ከመምህር መስፍን ለአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን የተሰጠ መልስ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 747

  • @ፅዮንኢትዮጵያ
    @ፅዮንኢትዮጵያ 5 років тому +542

    ምንም እኳን ብዙ ባልቆዬበትም በምንፍቅና የነበረኝ ሕይወቴን ሳሰበው ያስለቅሰኛል ዛሬ ከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ ነብስ እዳይጠፋ የመለስን የድግል ማረያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 років тому +21

      እሰይ እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
      እህቴ እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ወደቤቱ መለሰሽ

    • @maqdesaslafe9326
      @maqdesaslafe9326 5 років тому +8

      እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በቤቱ ያፅናችሁ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 5 років тому +8

      Ere eneyem kromt nw.Yeterefekut be pentewoth

    • @sunight0033
      @sunight0033 5 років тому +7

      እልልልል እግዚአብሔር ይምስገን እንኩዋን ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ተምልሳችሁ ክብርና ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ሊጅ ይሁን
      ድንግል ማራም አትለያቹ አሜን አሜን አሜን

    • @ቤተ-ኤል
      @ቤተ-ኤል 5 років тому +7

      እንኳን መድሃኒያለም ረዳሽ ማርየ

  • @henoktirusew5122
    @henoktirusew5122 5 років тому +75

    በእውነት ይህ ሰዉ የካድኳትን ቤተክርስቲያን አደገና እድወዳት ይደረገኝ ታላቅ ሰው ነው።አሁን ለዚች ደካማ ሴት የሰጣት መልሰ ምን ያህል ድንቅ ነዉ ።እኔ ከዚህ ትምህርት ብዙ ተጠቅማያለሁ ።አምላክ የጠብቅህ።

    • @ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
      @ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ 4 роки тому +3

      በርታ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ስትሆን ፈተና ይበዛል ግን በትግስት ባለመወላወል ፈተናን ማለፍ የኛ ጥንካሬ ያስፈልጋል

    • @ቤተልሔምታደሠ
      @ቤተልሔምታደሠ 4 роки тому +2

      እግዚአብሄር በእቅፉ ይጠብቅህ

  • @ምስጋና-ጨ9ዘ
    @ምስጋና-ጨ9ዘ 5 років тому +157

    አምላክ ይጠብቅህ የኔ ጌታ ሌላ ምንም አልልም ! በኦርቶዶክስ እምነታችን ይቆየን ስላሴ ይጠብቀን

    • @kamalhassan9591
      @kamalhassan9591 4 роки тому +4

      የውነት እንባዬን ነው ይመጣው ወላሂ ሙሥሊም ብሆንም አሳማኝ ነገር ነው የተናገረው እድሜና ጤና ይሥጥክ ወንድሜ ወላሂ ውድድ ነው ይረኩ

  • @tr7094
    @tr7094 5 років тому +68

    አሜን መምህር እፌ ቁርጥ ይበል ሲጀምሩ ስለ እግዚአብሔር እና ድንግል ማርያም ያቀረቡት ሰላምታ ደስ ያሰኛል!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን.

    • @truth2232
      @truth2232 4 роки тому +1

      Meqes elekeleshalhu afeshen lemequret

  • @User-nk1zm
    @User-nk1zm 5 років тому +66

    እኔም ስትቀባጥር ግራ ገብቶኝ ነበር በዚህ እድሜዋ እንደዚህ አይነት ቅዠት ውስጥ መግባቷ ያሳዝናል።ፈጣሪ ልቦናዋን ይመልስላት። የለበሰችውም የጥለት ቀለም ሊታሰብት ይገባል የነጠላውና የቀሚሱ ሳያንስ ከውስጥ የለበሰችውም ሻሽ ሳይቀር ቀለሙ ሊታሰብበት ይገባል። ስላሳወቃችሁን እናመሠግናለን ህዝቡን ሳታሰናክል እንወቅባት።

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 4 роки тому +1

      ትክክል ነህ እኔ አላስተዋልኩትም ነበር ግን የሆነ ከበስተጀርባ ድብቅ ሴራ አላት ያሳዝናል በዚህ ዘልዛላ እድሜዋ እግዚአብሔርን ክዳ ህዝብ ልታስክድ ልቦና ይስጣት

    • @pantupantu6614
      @pantupantu6614 4 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema1620 5 років тому +96

    ይበል ነው መምህር የስንዱዋ እመቤት የቁርጥ ቀን ልጅ መልስህ እርክት ነው ያረገኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ማንም እየተነሳ ታይኝ ተገለጠልኝ የሚለው በዝቷል ወገን #እንጠንቀቅ

