ፕሮቴስታንቱ መሰከረ | ቅድስት ድንግል ማርያምን እናቴ ብዬ ለመጥራት አይከብደኝም | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @Wenta-b3w
    @Wenta-b3w 16 днів тому +13

    በእውነት እጅግ አስተማሪ እውነት ትምህርት ነው እነሱ በሚጠይቁት ነገር እኛ ይበልጥ እንድናውቅ ይረዳናል

  • @KrstinaAbal
    @KrstinaAbal 16 днів тому +41

    ❤❤❤ እኔ ብቻ የምለው ❤ እመብርሀን በዘርፋፋ በወርቅ ቀሚሷ ትሸፍናችሁ ❤ ይህን ክፉ ዘመን ታሻግራችው ❤ ዘራችሁ ይባረክ ❤ እኛም ሰምተን 20 , 30 ❤ እምናፈራ ያርገን አሜን❤❤🎉

    • @ትርሲተሥላሴ
      @ትርሲተሥላሴ 16 днів тому +2

      Amen❤❤❤

    • @Hrhg-l8p
      @Hrhg-l8p 15 днів тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @Tefetawit.12.21
      @Tefetawit.12.21 15 днів тому

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 15 днів тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @yade716
      @yade716 14 днів тому

      @@KrstinaAbal ቀሚሷ ስር ገብተህ ልትወሸቅ? አታደርገውም።

  • @VaynakTabelet
    @VaynakTabelet 16 днів тому +23

    ምን አይነት መታደል ነው እናት ቤተ ክርስቲያን የሚገርሙ ልጆች እኮ አሏት እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ ሰላም ፍቅር እና ዕድሜ ይስጣቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MilusammyEteye
    @MilusammyEteye 16 днів тому +34

    እመቤታችን ሌላ ልጆች አሏት ለሚሉ እራሱ ይህ ጥሩ ማስረጃ ነው ቅዱስ ዮሀንስ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከቅዱስ ዮሴፍ ጋር በትዳር ቀጥላ ቢሆን እና ልጆች ቢኖራት ኖሮ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስም ቢሆን የሰው ሚስት የሆነችን የሌሎች እናት የሆነችን ሴት ለሌላ እነኋት እናትህ አይልም ነበር ቅዱስ ዮሀንስም ቢሆን የሰው ሚስት እና የሌሎች እናትን ባል እና ልጅ እያላት ወደ ቤቱ አይወስዳትም ነበር ምክንያቱም ከዚያን ቀን ጀምሮ ወደ ቤቱ ወሰዳት ስለሚል

    • @mercymercy331
      @mercymercy331 16 днів тому

      ❤👍

    • @RedietBogale-f4e
      @RedietBogale-f4e 16 днів тому

      ❤❤❤

    • @ሰኒ-ፀ9ዘ
      @ሰኒ-ፀ9ዘ 16 днів тому +3

      እኔም ሁሌም ይሄን ነው ምለው ሌላ ልጅ ቢኖራት ለምን ለዮሐንስ ሰጣት❤❤❤😂

    • @edom.yihdego06
      @edom.yihdego06 16 днів тому

      Betikikil ❤

    • @emano5974
      @emano5974 16 днів тому +1

      ይህእኮ በደንብ ያውቁታል ከክርስቶስ ውጭ እንደለላት ሙስሊሞችኮ የሚመሰክሩናቸው ግን መናፍቃን የእመቤታችን ጥላቻስላላቸው ብቻነው የሚገርመው ነገር ልጆቼ ናችሁ ብሎናል አምላካችን

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 14 днів тому

    የቅዱሳን አምላክ ይጠብቃቹሁ የተዋሕዶ ልጆች እማምላክ ሀይል ጉልበት ብርታት ትሁናቹሁ እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባረኩዘራቹሁ ይባረክ🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @dagmhaylu1015
    @dagmhaylu1015 11 днів тому

    ወንድሞች በጣም እናመሠግናለን ለትምህርታቹ ፈጣሪ ያክብራቹ።

  • @HannaNigussie
    @HannaNigussie 16 днів тому +9

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazAlmi
    @AlmazAlmi 15 днів тому +3

    Kal hiwet yasemachu wendmoche❤❤❤

  • @KonjiNigatu
    @KonjiNigatu 13 днів тому

    በዚህ ምድር ላይ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔርን ውይ ተመስገን ብቻ❤❤❤

  • @AaronKibret
    @AaronKibret 16 днів тому +1

    ቃለ ሂወት ያስማልነ ❤❤❤❤❤❤

  • @SetelemZenebe
    @SetelemZenebe 15 днів тому

    bewunte Egziabher amlak benate lay adro bzu ewuket eyagegen nw tsrgawun yabzalachihu wedmochachin ✝️

