልተው ስለ እየሱስ ክርቶስ ሲመስክር ውንድሜ አኬ ተመስገን የኔ የቴ ልጅ በሆንህ እልልልልልልል
አክሊል really ሁልጊዜ እናተን በሰማሁ ወቅት መንፈሳዊ ቅናት ያድርብኛ።በርቱልኝ
አኬ ይመችህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክልን አኬ!!!!
አይ በጋሻው ይህን ያክል የእዉቅት ክፍተት ይኖራል ብየ በፍጹም አልገምትም ነበር ። እንኳን መምህር ነኝ ከሚል ሰው ይቅርና እንደ እኔ ካለ ምዕመን እንኳ ይህን አይነት አመለካከት አልጠብቅም።
አኬ እ/ር እድሜ ና ጤና ይስጥህ
በችግሩ የደረሰችለትን ኦርቶዶክስ ይከራከራል እኛ በገንዘብ አንገዛሞ።።ልጆቻችን እንኳን ደረሳችሁልን ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩ።።።።።አሜን።።።።።።።።።
ሀክዬ ቃል አሳጣከኝ ቢቻ ተባረክልኝ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ እድሜ እና ጤና እዲሰጣቹ የዘወትር ፀሎቴ ነው ክብሮቻችን ናቹ ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ወንድሜ ምን ላርግህ በናትህ እመብርሀን ከነ ልጇ ትጠብቅህ
ቃል ሕይወትን ያሰማልን አላዋቂዎች ሲጠፍ አዋቂዎችን ሚተካ እግዚአብሔር ይመስገን
አኬ አንደበትክ ይባረክልኝ❤❤❤
ረጅም እድሜ ተመኘውልክ ድንቅ ኦርቶዶክስ ወንድማችን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በርቱልን መዝሙር ያሬድ ዘማርያም ዘለቀ ፈለገ አትናትዮስ ልደተ ቃል ኤርሚ እፎይ የአምላክ ስጦታዎቻችን ናችው ስንወዳች እኮ❤
በ ቀንድ አድርገው ከ አደረጉት እያለ ነበር ሲያላግጥ የነበረው አሁንም ያን ዘመን ሊደግም ፈልጎ ነበር ግነ አላስተነፍስ አላችሁት በርቱልን እኛ እየተማርንበት ነው ውድ ወንድሞቻችን
መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ ብሎ ነገር የለም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላእክቶች የፃድቃን ሠማእታቶች እና የፃድቃኖች አማላጅነት በጠቅላላ የስእለ አድኖ በጠቅላላ ፀበሉ እምነቱ አረረረረረረ እምዬዬዬዬዬ ኦርቶዶክስ በቤቱ ያፅናን የጠፉትን ይመልስልንንንንንንን አሜንንንንንንን!!!!!!!!!
አጋንንታዊ ነዉ
አኬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
አኬ እኛ በነሱ አንሳሳትም ልጆቻችን ቃለህይወት ያሰማልን።
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እንቁ ወንድማችን❤❤❤❤😅
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይህ ሀሳብህ ከቅዱስ መንፈስ የመነጨ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ እጅግ ደስ የሚል መንፈሳዊ መልዕክት ነው
አኬ በእናት አባቴን አስተምረው እና ወደቤቱ መልስልይ አገናዩይ አኬን
አኬ የኛ ምርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ እግዛብሄር አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልህ ማስተማራችሁን እንዳታቆሙ
እውነት እግዛብሄር ልበ ብርሃን ያርግላቹ ወንድሞቼ በርቱ ጎበዞች እንቁ የኦርቶዳክሰ ልጆች❤❤❤❤❤
እንደው መታደል ነው አክዪ ከክፋ የጠብቃቹ ወጣትነታቹን ጊዜያቹን ሰውታቹ እንዲህ ደሰበሚል ጥርት ባለ ሁኔታ ሰለምታስተምሩን እናመሰግናለን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አኬ ትለያለህ እኮ ማርያምን ወንድሜ በፀጋ በሞከስ ያኑርልኝ ❤️❤️ ተባረክልን ❤❤❤❤❤እመቤቴ ትጠብቅህ በምልጃዋ ❤️🙏❤️🙏 የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤❤😊
ወንድማችን አኬ እድሜ ይሥጥልን በጋሻው አይነልቦናህን ያብራው
አኬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰውልጅ መጨረሻው ሲምር ደስ ይላል እና እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው
ወንዴሜ አኪሊል እግዚአብሔር ያክብር ለበጋሻዉ ደሳለኝና ለመሳዮቹ በደንብ ገልዐህለታል ልብካለዉ ልብዉስጥ ያኑረዉ በነገራችን ደሳለ ደሳለኝ በጋሻዉ ወጌል ያነበበ ወይም ያወቀ አይመስለኝም
በረታወንደሚ❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞🙏
✝️🌿💔በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፥በክርስቶስ ስም ለሚመጡ ሑሉ፥ጠላታችን ዲያቢሎስ በሴራው ላሳታቸው ሑሉ ማስተዋልን ይስጥልን! ይስጠን!💔🌿✝️
በጣም የሚገርም አገላለፅ , ፣ዕውቀት: ይጨምርልክ ወንድሜ እንወዳችሁለን፡
ኢካ ቃለህይወት የሰማህ።
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ
በእውቀቱ ሳይሆን በድምፁ እና በድፍረት ቀልዱ ሲሸውድ ኖሯል እግዚአብሔር በቃህ ሲለው ራቁተቱን አስቀረው በአደባባይ የተዋህዶ እንቁ ልጆች ከመንፈሳዊ እውቀት ነፃ መሆኑን አሳዩን አዬ በጌ በግ ሆነህ ቀረህ አየህ መንፈስ ቅዱስ ሲለይህ ትቀላለህ አሳፋሪ መሆንህን አየን
አኬዋ የቃሐ ህይወት ያሰማልን❤
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ያድልልን ወንድማችን
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤ አል ወንድሜ በርታልኝ❤❤❤
መዳኒ አለም ይስቀልክ አኬ መዳኒ አለም ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን አሜን
ውይ እናንተን ወንድሞች ክርስቶስ ነው የላካቹ አይደለም ለProtestants ለኛ ለተዋህዶ ተርፋችዋል ቤ/ክ በደንብ መንጥረን እንድናውቃት ነው ያረጋቹን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አኬ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ በርታልኝ 4:39
አኬ ኬዳነምህረት ትጠብቅህ
ፈጣሪ ዘመንቅን ይባርከው ከማለት በላይ ምን ልበልክ ወንድሜ ቃላት አታውልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቦ አፌ ቁርጥ ይበልልህ!! ኑርልን ቃል ጠፋኝ 🙏🏽
አምላኬ ሁሌም የምለምነው በቤቱ ያፅናህ
አኬ በርታልን
የእኔ ምርጥ።
አኬ ቃልይወት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ በጋሻዉ መጀመርያም መሰረታዊ ትምህርት አያዉቅም
አኬ❤🎉🎉
ከመጸሀፍ ቅዱስ ውጪ የሆኑ የእግዛብሔር ስም ያለበት መጸሀፍ አንብብ ለትምህርትና ለተግሳጽ ይጠቅምሀል ይላለል
ክርክርና መለያየት መልካም ባይሆንም እውነት ደግሞ መነገር አለበት፤ ለምን ቢሉ - የሳቱት እንዲመለሱና ያሳቷቸውንም በቀናነት መመለስ ይችሉ ዘንድና ሌሎችም እንደዚሁ እንዳይስቱ ስለሚረዳ። አኬ በመረዳት ስለምታስተምር ምስጋና ይግባህ ቃለሕይወትንም ያሰማልን።
በርቱልን በርቱልን የተዋህዶ ምርጦች ❤️❤️❤️
አኬ መንፈስ ቅዱስ እንደሚመራህ በኡነት አሁን ገባኝ።
Kalhewtn yasmalen Ake❤❤❤
በርታልን ተባረክ😊😊😊😊
Begashaw tselot Yasifeligewal Betselotachu asibut interim atirisuny welete maroyam neny 🙏
መፀሀፍ እንደሚለው ጌታም እንደተናገረው መድህኒተ አለም ክርስቶስ አምላክ እንጂ ለማኝ የኔቢጤ አይደለም ::
የዮሐንስ ወንጌል 16
26 -"በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም"
Akey btam edemina tina yestehe
አሪፍ መልስ
አይ በግ ዋሻው ከእውቀት ነፀ ባዶ በርሜል ።አኬ ቃለህይወት ያሠማልን
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
አሜንን አሜንንን🙌🙌🙌