    • @Tube-kr6yo
      @Tube-kr6yo 4 роки тому

      Tesfamariam Tessema ስኑድ ስትይ እህተ ሰይጣንን የጠራሻት መስሎኝ

    • @alemtshayberhanu4339
      @alemtshayberhanu4339 4 роки тому

      ሰማይቱ ቅድስ ጊዋርጊስ የጠቡቅህ ኮራዉ

    • @abebaseyoumwoldeyes380
      @abebaseyoumwoldeyes380 4 роки тому

      qale hiwat yasmaln bedma btan yaqoyeln mamher

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 5 років тому +33

    "ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ"አሞሞቴን አሳምርልኝ ማለት ጥሩ ነው ።በመቀጠልም አሁን ደግሞ ያመጡት ነገር አለ "ቶ" ስለሚባለው ፊደልም ብታስተምረንም ደስ ይለናል ከዚህ በፊት ስለዚህ ፊደለ እሷ ስታወራ ነበር እና ወገን የማይሆን መንገዱ ውስጥ ሳይገባ አስተምርልን። እ/ር ይባርክህ።

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 років тому +125

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏💚💛❤🙏👏

    • @Ag-hk5bw
      @Ag-hk5bw 5 років тому +1

      እግዚአብሔር እረጅም እድሜ

    • @ffyudgghu1331
      @ffyudgghu1331 5 років тому +1

      አባታችን እረጂም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 5 років тому +114

    ቀጥተኛዋን የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ ኮራለው እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 5 років тому +31

    መምህር ዘመንህ ይባረክ በፃም ግልፅ የሆነ እና ረቂቅ የሆነ አገላፅ ነው የገለፅክልን ልቦናዋን ይግለፅላት ሌላ ምን ይባላል

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 років тому +26

    መምህር መስፍን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ ይህ ነው የቤተክርስቲያናችን ልሳን፡ የአርቲስት ጀማነሽ ሰሎሞን ያቀረበችው ጽሁፍ በጣም የተሳሳተ ነው፡ ከምን ዓይነት አባቶች እንደተማረችው አልገባኝም፡ ከአለባበሷ ጀምሮ ትክክል አይደለም፡ እውነትን ማወቅ ከፈለገች እውነተኛ አባቶችን ማግኘት አለባት፡ በተረፈ ሕዝበ ክርስቲያን በጣም እንጠንቀቅ አሳሳቹ በዝቷል፡ መምህር መስፍን በጣም እናመሰግናለን።

  • @Adimiri1
    @Adimiri1 5 років тому +34

    Eritrea & Ethiopia need a person like you who have the understanding of the Orthodox church.
    God bless you and Ethio-Eritrea

    • @eyobelhaile3458
      @eyobelhaile3458 5 років тому

      @esdros on telegram text me sir

    • @Adimiri1
      @Adimiri1 5 років тому

      Eyobel haile - I didn’t get it do you want me to contact you?

    • @eyobelhaile3458
      @eyobelhaile3458 5 років тому

      Are you eritrian?

    • @Adimiri1
      @Adimiri1 5 років тому +1

      Eyobel haile
      Yes I’m and very interested in protecting the Orthodox church from the new religions like so called PENTE.

    • @eyobelhaile3458
      @eyobelhaile3458 5 років тому

      If you have telegram please send me now or givem me ur username

  • @silishimarie2821
    @silishimarie2821 Рік тому +1

    በእውነት መስፍኔ አንተ ስትናገር መንፈሴ ደስ ይላታል!
    እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው!!!

  • @ሰላምሰላም-ወ2ሰ
    @ሰላምሰላም-ወ2ሰ 4 роки тому +1

    እኔ ክርሰትያን የክርሰቶሰ ተከታይ ወይም በተለምዶ አጠራር ጴንጤ ነኝ።ከሰማኋቸው ትምህርቶች ሁሉ የኚህ ወንድም ያላቸው የጠለቀ እውቀት እንዲሁም ትህትናቸው እረጋ ብለወ የማሰረዳት ችሎታቸው በጣም ያሰደንቃል።
    እ/ር ይባርኮት አሁንም ጥበብነና እውቀቶን ያበዛሎት ሰል በትልቅ አክብሮት ነው።እንደነዚህ አይነቶቹን ያብዛልን። ሌሎቹ ጴንጤን ተሳድበው ካላሰተማሩ ያሰተማሩ የማይመሰላቸው ብዙ ሰምቻለው ይኝህ ሰው ግን ለየት ያለ ነው ።
    ሌሎቻችንም እንዲህ አባት በትህትና እናሰተምር ።ሰው የሚሰማንም የሚያከብረንም በጨዋነት እውነትን በፍቅር ሰንገልጥ ነውና ብዙዎቻችን ከዚህ ልንማር ይገባል ።

  • @ባርዬባርዬ
    @ባርዬባርዬ 4 роки тому +68

    ይሄንን መምህር ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም ።።።አቤት እርጋታና ትህትና
    እግዚአብሔር ከሰልፉ አያውጣህ