  • @Salem-p6i
    @Salem-p6i 15 днів тому +2

    ምን ብዬ ኮመንት ልፃም ቃላት አጣሁኾ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛላቹሁ የኔ ትወዳጆች እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ ብእነት አኔ ኦርቶዶኩስ ነኝ ሰደት ላይ ሆኘ ቲ/ት እማራለዊ ግን አንድ ጤንጠ መቶ ብጠይቀኝ ምንም ምመልሰው ነገር አለበረብኝም አሁንግን በትንሹ ብሆን ብዙ ትምሪያለሁ ና እወዳቹዋለሁ 🥰

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 13 днів тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞች 🥰🥰

  • @MisrakBahadur
    @MisrakBahadur 13 днів тому

    Mariyam❤❤❤❤❤

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤እዴት መታደልነው ወድሞቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ ገድ ፈለገ ቃለሂወት ያሰማል ወድሞቻችን ኦርቶዶክሰ ልጆችሺ በእውቀት በትህትና ወዬ እግ ዚ አብሔር ይጠብቃችሁ ከዚህ ክፉ ዘመን❤❤❤❤

  • @mesfinBerhe
    @mesfinBerhe 16 днів тому +5

    አሜን ❤አሜን❤አሜን❤

  • @ሁለምናገርላባጎኖው
    @ሁለምናገርላባጎኖው 15 днів тому

    Be Unet kale Hiywet kale Barakatin yiAsamalen wandimoche Egzabeher tsagawu yibasalin❤❤❤❤❤❤

  • @abayimulu5918
    @abayimulu5918 16 днів тому +5

    የኔ እናት የኔ እመቤት ቅድስት ድንግል ማረያም❤❤❤ ወንድሞች ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @GeniTadesse-t2g
    @GeniTadesse-t2g 14 днів тому

    ወንድሞች ተባረኩ ብዙ እንዳውቅ አድርጋቹኛል።

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 16 днів тому

    ፀጋው ያባዛልቹ❤❤❤❤

  • @SisiWiwuw
    @SisiWiwuw 16 днів тому +2

    ቃል ሂውትን ያስምልን❤❤❤

  • @aynalembekele894
    @aynalembekele894 15 днів тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️wendmoche egziyabhr yetebkachu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 16 днів тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AyenyaAssefa
    @AyenyaAssefa 16 днів тому +2

    ደብረሢና አገሬነው

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 16 днів тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሞቼ 😍😍😍🙏

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 15 днів тому

    ቃል ህይወት ያስማልን ወድሞቻችን እኛ የባከንን ስዎች በእናተ ተማርን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን እናመስግናለን ድካማችሁ ለፍሬ ያድርገው

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 16 днів тому

    የኔ የተዋህዶ እንቁዎች እረ ኑሩልኝ ክበሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 16 днів тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ወንድሞቻችን ተባረኩልን ዘመናችሁ ይባረክ በእድሜ በጤና ቆዩልን❤❤❤❤❤

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 16 днів тому +2

    ፕሮቴስታንት ያለ ድፍረት በጣም ያስፈራል ጌታ የመረጣት አለመምረጥ ጌታ ያከበረው አለማክበር ምንፍቅና ነው የሴጣል አስተሳሰብ ነው ጌታ ያደረባት ያረፈባል የሌላ ማረፍያ አድርገህ መናገር ጌታን መደፋፈር ነው መንጤዎች አስተውሉ

  • @Belaye-u9z
    @Belaye-u9z 16 днів тому +2

    Kalehiwti yasmalen yageligelote zemnachu yebarke

  • @azeb9433
    @azeb9433 16 днів тому +1

    ወንድሞች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን ❤

  • @LiyaAsfaw-mc5cw
    @LiyaAsfaw-mc5cw 16 днів тому +1

    አሜን❤ አሜን❤አሜን❤

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ 16 днів тому +1

    ማታ አንቅልፍ ያሳጣኝ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ በጣም ነው እምወዳቹ

  • @Tst-p1p
    @Tst-p1p 16 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የዘመናችን እንቁወች በርቱልን ለናንተ ምንም ቃላት የለኝም ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላሙን ያድለን

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 16 днів тому +1

    Dingil mariyamn yizu yafir yelim Enat mariyam mariym mariyam mariyam mariyam En mariyamn xeriche Alixgibatem🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TsegawSamuel-z5x
    @TsegawSamuel-z5x 15 днів тому

    Mariam

  • @SisiWiwuw
    @SisiWiwuw 16 днів тому +1

    ጀግኖች❤❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 16 днів тому

    ወድሞች ሁሌም ሰላማቹ ብዝት ይበል ሁሌም ኑሩ

  • @caaltuushow8470
    @caaltuushow8470 16 днів тому

    Titinachu das sil iko felege gade ❤❤❤❤❤❤

  • @Meazi16
    @Meazi16 16 днів тому

    ❤❤❤❤ important lesson

  • @Yeabsra21Yeabsra
    @Yeabsra21Yeabsra 16 днів тому

    ወድሞቻችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድማችን ጎልያድ እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለፅልህ በጣም አሪፍና ደስ የሚል መረዳት አለህ መረዳትህን ሳላደቅ አላልፍም እመብርሀን ትርዳህ እውነቱን ትግለፅልህ 🙏