ትክክል የመናፍቅና ተአድሶ የነሱ መረዳት እዝቡን አሸፈቱት 🟢🟡🔴🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አኪያችን😍
Be seol yeneberut tetemkew new ende yedanut. Geta besltanu ena fikadu aderegew enji. Aklil kale hiyot yasemalin
አሜን አሜን አሜን
Ake Geta yebarkeh wandme❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ የመናፍቃን የራስ ምታት
TEBAREKKK AKA
Amen 🙏
አኬ ተባረክ በጋሻውኮ አእሙረውን ተደፍነዋል ምንም እንደማያውቅ ተረዳን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ያላመነ ያልተጠመቀም አይድንም ያለውን ጌታ ተሳስተዋል እያለን ነው ቀለል አድርጎ ነከር ብየ ልምጣ ምናምን ብለህ ቀለል ታደርገዋለህ ወይ በጋሻው እንደዚ ትወርዳለህ የፕሮቴስታንት ጌታ ሌላ ነው ያመነ የተጠመቀም ብሎ የኛ ጌታ ያዝዛል የፕሮቴስታንት ጥምቀት አያስፈልግም እያላቹን ነው ምክንያቱ በቀኝ የተሰቀለውን ስላልተጠመቀ እያላቹን ነው
የኛ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ
Egziabher ymesgen Ake wendme kale hiwot yasemaln Egziabher fkr new tadla eswanm mertawata Amen yasfetsmat
አከዬ ልክልኩን ንገረው ለዝህ ጠባብ
እውነት በጋሻው ከቤተክርስቲያን የወጣው ለካ የምር የእውቀት ችግር ስለነበረበት ነው እንዲህ ባዶ ነው ብዬ አልገምትም ነበር
Me too😢
እኔ ወንዶችም ሴቶችም ልጆች አሉኝ እንደ አኬ እንዲሆኑ አመኛለው
tebarek girum answer
የሰዎች ምርኮኞች የሰዎች ምርኮኞች ጥሩ አገላለፅ አክዪ ተባተክ🙏🏻
አኬ ስኮራብህ
በጋሻው እንደዚህ የወረደ ሰው ይሁን ለመተቸት ካለው ጉጉት የተነሳ እንደፈለገው ይቶረግማል
2:04 ❤❤❤
21:37
Maramn
❤❤❤
Ake.kale.yelneme❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
✝️🌿💔 እግዚአብሔር አምላካችን ግን ምንም ፥ማንም እርሱ አስቀድሞ በደሙ ለመሰረታት ቅድስት ቤተክርስቲያን እርሱ ራሱ ክርስቶስ፥ሑሉ ቢስት፥ቢሳሳት እንድ ሰው ብቻውን ቀርቶ እውነት ብቻውን እንዱመሰክር፥እውነትን ይገልፅ ፀንድ ይ
ሑልግዜም ለዘላለም ያዘጋጃል፥እናም ወንድም ዓለም እግዚአብሔር አምላካችን ይባርክሕ እንዲሕም እንዳንተ ያዘጋጃል፥እርሱ አምላካችን አንደበትሕንም ፥ልብሕን💔ይቆጣጠርሕ!✝️🌿ያበርታሕ!መናገር ያለብሕን ብቻ እንድትናገር ይርዳሕ!ለተሳሳቱም፥ላልሳቱትም መበርታቻ ሕይወት ቃል ያድርግልን?🌿✝️
በተለይ ጴንጤ ወንድሞቼ እንዳትበሉ ወደ ትክክለኛው ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተመለሱ
አኬየየምርልቤንነዉያሳርፋቻሁትበርቱልኝ
Enem betam techenke new yalehu b/c ehte guadegnaye mistregnaye mnm bemalawkew huneta haymanotawan ltkeyr new mn bye endemaregagat alawkm gn yhe sadamt des blogn lakulat
❤️🌹🌹🙏
የእግዚአብሔር እና የእግዚአብሔር ቃል ጠላት ናት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
- "1ኛ ዮሐንስ 2፥6 በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።" እንደ ጦመ ሊጦም፡እንደ ጸለዬ ሊጸልይ ፡እንደ ሰገደ ሊሰግድ፡በትህትና እንደ ተመላለስ ሊመላለስ፡ክፉዎችን ይቅር እንዳለ ይቅር ሊል ፡እንደ ተጠመቀ ሊጠመቅ ይገባዋል
ኣረ አይልም
በአንቸ ከአውሮፖ በተጫነብህ 66አይል@@ROMANAKALU
666 አይል የሆናል
በጋሻው
ለካስ እንደ አምበሳ የሚያጓራ ድምፅ
አልነበረም የሚያስፈልገው
አይትህ እንደሆነ አምላክህ ሲፈልጋቸው
የነበረው ራሳቸውን ዝቅ ዝቅ የሚያደ
ርጉትን ነበር።