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 5 років тому +19

    መምህር መስፍን ይህንን ስህተት ዝም ብለህ ባለማለፍህ በጣም ልትመሰገን ይገባሀል ብዙ አሳሳች ነቢያት ምድርን ስለሞሉዋት መጠንቀቅ ያስፈልጋል በሐይማኖት ቀልድ የለም እስከሞት ድረስ መፅናት ያስፈልጋል ሁሌም የምትሰጣቸውን ትምህርቶች በአድናቆት እከታተላለሁ እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን ይስጥህ

  • @henokab1493
    @henokab1493 5 років тому +7

    ይጨምርልህ መምህር እናመሰግናለን ታስፈልገናለህ በጣም አስተዋይ አዋቂ ነህ ትሁትም ነህ እነጀማነሽ መፅሀፍ ቅዱስን አያውቁትም እየተነዱ ይክዳሉ እንጅ

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 5 років тому +38

    ድንቅ ነው!!! ቃለህይወት ያሰማልን:: አሜን!!!❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 роки тому +2

    መምህር መስፍን ቃለህይወት ያሰመልን
    ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በጣም እናመደግናለን ደስ የሚል ቃለ እግዚያብሔ
    ርን ነው የሰጡ

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 5 років тому +23

    በተዋህዶ እምነታችን ያጽናን !!

  • @tsige8325
    @tsige8325 5 років тому +55

    እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛሎት ። ለሷም እውነቱ ይግለጽላት ።

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 5 років тому +73

    እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህር ለሷም እግዚአብሔር ከዚህ ቅዠት እና ሴጣናዊ አመለካከት ይመልሳት

  • @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
    @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 5 років тому +3

    ኤልያስን እናከብረዋለን ታላቅ አባታችን ነው ግንስጋየን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይውት አለው ያለን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው የአለም መድህን የአባታችን ኤልያስ እረድኤት ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 5 років тому +24

    መምህር እግዛብሄር ይስጥህ እንደዚህ ያሉ አጭበርባሪ ሌቦች ሲመጡ በፍጥነት መልስ ስጡ

  • @TgstTgsttgst-d1n
    @TgstTgsttgst-d1n 10 місяців тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tenagnefiseha1319
    @tenagnefiseha1319 5 років тому +44

    ወሮ ጀማነሽ እባክሽ ሰውን አታሳስቺ ከኤልያስ የሚበልጥ የአለም መድሀኒት አለ፡፡
    አንቺ መጀመሪያ ለማወቅ ሞክሪ

  • @haileslaseyakob3583
    @haileslaseyakob3583 5 років тому +11

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን......zmaree melaekt yasemaln

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 роки тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @teshomeargu7447
    @teshomeargu7447 4 роки тому +2

    ድንቅ ችሎታ እውቀት ማብራሪያ ትህትና አለመመካት ራስን ዝቅ ማድረግ የመሳሰሉት ለሌሎች ትምህርት ሰጪዎች ናቸው እንዲህ ነው ክርስትና እምነት...

  • @azenetesemma9842
    @azenetesemma9842 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ለክርስቲያኖች የሀይማኖት እውቀትን ምጥቀት እንጠብቅበት ዘንድ ምርጥ መምህር ነህና ረጂም ዕድሜ ይስጥልን። ዶ/ር አዘነ

  • @fjvfhvf9629
    @fjvfhvf9629 5 років тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ኦርቶዶክስ ምጥቅ ጥልቅ የሆነች ለሁሉም መልስ ያላት ድንቅ የሆነች እምነት ናትና ከበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ ተጠበቁ የእግዚአብሔር ይመስገን እውነተኛ መምህራን ቃል ህይወት ያሰማልን ። ልቦና ይስጥልን ለኦርቶዶክሳውያን መርምሩ ነፍሳቹን በአውሬ አታስነጥቁ ንቁ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 5 років тому +3

    መምህር እረጅሜ እድሜ ከጤና ጋር
    ይድልልን ፅጋ ውንይብዛልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @shiferawgedebe7978
    @shiferawgedebe7978 5 років тому +13

    እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @debelae
    @debelae 5 років тому +1

    የሚገርመው ነገር ስታወራ የነበረውን ልቤ ሊቀበለው አልቻለም ነበር ግራም ተጋብቼ ነበር
    እናመሰግናለን መምህራችን
    ጥሩ ነው ምላሽ መስጠቱ 🙏🏾

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 5 років тому +4

    መምህር መልስህ በጣም ልብ ውስጥ ይገባል ተባረክ ዘመንህ ይባረክ!!