    • @tizitamamo6178
      @tizitamamo6178 15 днів тому

      ጎልያድ ሳይሆን ኦልያድ ነው ስሙ የኔ ውድ ግን ይቅርታ እሺ❤

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya 16 днів тому

    ስወዳቹ ❤❤❤❤❤

  • @Roman-c1g
    @Roman-c1g 16 днів тому

    ማሪያም እሳ የሁላችንም እናት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 16 днів тому +4

    እረ ባካችሁ ውንድሞቼ በተለያየ ቅቋንቋ አስትምሩ በጣም ብዙ ንብስ እየጠፋ ነው በዚህ ክፉ ዝምን የተላካ ችሁ እንቁ ናችሁ እግዚአብሔር ያአግልግሎት ዘመን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 16 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @senitgebrehiywet3965
    @senitgebrehiywet3965 16 днів тому +1

    Amen ❤

  • @HabtamuBelay-m1f
    @HabtamuBelay-m1f 16 днів тому

    Min ale hulum endate yetekana astesaseb nurot lememar bimetu tiru new erigatah betam betam betam tiru new

  • @genetmamo-l3p
    @genetmamo-l3p 16 днів тому

    Egzyyabher amlak ewnetun yigletsilh ena wede enat bete kirstyan yamtah

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 16 днів тому

    💞💞💞💞💞💞💞

  • @HabtamuBelay-m1f
    @HabtamuBelay-m1f 16 днів тому

    Min aynet dink yehone Astemiro new

  • @DanawitAddisu-p8e
    @DanawitAddisu-p8e 16 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FikrFikr-xd2jj
    @FikrFikr-xd2jj 16 днів тому +4

    የድንግል ማርያም ጥላቻ ያለበት ሰው ጤንነቱ ስለሚሳስብ አማኑኤል መግባት አለበት😊😊

  • @HelenAmanileyeman
    @HelenAmanileyeman 12 днів тому

    Wendmocha kalhewten yasmalen tegawn yabezalachu yabezachu yetafanwm benante wedbetkerstyan endntega endnawk eyadrgachu nw bewnte melkam feria eyaferachu nw

  • @geteneshwoldegiorgis1482
    @geteneshwoldegiorgis1482 16 днів тому

    Ethiopian anch new yemtbalwe

  • @yade716
    @yade716 16 днів тому

    አባት እንጂ እናት እንዳለን አልተጻፈም። ጌታ እንጂ እመቤት እንዳለን አልተጻፈም። ያልተጻፈ ኢ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሰው ሰራሽ ትምህርት አታስተምሩ።

    • @dminalu9
      @dminalu9 16 днів тому +3

      እኛ የምናወራው ለትውልድ ነው። ከማርያም ትውልድ ያልተቆጠሩት ከጌታ ትውልድ ስለተነቀሉ ድንግል ማርያምን ብፅዕት አይሉም። የተረገሙ እንጂ ናቸው።

    • @felegeamin
      @felegeamin 16 днів тому +1

      እመቤታችን እንኳንስ ለኛ ለፍጡራን እንኳንስ ለኛ ለሀጢያተኞቹ ሁሉን ለፈጠረ አምላክም እናት ሆናለች። ይሄን ስልጣን የሰጣት ደግሞ እራሱ እግዚአብሔር ነው። በመስቀሉ ስር ደግሞ ለሚወደው ሀዋርያ ለወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ እነኋት እናትህ ብሎ ሰጥቶታል። እናንተ መናፍቃን እራሳችሁን ማን አድርጋችሁ እንደምታስቡ እግዚአብሔር ይወቅ። እመቤታችንን እናት አድርጎ ለመቀበል ክርስቶስን ማወቅ ብቻ በቂ ነው። እናንተ ቆይ መፅሀፍ ቅዱስን የምታነቡት ከቀኝ ወደግራ ነው እንዴ?🤔 አንዳዶቻችሁማ በግልፅ ለእመቤታችን ጥላቻ አለባችሁ። እግዚአብሔር ሳይረፍድ ይፈውሳችሁ። ምክንያቱም መፅሀፉ እራሱ በአንተና በሴቲቱ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ ይላል እመቤታችንን የሚጠላ ቀድሞ አዳምና ሄዋንን ካሳተው ከእባቡ ወገን ነው። እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥላችሁ።

    • @betytube1874
      @betytube1874 16 днів тому

      Ye Luqaas wangeela 1:28..anbeb afek kenmet keft

    • @yade716
      @yade716 16 днів тому

      @felegeamin ለሀይማኖትህ እንዲመች አድርገህ አጣመምከው እንጂ የተጻፈው ሌላ ነው? እንደ ምድራዊ ፈቃድ ከአባትና ከእናት ነው የተወለድኩት እያልክ ነው?

    • @yade716
      @yade716 16 днів тому

      @dminalu9 የምትለው ነገር እኮ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም። የናንተ ፈጠራ ነው እንጂ።

  • @mesfinBerhe
    @mesfinBerhe 16 днів тому +4

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤

  • @mesfinBerhe
    @mesfinBerhe 16 днів тому +2

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