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ

    ዘመንህን እግዝያብሄር ይባርክልህ ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ደስ ይላል እር እቺ ንስሀ ገብታ አርፋ ፊልማን ብትሰራ ይሻላት ነበር

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መስፍን የተዋህዶ እምነታችንን የምናጠናክርበትን መሠረት የሆነ ትምህርት ስለሰጠኸን እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ቸሩ መድሀኒዓለም የድንግል ማርያም ልጅ የበለጠ ጥበቡን ይግለፅልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው በተዋህዶ እምነት በቤተ ክርስቲያኔ የረካሁት የተደሰትኩት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን አሜን! የ ዝግጅቱ አቅራቢዎችም እጅግ በጣም ትመሰገናላችሁ በርቱ ግፋበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እኛንም በቤትዋ ታኑረን አሜን!

  • @lioo5824
    @lioo5824 5 років тому +7

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እርጋታዎት ያስደስታል

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 років тому +6

    መምህር መስፍን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ።
    መልካም አስተምሮት ነው በተሳሳተ መንገድ የሚጓዙ።💚💛❤🇧🇴

  • @yemariyamsolomon7361
    @yemariyamsolomon7361 5 років тому +16

    ሲጀምሩ ስለ እግዚአብሔር እና ድንግል ማርያም ያቀረቡት ሰላምታ ደስ ያሰኛል!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን.

  • @palperez2477
    @palperez2477 5 років тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን ምመህር ስለ ቶ ፊደል ብታስተምር ደስይለኛ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @melakutefera8412
    @melakutefera8412 5 років тому +1

    Saturday የሚለው በስፓኒሽ-.Sabado ፣ በሩሲያ - Subbota ፣ በእብራይስጥ - Sabbath. ፣ በግሪክ - Savvato ፣ በጣሊያን -Sabato. ወዘተ.....ስለዚህ ቅዳሜ በአብዛኛው ቋንቋ ሲተረጎም እንኳን ትርጉሙ ራሱ Sabbath ወይም ሰንበት ነው። ቀን ራሱ በመፅሐፍ ቅዱስ አንደኛ ቀን ፣ሁለተኛው ቀን ..... የማዘጋጀት ቀን ማለትም አርብ ፣ከዛም ሰንበት ነው የሚለው እንጂ አርብ ፣ቅዳሜ የተጠቀሰው በ 1875 የታተመው መፅሐፍ ቅዲስ ለይ ያገኘሁት የተወሰነ ቦታ ላይ ነው። ማቴ 27:29 ፣ ማቴ 28:1 ፣ሉቃ 23:54 ፣ እና ዮሐ 19:42
    መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ የት ቦታ ላይ ነው እሁድ ሰንበት ነው የሚለው ? ከዘፍጥረት ጀምሮ እስከ ዮሐንስ ራዕይ ፣ ሰንበት የሚለው ቅዳሜን ነው እንጂ እሁድን አይደለም። የምትሰብከው የክርስቶስን ወንጌል ነው ወይስ ሐይማኖትን ? ሐይማኖትን የምትሰብክ ከሆነና ሰንበት እሁድ ነው ብትል ከመጽሐፍ ቅዱስ አይደለም የምታስተምረው፣ በመፅሐፍ ቅዱሰ ክርስቶስ የሰበከው ወንጌል የሚያስተምረን ሰንበት ቅዳሜ ነው እንጂ እሁድ ሆኖ አያውቅም። እባካችሁ ክርስቶስንና ወንጌልን ስበኩ እንጂ ሃይማኖትን አትስበኩ። ክርስቶስን የሰቀሉትም ሃይማኖታችንን እንጠብቃለን ባዮች እንደሆኑ አንዘንጋ ።ሰንበትንም ከቅዳሜ ወደ እሁድ የቀየሩት ካቶሊኮች ናቸው እንጂ ኦርቶዶክስ አይደለችም። በግድ እንድትቀበል ተገደደች እንጂ። ታሪክንና እውነቱን ለመማር የሚከተለውን Google እናድርግና ራሳችንን እናስተምር። " Who changed the Sabbath from Saturday to Sunday "የሚያድነን ክርስቶስ እንጂ ሐይማኖተኝነት አይደለም።

    • @melakutefera5623
      @melakutefera5623 5 років тому

      ለመጨመር ያህል...,.. ፣በጌታ ቀን የሚለው እኮ ቅዳሜን ነው እንጂ እሁድን አይደለም !

    • @melakutefera5623
      @melakutefera5623 5 років тому

      የመፅሐፍ ቅዱሳዊ ሰንበትን የሻሩት እኮ አድቬንቲስቶች ሳይሆኑ ካቶሊኮችና ተከታዮቿ ኦርቶዶክስንም ጭምር ናቸው። መፅሐፍ ቅዱስ በዘፈቀደ የሚተረጎምም አይደለም ።

    • @warsayeayaya8193
      @warsayeayaya8193 5 років тому

      ተባረክ ወንድሜ, እኔም ካንተጋር እስማማለሁ እውነቱ ቁልጭ ብሎ በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ በብዛት ተገልፆ ሳለ እውነቱን ሊያስቱን ሲሞክሩ እንደማየት ሚያሳዝን ነገር የለም ቅዳሜ ሰንበት መሆኑን እራሱ መምህሩ ጠንቅቆ ያውቀዋል:: እውነቱን ለምዕመኑ ከመናገር ይልቅ ሀይማኖትን ለመጠበቅ በሚል ህሳቤ እውነቱን ለመሸፉፈን በብዙ የማደናበሪያ ትንታኔ 14:13እስከ 29:30 ሰንበት እሁድ ናት ስል ሀሳቡን አስተላልፋል ::

  • @ቤዛያበራሽልጅ
    @ቤዛያበራሽልጅ 5 років тому +13

    በርቱ እደዚህ እየተ ከታተላቹ መልስ ስጡልን እንዳንደ ነጋገር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ

  • @አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ

    መምህር እናመሰግናለን ደስ የሚል አገላለጽ ተባረክ አንዳንድ ሰዎች ግራ ተጋብተው እኛንም ግራ ያጋቡናል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣት

  • @Ethel1216
    @Ethel1216 5 років тому +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። መምህር።

  • @abebabereket7468
    @abebabereket7468 5 років тому +43

    👍👍👍👍👍ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሐዪማኖት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
    @ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ 5 років тому +12

    እግዚአብሔር ይባርክ እንዳተ አይነቱን እግዚአብሔር ሀምላክ ያብዛልን ብዙልን መስክሩልን በርቱልን የኦርቶዶክስ ተስፍዎች

  • @samsungmobilez6563
    @samsungmobilez6563 5 років тому +3

    መምህር ተባረክ የማርያም ልጅ ታብዛን ተዋህዶን

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 5 років тому +2

    በስመአብ ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን እማማ ጀማነሽ ካሉበት ኑና የተሰጦትን መልስ ስሙ ያንን ሻሾትንም ያውልቁ ጆሮ ያለው. ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል እግዚአብሄር ከመናፍቃን ከሀሰተኞች ነብያት ይጠብቀን

  • @azusam
    @azusam 4 роки тому

    አረ እንዴት ደስ ይላል፡ ምስጋና ወደ እግዚኣብሄር እና ወደ ድንግል ማርያም ስያቀርቡ እግዚኣብሄር ይባርኮት መምህራችን በጸጋና በጥበብ ይጠብቆት።

  • @samrawitfantaye9090
    @samrawitfantaye9090 5 років тому

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንደ እናንተ አይነት አስተማሪ ባይኖረን ኖሮ በእነዚህ ደንባሮች እየተመራን ገደል ገብተን ነበር እናመሰግናለን፡፡

  • @mogesdesale3188
    @mogesdesale3188 4 роки тому

    መምህር መስፍን አንተ ለሠው ልጆች የህይወት የነፍስ በር ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሳናነብ እንድናውቅ ላደረከን እግዚአብሔር ያክብርህ ልብ ያለው ልብ ይበል ነው አስተምሮትህ

  • @menilikmenilik1613
    @menilikmenilik1613 3 роки тому

    ድንግል ማርያምን የምታመሰግንበት አነጋገር ልዩ ውብ ነው እድሜ ጤና ይስጥህ የዘርዓያይቆብ እመቤት ይህንን መልካምነትህን ትጠብቅልህ

  • @מקונןטדילה
    @מקונןטדילה 4 роки тому +1

    ቃለሕዮት ያሰማልን ምምህር አመሰግናለሁ ትክክለኛው ሀይማኖት ይህ ነው

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 4 роки тому +1

    Waw betam dinke timhert new wendmachin Egzabher amlak kale hiwet yasemalin bedmena betena yetbikilin amen ye tewahedo enku endenante ayentun yabzalin amen Tewahedo lezelalem tinur amen 💚💛❤

  • @Ethio88503
    @Ethio88503 4 роки тому

    መምህር መስፍን፣ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ እኔ እንደሚገባኝ ግለሰብዋን የሚጋልቧት የሚጠቀሙባት፣ ባጭሩ መልእክት አንባቢ ነች።
    አንተ እንድትጋበዝ የሆነው የአምላክ ፈቃድ ነው። እግዚአብሔር ይህን የተነገረለትን በመጨረሻው ወቅት የሚመጡትን አሳሳቾች መቋቋም የሚችል ልጁን እዚያ እንዲገኝ ስለፈለገ ብቻ ነው።
    ትግባርህንም ግሩም፣ አመርቂ በሆነ መልክ፣ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አክብረዃዋል።
    ከሴትዬዋ ዃላ ግን ፍጹም ጸረ ኢየሱስ እንቅስቃሴ እንዳለ ይሰማኛል።
    ኢትዮጵያን ለዘህ አላማቸው መምረጣቸው በጣም ተሳስተዋል፣ አይሳካላቸውም።
    ግለሰብዋ ግን ታሳዝናለች፣ እርዳታ ያስፈልጋታል።

  • @meseretyali1664
    @meseretyali1664 4 роки тому +1

    መምህር ለእሶ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልኝ : ለጀማነሽ ደግሞ ማስተዋልን ይስጣት :

  • @nanazeethiopia2892
    @nanazeethiopia2892 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ! የህይወትን ቃል ያሰማልን :: እራስዋ ግራገብቶዋት ሌላውን ማደናገርዋ ከንቱነትዋንና ድፍረትዋን በአንተ ጥርት ያለ መልስ ተረዳን :: ኑርልን !!

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 5 років тому +13

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!!

  • @ድንግልማርያምእናቴድረሽል

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ ለሳም አስተዋይ ልብ ይስጣት

  • @arsemawako5942
    @arsemawako5942 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር እንደእርሶ ያለ አባትን ያብዛልን። ብዙ ሰው የያዘውን ሳያውቅ በሁለት እና በሶስት ጥቅስ ራሳቸውን የሳቱ ብዙ አሉ።

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 5 років тому +4

    Thank you memher for you're time. You make it clear .

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 5 років тому +7

    **አንድ ቃል ብቻ 👉ቃለ ህይወት ያስማልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አማን**

  • @mimibk4392
    @mimibk4392 5 років тому +1

    ውይ በጣም ደስ ይላል፡፡ መናፍቅነት የክርስቶስን አዳኝነት ክዶ በሰዎች አዳኝነት ላይ መመርኮዝ ነው ይሄ ገብቶሽ ወደ ክርስቶስ አዳኝነት እና ቤዛነት ማመንሽ በጣም ደስ ይላል፡፡ መናፍቅነት ያው እንደተረዳሽው በጥ ንቆላ፡ በሰዎች አማላጅነት እንዲሁም የክርስቶስን ክብር ለሰው መስጠት በመስቀል የሞተው ክርስቶስ ሆኖ ሳላ እንኳን ሊሞቱልን ለራሣቸው አዳኝ የሚፈልጉትን በክርስቶስ ፋንታ ቤዛ ናቸው ብሎ መጥራት በጣም ክፉ መናፍቅነት ነው፡፡ ክርስቶስ እየሱስ ያለማንም ረዳት ብቻውን በመስቀል አለሙን ሁሉ ተቤዠቷል፡፡ ይህንን መካድ መናፍቅነት ነው፡፡ ክርስቶስ እየሱስ ብቸኛ አዳኝ በሰው እና በአምላክ መካከል ያለ አዳኝ የሚቤዠ የሚያድን ሞትን ድል የነሣ ለእኛም የእግዚአብሔር መንግስት ወራሾች እንድንሆን ስልጣንን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    መምህራችን አባታችን ምንም ቃል የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አምላካችን መቸም ከዚች ከነፃች ከተረዳች ከቅድስት ከቀጥተኛይቱ እምነት ቤተክርስቴን ማፍገጥ መረገም ነው ኦርቶዶክሳዊያን በምነታችሁ ፅኑ አትናወጡ የአምላካቸን የመድሀኒታችንየእየሱስ ክርስቶስን የተናገረንን እናስብ ፀንታችሁ ቁሙ ፍጣሪ ያፅናን አሜን

  • @maybetkoko7648
    @maybetkoko7648 4 роки тому +1

    ቃለህወት ያሰመልን መ ምህር. በውነት የተሳሳቱት ወደቤቱ ይመልሳቸው እግዚያብሔር እድሜና ፀገውን ያድልልን

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 5 років тому +4

    ጎበዝ መምህር ከመፀሀፍ ቅዱስ ውጪ ህዝብን ለማታለል የሚዘባርቁትን አሳሳቾች ታገሉ 👍

  • @natnael7862
    @natnael7862 5 років тому +23

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መስፍን ። አንዳፍታንም እናመሰግናለን
    አይ ይቺህ የፈረደባት ቤተክርስቲያን የነ አቶ እና የነ ወይዘሮ አፍ መክፈቻ ሆነችኮ....ከፍንቁርናቸው ፣ድፍረታቸው....ሆ ይቺን የዞረባትን ሴትዮ ነፍሷን ይማረው ነው ማለት ነው ሌላም ምን ይባላል።

    • @uu0704
      @uu0704 5 років тому

      ምንም

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 5 років тому

      እቺ የዞረባት አሮጊት ትክክል ብለሀል ነብሳን ይማረው እግዚአብሄር ማስተዋሉን ያድላት

    • @እሩሃማግርማ
      @እሩሃማግርማ 5 років тому

      ካቶሊክ ነኝ ብላ ነበር አሁን ደሞ በሌላ ሀይማኖት መጣች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 5 років тому

      @@እሩሃማግርማ እኔ የምልሽ ግን የካቶሊክ እምነት ተከታዮች ኢትዮጵያ ውስጥ አሉዴ ????????? እነሱስ እንደኛ በእየሱስ ክርስቶስ አምላክነት ያምናሉ ወይ እስቲ ንገሪኝ

    • @kellawitkellawit1458
      @kellawitkellawit1458 5 років тому +1

      @@samsunggallery2358 አሉ ግን ጥቂት ናቸው በክርስቶስ ያምናሉ በእናታችን በቅዱሳን ሰመአታትም ያምናሉ ዶጉማና ቀኖና ግን እንዲሁም በአመልኮም እኔለለያያለን

  • @ቬሮኒካልጄእወድሻለዉ

    ዘመንክን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርከዉ ቃል አወጣጥክ ስርሃትክ ያስደስታል ፀጋዋን ያብዛልክ

  • @abebabereket7468
    @abebabereket7468 5 років тому +5

    መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው !!!!

  • @weleteselase8926
    @weleteselase8926 5 років тому +5

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ለእህታችንም ማስተዋልን ይስጥልን

  • @tesfayemisker2882
    @tesfayemisker2882 3 роки тому +1

    ልዩ ነህ,,God give you long life with good health

  • @awetgebrehiwet8783
    @awetgebrehiwet8783 4 роки тому +1

    ድንቅ ትምህርት አምላክ እንደዚህ አይነት መምህራንን ያብዛልን🙏🙏

  • @yesasye3947
    @yesasye3947 4 роки тому

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ... አሜን
    በርግጠኝነት ያስተዋልኩት አይምሮዋን የሳተች ይመስለኛል እንዴት የጌዎችን አርማ ይዛ መጥታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችንን ልታቆሽሽ ማሰቧ የሚገርም ነው፤ ለማንኛውም እንደናንተ ያለ አዋቂ አባቶቻችን ዕድሜ ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!! እንዴት ያለ አስተምህሮት ነው እውቀቷን እና አንደበቷን የሰጧት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን!!!

  • @serkalemtadesse1555
    @serkalemtadesse1555 5 років тому +6

    Ummm thank you sir!! About your explanation.

  • @xcdf599
    @xcdf599 4 роки тому

    ስለማይነገረው ስጦታው እግዛብሄር ይመስገን እናንተን ሙህር ስለሰጠን እንኳንም ከቀጥተኛዋ ተዋህዶ ተፈጠርሁ ፀጋውን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መምህራችን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 4 роки тому

    መምር እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት አጀት አርስ መልስ ነው የሰጠካት ወ/ሮ ጀማነሽ በደብ ማወቅና መማር አለባቸው ማወቅ መልካም ነው እኔ ያሰሩት ሻሽ እራሱ የሴትዮዋን ማንነት ይናገራል እና ፈጣሪ የእውነት መንገዱን ይምራት

  • @kmamfotavlog8789
    @kmamfotavlog8789 4 роки тому +3

    God bless you and your family.

  • @tgistmola3192
    @tgistmola3192 5 років тому

    አቤቱ ምን አለ እንዲህ አይነት እውቀት ያላቸው ትህትና የተላበሱ አባቶች ወንድሞች መምህራን ባሉባት አገር ምናለ መድረክ አገኘን ብላችሁ እነ ጀማነሽ እና መሰሎቿ ባትጮሁ ሰውም ባታደነቁሩ አርፋችሁ ተማሩ ያልገባችሁን ጠይቁ ካልገባችሁ ደግሞ ተስፋ ሳትቆርጡ ተማሩ እንጅ ገደል ገብታችሁ ሰውም አታስገቡ ሀይማኖት እና ፍልስፍና አይምታታባችሁ በሀይማኖት አሉ የለም ኧረ በፈጠራችሁ አምላክ እንዴ። መምህራችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክወት እጅግ በጣም እናመሰግናለን! ተዋህዶ ሀይማኖቴ ማንም ምን ይበል ለኔ መተኪያ የሌለሽ ሀይማኖቴ ነሽ ፈጣሪ ካንች ሳያወጣ ባንችው እንድኖር ፈቃዱ ይሁንልኝ አሜን!

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃላ ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዘልህ

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 5 років тому +6

    ክርስትና የተመሰረተው እየሱስ ክርስቶስ ላይ ነው 👌🏽☝️❤️

  • @LemlemfikaduLemu
    @LemlemfikaduLemu Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን መጭርሻህን ያማር ያድርግልን በቤቱ ያፅናህ

  • @ሰላምአፍቃሪ
    @ሰላምአፍቃሪ 5 років тому +32

    ባለፈውም ኤልያስ ይመጣል ብላ ሽብር ከፈጠረች በኃላ አባቶች ነው ያሉኝ ብላ ነው የተናገረችው:
    የፈለገችውን ታምልክ ነገር ግን በኦርቶዶክስ እንዳለች ሁና ማጭበርበር ትክክል አይደለም::
    ወንድማችን የማወናበጃ አጀንዳዋን ይዛ ብቅ ስትል አይ ትክክል አይደለም በማለትህ ብዙወችን ከብዥታ አድነሃል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

    • @ayneayne5823
      @ayneayne5823 5 років тому

      💛❤💚💛❤💚⛪⛪⛪

  • @መነኮሰሞተከአለምተለየ

    የኔ ጌታ መምህር በርቱልን እቺን ቤተ ክርስትያን ለመናድ ታጥቀው ተነስተዋል እናንተ በርቱልን መምህሮቻችን የኦርቶዶክስ እንቁዎች አዛኝቷ አትለያችሁ እግዚአብሔር አሞላክ በዚ አለም ላይ ስትኖሩ ከመንፈስ ሀይል በላይ የሚመነጭ ደስታን ያህል ከባድ ስቃይ የለባችሁም ብሏል እሄን ፈተና እኛ ኦርቶዶክሶች እናልፈዋለን እግዚአብሔር ደሞ ይረዳናል በጥልቁ ውስጥ ሆነንም ወልደ አብ ወልደ ማርያም ከኛ ጋራ ነው እኛ በስደት ያለን ኢትዮጵያውያን ከጎናችሁ ነን በርትታችሁ አበርቱን አዛኝቷ አትለየን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @arsemaberhane8549
    @arsemaberhane8549 4 роки тому +1

    መ ምሕር መሰፈን እደሜናጤና ይሰጥሕ ፀጋው ያበዛልከ

  • @marietub1298
    @marietub1298 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ምንኛ መታደል ነው ኦርቶክስ ክርስቲያን መሆን 💚💛❤️

  • @ክርስቶስአባቴድንግልማርያ

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ለሳአቱት ማስተዋሉን ያድላቸው

  • @meklitm2033
    @meklitm2033 5 років тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sebhoney4830
    @sebhoney4830 4 роки тому +1

    እግዝሀብሄር እድሜና ጤና እውቀትን አብዝቶ ይጨምርሎት

  • @salammalkorashi2967
    @salammalkorashi2967 5 років тому +1

    በጣም እካ ነው ሚገርመው ኦርቶዶክስ ፈታኙ በዛማት እግዚአብሔር አምላክ እሰከመጨረሻ አፅናኝ
    እስከ መጨረሻ የሚፀና እረሱ ይድናል ይላል ቅዱስ ቃሉ

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 5 років тому

    መ/ር መስፍን አመሰግንሀለሁ።
    ጀማነሽ የስለላ መስሪያ ቤት አባል ነች።በጌታቸው አሰፋ የተመለመለች ናት።አሁን ለአቅጣጫ ማስቀየሪያ የተላከች ናት።የተሰጣት ተልዕኮ መድረክ ላይ እንደተናገርሽ ምንም ጥያቄ ሳታስተናግጂ ወርደሽ ውጪ ተብላ ስለነበር አደረገችው።ይህ ነው ዕውነታው።

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 3 роки тому

    በጣም ትክክለኛ ምላሽ ነው መምህር እናመሰግናለን!!!

  • @danielaraya1722
    @danielaraya1722 5 років тому +2

    Thank you so much memeher

  • @mikaelabebe9385
    @mikaelabebe9385 2 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በአገልግሎት ያፅናልን

  • @bintmensuryoutubeetio9088
    @bintmensuryoutubeetio9088 5 років тому

    መምህር ቃል ላተ መናገር ይከብዳል፣እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፣ይጠብቅህ፣የእዉቀት ባለፀጋ ነህ።

  • @asmamawmijena3043
    @asmamawmijena3043 5 років тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በመንፈስ ቅዱስ የተመላ እውነተኛ ቃል ሲነገር ነፍስን ያጠግባል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 5 років тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !! ረጅም እድሜ ለመምህሮቻችን ይስጥልን

  • @kamalhassan9591
    @kamalhassan9591 4 роки тому +10

    እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ይሄን ወንድሜን በጣም ነው ምወደው ጀባነሽ ማለተት ፌልሞን ሚይይላት አታነው

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 4 роки тому

    Amen amen kale hiwet yasemalen

  • @helen3129
    @helen3129 5 років тому +8

    enamesegenalen memeherachen eskahun ezaw neche? koyetalech lebuna yesetat

  • @mezeretdima9852
    @mezeretdima9852 4 роки тому

    እናመሠግናለን.ምህር.መሥፍን.የአገልግሎት.ዘመንክንይባርክ.መዳኒአለም